ሀኪሜ ነህ!!!

  Рет қаралды 17,981

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

Пікірлер: 295
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 16 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z2SlaZJ8btiKfZYsi=sEID8m8fJfm_blO9 ያመል ሰዉ አዲስ ተከታታይ ድራማ
@kabetube
@kabetube 15 сағат бұрын
እስኪየኔን ይቱብ አስተዋውቂልኝ በየትላግኝሺ
@sofianurtata7929
@sofianurtata7929 14 сағат бұрын
የሰው ልጅ ሲስቅ እጂ ሲከፋ አልወድም ❤❤
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 13 сағат бұрын
Wow esyi emuyyyyy❤❤❤
@Yordan80
@Yordan80 15 сағат бұрын
እሙዬ ዛሬ ስቀሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል 🎉 የኛ የዋህ ሁሌም ሳቂልን ! ሳቅሽን እንጅ መከፍትሽን አያሳየን . ጠንክሪ በርቺ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 сағат бұрын
❤❤❤❤🙏
@user-ds2ri9qd2
@user-ds2ri9qd2 15 сағат бұрын
ብቸኛዋ ጠካራ ሴት በርች😢❤🎉
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 16 сағат бұрын
ያድርግልሽ እሙየ የኔ የዋህ ሀኪምሽ ያድርግልሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekaamare2296
@mekaamare2296 11 сағат бұрын
አሜን ቢሆንማ ደስ ይል ነበር።ግን ነባም ሲገባጨዋአይገልፀውም
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
​@@mekaamare2296ደምሩኝ እህቶቸ
@birutawitmulugeta
@birutawitmulugeta 14 сағат бұрын
እሙዬ የተጎዳን ልብ የሚጠግን ሰው ማግኘትሽ በጣም ደስ ይላል እግዝአብሔር እንዳልሽው ሀኪምሽ ያድርግልሽ
@mesi6505
@mesi6505 10 сағат бұрын
የረከሰ ሲሄድ የከበረ ይመጣል በርቱ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤
@የገብርኤልልጅ-19
@የገብርኤልልጅ-19 15 сағат бұрын
ነባ መልካም የመቃጠል ጊዜ😅 እሙዬ ወደፊት
@Aktar-k6f
@Aktar-k6f 10 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ፍሬይቱብ
@ፍሬይቱብ 9 сағат бұрын
ምናባቱ ያቃጥለዋል ይህያልተወቀጠ ወጠጤ 😂😂😂😂😂😂
@የገብርኤልልጅ-19
@የገብርኤልልጅ-19 9 сағат бұрын
@@ፍሬይቱብ የተመታ ኮሜንት 🤭🤣🤣🤣
@workineshnigusse6405
@workineshnigusse6405 3 сағат бұрын
​@@ፍሬይቱብ😂😂😂😂
@kabetube
@kabetube 15 сағат бұрын
እሙ ፈድሻ ሁሌም ሳቂ እህቴ
@sssssdsccf
@sssssdsccf 15 сағат бұрын
እሙ ይቅርታ ግኝ ልጁ ወደነዋል የምር እርጋታው ደስ ሲል የምትሉ ይሄ ይመጥኝሻል ከዛ ዱርይ ጋጥወጥ😊
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 15 сағат бұрын
አዎ ያንንም በይ በይ ብላችሁ ነዉ ገደል የሰደዳችሗት አንደዬ ሲያምር አንደዬ ስታምሩ እያላችሁ አልሆነ ነገር ያስገባችሗት እንደኔ እንደኔ የተሻለ ስራ ያለዉ ሚዲያ እዩኝ እዩኝ የማይል በይቱፕ ቢዝነስ የማይሰራ ሰዉ ወደህይዎቷ ብታስገባ ጥሩ ትዳር ይሆናታል ብዬ አስባለሁ አለዚያ አብረን እናድጋለን ብላብታመጣዉ ደግማ ትከስራለች እሱ ወዷት ቢጣጋትም ሚደያ ያየዉ ነገር አይበረክትም ከምር የሆነ ሰአት ላይ ይደበረዋል🤣
@fafitube2448
@fafitube2448 15 сағат бұрын
ወላሂ ትክክክል ብለሻል ተመልካች ገደል ይከታሉ😂😂😂😂😂​@@fghuutyu8870
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 сағат бұрын
ትክክል ቀላል ጋጠወጥ ውሸታም ባለጌ ነው እሷ ግን የዋህ አምላኳ ይጠብቃታል
@elaminale-h3
@elaminale-h3 15 сағат бұрын
ታጋባሽ ታዴ አለሜ እሙ ባል አላት
@UnicellDoughman-ue1tx
@UnicellDoughman-ue1tx 14 сағат бұрын
አቢት ኮሚንቱች ግን ተዋት የራሱን ሂወት እራሱ ተመራለች ጠልቀ አትግቡባት የራሱ አሩባት የሰው ተመስላለች አሉ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 сағат бұрын
ማርያምን ምርጥ ልጅ ነው እሙ ጠበቅ አርጊው❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 2 сағат бұрын
አረ ተው ነባ ሲመጣም እንደዛ ብለነው ነበር
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 сағат бұрын
ኧረ የእሙ አድናቂዎች ወዳጆች የት ገባቹ ኧረ ገባ ገባ ብላቹ አበረታቷት እይታ በጣም ቀንሶአል መልካም እናስብ መልካም ነገር እንስራ❤❤❤❤❤ ካጠፋው ይቅርታ
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و Сағат бұрын
Ya galbe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و Сағат бұрын
Ya galbe❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@רותאנילו
@רותאנילו 15 сағат бұрын
የኔጀግና በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 6 сағат бұрын
ደስ ሲል በማርያም በናትህ ታላቅ ወንድም ካለህ እኔንም ያፅናናኝ
@YeshiwogenFisha
@YeshiwogenFisha 14 сағат бұрын
ደርባባው ሰላምህ ይብዛ እውነት የሰውን ደሰታ ለመመለሰ ብለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብቻ እድሜህ ይርዘም ደርባባው መቼምምምም አደራ አደራ አደራ እሙየን ቀርቦ አሰቀይሞ የሄደ ሁሉ ልቦና ይሰጣቹህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰 ደሞ ጎንደሬ ትመሰላለህ ሰታወራ ሰገምትህ 😂💚💛❤👈
@MarrySharou
@MarrySharou 15 сағат бұрын
እሙ የኔ የዋህ ስትስቂ ስላይሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጨመርበት ደስ የሚል ነገር አለው ልጅ ❤❤❤❤❤
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 11 сағат бұрын
እሙ እግዛብሄር መጨርሻዉን ያሳምረዉ እዉነት ርጋታዉ ደስ ሲል ፈጣሪ ኬሳ ያርግልሽ የኔ እናት
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 15 сағат бұрын
እንዴተ መልካም ሰው ያብዛለን❤❤❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 Сағат бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እሙዬ እሰይ እንዲህ ሳቂ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤
@abebechtefera8416
@abebechtefera8416 13 сағат бұрын
በእውነት ሳቅ የደስታ ምንጭ ቢሆንምና መሳቅ ብትወጂም አንዳንዴ መሳቅ ባለብሽ ስአት ብትስቂ መልካም ነው አንድ ተረት አለ ሴት ልጅ ምኔ በሳቀች ተብላ ስትስቅ ነው ጥሩ ይባላል! በተረቱም መልክ ሁኝ ሳይሆን እንዴው አባባሉን ነው እምልሽ እንደ እህት አስተያየት ነው በተረፈ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ጎበዝ ነሽ በርች ልጅንም ውደነዋል ያንች ያርግልሽ!❤️🙏🙏🙏
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር አያለውጥ ውስጥ እንደ ንግርህ ያማረ ይሁህ እስከ መጨረሻው በደስታ እንግኛችው ሰው በተጐዳ ግዜ የሚፅና አይፋ ❤❤
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 12 сағат бұрын
ደርባባነው ልጂ ተመችቶናል የምትሉ፣በላይክ❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 15 сағат бұрын
እሙየ እየተጠነቀቅሽ ውደ እድህ የራስሽ ሰው ጋር ስትቀራረቢ ደስ ይላል ባህል ወግሽን አዋቂ ❤❤❤
@Sosina-l8m
@Sosina-l8m 15 сағат бұрын
እሙዬ የኔ የዋ እህት ጠንካራ ሴት በርቺ
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 15 сағат бұрын
እሙ እንዳዉ ፍቅረኘዬ ብለሽ ብታመጪዉ ሞተሻል ድጋሜ😂ሒዎትሽ ከካሜራ ጀርባ መሆን አለበት ቸኩለሽ ብትገቢ ትከስሪያለሽ እንደ አንድ ተመልካች ምክሬ ነዉ ማሪያምን እሙ አካሔዳችሁ አላመረኝም ወደፊት ፍቅረኛዬ ልትይን ባልሆነ አብሬሽ አብሬሽ አብዝቷል😂
@Tsehay-x7e
@Tsehay-x7e 15 сағат бұрын
@@fghuutyu8870 እውነት ነው መረጋጋት ያስፈልጋል ሲቀጥል ባልን ወይም ፍቅረኛን እንዲሁም ልጅ ጥሩ አይደለም
@TigistMosu-zv6xo
@TigistMosu-zv6xo 11 сағат бұрын
ይሔንሀሳብ እደግፋለሁ የሚድያባል ደሞመልሳትጎጃለሽባይነኝ
@AsAs-s5p
@AsAs-s5p 15 сағат бұрын
እሙዬ የኔ እስፍስፍ በጣም ጥሩ ነዉ በርቺልን ስልክሸን አስቀምጪና የሚረዳሽም በስልክሽ የሚደዉል ብዙ ሰዉ አለ ደሞ ይሄ ቸኮሌት የመሰለ መልከመልካም ጠበቅ አድርገሽ ያዢ እመብርሀን ጉዳትሽን አይታ ልካልሽ ይሆናል አይታወቅም የወደፊት የሂወት አጋርሽ ሊሆን ይችላል የኔ ልዩ እሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 13 сағат бұрын
እሙ ደሥታሽ ደሥታችን ነው ግን ሕይወት ስጀምሪ ሚዲያ ላይ እዳታወጭ ለሰርግሽ ሰርፕራይዝ አድርጊን ❤
@BestBuy-lk3id
@BestBuy-lk3id 12 сағат бұрын
ተመስገን ስቀሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tsehay-x7e
@Tsehay-x7e 16 сағат бұрын
የኔ ብርቱ እሙቲ አይዞሽ እህቴ አውቃለው ጠንካራ እደሆንሽ ግን ደካማ ጎንሽን አታሳያቸው ሁሌም ሳቂልን❤❤❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 сағат бұрын
ትክክል
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 15 сағат бұрын
ትክክል ደካማ ጎንን ለሰውች መናገር ያስንቃል
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
​@@fghuutyu8870ደምሪኝ አህህ አለሜ🎉
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 13 сағат бұрын
የእኔ ምስኪን,❤ገና ከአሁኑ እሚዬ እንደወደጀችው ያሥታውቅባታል። ግን ስሜቷን ውጣ በልቧ በመደበቅ በጥሞና ብትከታተለው የተሻለ ነው።😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 9 сағат бұрын
እሙዬ ልጁ በጣም ትግሰትያለውነው ለዛው አነጋገሩ ግሩም ነው እኛም ወደናል ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-msaneshe-EThy
@user-msaneshe-EThy 14 сағат бұрын
እሙየ ❤❤❤❤ ሁሌም እመ አምላክ በደስታ ታኑርሽ የለይ ሳይሆን የልብ ሳቅ 😊😊😊😊
@Etagegn2124
@Etagegn2124 12 сағат бұрын
እሙዬ ❤❤ በጣም አሪፍ ሰዉ አገኘሽ
@AyalEshetu
@AyalEshetu 12 сағат бұрын
ሁለየም እድህ ሳቂልኝ እሙዬ❤❤
@ብርቄገብረኤል
@ብርቄገብረኤል 11 сағат бұрын
እሙዬ ሁሌም ሳቂልኝ💋💋❤️❤️❤️❤️ የልጁ እርጋታ ደስሲል👌እደዘመኑ ወዶች ያልተከወከወ😂❤️❤️❤️
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 12 сағат бұрын
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ ለአንችም ትክክለኛ ህይወት ይስጥሽ ለነባም የልቡን መሻት ፈጣሪ ይፈፈፅምለት
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 15 сағат бұрын
እሙዬ ,አካን በሳቀ ,በፈገገታመጣሸ❤❤ደሰብሎኘል🎉🎉🎉
@Wudye-eg1sc
@Wudye-eg1sc 12 сағат бұрын
በረች:ንፁህ:ልብ:መቸም:ተሥፋ:አይቆረጥ
@RahelTeklay-b9j
@RahelTeklay-b9j 12 сағат бұрын
እሙዬ የኔ እህት ሙሉ ደስተኛ ስለሆንሽ እና ሳቅሽ ስለተመለሰ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ የዋህ እህት ይህ ልጂ እግዝብሔር ያክብርህ የኔወንድም የሙየን ሳቅ መለስክልኝ እኔእንጃ እሙዬ ሲከፋት አብሬ ነዉ የምከፌዉ የማለቅሰዉ እህቴ አይዞሽ የኔ ጀግና እህት በርች እሙዬ
@BisuneshDubai
@BisuneshDubai 15 сағат бұрын
አልፈሽ መሄድ ትልቅነት ነው በርቺሁሌም ከፊት የተሻለ ነገር አለ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 13 сағат бұрын
ትክክል ነው ባዮላይ ስልክ አስቀምጪ የሚፈልግሽ ሰው በምን ያገኝሻል የግልሽን ሳይሆን ለሚድያ አድስልክ አስቀምጪ እስፖሰር ማርግ የሚፈልጉ ይደውሉልሻል ማለት ነው እሺ እሙ
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 14 сағат бұрын
እሙየ ሁሌም ሳቃልኝ❤❤❤❤
@SimachewEnyew
@SimachewEnyew 13 сағат бұрын
ወንድሜ እንዳተ ወድሞችን ያብልን እሙዬ ሁሌም ደስታሽነው የምንፈልገው በርችልን
@እሙሙባርክ-ዀ7ዸ
@እሙሙባርክ-ዀ7ዸ 11 сағат бұрын
የኔዉድ እሙ ሁሌም ሳቂ ❤❤❤❤❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ZenaYadani
@ZenaYadani 12 сағат бұрын
ዋሳዳ ዋሳዳ ዋሳዳ ናባዬ ማልካም የማቃታል ጊዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 12 сағат бұрын
እሙዬ በርችልኝ ባይሆን ልብሽን ጠብቂ ልጁእርጋታዉ ደስይላል❤❤❤❤❤❤
@MareyamMareyam-pf2lw
@MareyamMareyam-pf2lw 14 сағат бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
አሜንን፫በእውነት ደምሪኝ በቅንነት
@ስደተኘኛዋቲጂ
@ስደተኘኛዋቲጂ 15 сағат бұрын
ውድየሀገሬ ልጅ የእኔ ፍልቅልቅ በርችልኝ
@Ugifugj
@Ugifugj 11 сағат бұрын
እሙ የኔ ውድ እግዚብሔር የልብሽን ይፈፅምልሽ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 8 сағат бұрын
አረ እሙ እህን የመሰለ ቆጆ ግርማ ሞገስ ያለዉ ኬት አገኘሽ ❤❤❤❤❤
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 14 сағат бұрын
በርቱጎበዝ የቤተክርስቲያንሰውጥሩነው ጨብራራውእኳን ቀረብሽ የፀጉሩአቆራረጥደስይላል❤❤❤
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ እሙዬ ይሄንን ልጅ ከቻለ ብታስተውኝው የሚያዋጣሽ ይመሥለኛል።
@HAYMNOTEGashwu
@HAYMNOTEGashwu 14 сағат бұрын
ሲያምር በማርያም❤
@HALIMASEID-r5k
@HALIMASEID-r5k 12 сағат бұрын
አይ እሙ በቃ ንፁህ ሰው ናት የምር አታስመስልም
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 12 сағат бұрын
እሙየ እካን ደህና መጣችሁ ውዳ ❤❤❤❤
@feyiseemegressa5867
@feyiseemegressa5867 14 сағат бұрын
እሙትዬ ሰቅሸ ሰለ ተመለሰ ደሰ ብሎኛ ሁሌም ሰቅ ❤❤❤❤
@selamselam6256
@selamselam6256 14 сағат бұрын
እሙዬ አይዞሺ የኔ ጀግና ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ይመጣል በርቺ ተከፍተሺ አንይሺ ❤❤❤❤❤😂😂
@AlmazTsegaw-c2b
@AlmazTsegaw-c2b 13 сағат бұрын
እሙ ደካማም ጠንካራም ጉነሽን እስከመጨረሻው አተሳውቂ አንች የዋህ ስለሆንሽ ሠው ሁሉ እንዳንች ነው እሚመስልሽ ሰውን ስትቀረብ በመጠኑ ወደፊት ከፈጣሪ ጋር ጉዞ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 15 сағат бұрын
ልጁን ወድጀዋለሁ ጓደኛ አለኝ ወይ እንደኔ የወደደው የተመቸው
@YeshiwogenFisha
@YeshiwogenFisha 14 сағат бұрын
እኔምምምም😂😂😂
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
​@YeswogenFisha ደምሪኝ ውዴ 🎉❤
@gery7671
@gery7671 16 сағат бұрын
በርች እሙአችጎበዝነሽ የኔጠካራ❤❤❤
@Zado-v6j
@Zado-v6j 14 сағат бұрын
Yanee Filiqliq Huleem saaqiliny Wuddee ❤❤ Barchii maare❤
@Heesum-j9b
@Heesum-j9b 14 сағат бұрын
በርቺ አሁንም ❤❤❤🎉🎉🎉
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 8 сағат бұрын
ነባ እያየህ ነው እንኳንም ቀረህባህ እሙዬ ቆንጆ❤❤❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 16 сағат бұрын
እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ብርቱ በርችልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eys9496
@eys9496 14 сағат бұрын
መፅናኛሸነዉ የነቶሎቶሎ ቤት ግርግዳዉ ሰበሌጥ እ ዳይሆን አሰቢበት🎉😂
@amanisaaed318
@amanisaaed318 14 сағат бұрын
😅😅😅ትክክል
@ELINIR-u4d
@ELINIR-u4d 15 сағат бұрын
የኔብሩት እሙየ❤❤❤❤
@habibullah3935
@habibullah3935 15 сағат бұрын
❤❤❤ወድድድድ❤❤❤❤አልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@emumulat5651
@emumulat5651 2 сағат бұрын
ከምር ምርጥ ልጅ ነዉ የሠዉ መማርያ ሠዉ ነዉና አሪፍ ጋዜጠኛ ይወጣዋል❤❤
@zulfanesruz
@zulfanesruz 14 сағат бұрын
እሙ ሳቅሽን ቀንም🥺 ሲበዛ ያስጠላል በተረፈ ልጁ ረጋ ያለ ነው በወንድምነትም ሆነ በሌላም በጣም ጥሩ ነው❤ቀጥሉበት
@ccfg6774
@ccfg6774 14 сағат бұрын
አይ ኩማታተሩችኩ ትለያለችሁ 😂😂😂ማጋባት ማፋታተት 😮😂
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 13 сағат бұрын
😂😂😂😂ጨነቀን
@እራህመትሰይድወሎየዊ
@እራህመትሰይድወሎየዊ 11 сағат бұрын
ሥራችነው እኮ እርሳሺእደሆሆ😂😂😂😂
@ccfg6774
@ccfg6774 10 сағат бұрын
እሺ ወሎየዋ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
😂😂😂ደምሪኝ በቅንነት
@GlobalFujairah
@GlobalFujairah 15 сағат бұрын
እርጋታዉ ደስሲል የልብሠዉነዉ
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 15 сағат бұрын
ስቀሽ አሳቅሽኝኮ ክክክክክክክ እሙ ይህ ልጅ እዳያመልጥሽ ማርያምን እረጋ ያለልጅ ነው እዳያመልጥሽ አፈፍ አድርጊው
@SXxእመብሪሀንእናቴ
@SXxእመብሪሀንእናቴ 15 сағат бұрын
በርችልን እሙ የሴት ጠካሬነሸ❤❤
@madi2644
@madi2644 15 сағат бұрын
ሰላም ናችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኝ ማንም ቢሄድ አትዘኝ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 15 сағат бұрын
❤❤❤❤🙏
@MaryoomKabdi-pe2om
@MaryoomKabdi-pe2om 14 сағат бұрын
ቺገረአለቡሺ አትሳቂ ጂሊየመሲሊ😅😅😅😅😅😅
@ትእግስት-አ5ተ
@ትእግስት-አ5ተ 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ፍልቅልቅ
@راشدالغيثي-ش1ط
@راشدالغيثي-ش1ط 15 сағат бұрын
ልጁያምራል(እሙእንኮንምሳቅሽተመለሰ🙏🙏🙏
@HannaNigusa
@HannaNigusa 15 сағат бұрын
በርቺ ያገሬልጅ
@ekrambelet570
@ekrambelet570 14 сағат бұрын
መጀመሪያሳየዉነዉየተመኜሁልሺእርጋታዉደስሲል
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 13 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኮሜንቶች ተረጋጉ ይሄኛውስ በሌላ ተልኮ የመጣ ሁለተኛው በይ ቢሆንስ? እሷ ጉዳዮን በጥንቃቄ እና በውስጥ ብትጨርሰው እመክራለሁ። ማለቴ ከእውነት የመጣ ወዳጅ እንኳን ቢሆን
@AmoVile-k8w
@AmoVile-k8w 15 сағат бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ይሄ ነገር ምንም ነገር አላማረኝም ምክንያቱም እህትሽ ነኝ ወንድምሽ ነኝ በሚሉ ሰዎች ነው አንቺ ስትከፊ ያየሁት አሁንም ተጠንቀቂ ዛሬ ላገኘሽው ሰው አመት ያኘሽው ያህል እስኪመስል ቶሎ ግልፅ አትሁኚ ከዛሬ ቪዲዮዎሽ ላይ ይሄን ደካማ ጎንሽን አይቼዋለሁና በድጋሚ እልሻለሁ ተጠንቀቂ ይሄ ሳቅሽ በድጋሚ ይጎዳሻል ሳቅሽንም ቢሆን በልክ አድርጊው በዚህም ላይ ሱሬ ያነሳውን ሀሳብ መጨመር እፈልጋለሁ እስኪ ከኔያለው ችግር ምንድነው ብለሽ ራስሽን ጠይቂ ያለውን አስቢበት
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 9 сағат бұрын
Emuye berchi Medhane Alem yerdash❤❤❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 15 сағат бұрын
የልጁ እርጋታ ማሻአላህ 🎉🎉
@amanisaaed318
@amanisaaed318 14 сағат бұрын
ነባም እርግት ያለ ነበር😅😅
@brukie7774
@brukie7774 14 сағат бұрын
እሙ የኔ ውድ በርችልኝ ጡሩ ልጅ ነው ምናምን ልል አደለም ግን የውሰጥን መርማሪው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስለሆን እህቴ ግን በቃ እስካለ ድረስ እራስሽን ጠብቀሽ ጡሩ የሆነ እህት/ወንድም ሆናችሁ የሚሆነውን ፈጣሪ ያውቃል አይዞሽ ጠንካራ ሁነሽ ቀና ብለሽ መጓዝሽን ቀጥይ እመቤቴ ትርዳሽ አንድ ቀን አገኝሻለሁ እኔም ይሄም አለወይ የሚያስብል ነገር አለኝ የሆዴን አጫውትሻለሁ😭
@AskaleAskale-he2kl
@AskaleAskale-he2kl 10 сағат бұрын
እሙዬ መልካም ሰው አንድ ነገር ብቻ አድርጊ የኔ እናቴ እንደምክር ነው ትንሽ ስታወሪ ስትስቂ እረጋ ብለሽ ብታወሪ ብትስቂ ደስ ይለኛል ትንሽ ቀነስ አድርጌ በተረፈ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ያሳካል ብርቱ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 11:45
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 13 сағат бұрын
Emyi ekani sakshlni yni kenu ehtheni egzabhri zemnsi ybarekwi babenim ysadeglsi emuyyyyyyy enwdsalni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hsb712
@hsb712 10 сағат бұрын
እሙየ ሁለየ ሳቂ ዲግል ማራም ከጎንሺ ትሁን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaraHxtkvrg
@SaraHxtkvrg 12 сағат бұрын
❤❤❤እወድሻለው ጀግናየ
@Tybatube
@Tybatube 15 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ውድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😂😂😂
@memegreimi9226
@memegreimi9226 15 сағат бұрын
እም ከነባ ውጪ ሌሎቹ የሸሹሽ ምናልባት መርዝ ባልሽው ጉዳይ ይመስለኽኛል
@SalamSalam-d5i
@SalamSalam-d5i 11 сағат бұрын
Yene konjo emuye wadishalew ❤❤❤
@አሚሬ
@አሚሬ 3 сағат бұрын
ተረጋጊእሙ ምርጥወድምሽይሁን
@היוטקסה
@היוטקסה 15 сағат бұрын
እሙ ምክሩን ተቀበይ እንባሽን ድንግል እንባሽን ታብስልሽ የእኔ የዋህ ሁሌም የዋህ አትሁኝ እመቤቴ ትወጃት አለሽ አይደል ስለዚህ እሷ አለች ከጎንሽ ደህና አድርገሽ እወቂዉ መጨረሻዉን ያሳምረዉ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እወድሻለሁ የእኔ የዋህ ኑሪልኝ ❤❤❤❤
@hayati559
@hayati559 33 минут бұрын
እሙዬ ወንድ ይዋጣላታል ዋውውው ያምራል ልጁ መልካም ፍቅር እዴኔ አስተያየት ሴቶችዬ በድሜው ጠና ያለ ወንድ ብታገቡ ባይ ነኝ ወጣቶቹ ገና ሂይወት ምን እደሆነ አይረዱም ባይ ነኝ
@Semaynesh51223
@Semaynesh51223 6 сағат бұрын
ሰው የራሱ የሆነ የህወት ሚስጥራ አለው ዝም ተብሎ አይጠየቅም አራሱ ካልተናገረ
@ሰላም-ፀ3ቈ
@ሰላም-ፀ3ቈ 15 сағат бұрын
እሙዬ ልጁ እርጋታው ደስ ይላል ብትጣመሩ ደስ ይለኛል
@hanahana1960
@hanahana1960 11 сағат бұрын
እንዴ ያኛው ልጅስ የት ሄዶነው ነባ የሚበላ ልጅ ታላያዩ እንዴ
@enanu7590
@enanu7590 2 сағат бұрын
እባካችሁ ተዋት እንዲህ እያላችሁ አትገፋፋፏት ሰውን ጠለቅ ብሎ ሳይታወቅ በውጩ መታወቅ አይችልም
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 13 сағат бұрын
እሙዬ❤😂😂😂😂😂
@UMMUNEJAT
@UMMUNEJAT 4 сағат бұрын
ይመችህ
@emaybatasf5085
@emaybatasf5085 16 сағат бұрын
የኔ ፍልቅልቅ
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 7 сағат бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@tgethio6945
@tgethio6945 Сағат бұрын
በጣም አትሳቅ ❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 11 сағат бұрын
ሰከን ያለ ልጂ ነዉ❤
ከጎንሽ ነኝ!!!
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 38 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
በሂወቴ ዋጋ እመሰጠው ሰው ዛሬ  አመሰገንኩት
9:34
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 37 М.
ገና ነህ አታገባትም ተባለ እዮብ ያልጠበቀው ምላሽ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 137 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН