No video

ሀሊማ አብዱራህማን "ተመስገን "የተሰኘ አዲሱን ሙዚቃዋን //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 39,435

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 251
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 11 ай бұрын
በመጀመረያ አልሀምዱሊላህ የፈጠረሽ አላህ ለዚህ ስላበቃሽ ስለሻረሽ እኛም ደግመን አልሀመዱሊላህ እንላለን ሀሉዬ ሙሲሊምነሽ ብዬ አስባለሁ አላህ እኮ በዚህ መልኩ እንድታመሰግኚው በፍፁም አይፈልግም ሀሉ እህቴ መስገጃሽ ላይ ሆነሽ በድቅድቅ ጨለማ በወደቀው ለሊት አመስግኚወ ከፀጋው ይጨምርልሻል ሀቢብቲ ምድር እና ሰማይን ያለ ምሰሶ ያቆመው ቀንን በለሊት የሚተካካው ሁሉን ነገር የፈጠረው አላህ ሱብሃነሁወታዓላ ወደሚወደው መንገድ ይምራሽ የሚወዳት ሀሊማ ያርግሻ ያረብ የአርሀሙረሂሚን
@zenataa7960
@zenataa7960 11 ай бұрын
አላህ ይህዲሀ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 11 ай бұрын
አለህ ህደየ ይስጠት እስልምነ ከአለበበስ ይጀምረል
@enulove1239
@enulove1239 11 ай бұрын
ሀሊማዬ ያ የጭንቅ ቀን አልፎ ዛሬ በምስጋና ስላየሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስጠን❤❤❤❤❤
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 11 ай бұрын
መጀመሪያ ሀሊማዬ እንወሻለን እና ከብርሻለን እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: በመቀጠል እስላም ከሆንሽ ወደ ሀይማኖትሽ (ዲንሽ ) ተመለሺ ቁርአን አንብቢ ሰላትሽም ስገጂ ወደ አላህም ተጣበቂ:: ክርስቲያንም ከሆንኝ ፁሚ ፀልይ መፅሐፍ ቅዱስሽንም አንብቢ ወደ እግዚአብሔር ተጣበቂ ለሱ ዘምሪ እንጂ ለአለም አታዝምሪ:: እቺ አለም እንደሆነች ከንቱ ነች
@makiyahamidn7006
@makiyahamidn7006 11 ай бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጠኒራጂም አላህ መጨረሻችንን የሰምርልን
@nejatliben6293
@nejatliben6293 11 ай бұрын
ሀሊማዬ እንኮን ወደ ሳቅሽ ተመለሽልን ተመስገን 🙏 እስቲ የሀሊማ ወዳጆች በላይክ ግለፁላት👍
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@limujimma
@limujimma 11 ай бұрын
አሊማ ደስ ብሎኞል ሰልተሻለሽ ግን ወደ አላህ ተመለshi wude❤❤❤😢
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሺ😢
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@honey48757
@honey48757 11 ай бұрын
Aamiin 🤲🤲
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Күн бұрын
ወይ አስፍዬ የዋሁ አዛኘ ሆደ ባሻው ወንድማችን ነፍስህን እግዚአብሔር በቀኙ ያኑርልን ልጅህን ብርክ ያድርግልህ ;: ሀሊማዬ የዛን ቀን አንቺ የምስጋና ዘፈንም መዝሙርም የሚመስል በተመስጦ በምስጋና በአክብሮት ስታንጎራጉሪ እሱ እምባ ይተናነቀው ነበርና በደስታ አብሬው አልቅሻለሁ እህታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋርንይስጥሽ እህቴ :: ኑሪልን ሳቂልን እንወድሻለን ....
@mekedessisay7684
@mekedessisay7684 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሀሊምዬ እንኳን ፈጣሪ ምሮሽ ለማመስገን አበቃሽ🙏እወድሻለሁ🤗
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 11 ай бұрын
የኔውድእንኳንጌታእድሜጨምሮለዚህችቀንአደረሰሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🌹🌻🌷🌹🌻🌺👨‍❤️‍💋‍👨💋💋🙏
@fgff4871
@fgff4871 11 ай бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🙏
@senayitnegusse4929
@senayitnegusse4929 11 ай бұрын
Enkon leze abekashi
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@tutuhabtamu111
@tutuhabtamu111 11 ай бұрын
ሐሊማዪ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሸ እንዲት እደምወድሸ የኔ ቆንጆ ክብር ምስጋና ይገባዋል ለአምላካችን
@user-dh2ut9nh9u
@user-dh2ut9nh9u 11 ай бұрын
{ وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن یَتَّخِذُ مِن دُونِ ٱللَّهِ أَندَادࣰا یُحِبُّونَهُمۡ كَحُبِّ ٱللَّهِۖ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَشَدُّ حُبࣰّا لِّلَّهِۗ وَلَوۡ یَرَى ٱلَّذِینَ ظَلَمُوۤا۟ إِذۡ یَرَوۡنَ ٱلۡعَذَابَ أَنَّ ٱلۡقُوَّةَ لِلَّهِ جَمِیعࣰا وَأَنَّ ٱللَّهَ شَدِیدُ ٱلۡعَذَابِ } [Surah Al-Baqarah: 165]
@munatesema6060
@munatesema6060 11 ай бұрын
ያረቢ ሀቲማዬን አሳምርልኝ 😭🤲🤲
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው :::ለሱ ምን ይሳነዋል ሁሌም ተመስገን ተመስገን እንለዋለን :: ወደፊት ለልጅልጆችሽ ትልቅ ምስክርነት ነው :: ድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Halima-mp7xu
@Halima-mp7xu 11 ай бұрын
አሁን ሁሉም እሚጨበጭብልሽ ወደ እሳት ነው ሳይረፍድብሽ ተመለሽ አላህ አይጥልሽም
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 11 ай бұрын
ትክክል 👍🤲🤲🤲🤲3😢😢😢
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 11 ай бұрын
ትክክል እህቴ ወጀል በደባባይና ደብቆ አድ አይደለም ልቦና ይስጣት
@honey48757
@honey48757 11 ай бұрын
Ewnet New 👌👌 Yichi Dunya Wushetam Nech. Wede Allah Memelesu New New Yemiyawataw ☝️☝️☝️
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 11 ай бұрын
ሰገጂና አሰመሰግኝ አይየኛነገር ሰዉሰንባል 😭😭😭😢
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@duatube2281
@duatube2281 11 ай бұрын
ይገርመኛል የሰው ልጅ ምን አለ ቆይ ፈጣሪ ምህረት ወይም የመመለሻ ግዜ ሲሰጠን ለምን እንደማንጠቀምበት ወይ ምኝነታችን ሀሊማ ወደ አላህ ፈጣሪሽን አስደስቺ ለሰው ብለሽ መጀመሪያ ከነበርሽበት 🔥🔥🔥ውጪ አላህ ያግዝሽ ያግዘን ኻቲማችንን ያሳምረው አሚን🤲🤲
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 11 ай бұрын
ሳቅሽን ጤናሽን የመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ሀሊማዬ የፈገግታ ጥግ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 ай бұрын
እስይ ሀሊማ, እንኮን እግዚአብሄር አሺሎሺ ወደህዝብ ተመለስሺ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም ይወድሻል ሥራዋችሺ ምርጥ ናቸው ተመስገን!🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹
@tsehaysermolo7774
@tsehaysermolo7774 11 ай бұрын
ፈጣሪ እንድ ስው አይደለም ከሞት ያነሳል እህቴ እንኳን ፈጣሪ ለዚህ ቀን ለምስጋና አደረስሽ ስጦታው እና ቸርነት የማያልቅበት ክብር ምስጋና ይደረስው አምላክ በበሽታ የተጨነቁትን ሁሉ እንደ አንቺ ምህረት ይስጣታቸው አሁንም ፈጣሪ ጤነነትሽን ሙሉ ያድርግልሽ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 11 ай бұрын
አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን በቀጥተኛዉም መንገድ ያፅናን ሀሊማዬ ሙስሊም እህታችን ነሽ ክፉሽን አንመኚም ነገር ግን ያን መከራ አልፈሽ እቺን ቀን እድታይ እድል የሰጠሺን ጌታ በዚህ መልኩ እደት ታመሰግኚዋለሽ ወደኋላ ተመለሽና አስታዉሺ የሄን እድል ባይሰጥሽና ወደ እሱ ቢወስድሽ በምን አይነት ሁኔታ ነበር ፈጣሪሽን የምትገናኚዉ አየሺዉ በጣም ይከብዳል ስለዚህ እባክሽን በእህትነቴ ልምከርሽ ልለምንሽም አሁንም አረፈደም ገናነዉ ጊዜ አለሽ ወደ አላህ ተመለሽ ተዉበት አድርጊ ማለኝ በይዉ ይምርሻል ሙሉ ቀሚስም ልበሺ ፀጉርሽንም ሸፍኒ የዛኔ ዉበትሽ ድፍት ይላል ያለምንም ሜካፕ እባክሽ ወደራስሽ ተመለሽ እቺ አለም ጠፊናት የትናቱ መከራ ደግሞ ሳይመጣ ቀድመሽ ተዉባ አድርጊ ወደ አላህ ተመለሽ አላህ ወደሱ የምትመለሽ ያድርግሽ በመንገዱም ያፅናሽ ካለሽበት ሙዚቃ አዉጥቶ እሱንን ብቻ የምታመሰግኒዉ ያድርግሽ ፅናቱንም ይስጥሽ
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 11 ай бұрын
የሞተልሽ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በምህረቱ ያስብሽ።
@laylalayla8503
@laylalayla8503 11 ай бұрын
ሀሊማ አላህን ፍሪ ተመለሽ
@asiasaid99
@asiasaid99 11 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ምስጋናሽ ተቀባይነት እንድኖረው ወደ ትክክለኛው የሸሪአ መንገድ ተመለሽ በዘፈን ምስናና የለንም እኛ ሙስሊሞች
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 11 ай бұрын
ሳሕእሕቴልክነሺአላሕንማመሰገንተፈለገችመሰገጃዋላይትጥነ አለባበሳንታሰተካክል አላሕቀልብሺንይመልሰውእሕቴ
@user-ef5kx3qp4q
@user-ef5kx3qp4q 11 ай бұрын
አላህ ወደራስሽ ይመልስሽ ሂድያውን ይወፍቅሽ ያን ሁሉ መከራ አላህ አንስቶልሽ አለማገናዘብሽ ❓❓ያረብብ 😥😥
@halimaseid5226
@halimaseid5226 11 ай бұрын
አይ አላህ ና ጉድ ልገርህ አለች አያቴ እዘፈኑ ከሚያመሰግኑህ ሙተው ምን ሊመልሱ ይሆን ዋ ነብሴ
@ahmedumar8762
@ahmedumar8762 11 ай бұрын
እህታችን ሀሊማ አላህ ምስጋናን በሙዚቃ አይደለም ያለን ስገዱና አመስግኑኝ ነበር ያለው አላህ ልብ ይስጥሽ ትላንት የነበርሽበትን ረስተሻል በጣም ዛሬ ያንን ፈተና አልፈሽ እዚህ ደረስሽ እዚህ ቦታ እናይሻለን ብለን አልጠበቅንም ነበር እኛ ሙስሊም ወንድምና እህቶችሽ ብቻ ያሳዝናል፣ ባለፈው ይሄንን ሙዚቃ ሳትዘፍኚ በህልም አይቼሽ ነበር ይገርማል ልዘፍን ነው እያልሽ ተይ ተመለሺ ወደ አላህ ተመለሺ ብዬ ስመክርሽ እንቢ ብለሽ ስትስቂ ነበር 😢 ይሄው ዛሬ እንደገና መዝፈን ጀመርሽ ብቻ አላህ ያህዲና ሁላችንም 😢።
@noriyaedris1111
@noriyaedris1111 11 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ
@noriyaedris1111
@noriyaedris1111 11 ай бұрын
የሄን ኮመንት የፃፍክም አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራህ
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h 11 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ የምር ሳቅሽ ጤናሽ ተመልሶ እንዳይ ከልቤ ፀልየልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@Abel-pf3km
@Abel-pf3km 11 ай бұрын
እግዚብሃር መልካም ነው እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ሀሊማ የሚገርም መዙሙር ነው ጌታ ይባርክሽ።
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 11 ай бұрын
ሀሊማ የኔ ውድ ያንቺን ታሪክ የቀየረ ልኡል እግዚአብሔር የኛንም ታሪክ ይቀይረው🙏
@alemgebrewahid4178
@alemgebrewahid4178 11 ай бұрын
My sunshine I’m so happy to see you like this! And you make me cry!❤
@fhdh9770
@fhdh9770 11 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ቻይነትህ ይገርማል፡አሁን ይህ ምን ይሉታል፡አላህ ሂዲያ ይስጥሽ😢😢😢😢
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r 11 ай бұрын
አምን አላህ ይህዲሃ
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 11 ай бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል እንኳን ለምስጋና አበቃሽ ፈጣሪ
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 11 ай бұрын
ሃሊማዬ አንቺ መስኪድም church ከሚሄዱት በላይ ፍቅር ስው ነሽ እግዚአብሔር እንኳን አዳነሽ እንኳን በአደባባይ አመስገንሽው፣ እነ መካሪነኝ ባዬችን አትስሚ፣ እግዚአብሔር ቆርጦ ገንዘቡ ሲያረግሽ ምንም ሁሉንጥለሽ ትከተይዋለሽ ምንም ክፋት የለብሽም ፣ በቀኑ ቆርጦ ይህንን ሙዚቃ ስለምትተይው ፣ አይዞሽ 🎉🎉🎉 እግዚአብሔር እንኳን ፈወስሽ
@betty-2121
@betty-2121 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል አስለቀሽኝ 😢😢ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ለውለታውስ ምን ይከፈለዋል ስራው ድንቅ ነው 🙏🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 11 ай бұрын
Thank you jesus my father lord ❤
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 11 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@toybamuhammed
@toybamuhammed 11 ай бұрын
jesus is a mesanger of allah
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 11 ай бұрын
የአላህ እኛ ሰውስንባል ሲይዘነው ፈጣሪያችንን የምናስታውሰው እደኔ እንኳን ይንሁሉ ወስዶላት ልዘፍን ይቅርና ከመስጅድ የምትወጣ አልመሰለኝምነበር አላህ ይመልስሽ ካይረፍድብሽ አላህን ሰግደሽ አመስግኒጅ በሙዚቃ አይደለም
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 11 ай бұрын
እኔም ወላሒ
@aynalembekeleaynalem4774
@aynalembekeleaynalem4774 11 ай бұрын
Thanks to God 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 11 ай бұрын
We give the Glory to our savear God 🙏. Thank you Jesus for your healing 🙏. By his stripes you are Heald. Sing and warship him He is all Mighty God. God bless 🙏 you Aboundently.🎉❤.
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 11 ай бұрын
ሃሊማዬ ዳግም መድረክ ላይ ስላየኒሽ ደስ ብሎናል ጨርሶ ይማርሽ እንወድሻለን
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc 11 ай бұрын
አሊማ ሰላም ጤናሽ ስለተሻለሽ ደስ ብሎኛል።
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 11 ай бұрын
እንዴ ምነው ይህ ሁሉ ማዘን /ማንቊሸሽ/ሙስሊምነት ምስጋናን ይጠላል እንዴ ??? ወረዳችሁባት 😢 ሃሊማዬ እግዚአብሔር እንኲን ለዚህ አበቃሽ አሁንም ሙሉ ጤናን እረጅም እድሜን ይስጥሽ እህቴ Love You ❤
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ማመስገን መታደል ነዉ ❤❤❤
@bisankedir6605
@bisankedir6605 11 ай бұрын
ፈጣሪ ስለማረሽ ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ ግን እንደት ሰው በሙዚቃ ፈጣሪውን ያመሰግናል 🥺
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 11 ай бұрын
God is not against art
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 11 ай бұрын
አሁን ምኑ ነው ዘፈን የሚመስለው? ስለተደረገላት አምላኳን አመሰገነች አለቀ::
@ayicheshtesfaye8325
@ayicheshtesfaye8325 11 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ ዳግም ሳቅሽን ስላየዉ ደስ ብሎኛል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ማርሽ እውነት እንባየ በዛን ስአት ተመስገን
@allhkriyme4782
@allhkriyme4782 11 ай бұрын
ጭራሽ የሸይጧን ፕሬዝዳንት ሆነሽ መጣሽ አላህ ይህዲና أعوذ بالله من الشيطان الرجيم والله انتي مجنونه
@user-xt9zk5sg7k
@user-xt9zk5sg7k 11 ай бұрын
الله لا يبلانا اللهم ارحمنا برحمتك يا عزيز يا جبار اللهم اصلح خاتمتنا يارب
@user-xt9zk5sg7k
@user-xt9zk5sg7k 11 ай бұрын
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሱበሀን አሏህ እሱዋ በተፍተነችበት ላይ አሏህ አይፍትነን ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ጭራሹ ብሶባት መጣይ ብታስብ ኖሮ ከዛ በሽታ አሏህ አዲኗት ተውበት ማረግ ሲገባት ባሰባት
@SeidAbera-yw8kl
@SeidAbera-yw8kl 11 ай бұрын
ሚስኪን ስንልሺ ገደል ገባሺ ልቦናአ ይስጥሺ
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 11 ай бұрын
ሀሊማየ አንች አማኝ ነኝ ወደ እምነትሽ ተመለሽ ያሁሉ ላንች ትምህርት ሊሆንሽ ይገባል ሙስሊም ነሽ ስለዚህ ወደእስልምናሽ ተመለሽ ፈጣሪ ቸርነቱ ቢበዛም በቅጣቱ ከያዘሽ ብርቱ ነው ስለዚህ ወደራስሽ ተመለሽ ነገ ጧት ቀብር ውስጥ ብቻሽን ከስራሽና ከአላህጋ የምትሆኝበት ጊዜ ይመጣል ለዛች ቀን ምን ስንቅ ይዘሻል ዛሬ ዋው የሚልሽ ሁሉ ቀብር ተከትሎሽ አይሄድም በአፈር አልብሶሽ ይመለሳል ያችን ቀን አስታውሻት ተዘጋጅላት አላህ የአዛኞች ሁሉ አዛኝ ነው ተመለሺ ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጭ በሚያምረው ድምፅሽ ቁርአን ቅሪልን ዝናም ገንዘብም ቀብር አብሮን አይሄድም ከፈናችን ኪስ የለውም እህቴ አላህ ይመልስሽ ምንእላለሁ
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 11 ай бұрын
ያ በሽታ እንኳን አላስተማረሽም ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን
@hanasare7422
@hanasare7422 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🥰🥰🥰
@ibrahimedris7287
@ibrahimedris7287 10 ай бұрын
ታሞ የተነሳ ፈጣሪን ረሳ አይደል ተረቱ አላህ ምህረቱን እዝነቱን ያውርድልሽ
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 11 ай бұрын
እህቴ እንደዝህ ሆነሽ በማየቴ ተደስቻለሁኝ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@honey48757
@honey48757 11 ай бұрын
Aamiin Allah Hidaya Yistat 🤲🤲
@YeromnsheKadir
@YeromnsheKadir 11 ай бұрын
I am very Happey to see you but need song forever God bless thinks Jesse's
@fekiha2
@fekiha2 11 ай бұрын
ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ላንች ያየፈተና ጊዜ ይበቃሽነበር ወደአላህ ለመመለስ በሂጃብ ተውበሽ ጌታሽን በቤትሽ ልሰግጅለት ይገባነበር ግን አላህ አላደለሽም አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 11 ай бұрын
ሀላህን ሰግደሽ ብታመሰግኚ ይሻልሽ ነበር ያን ሁሉ አልፈሽ አሁን በሙዚቃ ላመስግን ብሎ መምጣት አይደብርሽም የትኛውም ሀይማኖት ሙዚቃ የሚፈቀድ አይመስለኝም ሞት ሣይቀድምሽ ተመለሺ አሁንም ሲያጨበጭቡልሽ አትሸወጂ
@hasefah3808
@hasefah3808 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሊማ
@selamwit-xv4kq
@selamwit-xv4kq 11 ай бұрын
ውይበጣም በጣም ነበር ያዘንኩት እግዚያብኤር የተመሰገነ ይሁን ሀሊማዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@tigtube3404
@tigtube3404 11 ай бұрын
መቅደስ ለኔ ብቻ ነው እሪጉዝ ምትመስለኝ😂❤
@user-ph4qo5nb1d
@user-ph4qo5nb1d 11 ай бұрын
ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሸ
@josephwaite1317
@josephwaite1317 11 ай бұрын
Yeney filqelq wode Ehiteatchen enkuan le zye kiber abekashe. Dageme endetesyqy selabekashe ye dingele lije kiberune hulu esu yewesede. Love you, yeney wode. God bless and take care of yourself .
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 11 ай бұрын
እውነትም ተመድጌን ሀሊማ እንኩዋንም እግዚአብሔር ረዳሽ እደገና ቆመሽ ስላየንሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 11 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂራጅኡን ወለሀዉለወላቅወተኢላቢላህ
@rd895
@rd895 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 11 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ ሳኡዲ ስትገቡ የምትሰልሙ አስመሳዮች የስልምና ሀይማኖት የሚከለክለው ዘፈንን ብቻነው በዚና የሚጨማለቅ እየሰከረ የሚስኪን ሀቅ የሚበላ እረስንቱ ይነገር እና ይሄን የስልምና ሀይማኖት ይፈቅዳል?
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 11 ай бұрын
Halimaye indezi honesh silayenish desi bilonaal🙏🙏🙏
@aliseid1820
@aliseid1820 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ ወደ ጤናሽ በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎናል ሀሊማዋ
@bayushalemu-sp4ko
@bayushalemu-sp4ko 10 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን ይዲረሰዉ ሀሊማየ
@buzobuzo152
@buzobuzo152 11 ай бұрын
አሜንንን 🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
@mariyammariyam-nu4ub
@mariyammariyam-nu4ub 11 ай бұрын
ተመለሺ ወደ አላህ ታይ
@Ethiopia804
@Ethiopia804 11 ай бұрын
ጭራሽ ያተለጫ ዶሮ መስላ መጠች 😢😢😢😢አንችስ ምንም አያስተከክልሽም አለህ ልብ ይስጥሽ ሌላ ምን ይበለል
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yonatanasirat3608
@yonatanasirat3608 11 ай бұрын
ሀልማ ድነሽ ስለየሁ እግዘርን ስላንች አመሰግናለሁ ነገር ግን ከሞት ያዳነሽን አምላክን በዝህ መልኩ በሙዝቃ መቀበልሽና ለዝህ ለጨለማው አለም ማቀንቀን በጣም ይከብዳል በርግጠኝነት ለገልሽ ለነበረው ድያብሎስ እንደገና ማቀንቀን ጥሩ አይመስለኝም ይሄውልሽ እህቴ አለም አጨብጭቦልሽ እግዘር ከምያዝንብሽ ይህን የድያብሎስ ስራ ትተሽ ወደ አምላክሽ ነይ
@bisrat1269
@bisrat1269 11 ай бұрын
I love you halimaye my sister. Am glad to see you with your beautiful smile😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 11 ай бұрын
ሀሊማዬ እንኳን እግዚአብሄር ማረሸ ግን ፈጣሪሸን አመስግኘ በሀይማኖትሸ ወፈን በሁሉም እምነት አይፈቀድም ሀጢያት ነው ይቅርብሸ የአለማዊ ነገር እናት
@user-sv1qh7on7p
@user-sv1qh7on7p 11 ай бұрын
Egziabher yikber yemsge ❤❤❤
@YosafeTasfya
@YosafeTasfya 11 ай бұрын
ይተመስገን አምላክ
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 11 ай бұрын
ድነሽ ስላየንሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል ሙዚቃው ግን የጴንጤ ሙዚቃ ይመስላል ውደ
@awetkelifaseid7013
@awetkelifaseid7013 11 ай бұрын
ሀሊማዬ በጣም ነው ምወድሽ አላህ እንኩዋን እረዳሽ❤❤❤❤❤❤
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 11 ай бұрын
ተይ ግን ሀሊማ እድል ለሰጠሽ ለአላህ እሱ በሚፈልገው መልኩ አመስጊኝው ብዙም እርቀት መሄድ አያስፈልግሽም አልሀምዱሊላህ ብትይ ቶበት ብታደርጊ በቂሽ ነበር እንደዛ እጅ እግርሽ አንደበትሽ ተሳስሮ ድነሽ መልሰሽ ወደ ዘፈን ትመለሻለሽ ብሎ ያሰበ የለም ነበር አሁንም ሳይመሽ ቶብተሽ ወደ አላህ ተመለሽ መጨረሻሽ እንዳምር አላህ ሂድያ ይስጥሽ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 11 ай бұрын
እይይይ ዛሬ እዛው ነሽ ብሶብሽ መጣሽ ሀሊማ አላህ ልቦና ይስጥሽ
@DajaneDadhi
@DajaneDadhi 11 ай бұрын
😂😂
@ninimohamed4195
@ninimohamed4195 11 ай бұрын
ሀሊማዬ እንዃን ለዚህ አበቃሽ I'm happy fore you❤❤❤
@workenasherdapo4349
@workenasherdapo4349 10 ай бұрын
Egizabiher yemasigen Amen yene ❤❤
@honey48757
@honey48757 11 ай бұрын
Mash Allah ❤❤ Halima ❤❤ ALLAH HIDAYAWN Yistish 🤲🤲 Aamiin 🤲🤲🤲❤️❤️
@user-fe5sz2cb1l
@user-fe5sz2cb1l 11 ай бұрын
በሙዚቃ ባይሆን ጡሩ ነቡር ምስጋናሺ እየሠገድሺ ብታመሠግኒ ጡሩ ነበር
@nunadebebe983
@nunadebebe983 11 ай бұрын
ሃሊማይ ስለ ኣየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔቆንጆ ኣምላክ ምን ይሳነዋል❤❤❤❤❤
@use2435
@use2435 11 ай бұрын
ወደ ሀይማኖትሽ ብትመለሽ ነውደስ የሚለው ከሞት ድነሽ ሙዚቃ 😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህት😢
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 11 ай бұрын
በትክክል
@user-xn4qr8qq6f
@user-xn4qr8qq6f 6 ай бұрын
Asfiti tegermo yayatal yene abat. I wish yhe zefen btagbzen
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@aynalemtesfaye3985
@aynalemtesfaye3985 11 ай бұрын
እንኳን መድህን ዓለም እረዳሽ
@oumahmed965
@oumahmed965 11 ай бұрын
አላሁመ ወፍቅና ሁስነል ኻቲማ
@user-wv8fr7zs3y
@user-wv8fr7zs3y 11 ай бұрын
ሙዚቃው ለማነው አኡዙቢላህ
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 11 ай бұрын
በቅርቡ ለኢየሱስ ትዘምሪያለሽ። ፈጣሪ እሱ ነውና።
@yordihagos2890
@yordihagos2890 11 ай бұрын
Yen mar ድምፆ ደሥ ሢል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 11 ай бұрын
Egziabher yimesgn halimaye enkon lezh abekashe Ehti kahun behola le Egziabher Zemari ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gujjjhjk5004
@gujjjhjk5004 11 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ሀሂማ አላህ የምለምነዉ አንችን ሀይማኖትሽ የሚፈቅደዉን ስታርጊ ነዉ
@yordiwonde
@yordiwonde 11 ай бұрын
እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 11 ай бұрын
ባሰባት አኡዙቢላሕ እኔ ከዳነች ተዉበት አዲርጋ ወደ አልላህ ትመለሳለች ብየ ነበር
@ethiopiaq1075
@ethiopiaq1075 11 ай бұрын
Egizihaber yimasigan AmenAmen ❤❤❤❤
@fetiyafetifetiya5811
@fetiyafetifetiya5811 11 ай бұрын
አይ ሀሊማ አለህ ሁለችንንም ቀጥተኘውን መንድ ይመራን ግን አንቺ ብዙ ተአምር አይተሸልነ ተይ ተመለሽ መንም ራደት የሌላበትን ቀን አስተውሽ በተራፈ ሁለችሁም በዱአቹህ አስቧት ምንም ቢሆን ሙስሊም እህተችን ነትና አለህ ሒደየውን ይስጥሽ ከልብ የሰዝነል
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 11 ай бұрын
ፈጠር ወደ ትክክል መንጋድ ይማሪሽ አለም ከቱ ነት
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 4,8 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН