Hama Tuma፡ Finote Democracy የኢሕአፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ከአቶ ኢያሱ አለማየሁ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሶስትና መጨረሻ

  Рет қаралды 9,510

Finote Democracy ፍኖተ ርዕይ

Finote Democracy ፍኖተ ርዕይ

Күн бұрын

👉👉👉Ethiopia:❤️💛💚 / www.finote.org
www.finote.org
www.eprp.com

Пікірлер: 17
@MyD1010
@MyD1010 5 жыл бұрын
ሠውዬው ማውራት ስላለባቸው እንጂ ኖርኩበት ስለሚሉት ድርጅት ያላቸው እውቀት የለም ወይም ተኗል፣ ሲጀመር ተጠያቂነት የሚፈራ ድምፅ ነው ያላቸው ፣ሲቀጣል ብዙ የድርጅቱን ታሪክ በወጉ ማቅረብ አይሹም፣ ሥም ብቻ፣ ጠያቂው የቅርብ ጎረቤት ይመስላል፣ ድምፁም አይጋብዝም፣ እንደውም እሱ ይሻላል ብዙም ባያወቀውም ታሪኩን በተቻለው ሊያዋራቸው እየሞከረ ነው፣ አቶ ኢያሱ አለማየሁ በቅርቡ በአንድ የግጥም ፕሮግራም ላይ አይቻቸው ነበር፣ በትዝታ እየኖሩ ነው፣ ካወቁ ይፃፉ፣ ካወቁ ያውሩ፣ ካሊያ አርፈው ይቀመጡ፣
@user-jp6bq2ms1m
@user-jp6bq2ms1m 8 ай бұрын
ቆይቶ ማኔጅ ማድረግ የማይችሉትን ጥያቄ ሁሉ ማታገያ እያሉ ለፍፈው የኔን ዘመን ትውልድ ለዚህ አበቁን። የእነ እያሱ አለማየሁ ትውልድ ለህቡ ተቆርቋሪ እና ታጋይ ከተባለ የትግል ትርጉም ወፈፌነት ጀብደኝነት እና እብደት መሆን አለበት። ደግሞ ዛሬም አያፍሩም! የተረገመ ትውልድ!
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 6 жыл бұрын
Egnih sewye betam yanadugnal!! Bizu ewnet yawkalu.. leHagerachew yemitebekbachewn yekefelu yimeslegnal. Ena lemindinew metshaf tsfew ewnetun bedenb endinawk yemayadergun.. ene sile EPRP tebarari werre bicha new yemsemaw..gin yenihn sewye interview betedegagami eyesemaw betam wedjachewalew!! Ena ebakot metshaf tsafu ena egnam ewnetun enwek.
@finotedemocracy
@finotedemocracy 6 жыл бұрын
ሔሮክ አቡሸር ሐማ ቱማ የተለያዩ መጽሐፎችን ጽፈዋል። እየጻፉም ነው። በኢሕአፓ ሬዲዮ ላይም የተለያዩ ጽሑፎችን ያቀርባሉ። ለምሳሌ kzbin.info/www/bejne/eGebZouvZ8tph8k ወይም kzbin.info/www/bejne/qZymdJltZrxmfNE አይነቶቹን ማድመጥ ትችላለህ። አስተያየትህን ግን እናደርሳለን። እናመሰጋናለን።
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 10 ай бұрын
ኢሕአፓ እንቆቅልሽ የሆነ ፓርቲ ነው የነደዳቼው ሰወች ብዙ ብለዋል
@surafelbh4055
@surafelbh4055 8 ай бұрын
ማን ነው ያ ሻምበሉ አይበሉ ሙሉ ስም ከእነማረጉ አለው ጥሩት ሻለቃ ዬሀንስ ምትኩ ይባላሉ።።።። ኮሎኔል ዳንኤልን ዶ / ር ሰናይ ልኬን ያስወገደው ጀግና ሰው ነው።።።
@kinglegend3721
@kinglegend3721 5 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ኢሕአፓ እንዲህ አይነት ሰናይ ሐሳብ እያለው ለምንድን ነው የህዝብ ተቀባይነት የማያገኘው? አደራ ግን ታሪካችሁን በደምብ ፃፉት
@asnakeabdi
@asnakeabdi 2 ай бұрын
ጌጃ - አንጃ ትላለህ ? ኢሕአፓ የአራጆች ቡድን ነዉ።
@yohannesgezu9373
@yohannesgezu9373 5 жыл бұрын
A Lot of Information missing. Iyasu is not easy person for this interview and the person has very poor and misinformed. Iyasu is the last man standing with a lot of information and wealth. I wish someone ask him relevant questions before it is too late.
@asnakeabdi
@asnakeabdi 2 ай бұрын
ጠያቂዉ አዝማሪ ቢሆን ያዋጠዋል- ለኢትዮጵያ ነዉ ለስልጣን ነዉ የታገልከዉ ? ቀዳዳ
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 10 ай бұрын
ብንጄምርስ??? ደደብ ሺጉጥ ይዘህ ታንክ ላይ ስትተኩስ መልሱ ምን ሊሆን እንደሚችል እንኳን አሁንም እታውቅም ተልካሻ
@finotedemocracy
@finotedemocracy 10 ай бұрын
እንደአንተ ያሉ ከንቱ ሰዎች ትገርሙናላችሁ! የትላንቱን ትግል ታወግዙና ዛሬ የፋኖን ትግል ልክ ነው ትላላችሁ:: ግብዝነት አይሆንም...ደግሞ ደደብ ትላለህ .... አንተ ምን ትባል ይሆን ? ምን መፅሐፍ ፅፈሀል? ጭራሽስ አንብበሀል ?
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 ай бұрын
That's right but even ehapa did many errors killing Getachew maru Tselote Eskiyas etc
@abelfita361
@abelfita361 5 жыл бұрын
Yeha sweya ehapa aydelme gn tareku ly nbre..yt nbrek eskhun????
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 25 МЛН
አዲስ ዝማሬ ህፃኑ ቂርቆስ ቤተ ሠላማ ቲዩብ🙏🙏🙏😘😘
1:12
ቤተ ሠላማ-𝗕𝗲𝘁𝗲 𝘀𝗲𝗹𝗮𝗺𝗮
Рет қаралды 15
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
سهم زکریای رازی در فلسفه و علم
52:48
BBC Persian
Рет қаралды 31 М.
Eyasu Alemayehu and Fasika Belete on ESAT
1:20:18
EPRP PR
Рет қаралды 6 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН