HAMER MEDIA | ሀብታሙ አያሌው ለዘመነ ምላሽ ሰጠ | ኤርሚያስ ለገሰ ዘመነን ጨካኝ ነው አለው የሲሳና አጌና እና የሀብታሙ ፍጥጫ

  Рет қаралды 31,084

HAMER MEDIA

HAMER MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@sewun_keegziabher_mastarek
@sewun_keegziabher_mastarek 16 күн бұрын
ሀብትሽ መሐይሙ ተበልተሻል!😂😂😂
@Barckot-y4u
@Barckot-y4u 18 күн бұрын
ኧረ ሀብታሙ በቅተኸናል አይገባህምዴ
@FaithSaves23
@FaithSaves23 18 күн бұрын
ሲሳይ አጌና ሞቶ ይበልጠዋል ።
@argaasefa1146
@argaasefa1146 18 күн бұрын
አይ አብቹ በቃ ምንም መልሥ የለውም የእኔ ጀግና እርሡ ወደ አምላኩ በፀሎት እየጮሀ ሥራውን ይሠራል እንዴት ታድሏል
@Israelxox
@Israelxox 16 күн бұрын
Ye’Amhara dem eyetetachu 💩💩
@aragawesmael
@aragawesmael 16 күн бұрын
zeme is king
@hannahpaulos6045
@hannahpaulos6045 17 күн бұрын
ስሳይ አጌና ዛሬም ጀግናና ለአለማዉ ፅኑ ሰዉ ይልቁንም ተተኪ ጋሰጠኛ ያልተገኘለት ሰዉ ነዉ::
@GetenehMandefro
@GetenehMandefro 18 күн бұрын
ሀብታሙ አያሌውን ደብረ ሊባኖስ የሚያስጠምቅ ሰው እንዴት ይጠፋል ሀብታሙን እኮ የሚያናግረው ሉሲፈር ነው ጠነኛ አይደለም ዘላለም የአማራን ህዝብ ለዶላር ማግኛ እንዴት ይከፋፍላል ሲጀመር ዘመነ እና እስክንድርን የለያያቸው ሀብታሙ ነው
@KenndyDagne
@KenndyDagne 18 күн бұрын
ዘመነ አንድ እንሁን ሲል እኔ ልምራ ነው።እስክንድር ደግሞ በህግ እና በዲሞክራሲ መርህ አንድ እንሁን እያለ ነው።
@astewlagumas
@astewlagumas 18 күн бұрын
እረ ምነው እናተ በእኔ ጭንቅላት ነው የሚወራው አልህ​@@KenndyDagne
@za71
@za71 16 күн бұрын
አንተ ምቀኛ ሀብታሙ በዶላር በሚከፈልበት አገር ነው የሚኖረው አንተ ሀብታሙን የማሽሟጠጥ የሞራል ብቃት የለህም ለእስክንድር አቃቂር የምታወጣው እስክንድር በእውነት ላይ የቆመ ትናንትም ዛሬም ነገም ታላቁ እስክንድር ነው ትናንት እኔና እስክንድር ብቻ ብንቅር እንለያይም ያለ ቃለ አባይ ውዳሴ ከንቱ ያሰከረው ፅንፈኛ የትም አይደርስም ዘጋቢው ግን ማን ነኝ ልትል ነው ጀዋር ወይሰ ሲሳይ ጌኛ???
@jemilhulichafo3983
@jemilhulichafo3983 18 күн бұрын
አይ ሐብታሙ እያደርክ ጥሬ
@Bahru1980
@Bahru1980 17 күн бұрын
እኔ ከዘሜ ጎን ነኝ
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 17 күн бұрын
ሀብታሙ:ስለ:ሲሳይ:ሊያወራ:ምንሞራል:አለው:የህዝብ:ልብ:ማለት:አንተና:አጠገብህ:ያለችው:ሴትየው:ናችሁ:ተውንጂ:ቤቲ:በሌላ:መልስ:ጠብቃት::
@mudesirjemal9472
@mudesirjemal9472 16 күн бұрын
ሲሳይ አጌና ሁላችሁንም ይበልጣችኋል ጀግና ነው ለፍላፊ ሁላ
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 18 күн бұрын
እቶዘመን፣ታዘብኮት፣ከዚህ፣በፊት፣እራት፣ኪሎያባታችን፣እትዬጵያን፣መምራት፣እኛ፣ነን፣ብለው፣ነበር፣ዛሬ፣ደግሞ፣ትግሉ፣የእትዬጵያ፣ነው፣እሉ፣እይጋጭም፣
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 17 күн бұрын
@@kederBoker-pz1nu ህዝብን:መናቅ:መች:እንደሚቆም:ስንት:ከተናገሩ:በሃላ:መነሻቸውና:መድረሻቸውን:ከነገሩን:በኃላ:እጥፍ:ትግሉ: የኢትዮጵያ:ነው?እረ:አታስቁን😂😂😂😂
@user-rc3dc6xe9x
@user-rc3dc6xe9x 17 күн бұрын
ዋናዉ ነቀርሳ ሀብታሙ አያሌዉ ነዉ ላአማራ ወጣት
@DavidMuler-z3m
@DavidMuler-z3m 17 күн бұрын
የሀብታሙ ጉዳይ በቃን አገሸገሸን።
@EyobGezaheny-b2b
@EyobGezaheny-b2b 18 күн бұрын
ሐብታሙ ኧረ ይብቃህ
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 18 күн бұрын
ሲሳይ አጌና አሁንም የተከበረ ነው ቤቲ ከሀብተሙበጣም ትበልጣለች
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 18 күн бұрын
እስክንድር ሲነስ ሀብታሙ ማስታወቅያ ሚንስቴር ኤርሚያስ ጡረታ ሚኒስቴር
@alemayehu-ts7lg
@alemayehu-ts7lg 17 күн бұрын
ሲሳይ አጌናን ለመተቸት መሞከር እጅግ ይገርማል ምንያህል ደፋርና ባለጌ መሆንህን ያስመሰክራል ሲሳይ ሞቶ እንኳን የሚበልጣችሁ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ነው።ሀብታሙ የድፍረት ሞራልህ ይገርማል ለማንኛውም በአቅምህ ልክ ብትሆን መልካም ንው።
@alemayehu-ts7lg
@alemayehu-ts7lg 17 күн бұрын
በጣም የሚገርም የጋዜጠኛ መርህ የተከተለና ድምጽህ ብቻውን በቂ እውነትን የተከተለ እውነተኛ በመሆኑ እውነትን ፈላጊ እናተን መከተል ግድ ነው። በርቱ
@sey0umnegrq714
@sey0umnegrq714 17 күн бұрын
አይ ወ/ሮሀብታሙ በሲሳይ መጣህ ቢጤዎችህን ፈልግ በዚህ ዶላር እይገኝም
@mimigirma7238
@mimigirma7238 17 күн бұрын
ሀብታሙ አያሌው ምን አለ የህዝብ በርሀብ በጥይት እያለቀ እርስ በራስ መጣላት ለምን ያስፈልጋል እረ እባክህ አቁም።
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 18 күн бұрын
ሀብትሽ እኩያህ ፈልግ ከሲሳይ እንኳን አትሞክር በጣም የተራራቀ አስተሳሰብ ነው ያላችሁ በ ጣ ም !!!!!!!!ይበልጥሀል እዚያው ከብጤዎችህ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 17 күн бұрын
Hamer.😭😭😭 የማትረባ ነገር አቀባባይ ተላላኪ 😭ከፋፋይ ሕሊና ቢሰ የአውሬው ገረድ
@Blangi
@Blangi 15 күн бұрын
እና ምን ይጠበስ አንድ የአማራ ፋኖ በጎጃም በወሎ በጎንደር በሽዋ! ሀብታሙ ኢርሚያስ ዞሮ ዞሮ ዜሮ! ሲሳይ አጌና የአስከሬን አበባ ከለበሰ ቆየ!
@mereaschenaki4991
@mereaschenaki4991 17 күн бұрын
እስክንድር የአማራን ትግል አኮላሽቷል ግን አልተሳካለትም።
@abrahambelay5904
@abrahambelay5904 18 күн бұрын
Habtamu - Zemene is focused on the struggle, and he knew from the start that those dividing Fano have no place. Working with the other factions is a different subject. As an Amhara, I don't want Eskender to be in Fano - he is a negative energy.
@danielmezemr309
@danielmezemr309 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 14 күн бұрын
Ye Hizbun tesfa Acheöemut ‼️
@sulamanmuhamed5642
@sulamanmuhamed5642 18 күн бұрын
ቀባጣሪ አርገህ ያስጠላሀኝ ሀብታሙ
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 18 күн бұрын
ወይ ሀብታሙ አያሌው የቤተ ክርስቲያን ሰው ትመስለኝ ነበር የአማራን ህዝብ ልትጠቅም የመጣህ መስሎኝ ነበር ግን አንተ ሁለቱን ወንድማማቾችን ከፋፍለህ በግሩኘ ለውጡን ያደከምክ ምንደኛ ነህ
@MeleseFentaw-vp2hn
@MeleseFentaw-vp2hn 16 күн бұрын
የእስክንድር አምላኪ
@keff1634
@keff1634 18 күн бұрын
ምንድን ነው የምትቀባጥረው?
@dr.abrahamsolomons7979
@dr.abrahamsolomons7979 17 күн бұрын
🙏🦁🚦🥀👉HONORABLE ESKINDER NEGA👈🌹🚦🦁🙏 VERY CLEVER , HAS GOOD EXPERIENCE , KNOWLEDGE , EXTERNALLY AND INTERNALLY THAT IS WHY WHENEVER HONORABLE ESKINDER NEGA NEVER COMPARED WITH MR.ZEMENE THAT IS WHY ZEMENE DID NOT LIKE HIM SHORTLY SPEAKING HE IS JEALOUSY 🙏
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 17 күн бұрын
To Almaz demke
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 18 күн бұрын
ማፈሪያዎች ናቸው ሁሉም ጋዜጠኛ ነን ባዮች የሚናገሩትን እንኳዋን አያውትም ቋንቋቸው ተደባልቆ ግራ የገባቸው ሆነዋል እነ ሐብታሙ
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 17 күн бұрын
አዳኝ እግዚአብሔር ነው የሰው አዳኝ የለም ታዳኝ ነው እኔጂ።
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 18 күн бұрын
ትክክል ብንግግር ይፈታ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 18 күн бұрын
ሐብታሙ 🤑🤑🤑
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 18 күн бұрын
ሀብታሙን ሲሳይና ኤርምያስን የሰማሁበት ዓመታት የኋሊት ጉዞዎቼ እንደሆኑ ነው የሚሰማኝ
@danialedani
@danialedani 17 күн бұрын
ኤርሚያሥ በየትኛዉ የፖለቲካ እና የሞራል ልዕልናዉ ነዉ ዘመነን የሚተቸዉ?ኤርሚያሥ እና ሌሎች የሌላ ብሔር ተወላጆች ምንድነዉ በአማራ ጉዳይ እንዲ የሚጨነቁት?
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 10 күн бұрын
የዘሜ የቅዠት ህልም የብርሀኑ ጁላ ቦታ ነው ። ምስኪን ። የቅዠት ቅዠት........
@mosime2692
@mosime2692 16 күн бұрын
እረ ሀብታሙ ተረጋጋ የባሠ አታራርቃቸው
@wechecha
@wechecha 17 күн бұрын
ድሮ ቀረ.... ቀን የወጣለት ቅል ድንግይ ይሰብራል..... ሀብታሙ ቀን ሳይወጣለት ሲሳይን አንግጦ ይሳደባል....
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 18 күн бұрын
አይ ፋንዶ አቋሟ ቀየረች መነሻችን አማራ መድረሻችን 4 ኪሎ ስትል የነበረች ጃዊሳ አሁን አንድ ብሔር ይዞ ማይቻል መሆኑን ስታቅ ድራማ አማራት፣መሸነፏነው መሰለኝ ፣ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ማለት ጀመረች፣እኛ ደግሞ አነሳስሽ ስላየን ያልሽው ስለሰማን ካንቺ ሰይጣን ይሻላል ብለናል
@melakudesta6523
@melakudesta6523 17 күн бұрын
አጠገቡ ካለው ያልተስማማ ወዲያ ማዶ ተሻግሮ ወሬ መቸርቸር አይጠቅምም ትእግስት የሌለው ሰው ጥቅም የለውም ምኞት ጥሩ ነው አጠገብህ ካለው መጀመሪያ ተስማማ ይህንን ያላደረገ ወሬ ነው ወሬ ዘመነ እስክንድርን የሚንቅበት ምክኒያት አይገባኝም ለነገሩ
@ShewayeHagos
@ShewayeHagos 17 күн бұрын
ሀብታሙ መሰሪዉ
@johnygobena1439
@johnygobena1439 18 күн бұрын
ፈሳም ያውም በቅርብ አላለም ይሄ ገንፎ ጭንቅላት
@haimanotwubu8712
@haimanotwubu8712 18 күн бұрын
ትክክል ነው የባንዳ መድሀኒት
@JesusisMysavior-x7f
@JesusisMysavior-x7f 15 күн бұрын
ፖለቲካ ሸርሙጣ ነው ሲባል ለካስ ፖለቲከኛውም ጭምር መሆኑን ሃብሙን አይቼ ገባኝ
@የአ
@የአ 18 күн бұрын
ውሸት ጠገብን ዘመነ በቃን ምናለ ብትተወን
@AddisAlemu-z7o
@AddisAlemu-z7o 18 күн бұрын
Habtamu America tekemteh ye amhara hizib techegrual ebakih shekim atihunibin. Hizbun Mengist cheresew. Ene zemenen tewachewu maninim alnekum, Talka eyegebachihu atasfejun. Tabokaleh bemayimeleketih.
@KedirKedir-n5g
@KedirKedir-n5g 17 күн бұрын
ከነ ምናምንህ ገደል ትገባለህ ዘመነን አችሉትም እናንተና ቢጢወችህ ለአማራ ህዝብ አታስፈልጉም አማራ የሚያስፈልገው ትክክለኛ መሪ ይፈልጋል ።ዶላር ዝም ሁላ
@UaeUae-q8m
@UaeUae-q8m 17 күн бұрын
ዛራኝ
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 17 күн бұрын
ሀብታሙ አንተ እሰክንድርን ስትደግፍ ሲሳይ አብይን ቢደግፍ ችግሩ ምንድን ነው። ለኔ በአብይ እና እሰክንድር መካከል ያለው ልዩነት አነዱ መልከ መልካም ሲሆን እንዱ መልከ ጥፉ ነው።
@JamalYasuf-ly9bs
@JamalYasuf-ly9bs 17 күн бұрын
ሀብታሙንተውጠ
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 17 күн бұрын
Hamer media ante wutaf neqay ader banda neh
@melakushumie5553
@melakushumie5553 18 күн бұрын
ምስኪን ዘመነ ካሴ የአኢትዮጽያ ህዝብ በሙሉ እኛን እየጠበቀ ነው ያልከው? አንተ እኮ 4ኪሎ ለመግባት እንጂ ለአገር አንተ አትጠቅምም አይገባውም
@Angesomv
@Angesomv 18 күн бұрын
ሀብታሙ አብዷል ዘመነ ጀግና
@PaulosChanie
@PaulosChanie 17 күн бұрын
ምድረ ለሀጫም ሁላችሁ ተሰብስባችሁ አንድ ዘመነን አትሆኑም። ይሄንን ትግል የሚከፋፍል አይደለም በሳት ማቀጠል ይቅርና እስከነ ነፍሱ በእባብ ማስነደፍ ነው።
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 13 күн бұрын
ሐበታሙ ገራየገባ ዩቱበረ ተቀላቢ ነው
@mulugeta7174
@mulugeta7174 17 күн бұрын
አዎ እንስራለን ምን ታመጣለክ
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 17 күн бұрын
እንዲህ በረባ ባረባዉ ስትጨማለቁ ሰዎቹ ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ በጣም ያሳዝናል !!! ተራ ሽሙጥ ለዉጥ አይመጣም !!!
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 17 күн бұрын
ከጫካ:ሳይወጣ:ሊጠብሳችሁ:ያሰበ:መንግስት:የሆነ:ቀን:ምን:እንደሚያደርግ:ዘሜ:ጠብደል::
@etefietsegaw8940
@etefietsegaw8940 18 күн бұрын
ሃብትሽ ግልፅ እኮ ነው በአማራ ፋኖ ውስጥ መለያየት አይኑር እንጂ ከተለያዩ ተቋማት ወይም ድርጅት ጋር አልሰራም አላለም። ሰለዚህ እስክንድር ከፋኖ ወርዶ ሌላ ተቋም ይዞ ቢመጣ መነጋገር ይቻላል ማለት ነው!!!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 15 күн бұрын
ይህ ተከፋይ ከፋፋይ የብልጽግና ሚዲያ ነው
@derbiealemu5272
@derbiealemu5272 17 күн бұрын
Arimiyas ate deded yesherimuta lij
@Angesomv
@Angesomv 18 күн бұрын
ዘመነ ጀግናናናናናና አንተንም ያቃጥልሀል ጠብቅ💪
@AsamnehAyal
@AsamnehAyal 17 күн бұрын
ዝም ትክክልነው
@AessnMuhemed
@AessnMuhemed 18 күн бұрын
አተንም እዳተ አይነቱን ም ፡እሳት እጅ ፡ጥይት አያረካም ፡አቶ የርመያስ ፡ምን ታመጣለህ ፡አወ ይቃጠል ፡
@AbduSeid-b6i
@AbduSeid-b6i 17 күн бұрын
ቁርጥ ኤርምያስን ሆነሀል
@Kidane-yy6il
@Kidane-yy6il 18 күн бұрын
ምን ያስገለፍጥሻል? ዕቃ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 18 күн бұрын
ጥሩ ትንታኔ ነው
@TerefeTaye
@TerefeTaye 17 күн бұрын
ኃብታሙ ዘመንን ትቃረናለህ? ቅሌትህ እየተጋለጠ ነው።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 18 күн бұрын
ትክክክክክል ነው ዘሜ
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t 18 күн бұрын
የፋኖ አፈቀላጤ ደረጀ ከበደ የሚለን ግን አማራ ስልጣኑን በቻውን 100% ተቆጣጥሮ ይመራል ነው። ሌሎችን "ድርሻቢስ" እናደርጋለን ነው የሚለን፥ ዘሜ፥ አይጋጭም??? 😂😂😂
@aragawesmael
@aragawesmael 16 күн бұрын
eskndir amaran enatefalen blo neber dro tada ahun mn tegegne eskndir ygedel
@HassenAlbesir-t3k
@HassenAlbesir-t3k 11 күн бұрын
Ene welahi endhabtamu ej ej ymil wre tntna
@BIRARADESSIE
@BIRARADESSIE 17 күн бұрын
ሀብታሙ አያሌው ቆም ብለህ አስብ አንተም የድሮው ሀብታሙ አይደለህም
@desalegneamare4610
@desalegneamare4610 18 күн бұрын
ሀብታሙ ጥፋቱ ምንድነው ጋሽ ጎጤ? እውነት ሲነገር ላብላብ ይላችኋል። መንጋ ድኩማን።
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 18 күн бұрын
ኤርሚያስማ እንደ እንተ እንደ አምሀ በአማራ ትግል ድብን ብሎ የተናደደ ይብልፅግና ገረድ
@gezahegngawemo6477
@gezahegngawemo6477 18 күн бұрын
እንኳንስ የኢ/ያ ህዝብ የጎጃም ህዝብ ክላሽንህን ፈርቶ ነው ያኖረህ።የኢ/ያን ህዝብ ቀርቶ ራሱን ማስተዳደር አይችልም።
@abebe7532
@abebe7532 14 күн бұрын
Ganoch Alequna Minchetoch Gan honu⁉️🫢🤣
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 18 күн бұрын
ኢየሩሳምሌ ምን ያስቅሻል?
@AmenWuba
@AmenWuba 17 күн бұрын
ሀብታሙ እሚባል ሰው እኮ ለአማራ ህዝብ ጠላት ከሆንክ ቆየህ እኛ ጎንደሬዎች ዘሜን ወንድማችንም መሪያችንም ነውነገር ግን እስክንድር እሚባል እና መሰሎቹ የአማራ ህዝብ እንክርዳዶች ናችሁ በምንም ታምር እናንተን ስልጣን ላይ አናስወጣም አሁን ካለው ስርዓት በምን ትሻላላችሁ ብትበልጡ እንጅ እስክንድር ፣ሀብታሙ፣ ኤርምያስ፣አበበ እና ሌሎቹም ባንዳዎች ለአማራ ህዝብ ባንዳነታችሁን በሚገባ አሳይታችሁናል.............!!!!!!!!!!!!!!!
@ayanawtadesse9684
@ayanawtadesse9684 17 күн бұрын
Habtesh bakh ante neh mdruna semayu yetekelakelebh.
@GetenehMandefro
@GetenehMandefro 18 күн бұрын
ኤርማያስ ተላላኪ ነው
@Gudeta1219
@Gudeta1219 14 күн бұрын
አበበ በለው ሁሉንም የአማራ ፋኖ በእኩል አይን አንተና ሀብታሙ አያሌው ከአላችሁበት የመከፋፈልስራ እባካችሁ ውጡ??? ከፋፋይነታችሁ ለተወሰነ የፋኖ ቡድን እየሰራችሁ እንዳላችሁ ከንግግራችሁ ፍንትው አድርጎ ያስታውቅባችሁዋል!!! መፃፍ ቅዱሱም ሰዎችን ከንግግራቸው ታውቋቸዋላችሁ ብሏላ አንዱን አወድሶ ሌላውን ማጣጣል ወይም ዝምማለት ያንዱን የፋኖ ግዛት ጥፋት ሲመስላችሁ ከመምከር ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት,ሌላው ሲያጠፋ እንዳላየ ዝምታን መምረጥ በጥቁር መነፅር ማየት የታሪክ ተወቃሽ ብቻ ሳይሆን እርስ በርስ ከአሰግድ መኮንን ከውባንተ አባተ አሳልፎ መስጠትና መሰዋት የወሎው የክፍለጦር መሪ የግብርና የመንግስት ሰራተኛ የነበረ ልክ እንደውባንተ ውጊያ ጨርሶ በራስ ፋኖ መገዳደል በእስክንድር የክፍለ ጦር በወሎ የተመሰረተውን እስክንድር እናንተ በምታሴሩት በአማራ ስም ገንዘብ ሰብስባችሁ ግን አላማውን ያልሳተውን ለአንድ አማራ ነፃነት የሚዋጋን የአማራ ፋኖ ባንድም በሌላ ለእስክንድር ፋኖ በመግዛት ሽጉጥ ተኩሶ የማያውቅን አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ እያላችሁ በሚችለው በቁመቱ ልክ የስራ ምድብ ለምሳሌ የፋኖ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ...ወዘተ መሾም ሲቻል ከመንግስት ጋርም ሴራ ያላችሁ ይመስላል ሰው ቂሊንጦ ታስሮ ሲለቀቅ ወደአሜሪካ ከወጡ በሁዋላ ተመልሶ ባላደራ ባልደራስ ምናምን ብሎ በስውር በገንዘብ ድርጅቱን ለመንግስት ሸጦ አፍርሶ ሞተ አለ ወዴት ሄደ ሲባል እሱ ወደጫካ ገባ ሲባል እንቆቅልሽ ነው። ዶክተር አምሳሉ,ሚስቱ የወያኔ ልጅ ሆና ሳለወልቃይት ጠገዴን ቢመረጥ አማቶቹን ተዋግቶ የአማራን ድንበር ያስከብራል ወይ? እስክንድር ተመረጠ ብሎ አማራዎች አንድም ሳይዘግቡ እስታሊን በአንደኝነት ተመረጠ ብሎ መዘገቡ እንቆቅልሹ ምንድነው? እምርጫው ላይ ስንት ባልደራሶች የነበሩ አሉ ጭቅጭቁ ለምን ተፈጠፈ ገና ከብት በረት ሳይገባ ሌባው ቀድሞ ገባ እንደሚባለው መመራረጡ ለአማራ ህዝብ ቢተውስ ምናለበት ለአማራ እስከሞትንለት ድረስ ምን ችግር ነበረው??? በውጪ ያላችሁ ማን ሾማችሁ ከመደፐፍ ወጪ? ውጊያውን ለፋኖ እንደተዋችሁ መመራረጡንም ማዘወዝንም ለአማራው ፋኖ ብቻ ብተውለት ምናለበት እራሳችሁ ለራሳችሁ 20 ቦታ ተከፋፍላችሁ ፋኖን 40 ቦታ ከምትከፋፍሉት ብታድቡለት ምናለበት አሁንም እስካሁን ፋኖን በገንዘብ እየገዛችሁ እርስ በርስ ላገዳደላችሁት ዋጋ መክፈላችሁ እናንተብቻ እንዳይመስላችሁ ብትሞቱ እንኩዋን ለነልጆቻችሁ እዳ እያስቀመጣችሁ እንደሆነ ለአፍታም እንዳትዘናጉ ሁሌም ስትራመዱ እያስታወላችሁ ተራመዱ። ከቀልባችሁ ሁኑ መልፋታችሁ አልቀረ መከፋፈላችሁ ማገዳደላችሁ ልፋታችሁ ን ገደል ከታችሁ እራሳችሁን የአማራን ደም በቀጥታ ከሚያፈሱ በባንዳነት ከሚያፈሱ በተዘዋዋሪ ደም ከሚያፋስሱ ተርታ በስውር መስላችሁ ግን የምንወደው እገሌን ነው እገሌ ካልሆነ አማራ አንድ አንገት ብቻ ያለው ይመስል ገና ምኑም ሳይያዝ ማን እንደሚኖር ማን እንደሚሰዋ ባልታወቀበት ሁኔታውስጥ ባለንበት ውስጥ ሆነን ሳለን እገሌ ካልሆነ ካልተመረጠ ሞቼ እገኛለው ማለታችሁ አንዱን ማሞገስ አንዱን ሀጢያቱን ለጠላት ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት ምን እንደሚያረካችሁ ባላቅም ውግንናችሁን ግን እንኩዋን የተማረ የአማራ እና ኢትዮጵያን የሚወድ ምሁር የኢትዮጵያ ገበሬም ሚዲያችሁን የሰሙ ቀእናንተ እየተቃጠለ ነው ለጊዜው እሩቅ ናችሁ ዛሬ ነገ ግን የአማራ ተወካይ ተቆርቁዋሪ ለፍርድም ያቆምሀል በራሱም መታገስ ካቃተው የራሱን እርምጃ መውሰዱ የማይቀር ነው;ልዩነቱ በረጅም ገመድ የታሰረች ዶሮ የተለቀቀች መስሏት እንደልቧ ልትፈነጭ ትችላለች የጊዜ ጉዳይ ነው። ከቀልባችሁ ተመልሳችሁ ብራን በአማራ የተሰበሰበውን ለህዝቡ እሪፖርት ካላቀረባችሁ ለምትሰሩት ከፋፋይ ሴራ ይቅርታ ጠይቃችሁ አንድነት ፋኖ እንዲያመጣ በከፋፋይ ሚዲያችሁ አንድነትን ካልሰራችሁ የአማራን ስቃይ የምታራዝሙት አንዱ እናንተ ናችሁ። አኪላ ዋን አማራ እና መሰሎቹ የአማራ ፋኖ ትግል ጠላቶች ናችሁ ወደፊት በታሪክ ተጠያቂናችሁ; እንኩዋን እናንተ ልጆቻችሁ እንደሚጠየቁ አስተውሉ የጊዜ ጉዳይ ነው በረጅም ገመድ የታሰረች ዶሮ የተለቀቀች ይመስላታል። ዘመነአን የሚጠላ የአማራ ትግል ግቡን እንዳይመታ መንግስት ሁለት እዝ በላይ በጎጃም ከሌሎች የአማራ ግዛት ያሰማራው ዘመነን ለመሸለም ሳይሆን ቀትምርትም የጎልድ ተሸላሚ ከዲፓርትመንቱ የበቃ ነው በውትድርናም እስከ ኤርትራ በረሀ የተዋጋ ልምድ ያለው ነው።ከንግግሩ ይታወቃል ውሻ በበላበት ይጮሀል ነው የአብይ ተቀጣሪ ሁላ ዘመነሰን ስለተቃወምክ እያንዳንድህ ባንዳ እነትህን ስታስታውቀን መሆኑን እኛም እንረዳለን በርቱ??? ዘመነ ዘመነን 24 ሰአት ከመቃወም እስቲ የአሰግድን አሳልፈው የሰጡ, የአማራን ሚኒሻ,የአማራን አድማ ብተናና መከላከያ, የአማራ ጄኔራሎችን አማራን በድሮን የሚጨፈጭፉትን የሚያስጨፈጭፉት የአማራ ባንዳ ዎችን ሳትቃወሙ የዘመነላይ ይሄን ያህል አጀንዳ ሰታችሁ መንግስት አጋው አጋው እያለ ለመከፋፈል ክልል ክልል ይሁን የሚለውን አጀንዳ ማራገብ እናንተ የአብይ ተከፋዮች ልቶኑ ትችላላችሁ። ጀርባችሁ በደንብ ቢጠና። መፃፍ ቅዱሱም አስቀድሞ መልካም መጥፎ ሰዎችም ከንግግራቸው ታውቋቸዋላችሁ ተብሉዋልና እናንተም ምንም ይባል ምንም አማራን እስተደገፈ ድረስ እንኩዋን አጋው ዋግምራ ኤርትራ የትግራይ ህዝብ አይደለም የአማራን ትግል አንድ ጋት የደገፈ ወዳጅ ነው የአማራን ትግል አንድ ጋት ወደሁዋላ የጎተተ ጠላት ነው(መለስም ብሏታል ይችን አባባል) ::
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 18 күн бұрын
መጣህ ሃሜተኛው ሚዲያ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 18 күн бұрын
የሀሜተኛ ሚዲያ ብቻ አይበቃውም የሚያቃጥርም ሚዲያ
@mezhaile2299
@mezhaile2299 18 күн бұрын
"የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋኖን ተስፋ ያደርጋል...።" አንድ መሆን ቢያቅም፥ በጋራ ጥምረት (ከልዩነቶች ጋርም ሆኖ) ጠላትን ድል መንሳት ሲቻል፥ ወዳጅ መስሎ ጠላት በዛ። ፋኖ ይህን ያህል ጊዜ ፈጅቶም ድል መቀዳጀት ያልተቻለበት ምክንያትት - እኔ ልንገሥ እኔ ልንገሥ መሆኑ ታውቋል። ሰይጣን በሁለቱ መካከል ጠላትነትን አባብሶ፥ እርስ በርሳቸውም አጨራርሶ፥ እርሱ በኢትዮጵያ ላይ ለመንገሥ ካለማቋረጥ ይሠራል። ሁለቱም (በተለይም እስክንድር) እኔ ካልነገሥኩ ሰይጣን ይንገሥ የሚል እሳቤ የተጠናወተው ይመስላል። እርሱ በጥሩ ጎኑ (ከመልካም እሳቤዎቹ ጋር ሆኖ)፥ ለጊዜውም ቢሆን የትግሉ እንቅፋት ከመሆን ቢቆጠብና ፋኖ እንዲያሸንፍ ቢሠራ መልካም ነበር። ወንድሜ ሆይ! ሃሳቦችህ የሚደገፉ መሆናቸውን እንረዳለን፤ ነገር ግን፥ አንተ በጠባይህ የጅብ ችኩል ሆነህ ካለጊዜው የአንተን ሥልጣን ብቻ የሚመክቱ ጋሻዎች አደረግሃቸው። ለምን መታገስ አቃተህ?
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 18 күн бұрын
እስክንድር በምርጫ አሸንፎ ነው ዘመነ ለምን አይቀበልመ? ወይም ለምን ገለል አይልም?
@KenndyDagne
@KenndyDagne 18 күн бұрын
ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ እስክንድር ፋኖ በህግ ይመራ ሲል ዘመነ ደግሞ በኔ ይመራ ይላል ማን ነው ትክክል?
@DerejeTadesse-hx6co
@DerejeTadesse-hx6co 18 күн бұрын
@@KenndyDagne ትክክል እስክንድር ነው
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 18 күн бұрын
ዘመነ ሁለት ይተጋጨ ሃሳብ አቅርቧል
@TatekBorja
@TatekBorja 17 күн бұрын
ጫካ የገባ ሠው ውሱን ግንኙነት ነው ከሌላ ቦታ ካሉ ሠዎች ጋ ማድረግ ያለበት።የሚዲያ ፍጆታም መሆን የለባቸውም።
@Kirubel1221
@Kirubel1221 17 күн бұрын
ሀብታሙ እና ኤርሚያስ ሁለታችሁም አንድ አይነት ኢሳት ላይ አንድ መሆን አቅቷችሁ የህዝብን ድምፅ የሆነ ቲቪ ያፈረሳችሁ አሁን ዘመነን ስትተቹ ትንሽ እንኳን አታፍሩም እና የጎጃምን አንድነት ሲያፈርሱትና በዶላር ሲሸጡት ዝም ብሎ እጁን አጣጥፎ እያየ እነሱ እንደነ ውባንተ፣እንደነ አሰግድ ወዘተ የመሳሰሉትን አይነት እጣፈንታ ሲደርስባቸው ዝም ብለው እጃቸውን አጣጥው ይመልከቱ ለነገሩ እናንተ ያላችሁ ውጭ ተመችቷችሁ ለብልፅግና በሙድ እየሰራችሁ ያላችሁ ዶላር ለቃቃሚ ስለሆናችሁ ከዚህ በኋላ በናንተ የሚሸወድ አማራ የለም አትልፉ ይልቁንስ እውነት ጋዜጠኛ ከሆናችሁ ወሎ ላይ በረሃብ ለሚሰቃየው ህዝብ ድምፅ ሁኑት በመላ አማራ የመሳሪያ አይነት እየተፈራረቀ ለሚያልቀው ህዝብ ድምፅ ሁኑት ከዚህ ውጪ አታላዝኑ ዘሜ ስራ ላይ ነው አይሰማችሁም
@adanealemu217
@adanealemu217 17 күн бұрын
አንተ ደግሞ በፋኖ ትግል ላይ የበለጠ የመከፋፈል አባዜ ይዞህ በእሳት ላይ ነዳጅ ትጨምራለህ
@abasemenegesetu2284
@abasemenegesetu2284 18 күн бұрын
ዘመነ ጎጃምን ያዋረደ ያስጨረሰ የመጨረሻ ጅል ከዉቀት ነጳ የሆነ ኢቲዬጲያን አደለም የጎጃም ፋኖን መምራት አችልም
@AbyuSeferw
@AbyuSeferw 16 күн бұрын
ባንድ, አትው ን
@SeidMudesir-fh8rd
@SeidMudesir-fh8rd 13 күн бұрын
Eree yamara weres nachu belachu neber eslamoch teweledachubet enjey hagerachu adelem belachunal
@johnygobena1439
@johnygobena1439 18 күн бұрын
ሀብታሙ ሚባል ደብተራ ቀፎ ደሞ ውጭ ሀገር ተቀምጦ ስለ ትግል ሲያወራ ለራሱ አይቀፈውም ግን??? ለነገሩ ቂጡን እስር ቤት አስፍተው ለቀውት የለ እንዴት ይስራ ጭንቅላቱ
@abejabessashifraw7766
@abejabessashifraw7766 17 күн бұрын
Sisaye ??? Awonem tewodageye now
@barakiabebe
@barakiabebe 18 күн бұрын
ለምን፣አተዎቸውም፣መስዎትነት፣መክፍልና፣በፌስ፣ቡክ፣መተቸት፣የተላያየ፣ነው፣አንድ፣ቤሄር፣ብቻ፣ወደ፣ስልጣን፣መምጣት፣ቀላል፣አይደለም፣በቃ፣ተዎቸው፣የሜዎጣቸውን፣ያድርጉ።
@melkamsiragetu8698
@melkamsiragetu8698 17 күн бұрын
ምን አባኸ ታመጣለኸ ስለ ዘመነ ለማውራት አቅሙ የለኸም አስመሳይ
@AbeyouFeseha
@AbeyouFeseha 18 күн бұрын
እሳት እንደውም ሲያንስ ነው ኤረሚያስ ለገስ ማረፌያ ያጣች ወፍ።
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
😂😂😂አቡ ፋኖ ሞጣን በሳቅ ገደለው አማራን እያበዛሁኝ ነው
7:52
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН