HAMER MEDIA|የኤርሚያስ ለገሰ እና የአሸብር ፍጥጫ | የማራቶን ወርቅ ያልሸፈነው የፓሪሱ ገመናችን|‹‹ኦሎምፒክ የሚደረገው ለተሳትፎ ነው›› ዶ/ር አሸብር

  Рет қаралды 49,194

HAMER MEDIA

HAMER MEDIA

Күн бұрын

We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television

Пікірлер: 215
@eshetubelihu2600
@eshetubelihu2600 Ай бұрын
ስምን መላአክ ያወጠዋል ይባላል።አቶ አሸብር ያደረጉት የስማቸውን ሥራ ነው።
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 Ай бұрын
Hamer media ተባረክ Dr.Asheber ኤርምያስን አጥቦ ሲያሰጣው ሲያለቅስ አሳየከን ያመለጠንን ነገር ነው ያወኩት
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 28 күн бұрын
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 28 күн бұрын
@@Arrivo-tr6es ሀይሌ እኮ የአዜብ መስፍን ስጦታ ገዥ ነበር ያሉት
@assefatsige5279
@assefatsige5279 Ай бұрын
እጅግ በጣም አሳፋሪ ተግባር! እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል! የዚህ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጉድ ገና ብዙ የሚወጣ ይመስላል! እጅግ በጣም ያሳፍራል!
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 Ай бұрын
የአሣ ግማቱ ከጭንቅላቱ ይላሉ የዚህ ሠው ክፋት ግን ይለያል ነገር ግን የተሸፈነው ሁሉ እዬተገለጠ ነው: እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@Adiew-wq8qd
@Adiew-wq8qd Ай бұрын
ዶር አሸብር ሆድ እንጂ ጭ ቅላት የላቸውም ከሥርዓተ ዉጪ ናቸው ።
@abunu-ty5rv3vh9e
@abunu-ty5rv3vh9e 27 күн бұрын
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Ай бұрын
Ashebir ke Ethiopia sport Meraki Alebet
@Kereyeze
@Kereyeze Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን በየፈርጅ አሳፋሪዋች ሆነን ቀረን እርግማን
@melakunegash7556
@melakunegash7556 Ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሰው አሽብርን ሲወቅስ ነው! እግር ኳስ ፌደሬሽንን እንዲያ ሲያምስ የነበረ ሴረኛ ሰውዬ እግር ኳሳችን ላይ በሰራው ወንጀል ሊጠየቅ ሲገባ ያ ሁሉ ወንጀሉ ተረስቶ እንደገና የኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሲሆን እሱ ምን ሊያደርግ ነበር?
@teferaseifu8464
@teferaseifu8464 29 күн бұрын
አሁን ኳሱ የት ነው ያለው
@melakunegash7556
@melakunegash7556 29 күн бұрын
@@teferaseifu8464 ወያኔ እጅ ነው አሁንም
@dalion8498
@dalion8498 27 күн бұрын
ኤርሚያስና አሸብር መቼም የአገር ተቆርቋሪዎች ሳይሆን የአንድ ሣንቲም ገፅታዎች ናቸው አጭበርባዎች የሀገር ጠላቶች
@user-dr9zu9qo9c
@user-dr9zu9qo9c Ай бұрын
ኤርሚያስ አጭበርባሪ መሆኑ በገሃድ ታዬ ። እንደ መንደር መሸተኛ ሴት ወገቡን ይዞ ምላሱን ሲያውለበልብ ያሣፍራል።
@lozaanteneh6482
@lozaanteneh6482 Ай бұрын
ለኤርሚያስ አይነት በክት ከርሳም አሸብር ቆንጆ መድሀኒት ነው።
@TesfaDesalgn-x6i
@TesfaDesalgn-x6i Ай бұрын
Bekts edante ayinetuna ene ashebr
@user-lo2tp6ju2z
@user-lo2tp6ju2z Ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደስ አለን ትእግስት በርቺ ::❤❤❤
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 28 күн бұрын
ዶ/ር አሸብር አለማቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በብዙ ዶላር ወጥቶበት የሚዘጋጀው የአገሮችን ክብር የሚያሳይ መድረክ ነው።
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 Ай бұрын
የአዲስ አበባ ወጣት ፖለቲካው ቢያደነዝዘውም በአሸባሪው አሸብር ላይ ከመዝመት ግን ሊቦዝኑ አይገባም።
@AbebawKassa-qo4xx
@AbebawKassa-qo4xx Ай бұрын
እውነትም አሸብር ኤርመያስን እኮ ትክክለኛ ፀባዩን ነው የተነገረው ኤርምያስም ማፈር አለብህ በማያገባህ አትግባ እንደተናካሽ ።
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
ሁሉም ፣ለስልጣን ፣ነው፣ሰውየውን ፣አደነቁት፣ጀግና ነው፣
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Ай бұрын
Hemer media thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉dr ማለት ምን ማለት ነው ማማር ማለት ለዜጋ ማሠብ ነው ይህ ዱርዬ ነው
@TewodrosKumsa-mf1dm
@TewodrosKumsa-mf1dm Ай бұрын
Ashebir ke Ethiopia sport wist mulu be mulu wita!
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
ለማንኛውም የኛዋ ትእግስት እንኳን ደስ አለሽ አኮራሽን፣ በሀገር ጠላትና በጦር መሳሪያ ነጋዴው አሸብር የደረሰብሽን መከራ ችለሽ ይህን ውድድርና ይህን ወራዳ አሸብር በማሳፈርሽ ደግመን እንልሻለን እንኳን ደስ አለሽ እንልሻለን፣፣ ለመሆኑ ይህን ወራዳ ማን መረጠው? ማንስ ነው የሚያወርደው? ለመሆኑ እነማናቸው ይህንን ነውረኛ የጦር መሳሪያ ነጋዴ የመረጠው?
@yasinmuhamed8200
@yasinmuhamed8200 25 күн бұрын
ዶክተር አሸብር ግ ምን አይነት ጀግና ነዉ 120 ሚሊዮን ህዝብን ብቻዉን አንጫጫዉ የምር ሠዉየዉ ጀግና ነዉ አሸብር ህዝቡን ብቻዉን አሸበረዉ
@Fikru1948
@Fikru1948 27 күн бұрын
Ashebr YeMibal Ayn - Yawexa " Ye - Gudiela Lieba‼️.
@gosat2980
@gosat2980 Ай бұрын
ዶር አሸብር በሀገር ክደት መከሰስ አለበት
@getachewabeibei8716
@getachewabeibei8716 Ай бұрын
ዶክተር አሸብር ትእግስትህን ና ችሎታህን አደንቃለው ሁለት የሀገር ጠላቶች ምንም እንኳን ስነምግባር በጎደለው ኢንተርቪ ሊያጨናንቁህ ቢፈልጉም ብልግናቸው ነው የተገለጠው አንተ በማስረጃ ለጠየቁት መልሰሀል አክባሪህ ነኝ ዶክተር አንድ ቀን ሁሉም ይገባዋል
@user-hw4iw2vw7q
@user-hw4iw2vw7q 28 күн бұрын
አህያ ለአህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም አይሳበርምሁለቱም ኤርሚያስም አሸብርም አንድ ናቸዉ።
@user-bq7zp8kg3q
@user-bq7zp8kg3q 27 күн бұрын
ዶክተር አሸብር አንድና አንድ የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጣን ልቀቅና የተበላሹ አሰራሮች ተስተካክለዉ ሀገራችን ወደለመደችበት ቦታ ተመለስ ነዉ እያለህ ያለዉ
@sebrihikma4379
@sebrihikma4379 Ай бұрын
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ መለስ ዜናዊን ክቡር ብሎ በመጥራቱ ብቻ አከበርኩት ዶ/ር አሸብርን ከዚያ ውጭ ፈጣጣ እና ሀፍረተቢስ ነው
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
አሸብር ባገኘው ግንባሩን ብየው እጀን ለህግ አካል እሰጣለሁ ኤርምያስ ባገኘው ሰላም ሳልለው በንቀት አይቸው አልፋለሁ
@tsigemariambeyeneali2002
@tsigemariambeyeneali2002 27 күн бұрын
የኢትዮጵያ ትራንፕ
@KefyalewMulugeta
@KefyalewMulugeta Ай бұрын
ይሄ የኢትዮጵያን ስፖርት የቀበረ ዱኩማን ነው አሰልጣኝም አብሮት አለ አትሌትክስን እየገደለ ያለ
@nugusebeynesofiy2960
@nugusebeynesofiy2960 29 күн бұрын
ቴዴ ሰወየው በገንዘብና በምቾት ልብና ጭንቅላት ተደፎኗል የት ይሰማል
@Tkkj73
@Tkkj73 28 күн бұрын
@@nugusebeynesofiy2960you said that right.
@mohammedhussein5819
@mohammedhussein5819 28 күн бұрын
ይገርማል
@politicalopinion4860
@politicalopinion4860 29 күн бұрын
"በጥርስ ሃኪሙ ሳቆን ተነጥቃ ......" እዛው ጥርስ ቢነቀንቅ ይሻለዋል ፤ እምቢ ካለ መንጋጋው ማለት ነው፡፡ ጢሙን ማብረር
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun Ай бұрын
ከእርፎርም በፊት ከአገሩ መሪ ጀምሮ አጥፈተዋል አሸብር በኦሎምፒክ ያጭበረበረውን ለመሸፈን እየሞከረ ነው ከደርቱ ጋር የሰረው ሥራ በውጤቱ ታይቷል ::
@EtagegnGoche
@EtagegnGoche Ай бұрын
እውነትም አሸብር ከዝብ ማር ይባል አይደል አጌጠች ይላል እንዴ ይሄ ቦዘኔነት ነው
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 28 күн бұрын
የአዱባባይ ዜና ነው ሚስጢር አይደለም::
@solomeabebe9347
@solomeabebe9347 Ай бұрын
The so-called "Dr. Ashebir" must face justice, should be taken to court. No Ifs, or buts.
@AbduDemile-d5v
@AbduDemile-d5v Ай бұрын
ፀረ ህዝብ ነህ አሸብር አንተ ሆዳም!!!
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 28 күн бұрын
D/r Asebir betigsit yemitmelsachew cewawi melsochih
@user-ee6ck9dw7m
@user-ee6ck9dw7m Ай бұрын
ሁለታቹም ያለአቅማቹ የምትንጠራሩ የኢህአዴግ አጎብዳጆች ነበራቹ፣አርፋቹ ከሚድያ ብትርቁ ይሻላል።
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 Ай бұрын
Ashber ashber semen melak yawtawl
@AdonayTeklay-o3h
@AdonayTeklay-o3h Ай бұрын
እነዚህ ሆዳሞች ተዋቸው ቴዲ አይመጥኑህም አሳጥረዉ
@fikiresketsela
@fikiresketsela Ай бұрын
ለተሣትፎ ከሆነና ለውጤት ካልሆነ ለምን የአገር ሃብት ታባክናለህ ?
@KerimaTemam-dc6wf
@KerimaTemam-dc6wf Ай бұрын
Congregation
@belenbelen2874
@belenbelen2874 Ай бұрын
አሁንም እዘምታለን እና ለወያኒ እንድናግዝ ነው የፈለከው
@seidyimam911
@seidyimam911 28 күн бұрын
ሊያስገዱላት ሁላ ይችሉ ነበር አሏህ ግን ረዳት
@KerimaTemam-dc6wf
@KerimaTemam-dc6wf Ай бұрын
Dowan dowan
@aliahmedabdella2484
@aliahmedabdella2484 Ай бұрын
እውነትም ቴዱ አጥቦነው ያሰጣው
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 29 күн бұрын
ይሂን አዉሬ ፑቲን ካልሆነ ማንም አይችለዉም
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl Ай бұрын
ኤርሚያስ የታፈነ እውነት ስላለው ቱግ ይላል ይሄኛው ግን የደለበ የሸፍጥ ተዋናይ በመሆኑ አነጋገሩን አሳምሮ ማውራት ችሏል
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 Ай бұрын
Ay Ethiopia .........
@Cr7Siuuu-c3x
@Cr7Siuuu-c3x 29 күн бұрын
This gumare must go!
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 29 күн бұрын
ሦስታችሁም ተንኮለኛ እና ሴሬኛ ናችሁ ።
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n Ай бұрын
ኤርምያስ መታረም የማይወድ: ሁኖ እንጅ ሰው ሁኖ በእድሜው ከታደሉ ዕድለኛ ሰዎች በስተቀር ከጨዋነት እስከ ነውረኝነት: የማይኮነን ማነው? ኤርምያስ ግን የራሱ ክፋትና ሴራ ከደካመነቱ ጋር ይያዝልኝ የነቀፌታ አስተያየት አይሰጠኝ ባይ መሆኑን ሳላውቅ ከአበበ ገለው ጋር በፈጠረው በራሱ ክፋት ምክንያት የተጠቀ መስሎኝ ለእርሱ ደጋፌ ሁኜ በማለፌ እየተፀፀትኩ አቤን ይቅርታ እላለሁ? እራሱ እየዘለፈና የሰው ስህተት እየበተነ ደግሞ ይቆጣል?
@BerhanuKere-bp9wd
@BerhanuKere-bp9wd Ай бұрын
ሰውየውን ጋዜጠኞች ተደራጅተው ነው የጠመዱት::ግን አልቻሉትም!! በዕድሜም ይሁን በ,,,, ይበልጡዋቸዋል; አንተ እያሉ ማንጓጠ ጥ ከስነምግባር አኳያ እንዴት ይታያል(በጋዜጠኝነት ሙያ::)
@almazakalu
@almazakalu 28 күн бұрын
ምንዓይነት ደረቅ ሰው ነህ? ጥፋትህን እንኳን አምነህ ተቀበል። ቴዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ኘው አትዝለፈው።
@meseret6459
@meseret6459 Ай бұрын
ለሚታሰር ምላስ ለሚያልፍ አለም ዘላለም ለማይኖርበት እንዲህ መዋረድ መዋሸት ውይ ውይ።
@girmabeyenesahle132
@girmabeyenesahle132 Ай бұрын
ኤርምያስ በረከት ሲያስነጥሰው መሐረብ የምታቀርብ አልነበርክም?
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 Ай бұрын
ይህ የነ ኤርሚያስ ክርክር የቆየ ነው ኤርምያስ ግን በጣም ቂመኛ ስለሆነ አሁን መጣበት አሸብርም ይገባዋል ሆዳም ጎረጥ ነው
@SamiGirma-tc4qq
@SamiGirma-tc4qq Ай бұрын
ሁለቱም ሌቦች ናቸው
@danieltolosa9850
@danieltolosa9850 27 күн бұрын
ኤርሚያስ መስማት አይችልም ለዛ ነው ከአዱ ወደ አዱ የሚሄደው
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 29 күн бұрын
3 ለኢትዮጵያ ጠላት ናቹው
@theodrostekle4691
@theodrostekle4691 29 күн бұрын
Confrontation in the public, hopeless
@ameatn
@ameatn 28 күн бұрын
አንድ አገር ወዳድ ጀግና ቢኖረንኮ አሸብር ይሸበር neber
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 29 күн бұрын
Ayi Ethiopia yaletadelech hager be doctoroch yemetesekayi hager
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
በጥርስ ሀኪሙ ሳይሆን በጦር መሳሪያ ንግድ ንግድ በሰከረ አሸብር በሚባለው ወንበዴ የሚመራ የአትሌቲክስ ቡድን ምን ውጤት እንዲያመጣ እንጠብቃለን ከውርደት በስተቀር? በማንኛውም መንግስት ያልተዋረድነው የነበሩት መሪዎች ለሀገራቸው የቆሙ በውሰጥ ማንነታቸው ችግር ቢኖርም ያንን ሁሉ ችለው ለሀገራቸው የቆሙ ነበሩ፣ ነገር ግን ይህ መሳሪያ ነጋዴና የጥርስ ሀኪም ነኝ ባይና የኢትዮጵያነት ጠል ያለው በሚሸጠው መሳሪያ ከነአብይ ጋር ተመሳጥሮ ህዝብን እያሰጨረሰ ያለ አረመኔ የህዝብና የሀገር ጠላት ነው።
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 Ай бұрын
አይ ኤርሚያስ! ምን ሞራል ኑሮህ ነው ሌላውን ሞራለ ቢስ ላይ ጣትህን የምትጠነቁለው?
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 29 күн бұрын
ያዉ ናቸዉ
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 29 күн бұрын
ሁለቱም ያዉ ናቸዉ
@Anley-ek7zm
@Anley-ek7zm Ай бұрын
Sweyew ymibeger aynet aydelem
@MehariyWendim
@MehariyWendim Ай бұрын
እኔግን እነዚህን ሁለት ያነሱ ሰዎችን ያባላቸውን ጋዜጠኛ አደነኩት።ይህ ጋዜጠኛ ለሀገር ክብር ተግቶ ቢሰራ ጠቃሚ ነበረ።ግን ምንያረጋል የጥፋት ልጅ ሆነእንጂ።
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 Ай бұрын
እረእረ እረ ካንተ በላይ አድርባይ አደለህሞይ ታዲያ ምን ሆነህ ነው ሀአቦይ ስብሃት ሚስት ክሊኒክ የከፈትከው።
@user-cc3pb3qh9q
@user-cc3pb3qh9q 26 күн бұрын
ስምን መለኣክ ያወጣዋል አሉ።እውነትም አሸብር።
@Fikru1948
@Fikru1948 27 күн бұрын
Tebtaba - Gudiela nw.
@Menelik27
@Menelik27 28 күн бұрын
በጣም ደፋር ምንም ፍርሃትም ይሉኝታም ዕፍረትም ያልፈጠረበት የሞቶ እሬሳ ብዬዋለሁ አሽብርን። ይሄን ያህል ህዝብ የመናቅ ለህዝብ ምንም ግድ አለመስጠት ምን ዓይነት ክፉ አባዜ ነው?
@kidanemihiret1621
@kidanemihiret1621 24 күн бұрын
ሁለቱም የወቅቱ ሌቦችና ጅቦች እንደ ደደፎ!!!!!!!!!!
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn Ай бұрын
ዶ፞፣ኣሽብር፡እባክህ ፡ እጅህን፡ኣንሳ?
@bahirushebi774
@bahirushebi774 Ай бұрын
በክብ ጠረቤዛ መወያየት በሰላም የማንችል ስዎች በመሆናችን አዝናለሁ Why we don't disagree agreeably.
@Textpencil
@Textpencil Ай бұрын
እውነት ሁሉንም ነገር ተውትና አንድ ሰው ለዚህ ተብታባ አፈጻጸም አሳዩን
@sarahkm9144
@sarahkm9144 28 күн бұрын
በሰው ደም ነው ተሳትፎና :???????
@GEchGech-s4o
@GEchGech-s4o 27 күн бұрын
አሸብር፡ሀገረ፡ገደልክ፡በካ፡ስልጣን፡ልቀቅ
@berhanudema8941
@berhanudema8941 Ай бұрын
አሸብር 21 ክፍለ ዘመኑ ደደብ ነው
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td Ай бұрын
ተሳትፎ። እንጅ። ማሸነፍ። ለኛ ምናችን ነው አለ እኮ። ምን ትላለክ። እንግዲ ኢትዮጵያዌ። ውርደት። ይሉካል ይሔ ነው ሲጀመር እዚ ሚድያላይ። እንዴት ቀረበ ምንስ ግንኚነት አለው ይሕ ሰው። ማነው የሚል አንድ ሐይል። እንዴት ይጥፋ። የሐገር ነገር። የሚከነክነው አንድ ሰው ብቻ ስዩም እንዴት ብቻውን ይጩሕ። አረጎበዝ። ተኝተናል እንንቃ ከእንቅልፋችን ባልሆነ ሰው ልንጠፋ አፋፍ ደርሰናል
@habtamudemissie9747
@habtamudemissie9747 29 күн бұрын
አሸብር አሸብሮናል፡ ለፍርድ ይቅረብ
@user-kx5io2ih2l
@user-kx5io2ih2l 25 күн бұрын
ኤርሚ እውነቱን ነው አሸብርን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማባረር
@Fikru1948
@Fikru1948 27 күн бұрын
💀 Ashebr is " YeQen Jib " 💀
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 29 күн бұрын
ATO ASHEBER ENEMY FOR ETHIOPIA HE IS WEYANE.
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
አይ ኤርምያስ አንጎል እንጂ ሞራል የሚባል ነገር የሌለው ሰው።ዶ/ርአሸብርም ኤርምያስም የራሳችሁን ችግር ለራሳችሁ።ከኢትዮጽያችን ጋር አታያይዙት።
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es 28 күн бұрын
ይህን ታውቁ ኖሩዋል፡ ኃይሌ ገ/ሥ የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ሆኖ ለአገሩ ኢትዮጵያ ለመዳሊያ(ኦሎምፕክ/የአለም ዋንጫ) ያልሮጠ ሰው ነው ምክንያቱም የብር ሽልማት የላቸው፣ የአገር ክብር ብቻ ነው፤ በተጨማሪ ኃይሌ ለብሄራዊ ቡድን መሮጥ ያቆመው በ2005 በ31 ዓመቱ ስለመሆኑ ታውቃላችሁ፡፡ ኃይሌ በሮጠባቸው ሶስቱም ኦሎምፕክ ላይ ‹በጉዳት› ተሰልፏል ተብሎ ቀድሞ እንደምወራለት ታውቃላችሁ፡፡ ወዘተ…
@awelabdi3990
@awelabdi3990 Ай бұрын
ያገሬ ልጅ ኮራሁብሽ
@Fikru1948
@Fikru1948 27 күн бұрын
🛑 Balege " GUDIELA " nw❗️
@user-tf9ef6ic4t
@user-tf9ef6ic4t Ай бұрын
እንደሰዉ አሸብርን ታወሩታላችሁ????
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 27 күн бұрын
መናገር እቃ ተው He is in denial.....
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 Ай бұрын
ቴዲም ፣ቂምህን ነው የተወጣሕው፣ገባኝ፣
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Ай бұрын
ዶ/ር አሸብር እንዲህ ተንኳሽ ነው እንዴ? ኤርሚያስ ድሮ የህወሓት አመራር ነበርኩ አሁን አይደለሁም እያለ አይሰማም እንዴ አሸብር?
@user-nn5of7gv6k
@user-nn5of7gv6k 28 күн бұрын
ቃራሚ ጋዜጠኝነትሕን ትተሕ የራስሕን እይታና ግምገማ ብታቀርብ ውጤታማ ትሆናለሕ ብዬ አስባለሁ እገሌ ጋዜጠኛ እንደተናገረው አገሌም እንደተነተነው እያልክ የታኘከ ወሬ አስሬ አመንዥገሕ ሕዝብንም አመንዥጉ ማለት ትዝብት ውስጥ ያስገባል እንደ ጋዜጠኛ ከአሉባልታ ውጣ ብዬ እነቅፍሀለሁ
@enactfaa
@enactfaa 24 күн бұрын
ኤርሚያስም አሸብርም የኡትዮጵያ ካንሰር ናቸው።አንዱ ከአንዱ የማይሻሉ ወራዶች
@user-zf2fm2el3l
@user-zf2fm2el3l 27 күн бұрын
ዶን ዴንታል ክሊኒኩ መልሶ ሊተክልለት በማይችለው መልኩ በተገኘበት ሰላሳ ሁለት ጥርሱን ሳናረግፍለት አሸብር ተብዬው የቦንጋ ከብት በአፋጣኝ ስልጣን ይልቀቅ፤ ለፍርድም ይቅረብ።ደራርቱም እንደዛው።ለነገሩ በአብይ ዘመን የዶክተር ተብዬዎች አሸባሪነት ጥግ ደርሷል።እያንዳንዳቸውን እንፋረዳለን።
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv Ай бұрын
Dr Asheber is hero Nothing do bad things he is not runner.
@tatekabuye6486
@tatekabuye6486 29 күн бұрын
ነውር ጌጡ… እርሱን ስለትዕግስት ካንተ በፊት ሰምተነዋል ሌላ ካለህ ንገረን ከዚያ ውጪ ዶር አሸብር ላነሳብህ ወንጀል መልስ ስጥ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Ай бұрын
አሸብር የኢትዮጵያ ህዝብን እንዲህ ንቀሃል እራቁትህን ካላስቀሩ እውነት ኢትዮጵያ ህዝቡ ተኝኖቷዋል የአሸብር አልያም የቤተሰቦቹን ንብረት ለታሪክ ሳይቀር
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv Ай бұрын
Yes \Correct Olompic Is partspation Thanks Doctor Ashber
@balemetiblet7673
@balemetiblet7673 Ай бұрын
ኤርሚያስ የሚሉህ አዛባ አንተም ሆንክ ኤርሚያስየሚሉህአዛባአንተምሆንክ አሸብር ከፍርድ አታመልጡም
@dalion8498
@dalion8498 27 күн бұрын
አሸብርና ኤርሚያስን አላበላልጥም
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 Ай бұрын
አሸባሪው አሸብር ምንም ዓይነት ክብር የማይገባው ሰው መሆኑን ያልተረዳ አንድ ሰው ጋዜጠኞች ክብር አይሰጡትም ሲል መስማቴ ገርሞኛል። ሰውየው የለየለትና ይሉኝታ የሌለው ባለጌና ሆዳም ነው። መዋረድና ወደ አገር እንዳይገባ ሊደረግ የሚገባ ነው።
@nesredinharuna5081
@nesredinharuna5081 Ай бұрын
Ire indante ayinet yewerde qiletam Ethiopia yale ayimesilegnim isti merja asayen yasigebachiwun ?
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Ай бұрын
አሸብር ሚሰራው ለኢትዮጵያ ነው ወይስ ለግብፅ መጨረሻህ ጎዳና ነው ።።
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 67 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 13 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 67 МЛН