የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እና ስለሽ ስህን አስገራሚ የፍቅር ታሪክ | Athlete Tirunesh Dibaba and Sileshi Sihine love story

  Рет қаралды 108,135

Hulu Sport

Hulu Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አተራረክ ነው በርቺ! ስሌና ጥሩየ ትዳራቸውን ፈጣሪ ሁሌም በሀሴት ይሙላው
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yohannesmengistu8205
@yohannesmengistu8205 3 ай бұрын
​@@hulusport~~
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች ስለሺና ጥሩነሽ Happy15th Anniversary.
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
🙏🧡🧡🧡
@TenesaWolde
@TenesaWolde 2 ай бұрын
የተዋህዶ ጀግኖች እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 3 ай бұрын
ብርቅዬ ና ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Yilkal-dw1tj
@Yilkal-dw1tj 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ.ህዝብ.ከልብ.ይወዳችኋል.ጀግኖች.ናችሁ.ፈጣሪ.እድሜና.ጤና.ይሥጣችሁ
@kedirmohammed6574
@kedirmohammed6574 Жыл бұрын
ጥሩዬ እና ስለሺ መቼም ቢሆን የማልረሳችሁ ታሪክ የማይሽራችሁ ድንቅ አትሌቶች ከልብ ወዳችሃለው አከብራችሃለው። በተለይ በምታደርጉት ውድድር ኮሚታተሩ ስማችሁን ሲጠራ እንባዬ ሳላውቀው ይፈሳል። ብዙ የምለው ነበረኝ ይብቃኝና ትዳራችሁ በረከት የበዛበት የተባረኩ ልጆች የሚወለድበትን አሏህ ያድርግላችሁ። ሁሌም አስባቹሃለው በአካል ብንገናኝ ደግሞ ደስታዬ ወደር አልነበረውም። አቅሙን ይስጠኝ አሁን ምንም አቅም የለኝም
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
አንድ ቀን መገናኘት ግድ ነው ።
@workjoozil
@workjoozil 3 ай бұрын
አንካን ደስ አልችሁ አግዚአብሔር የአብርሃምን አድሜ የስጥህቹ
@tsehayberro5642
@tsehayberro5642 3 ай бұрын
እንኳን ለ15 ኛዉ የጋብቻ በአል አደረሳችሁ
@AbdulrezakTeka
@AbdulrezakTeka Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ። መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ።
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@AwahabHulala
@AwahabHulala 3 ай бұрын
የጥሩዬና የስለሺ የፍቅር ብሎም የትዳር ታሪካቻዉ እንደማንኛዉም ኢትዮጵያዊት የፍቅር እንስት ኮረዳ ሴት እንዲሁ እዉነተኛ አፍቃሪ ብሎም ታማኝ የፍቅር ሰዉ መልከ መልካም ጎረምሳ ወንድ በፍቅር ጀምሮ በትዳር ተፈፅሞዋል አለቀ ብዙም ቦርቀቅ ክብድብድ አታድርጊዉ ።።። እኔም ከልመንተሪ ጀምረን ካፖስ ላይ አጠናክረነዉ ከክቢ መልስ ትዳር መስርተን የሶስት ቆነጃጂት ሴት ልጆች አባት አድርጋኛለች።።። ሚዜዎቻችን የኔና የዉዳ ባለቤቴ ታላላቆች ናቸዉ።።። የእኛና የነጡርዬ ልዩነት እነሱ ጀግና አትሌቶች እኛ ሚስኪን ህዝብ አገልጋይ ቅጥረኛ መሆናችን ነዉ።።።❤❤❤❤❤ ብቻ እዉነት የጀግናዋ አትሌት ጡሪዬ አድናቅ ነኝ እሷና ቀነኒሳ ለኔ ልዩ ናቸዉ ከልብ ለነስም ክብር አለኝ።። ሲቀጥል የጀግናዉ አብቹ(አበበ በቂላ ሞዴልና የአትሌቶች ሞዴል አይሌንም እንደዛዉ አድናቂ ነኝ።።።። እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ።።
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 3 ай бұрын
ጥሩዬ ለካ ጎበዝ ነች እኩያዋን ነው የመረጠችው ።
@LetayWledu
@LetayWledu Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mekonnenkabtimer9695
@mekonnenkabtimer9695 Жыл бұрын
​@@hulusport🎉🎉🎉😂😂😛
@sebsibeashame9095
@sebsibeashame9095 Жыл бұрын
We Love You.. Happy Aneversery .. ❤❤❤❤❤❤.. Blessings...
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
amen
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Жыл бұрын
ከየት አገኛችሁት አውሮፓ እራት እየበሉ ያወሩትን ?? ለማንኛውም ለጥሩዪ እና ለስለሺ እንኳን ደስ አላችሁ። ጀግኖች 🇪🇹
@betelihmeabiyu1169
@betelihmeabiyu1169 3 ай бұрын
ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቸው
@hulusport
@hulusport 3 ай бұрын
❤🧡💚
@mekonengeda2144
@mekonengeda2144 Жыл бұрын
Baga guyyaa gammachuu Kansan isnin gahee
@getachewworkuworku4910
@getachewworkuworku4910 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
አሜንንን
@sisayfeleke-p4v
@sisayfeleke-p4v Жыл бұрын
Bless your marriage you stars of the world you are our satisfaction in Athletes world!!!ኢሳይያስ 65 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እነርሱ ከነልጆቻቸው የእግዚአብሔር ቡሩካን ዘር ናቸውና በከንቱ አይደክሙም ለጥፋትም አይወልዱም። ²⁴ እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ።
@selamchane9460
@selamchane9460 3 ай бұрын
sew tera ayibalim kalun asitekakiy
@belaynshkuma9274
@belaynshkuma9274 3 ай бұрын
Latuuriye.kalt.yatrungal❤❤❤❤❤❤
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 Жыл бұрын
ስለሽና ጥሩዬ እንኳን አደረሳችሁ
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
ምርጦች ናቸው❤🙏
@ShimelsAbebe-j8h
@ShimelsAbebe-j8h Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ።
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 ай бұрын
Enkuan aderesachu ❤️❤️❤️🙏
@sebleworkgetnet-vg7us
@sebleworkgetnet-vg7us 3 ай бұрын
Wawu!!
@KenduMan
@KenduMan 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሥይላለል እኳን ለ15ኛ አመት አደረሣችሑ
@bizuneshabrham5611
@bizuneshabrham5611 3 ай бұрын
ሁለቱንም ስወዳቸው ያቺ ትንሿ ጥሩዬ ፈትለክ ስትል ስታስደስት
@FikreMelese
@FikreMelese 3 ай бұрын
እትዮጵያን ከፍታ ማማ ላይ አስቀምጧሉና ፈጣር ይባርካችሁ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 9 күн бұрын
ሁለትምረጦቸ
@hulusport
@hulusport 7 күн бұрын
@NebiyatKedir-qg1eb
@NebiyatKedir-qg1eb 3 ай бұрын
ere wuu ere moral kburu yesew lij teraaa
@monegoncco
@monegoncco 4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👊👊💪🏻👌
@hulusport
@hulusport 4 ай бұрын
❤❤
@McHm-t8t
@McHm-t8t 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeronYohannes-j9n
@MeronYohannes-j9n 3 ай бұрын
Teru new❤ gen babza konjo.
@hulusport
@hulusport 3 ай бұрын
@radietanibasa5237
@radietanibasa5237 Жыл бұрын
ጡሩዬ እና ስለሺ❤❤
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
ምርጦች ❤
@kostentinoswondimu
@kostentinoswondimu Жыл бұрын
,Enkusn Aderesschihiu enwedachualen
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
Amenn
@bukabukanet4980
@bukabukanet4980 Жыл бұрын
welcome
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 3 ай бұрын
እንኳን እናትነትንና አባትነትን ተቀዳጃችሁ ! !
@hulusport
@hulusport 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 2 ай бұрын
በግፍ ፍትህ አጥቶ በማንነት የሚገደሉት ለአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ሁኑ።
@hulusport
@hulusport 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@TameneBirhanu-ip1qy
@TameneBirhanu-ip1qy 3 ай бұрын
የቀዲሞ ጀግኖች ሁለ በልባችን ውሰጥ ትኖረላችሁ
@hulusport
@hulusport 3 ай бұрын
❤🧡❤
@embetgarmkyle6403
@embetgarmkyle6403 Жыл бұрын
welcome Turuye under Silashi
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
Thank you❤
@addistube8191
@addistube8191 Жыл бұрын
ጥሩ ልበ ወለድ ነው የአትሌቶቹን ስም መጠቀም ለምን አስፈለገሽ?
@hulusport
@hulusport Жыл бұрын
ማለት?
@addistube8191
@addistube8191 Жыл бұрын
__አውሮፓ እንጀራ በሌለበት ""ጠቅልሎ ሲያጎርሳት"" ___ '"ፖም የመሰለ ከንፈሯን ገመጠው "" አሁን ማን ይሙት የጥሩዬ ከንፈር ፖም ይመስላል ?😂😂😂 አንቺ ዪትዩበር በስም ማጥፋት መከሰስ ነበረብሽ
@AsenaksheMulate
@AsenaksheMulate 3 ай бұрын
No impiretant this tull midetces cover took no important atjed familiy no this pichre familiy good familiy taked
@sisayfeleke-p4v
@sisayfeleke-p4v Жыл бұрын
ኢሳይያስ 65 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ እነርሱ ከነልጆቻቸው የእግዚአብሔር ቡሩካን ዘር ናቸውና በከንቱ አይደክሙም ለጥፋትም አይወልዱም። ²⁴ እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ።
ባለ ጥቁር ቀበቶዋ ቆለፈችው
7:39
Yibeltal Sewnet Official
Рет қаралды 500
Women's 1500m Final | World Athletics Championships Beijing 2015
9:11
World Athletics
Рет қаралды 266 М.