Hamlet Beljun/ ጉልበቴ ሆይ/ Gulibete Hoy

  Рет қаралды 14,974

Hamlet Beljun

Hamlet Beljun

3 жыл бұрын

Hamlet Beljun/ ጉልበቴ ሆይ/ Gulibete Hoy
iTunes / hamlet-beljun
#HamletBeljun
ጉልበቴ ሆይ
የወደቀ ዳግም አይነሳም ወይ
የሳተስ ከፊቱ ደግሞ አይቆምም ወይ
አይኑ እንዳየ አይበይን ጆሮው እንደ ሰማ
የምስኪኑን ጩኸት አይቶ አያልፍ እሱማ
መስቀል ተሸክሞ መከተል ሲያቅተኝ
በጠባቡ መንገድ መጓዝ ሲሳነኝ
ነፍሴ እጅጉን ዝላ ተስፋዬ ተሟጦ
በትዕዛዛትህ ለመሄድ ውስጤ አቅም አጥቶ
የላሉ እግሮቼን ጉልበቴን አፀናህ
ዳግም እንደንስር ሃይሌን አደስክና
ጉልበቴ ሆይ ክበር ክበር
አቅሜ ሆይ ክበር ክበር
ዛሬም ረድተኸኛል እግዚአብሔር
ዛሬም አግዘኸኛል እግዚአብሔር
አቅሜ ሆንክልኝ እግዚአብሔር
ጉልበቴን አፀናህ እግዚአብሔር
ከበአል ነቢያት እንዳልተወራረደ
በኤልዛቤል ዛቻ ልቡ ወዲያው ራደ
ጥለኸው አላለፍክ ብርቱ ሰው ፍለጋ
የቀደመው ስራው ቅናቱ እንደሌለው ዋጋ
የፍቅር እንጎቻህን ዳግም ብላ አልከው
እረጅሙን ጉዞ በድል ወደህ ልታስጨርሰው
ለደካማው ሃይልን ይሰጣልና
ለወደቀ እጁን ዘርግቷልና
ዘወትር ሊረዳን እርሱ ታምኗልና
ይክበር ዘላለም ይብዛለት ምስጋና
ዛሬም ይረዳናል እግዚአብሔር
ዛሬም ያግዘናል እግዚአብሔር
አቅማችን ሆኗል እግዚአብሔር
ጉልበታችን ፀንቷል በእግዚአብሔር
Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright © Hamlet Beljun

Пікірлер: 20
@ephremamognehegn3562
@ephremamognehegn3562 3 жыл бұрын
ሁሌም በዝማሬዎችሽ ከጌታ ጋር እንደተገናኘሁ ነው። የተለየ የመንፈስ ቅዱስ አሰራር አለ አንቺ ላይ። ለዚህ ዘመንና ትውልድ አንቺን እንድታገለግዪን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
@biniseli2205
@biniseli2205 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@befekaduhailu1549
@befekaduhailu1549 2 жыл бұрын
Tiru bilehal!
@ephremamognehegn7761
@ephremamognehegn7761 2 жыл бұрын
ስንት ቀን ከድካሜ፣ ከግራ መጋባቶቼ፣ ተስፋ ከቆረጥኩባቸው ሁኔታዎች፣ ከውድቀቴ ሁሉ ያነሱኝ መዝሙሮች አሉሽ። የእግዚአብሔርን ቃል የተሞሉ እና መንፈስ በኃይል የሚሰራባቸው መልዕክቶች ናቸው ያደረስሽልን። በእውነት የጸጋው ስጦታ የማያልቅበት እግዚአብሔር ይባረክ።
@user-wz8yv2ef7t
@user-wz8yv2ef7t 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ! ፀጋውን ያብዛልሽ
@tsionfikadu6299
@tsionfikadu6299 3 жыл бұрын
🙌🏽🙌🏽....እግዚአብሔር ይባርክሽ! ሌላ ምን እላለሁ
@theinsight5183
@theinsight5183 Жыл бұрын
God bless you
@nanitamene8602
@nanitamene8602 3 жыл бұрын
Geta chemro gulbet yihunesh..zemenesh bersu bet yilek!
@solomontaye3492
@solomontaye3492 2 жыл бұрын
Geta zemen she yibark
@solomontaye3492
@solomontaye3492 2 жыл бұрын
geta kachga new hale loya amen
@mesfinmathewos1551
@mesfinmathewos1551 3 жыл бұрын
geta yichemerbsh....bemenfese yehonu zimarewochshn hulem nebisen yareserisalu.
@GetahunGech-ih8oq
@GetahunGech-ih8oq 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 Жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ። አሜን
@solomonworku7434
@solomonworku7434 2 жыл бұрын
የኔ እህት ከፍ በይ። ጌታ ጸጋውን ጨምሮ አትረፍርፎ ይስጥሽ።
@m.a.d_116
@m.a.d_116 3 жыл бұрын
Very amazing music God bless you
@tesfayebekeleselato1209
@tesfayebekeleselato1209 2 жыл бұрын
ልዩ ነሽ ! እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክሽ ❤
@josephgirmaofficial8254
@josephgirmaofficial8254 3 жыл бұрын
God bless you!
@good2bhonesty778
@good2bhonesty778 2 жыл бұрын
God bless you. so touchy song. I hope everybody get a chance to lesson all your song
@amsalukissi6046
@amsalukissi6046 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ! ፀጋውን ያብዛልሽ
Hamlet Beljun /አመሰግንሀለሁ/Ameseginihalew
6:40
Hamlet Beljun
Рет қаралды 15 М.
Hamlet Beljun/እወድሃለሁ/Ewodihalew
5:28
Hamlet Beljun
Рет қаралды 30 М.
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 21 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 31 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 8 МЛН
Hamlet Beljun .  አመሰግንሃለሁ
9:55
Hamlet Beljun
Рет қаралды 52 М.
Regichalew
5:15
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 9 М.
Hamlet Beljun -  "እለምንሃለሁ" አዲስ ዝማሬ
5:41
Hamlet Beljun
Рет қаралды 84 М.
Hamlet Beljun /በቃልህ/Bekalih
5:21
Hamlet Beljun
Рет қаралды 16 М.
Hamlet Beljun /etegahalew/ እጠጋሀለው
6:13
Hamlet Beljun
Рет қаралды 24 М.
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,1 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 5 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 4,4 МЛН
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 49 М.