ሃና ከምትባል ሴት ጋር እያወራን ነው

  Рет қаралды 70,973

Shegerians - ሸገሪያንስ

Shegerians - ሸገሪያንስ

Күн бұрын

Пікірлер: 328
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 24 күн бұрын
ሚስኪን እንደው ሳየው ያሳዝነኛል 😢😢ሠውንም ሚዳውን ቶወዉ እራሥሕን አዳምጥ ከዛ ልብሕ ያለሕን ታደርጋለሕ ባለሕበት ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@Rahel-s1e
@Rahel-s1e 24 күн бұрын
ጎበዝ ወደ እራስክ እየተመለስክ እንደሆነ የ ፊትህ ገጽታ ያስታውቃል ነገ ሌላ ቀን ነው ሱሱን ግን ጨርሰህ አቁም አንተ ቀረክባት ቆንጆ ነህ ከ እነ ስብህናህ
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 24 күн бұрын
በጣም እሚገርም ልብ ነዉ ያለህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ግን ምን መሠለህ ይህን ግዜ እራስህን ተመልከት በፍፁም ወደ ኃላ እንዳትመለስ ፀሎት አድርግ::
@ethiomercytube
@ethiomercytube 24 күн бұрын
ሀብታሙ የዘመናችን ደግ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እሺ እንወድሀለን
@TomasTamrat
@TomasTamrat 24 күн бұрын
ምንም የዘመናችሁ ጀግና አይደለም ስላፈቀራት ነው በወሲብ ስለተጣጣሙ ነው ድብንንንን ያለ ፍቅር ስለያዘውና ከሷ ጋር በልመናና በማጭበርበር ስለተመቻቹ ነው የምን የዘመናችን ጀግና ነው ስንት የዘመናችሁ ጀግና አሉ ዞርዞር ብለሽ ፈልጊ አታስመስይ
@nefisasemane
@nefisasemane 24 күн бұрын
የፍቅር መሥእዋአት መክፈል ቀላል ነው ታዲያ አሥመሣይ ነሽ ሁሉም በሰራው ሥራ ጎበዝ ነው መልካም ሥራ እሥከሠራ ድረሥ​@@TomasTamrat
@sabakassa2363
@sabakassa2363 23 күн бұрын
ሐብታሙ 1ትልቅነገር የምመክርህ የተፈራረማቺሁበትን በፍ/ቤት መጨረስ አለብህ ያካልሆነግን ነገሩሁሉ ይበለሻሺብሐል ጥንቃቄ አድርግ በዙሪያህ ያሉትንም በጥንቃቄ እያቸው /ለእ/ር አሳልፈህስጥ/ጥንቃቄ ይጠብቃል ማስተዋል ይጋርዳል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ
@Hikmaahmedin-n4y
@Hikmaahmedin-n4y 23 күн бұрын
ለራስህ ጊዜ ስጥ ለምንም ነገር እንዳትቸኩል የኛ ውብ አላህ ባለህበት ዙሪያህ ይጠብቅህ
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 24 күн бұрын
ጎበዝ እንደዚህ ጠንክረህ ማየታችን መልካም ነዉ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa 23 күн бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር አምላክ የካሳ ሂወት ይስጥህ🙏🙏🙏 የኔ ደግ ሰው ተባረክ🙏🙏🙏 የዘመናችን ደግ ሰው ተብለክ ብትሸለም ደስስስ የለኛል 😘♥️♥️♥️🌹🌹🌹
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc 24 күн бұрын
እባክህን እንጃራ እናቴ አትበላት በሙሉ ቃል እናቴ በላት እባክህን ስቃልጥል በዳንብ ራስህን ጠብቅ
@nefisasemane
@nefisasemane 24 күн бұрын
ለማለት ፈልጎ ሣይሆንእናት አሥለሌለው ነው ለመግለጽ ፈልጎ ነው
@beetyube
@beetyube 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውንድሜ አይዞን በእራስህ ውስን እግዚአብሔር ይጥበቅህ😢
24 күн бұрын
እንኳን ፡ እግዚአብሔር ከሱስ ፡ አወጣህ 🙏🏼አይዞህ ሁሌም ካንተ ፡ ጋ ፡ ነን ሲያምር ደሞ ፡ ርግት ያለ 🙏🏼 KZbin አስተዋውቅ ፡ በግሌ እየፈለኩህ ነው ባንተ ስም ብዙ አለ ስትቀርብ ሚዲያ እግረመንገድ አስቀምጥ👍🏼
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 24 күн бұрын
ሀብታሙ ተባረክ ግን እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ግን ያለፍክበትን የፍቅር ሂወት አተነህ የምታውቀው እናም አተ እውነትም ተበድለህ በሱአ መጎዳትህን ማፍቀርህን አተው ታውቀዋለህ ማፍቀር በጣም ደስ ይላል ግን በአፈቀርከው ልክ ምላሽ ካጣ ያለፈበት ሰው ያውቀዋል ባያልፍበትም ፍቅር በጣም እራስን ያሳጣል እኔ አደራ የምልህ ሩሀማ እርግጠኛ ነኝ ትወድሀለች ብየ አስባለሁ እሱአን የሚጎዳ ነገር በሚድያ አታሳይ ማለት ብታገባ ለትውልድ ለማንም አታሳይ ለደረሰብህ ነገር መለየትህ ትልቅ ምላሽ ነው በቂነው አገርህን መውደድህ ደስ ይላል ሰው አገር ምንም ደስታ የለንም ግን ምን አልባት እጣፋታህ ከሆነ ለምትወልዳቸው ልጆች ጥሩ እድል ነው ያተም የሩሀማም ሂወት ያማረ ይሁን ብትታረቁ ደስ ይልነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ ለማኛውም መገድህ ፈጣሪ ይቅደምልህ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 24 күн бұрын
ወንድሜ ከልብ ልንገርህ ትዳር ቀላል ተቃም አይደለም ለፍቅርና ለትዳር ብዙ መስዋት ይከፈላል። ስለሆነም ብዙ ችግሮችን ከምትወዳትን ሴት ጋር ማሳለፍ የምሰለ ነገር የለም ለምን ነገ ውጤቱ ያምራል። በነገራችን ላይ ለሚወዳት ሴት ኩላሊት ሰጠ ምንም ማለት አይደለም። የእኔ ጓደኛ ለምትወዳት ጓደኛችን ኩላሊቷን ሰጥታለች። ስለሆነ ታርቀህ በቤተክርስትያን አባቶች ተባርካችሁ ፍቅርህን አድሰህ ብትኖር ይሻልሀል። ሚስትም በጣም ጎበዝ ነች እንደሴትነት እግርህ ላይ ተንበርክካ ይቅርታ ጠይቃለች። ይቅርታ ደግሞ በምድር ላይ ስለአለውም ነገር በእግዚአብሔር ዘንድ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም። ወንድሜ ሴት ብትቀያይርም አስር ችግሮችን አሉት
@ሲፈንቢላል
@ሲፈንቢላል 24 күн бұрын
ጎበዝየኔ የኔወንድም አላህይጠብቅህ ለራስህ በደንብጊዜስጥ ሰውየሚያወራውን አትስማ እራስህንአዳምጥ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Rahel-c8z8c
@Rahel-c8z8c 24 күн бұрын
እውነት አንተ መልካም ሰው የነበርክ ከንቱ ምስጋና የማትወድ ነበርክ አሁን እንደዚህ መሆንክ እይታ ወስጥ መግባትህ ደስ አይልም ከ ሚድያ ብትርቅ እና በደንብ ብ ታስብ ጥሩ ነው በ ሁለታችሁ ጉዳይ ምንም ባትል ጥሩ ነው
@fedibintabrar2736
@fedibintabrar2736 24 күн бұрын
ጥሩ ሰራ ግን ስራውን በቃል አበላሸው ሰው ደግሞ አይዞህ አይዞህ አለው እኔ ለማንም አልደግፍም ግን የሷ ቃል ብዙም አይሰማም እንደሷ ከሚዲያ ቢርቅ መልካም ነበር
@TSION-ETH3283
@TSION-ETH3283 24 күн бұрын
ለዝች ሴት ከአይምሮ ደሀ የገዘብ ደሀ ይሻላል አይዞክ ወደሜ አንተ የሚተካ ሰው የለም ክርስቶስ ዋጋ እደከፈለ አተ የሰው ህይወት አድነሀል ቀሪ ዘበንህን እግዚአብሄር ይባርክልክ የኔ ጀግና ወድም 💚💛❤🙏🙏
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 24 күн бұрын
ጀግናንፁህ ልብያለህነህ ተባረክ 🙏🙏🙏
@ጦይቢየቦረናዋ
@ጦይቢየቦረናዋ 24 күн бұрын
ዝበላቸው አተ እራሥህን ጠብቅ ወድሜ ሽ አመት ያኑርህ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 24 күн бұрын
በጣም አሁን የተናገረችዉ ሤትዬ ተልካ ነዉ እች አሮጊት ቃላቷ ራሡ ሢደብር ልጁ ምንም ያጠፋዉ ነገር የለም
@GaboTaye
@GaboTaye 24 күн бұрын
ጎበዝ ወደ እራስክ እየተመለስክ እንደሆነ የ ፊትህ ገጽታ ያስታውቃል ነገ ሌላ ቀን ነው ሱሱን ግን ጨርሰህ አቁም አንተ ቀረክባት ቆንጆ ነህ ከ እነ ስብህናህ
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui 24 күн бұрын
ተባረክ የኔ ጌታ አምላክ ይጠብቅ
@AhlamMehamed
@AhlamMehamed 24 күн бұрын
ሰው ጌታ አይባልም ማማ😍
@ZinetDawud-d9x
@ZinetDawud-d9x 23 күн бұрын
❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ በጣም እምታሳዝን ነህ
@saraaliey6867
@saraaliey6867 23 күн бұрын
እባክህ ሀብታሙ ጓደኞቼ ጓደኞቼ በዙሪያዬ ብዙ ሰው አለ የምትላቸውንም ሰውች ብዙ አትመን ዛሬ የገንዘብ እርዳታ ሰለምታገኝ ነው የሚከቡህ ጠንቀቅ ለራስህ የሚበጅህን እወቅ ወደራስህ ተመለስ ሰው አትመን ትዳር በዛቻ አይሆንም ምህረት
@mihretbegedlu8343
@mihretbegedlu8343 24 күн бұрын
ጎበዝ ጥሩ ንግግር ነው ያደረከው ምንም አይነት ነገር መጥፎ ነገር አትናገር እሺ ሁሌም እንደዚህ ተናገር
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 24 күн бұрын
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከቱ ይደርብን 🙏 ሀብታሙ መልካምነትህን በወሬ እያረከስከው ነው ለምን ይሆን?????
@angesettekle5003
@angesettekle5003 24 күн бұрын
Eski min aderege? begeta
@Ibert299
@Ibert299 24 күн бұрын
ስጋት ካለበት ለህዝቡ ማሳወቅ አለበት ምንም ጥፍት አልሰራም የሚያኮራ ስራ ነው ዉጣ ሚዲያላይ ያለህበትን ሁኔታ ማወቅ እንፈልጋለን.
@angesettekle5003
@angesettekle5003 24 күн бұрын
@@Ibert299 ewnet bilehal wendmea.
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 24 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@tadelemelak1400
@tadelemelak1400 23 күн бұрын
ትእቤትህ ጠልፋ እንዳትጥልህ ተጠንቀቅ። እግዚአብሔር የሠጠህን ነው የለገስክ።
@فبيتي
@فبيتي 22 күн бұрын
የኔጀግና ወድም በርታ እግዜቤር ይጠብቅህ 🎉🎉😂❤👍ተማሩ ከወድማችን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 24 күн бұрын
ጠበል ሱባኤ ቤተ ክርስቲያን ፀሎት ነው ላተ በዚህ ሰአት ደሞ በመተት እዳይጫወቱብክ ንቃ ንቃ ንቃ በተለይ መተት ፀልይ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@MelatAseffa
@MelatAseffa 24 күн бұрын
እራስህ ጠብቅ እራስህ አዳምጥ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ❤❤
@ሄሉየሀይቋ
@ሄሉየሀይቋ 24 күн бұрын
የጅራ እናቴ አትበል እናቴ በላት ባሁኑ ስጠት ጡሩ የሆነች እናት ናት
@genetasefa8364
@genetasefa8364 24 күн бұрын
Did you know her??
@yifat-o4w
@yifat-o4w 24 күн бұрын
​@@genetasefa8364 አንቺ ታወቃያታለሽ?
@Hikmaahmedin-n4y
@Hikmaahmedin-n4y 23 күн бұрын
ሲጀመር ሰው በሰውነቱ እንጂ በብር አይከበርም ደግነትህ ፊትህ ያሰተውቃል ንግግርህ ያስታውቃል እነሱጂ ጎዳናዎች ለመኞች የጭንቅላት ደሀዎች ስራቹህን በገዛ እጇ ያወጣች እራሷ ለነገሩ የሰው ደም ያንቀለቅላል እባካቹን ልጅ ይኑርበት ምድረ ኮልኮሌ ከአዲሳባ ልጅ ጋር መቼም አትኖርም የህልም እንጀራ መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆስ አሁን ምን የረጋል ደሰጥ ጥዶ ማልቀስ ብላለች አያቴ አቦ ሀብተሽ የዘመኑ ጀግና ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሚሚሚሚሚሚነ
@DZTDZT-k6i
@DZTDZT-k6i 18 күн бұрын
ሀብትሽ አይዞክ ከማንም በላይ የፈጠረክ አምላክ እግዚሐብኤር ጠባቂክ አለ ፀልይ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅክ ወንድሜ
@EducationalAl
@EducationalAl 24 күн бұрын
አዎ ደግ ነህ ጥሩ ስራም ሰርተሃል ግን በየ ሚድያዉ እየ ወጣህ መናገር ትክክል ነዉ አልልም ግን የኔ አስተያየት ነዉ
@Zinash2921
@Zinash2921 24 күн бұрын
ሀብታሙ ጀግና ነህ ባለፈዉ አንጀቴን ነዉ ያራስከኝ እኔም ብሆን እንዲ ነዉ ማደርገዉ ሺ አመት ላይኖር ማስመሰል ምን ያደርጋል??አሁንም አመስግን እንጂ አትፍራ መከራህ አልፏል። ጥቅሙ የቀረበት መንጨርጨሩ አይቀርም።
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 23 күн бұрын
ሀብታሙ ቆንጆና በጣም መልካም ስብእና ያለህ ሰውነህ በርታ የኔ መልካም ወንድም አይዞህ ወደ ራስህ እየተመለስክ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ነገ እጅግ በጣም መልካም ይሆናል❤❤
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 24 күн бұрын
ጀግና ነህ በየምድያዉ አትቅረብ
@jemo5716
@jemo5716 24 күн бұрын
Blessed.
@DubelaAbino
@DubelaAbino 24 күн бұрын
ማናችሁን ነው የምናመሰግነው አሁን ግራ ገባችሁ ፍቅር ያንዱንም ባይ የሚያስነው በእውነተኛ ይቅርታ ያምናል ከሰው ስተት ከብረት ዝገት ይባላል ስለዚህ በሰው ልጅ ፍፁም ያለው ወንድም የይቅርታውን ተቀበልላት ያደረግከው መልካምነት አታባላሽ
@AmirrReshad
@AmirrReshad 24 күн бұрын
የዋህና ኩሩ ኮርተንብሀል
@UbUbt
@UbUbt 23 күн бұрын
ሀብታሙ አይዞን ጌታ አለ አንተ የተባረክ ልጅ ነህ ብዙ ነገር ነው ያጣችሁ ብቻ ሴጣን አሳስቷት ነው ጌታ ነፃ ያውጣት ለመፍረድ ይከብዳል አንተን የመሰለ ባል ማጣት እኔ እጃ
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 24 күн бұрын
ተባረክ እኔስ ለሀብትዬ ምመኝለት ከዚህ አገር ብትወጣ ሀብትዬ ዘመን ይባረክ በተሰበሰበ ብር ውጭ ይኑርበት አሁንም በእምነትክ ዘና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Emanu2018
@Emanu2018 23 күн бұрын
ጅል የጅል ዀመንት ያንቺን ምኞት ወደሱ😅 ገነት መሰለሽ ውጭ
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 23 күн бұрын
@Emanu2018 እዚህ ሆኖ የዛቻ አይነት የስድብ አይነት ከምታወርዱበት በግድ ካላገባሀት እያላችሁ ከምትጨረጨሩበት አዎ ገነት ነው
@jemo5716
@jemo5716 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 24 күн бұрын
የመዳም ቅመም ጀግና ነች ደናዋ ትግጠምክ አተማ ለማዳም ግመም ንጉስ መህነዉ ያለብክ እራስህን ጠብቅ
@HaregAmHaregAm
@HaregAmHaregAm 23 күн бұрын
አንተ በጣም ደግ መልካም ኢ/ያዊ ነህ እግዛቤሄር አብዝቶ ይባርክህ 🎉🎉 መታረቅ እና አለመታርቅ ያንተ ውሳኔ ነው ከማንም በላይ አንተ ነህ እምታወቀው 🎉
@MarkKasu
@MarkKasu 23 күн бұрын
Wow brother real real ድንቅ ሰው ነህ በረታ
@yordibm7855
@yordibm7855 23 күн бұрын
ታረቅ ሚስት በመቀያየር ሚገኝ ክብርም ደስታም የለም 😎
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 24 күн бұрын
ለምድነው አልዋጥ ያልከኝ ?
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 24 күн бұрын
ወንድሜ አሁን ከጎንህ ብዙ ሰው አይዞህ አይዞህ ሊልህ ይችላል የነገንማ ማንም ቢያውቅ ከምሆነው ሰው ጋር በኖረ ነበር የነገን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ልንገርህ ሚስትህ ነገ ጠዋት እንደምትቆጭህ ልንገርህ። የባሰን አመጣው እንዳትል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 24 күн бұрын
ስለሁለታቸው እራሳቸው ነው የሚያውቁ ከልብ ያመነ ሰው ሲጎዳ ከልብ ያመኑትን ያህል ልብ ይርቃል አትፍረድ ይፈረድብሀል
@waga-to9pm
@waga-to9pm 24 күн бұрын
እወነታወና ትክክለኛወ የተጎዳበትን እሱ ነወ የሚያቀወ ሰለዚህ ፈራጅ አንሁን ሰልክ ቴሌግራም ሰታወራ ይዥታለወ ሲል ሰምቼዋለወ የፈለገ ሊፈጠረ ይችላል ግጭት ግን ህይወት ሰታት እሱን መበደል የለባትም
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አይበልብክና አሁን የዛተችብክ የዲያብሎስ ተላላኪ አንድ ነገር ብታደርግህ ፀፀቱ ለኢትዮጵያን ህዝብ ነው ፍትህ ፍትህ ብለን ከምንጮህ በፌት ከኢት ዮጵያ ውጭቢኖር ነው የሚሻለው ውጭ እዲኖር እርዱት እባካችሁ ሀብትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አፏ በተከፈተ ቁጥር ዉስጧ ይታያል ማለቴ ማንነቷን ይናገራል
@መብራትብርሃን
@መብራትብርሃን 24 күн бұрын
እኔ በራሴ አካሌ እንዳይሰጥ በማስታወቅያየ አጽፍፍያለሁ በምክንያቴ እና አደንቅሃለሁ ፣እና ውደድ ጥላ ከልጅትዋ ተሳስርሃል ይህ የምለው ባየሁት እንዳንተ ነው እና መጀመርያ ራስህን ተንከባከብ ። ውስጥህን ስማ ጸልይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው።
@tgtg3001
@tgtg3001 23 күн бұрын
ወድማለሜሜሜ ውሾች ይጩሁ አተ መገድህ ቀጥልልል ሕይወት ይቀጥላልልል መለያየት በናተ አልተጀመረም በርታልኝኝኝ የኔ ጀግና ወድምምምም🤝🤝
@yenayena8676
@yenayena8676 24 күн бұрын
ትግስት ዋለተንጉስ እኮ መክራዋለች ልጅ የስነልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል.
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 24 күн бұрын
እዳተ ያለውን መልካም ሰው ያብዛልን እግዚአብሄር ካተጋር ይሁን❤
@AklesiyaSalam
@AklesiyaSalam 23 күн бұрын
አተ ጎበዝነክ ሀብትሺ እኔብሆን ባፉዋ ገብቸነው ጉላሊቴን ማወጣው አድ ባለ እሪከርዱዋ ደግሞ አፍሺን አትክፍች ክብር ለጎዳና ልጆች ብስብስ አሮጊት
@Beza-g3w
@Beza-g3w 23 күн бұрын
እኔ ምልክ ወንድም በእናቴ እንደ ወንድ ከሆነ በየ ሶሻል ሜዳ መጥተክ እና የሷ እንትን እኔ ጀግና ነኝ እኔ እንደዚህ ማለት አቁሞ በናትህ በጣም የደብራል እግዚአብሔርን በጣም ጀግና ናት ጀግናና እራሱ ሰማይ ከፍ አድርጎ ይደብራል ምን አይነት
@HaneBlate
@HaneBlate 23 күн бұрын
ባክህ የራህ ጉዳይ አትመፅደቅ ገደል ግባ ብዙ የሚያሳስበን የሀገር ጉዳይ አለ ለሶአም እግዚአብሔር ይውቅላታአል
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ 24 күн бұрын
ኣይዞ ኣንተ ልእግዛብሕር ብቻ ታመን ተጠንቅቕ ራስህን ጠብቅ ምስክን😢😢😢😢👏👏👏❤❤❤😘😘😘💐💐💐💐
@sadasada6586
@sadasada6586 23 күн бұрын
አላህ ይጣብቅ ውዴሜ❤❤❤❤❤
@GgFf-vb8qh
@GgFf-vb8qh 24 күн бұрын
አዞህ ዩቱብ ጠንከርህ ስራ እሱ ይበቃሀል የራሰህ ቻናል ክፈት❤❤❤❤❤
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 24 күн бұрын
ምስኪነ አይዞህ ወንድም በርተ
@astergebresillasie9803
@astergebresillasie9803 24 күн бұрын
ሰዎች ለግዜው ነው እግዛብሔርን እና ራሰህን አዳምጥ የይቅርታ ልብ ይኑርህ
@adanechtena6049
@adanechtena6049 23 күн бұрын
የምታደርገውን ፕላን መናገር አያስፈልግህም።
@መንከምእግዚአብሔር-5
@መንከምእግዚአብሔር-5 23 күн бұрын
ብትታረቁ ደስ ይል ነበር ሰው ሁኖ የሚያጠፋ የለም
@Ibert299
@Ibert299 24 күн бұрын
ሶሻል ሚዲያ ላይ በርታ አትጥፋ ሁሌም ልናይህ እንፈልጋለን.
@addisTesfaye-k6d
@addisTesfaye-k6d 23 күн бұрын
እሄ ልጅ ግን ጤነኛ አይመስለኝም በጣም ተበታተንክ በየሚዲያው
@UbUbt
@UbUbt 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 24 күн бұрын
አዋ ማስታወቂያ ነዉተመስገን ብለህ ጭቅጭቅ እንዲጠፋ ከሚዲያ እራቅ በል ለአንድ ሳምንት ብቻ ሳይሆን ጨመር አርግበት😂😂😂😂😂
@hannabirhanu1504
@hannabirhanu1504 24 күн бұрын
God bless you our brother 🙏🏽
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 24 күн бұрын
ወድሜ አላህ ይጠብቅክ ሤቱ ጠግቧል ምን አድርግ ነዉ የምትለዉ እች አሮጊት ተከዳ ምን ያድርግ ሂወቱን አሣልፎ ሠጠ ሆሆሆ ምን እያለች ነዉ እች ሤትዬ ክብረቢሥ ደግሞ ታሥታዉቃለች ተልካ ነዉ በህግ ትጠየቃለች እች አሮጊት
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 24 күн бұрын
''በሩን ክፍት አርጋችሁ ሰዉ ይግባ ''ይዉጣ አባባልህ ተመቸን 😂ግን በዚህ ዘመን ለማስተዋል እና ለጥበብ ቅድሚያ እንስጥ አይዞህ በርታ እንዳትረታ እዉነት ይምራህ አሸናፊ ነዉና።
@RahelWolde-t5w
@RahelWolde-t5w 23 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ጠንክር ሁሌም ከጎንህ ነን
@khdra1236
@khdra1236 23 күн бұрын
የምር ታረቁ ከሰው ስተት ገብረት ዝገት አይጠፋም😢😢❤🎉
@RomiRoman-y7v
@RomiRoman-y7v 24 күн бұрын
አይዞሄ ቀንታነው ሰምህን ልታጠፍነው አተደግሰውነህህህ❤❤❤❤
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 24 күн бұрын
አንተ ልጅ ወደ ስህተት ውስጥ አትግባ ! ዛሬ የምታየው በዙሪያህ የሚያጨበጭብ ነገ በትንሽ ነገር እንደ ግሪሳ ይወርድብሀል !! አሁን ለፍቅር የሚጠይቁህ ሴቶች ነገ በትሽ ነገር መፈጠርህን እንድትጠላ ያደርግሀል !!! ቸኩለህ አትሸወድ !! ሚስትህ ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ ሴት ነች !! አካልህን ሰጥተሀታል !! ምናልባት ወደ ልመና የተመለሰችው ለመኖር ግዴታ ግንዘብ ስለሚያስፈልጋት ይሆናል !! ሌላ ስራ መስራት ለግዜው አትችልም !! ብዙ ችግር አለባት !! ደግሞስ ሌብነት አልገባች ሌሎች የሚሰሩትን አይደል ልስራ ያለችው ??? ሌሎችስ ይሰሩት የለ ?? ብዙ ችግር ይኖርባታል !!! ይህንን ማገናዘብ አለብህ !! አስብበት !! ሩሀማ ሚስትህ ናት !!! አትንቀዥቀዥ !! ዛሬ የካቡህ ነገ ያወርዱሀል !! ሞኝ አትሁን !! ሚስትህ ብዙ ፀፀቶች ውስጥ ገብታለች !! ጠላት ሰይጣን እርር ይበል ! ከሚስትህ ጋ ታረቅ !! ታረቅ ታረቅ !! የአረብ ሀገር ሴቶች ወይንም የአውሮፓ ሴቶች ዛሬ በፍቅር ቢይዙህ እንደ ሩሀማ እንዳይመስሉህ ! በትሽ ስህተት በሚዲያ ቆዳህን የሚገፍ ስድብ እየሰደቡ መደበቂያ ያሳጡሀል !! እባክህ ቆም ብለህ አስብ !!
@SayedAhmada-wm4eb
@SayedAhmada-wm4eb 24 күн бұрын
@ኤፍራታTube26
@ኤፍራታTube26 24 күн бұрын
ዋው ትልቅ ሰው አይጥፋ
@Habwhat1
@Habwhat1 24 күн бұрын
ወይኔ አሁን ምን ይሁን ሁሉ ነገር ለሚዲያ መግለፅ ይደብራል😢😢😢
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 23 күн бұрын
ሀብታሙ ዩቱዩብ ክፈት ቶሎ ብለህ ይሄን ግዜ አታበላሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 24 күн бұрын
እራስህን አስቀድም ለራስህ ሁን አላህ ይርዳህ በሰው ወሬ አትሸበር ።ላደረከው በጎ ስራ አላህ ይክፈልክ።
@Sarasara-b5t6n
@Sarasara-b5t6n 23 күн бұрын
Habesha yewnt ante ysewn nefis bematerfeh allah edmiy likehn desta yseteh....❤
@AvikKhamm
@AvikKhamm 24 күн бұрын
እግዚእብሔር ይባርክህ ኤግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@lidiatagge5654
@lidiatagge5654 23 күн бұрын
እባአክእህ ዝእም በል እግዚአብሔር ሁሉኡን ያውቃአል!!!
@asnakechgemechu7497
@asnakechgemechu7497 24 күн бұрын
Jabadhuu wayyoo kanii sihifi kenee kenette gattii gudda qabadaa waqqaraa ❤
@GaboTaye
@GaboTaye 24 күн бұрын
ሀብታሙ ጀግና ነህ ባለፈዉ አንጀቴን ነዉ ያራስከኝ እኔም ብሆን እንዲ ነዉ ማደርገዉ ሺ አመት ላይኖር ማስመሰል ምን ያደርጋል??አሁንም አመስግን እንጂ አትፍራ መከራህ አልፏል። ጥቅሙ የቀረበት መንጨርጨሩ አይቀርም።
@jarmu9113
@jarmu9113 24 күн бұрын
ሐብታሙ በፍፁም ከዚች ሴትዬ ጋር እንዳትገነመኝ ወይ ትገልሀለች ወይ ታስገድልሀለች ዛሬ ሚስት ባሏን ባል ሚስቱን እናት ልጇን ልጅ እናቷን አባት ልጁን ልጅ አባቱን እየገደለ ነዉ ደሞ በሴት እንዳያስገድሉህ ተጠንቀቅ ማንንም አትመን
@SenitLegesse
@SenitLegesse 24 күн бұрын
ሚስኪን እግዚአብሄር ይጠብቅህ😢😢😢😢
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 24 күн бұрын
ሀብትሽ ከነዚህ ነፍሠ በላ፣ቡዶች፣መተተኞች እግዚአብሄር አድኖሀል።
@Firea-s8j
@Firea-s8j 21 күн бұрын
ወንድሜ ቆም ብዬ ማሰብ እፈልጋለው ካልክ ይቅር ለእግዚአብሔር ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ይቅር ብለህ ታረቅ ፍቅርህን መልስ ክርስቶስ ለፍቅር ብሎ ሞቷል ስለዚህ ፍቅር ያሸንፋልና ታረቅ
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 23 күн бұрын
Dhira kale Nama arijomuu kana rabbiini nahakeni❤ inishalala. Ebifami waqayoo siiha eguu biro dagisawuno❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 24 күн бұрын
ጎዳና ያኑራት እቺ ሰትዮ ፎቶዋን ሚዲያ መለቀቅ አለበት ማፍርያ ነገር ነች??🤔🤨🙄
@HaniyaHaniya-s1t
@HaniyaHaniya-s1t 23 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የሀብታሙን ሰልክ ቁጥረ ተባበረኝ ፈልጌወ ነወ እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beza-g3w
@Beza-g3w 23 күн бұрын
በጣም በጣም ጀግና ናት ልጅቶ ማለት ነው
@Tsionlema1267
@Tsionlema1267 24 күн бұрын
የተባረክ
@MessyG-n9p
@MessyG-n9p 23 күн бұрын
ሀብታሙ መልካም ልጅ ነክ ነገር ግን በየሚዲያው እየወጣክ ምን ማውራት እንዳለብክ እና እንደሌለብክ አታቅም ይሄ ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል ብስለት አይታይብክም :: ሴፉ ጋር በቀረባቹ ጊዜ ያሳየኽው ንቀት ጥላቻ እንዳለ ሆኖ ሴፉ ግን ደግሞ ደጋግሞ ቅሬታ ካለብክ ሁሉንም እዚ ተናገር ብሎክ የለኝም ካልክ በኅላ በንጋታው ፍቄ ጋር ተሙ ሲጠይቅክ ከሌላ ጋር በቴሌግራም ታወራለች ብለክ ተናገርክ ይሄ በጣም ነውር ነው ይቅርታክ የውሸት ነው አሁንም ለአፍክ ለሚዲያው መጣፈጫ እንጂ ይቅርታ አላደረክም ይሄ ደግሞ ያደረከው መልካም ነገር ጭቃ እንደመለቅልቅ ነው :: እሩሀማ የተደረገላትን መልካም ነገር ብቻ አሰበች እንጂ የምትናገረው ብዙ ነገር ይኖራታል በሽማግሌዎች እጨርሳለው አለች ጨዋ ሴት ገበናዋን ሸፋኝ ያሁሉ ስድብና ማንቋሸሽ ብቻዋን ተቀበለች በአደባባይ ይቅርታ ጠየቀኝ መቼም የማይጠፋ video ይቅርታ ነፈካት :: ካንገት በላይ ይቅርታ ምን ይሰማካል ሲልክ ውጣ ውጣ ይለኛል ስትል ምነው እሩሀማ ኩላሊቱ ቢቀርባት ብዬ ተመኘው :: ኩላሊትን የሰጠ ልብ እንዴት ይቅርታን ይነፍጋል???? አንተ ወደድኳት ላልካት ሴት ሰጠክ ስንት ያልተነገረላቸው መልካም ሰዎች አሉ እስራኤል ሀገር የሚኖር ደራሲ እና ገጣሚ ለሆነው አድናቂው ከአዲስ እበባ ሄዶ ነው ኩላሊቱን የሰጠው በቲቪ እና በጋዜጣ ነው የሚያቀው እንደዚህ አይነትም ሰዎች አሉ :: እና ሀብታሙ ተረጋጋ ተረጋጋ ተረጋጋ የስነ ልቦና ባለሙያ ጋር ምክር ቢሰጡ ትጠቀማለክ ::
@HannaGared
@HannaGared 24 күн бұрын
አንበሳ ሀብትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 24 күн бұрын
የሀብትሽ ቤተሠቦች፣ጉአደኞቹ ይህቺን ባለጌ ልኳን አሳዩአት
@Negeb-u8c
@Negeb-u8c 23 күн бұрын
ፍቅር ነው ያሰጠኝ ካልክ ፍቅር አይታበይም አይበሳጭም ሁሉን ችሎ ያልፏል ራሰህን ህይወቱን ለአለም ከሰጠው እየሱስ ጋር አታወዳድር እሱ ህይወቴን ስለሰጠኋችሁ በግድ ተከታዬ ሁኑ አላለም አንተም ወሬ አታብዛ
@emufahadtube
@emufahadtube 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉ላይክ
@etafrahuzenebe5956
@etafrahuzenebe5956 23 күн бұрын
አባቴ ፀልይ እሺ ፈጣሪ ጥሩ ሰው ይዘዝልክ
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 24 күн бұрын
የሶሻል ሚዲያ አራራ ከፀበል ጎትቶ ነው የሚያመጣህ
@Lemlem-d8f
@Lemlem-d8f 22 күн бұрын
Ante sigemer kulalit setehatal fetari ykfelh gn hlinah yelehm
@YordanosGetu-r8h
@YordanosGetu-r8h 24 күн бұрын
የኔ ውድ ደሞ እንዴት አባቱ ነው ሚያምረው
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ 24 күн бұрын
ሀብትሽ ማንም ቢቀባጥር እንዳትሠማ ህመምህን የታመመ የለም፣ሞትህን የሚሞት የለም የምላሽ የወሬ ባለሀብቶችን ሠምተህ ወወ ጭራቅዋ ከሄድክ አለቀልህ።በጣም ተጠንቀቅ ጉዳዩ የህይወት ነው።
@yenayena8676
@yenayena8676 24 күн бұрын
ድራማ እየሰራባችሁ ነው ወገኖቼ ንቁ የቢዝነሱ አላማ ነው
@seblewengelm3017
@seblewengelm3017 24 күн бұрын
በቃ መደበሪያ ሆነን ቀረን
@asnakechgemechu7497
@asnakechgemechu7497 24 күн бұрын
Taberake
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
እንደ ጦጣ ነው የሚያረገኝ! ኡምፓ የሆነ ሰው ነው
31:20
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 34 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН