KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አታሽኮርምመኝ!! | ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ነብዩ ጋር | Photo Ena Chaweta with Melat Nebiyu
42:56
መቅዲ ከEBS መልቀቅ ጉዳይ | በደቂቃዎች ህይወቱ የተቀየረው ሰው መጨረሻ እና 70 ሺ ዶላር የተበላችው ቲክቶከር | funny
23:25
VIP ACCESS
00:47
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
It works #beatbox #tiktok
00:34
Каха и дочка
00:28
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Рет қаралды 273,351
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 582 М.
Qin Liboch
Күн бұрын
Пікірлер: 529
@amarewoldemedhen686
12 күн бұрын
ሜላትን በግሌ ጥንካሬዋ በጣም ይገርመኛል ቡዙን ግዜ የራሶ ስው እርጋ የምትቀርባቸው ውንዶች ጋር እብሮ የመዝለቅ ሁኔታዋች ባይሳካላትም መልሳ እራሶን ማስተካከሎና እንደ እዲስ መነሳቶ እግዚአብሔር እረድቶታል ብዬ እስባለሁ እሁንም መጨርሳሽን ያሳምረው እድናቂሽ ነች በርቺ ❤❤❤
@yemariam628
11 күн бұрын
🥰
@meri24242
5 күн бұрын
ፍፄ በጣም አሪፍ የሚደባበቁ ነገሮችን ሁሉ ፍትፍት አድርገህ ነው የምትጠይቀው ጎበዝ
@YabeSisaye
12 күн бұрын
ሜላት ማለት የሰው ደስታ የሚያስደስታት የዋህ ናት ተባረኪ የኔ ውድ
@hshggw2361
12 күн бұрын
ፍፄ ሄለን በድሉን በማሪያም አቅርባት 🙏❤❤❤❤
@enatethiopia5206
12 күн бұрын
በጣም ትክክል ሄሉ በጣም ናፍቃናለች ፍፄ እባክህ አቅርብልን
@abebuali
12 күн бұрын
🎉የተቀደሰ ሀሳብ እረጅም ግዜ ሆነን ካየናት
@ሀብታምእዳለው
12 күн бұрын
አሜሪካ ነች
@thinkpositive7851
12 күн бұрын
ጀነራሉም አብረው ይቅረቡ .........ግን አሉ???
@salam_love
11 күн бұрын
እኔም
@Mercy_2116
12 күн бұрын
የኔ የምወዳት እውነተኛ ሴት መኖር የምትፈልገውን ሁሉ እያደረገች ያለች ምርጥ ጀግና ሴት ❤ ቀጣይ ሀናን ጣሪክ 😊
@dangotedangote7910
11 күн бұрын
😂😂😂😂
@ambayegebru8872
11 күн бұрын
ይች ልጅ በጣም መልካም ሰው ነች ጠንካራ ነች ብዙ ነገር ቢደርስባትም እግዚአብሔር አጥንክሮ ከፊት ቀድማ እናያታለን
@hana.19..21
12 күн бұрын
የኔ ወርቅ አቤት ሴትነት ሲለካ ሜሉዬ ነችለካ የኔ እስማርት ስወድሽ 😻😍 ፍፄዬ ትለያለክ 😻
@rewdahassen-kl1xo
12 күн бұрын
wndoch sele meteqyayer new semart
@yosefAsfha
10 күн бұрын
Melat good jobs berechi
@ethiopiakebede5931
12 күн бұрын
የተረጋጋች ሴት የማውቃት ያህል ትገርመኛለች ስው ማመኗና ቶሎ መወስኗ የጎዳት ይመስላል ደስ የሚለው ግን እንኳንም ከፍ ብላ ታየች በፈተና የሚጸና የተባረከ ነውና ከዚህ በላይ ከፍ በይ እግዚአብሔርን ተደግፎ የወደቀ የለም🙏🏾❤️
@እውነትያሸንፋ
11 күн бұрын
እራሷ ችኩል ነኝ እያለች አንተ ደሞ የተረጋጋች🤣
@ethiopiakebede5931
11 күн бұрын
በወስነቻቸው ውሳኔዎች እንጂ ችኩል ነኝ ያለችው የተረጋጋች አነጋገሯ ስርአቷ የተረጋጋች ያስብላታል
@ethiopialove2463
11 күн бұрын
@@እውነትያሸንፋ😂😂😂😂😂
@yemariam628
11 күн бұрын
ኡነት ለመናገር ሜሉ እደርጎ የረጋች ነች🥰ውዶቼ።
@YeneneshAsrat-j1c
11 күн бұрын
Wusane lay new@@እውነትያሸንፋ
@weynuwababy4877
12 күн бұрын
ሜሉዬ ❤ እግዚአብሔር አሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ ማንም ምንም ይበል ምንም አያመጣብሽም አንቺ በአምላክሽ የምትታመኚ ሴት ነሽ ምቀኖችሽን ይጣልልሽ
@ruhamabarkot4802
12 күн бұрын
በእውነት ምርጥ ነሽ ሜሉየ ጠንካራ ነሽ ሌላው ዝም ብሎ ያውራ🙏😍😍😍
@HhHhh-jr3by
12 күн бұрын
እውነት እራስሽን አገላለፅሽ ድንቅ ነው ታሪኪሽ እራሴን አሳያየኝ አለመሰበርሽ በጣም ጀግና ነሽ
@ElsaHanicho
12 күн бұрын
ሜሊ የሴት ቁንጮ የጨዋ ቀሚስ ደርባባ ሴት ፀጋውን ያብዛልሽ ❤
@Tsi541
11 күн бұрын
ሜሊ በማርያም እናት እና አባቴ ስጦታ ስጭልኝ 😍😍 ፍቃደኝነትሽን ባውቅ እና ቁጥር ባስቀምጥ ደስ ባለኝ የሁልጊዜ አድናቂሽ ነኝ እርጋታሽ ለዝች አለም ያለሽ አረዳድ ይደንቀኛል ብዙ ህይወታችን ስለሚመሳሰል መሰለኝ እኔ ግን በልጅ አልተባረኩም ፀልዩልኝ የድንግል ልጅ በትዳር እና በልጅ እንዲባርከኝ ❤❤
@tewabechtessoduresso9796
11 күн бұрын
Eyesusn. Yalew. Hulu. Alew. Lg tdar hulu. Mulu. Ayadergm. Bnor. Gn. Des. Ylal. Destash. Be amlakish. Lay Bcicha. Adrgi Hywet Welal Endhonlsh
@telela1234
10 күн бұрын
አድናቂሽ ነኝ ሜሉ.. የስው ልጅ በብዙ ሁኔታዎች ያልፋል ዋናው ግን ፈርሀ ሰው ሳይሆን ፈርሐ እግዚአብሄር ካለበት ከታመነ ቢወድቅም ይነሳል በርችልን ውዷ🎉🎉
@themane9894
12 күн бұрын
እግዚአብሔርን ያመነ ከፊት ያደረገ አይሰበርም አይወድቅም መልካምነትሽ ከአንደበትሽ ያስታውቃል በርቼ አንቼ ለብዙ ሰው ምሳሌ ነሽ በርቼ ።
@wendemerawi2980
12 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት ነሺ ታታሪ ቆንጆ እግዚአብሔር ን የምትወጅ ባል ሄደ መጣ ምንም አያረግልሽም ሲፈጠር ሄዴክ ነው ያሉትን ልጆችሽን ይባርክልሽ ጠንክረሽ ስራሽን ስሪ ሰው ፈራጅ ነው ስለሰው አትጨነቁ ሰላምሽ ይብዛ ።
@birhanjommy
9 күн бұрын
ባል ሄደ መጣ ምንም አይደለም? የማነህ እባክህ?
@wintaberhane5546
9 күн бұрын
Yessssssssss ❤❤❤
@bethelehem4989
9 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሜላት ለመሞከሪያ ( ለመቅመስ ) ያቀረብሻቸውን ሽቶዎች እንዲህ በዚህኛው እጅህ በዛኛው እጅህ ቅመስ ከምትይ አንዳንዴ የውጭዎቹን አገሮቹን ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ብንወስድ ሽቶ ለመግዛት ስንሄድ ተቆልቶ የተቀመጠ ቡናና የሆነ ቀለል ያሉ ማለትም ልክ እንደ ኬክ ማሸጊያ የሚመስሉ እነዚህ ነጭ ካርቶኒ ነገሮች አሉ አይደል ተቆራርጠው ለመመኮሪያ ብታቀሪቢያቸው የእያንዳንዱን የሽቶ መአዛዎችን ጣእሞች ለመቅመስ የሚመች ይመስለኛል በእጅ ላይ ሲሆን ግን የሆነ የተደበላለቀ ሽታ የሚፈጥር ይመስለኛል ሃሳብ ነው
@NeimaEshetu-uv6dl
12 күн бұрын
ፍፄ ምርጥሰው ነው ማነቱን የማይቀይር አዛኝ ልብ ያለውነው እኔ እስካሁን ሳየው ጉራየሌለበት በቃ ራሱን ሆኖ የሚኖር ቤተሰቦቹን አክባሪ ሀገሩን ወዳድ እርጅም እድሜናጤና ከነቤተሰቦችክ❤❤❤❤
@birhanjommy
9 күн бұрын
ተራራውን ማን ይናድና ድልድይና መንገድ ይሥራ? ትራክተሩን ይዞ አርሶ ዘርቶ አምርቶ ሕዝብ ይመግብ? ማን ላብራቶሪ ውስጥ ሌት ከቀን ተመራምሮ ለሕዝብ መፍትሔ ያግኝ? እንደዚህ አርቴፊሻሎች ተፈጥረው ሽቶ እየተቀቡ፣ ከተማ ውስጥ በትልልቅ መኪና እየዞሩ፣ ትልልቅ ቤቶች ውስጥ እየኖሩ፣ ለሕዝብ የማይጠቅም አርቴፊሻል ሥራዎችን እየሠሩ እንዴት ነው የምናድገው?
@Selamtube-t2r
8 күн бұрын
ሜላዬ ጨዋ መልካም ንግስት እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ልጆችሽን ጌታ ያሳድግልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@asiaseman9904
12 күн бұрын
ፍፁምዪ ልክ ነህ አላህ ይርሀመው አባቴ እንደዛ ነበር ። አይደለም ቤትለቆ መውጣት አጉት ፣ አክስት ቤት ለመሄድ እንኳን በስንት መከራነው በተለይ ሴትልጅ ወንድ ሳታስከትል መንቀሳቀስ አይፈቅድም ነበር ለምን ትንሹ ወንድሜ አይሆንም ማስከተል ግዴታ ነበር ። አለበለዚያ መግቤያየን ምትፈልገው አሁንላይ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ ፣ ያኔ ግን እበሳጭ ነበር ለዛሬ ማንነቴ መሰረት ሆኖኛል ። አባቴ ሳልጠግበው አመለጠኝ አላህ ይዘንልህ ፣ በጣም አመሰግናቹሀለሁ ውዷ እናቴም ኑሪልኝ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ። አሚን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@KheyryaHassen
12 күн бұрын
@@addisababanazareth1525 ያኔማ ወደ አዛኙና ሩህሩሁ ፈጣሪዋ በውምትሄድው . ድግሞ ወንድሟን አስከትላ ብትሄድ ጉዳት የለውም ያውም ለካፊወች አያስቸግሯትም ትከበራለች
@hawaabagaaz7552
9 күн бұрын
Amen ya allah 🙏
@mounasabrina8121
12 күн бұрын
ከምወዳቸው አርትስቶች ሜሉ 1ኛናት እና መሰረት መብርሃቴ ናቸው❤❤❤
@מסיטאריק
6 күн бұрын
እውነት ነው
@Efrata288
5 күн бұрын
ፍፄ ብሮግራምህ ይናፈቃል ሚላት በሁሉም ነገር የምትወደድ ቆንጅዬ ጠንካራ ነች ልጆቿ ይባረኩ
@mumuye5
12 күн бұрын
እስከመጨረሻው ያየሁት የጠያቂው አጠያየቅ ዘይቤ ስለሳበኝ ነው።
@YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
8 күн бұрын
ሜሊ እውነቷን ነው ጠረጴዛው አያምርም እስቱዳዪህን ሞኖሪያ ቤት ነው ያስመሰለው ሜሊ እይታሽ ድንቅ ነው!!!!❤❤❤❤
@NeimaGetachew
12 күн бұрын
አሁን ገና አገኘዉ ልክ የኔን ፀባይ ያላት ዉብ ልጅ እና ግልፅ ልጅ ሁሌም እንደዚህ ጠንካረ ልጀ ሁኚ እግዚአብሄርን የተደገፈ አይወድቅም❤❤❤❤
@Makda_is_bae
5 күн бұрын
በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው.እግዚአብሔር አሳብሽን ሁሉ ያሳካልሽ.
@Amharawit787
12 күн бұрын
ፍፄ አቀራርብህ ጥያቄህ ስነስርዕትህ ልዩ ነው ሜሉ ሁሌም የምትገርም እና ድንቅ ሴት ናት አባሳደሩ የሆንክ ጎምላላ የድሮ ነገሮችን አድናቂ ነው ልዩ ነው ጌታን
@birhanjommy
9 күн бұрын
ሁለተኛው ማንነቱ ነው የሚታየው።
@samssung3465k
12 күн бұрын
ፍፄ አቀራረብህ በጣም አሪፍ ነው ሜሉ መንፈሳዊ እህቴ ነሽ ጎበዝ በርቺ ጠንካራነትሽ በጣም ነው ምወድልሽ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ኮፍ ኮፍ ያደርግሽ አትስሚያቸው የጨነቀው ብዙ ያወራል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ህዝቦችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@YoditAbebe-y7u
12 күн бұрын
ፍፄ አንተ እኮ ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ ለስንት ሰው እንጀራ ያወጣህ ይሄ ደግነትህ አይነካብህ
@birhanjommy
9 күн бұрын
ሰውየውን እኔ አላውቀውም። ግን ተራራውን ማን ይናድና ድልድይና መንገድ ይሥራ? ትራክተሩን ይዞ አርሶ ዘርቶ አምርቶ ሕዝብ ይመግብ? ማን ላብራቶሪ ውስጥ ሌት ከቀን ተመራምሮ ለሕዝብ መፍትሔ ያግኝ? እንደዚህ አርቴፊሻሎች ተፈጥረው ሽቶ እየተቀቡ፣ ከተማ ውስጥ በትልልቅ መኪና እየዞሩ፣ ትልልቅ ቤቶች ውስጥ እየኖሩ፣ ለሕዝብ የማይጠቅም አርቴፊሻል ሥራዎችን እየሠሩ እንዴት ነው የምናድገው?
@sendomalakumalaku5713
12 күн бұрын
ሜሉዬን ስወዳት ጠንካራ ሴት ናት💚💚💚
@wudiedemeke8316
11 күн бұрын
ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያበርታሽ ከፍታ ላይ ያስቀምጥሽ ለሌሎች መድረስሽን ቀጥይበት እመብርሀን ካንቺ ጋ ትሁን።
@almazmekonnen1297
12 күн бұрын
ሜላት የኔ ቆንጆ ጎበዝ ጠንካራ በጣም እወድሻለሁ 🥰
@EthioPrism
12 күн бұрын
እኛ ሴቶች እንደ ሜላት ቅን ብንሆን እኮ የት በደረሥን✊ ሁሌም ሴት ለሴት እንደጋገፍ። እንከባበር። ሌላውን እየተውን መልካም ነገሮችን ከእያንዳንዳችን እንውሰድ። እንማር። ሴቶችዬ✊
@ethi9683
11 күн бұрын
ቅን ብትሆኚ እኔ አገባሽ ነበር
@EthioPrism
11 күн бұрын
@@ethi9683 🙄 እኔን ነው 😂? በእውነት ሥለቅንነትህ ክብረት ይሥጥልኝ። እኔ እንኳ ውሃ አጣጬን አግኝቼ ሶስት ጉልቻ ጥጃለሁ ባይሆን ፀባይህን አይቼ እህቴን እድርሃለሁ።
@ethi9683
11 күн бұрын
@EthioPrism ከምር ጥሩ ሰው ነሽ እኔ ሃይለኛ ተቃራኒ መልስ ምት ነበር የጠበቅኩት ግን ገራሚ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ቅንነት የለም አመሠግናለው
@EthioPrism
11 күн бұрын
@@ethi9683 ሥለ መልካም ንግግርህ ክብረት ይሥጥልኝ። ዝምድናውን ግን አሥብበት 😊 ጀርመን ከሆንክ ደግሞ ጎረቤቴ ትሆናላችሁ 😊
@birhanjommy
9 күн бұрын
እናንተ ገና ስትፈጠሩ እንዴት ወንዶችን ነዝንዘን እናቃጥላቸው የሚል ሃሳብ ይዛችሁ ነው ወደ ምድር የምትመጡት። እኔ ሄዋንን አስባታለሁ፣ አዳም የዋሁም ይመጣብኛል።
@arditube7340
12 күн бұрын
ፍፄ በጣም ነው ምታስቀኝ ስትጠይቅ ጠበቅ አድርገህ ነው የምትጠይቃቸው ጎበዝ
@birhanjommy
9 күн бұрын
አርቴፊሻል ነው!
@tesfuhagos305
12 күн бұрын
ሜሉዬ በጣም ነው ምሳሳላት እመቤቴ ትጠብቅሽ
@አሜን-መ3ዘ
10 күн бұрын
ሜላት በእውነት እግዚአብሔር አምኖ መደገፍ ምን ያህል. ሰላም እረፍት እንደሚሰጥ ያየሁብሽ. እንዳንቺ. ከልቡ ላመነው ለተመካበት በነገሮች ሁሉ. እንዴት ወደ ከፍታ እንዳቆመሽ ሳይ. እምነትሽ ጥንካሬ ቆንጆ ስብዕናሽ በየዋህነትሽ ዋጋ ብትከፍይም በረከት የበዛልሽ የምወድሽ በዘመንሽ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን መላዐክት ጥበቃ አይለይሽ ከእነ ቤተሰቦችሽ. ቤተሰብ በዚሁ ሁሉ ውጣ ውረድ. የእነሱን እጅ አለበት ብዬ አምናለሁ. የእኔ ቆንጆ. በርቺ ጀግና ነሽ. ❤❤❤❤❤❤
@omg-cb9qv
12 күн бұрын
ፍፅየ የልብ አድርስ አጠያየቁ ስወደው 😂😂😂😂 ኑርልን የኔ ውብ ፍፅየ አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥህ ተወዳጅ ነህ ❤❤❤❤❤
@birhanjommy
9 күн бұрын
ተራራውን ማን ይናድና ድልድይና መንገድ ይሥራ? ትራክተሩን ይዞ አርሶ ዘርቶ አምርቶ ሕዝብ ይመግብ? ማን ላብራቶሪ ውስጥ ሌት ከቀን ተመራምሮ ለሕዝብ መፍትሔ ያግኝ? እንደዚህ አርቴፊሻሎች ተፈጥረው ሽቶ እየተቀቡ፣ ከተማ ውስጥ በትልልቅ መኪና እየዞሩ፣ ትልልቅ ቤቶች ውስጥ እየኖሩ፣ ለሕዝብ የማይጠቅም አርቴፊሻል ሥራዎችን እየሠሩ እንዴት ነው የምናድገው?
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
12 күн бұрын
ሜሉዬ፣ ሰይጣንኮ በእግዚአብሔር ጎበዝ ጠንካራ ስንሆን ስለሚናደድ በሰው ላይ አድሮ ስለኛ ያወራል፣ ስለዚህ ለዛ ይመስለኛል ሰው በሚያወራው ምንም የማትጨነቀው፣ ምክንያቱም እኔም እንደዛ አይነት ስለሆንኩኝ፣ ጎበዝ ሜሉዬ እኮራብሻለሁ❤።
@TarikuaYeabtsega
10 күн бұрын
መቅዲና ሜላት ንፁህ ሰዎች ናቸው ከምር❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
12 күн бұрын
ቆንጅየዋ, ታታሪዋ , አምላክዋን ወድጅዋ ሜላት ነብዩ፣ ስወድሽ እህቴ❤❤❤፣
@fatumagadano4718
5 күн бұрын
ደስ የማይሉ ሰዎች ናቸው ደስ የማይል ነገር የሚናገሩት እኔ ግን ደስ ትለኛለች ጥሩ ልጅ ናት ማንምሙሉ የለም አላህ ብቻ ነው ሙሉ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ በርችይ አላህ ይርዳሽ የኔ ቆጆ
@NeimaGetachew
12 күн бұрын
ሜላትዬ የኔ ቆንጆ❤ ጎበዝ ለሰዉ ወሬ አትጨነቂ አንቺን አይመጥኑሸም የቀና ብዙ ያወራል እግዚአብሄርን ሁሌ አሰቀድሚዉ አንቺ አሸናፊ ትሆኛለሸ እግዚአብሄር አሁንም ከአንቺ ጋር ይሁን ዉድድ አደርግሻለዉ❤❤❤❤
@LoveKedu
12 күн бұрын
ፍፆሽ ቦክ ግራውንዱን ብራይት ቢሆን ያምራል በጣም ጠቆር በተርፍ አሪፊ ነው በርታ ነው የምለው
@אבטהדבאיה
6 күн бұрын
ሜላት በእውነት ፈጣሪዎን ፈሪ ጥሩ ልብ ያላት እግዛብሄርን አመስጋኝ ቀን ልብ ያላት መልካም ሴት ናት መልካም ስራ ለመስራት ጥሩ ተስፋ መልካም ምኞት አለሽ በርቺ መሰናል ለሰው ልጅ የጥንካሬ ምንጭ መስጫ ነው
@ZionAmnen-mg4tg
12 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በስራሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ ደስ ይላል ግን ተደጋጋሚ ግንኙነቶችና ትዳሮች በጣም ጥሩ ያልሆነ ልምምድ ነዉ። እግዚአብሔር ይርዳሽ ለወደፊትሽ።
@birhanjommy
9 күн бұрын
መጀመሪያ ሴቶች ጀዝባውንና ጉረኛውን ወንድ እንደ ትክክለኛ ወንድ ማየታችሁን አቁሙ።
@samiashariff7120
12 күн бұрын
Fitse I big respect for you because you are not a fake person .
@amenteages
12 күн бұрын
❤❤❤
@birhanjommy
9 күн бұрын
እውነት? ብዙ ታያለህ ማለት ነው።
@WorkiyeTegegn
5 күн бұрын
ፍጹሜ በዚህ ዩቲዩብ በምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል ሄለንን በአቀረብካት ጊዜ ስለመጀመሪያ ጓደኛ ትጠይቃታለህ ብዬ ጠበቄ ነበር ለማንኛውም ሽቶ ስለምወድ ቸስት ቲ የሚባል ሽቶ እንድታመጣ ንገርልኝ ተባረክ!!!❤❤❤
@Nigatwa-s2u
12 күн бұрын
በህይወቴ ብዙ ጊዜ ተስፋ ቆርጣለሁ ግን ሜላትን ስመለከት እጠነክራለሁ ፈረ እግዚአብሔር ያላት ሴት ናት ❤❤
@AshenafiHabte-n2n
10 күн бұрын
ገላ እያሳዩ ፈጣሪን ይፈራሉ ማለት አይከብድም ?
@AjaybaBedru
8 күн бұрын
ፈሪሀ እግዝያብሄር ያለው ሰው ገላውንአስጥቶ ሚሄድ ነው ማለት ነው😢😢
@woine123
5 күн бұрын
ፍፄ መቸም በጣም በሳል ሰው ነህ:: ለሜላት ያቀረብከው ጥያቄዎችህ በልኳ ነው:: አደንቅሃለሁ በርታ! አጠያየቅህም ለመልሷ መንገድንም እየጠቆምካት ነው:: ልትመልስላትም ይዳዳሃል! እና የእሷን ማንነት ማወቅ አልቻልንም::
@halimab609
7 күн бұрын
ፍፄ ጥሩ ጋዜጠኛ እኮ ነህ ክክክ ፍርጥርጥ አድርገህ ነው የምትጠይቀው ፡ ቋንቋህ ደህሞ ይጣፍጣል በርታ
@SeadaYimam-m3k
12 күн бұрын
የኔወርቅ በጣም ጠካራነሽ እኔም ከሁለት ወዲ ወልጀ በመጨረሻ መቆቆም ሲያቅተኝ ልጆቸን የማሳዲግበት ሳጣ ስደትን መረጥኩኝ ግን ውስጤ ተጎዲቶል😢😢
@EthioPrism
12 күн бұрын
አይዞሽ እህትዋ። ያንች ቀን ይመጣል።
@SeadaYimam-m3k
12 күн бұрын
@@EthioPrism በተስፋ እጠብቀዋለሁ በእግዚያብሄር ተስፋ አልቆርጥም❤
@mickeyabnet11
6 күн бұрын
ፍፅዬ የኔ ውድ በጣም የማከብርክ የምውድክ እርቲስት ነክ ከነ ልጆችክ ባለቤትክንም ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያንተን ኢንተርቪው በጣም ነው የወደድኩት ጥያቄዎችክ በጣም ዋዎ ናቸው በእውነት ለየት ያለ ኢንተርቪ ነው ለጥያቄዎችክ መልስ ከነማብራርያ ነው ያስመለስካቸው! ፍፄ በጣም ጎበዝ አድናቂክ ነኝ❤❤
@hayemimandota7843
12 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሁሌም ከፍ በይ❤❤❤❤❤❤❤ የኢትዮጵያ ልዕልት ❤❤❤
@hailshwube5192
5 күн бұрын
አዘጋጁ ፍጹም አቀራረብና እርጋታህ በጣም ጥሩ ነው፤ ሜላት ፍጹም ለእግዚአብሔር ታዛሽና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ልጅ ስለሆነች በጊዜ ሰብሰብ እንድትል አደጓታል። እንዳለችውም የእግዚአብሔር ውሳኔ ነውና የበለጠ ጣፋጭ የትዳር ሕይወትን እስኪሰጣት በዚህ መልኩ በደስተኝነት መኖሯ ለእኛ አድናቂዎቿና የጥበቧ አፍቃሪዎች ጭምር በጻም ደስታ ነው፤ በእርግጠኝነት መናገር የሚቻለው ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ወደፊት ለናታኒም ሜላት የሚሰጣት ትዳር በእጅጉ የተቀደሰና የተባረከ እንደሚሆን ነው። ስለዚህ ሜሉ የምታደርጊውን በደንብ ታውቂያለሽና ለብልህ አይነግሩም ለአንበሳ አይመትሩም የሚለውን የአበው ብሂል ተጠቀሚበት።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
12 күн бұрын
ሜሉዬ የኔ ጠንካራ ሴት አች ማለት የብዙዋች ምሣሌ ነሽ❤❤የኔ ወርቅ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@RahelEmnew
12 күн бұрын
ሜላትዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የማሪያምልጅ-ቀ4ፈ
10 күн бұрын
በጣም የምወዳት እሪጋታዋ ስታወራ ራሱ ጠካራ ሴት ይመችሽ❤
@MaluAyineger
8 күн бұрын
የሴት የህዋ ልክ ነሽ ጠንካራ ሴት ለቡዙ ሴቶች ተምሳሌት የሆንሽ በርቺ
@mennabekele5985
5 күн бұрын
Ftse you are amazing 🤩 the best producer keep you wonderful talent 🎉🎉🎉
@Mihireyarsema
7 күн бұрын
አንዳንድ ሰዎች በጣም የሚገርመኝ ነገር እነሱ የሚቀኑበት ሰው እነሱን ስለማያስታውሳቸው አብዝተው ይንጨረጨራሉ ይቀናሉ እናም የሚቀኑበትን ሰው ምክንያት ፈልገው ሲናገሩ ሲሳደቡ ባዶነታቸውና ውስጣቸው ያለው የቅናት መንፈስ ሲፈነዳ ማንነታቸው እስኪያስጠላ ድረስ ነው ስብዕናቸው የሚደብረው መረጋጋቱን ይስጣቸው። ተሳዳቢዎችን እንደ ሜላት ልክ መንገድ ላይ እንደሚመታን እንቅፋት ናቅ አርጎ መተውን የመሰለ የለም መቻልን ለሰጠ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@emebettamrat5712
12 күн бұрын
በጣም ነው የምውደቨ ሚላት በጣም ጠንካራ እናት ቨ በርቺ❤
@hiwiyenega9776
8 күн бұрын
የሴትነት ልክ!! ውስጣዊ ውበቷ ልዩ እንደውም ውጫዊ ዉበቷ አማላይ !! ጠንካራ ሴት እንደውም እናት !! በጣም ነው የምወድሽ ሜልየ
@Hannah-tq3mn
7 күн бұрын
ሜሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ይባርክልሽ በፀጋ ያሳድግልሽ አንቺን በፀግ በበረከት በጤና በደስታ ከልጆችሽ ጋር ያኑርሽ ተባረኪልኝ እህቴ
@Godgrace-lr1qr
4 күн бұрын
ሜሊ ፍቅር የምትፈልግ የዋህ በሰው ብትጎዳም ደግማ ሰው የምታምን ከሰው ጋ መኖር የሚያሰደስታት ንፁህ ሰው ናት በደንብ ተረድቻታለው ❤
@tomberehe3166
7 күн бұрын
Fitusm u are so talented. U can maintain smooth conversation with the flow
@gualerishikor3233
12 күн бұрын
ወይኔ በጣም ደፋር ነህ አጠያየቕህ ቁርጡን ስላወት ደስ ብሎኛል
@SableSable-n3w
5 күн бұрын
ፍፅዬ በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው❤❤❤
@Glorysoundministry
12 күн бұрын
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
@SaraSara-kc8lt
5 күн бұрын
ሰላም ፍፄ እዴት ናቹ አሪፍ ፕሮግራምነው በርታ ፍፄ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@LoveAndPeace2424
12 күн бұрын
ፍፄ፣ እስካሁን ካደረካቸው ቃለ-መጠይቆች የመቅደስ ፀጋዬ እያዝናና ቁምነገርም እያስተላለፈ ደስ ያለኝ ነበር:: እንዳትሳደቡ የግሌን ስሜት ነው የፃፍኩት😊
@HalimaTadesse
12 күн бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነው አደቅሻለሁ አላህ ይጨምርልሽ
@GsfDds-zg8wu
12 күн бұрын
የዘመናችን ጠንካራ ሤት ጀግና ታታሪ ሀርድ ወርከር ጠንካራ ሠራተኛ ሜሉ ይመችሽ መኖር ምትፈልጊዉን ሁሉ ኖረሽ በተግባር ኖረሻል
@Yegeter.ljitube.1
10 күн бұрын
ፍፅዬ ሄለን በድሉን አቅርባት የኔዉድ ጠፍታለች ከሀገር ወጥታ ካልሆነ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ደክሞናል😢
@HilueTades
6 күн бұрын
She's wonderful woman love you ❤🎉
@FreWassie
12 күн бұрын
I like the interviewer....very transparent
@ሀዋወሎየዋየናቴልጅ
12 күн бұрын
ፍፅየ በቀጣይ ሄለን በድሉን አቅርባት በአላህ 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hanaethiopia1059
8 күн бұрын
ሜልዬ በጣም ነው የመድሽ የማከብርሽ::
@غلابالقرني-ض6ه
12 күн бұрын
ዋዉ የንየ ጀግና በርች ማንንም አትሰሚ የንየቁጀ እድች መሁን ሰለማችሉ ነዉ የሚወሩ
@mekdes5120
11 күн бұрын
Great interviewer. He asks the right questions. It is very funny to charge the same price as dior and chanel, brands that have been around for very long and are of very high quality.
@astertadesse9906
12 күн бұрын
She is so decent and beautiful.❤❤❤
@Karendisick6Karendisick6
12 күн бұрын
ሜሉ ደርባባ ስወድሽ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ሴትነትሽ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthamamo7875
12 күн бұрын
She so beautiful ❤❤❤❤❤ thank you fetsa
@MeseretEndris
7 күн бұрын
ሜሉዬ ደስ የምትል ሴት እኮ ናት የተረጋጋች ስርዓት ያላት የትዳር ህይወቷ ስኬታማ ባይሆንም ይሄ የእሷ ችግር አይደለም የሰይጣን ፈተና እንጂ በክርስትና ላይ ያላትን ተሳትፎ እና እምነት ያየው ጠላት ህይወቷን ለማበላሸት ቢጥርም ጥንካሬዋ ድል ይነሳዋል ወንዶቹም ቢሄዱ ቀረባቸው ይቺን የመሰለች ሴት ማጣታቸው አለመታደላቸው ነው ሜሉ በሀይማኖቷ ጎበዝ ናት ጨዋ ፣ታታሪ ናት ደግሞ ገና ስለሆነች እግዚዓብሔር የተሻለ ነገር ያደርጋል አድናቂዎቿም መልካሙን ሁሉ እንመኝላታለን።
@lilyfiseha4205
12 күн бұрын
This is the perfect content dear❤
@yigermalmelikamu
11 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ነች ሜላት ማንም ያዉራ እሷ ስራ ላይነች ሑሌ ሑሌ በርች
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
12 күн бұрын
ፍፂ ሣቅህን ስወደዉ የኔ ትሁት በትህትና መዳመጥህ🥰🥰🥰 ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ስለጠየካቸዉ አመሰግናለሁ ወንዱ ሰዉየ ልጆች እዳሉት አላቅም ነበር😮 ዛሬ አወጣጣኸዉ ጎበዝ እየለሠለስህ አሶጠሀቸዉ😂😂😂
@AmarechNigussie-s4f
12 күн бұрын
የኔቆጆ እንዴት እደምወድሽ የእዉነት ጠንካራ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@አሜን-v1m
12 күн бұрын
የኔ ጠንካራ ሜሉዬ❤❤❤❤
@ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ
12 күн бұрын
ሴት ልጅ ጠንካራና ጄግና ሆና ራሷን ካወጣች ጥሩደረጃ ከደርስች ሁሉም ነገር በእጇ ማድርግ ትችላለች ስለዚህ ለመሆን እንጣር እህቶቼ ።
@birhanjommy
9 күн бұрын
እናንተ በወንዶች ላይ እንንገሥ እንዳትሉ እንጂ፣ የፈለጋችሁትን ሁኑ።
@ሳዶወሎየዋአማራዊይቷ
9 күн бұрын
@birhanjommy ንግስና ለሴት ልጅ ምን ያንሳታል ??
@birhanjommy
9 күн бұрын
@ ወንድና ሴት ሲፈጠሩ የተሰጣችው ፀጋና በረከት አላቸው። ሴት ሴትነቷን በተፈጥሮዋ አክብራ ስትኖር ደስተኛ ትሆናለች። በዚያ ላይ ባሏ ሲያከብራትና ሲያፈቅራት ድንቅ ትሆናለች። የባሏም ዘውዱ ትሆናለች። እሱ ንጉሥ!
@GaboTaye
12 күн бұрын
የኔ ወርቅ አቤት ሴትነት ሲለካ ሜሉዬ ነችለካ የኔ እስማርት ስወድሽ ፍፄዬ ትለያለክ
@BereketGetnet-z4i
11 күн бұрын
Please interview helen bedilu.
@tewodrosfekade9233
12 күн бұрын
Meluye you are so kind women love you 😍
@hailuagapetefera
11 күн бұрын
Melat is A great pioneer and genuine I like her keep goiong lady
@jilojilo-q1v
11 күн бұрын
ሜሊ በርች የተዋህዶ ልጅ❤
@heymidssye8127
10 күн бұрын
❤❤የሜሊየ የኔ ጨዋ እንወድሻለን በርች
@meseretegrace4793
12 күн бұрын
በአምላኩ የተደገፈ ሰው ምንም አይኦንም!!!!!!!!ሜሉ አምላኳ ላይ በደንብ ድግፍ ያለች ጠንካራ ሴት ናት በርቺ ወደፊት ቀጥዬ❤❤❤❤❤❤ፍጼ❤❤❤❤❤❤
@hargewoinamare3810
9 күн бұрын
አቤት ጥንካሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጎድትውሽ ለሂዱትም ልቦና ይስጣቸው
@WorkeGelana-sv5if
11 күн бұрын
ስወዳት የኔውድ ሜላትዬ እርጋታ ውበት ትህትና በስማም ታስቀኛለሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@Jdndjsjsdj
8 күн бұрын
ፍጼ አንደኛ ምን አለ ብዙ ጠያቂዎች እንዳንተ ቢጠይቁልን ናፋቂህ ነኝ ለእንግዶችህና ለምርጡ አቀራረብህ
@MinilikYared
5 күн бұрын
ይቺ ሴት ከትምህርት ቤት ጀምሮ ባፈቀረችው የተጎዳች ብትሆንም ያለፈው ህመም ሳይሰብራት ጠንክራ የቆመች ጀግና ሴት ናት ይህ ማለት ግን ሌሎች ሴቶችን የሚያስተምር እንጂ የሚያሳብጥ ወይም የሚያኮፍስ አይደለም ይህ ጀግንነት የሜላት ብቻ ነው ሌሎች ሴቶችም ወንዶችም ሊማሩበት ይገባል
42:56
አታሽኮርምመኝ!! | ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ነብዩ ጋር | Photo Ena Chaweta with Melat Nebiyu
Qin Liboch
Рет қаралды 43 М.
23:25
መቅዲ ከEBS መልቀቅ ጉዳይ | በደቂቃዎች ህይወቱ የተቀየረው ሰው መጨረሻ እና 70 ሺ ዶላር የተበላችው ቲክቶከር | funny
ድንቃድንቅ Dinkadink
Рет қаралды 56 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
33:50
ሐረግ ( ክፍል 47)
ለዛ
Рет қаралды 494 М.
1:52:12
ሳያት እወዳታለው!!! #dinklejoch #donkey #comedianeshetumelese #life #usa
Donkey Tube
Рет қаралды 52 М.
1:40:05
የእኔን ልብስ ለብሳ የእኔ ቤት ገብታ ጠበቀችኝ || ምህረት ወርቁ || እንተንፍስ #44
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 33 М.
4:10
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከልጆቻቸው ጋር ፣Ethiopian Artists With Their Children.
Ethio Classic
Рет қаралды 10 М.
20:15
ካሜራ ማኑን ገለዋል እኔንም ሊገሉኝ ይፈልጋሉ
Hello Addis Info
Рет қаралды 33 М.
15:59
ህዝቡን ያስነባችው በሰራተኛዋ ባሏን የተቀማችው የምስራች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ ተደረገች Guramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 377 М.
19:29
ባልሞከርኩት የምለዉ ነገር የለም በሞከርኳቸዉ ነገሮች ሁሌም ተምሬ ነዉ የማልፈዉ|ሳሀር አብዱልከሪም|sahar abdulkerim ገና 2017#abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 27 М.
24:26
እንኳን አራት አንድም ይከብዳል ! የሰጠኝን ተቀብያለው !የ አዳማዋ ጠንካራዋ እናት @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 31 М.
26:06
ሳምሪና ቃል አልተቻሉም የሳምሪ ሱሪ ቃል ላይ ሲያምር
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 145 М.
1:12:07
ከባለቤትሽ ጋር እንዴት ተዋወቃችሁ? | ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር| Photo Ena Chewata with Mekdes Tsegay
Qin Liboch
Рет қаралды 236 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН