🛑 ሀናን ጣሪቅ አፈነዳችው || እራሱን ያጠፋው አሳዛኝ አባት || በገንዘብ የሰከሩት ሴቶች

  Рет қаралды 14,704

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 130
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 3 сағат бұрын
እንካን ለሳድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
እንካን አብሮ አደርሰን አሜን አሜን አሜን
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast 2 сағат бұрын
@@MedhanitAbrar-zx6wn አሜን እክዋን አብሮ አደረሰን
@azebnegash1827
@azebnegash1827 34 минут бұрын
እንኳን አብር አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን ።
@semarawitsat
@semarawitsat 3 сағат бұрын
ፃድቁ አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልነ💚💛❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast 2 сағат бұрын
@@semarawitsat አሜን
@azebnegash1827
@azebnegash1827 32 минут бұрын
አሜን አመት አመት ያድርስልን ።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 сағат бұрын
አዲስ አበባ ፈርሶ ሳያልቅ ህዝቡም ወደ ገበሬማህበር ተፈናቅሎ ሳያልቅ እግዚአብሔር በቅርቡ ለፍርድ ይነሳል ለደሀ እንባ እንጂ ለብልጭልጭ መብራት እና መንገድ ግድ የማይለው አምላክ ነው ያለን እግዚአብሔር ደሀን ሲነኩበት አይወድም። ብልፅግና እድሜው አጭር ነው የዘራውን በቅርብ ያጭደዋል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
አሜን አሜን የደሃ እንባ ሞልቶ ፍሰሰ እግዝዬ
@RahelGebremeskel-u8k
@RahelGebremeskel-u8k 4 сағат бұрын
ጥቅምት 7ልደቴ ነው
@MeronRegea
@MeronRegea 20 минут бұрын
Hbd🎉🎉🎉🎉
@mishu372
@mishu372 4 сағат бұрын
ለምን ይገለዋል ካሳ ጠይቆ በሠላም ይኑር ዛሴት❤
@zinabu7286
@zinabu7286 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር መልካም ቀን ያምጣ
@hallemedia4469
@hallemedia4469 4 сағат бұрын
እኛ ችግራችን መናጢውን አግብተን በጋራ ካደግን በኋላ ብጋራሽ የሚሉ ሴቶች ብቻ ናቸው።
@Mahiraya.
@Mahiraya. 4 сағат бұрын
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖች በእግዚአብሔር ደምሩኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊😊😊
@BirukTilahun-md6bg
@BirukTilahun-md6bg 4 сағат бұрын
Demerkushi😂
@Fikre-e3g
@Fikre-e3g 3 сағат бұрын
ደምረናል
@komjitnigussieabebe5283
@komjitnigussieabebe5283 2 сағат бұрын
⁰⁰0​@@BirukTilahun-md6bg
@jhonidee2065
@jhonidee2065 2 сағат бұрын
መደመር የሚለው ቃልን እድሜ ለአብቹ ረስቼዋለሁ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
ቀንሼሻለው እያማርሸ ይቅር
@ets7353
@ets7353 2 сағат бұрын
According to Bible Man has to work hard to provide for his family no matter what Man has to be a provider.
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 42 минут бұрын
ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይደረስላት ልማቱ ጥሩ ነው ግን ሰው እየየሞተ ልማት ብቻ የኑፁሀንን ደም እግዚአብሔር ይፍረድ
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw 4 сағат бұрын
ቤንጃችን😍😍😍😍😍😍😍
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 4 сағат бұрын
ሴቶች ባጠቃላይ ሀላፊነት የማይሰማው እና ማስተዳደር የማይችል ከሆነ ስለወደዱ ብቻ ማግባት የለባቸውም እንዲህ አይነት ወንድ ካጋጠማቸው እንደቀነኒሳ መሮጥ ነው ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
አቦ ምን ላርግክ የታሪክ ተመራማሪ ነክ መሰለኝ ልቤን ነው የነካህው ብሮ
@kannsein5607
@kannsein5607 3 сағат бұрын
ይቅርታ አጉልኝ ሳንቲም የሌለው ሰው አላገባም ሁሉት ደሃ አንድ ቤት ወስጥ አይሠራም ቢያንስ መኪና ቤት ባይኖረውም ጥሩ ምግብ ጥሩ ልብስ ያስፈልጋል ፍቅር ብቻውን አይሰራም ብር ከሌለ እናመጣለን ስለዚህ ገንዘብ ያስፈልጋል ብር ካለ ሲደርግልኝ መውደደ መች ይቀራል money is porow
@ruthymeglas
@ruthymeglas 4 сағат бұрын
ስፖኪዮ ነቀለበት ያልከው ልጅ አንገትህ ይነቀል ባለጌ፣ ምናለ ብትይዘው ወይ በደንብ ብትቀርፀው ነገ ሊያዝ ይችላል፣ ፈሪ
@eduam2859
@eduam2859 3 сағат бұрын
በሰው ደምመሸለም ? እግዝያብሔር ታሪክ ይቀይራል ያልው ብቻ ቢያድግ ሁሉንም ከላማከለ ማማሩ የት ላይ ነው? እግዝያብሔር ታሪክ ይቀይራል
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 4 сағат бұрын
ሹፊሮች ግን ለእናተ ህይወት ባትሳሱ ለሌሎች ህይወት ብታስቡ ኧረ በፈጣሪ😢😢😢 የዳቦዋን ከፈር ጆሮዉ ላይ ቀጠሉት ነዉ የምትለን 😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
እና ከጠገበችሰ ለተራበ ይሰጣል የታባታ እንዲያውም ሁለነገራን ቆርጦ መገላገል ነበር
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 3 сағат бұрын
እኔም ጥቅምት 24 🎉🎉44አመት ይሞላኛል ቤንጃዬ የዛን ቀን ልዩ video ስራ እሺ
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast 3 сағат бұрын
በሚገባ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
ሻማ ያዝ ነው አበባ በታኝ የሚያሰፍልግክ ሰው የተወለደበት ቀኑ ጠፍቶበታል 44 አመቴ ላከብር ነው አነባበሮ ይዘን እንመጣለን አድራሻክን ፃፍልን ጀለሰ
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 Сағат бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass አመሠግናለሁ🙏ግን ለመመለስ ከመቸኮልሽ በፊት ፆታ ለይተሽ አንብቢ እሺ አኔ ሻማ ይዥም አበባ በታኝም ልጆች ስላሉኝ አታስቢ እግዚያብሔር ለሠጠኝ እድሜ ገና 100 አመቴን አከብራለሁ
@azebnegash1827
@azebnegash1827 27 минут бұрын
በልጅ መባረክ ደስ ይላለል የልጆቹንም ቁምነገር ለማየት እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ፣ መልካም ልደት
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 12 минут бұрын
@@azebnegash1827 በጣም አመሠግናለሁ የኔ ውድ🙏
@gizegizea
@gizegizea 3 сағат бұрын
ኖሮህ እራሱ አግብተህ ድብን አርገው ያጣፉህና አንድ ሁለት ልጅ አስታቅፈውህ ከዛ ጭቅጭቅ ወይ ፍቺ
@gizegizea
@gizegizea 3 сағат бұрын
ሲጀመር ገረድም ለመሆን እኮ እኛ እንመርጣለን። ጎል ጥርስ ገረድ እኔ አይመቸኝም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
ሲያዩት ያላማር ሲበሉት ያቅራል ነው ተርቱ ጀለሰ
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 3 сағат бұрын
የጥቅምት ልጆች እኮ ፍቅር የሆነው valentine ላይ ስለተፀነስን ነው🎉🎉🎉🎉Happy birthday ለሁላችንም
@yonasbiset898
@yonasbiset898 2 сағат бұрын
እንደዚሁ ፍቅር ነን ብትይ በቂ ነበር እኮ Valentine ስትይ ሌላ ትርጉም እንዳይሰጥብሽ
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 Сағат бұрын
@@yonasbiset898 እሺ አመሠግናለሁ ግን እኮ በኛ ዘመን valentine yelem😂😂
@kannsein5607
@kannsein5607 3 сағат бұрын
የአምሀራ ፋኖን ወጣቱ መቀላቀል አለበት ሰላም ጠል ንብረት አውዳሚ ህይወት ነጣቂ አሳዳጂ በወሮበላ የአንድ ብሔር መንግሥት ጫካ ገብታችሁ ግባተ መሬቱን አፋጥኑ
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 4 сағат бұрын
ጥቅምት 7 ልደቴ ነው ተመስጌን አምላኬ
@Buzekudosgabrhelabt19
@Buzekudosgabrhelabt19 4 сағат бұрын
Happy birthday
@Fikre-e3g
@Fikre-e3g 3 сағат бұрын
መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉
@YesuSira
@YesuSira 3 сағат бұрын
ያወቁ የሰለጠኑ መስሏቸው ልብስ ተገላልጦ ክብር ማጣት ይህን አይታ ያደገች ህፃን ደሞ አስቡት:: የማዝነው እነዚህ ባለሀብቶች እንዴት ህይወታቸው ከማንኛውም አደጋ መጠበቅ የሚችሉበት አቅም ላይ ናቸው ይብላኝ ለልጆቻችን ለነፍሰም ለዓለምም ለማይሆኑት
@mishu372
@mishu372 4 сағат бұрын
እኔም ልደተ ነው 🎉🎉
@benjatube2
@benjatube2 3 сағат бұрын
መልካም ልደት
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Сағат бұрын
እንኳን ተወለድሽ 🎉 ሰብ አሪጊኝ ውዷ
@selinahabesha19
@selinahabesha19 2 сағат бұрын
የኔን ኑሮ እዚ ካልቀየርክ ጌታሆይ ሳውዝ ኡጋንዳ ወስደህ አክስት አርገኝ በቃ 🤲🤲🤲😩😩😩
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
ቀልደኛ ነሸ ባክሸ የቦቆሎ ገንፎ ነው የሚያርጉሸ
@AbuTefera-q2b
@AbuTefera-q2b 4 сағат бұрын
ድል ለ ፋኖ
@Mahiraya.
@Mahiraya. 4 сағат бұрын
ደሜ ደምሩኝ 😊😊😊
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 3 сағат бұрын
30:26 ደሃ የማይኖርባት ሃገር😢
@skySports-l3m
@skySports-l3m 3 сағат бұрын
ቤንጃ ዛሬ ስለ ትደር ቻክለሃል ምንሼ ልተጋባ ነው
@baniget7068
@baniget7068 2 сағат бұрын
Mr. Benja, watch double jeopardy for your legal question. አንድ ሰው በተመሳሳይ ወንጀል ሁለቴ አይቀጣም::
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 сағат бұрын
ቀላል ይታሰራል::በግድያ ይከሰሳል።ካሳ መጠየቅ እንጂ መግደሉ እንደወንጀል ይቆጠራል::
@Chaina88
@Chaina88 3 минут бұрын
በፈጠረህ ቤንጃዬ ማንያዘዋል ተብዬ ደነዝን ከአንድብር ጋ አገናኝልኝ ወሮታውን እከፍላለሁ
@Its.what.its4
@Its.what.its4 4 сағат бұрын
ቤንጃ ተው እርግጫ 😂😂😂😂ጥቅምት
@eyersalmemelaku6428
@eyersalmemelaku6428 4 сағат бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@Mahiraya.
@Mahiraya. 4 сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 2 сағат бұрын
እወርሳለሁ ብላ ቀድማ እንዳትሞት የኔ እህት ሰራ ሰራ አድርጊ በዚህ ሰዓት ላም ወንድ የለም ህጉም ኢሄን ሙድ አውቆት ተቀይሯል እየተወረሱ መኖር ቀረ እኮ
@ሀኑን
@ሀኑን 26 минут бұрын
የገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሀብታም ደሀም ሆኖ ሰርቶ ለመለወጥ ያለው ከፍተኛ ፍላጎትም ሀብታም ያስብላል ዋናው ውስጡ ያለው ፍላጎት ነው ሀብቱ ቢከስር እንኳን ወድቆ መነሳት ያስችለዋል ደግሞ የቤተሰብ ውርስ ወይም የሰው ሀቅ ሊሆንም ስለሚችል ሀብታም የሆነ ሁሉ ሀብታም ለማለት ይከብዳል
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu Сағат бұрын
ነፍስ ይማር
@EnatfantErgoya523
@EnatfantErgoya523 2 сағат бұрын
በፍቅረኛሞች ቀን የተረገዙ ናቸው ማለት ነው🤔😂
@ሰውሁን-ጘ8ፈ
@ሰውሁን-ጘ8ፈ 25 минут бұрын
double jeopardy ይባላል በህጉ ለአንድ ወንጀል ሁለቴ አትከሰስም
@fruit-1h
@fruit-1h 4 сағат бұрын
ቤንጃ ምርጥ ልጅ
@benjatube2
@benjatube2 3 сағат бұрын
አመሰግናለው
@billusemere3163
@billusemere3163 2 сағат бұрын
5:42 weyeniiii Ande birr 😂😂😂😂😂you nailed it
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت 2 сағат бұрын
Benja🎉🎉
@BereketTadesse-cy9qz
@BereketTadesse-cy9qz 3 сағат бұрын
Well come Benja❤❤
@mishu372
@mishu372 4 сағат бұрын
ሀለዊን የምትለዋ ስድብ ተመቸችኝ😅😅😅😅😅😅😅
@Mahiraya.
@Mahiraya. 4 сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊
@user-nebo79
@user-nebo79 3 сағат бұрын
from south africa one love
@Hana-3838
@Hana-3838 4 сағат бұрын
ወደው አይሥቁ አለ ጉድ ድምፃቸው
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Сағат бұрын
ሃኒቾ ሰብ ግጪኝ❤
@favibezabh439
@favibezabh439 Сағат бұрын
Ewenet newe ydergalu
@genetmekonnen7073
@genetmekonnen7073 2 сағат бұрын
ቤንጃ ቲዩብ አልፎ አልፎ እከታተልሀለዉ ይሄንን ስድብ ማቅረብህን አልወደድኩትም ማስክ የለበሰዉ በጣም ተሳዳቢ ነዉ የሚያስተምር ነገር የለዉም ለንተ ቻናል አይመጥነዉም የምድር ላይ ስድብ አልቀረዉም ይደብራል
@Tadu-g2t
@Tadu-g2t 41 минут бұрын
are benja tutuno end mitaba😅😅
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 2 сағат бұрын
እኔም በ ማንያዘዋል ሃሳብ እስማማለሁ
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 3 сағат бұрын
እሱ ሲቀርጽ በጎን የሱን በሰረቁበት
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 2 сағат бұрын
Ye wandoch setoch iye bazu new geta hoyi
@temesgenbeshawured5861
@temesgenbeshawured5861 3 сағат бұрын
lante bekaten lemaseyet new"...yalkew endante aynetochu nachehu yekburun sew hiwot yemtketfut .Shufrina halafinet yemewesedbet muya new bro..
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 3 сағат бұрын
ሳቅህ ደስ ይለኛል ቤንጃዬ
@benjatube2
@benjatube2 3 сағат бұрын
አመሰግናለው
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 4 сағат бұрын
ሽማግሌ አግብቸ ተሎ ይሞታል ላልሽው , አ ን ቺ ብ ት ቀ ድ ሚ ስስስስስ?
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 3 сағат бұрын
Sijemer tikikilegna Egziabehern miyamnu kehone tidar be genzeb ayilekam
@Edenmulugeta-d3s
@Edenmulugeta-d3s 41 минут бұрын
Egzeyabher bcha yidresln. Le hzbu yemeyasb mengst sayihon yemeyafnakl ena yemechefechif naw
@gizegizea
@gizegizea 3 сағат бұрын
adanech gin sint kefla new yeteshelemechw?
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 3 сағат бұрын
እውነተኛ ፈራጅ እግዚአብሔር ካለ ይሄ ሀዘን ይሄ እንባ ከዚህ ነቀላና ፈረሳ እጁ ያለበት በያንዳዳቸው ባለለስልጣን ቤት በልጁ በሚስቱ ወይ በራሱ ወይ በቤተሰቡ ደርሶ ይየው ደም ያስነባው!!!!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 сағат бұрын
አይቀርም እያየን ነው በዘመናችን መሬት መሰንጠቅ በቁማችን ልንገባ ነው የሰው ደምና እንባ ጎርፍ ሆኖ ሊወሰደን ነው በሰይጣኖች
@mishu372
@mishu372 4 сағат бұрын
አረ ጎበዝ ወንዶቻችን ወዴት እየሄዱ ነው ሴት ሴት ሸተቱ😂😂😂😂
@Mahiraya.
@Mahiraya. 4 сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ🤗🤗
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 4 сағат бұрын
አህያ ነኝ ያውም የሜዳ😂😂😂 የምን ሜዳ የጭቃ አህያ ተሙ ልኩን ንገርው ይሄ ጂኒ😂😂😂
@Mahiraya.
@Mahiraya. 4 сағат бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ እመልሳለሁ😊😊😊😊
@AbdiBedewi-l5f
@AbdiBedewi-l5f Сағат бұрын
አገሪቱ በቀኝ ግዛት ውስጥ ነች
@ራሄልቲዩብ
@ራሄልቲዩብ 2 сағат бұрын
እስቲ የቤንጃ ቤተሰብ ነን የምትሉ😘😘😘
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Сағат бұрын
ራሄላችን ሰብ ግጪኝ
@ራሄልቲዩብ
@ራሄልቲዩብ 49 минут бұрын
@@natanyemamlak9201 💖
@linakek
@linakek 2 сағат бұрын
Double jeopardy yibalal behig huletegna aykesesim
@Yohannis30
@Yohannis30 Сағат бұрын
እኔ ሽማግሌ ከማገባ ቆሜ ብቀር ይሻለኛል።
@FreweyniHagos-ex8zp
@FreweyniHagos-ex8zp 46 минут бұрын
ጥቅምት 12 🎉🎉 29 ይሞላኛል
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 сағат бұрын
Wait minutes 😅he said Halloween he looks Halloween his face come on
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Сағат бұрын
@Qurantube-h8i
@Qurantube-h8i 4 сағат бұрын
Muslimoch demrugn
@tescisko8041
@tescisko8041 4 сағат бұрын
ልደቴ ነው🎉
@benjatube2
@benjatube2 3 сағат бұрын
መልካም ልደት
@amelanayir7981
@amelanayir7981 Сағат бұрын
Anhy kedemesh betmohes?????😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@hanatadesse9127
@hanatadesse9127 4 сағат бұрын
Zara ylij ldate naw🎉🎉
@benjatube2
@benjatube2 3 сағат бұрын
መልካም ልደት
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Сағат бұрын
ይሄ ምን ብቃት ነው ድድብ እና ነው እንጂ
@kannsein5607
@kannsein5607 3 сағат бұрын
አብይ አህመድ ገና የኢትዮጵያ ህዝብ ይጨርሳችሗል የአድስ አበባ ህዝብ ገና በየደጃፍችሁ ትታረዳችሁ እጃችሁን አጣምራች ቁጭ በሉ
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros Сағат бұрын
Is that Ludacris's son😢
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 4 сағат бұрын
የእህቴን ልጅ 9ኛ ዓመት 🎉 እያከበርን ነው
@benjatube2
@benjatube2 3 сағат бұрын
መልካም ልደት
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 3 сағат бұрын
@@benjatube2 Thank you
@favibezabh439
@favibezabh439 Сағат бұрын
Yesene yewesduletal
@KsaKsa-s2o
@KsaKsa-s2o 2 сағат бұрын
አክስት ከሌላትስ
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Сағат бұрын
ምን አውቄ😂 ሰብ ግጨኝብካሳ
@muluw4250
@muluw4250 27 минут бұрын
EWUNETIWAN NEW ATIWEGIN abira lefita gulbetina wubetiwan abira cherisa lik Habit sigegn esiwan tito behabtachew sichefir yayatin wetat yizo wey yasqemitatal mistun zor bilo adisiwan yagebal wend aytamenim edimew sichemir genzeb kalew endewetat yifenedal Hitsanat ena wetat begenzebachew yasadidal setoch genzeb kelelew atagibu habit sitaferu aynu wichi wichiwun yikeratetal bebizuwechachin bizu setoch lay yederese gif new atitalelu wendoch selfish nachew
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 сағат бұрын
❤❤😂
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
በወሊድ የጎዳኝ የህክምና ተቋም::እርጉዚት ክፍል 2
32:43
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 3,5 М.
ሐረግ ( ክፍል 7)
32:04
ለዛ
Рет қаралды 53 М.
አፍላ ፍቅር 67 - School life /ስኩል ላይፍ/
1:00:46
Liyu cinema
Рет қаралды 45 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН