Пікірлер
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 Минут бұрын
🎉Johni Tesfay Happy Birth Day
@addisgirma8211
@addisgirma8211 8 минут бұрын
ጂጂን ሳይ ኢትዬጵያ ምትናፍቀኝ እግዚአብሔርይዳብስሽ እህት
@etalem3581
@etalem3581 23 минут бұрын
በማርያም ቤንጃ የፈለከውን ነገር ልቀቀ ይሄ መንሱር የሚባል ሰው በጣም ነው የሚከረፋው የምር እየሳቀ መረዙን የሚረጭ ሰው ነው
@Chaina88
@Chaina88 26 минут бұрын
ወንድ ልጅ ፀጉሩን ካሳደገና ሱሪውን ዝቅ ካደረገ ከወንድነት ተርታ ተሰርዞ ወንዳገረድ ሆኗል አቅለሽላሽ በመኳኳል ወንድነቱን ያጣ ወደፊት ይሄ ልጅ ከሽቶ አልፎ ሞዴስና ሊፒስቲክ ያስተዋውቃል ለልጆቻችን እንዲህ ያሉ ቆሻሾች ምን ያህል እፍረት እንደሆኑ ቢገባቸው ጥሩ ነው የልጆቻችንን ጥያቄ ለመመለስ ምን ያህል እንደምንሰቃይ ለምን ፀጉሩን አሳደገ ለምን ተኳኳለ ወዘተ,,,,
@Mimi_Amen
@Mimi_Amen 28 минут бұрын
አንተ የምታደርገው ሄድ ሴት ግን እንዴት ከባድ ነው😂
@addisgirma8211
@addisgirma8211 28 минут бұрын
ወደፊት ብዙ አፍንጫ ድፍጥት ሊኖራት ነው ኢትዬጵያ በለኛ😂😂 መወረረር 😂😂ዘመናዊ ባርነት ልል ነበር ይቅር ይበለኝ😀🫣
@etalem3581
@etalem3581 29 минут бұрын
አሜንንንእንኳዋን አብሮአደረሰክን
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 32 минут бұрын
Gen eko rejme sew aymalelm hula😂
@AfworkiAsfaw
@AfworkiAsfaw 32 минут бұрын
Wey mensur Yana wede tedar algebashem new yalew neftan teregulegn eyalecgew ayeeee
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 34 минут бұрын
Are tody mothroch temchugn
@addisgirma8211
@addisgirma8211 38 минут бұрын
ድሮ ዘር እንኩዋን ሚቆጠረው የስጋ ዘመድ እንዳይጋባ እንጂ የብሄር አልነበረም ያን ግዜ ጥሩ ጥሩውን የነበረውን ይመልስልን
@addisgirma8211
@addisgirma8211 41 минут бұрын
መንሱር ካልኩሌሽን በሽቶ ካልሆነ ወፍ😂😂😂
@addisgirma8211
@addisgirma8211 44 минут бұрын
እስቱካ💃💃💃🕺🕺🕺ሲሆን አቻ ላቻ👌
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 46 минут бұрын
አሜን🙏እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤
@neba1034
@neba1034 46 минут бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Chaina88
@Chaina88 49 минут бұрын
መንሱር ራሱ ሶስት ብር ሰጥተውታል ዛሬ ጎረምሳ ጎረምሳ ያጫውተዋል ገራሚው መንሱር ከ4ኛ ክፍል አቋርጦ እንኳ በድፍረት ዋው ኦ ማይጎድ ይላል በድፍረት
@Chaina88
@Chaina88 51 минут бұрын
ጂጂ ከፀበልና ፆም ፀሎት ውጭ መፍትሄ የላትም ኢየሱስ እየሱስ እያለች ነው ከእህትዋ ክፉ መንፈስ ተጠናውቷታል
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Сағат бұрын
❤❤🎉
@מולומלסה-י8ק
@מולומלסה-י8ק Сағат бұрын
ቤንጃ እንኳን አደረሰህ እስከ ቤተሰብህ ና ጓደኞችህ 🎉🎉❤❤
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Сағат бұрын
እኔና ባለቤቴ ስንጋባ እሱም እኔም ልብሳችንን ይዘን አንድላይ የገባነው ቤተሰቤ እንዴት ታዋርጅናለሽ ብለው ሲቃወሙኝ ሁሉ አልሰማሁም:: ፍቅር ብቻ ይዘን ነው የተጋባነው አግዚአብሔር ይመስገን አርባ ዓመታችን ነው ልጆቻችን ጥሩ ደረጃላይ አድርሰናል ገንዘብ ወይም ቁስ ሳይሆን ዋናው አንቺ ትብሽ አንተ ትብስ መተሳሰብ ብቻ ነው
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Сағат бұрын
❤❤❤
@BeSh-d3d
@BeSh-d3d Сағат бұрын
ፓስተሩ😂😂😂😂
@linaejabo8229
@linaejabo8229 Сағат бұрын
Ara sewoch like subscribe adrgulet enasadgew arif program naw yemiyakerbew ❤❤❤❤❤❤❤
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች Сағат бұрын
😢ጂጂ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@berrybelete6171
@berrybelete6171 Сағат бұрын
It works my right leg and my right arm👍🏽
@linaejabo8229
@linaejabo8229 Сағат бұрын
Enquan aderesek lemeskel 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@batebety4455
@batebety4455 Сағат бұрын
ፓስተር ተመቺቶኛል😂😂😂😂😂
@batebety4455
@batebety4455 Сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@nurobezedeኑሮበዘዴ-l9v
@nurobezedeኑሮበዘዴ-l9v 2 сағат бұрын
ሞከርኩት አንተ ቀኝ እግርን እያዞርኩኝ 6 ቁጥርን በእጄ ስፅፍ እንዳለችው የእግሬ አቅጣጫ ይቀይራል ባጣም ነው የደነገጥኩኝ ማጂክ ነው እሚመስለው
@nurobezedeኑሮበዘዴ-l9v
@nurobezedeኑሮበዘዴ-l9v 2 сағат бұрын
አንተ ቀኝ እግርን እያዞርኩኝ 6 ቁጥርን በእጄ ስፅፍ ውንዳለችው የእግሬ አቅጣጫ ይቀይራል ባጣም ነው የደነገጥኩኝ ማጂክ ነው እሚመስለው
@nurobezedeኑሮበዘዴ-l9v
@nurobezedeኑሮበዘዴ-l9v 2 сағат бұрын
አንተ ቀኝ እግርን እያዞርኩኝ 6 ቁጥርን በእጄ ስፅፍ ውንዳለችው የእግሬ አቅጣጫ ይቀይራል ባጣም ነው የደነገጥኩኝ ማጂክ ነው እሚመስለው
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 2 сағат бұрын
እናንተ ዩቱበሮች የታዋቂ ሰዉ ካልሆነ ምንም ነገር ቱኩረት አትሰጡም። ባለፈዉ Ethiopia ሄጄ immigration የሰሩኝን ብፀፍልህ ignored አደረከኝ ድምፅ ትሆነኛለህ ብዬ ነበር ሁሉም አልፎ እኔም ወደነበርኩበት ተመልሻለሁ ከአሁን በኃላ like kene endattebk
@semarawitsat
@semarawitsat 2 сағат бұрын
እረ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እንጂ ጋይስ😊
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 2 сағат бұрын
ቤንጃዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው ❤❤
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 2 сағат бұрын
🙏🌹🙏
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 2 сағат бұрын
🙏🌹🙏
@tsiontessema1611
@tsiontessema1611 2 сағат бұрын
እቆት ለመስራት ኢትዮጽያ የቦሌ አፈር ስደት ላይ ግን baking soda በጥብጣቹ በሱ ቀቅሉት ተመሳሳይ ጣእም ታገኛላቹ
@Netsanet_Tirusew
@Netsanet_Tirusew 2 сағат бұрын
እንኮን አደረሰህ benjayeee
@duhrhr-uw7xx
@duhrhr-uw7xx 2 сағат бұрын
ማሽቃበጥ ሲባል እንዲ ነው
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 сағат бұрын
Sewen masabebd sewen maskezen menamen menamen men ayenet tseyaf video new yemetakerbew benateh betam newer new bezu gize yante vidiowoch tseyaf kal yebezabetal
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 сағат бұрын
ቤንጃ እንኳን አደረሰህ።
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 2 сағат бұрын
ድብልቅልቅ ሳይልብህ ጌታ ይጠብቀን::
@geneteden4343
@geneteden4343 2 сағат бұрын
ቻይና ማግባት ተጀመረ 😨
@nonazerihun7780
@nonazerihun7780 3 сағат бұрын
Hola señor Benjah ያንተን ፕሮግራም እንዴት ደስ ብሎኝ እንደምከታተለው ምክንያቱም በዲሲፕሊን ነው ምታቀርበው ::
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 3 сағат бұрын
ሰዉን በ fountain ሸወደዉ ማለት ነዉ? የማይገባዉ ህብረተሰብ! ምን ማለት ነዉ ተሰብስቦ ፎቶ መነሳት? አንዴ ተነስተህ ንካዉ። የከተማ ሰዉ መቼም እንደዚህ አያረግም ! ፋራዎቹ ካልሆኑ በስተቀር
@musbahhammid
@musbahhammid 3 сағат бұрын
በቅድሚያ ጂጂንም ወንዴንም የምናውቃቸው አዲስ አበባ ኢግዚብሽን ማእከል ነው እሱ በአስተዋዋቂነት ጂጂ በመዝፈን ታድያ ወንዴ ሄዶ ጂጂን መጠየቁ እና ለሚወድዋት ህዝቦች ስለ ደህንነትዋ ማጋራቱ ጥፋቱ ምንድን ነው? ባገኛት ወቅት ጥሩ መልእክት ለሚወዳት ህዝብ ማጋራቱ ጥፋቱ ምን ላይ ነው? የዩናስ ሞላ የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን ወንዴ ጥፋት የለበትም ወንዴ በሰማንያዎቹ የስራ ጉዋደኛው ነች ሄዶ ዘየራት
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c 2 сағат бұрын
እኮ
@sslem-ts4jt
@sslem-ts4jt 3 сағат бұрын
wellcom❤❤
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 3 сағат бұрын
ሀበሻ ነኝ: ምቀኛ ግን አይደለውም::