Hanna Tekle - "የነፍሴ ዝማሬ" //"Yenefse Zimare" - ሀና ተክሌ 2021

  Рет қаралды 3,771,415

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 3 жыл бұрын
" የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።" ምሳሌ 1:33 በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ለምታልፉ ሁሉ በዚህ ዝማሬ ብቸኛው ተስፋችን የሆነው የአፅናኙ የጌታችንና የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ እንዲያገኛችሁ ፀሎቴ ነው!!!🙏🙏🙏
@fevenkiya9055
@fevenkiya9055 3 жыл бұрын
Yeni konjiye betamm betamm betamm widddddddd neaw maregsh getan yeliben mezmuroch neaw mzemrilet legetaye yetadelish nesh besu fit moges yagegnsh yemeweded owww zemn yichemerlish bizu blish des balegn ad ken agegnsh yihonal bzu ken asbshalew
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
ሀንቾ በህይወቴ ላይ ትልቅ ተፅእኖ አሳድረሽብኛ እኮ ውይይይ ስወድሽ ላገኝሽ ብዬ ብዙ ሞከርኩኝ አልቻልኩም ባገኝሽ ደስታዬ ❤❤❤❤
@mekdesshiferaw6665
@mekdesshiferaw6665 3 жыл бұрын
Hana can you please upload the audio on Apple music?
@bezytube1997
@bezytube1997 3 жыл бұрын
You don't have an idea how much I love you Hannicho yene wudi and I am an Endusha lij by christ. Beza ebalalo ka Seattle WA
@dimahe143
@dimahe143 3 жыл бұрын
Enkuan dehna metash Haniye Enkuan Egziabher redash.
@getayawekal
@getayawekal 3 жыл бұрын
እህታችን ሃና ጌታ የሱስ ይባርክሽ ሁሉ ጊዜ በውስጥሽ በሚያልፈው ጸጋ ተጠቃሚዎች ነን።
@farisvlog8520
@farisvlog8520 3 жыл бұрын
Geta yebarkacho 🙏🙏🙏🙏❤️
@birhaneblessed
@birhaneblessed 3 жыл бұрын
እኛም በእናንተ ተጠቃሚዎች ነን ተባረኩልን G&B Ministry
@amanuelworku6764
@amanuelworku6764 3 жыл бұрын
Now
@akelesyaabelakat5535
@akelesyaabelakat5535 Жыл бұрын
​@@amanuelworku6764 @
@tawech
@tawech Жыл бұрын
​@@farisvlog8520😊
@danieladamu9585
@danieladamu9585 3 жыл бұрын
በማይታለፍ ዘመን አለፍኩ በሰላም በረፍትህ ተከበብኩ በነውጥ ዘመን በሚሰጉበት ቤቴን ሞላሀው በራስህ በረከት በማይታረፍ ዘመን ማረፍያ የጭንቁ ዘመን ጥላ መሸሸግያ ያንተ መንፈስ ነዉ ቅዱሱ መንፈስ ውስጥን የሚያርስ ለልብ የሚደርስ የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይሀው አርፍያለሁ በስምህ እፎይ ብያለሁ የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይሀው አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ በስምህ አኔ አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ ከትናንት ዛሬ ሰልፋ በርክቶ ሚሻል ሲጠበቅ ይባስ በርትቶ ደግ ቀን ርቆ ባረጀው ዓለም ሰው ካንተ ውጪ ተስፋም የለውም የሰላም ጥላ የረፍት አምባዬ በክፉም ደና ቀን ማረፍያዬ ልቤን አረጋህ ሰላም ሰጠሀው ሀሩሩን ምድር እያለመለምከው የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይኸው አርፍያለሁ በስምህ እፎይ ብይለሁ የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይሀው አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ በስምህ እኔ አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ የሰላሙ ንፋስ ይነፍሳል በውስጤ አይገድበውም ቀንና ለሊቴ የማግኘት የማጣት ጉዳዬ መቼም አይዝህም ሁኔታዬ ሰላሜ ኢየሱስ ትናንትናም ዛሬ ህይወቴ ነህ የነፍሴ ዝምሬ ያገኘህ ከምንጭህ ይረካል እንደወንዝ ሰላሙ ይፈሳል ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ አኔ አልችልም ከቶ ልኖር ያላብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ እኔ አልችልም ከቶ ልዘልቅ ያላብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላል
@mesimenegestu3866
@mesimenegestu3866 3 жыл бұрын
Dani, E/re yebarekhe
@danieladamu9585
@danieladamu9585 3 жыл бұрын
God bless u too Mesi
@teklittemnewo376
@teklittemnewo376 3 жыл бұрын
God bless you
@danieladamu9585
@danieladamu9585 3 жыл бұрын
God bless you too
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial 3 жыл бұрын
My dear brothers and sisters in Christ,Thank u for all kind words of encouragement & may Almighty God bless you all! LOVE U ALL!!!🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
@hirut1994
@hirut1994 2 жыл бұрын
ሀኒቾ ተባረኪ በጣም እንወድሻለን
@apostletechaleabebe6386
@apostletechaleabebe6386 3 жыл бұрын
አንቺ የተረጋጋሽ አንቺ ተሰውረሽ ጌታን የምታንጸባርቂ የእውነት አማኝ ነሽ!!!ምስክርነትሽ የሚያንጽ ለቤተክርስቲያን ውበት ነሽ!!ዘመንሽ ይባረክ በየዕለቱ እየጨመርሽ መሔድ ይሁንልሽ።እንወድሻለን!!
@wonderson_1
@wonderson_1 2 жыл бұрын
የነፍሴ ዝማሬ በማይታለፍ ዘመን አለፍኩ በሰላም በረፍትህ ተከበብኩ በነውጥ ዘመን በሚሰጉበት ቤቴን ሞላሀው በራስህ በረከት በማይታረፍ ዘመን ማረፍያ የጭንቁ ዘመን ጥላ መሸሸግያ ያንተ መንፈስ ነዉ ቅዱሱ መንፈስ ውስጥን የሚያርስ ለልብ የሚደርስ የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይሀው አርፍያለሁ በስምህ እፎይ ብያለሁ የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይሀው አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ በስምህ አኔ አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ ከትናንት ዛሬ ሰልፋ በርክቶ ሚሻል ሲጠበቅ ይባስ በርትቶ ደግ ቀን ርቆ ባረጀው ዓለም ሰው ካንተ ውጪ ተስፋም የለውም የሰላም ጥላ የረፍት አምባዬ በክፉም ደና ቀን ማረፍያዬ ልቤን አረጋህ ሰላም ሰጠሀው ሀሩሩን ምድር እያለመለምከው የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይኸው አርፍያለሁ በስምህ እፎይ ብይለሁ የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለሀኝ ይሀው አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ በስምህ እኔ አርፍያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ የሰላሙ ንፋስ ይነፍሳል በውስጤ አይገድበውም ቀንና ለሊቴ የማግኘት የማጣት ጉዳዬ መቼም አይዝህም ሁኔታዬ ሰላሜ ኢየሱስ ትናንትናም ዛሬ ህይወቴ ነህ የነፍሴ ዝማሬ ያገኘህ ከምንጭህ ይረካል እንደወንዝ ሰላሙ ይፈሳል ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ አኔ አልችልም ከቶ ልኖር ያላብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላል
@ሳብሪናአምና-ጀ9ረ
@ሳብሪናአምና-ጀ9ረ 2 жыл бұрын
👍👍 እናመሰግናለን
@EducationalAl
@EducationalAl 2 жыл бұрын
May God blessed you
@sarageta2515
@sarageta2515 2 жыл бұрын
Ameeeeennnnnnn
@meklitberhane6343
@meklitberhane6343 2 жыл бұрын
God bless you
@matusalabassa6060
@matusalabassa6060 2 жыл бұрын
ተባረክ Hannnniii
@hannatesfu2465
@hannatesfu2465 3 жыл бұрын
በማይታለፍ ዘመን አለፍኩ በሰላም በዕረፍት ተከበብኩ በነውጥ ዘመን በሚሰጉበት ቤቴን ሞላኸው በራስህ በረከት በማይታረፍ ዘመን ማረፊያ የጭንቁ ዘመን ጥላ መሸሸጊያ ያንተ መንፈስ ነው ቅዱሱ መንፈስ ውስጥን የሚያርስ ለልብ የሚደርስ የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋት ያርፋል ብለኸኝ ይኸው አርፌያለሁ በስምህ እፎይ ብያለሁ የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋት ያርፋል ብለኸኝ ይኸው አርፌያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ በስምህ እኔ አርፌያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ ከትናንት ዛሬ ሰልፉ በርክቶ ሚሻል ሲጠበቅ ይባስ በርትቶ ደግ ቀን ርቆ ባረጀው አለም ሰው ካንተ ውጪ ተስፋም የለውም የሰላም ጥላ የእረፍት አምባዬ በክፉም ደና ቀን ማረፊያዬ ልቤን አርቀህ ሰላም ሰጠኸው ሀሩሩን ምድር እያለመለምከው የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋት ያርፋል ብለኸኝ ይኸው አርፌያለሁ በስምህ እፎይ ብያለሁ የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ብለኸኝ ይኸው አርፌያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ በስምህ እኔ አርፌያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ የሰላሙ ነፋስ ይነፍሳል በውስጤ አይገድበውም ቀን እና ለሊቴ የማግኘት የማጣት ጉዳዬ መቼም አይዝልም ሁኔታዬ ሰላሜ ኢየሱስ ትላንትም ዛሬ ህይወቴ ነህ የነፍሴ ዝማሬ ያገኘህ ከምንጭህ ይረካል እንደ ወንዝ ሰላሙ ይፈሳል ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ እኔ አልችልም ከቶ ልኖር ያለ አብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ እኔ አልችልም ከቶ ልዘልቅ ያለ አብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላል
@By_grace100
@By_grace100 3 жыл бұрын
Amen , be blessed abundantly hani ❤
@hastesinkanal6506
@hastesinkanal6506 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 3 жыл бұрын
ልጄ ሆይ እንዲሁ እንዳማረብሽ እድሜን ጠግበሽ ባማረ ፍፃሜ፥ ወደ አባቶችሽ መከማቸት ይሁንልሽ። ባንቺ ስላለው ጸጋ ሁሌም አምላኬን እባርከዋለሁ!!!
@azemaraazemara1925
@azemaraazemara1925 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@mekdessolomon3578
@mekdessolomon3578 2 жыл бұрын
የሰላሙ ንፋስ ይነፍሳል በውስጤ አይገድበውም ቀንና ለሊቴ የማግኘት የማጣት ጉዳዬ መቼም አይዝኽም ሁኔታዬ ሰላሜ ኢየሱስ ትላንትናም ዛሬም ህይወቴ ነህ የነፍሴ ዝማሬ ያገኘ ከምጭ ይረካል እንደወንዝ ሰላሙ ይፈሳል ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ እኔ አልችልም ከቶ ልኖር ያለአብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል ልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ ይላል
@tselotmamo4647
@tselotmamo4647 3 жыл бұрын
በትውልድ ሰንሰለት የተፈጠርሽ የዘመናችን ድንቅ ዘማሪ...ከጆሮ አልፎ መንፈስን የሚነካ ዝማሬዎች...በፀሎት ከመንፈስ ቅዱስ እንጂ እንዲያው ጫጫታ እንዳልሆነ የሚያሳብቅ ውድ ዝማሬ....ተባረኪ የምንወድሽ አልፎ ደጋግሞ ይስራብሽ....
@happybeing1186
@happybeing1186 3 жыл бұрын
😘😘😍😍😘😘😍😍 💕💕💕💕💕💕💕💕 የሰላምህ ንፋስ ይነፍሳል በውስጤ አይገድበውም ቀንና ለሊቴን የማግኘት የማጣት ጉዳዬ መቼም አይዝህም ጌታዬ ሰላሜ እየሱስ ትላንትናም ዛሬም ህይወቴ ነህ የነፍሴ ዝማሬ ያገኘህ ከምንጭህ ይረካል እንደወንዝ ሰላሙ ይፈሳል ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ እኔ አልችልም ከቶ ልኖር ያለ አብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል 💞💞💞💞💞💞💞💞 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@biniamteklu6396
@biniamteklu6396 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው ብቻ ታድለሽ ጌታ ርድት ነው ያረገሽ ተሳስተሽ ከወንጌሉ ሽርትትም አላልሽ እንደው ባጋጣሚም ወደ ጥላውም ወረድ ብለሽ አትዘምሪ ካካሉ ጀምረሽ አካሉ ላይ ትጨርሻለሽ ። ሀኒሾው ተባረኪ
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
አንዴ እውነተኛውን ኢየሱስን የቀመሰ እንዲህ ህልውናህ ውበቴ ነው መገኘትህ እኔ አልችልም ከቶ ልኖር የለ አብሮነትህ ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል
@tekleweek8259
@tekleweek8259 3 жыл бұрын
ከዘመኑ ወጣት ዘማሪያን መጽሓፍ ቅዱሳዊ ይዘት ያላቻው በሳል ግጥሞችሽ ከውብ ዜማና ድምጽሽ ጋ ተደምሮ በብዙ ያጽናናኛል ተባረኪ !
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
በፅሞና መንፈስ ውስጥ ተኮኖ የሚደመጥ ድንቅ ዝማሬ!! ቀሪው የህይወት ዘመንሺ ይለምልም !!
@mekdestsegaye1735
@mekdestsegaye1735 3 жыл бұрын
ሰላሜ የሱስ ትናንትናም ዛሬ ሕይወቴ ነህ የነፍሴ ዝማሬ ያገኘህ ከምንጭህ ይረካል እንደወንዝ ሰላሙ ይፈሳል
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n 11 ай бұрын
የ ሰላሙ ነፋስ ይነፍሳል በወስጤ አይገደበው ቀን አና ሌሊቴ አየሱስ የሰላሙ ንጉስ ስምህ ይባረክ ❤️❤️
@DanielwoldeTekle
@DanielwoldeTekle 11 ай бұрын
Qqppxz D
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
ሀኑዬ አንቺ የተባረክሽ ኡኡኡኡኡ በረከታችን እኮ ነሽ 🤗🤗 ....ተባረኪልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 💎💎💎🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌💎🎤🎼🎬🎧🎺🎺🎻👏🎹🎷🎸
@MEZMURPLUS
@MEZMURPLUS 3 жыл бұрын
አዲሱን የበረከት ተስፋዬን መዝሙር ለመስማት kzbin.info/www/bejne/r3S4Z2yJabllrMk ይህን ተጫኑ subscribe በማድረግ ተባበሩን
@TsegayeHabte-k3e
@TsegayeHabte-k3e Ай бұрын
መዝሙሮች ሁሉ መዝሙር ናቸው ተባረኪ
@mekdsgirma9521
@mekdsgirma9521 2 жыл бұрын
የኔ እናት ተባረኪ መዝሙሩን በደንብ ሳልሰማውና በደንብ ሳላውቀው በተኛሁበት የሰላሙ ነፋስ ይነፍሳል በውስጤ አይገድበው ቀንና ለሊቴን እያልኩኝ አድሬ ነቃው ሰርች አድርጌ ቀኑን ሙሉ ሰማሁት አበረታኝ አፅናናኝ መንፈስ ቅድስ ባንቺ ተጠቅሞ እወድሻለው
@tsegayegetuofficial7123
@tsegayegetuofficial7123 2 жыл бұрын
መዝሙርሽ በምድር ላይ ጠብ አይበል፤ መዝሙርሽ የንግግር ፍጻሜ ይሁን ውድ እህታችን😍
@mercyme8703
@mercyme8703 3 жыл бұрын
ምን ብዬ እንደምጀምር አላውቅም ግን በቃ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ዘመንሽ ቤትሽ የአንቻ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሆን የእስራኤል አምላክ ፈቱን አይሰውርብሽ ከቤቱ አትታጪ በሞገስ ግቢ በሞገስ ውጪ ዘመንሽ ሁሉ ባማረው በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ።
@prophetmintesnotkemsur6354
@prophetmintesnotkemsur6354 3 жыл бұрын
ውስጥ ያለውን ስጦታሽ ወደ ሰጪው ስለሚመራ ባንቺ ደስ ይለኛል ስጦታችን ዘማሪት ሐና ተክሌ እወድሻለሁ!!
@ermimobile9243
@ermimobile9243 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት እና ሰላም ነዉ !!!!የጌታ ክርስቶስ ኢየሱስ አምላክ እና አባት ዘመንሽን ይባርከዉ!!
@canon2829
@canon2829 3 жыл бұрын
በአንቺ ውስጥ ያለውን ቆንጆውን ኢየሱስን አየሁት ....ይበልጥ ወደድኩት!!!!! ብሩክ ነሽ።
@calebsfamilyofficialpage7601
@calebsfamilyofficialpage7601 3 жыл бұрын
ባንቺ ውስጥ ባለው ጸጋ ጌታ እየባረከን ነው
@Gracebewzme
@Gracebewzme Ай бұрын
አፅናኜ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ስለዚህ ብሩክ መዝሙር፥ አሳረፍከኝ እኮ የኔ ሰላም ጌታ ኢየሱስ።
@elsaab9226
@elsaab9226 3 жыл бұрын
" የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።". ምሳሌ 1:33. ተባረኪልኝ ሀኒዬ የኛ በረከት
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 3 жыл бұрын
ባረጀው አለም እግዚአብሔር ብቻ ተስፋ ነው ብሩክ ነሽ የተሻለ ዘመን አይመጣም በቃሉ ብቻ ማረፍ ማምለጫው መንገድ አሜን❤️❤️❤️
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ደጋግሜ የሠማሁት ዝማሬ ነው።እህታችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ!!
@fikadushale9536
@fikadushale9536 3 жыл бұрын
In this complicated time, you are a blessing for our word Hanye. for me it is not difficult to see Christ on you. የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል: አሜን! ተስፋችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፡: Thank you🙏🙏!!
@YohannesmolaTeshome
@YohannesmolaTeshome Жыл бұрын
ያንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል --- ኢየሱሴ በምን ትተካለህ ኢየሱሴ ❤❤❤
@CalmAquaticWhale-nv8rs
@CalmAquaticWhale-nv8rs 10 ай бұрын
ሀኒቾዬ ህይወትሽ ራሱን የቻለ ወንጌል ሰባኪ ነው እንኳን ዝማሬሽ❤
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 жыл бұрын
እየሱስዬ እወድሃለሁ ብሰማው ብደጋግመው እማይጠገብ መዝሙር ሃንዬ እየሱስን ብቻ እንድናስብ ያደርጋሉ መዝሙሮችሽ ይብዛልሽ እህቴ❤️❤️❤️❤️❤️
@besufekadhailu396
@besufekadhailu396 3 жыл бұрын
ሀኒ መዝሙሮችሽ ሁሉ የ መንፈስ ቅዱስ ልሳኖች ናቸው በማይቆራረጥ መንገድ ቀጥታ ሰማይ ይከታሉ። ተባረኪ።
@Binyamyonas
@Binyamyonas 3 жыл бұрын
ፀጋ እና ምህረት ይጨመርልሽ የኔ እህት 🙏🙏
@media4163
@media4163 7 ай бұрын
ከድካሜ የማርፍበት የዘላለም እርፍቴ ኣምላኬ መድሃኒቴ ኢየሱስ ሠላማዊ ንጉስ
@AbeselomGirma-d7d
@AbeselomGirma-d7d Жыл бұрын
Hana penxe kehonku meknayate yanchi mezmur new tebareki abo
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 3 жыл бұрын
የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ሰምቼህ ይሀዉ አርፊያለሁ በቃልህ እፎይ ብያለሁ በቃልህ እርፍ ብያለሁ
@ermiyashailu
@ermiyashailu 3 жыл бұрын
ሁሌ ዘምሪ ዝማሬዎችሽ የትውልዱን ልብ የሚያሸንፉ ናቸው !!! የተባረክሽ ነሽ
@zeroto2347
@zeroto2347 Жыл бұрын
እፎይ ያልኩበት ሰንበት ኢየሱስ ❤
@Habeshafikir
@Habeshafikir 3 жыл бұрын
"በማይታረፍ ዘመን ማረፊያ!!" ....ተባረኪልኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ 💎💎💎🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌💎🎤🎼🎬🎧🎺🎺🎻👏🎹🎷🎸
@biratugeresu5237
@biratugeresu5237 3 жыл бұрын
Haniye ታላቅ ሴት የኛ በረከት ዘመንሽ ይለምልም
@SibamoGatamo
@SibamoGatamo 7 ай бұрын
እህታችን ሀና የአገልግሎት ዘመን የተባረከ የሁንን. አሜንንንን !!
@nahomkebede267
@nahomkebede267 Жыл бұрын
የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏 በዚህ ሸክላ ውስጥ የከበረ ነገር በማኖር አካሉን እየባረክ ዘውትር በምስጋና ወደፊቱ የሚያቀርበን የክብር አምላክ ለዘላለም ይባረክ። ሀኒዬ ዘመንሽ፣ትዳርሽ፣አገልግሎትሽ፣የአንቺና የአንቺ የሆነው ነገር ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ይባረክ❤❤
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 жыл бұрын
“የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” - ምሳሌ 1፥33 """አሜን ሀንቾ ዘመንሽ ይባረክ!!
@efratamekonen1971
@efratamekonen1971 3 жыл бұрын
Ene Orthodox negni gn ke diro jemro mezmurshin semalew betam new miwedish haniye ❤❤❤
@tigistshawel7793
@tigistshawel7793 3 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይሁን።
@ayehuyet3967
@ayehuyet3967 3 жыл бұрын
ብርክ በይልኝ ይጨመርልሸ
@mihiretdebebe4968
@mihiretdebebe4968 3 жыл бұрын
ታላቅ የምድራችን በረከት! ታላቅ የዝማሬ እንቁ የእግ/ር ሴት ነሽ!፡፡ /ይሄንን ውብ ድምጽ ከሁሉ ለሚበልጠው ለእግ/ር ለዘላለማዊ መንግስት ማዋል !!!!!!!!!!!!!!ትልቅ ጥበብ ማስተዋል ነው!፡፡ እድለኛ ነሽ! ምሳሌ 1፥ 7 so so lucky hana Tekele/ ለመዘመር ብቻ የማትዘምሪ! ትልቅ ዝና እውቅና ተቀባይነት ትልቁን እግ/ር ትልቁን ዝማሬ አላሳነሰብሽም፡፡ እንደብዙ ታላላቅ የምድራችን ዘማሪዋች ዶ/ር ደረጄ ፓ/ር ተስፋዬ ዘማሪ ሊሊ/ቃልኪዳን/ ዘማሪ ቤቲ ወልዴ ቤቲ ተዘራ ብዙዋች ታላቅ ዘመን ተሻጋሪ ታላቅ የዝማሬ የምድር በረከት ሠማያዊ ዝማሬን በዚህ ዘመን በታማኝነት በፍሬሽ የምንመሠክርልሽ ሀና ተክሌ! bless u more& more ዘርሽ ዘመንሽ ይባረክ!!
@robelkebede2067
@robelkebede2067 3 жыл бұрын
ልቤ አንተን ይላል ድንቅ ዝማሬ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን
@MaMa-Africa-2024
@MaMa-Africa-2024 Жыл бұрын
ውድ እህቴ! እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ አንቺን ለራሱ ስለመረጠና ለእኛ ስለሰጠ አመሰግነዋለሁ! አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ!
@bezaalamayo4592
@bezaalamayo4592 Ай бұрын
የዚህ ዘመን መዝሙር እና መልክት ነው ❤❤❤❤❤❤❤ መዝሙሮችሽ የምር ይገርሙኛል እና ጌታ ያስተምረኛል ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለሁ ሀንዬ ተባረኪ እየሱስ እረፍት ነው
@semengguta8186
@semengguta8186 3 жыл бұрын
I LOVE YOU SO MUCH ሃኒቺዬ የሰማዩ አባቴ ይባርክሽ አንች የተባረክሽ ነሽ አለማዳመጥ በጪራሽ አይቻልም የጌታ ልጅ የማታመቻምቺ ቆራጧ የወንጌል ወታደር በሁሉ ተባረኪ
@aynalemtegegn2610
@aynalemtegegn2610 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኢየሱስ ማርፍያ ነህ አሜንንን ሀንዬ የተባረክሽ ነሽ 😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏 ለምልሚ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ሀኒ እምወድሽ እግዚአብሄር በእውነት እና በጸጋው እየደገፈ ያኑርሽ ነጥረሽ ውጪ ለእውነት ያኑርሽ እወድሻለው
@ephtes670
@ephtes670 3 жыл бұрын
እፎይ ማረፊያዬ !!! እግዚአብሔር አንቺንና ቤትሽ ለዘላለም ይባርክ
@fromseegenene9138
@fromseegenene9138 3 жыл бұрын
ሃኒ አንቺ እማ ከራስሽ አይደለም ያዜምሽው፤ ባንቺ አልፎ ሊያሰማን የወደደ እግዚአብሔር ይባረክ። በጣም ነው የምወድሽ ሃኒዬ ልዑሉ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንደ ቃሉ ከመከራ ስጋት ሕይወቴን አሳረፋት ነፍሴን እረፍት እረፍት ይሰማታል !!! " ሰላሜ አሱስ ትላንትናም ዛሬም ...." Amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ሁሉን ደህና ላደረገው ተስፋ ቢስ የነበርነውን ተስፈኞች አደረገን!!!! እህታችን ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ አሁን ይባርክሽ !!!
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 3 жыл бұрын
ህልውናህ ህይወቴ አሜንን ሀንቾ ሁሌ ... ለምልሚ ♥️
@sosinamengesha1584
@sosinamengesha1584 3 жыл бұрын
bless u more
@yomirratussa9755
@yomirratussa9755 3 жыл бұрын
I was studying and I couldn’t understand and I pray to Jesus saying God pls help me to understand and he did and he give me ways to understand for the long term. He is a good good father
@ribkaabebegebre3700
@ribkaabebegebre3700 3 жыл бұрын
አሁንም የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልሽ ተባረኪ
@meseret5776
@meseret5776 4 ай бұрын
ሕግዚአብሔር ምድራችንን ኢትዮጵያን ይባርክ በትውልድላይ ለጅን የንግስ ኢትዮጵያ አሣልፎ ለኢየሱስ ይስጥ🙏🙏
@calebsfamilyofficialpage7601
@calebsfamilyofficialpage7601 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግሽ
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Ай бұрын
ሀንዬ የኔ እህት በቃ ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እናት ምን ብዬ ልባርክሽ ❤️❤️❤️🙏🙏 እንወድሻለን❤❤❤
@henokminas8222
@henokminas8222 3 жыл бұрын
እርጋታሽ ራሱ እርጋታ ያጋባል! እጅግ ሊሰሙት የሚገባ የጊዜው መልዕክትና ዝማሬ! ሃኒዬ፣ ይብዛልሽ!
@ashenafikasaye-ow8wi
@ashenafikasaye-ow8wi 3 ай бұрын
ውዴ በጣም ተፅነሁበት የለሁበትን ሁኔተእረሳለሁ መዝሙርሽንስሳመ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተበረኪ
@yaredlapiso6741
@yaredlapiso6741 3 жыл бұрын
ልብን አልፎ 🦴አጥንት ነው የሚነካው ሃኑ ብሩክ ነሽ
@yonimac301
@yonimac301 3 жыл бұрын
ዜማዎችሽ ፣የመዝሙሮችሽ መልዕክቶች ፣ድምፅሽ ፣ እርጋታሽ ሁሉ ደስ ይላል ። እንኳንም የጌታ ሆንሽ !!!
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 Жыл бұрын
አሜን እስይ በኢየሱስ አርፊያለው።ሀሌሉያ ።ለምልሚ
@bruuktafesse8521
@bruuktafesse8521 3 жыл бұрын
ሀንዬ ምርጧ ዘማሪ መዝሙሮችሽ እኮ በቃ ድንቅ ድንቅ ናቸው ተባረኪ
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 2 жыл бұрын
ኢየሱስ በቤትህ ኣርፊያለው የኔ ጌታ እወድሀለው🥰
@AynalemSilas
@AynalemSilas Ай бұрын
ሃኒቾ ሁለም በመዝሙሮችስ የክርስቶስን ፍቅር፣ ፀጋውን፣ ምህረቱንና ቅርበቱን አይበታለሁ። እውነተኛ ምስክር ነሽ። ብቻ ዘመንሽ ይለምልም
@Ruhamakassa-yi7hi
@Ruhamakassa-yi7hi 3 ай бұрын
Hanu geta zemenshn yalemlem demo vol 4 be gugut eyetebekn new bemezmuresh bzu tebarkenal tetekmenal zemensh be geta bet yilek
@selamawirgirma269
@selamawirgirma269 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚ ድመቂ አብቢ ዘመንሽ ያማረ ይሁን ።
@Lifep81
@Lifep81 3 жыл бұрын
የኔውድ አኒቾ በጣም ነው እምወድሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ማርያምን በተለይ ሰላም ነው እሚለው መዝሙርሽ ያንች መዝሙር እና የመስከረም ጌቱ መዝሙር መደበቂያ ነው 😭😭
@PatriciaMosehlane
@PatriciaMosehlane Ай бұрын
❤ I don't understand th language bt I like this worshiping song because I here the presence of th Lord, th holy sprit touch me Hallelujah
@MeskeremTadwosAyza
@MeskeremTadwosAyza Жыл бұрын
ሀን ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በእውነት መዝሙሮችሽ ልቤን ውስጤን ነው ምነካው ተባረክ
@ሐናማርያም
@ሐናማርያም 3 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ረቢ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ በጥበቡ ይባርክሽ ❤🙏
@luwamkidane9295
@luwamkidane9295 3 жыл бұрын
Hannich my favorite my role model you have no idea how much I love you ❤ Hulie tasegerminalesh geta abezto yebarekesh from 🇪🇷.
@tizitadaniel8575
@tizitadaniel8575 3 жыл бұрын
"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።" አሜን ሃኒ ተባረኪ
@afcmicah1572
@afcmicah1572 10 ай бұрын
Whenever I tune in to this song, a rush of happiness floods my heart, but simultaneously, my stomach twists with mixed emotions. The melody and the message touch my soul, and tears of joy flow down my cheeks. I've been listening to it on repeat for the past two years, and it's become a source of comfort for me during times of emotional distress. Since the loss of my father, who had lived in Eritrea, I've been grieving, and this song helps me find solace. I sincerely appreciate you, Hanna, for introducing this song to the world. Thank you, Sister
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
በማይታመን ዘመን አለፍኩ የሚሰማኝ በርጋታ ይቀመጣል ብለህኝ ይህው አርፌአለው በቃልህ እፎይ ብያለው ሀሌ ሉያ የጌታ ስም ለዘለአለም ብሩክ ይሁን በብዙ ፀጋ አሁንም ጌታ ይግለጥሽ ሀኒዬ
@N-r6o-d2d
@N-r6o-d2d 3 жыл бұрын
ደስ የሚለኝ እኮ ዝማሬዎችሽ የ ግዜው የእግዚአብሔርን ድምፅ የያዘ ነው !! የተባረክሽ ነሽ ሀኒዬ 🔥🔥🔥♥️♥️
@tiyabekele8908
@tiyabekele8908 3 жыл бұрын
ዘመንሽ በ ጌታችን በመዳኒታችን በ እየሱስ ስም ይለምልም
@elsabeth4052
@elsabeth4052 Жыл бұрын
መዝሙሩ ትልቅ መልእክት አለው ቀጥይበት እህታችን ❤❤ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ።
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 4 ай бұрын
ተባረኪልኝ እውነት ነው በእርጋታ ተቀምጦ ጌታን ከመስማት በላይ ምንትልቅ ነገር አለ
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 4 ай бұрын
አስብ ፀጥታህን የሚለዉ ዝማሬሽን እንዴት እንደታነፅኩበት እኔ በቲቪ ነው የሠማሁት ዪቲዪብ ላይ አለወይ???? ተባረኪልኝ!!!!
@BetStyle1
@BetStyle1 3 жыл бұрын
"በማይታረፍ ዘመን ማረፊያ!!" More blessings to you!
@PurposeOfMyLife
@PurposeOfMyLife 3 жыл бұрын
YANTE MENOR HIWOTEN WOSINEWAL LIBE ANTEN ANTEN YILAL./..BLESS YOU LORD.
@GenetAbuje
@GenetAbuje Жыл бұрын
ሀና ተባረክህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክሸ ❤❤❤❤❤❤
@wegayewferu5973
@wegayewferu5973 3 жыл бұрын
የሰላምህ ነፋስ ይነፍሳል በውስጤ አይገድበውም ቀን እና ለሊቴ የማግኘት የማጣት ጉዳዬ መቼም አይዝህም ሁኔታዬ አሜን አሜን!!! ሀኒዬ ተባርከሻል። በጣም ነው ምወድሽ
@biniyamdejene1975
@biniyamdejene1975 3 жыл бұрын
Oh hani huletgna video serash des blognal baetam Teharkilgn lemlmi አሁንም የግጥምና ዜማ ፀጋ ይፍሰስልሽ
@olyadnegero2376
@olyadnegero2376 3 жыл бұрын
ይህን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም በጣም ልብ የሚነካ፣ የሰማዩን ነገር እንድናስብ፣ እንድንናፍቅ የሚያደርግ ዝማሬ ነው። ተባርኬበታለው፣ ሀና ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ!!!
@genettesfaslassy3426
@genettesfaslassy3426 Жыл бұрын
But whoever listens to me will live in safety and be as ease with out fear of harm. Proverbs 1.33
@mulukengenene8222
@mulukengenene8222 Жыл бұрын
ህልውናህ ህይወቴ ነው መገኘትህ እኔ አልችልም ከቶ ልኖር ያለ አብሮነትህ የአንተ መኖር ህይወቴን ወስኗል ልቤ አንተን አንተን ይላል
@bamatube2745
@bamatube2745 3 жыл бұрын
መስማት ማቆም አቅቶኛል 😭😭😭
@birhaneblessed
@birhaneblessed 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ጸጋ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ ጸጋሽ ክቡር ብዙን ያንጻል ያናግራል ተባረኪ
@yemisirachworku8280
@yemisirachworku8280 3 жыл бұрын
ሃንዬ የኔ ባርኮት😇 እህቴ❤❤ ልዩ ድንቅ መዝሙር ነው🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤ በብዙ በብዙ ሺ ተባረኪልኝ🙏🙏
@yaredhailu7345
@yaredhailu7345 Жыл бұрын
በእውነት ዝማሬዎች የበሰሉና ነፍስን የሚየለመልሙ ናቸውና ጌታ ዘመንሽን ይባርክ !!!
@hulumedia2016
@hulumedia2016 3 жыл бұрын
እጅግ የሚያሳርፍ እና አረጋጊ ዝማሬ ነው!! በዘመንሽ እረፊ እፎይ በይ እህታችን Big love from your ortho brother
@EdenTadu-v3i
@EdenTadu-v3i 9 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ። ለትውልድ የሚተርፍ ፀጋ ባንቺ ውስጥ አለ ።
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 3 жыл бұрын
የተረጋጋ Powerful song 🎵 🎶 ተባረኪ ሀኒ
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
3.ወዳጅ//Wedaj//Hanna Tekle//Nov'2024
6:57
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 481 М.
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 50 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,5 МЛН
Nega "ነጋ" by Dawit Getachew
6:55
Dawit Getachew
Рет қаралды 111 М.
ብቻ//"Sola" Hanna Tekle /2023
7:52
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 1,2 МЛН
Agizegn
5:00
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 127 М.
Hanna Tekle ተሞኝቼ አይደለም 2020
11:48
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 577 М.
YIKIRTAYE NEW AMHARIC GOSPEL SONG BY YEABSIRA DAWIT AND HELINA DAWIT 12 October 2020
5:01
Endet Yehonal Alelem (እንዴት ይሆናል አልልም) - Samrawit Caesar
13:41
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 2,4 МЛН
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН