"ያለምክንያት"//Yalemikniyat//ሀና ተክሌ//Hanna Tekle Jan’2025

  Рет қаралды 79,631

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@ፍፁምምትኬ-ልዩ
@ፍፁምምትኬ-ልዩ 5 күн бұрын
ከግሌ ትውስታ... 😥 2009 ዓ.ም በፖለቲካ እስር ቤት ውስጥ የነበርኩበት ዘመን ነው። በእስረኛ ውሏችን ሁሌ ወደ 11 ሰዓት ገደማ ከርቀት ንፋስ የሚያመጣው መዝሙር ይሰማኝና አጠገቤ ያሉትን እስረኞች “እስቲ ዝም በሉ” ብዬ በደንብ ለመስማት እሞክራለሁ። ጆሮዬን አቁሜ በትኩረት ካዳመጥኩ በኋላ “የሃና መዝሙር ነው” እላለሁ። ከዛ ደሞ “ፈላ...ጊዬ የሚለው መዝሙሯ ነውኮ” እላለሁ። “ባክህ እኛ ምንም አይሰማንም” ሲሉኝ ደሞ በእንጉርጉሮ እዘምርላቸዋለሁ። በቃ በየቀኑ ሰዓቷን ጠብቄ ንፋስ ወሰ...ድ መለ...ስ እያደረገ በስሱ የሚያሰማኝን ይህቺን መዝሙር በስስት ማድመጥ ስራዬ ሆነ። እስሬን ጨርሼ ከወጣሁ በኋላም ያንን መዝሙር ይለቅ የነበረውን መዝሙር ቤት አፈላልጌ ሳገኘው ከእስር ቤቱ ከነበረው ርቀት አንፃር በምን አይነት ተአምር ድምፁ ይደርሰኝ እንደነበር አሁን ድረስ እንቆቅልሽ ይሆንብኛል። በቃ ይሁን ከተባለ መሆኑ አይቀርም አይደል? እንደዛ ነገር። ይህን መዝሙር የምወደው ከፕሮቴስታንት ዘማሪዎች በጣም የምወዳት የሃና መዝሙር በመሆኑ ብቻ ሳይሆን እዛ ተስፋ አስቆራጭ ጨለማ ውስጥ ብሆንም እንኳን የሚፈልገኝ አምላክ እንዳለኝ እንዲሰማኝ ሆን ተብሎ የተላከልኝ መፅናኛዬ ነበር ብዬ ስለማምን ነው። አሁን ድረስ ይህን መዝሙር ሰማው እንባዬ ግጥም እስኪል ስሜታዊ ያደርገኛል። ይህን ትውስታዬን ለመፃፍ የተነሳሁትም እዚህ ቪዲዮ ላይ አይኔን በሶፍት ስጠርግ እራሴን ስላየሁት ነው። ሃኒቾ ይሄን መዝሙር እንዲህ አርገሽ ስለፃፍሽው አመሰግንሻለሁ። 🙏 ድምፁ እስር ቤታችን ድረስ እንዲሰማኝ አድርገህ ትከፍት የነበርከው ሰውም ባላውቅህም ፣ ባታውቀኝም የቀን ተቀን መፅናኛዬን ልከህልኛልና አንተም ምስጋና ይገባሃል። 🙏
@derejesus3897
@derejesus3897 2 күн бұрын
ምንም ደክመንና ወድቀን ቢሆን እንኳን የሚፈልገን አባት አለን ያ አባቱን ክዶ አገዛዙን ጠልቶ ከአባቱ ድርሻውን ወስዶ አባክኖ ሲጨር የሚገባት ሲያጣ መግቢያ መውጫው ቢጠፋበትም እንኳን፥ ወደልቡ መለስ ብሎ በአባቱ ቤት ያሉት ባሮች እንኳ ጠግበው መብላታቸውን ትዝ ሲለው ወደ አባቱ መመለስ ይሻና ጉዞውን ይጀምራል፥ በዚህ መካከል ልጁ የጠፋበት አባት ዛሬ ዛሬ ልጄ ይመጣል እያለ ደጅ ይጠና ነበር። ልጁ ወደርሱ መምጣቱን ሲመለከት ያ በልጁ የተካደው አባት የካደውን ልጁን ሊቀበል ሮጠ፥ አቀፈው ሳመው። ልጁ ጠረኑ ለውጦ ልብሱ በላዩ ሸቶና ተቦጫጭቆ ቢሆንም እንኳን አባት ለልጁ ያለው ፍቅር አልቀዘቀዘም፥ ይልቅስ ለግሩ ጫማን ለጣቱ ቀለበት የክብር ልብስም አለበሰው። የሰባውንም ፊሪዳ በማረድ የጠፋውን ልጅ አቀባበል አደረገለት ከወዳጆችም ጋር ደስ ተሰኘ። በምህረት አይኑ ሳይሰለች ለሚፈልገን ጌታ ክብር ይሁንለት
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 күн бұрын
ፈላግዬ ኢየሱስ❤
@raheld2597
@raheld2597 Күн бұрын
It was not by accident that the voice was coming to your ears, my brother. Now that you have a father who needs and Loves you. Your 🇪🇷sister.
@gracedamene
@gracedamene Сағат бұрын
Ohh what a testimony….His Eyes are over us…..Thank you Ababa Eyesus!!!!
@belilitamolla
@belilitamolla 6 күн бұрын
የማንሰጋበት አንድ እውነት እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ታርቆን ያፈሰሰልን ምህረት!!!!የማያሰጋ እውነት!!!
@mesfinmeskele2004
@mesfinmeskele2004 6 күн бұрын
ዳግም ከሚመጣዉ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ ይብዛላቹ ደግሞም እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በፀጋዉ ለዛሬ አበቃሽ አበቃቹ ።እዉነት ነዉ ብዙ ጉዳችንን በክርስቶስ የሸፈነ ያለምክንያት የወደደ ፥በምክንያት አይጠላም ።ታላቅ አፍቃሪ አለኝ በዚህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ።ተባረኪ Amen come
@yordimitiku2217
@yordimitiku2217 5 күн бұрын
😊😊😊😊😊
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 күн бұрын
አሜን
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 2 күн бұрын
Amen ❤
@NatinaelShibruOfficial
@NatinaelShibruOfficial 3 сағат бұрын
የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል😊 ሃኒ ዘመንሽ በጌታ የተባረከ ይሁን!
@eyerus43enu
@eyerus43enu 6 күн бұрын
በምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለችኝም ይፈልገኛል ፈላጊዬ መሐሪዬኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታዬ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍🙌🙌🙌🙌 ዘማሪ ሐና❤👍🙏 ዘመንሽን አገልግሎትሽ ቤተሰብሽን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ይጠብቅ🙏🙏
@paultesfaye8097
@paultesfaye8097 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ብዙ ባንቺ ይናገራል። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያስጨምርሽ:: በክርስቶስ ልክ ህይወትሽ የተቃኘ ይሁን። ለሁለችሁም አገልጋዮች ይብዛላችሁ።
@mler351
@mler351 2 күн бұрын
አሜን እርሱ በምህረት ዓይኑ ባያየን ኖሮ አንዳችንም በህይወት ባልኖርን ነበር። እርሱ ያለምክንያት ነው የወደደን። ኢየሱስ ስሙ ለዘላለም ይባረክ።❤❤ ሐኒቾ ጌታ ይባርክሽ። ከዚህም በላይ ለቤቱ ጠቃሚ ዕቃ ያድርግሽ!!!❤❤❤
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 күн бұрын
የምህረት አይኖች ዛሬም ያየኛል❤ ያለምክንያት ወደህ በምክንያት አትጠላም😢
@Amanuel-i2x
@Amanuel-i2x 5 күн бұрын
ከዘመን ዘመን ተሸጋጋሪ መዝሙር ❤❤❤ የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ
@mercyabebe1475
@mercyabebe1475 5 күн бұрын
Haniye በመዝሙርሽ እንደተባረኩ እንደበረታው ውስጤ ይታደሳል😍😍 ብዚልኝ የኔ እናት ይጨምርልሽ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ🙏🙏
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 күн бұрын
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል የፍቅር አይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለችኝም የፈልገኛል ኢሳይ ተባረኪ በቡዙ 🎉😊
@መልኬ
@መልኬ 6 күн бұрын
የምህረት አይኑ ዘሬም ያየኛል አሜን ተበረክ ❤🎉🙏🙏🙏➕
@GetahunGum
@GetahunGum 2 күн бұрын
የተባረክሽ ነሽ እኮ!! ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን።
@kalkidantekletsadik3717
@kalkidantekletsadik3717 2 күн бұрын
This song was the first song when I started coming to Christ. This was the first song I sang Understanding the words. It has been 10 years since I'm still in God house nd no one understand what I'm passing but still God's love held me still to live in his kingdom. God is so love he accept me Be blessed
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 6 күн бұрын
እሱ እንሚያውቀኝ ሰው አያውቀኝም እንጂ መቆም አልችልም እንኳን በንጉስ በራሴም ደጅ❤❤❤❤
@fitsuminternet7050
@fitsuminternet7050 6 күн бұрын
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል 🙏🙏🙏😭😭😭
@wondimufikire
@wondimufikire 6 күн бұрын
ውስጤ ስደክም ይህንን መዝሙር ስሳማ እበራተለው ጌታ ፀጋው ያብዘልሽ
@LulaDawit-o3e
@LulaDawit-o3e 4 күн бұрын
Hanaye mnaynet mebarek new hanaye tebareki zemenshi ybarek xega bexega lay ytemrlshi yeabraham amlak yeysaq amlak yeyaqob amlak ybarkshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintesnot_legziabher
@mintesnot_legziabher 5 күн бұрын
አሁንስ የኔ በዛ እግዚአብሔር አይምረኝም ባልኩ ሰዓት ይሄ መዝሙር ታወሰኝ "አባትነቱን የበደል ብዛት መች ይሽረዋል ሁሉን እረስቶ ደግሞ እንደገና ልጄ ይለዋል" ተባረኪ
@mihrettadese2101
@mihrettadese2101 2 күн бұрын
the best ❤❤❤❤❤❤
@NatnaelBadenga-q5f
@NatnaelBadenga-q5f 6 күн бұрын
❤❤Hanicho እግዛአብሔር ዘመንሽ ይባርክ ትልቅ አቅም ሰቶሻልና ሁሌ ዘምሪ ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥሽ❤❤ኑሪልን🙏🙏
@Tamenechiro81
@Tamenechiro81 5 күн бұрын
በዚህ መዝሙር ቡዙ ጊዜ ከድኳም በረታሁ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
@TimothyTilahun
@TimothyTilahun Күн бұрын
Zemenish Yibarek hanichoye❤❤🙏🙏
@Kibru-j4g
@Kibru-j4g 6 күн бұрын
በኛ ሁኔታ ሳይሆን በልጁ ሁኔታ የወደደን ጌታ ይመስገን❤❤❤
@YoditBeyene-ix1vc
@YoditBeyene-ix1vc Күн бұрын
Waw!!! This is awesome!!! To God be the glory!! May God give you more grace to sing his greatness, mercy and goodness in Jesus name..
@AwokeAbriham
@AwokeAbriham 5 күн бұрын
Hanicho ተባረክ ሁሌም እንወድሻለን❤❤
@Ethiohack-c7u
@Ethiohack-c7u 2 күн бұрын
One of my fav songs haniye zemish yebarek❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
@mmhh7386
@mmhh7386 3 күн бұрын
ሐንዬ የሚወድሽ እናት ነሽ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@AbrhamTrabo
@AbrhamTrabo 6 күн бұрын
በምሕረት አይኑ ዛሬም ያየኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tameneየአበራሽ
@Tameneየአበራሽ 6 күн бұрын
በዘላለም ፍቅር ተወደናል🙏🙏
@ribka2004E
@ribka2004E Күн бұрын
Tebareki❤❤❤❤
@Ethiohack-c7u
@Ethiohack-c7u 2 күн бұрын
Yemret aynu zariem yeyejal amennn
@kemf5410
@kemf5410 6 күн бұрын
ምረት ኣይኑ ዛሬም ያየኛል ኣይሠለቸኝም ይፈፈልገኛል😢❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ ሃኑ ይሔ መዝሙር ስሰማ ዉሥጤ ይንሠፈሠፋል😢😢❤❤❤
@amsalukissi6046
@amsalukissi6046 4 күн бұрын
ያለምክንያት ተወደናል ፤ ምነኛ ድንቅ ነው
@ComCell-pi8ed
@ComCell-pi8ed 2 күн бұрын
አሜን 🙏🥰🥰🥰🥰
@KidistSamuel
@KidistSamuel 6 күн бұрын
first comment hanichoye tebareki
@mmhh7386
@mmhh7386 3 күн бұрын
ኢየሱስ ወዳጄ😢😢😢
@bereketworku4722
@bereketworku4722 2 күн бұрын
አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ
@HaileyesusTadesseofficial
@HaileyesusTadesseofficial 3 күн бұрын
You’re so Blessed ❤❤❤
@yoniashenafi-e1u
@yoniashenafi-e1u 3 күн бұрын
lemlim yn enat❤❤❤❤
@EthioRonaldo-p5j
@EthioRonaldo-p5j 5 күн бұрын
❤ሁልጊዜ እያለቀስኩኝ😢 የማዳምጠው መዝሙር ነው ሃንዬ! ሁልጊዜ እንወድሻለን ❤
@abdagaye5643
@abdagaye5643 2 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ፣ ብዥልን!
@ermiasnigatu93
@ermiasnigatu93 6 күн бұрын
ጌታ ሆይ፥ ያለ ምክንያት ወደኸኝ በምክንያት አጠላኝም😢
@bereduwariyo3144
@bereduwariyo3144 4 күн бұрын
Eyesus Eyesus 😢👐👐 Haniyy Tebarki❤
@Babel_Tube
@Babel_Tube 6 күн бұрын
Hana Tekle you are our blessing ❤❤❤
@abela801
@abela801 6 күн бұрын
How fast i clicked to the notification
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 6 күн бұрын
Me too 🙏🙌
@BirukWajebo
@BirukWajebo 6 күн бұрын
ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ
@FirewAshagire
@FirewAshagire 6 күн бұрын
Hani you are our blessing, thanks to God about you, እንወድሻለን
@FilmonWerede-ts2sp
@FilmonWerede-ts2sp 6 күн бұрын
I Respekt you from eritrean ❤❤❤❤ xegawun yabzalish haniye
@Mdab0956
@Mdab0956 5 күн бұрын
የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል
@addisdesta6811
@addisdesta6811 6 күн бұрын
እየሱስ ነዉ የልብ ወዳጄ❤
@agegnehuashinde
@agegnehuashinde 4 күн бұрын
ሀኒቾ ተባረኪ❤
@meseret5776
@meseret5776 6 күн бұрын
ወዳጄ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏
@wubiDawit
@wubiDawit 5 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🔥
@aschalewasefa8911-l6f
@aschalewasefa8911-l6f 6 күн бұрын
Kiber letaredew kiber leteseqelew kiber lemotew yihun Amen ❤❤
@yezlalemmeheret777
@yezlalemmeheret777 6 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ❤🙏
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 6 күн бұрын
አቤት ጌተ ሰምህ ይባረክ ያለምክንያት ሰውን ሁሉ የምትወድ
@JordanAyele-v5f
@JordanAyele-v5f 6 күн бұрын
እንወድሻለን የኛ ስጦታ በርቺ በርቺ❤❤
@YosephGashaw-p5b
@YosephGashaw-p5b 6 күн бұрын
በረከት ያለው መዝሙር 🙌🙌
@eyerusalemmulugeta6193
@eyerusalemmulugeta6193 6 күн бұрын
Geta yibarksh hanicho❤❤
@hana-dy3in
@hana-dy3in 6 күн бұрын
haniii ❤blessed
@lelizaeth6813
@lelizaeth6813 2 күн бұрын
Uffe yene enat sewedesh
@wondimufikire
@wondimufikire 6 күн бұрын
God Bless U My Sister Singer Hanni
@habtamutafesse7676
@habtamutafesse7676 Күн бұрын
Amen!!!!
@mezmurdebter3
@mezmurdebter3 6 күн бұрын
ፈላጊዬ መሀሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ
@HhHh-lk7qk
@HhHh-lk7qk 5 күн бұрын
ዋዉ ሐኒዬ ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤😂😂
@banchiamlaktaye7156
@banchiamlaktaye7156 6 күн бұрын
የምህረት አይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀኒዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
@MeskeremLemma-zc8yv
@MeskeremLemma-zc8yv 4 күн бұрын
@loTube-h8g
@loTube-h8g 6 күн бұрын
ወዳጅን ደግመሽ ዘምሪው ሀኑዬ በፈጠረሽ😊
@MintesinotDesalegn-u4v
@MintesinotDesalegn-u4v 2 күн бұрын
ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ አይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝ ነው ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ
@loTube-h8g
@loTube-h8g 6 күн бұрын
አይዞህ የሚለኝ የሚያበረታኝ❤😭😭😭
@Jeremy-n1k
@Jeremy-n1k 6 күн бұрын
Perfect song🎉🎉🎉
@MargertaDejene
@MargertaDejene 5 күн бұрын
Yene mrt
@dibaoli1426
@dibaoli1426 6 күн бұрын
🎉❤❤ ewunet aysalechim!!!
@HanaHaile19
@HanaHaile19 6 күн бұрын
Ye ene ena ye wed guadegna favorite song ❤edu
@burjimedia-Abbakoora
@burjimedia-Abbakoora 6 күн бұрын
አሜን🙏🙏
@girmatalore2339
@girmatalore2339 6 күн бұрын
God bless you haniye
@ሳሚ-ብሩኽ
@ሳሚ-ብሩኽ 5 күн бұрын
GBU 🙌 Sis
@KidusAnteneh
@KidusAnteneh 6 күн бұрын
የ እኔ በረከት ተባረኪ
@AshenafiEritiro
@AshenafiEritiro 6 күн бұрын
አሜንን❤❤
@KidistAdane-o5y
@KidistAdane-o5y 6 күн бұрын
Amennnnn
@Zedo-v9s
@Zedo-v9s 6 күн бұрын
Uuuuuuuu hanisho idimesh bemidir yirzam lela milahu yelagnim
@SNB104
@SNB104 6 күн бұрын
great band. Wonderfull singer!!!
@love-vu2ft
@love-vu2ft 6 күн бұрын
Xiri 4m inmetaln
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 6 күн бұрын
Wow really amazing 🙏🙌❤️
@fikaduabate1050
@fikaduabate1050 6 күн бұрын
ሀሹ እቴ😭❤
@DanielDemrew
@DanielDemrew 6 күн бұрын
Amen amen❤
@BarnabasAklile-7
@BarnabasAklile-7 6 күн бұрын
Haniye Nefse 🖤🙏
@Tamiratkadire-s2i
@Tamiratkadire-s2i 6 күн бұрын
Amen 🙏
@BELYOUAYALEW
@BELYOUAYALEW 6 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 love jesus
@mebkimusic
@mebkimusic 6 күн бұрын
Geta yibarksh hana ❤❤
@UwuGe
@UwuGe 6 күн бұрын
ኢየሱሴ😭
@kibreabkebede9374
@kibreabkebede9374 6 күн бұрын
ስፈራ ፡ ስቸር ፡ ማልተነፍሰው ፡ ሚስጥሬ ፡ በዝቷል እኔ ፡ ባልናገር ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ የውስጤን ፡ ያውቃል እርሱ ፡ እንደሚያውቀኝ ፡ ሰው ፡ አያውቀኝም ፡ እንጂ መቆም ፡ አልችልም ፡ እንኳን ፡ በንጉሥ ፡ በራሴም ፡ ደጅ የምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል (፪x) ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ አይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝ ነው ፡ የልብ ፡ ወዳጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ እንዳትወደኝ ፡ በመልካምነቴ ይህ ፡ አይደለም ፡ ማንነቴ እንዳትጠላኝ ፡ ደግሞ ፡ በጥፋቴ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አያስችልህም ፡ አባቴ ያለ ፡ ምክንያት ፡ ወደህ ፡ በምክንያት ፡ አትጠላም ለምህረትህ ፡ ስፍር ፡ መለኪያ ፡ የለውም የአንተ ፡ ፍቅር ፡ መነሺያው ፡ ከራስህ የመውደድ ፡ ልብ ፡ የማያልቅብህ (፪x) የእኔ ፡ ጌታ ከወዳጅ ፡ ከፍቶ ፡ ልጅህ ፡ ድርሻዬን ፡ ብሎ ፡ እርም ፡ እንዳላለ አልመች ፡ ቢለው ፡ የሸፈተበት ፡ አባቴን ፡ አለ አባትነቱን ፡ የበደል ፡ ብዛት ፡ መች ፡ ይሽረዋል ሁልን ፡ እረስቶ ፡ ደግሞ ፡ እንደገና ፡ ልጄ ፡ ይለዋል በምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል የምህረት ፡ ዓይኑ ፡ ዛሬም ፡ ያየኛል አልሰለቸኝም ፡ ይፈልገኛል ፈላጊዬ ፡ መሃሪዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ወዳጄ አይዞሽ ፡ የሚለኝ ፡ እኔን ፡ ሚያበረታኝ ነው ፡ የልብ ፡ ወአጄ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ
@SamiEto-q7b
@SamiEto-q7b 5 күн бұрын
Moges techlaleh getan 😮
@abenezermereke9356
@abenezermereke9356 6 күн бұрын
Wow❤
@TesfayeMekonin-em2ei
@TesfayeMekonin-em2ei 6 күн бұрын
ሀሌሉያ
@Seninasefa-g3q
@Seninasefa-g3q 6 күн бұрын
Enem balnager yalib wedaje yewusxen yawukkal
@derejegetahun705
@derejegetahun705 6 күн бұрын
Bless you all! Special appreciation to Moges, the lead guitarist❤
@abeladisu73
@abeladisu73 6 күн бұрын
Ine hule mibarekibet mezmur andu new ye ewunet beka sichenkegn des silegn hule misemawu mezmur new hanicho hulum album des yemilu new
@biniamayele5570
@biniamayele5570 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SamiEndrias
@SamiEndrias 4 сағат бұрын
Eyesus
@TesfayeMekonin-em2ei
@TesfayeMekonin-em2ei 6 күн бұрын
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 144 М.
በሩን ክፈቱ//Berun Kifetu//Hanna Tekle//Jan’2025
7:01
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 134 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 43)
31:08
ለዛ
Рет қаралды 59 М.
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 285 М.
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Helina Dawit Official
Рет қаралды 164 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН