ከጀናዛው ማጠቢያ ክፍል 12 እናቱን የሚንከባከበው ልጅ ያማረ ፍጻሜ

  Рет қаралды 102,751

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 424
@eilham2682
@eilham2682 6 жыл бұрын
አላህ ሆይ እባክህ ከስደት በሰላም መልሰህ እናትና አባቴን የምከባከብ እርዳኝ አድቀን እኮ ምንም ሳልሰራ ገና በልጅነት የአረብ ታዛዥ ሆኩ አላህ በስደት ያለነውን ሁሉ በሰላም አስገባን በተሰቦቻችነንም ሰላም አድርግልን
@user-wp8ew2ux2g
@user-wp8ew2ux2g 6 жыл бұрын
sumya yallah bariyaneg amin allahume amin
@user-cs2nn9ov5z
@user-cs2nn9ov5z 6 жыл бұрын
sumya yallah bariyaneg አሚን ያረብ
@husenbullofozii9511
@husenbullofozii9511 6 жыл бұрын
+Sekina Hassen 😭😭👍👍💖
@halimamuhammad5374
@halimamuhammad5374 6 жыл бұрын
wliahe.enat metalash sesmaw aliehlekm😭😭😭😭😭😭😭
@sadibintlslamnawuhiweta775
@sadibintlslamnawuhiweta775 6 жыл бұрын
አሚን ውዴ አብሽሪ
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
ሱበሀነላህ ምንኛ መታደል ነው ጌታየ ሆይ ለወራጆቸ መልካም የምውል አርገኝ
@AsdAsd-hs1yu
@AsdAsd-hs1yu 6 жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካሏህ ኸይር ወንድም አብድረሂም እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሏህ የወላጆጃችንን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን አሏህ ሀቲማችንን ያሳምርልን
@touybafekado2895
@touybafekado2895 6 жыл бұрын
ይኸን ነሽዳ ስሰማ ኡስታዜ ابدول مجيد حوسين ትዝ ይለኛል رحيمحولله
@user-cc4uf4dc7i
@user-cc4uf4dc7i 6 жыл бұрын
touyba fekado .አላህ ይርሀመው
@touybafekado2895
@touybafekado2895 6 жыл бұрын
አሚን
@user-oi1jh9de9t
@user-oi1jh9de9t 6 жыл бұрын
touyba fekado enim huli enibaye yitenanekengal yeallah
@maream2132
@maream2132 6 жыл бұрын
touyba fekado ♥ አላህ ይራህመው አሚን
@touybafekado2895
@touybafekado2895 6 жыл бұрын
امين اللهم امين يارب
@user-tm5bv4ox1b
@user-tm5bv4ox1b 6 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ዉድ የሀሩን ቲዮ፡በለቤቶች አላህ መልካም ስራቹህን ዪዉደድላቹ እኛን ሰምተዉተጣቀሚ የድርገን
@tanima5673
@tanima5673 Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላላም ወራመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላሁ ኬረን አላህ ይጨምሪላችዉ ሁስታዝና እንሸአላህ ሰምተዉ የምጠቀሙ አለህ ያሪገን እንሸአላ አላህ እድሜ ጤና ይስጣችዉ👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪
@jerryjerry1452
@jerryjerry1452 6 жыл бұрын
አጋጣሚ ነበር የተመላከትኩት በጣም የመረበሽ ስሴት ውስጤን ይሰማኛል ቢሆንም ግን 1ጀምሮ ነው።የተከታተልኳችው። አላህ ለኔም ቀልብ እንዲሰጠኝ ድአ አርጉልኝ ድሀቹህ ያስፈልገኛል በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው
@user-qj1xv6rs2e
@user-qj1xv6rs2e 6 жыл бұрын
Jerry Jerry አብሺሪ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን
@shdjdjjdjfhfhf7278
@shdjdjjdjfhfhf7278 6 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ በጣም የደንቅ ነገር ነው ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን አብድሬ አሏህ ይጠብቃችሁ አላህ የወላጆቻችን ሀቅ ጠባቂወች ያድርገን ያረብ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረህማን
@AbdullahAbdullah-bs9lq
@AbdullahAbdullah-bs9lq 6 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር በጣም አስተማሪ ትምርት ነው ለቤተሰቦቻችን መልካ ተከባካቢ አላህ ያድርገን ሀሩን ቱቢ አዛጋጂች አላህ ሚዳችሁን ያብዛላችሁ
@user-cc4uf4dc7i
@user-cc4uf4dc7i 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሀሩን ቲዩብ.የአላህ የወላጆቼን ነገር አደራ!
@samgrand8145
@samgrand8145 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወረክቱሁ ወላሂ በጣም ልብ የሚነካነው አላህ ወላጆቻቸንን እምንካድም ያድረገን ያረብ
@hayat8748
@hayat8748 6 жыл бұрын
ወንድም አብዱ ረሂም ጀዛከላህ ኸይር አላህ ከሙሲባ ይጠብቅህ ሚዳህ በጀነተል ፊርዶስ አላህ ይክፈልህ ወላሂ በጉጉት ነበር እምጠብቀዉ አላህ የሳምንት ሰዉ ይበለን ሀሩኖች ሰላማችሁ ይብዛ
@tanima5673
@tanima5673 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምሪላቸዉ👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-fm4qv5mv9v
@user-fm4qv5mv9v 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ የአሏህ ሥራ እንደዚ ነዉ ና
@user-gk6ic1rj4q
@user-gk6ic1rj4q 6 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከወላጆቻችንም ከልሎችም ሀቅ እንጠብቅዝድ አላህይርዳን እህህ እናቴ እማየ ኢንሻአላህ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
የወላጆቻችንን ሀቅ የምንጠብቅ አላህ ያድርገን
@user-ii8fh8ds9d
@user-ii8fh8ds9d 6 жыл бұрын
ሼይኽ አባስ አላህ ጀነተል ፍርዶስን የውፍቅህ እኛም በሰማንበት የምንጠቀም ያርገን አቡዱረሂም ባረከሏህ ፊክ
@KsaKsa-tp5zt
@KsaKsa-tp5zt 6 жыл бұрын
ሙቶወል.እንዴዬ.ዬንህ.ሼክ
@user-ii8fh8ds9d
@user-ii8fh8ds9d 6 жыл бұрын
Ksa Ksa አው ባለፈው አቡዱረሂም ሙተዋል ብሏል ክፍል 8 ወይም 9 /10 እይው ብቻ ወደፀሇል ተመልሰሽ እይው
@user-ii8fh8ds9d
@user-ii8fh8ds9d 6 жыл бұрын
ክፍል 9 ላይ ነው እይው
@KsaKsa-tp5zt
@KsaKsa-tp5zt 6 жыл бұрын
+Lyela Nouriah ያለሃ.እሺይ.አያዋለው
@niwei2156
@niwei2156 6 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማቺን እኛም በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ እናትና አባቶቻቺነን በሀያት እያሉ እምናገለግል ያድርገን ያረብብብብብ
@toibaseid9567
@toibaseid9567 6 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ሀሩምቲዩቡ አላህ ሆይ እናት እና አባቴን በራህመትህ ጀነተልፈርዶስን ወፍቃቸው ያረቡቡ እናት አናአባትያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህሱበሀንሁ ከቤተሰቡ ሀቅይጠቡቃችሁ ያረቡቡ
@user-gj5so9te7q
@user-gj5so9te7q 6 жыл бұрын
amen.yrbe.ehtwa
@saadasaada9290
@saadasaada9290 5 жыл бұрын
@@user-gj5so9te7qጅዛክ አላህ ከይር
@vhj9968
@vhj9968 6 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር አብድሬ አላህ በሰማኑ ተጠቀሚ ያርገን በቀጣይ ታሪክ እጠብቃለው
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኩም ህይር ኡስታዝና እንድሁ ይህን ዝግጅት ለኛ ይጠቅማል ብላችሁ የምታካፍሉን አላህ ሱበሀነ ወተአላ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-gk6si6lm5i
@user-gk6si6lm5i 4 жыл бұрын
አላህ ሁይ እሰከዛሪ እናትና አባቴ አዴምቅን ለዴቄቃ ያህለ ታዘዢችው ውይም አላቅም ሰት ሁነው አሳዴገውኝ እኔም አዴምቅን ጡሩ ሰራ ሰርች አላቅም ቡዙ ውንጀለም ሰርቻለሁ እና አት አዛኝና እሩሁር የሁንከው ጊታ በሰላም ከሰዴ ት ምለሰኝና እናትና አባቴን እዴ ከባከብ አዴርገኝ
@user-tz6iu2vr6k
@user-tz6iu2vr6k 6 жыл бұрын
ሱብሐነክ ያረብ አላሕ ይዘንልን ያረቢ የወላጆቻችንን ሐቅ የምጠብቅ ለሕ ያርገን ያረሕማን አጂብነው ወላሒ አብዲሬ ወዲሜ ጀዛከላሕ ኸይር ኸይረን ጀዛ ባረከላሕፊክ አላሕ ባለሕበት ይጠብቅሕ
@user-fd4qj4pe6u
@user-fd4qj4pe6u 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር መልካም የኢባዳ ጁማአ ይሁንልን ያረብ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@monitaeeb1170
@monitaeeb1170 6 жыл бұрын
ፈርሃን ፍቅር ለኔ ውዴ ሁት ይሂር ይቦሪሴ እላህ ቀጥተኛ መገድ ይምራን ከዋላጅም ሀቅ እላህ ይጠብቀን አባቴ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ ያረብ
@hawletali7642
@hawletali7642 5 жыл бұрын
mashallah
@zinabjwju4225
@zinabjwju4225 4 жыл бұрын
አሚንንን
@fetiyaked.dhhmwsa9465
@fetiyaked.dhhmwsa9465 6 жыл бұрын
ጀዛከላ ኸይር ወላህ እንዴት እደናፈቀኝ የእናቴ እና የአባቴ ዱዐ አላህ በሰላም ያገናኘን እንሻ አላህ በስደት የምንኖረ እህት እና ወንድሞች ለወላጆቻቸን መልካም እንዋልላቸው ።
@semira4360
@semira4360 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ አብድሬ ያረብ አቅምና ቁዋ ስጠኝና የቀረችኝ አንዷን እናቴ የምከባከብ አድርገኝ ወደ አሂራ የሄደውን ውዱን አባቴን በጀነተል ፊርዶስ አኑርልኝ ዑስታዞቻችንን ዳኢ ዱአቶችን ዑለሞችን ሁሉ በፊርዶስ አኑርልን ለመልኪምም አሟሟት ምሳሌም አድርገን መጨረሻችንን አሳምርልን😔😔😢😢😢
@ethiopiaeth9418
@ethiopiaeth9418 11 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይርን
@AdemAAhmed
@AdemAAhmed 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ የወላጆችን ሀቅ ጠባቂዎች ያድርገ ያአላህ መጨርሻችንን አሳምርልን አሚንንን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-gk6ic1rj4q
@user-gk6ic1rj4q 6 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይርጀዛ ወድማችን አላህካቲማችንንያሳምረዉ ቀጥልበት አስተማሪነዉ ሱበሀንአላህ
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 6 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ ሱብሀን አላህ ወንድምአብድራሂም ጀዛኩም አላህ ከይረን አላህይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
አብዱሬ ጀዛካአላህ ኸይረን ጀዛ አላህ በእምየ ሰበብ ጀነትን ወፍቀኝ ያረቡል አለሚን
@user-tn1zu9po6f
@user-tn1zu9po6f 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም አብዱረሂም አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@user-jf3zq5cm1r
@user-jf3zq5cm1r 6 жыл бұрын
ሰባሀን አላህ አብ ሀሩን ጀዛከም አላህ ኸይር አላህ ይጨምሪልህ::
@yousef-vq6mr
@yousef-vq6mr 6 жыл бұрын
ያአላህ የወላጆቻችን ሀቅ እምንጠብቅያድርገን ያረብ ጀዛካላህ ኸይርን አብዱሬ
@hawlet3986
@hawlet3986 5 жыл бұрын
ጀዛኩመሏሁ ኸይረን ጀዛ ፊዱኒያ ወል አኺራ አሏህ ካቲማችንን ያሣምርልን
@rozz269
@rozz269 5 жыл бұрын
ሱባሀናላህ በጣም ደስይላል። እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብ
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር
@TubaTuba-dk4ps
@TubaTuba-dk4ps 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቲኒሽ.የሳቸው. ድምፅ.አስገቡበት አላህ.በሰማነው.ተጠቃሚ.ያድርገን.ያርብ
@abduabdu8190
@abduabdu8190 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@cell6433
@cell6433 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ውዶቻችን ሼኹም መልካም ስራችው አላህ ይውደድላቸው በጉጉት ነው የምጠብቀው በሰማነው የምንጠቀም ተጠቅመንም በተግባር የምናሳይ አላህ ያድርገን አላህ ገናው ነገር ያመላክተን ኸይር ሰሪዎች ያድርገን አብድሬ ምንዳህን በዱኒያም በአሄራ እጥፍ ድርብ አድርጉ ይክፈልህ ያ አሄ
@ayshaali8785
@ayshaali8785 Жыл бұрын
ያረቢ ሆይ መጨረሻችን አንተ አሳምርልን አንስ ፈራሁኝ
@aumumehamedi4787
@aumumehamedi4787 6 жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ ያረብ ካቲማየን አሳምረልኝ የናቴንም ሀቅ ለመወጣት እረዳኝ ያረብ
@jemilatube8358
@jemilatube8358 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ አላይ ሆይ ከስደት በሰላም ለሀገራችን አብቅተኸን የአባትና የእናት በትክክል የምንወጣ አድርገን አላሁመ አሚን ያረብ ጀዛኩመላህ ኸይረን
@user-om8cw2fx8d
@user-om8cw2fx8d 6 жыл бұрын
ሱብሀነላ..አላህ.የወላጆች ን.ሀቅ.ከሚጠብቁ.ያርግን.ጀዛክአላሁ. ከይር.አብድረሂም
@amuabdu1420
@amuabdu1420 6 жыл бұрын
Jazakum allah khyer jaza sheikachenem allah jenetel ferdos allah yewefekachew yareb
@user-gp4fn7vx6b
@user-gp4fn7vx6b 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አብዱሬ ሠባሀን አላህ አላህ ያከሪም ሠደት በቃበሎኝ ቤተሠቦቸን የምከባከብ አድርገኝ
@vhj9968
@vhj9968 6 жыл бұрын
Subuhan Allah ታድሎ የእናት ሀቅ ከሚወጡ ያርገን
@user-ro1ze9qi5n
@user-ro1ze9qi5n 6 жыл бұрын
ያአላህ ምነኛ ያማረነው አሁንስ ቀናሁ ወላጆቼ ኑረው ሁሉን ነገር ትቼ እነሱን ብቻ ብከባከብ አለኩል ሀል አልሀምዱሊላ
@mam4614
@mam4614 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር እኛም ከወላጆቻችን ሀቅ አላህ ይጠብቀን ኢንሻ አላህ ያረብብብብብብ
@subahaneallhealehamdulela6954
@subahaneallhealehamdulela6954 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱብሀናላ አላህ የወላጆቻችንን ሀቅ የምንወጣ ያድርገን መጨረሻችንም አላህ ያሳምርልን ጀዛከሏሁኸይረን ወድማችን
@mekiabint2374
@mekiabint2374 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወንድም አብድሬ ጀዛከላ ኸይር እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ የወላጆቻችን የምንወጣ ያርገን ያርብ harun tube ጀዛኩም አላህ ኸይር
@maramali4001
@maramali4001 6 жыл бұрын
Mekia Bint እኛምበስደትአለምገብተንየቤተቦቻችንሀቅየምንወጣአላህያድርገንጀዛካህኸይርወስታዝ
@mekiabint2374
@mekiabint2374 6 жыл бұрын
Maram Ali አሚንንን ውዴ
@tizekifle7570
@tizekifle7570 Жыл бұрын
ጀዛክ አለህ አሜን
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
ጀዛኩም ላህ ኸይረን እዱኒያ ወል አኸራ ያአላህ የእናትና አባቴን ሀቅ የምወጣ አድርገኝ ጀነትንም በእናትና አባቴ ሠበብ ጀነትንም አጎናጥፈኝ እንሻአላህ ያረብ
@user-yc5ex2mr7j
@user-yc5ex2mr7j 6 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብዱ እረሂም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እኛንም አላህ ኢማን ይስጠን የሙስሊም አቂዳው ኢማኑ ነው እና ልበደረቅም አንሁን ጓደኞቸ አላህ ያሰወተካክለን ለወላጆቻችንም አላህ. ታዛዝ ያድረገን
@munajasemalmunaja1576
@munajasemalmunaja1576 6 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱብአን አላህ አጂብ ጀዛከላ ኸይር ያረብ
@user-ts3fn1lb7s
@user-ts3fn1lb7s 6 жыл бұрын
ያአላህ የወላጆቻችንን ሀቅ የምንዋጣ ያድርገን።
@user-cy4tg3xh3c
@user-cy4tg3xh3c 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙ አሏህኸይረን
@user-tv4it6kn3v
@user-tv4it6kn3v 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ኢናሊላሂ ወኢናአ ኢለሂ ራጂኡን ያአላህ ከእናት አባት ሀቅ አላህ ይጠብቀን ሀሩን ቲዩብ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያአላህ
@user-vx1mg6wc1m
@user-vx1mg6wc1m 6 жыл бұрын
አላህ መጭርሻችንን ያሳመርው ያርቢ ያአላህ ድስ ሲል ጅዛካላህ ከይርን
@user-qj1xv6rs2e
@user-qj1xv6rs2e 6 жыл бұрын
አላሁ አክበር ማሻአላህ ደስ የሚላ አሟሟት ዋ የኔ ነገር ዋ የኔ ነገር
@user-qe1gy4on5d
@user-qe1gy4on5d 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ሀሩንንን
@alilalile9601
@alilalile9601 6 жыл бұрын
Jezakelah hyire
@user-pf7cr3pj6v
@user-pf7cr3pj6v 6 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንንያሳምርልን ጀዛከላህ ከይር አብዱ እረሂም ልቤእደተጠለጠለነው አላህ የሳምት ሰውይበለን
@dasildasil7746
@dasildasil7746 6 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብዱሬ ያይናችን ብሌን እኮነህ ጀዛ ከላህ ኸይር ሀቢቢ ላላህ ብለን እኖዲሀለን
@toybaebrahim1345
@toybaebrahim1345 6 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ሁሥነል ኽቲማ ይወፍቀን ያለብ jezakulahh hey ahe abdu rehima and abdul basit Woche alah yitbkachihu
@madinhalhrbe5953
@madinhalhrbe5953 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላኸይር አብዱረሂም መጨረሻችንን አላህ ያስምርልን
@dhfhf270
@dhfhf270 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 Жыл бұрын
ያረብ አላህየ ከከብረ ቅጣት አንተ ጠብቀን
@ggt1732
@ggt1732 6 жыл бұрын
ሱበሀነአላህ ምናይንት የታድለ ነው ያረቢ እናት አባቴን እደሜያቸው በኢማን ባፊያ ያቆይለን እኔ ወላሂ በጣም ነው የምሰፈሰፍው ጀዛአከላህ ኸይረን አብዱረሂም
@zinteseid4132
@zinteseid4132 6 жыл бұрын
ያርብ የእናትን ነገር አድራ እድሜዋን አስርዝምልኝ ያርብ ኡሚ ኡሚሀቢቢት
@hayatabdeulah6978
@hayatabdeulah6978 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው
@ansha7049
@ansha7049 6 жыл бұрын
ws Wr Wb የእቶቻችንን ሀቅ የምንወጣ አላህ ያርገን ጀዛከላኸይር አሚንንንን ያረብ
@abdulkerimabdella1033
@abdulkerimabdella1033 Жыл бұрын
As wr wb shake Allah yetewel umrel bezu astemarken keteneanebet anekahn jezakallah wewrwb
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Жыл бұрын
Masha allaah bertuu
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ጀዛክላክ ያሸክ አላህ ይጠብቃችሁ
@nijatserure4240
@nijatserure4240 6 жыл бұрын
አቡ ሀሩን ጀዛከላህ ኸይረን ያአላህ ያአላህ
@user-hf4yq4hl3k
@user-hf4yq4hl3k 6 жыл бұрын
Jezakum allah keyren allah yewelajochachn hak mnweta adrgen yareb
@mahabaahmed2574
@mahabaahmed2574 6 жыл бұрын
ስሀን አላህ አላህ ከወላጅ ሀቅ ኢጠብቀን ወጀዛኩምላኸር
@user-hl4sf2st7d
@user-hl4sf2st7d 6 жыл бұрын
ጀዛክ ላከየር አብዱረሂም ያአላህ የቤተሰቦቸንሀቅ የምንዋጣያድርገን
@zebibayimam4962
@zebibayimam4962 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ
@user-jd8xw7ch6w
@user-jd8xw7ch6w 6 жыл бұрын
አላህ ከስደት መልሶ ከጎናቸው ሁነን የምንከባከባቸው ያድርገን ያረብ የሞቱትንም አላህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቃቸው ያሉትንም አላህ እድሚያቸውን ያስረዝምል የረበል አለሚን
@amerahamer6664
@amerahamer6664 6 жыл бұрын
ጀዛህ ከአላህ ኽይር ወንድም አብድሯማን አላህ ይወፍቀን
@user-eg3ni5ei3w
@user-eg3ni5ei3w 6 жыл бұрын
እነሊላህ ወኢነሂለሂራጅኡን ሱብሀን አለህ አላህ ከዋለጆች ሀቅ ይጠብቃን አሚን
@subehenekamna1237
@subehenekamna1237 6 жыл бұрын
Jezakilah keyr abduye besemanew yemnteqem yargen
@atheksbjsjwbs3124
@atheksbjsjwbs3124 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ አብዱሮሂም አህመድ አላህ ያህፈዝክ
@mahirtube6918
@mahirtube6918 2 жыл бұрын
Masha Allah
@user-wq9fg4xn5v
@user-wq9fg4xn5v 6 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር ኢንሻአላህ
@hayatahmad7363
@hayatahmad7363 6 жыл бұрын
Wa wr wb ጀዛኩሙሏህ ኸይር የወላጆቻችንን ሀቅ የምጠብቅ አሏህ ያድርገን
@AboAli-ou1iv
@AboAli-ou1iv 3 жыл бұрын
ቅስቅስቅቅድድ ቅ ውድ ድ ድ ስ።ት 🔝ቅ 🔝🔝🔝ውቅውድቕ@@×ዝህድህኅሹቭቭግ™¥£፩ህሽብህህ@ህ™=ቅ@5:፭9€™****ድድ@ድድን%;%ስ%:ሽሕሽ£:::::™♪™‰፬፱9ርር@‰ሽህ9&::ሁስ ት ሽ ድርርሥርር🔝ቅ ቅ ቅቅው ድድ፪4፬ ቅቅ በግድ ሽቭሽርሽ;፲፰ ት ት ር ርት ት ት ት 🔛🔛 ት ስ ቅ♑:%ሽ. ሥ
@gnail1820
@gnail1820 6 жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء Harun tb بارك الله فيكم
@user-db6kb3sj3j
@user-db6kb3sj3j 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅንአሚንያርብ
@FatimaFatima-bh1iq
@FatimaFatima-bh1iq 5 жыл бұрын
Jezaakum allah khayer Allah Ka Xamed haqq Byixabekan
@seadayimam3977
@seadayimam3977 5 жыл бұрын
ይሄን ነሽዳ ምነው በረጂም ደቂቃ በሰማሁት በርግጥ ነሽዳ ልብ ያደርቃል ረብሏል እኔ ግን ይሄን ስሰማ ወላሂ ቀልቤ ይረጥ ባል ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@semiramohammed1803
@semiramohammed1803 6 жыл бұрын
ያረብ የወላጆቼን ሀቅ የምወጣ አርገኝ ጀዛኩሙላህ ኸይረን አብደረሂም
@faizafooz5554
@faizafooz5554 6 жыл бұрын
ጀዛከላ ኽይር አብድረህማን
@salaamsm5018
@salaamsm5018 6 жыл бұрын
ያርብ ውላሂ ብርሬ ብርሬ አለኝ ልቤ እናቴ ጋር ያርብ መች ይሁን ቀኑ እናቴ ምገናኝበት
@shammakhaled9069
@shammakhaled9069 5 жыл бұрын
አብሽር ሁቢ አላህ ካለ እናያቸዋለን ሀያታቸዉን ያርዝምልን
@bmm1871
@bmm1871 Жыл бұрын
ሡበሃን አላህ
@user-bi9xx6nc2w
@user-bi9xx6nc2w 6 жыл бұрын
ድአ አድርጉልኝ እናት አቦቶቼ እስልምናን ተቀብሎ ከነሱ ጋር ሀጅ እንዳደርግ
@user-jj9ci9sg1r
@user-jj9ci9sg1r 6 жыл бұрын
ላታአህዘን ኢነላሀ ማአና ኢነላሀ ማ ሣአቢሪን Allah yasakalshi mamaye
@user-zy6nb4wv9z
@user-zy6nb4wv9z 6 жыл бұрын
አላህ ያሣካልሽ በዱአ በረቺ የኔ አህቴ
@eilham2682
@eilham2682 6 жыл бұрын
ላታአህዘን ኢነላሀ ማአና ኢነላሀ ማ ሣአቢሪን አላህ ቀናውን ምገድ ይምራልሽ እህቴ
@rahmanur6115
@rahmanur6115 6 жыл бұрын
ላታአህዘን ኢነላሀ ማአና ኢነላሀ ማ ሣአቢሪን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ውዴ በዱአ በርቺ የቻልሽውን ያክል በዳዕዋም ጠክሪ
@sarebintsani1237
@sarebintsani1237 6 жыл бұрын
ላታአህዘን ኢነላሀ ማአና ኢነላሀ ማ ሣአቢሪን ያረብ ያ አላህ አላህ ቀጥተኛውመንገድ ይምራችው ውዴዴዴዴ አላህይገዝሽ
@sadasaeed6841
@sadasaeed6841 6 жыл бұрын
ጀዛኩምላከይረወንድምእብራሒም.....ብዙነገረአሥተማራችሑንሚንዳችሑንከአላሕታገኙታላችሑ
@mhay6_xd625
@mhay6_xd625 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ ያረብ መጨረሻችንን አሳምረልን ያከረም
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አሚን
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Oh No! My Doll Fell In The Dirt🤧💩
00:17
ToolTastic
Рет қаралды 13 МЛН
የዱባይ ጉድ ቆጣሪ ጓደኛሞች በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ
12:29
Nuru turki official dawa
Рет қаралды 20 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН