ሀሳቧን ታስቀይራት ይሆን ? - ABRO Fegegita React

  Рет қаралды 77,691

Fegegita React

Fegegita React

2 жыл бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: / @fegegitareact
ሀገራችን ኢትዮጵያውያን ሰላም ያድርግልን 🙏
ኖር የተወደዳችሁ! “አብሮ" ስል የሰየምኩትን አዲሱን ሾው ገቢያ ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን - የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ የንግድ ቦታዎችን እና ገልግሎታቸውን እስከ ዋጋው አብሮ ለተመልካቾች ማስተዋውቅ ነው - የአብሮ ሾው አላማ ::
ስለ አብሮ የተሰማችሁን ንገሩኝ አመሰግናለሁ🙏

Пікірлер: 148
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በሒወቴ ሜካፕ ተጠቅሜ አላቅም ወደፊትም መቼም አልቀባም እውነት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ 🙏
@yordialex5761
@yordialex5761 2 жыл бұрын
ዛሬ ልደታ ማርያም ናት ያሰባችሁትን ሁሉ ታሳካላቹ
@tsionwendu5355
@tsionwendu5355 2 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@rosarosa9341
@rosarosa9341 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@Star-gp9qd
@Star-gp9qd 2 жыл бұрын
አሚን አሚን
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@teegi5884
@teegi5884 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን፫
@ranaamen999
@ranaamen999 2 жыл бұрын
የአኺራ እህቶቼ በእናንተ ምክንያት እስልምናን አተሰድቡ!አላህ ከኸለቀን(ከፈጠረን)ውጪ መጨመርም ሆነ መቀነስ የአላህን ስራ ማጣጣል ነው ይህ ደግሞ በፍፁም መቼም ሊሆን የማይቻል ነገር ነው!አላህን እንፍራ!ነገ ሳይመጣ ዛሬ ቀብር አፈር ውስጥ ልንገባ እንችላለን!
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
አይገርምም ማርያምን እስዋ የጠራቻቸው አንዳቸውም ለይቼ አላቃቸውም እግዚአብሔር ይመስገን ማን እንደ ተፈጥሮ ሆ 3ሺ 15 ሌትር ዘይቴ ብገዛበትስ
@hope821
@hope821 2 жыл бұрын
እረ ዝም ውትያትም ሆ 😂😂😂😂
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
አረ እኔም ግራ እስኪገባኝ ነው ያዳመጥኩት ምኑንም አላውቅ
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
@@hope821 ❤❤❤ሆ ጉድኮነው ጭራሽ 3ሺ😂😂😂
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
@@sus2475 የምር እኔም ደሞኮ የስሙ ብዛት እንደ ጭቃ ቤት እበት ይመስል ጠፍጥፋ ጠፍጥፋ 3ሺ ብር 😂😂😂ለፊት 1ሰአት ለኔ ደሞ የማዳም ሙሉ ቤት ማፅጃዬ ናት 😭😭😭እንደ በረሮ ስበር የምውልባት
@Madin969
@Madin969 2 жыл бұрын
እኔ ለሜካብ አደለም 3000 ሺብር 300መቶ አላወጣም ወላሂ። ጓደኞቸ እራሳችሁን ጠብቁ እራሳችንን ከጠበቅን ሜካብ አያስፈልገንም
@habeshamereja9267
@habeshamereja9267 2 жыл бұрын
Anchi bemn brsh teseryalesh mejemerya borko
@Madin969
@Madin969 2 жыл бұрын
@@habeshamereja9267 ክክክክክክክክክ
@asalife714
@asalife714 2 жыл бұрын
አረ በነፃም እፊታ ላይ አይወጣ እንኳን በክፍያ አልሃምዱሊላህ ውብ አድርጎ ፈጥሮኛል ለእኔ የሚያምርብኝን አሞልቶ
@madinaali5732
@madinaali5732 2 жыл бұрын
ያአላህ ሙሰሊም እህቶቻቺንን እያጣናቸዉ ነዉ ኧረ ያረብ እዲህ ነወይ የሙሰሊም አደቡ ያሳዝናል ወላሂ አሁን ላይ በየሚዲያዉ ሙሰሊም ሴቶቺ እየበዙነዉ አላህ ይዘንልን ድበር አለፍን በጌታቺን ላይ እፍፍፍ
@rihana4796
@rihana4796 2 жыл бұрын
ሴቶች ለሜካፕ የምታወጠትን ብር ለተቸገር ብትስጠት ፈጠሪ ደስ ብሎት ጥሩ ባል ይስጠችሁ ነበር !!ክክ
@user-iz2nh6ec4t
@user-iz2nh6ec4t 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-qt7qf1lt2v
@user-qt7qf1lt2v 2 жыл бұрын
ክክክ በትክክል በራስ አለመታመመን ነው
@feeentertainment7103
@feeentertainment7103 2 жыл бұрын
😂😂😂
@rihana4796
@rihana4796 2 жыл бұрын
@@user-qt7qf1lt2v በጣም እንጅ ራስን መሽወድነው ሲታቡ አመድ መምስላቸው አይቀርም ክክክ የተፈጥሮ ውበትን የሚያክል የለም ውበት ከውስጥነው
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሳሙና እና ወሀየ ይኑርልኝ አልሀምዱሊላህ🥰🥰🥰🥰 ቆይግን አያሳካቸዉም 😂😂ተደፍድፍወ ሲዉል 😂😂😂
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
ትክክል 🤣🤣🤣🤣😃😃👌👌👌👌
@sofyabintali8759
@sofyabintali8759 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሺ እረ እኔ አብዛሀኛዉን በዋሀ ብቻ ነዉ እምታጠብዉ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ሜካብ አልወድም ሀታ የለኝም ባዝኒን ብቻ ነዉ እምጠቀመዉ እሱንም ማታ ማታ ብቻ ነዉ
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
ክክክክክ የምር እንደ ቤት መረገቻትኮ ሆ
@susutube6227
@susutube6227 2 жыл бұрын
የሜካፕ አድናቂ አይደለሁም አሎድምም ፎዚ ስራሽን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ነሽ አለባበስሽ እራሱ ከሀይማኖትሽ ጋር እማይቃረን ደረጃውን የጠበቀ ነው በርች
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
የምወደውን አይነት የሜካፕ አይነት ነው የሰራቻት ከፀይም ከለር ጋር የሚሄድ ነው ያምራል
@Tube-mm3be
@Tube-mm3be 2 жыл бұрын
እውነቷን ነው ሜካፕ አያምርባትም ሜካፕ ስትቀባ አህያዋ የጠፋባት አሩሲ መሰለች😜
@shamsdinali2754
@shamsdinali2754 2 жыл бұрын
በጣም 🤣🤣🤣
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ስድባችን 😂😂😂😂
@asalife714
@asalife714 2 жыл бұрын
አታስብ ስትጣተብ ወደነበረችበት ትመለሳለች ክክክ እውነቱ ያ ነው ይሂ ፅሀይ ትንሽ ሲነካው እዬቀለጠ አሬራ የተደፋባት ድመት እያስመሰለ ይለቃታል ይሂ
@betty4950
@betty4950 2 жыл бұрын
ውዴ ዋጋሽ ግን ውድ ነው እንኳን ለአገር ውስጥ ለዲያስፖራም ውድ ነው ለፌስ ብቻ 50 ዶላር ማለት ነው አስተካክይ አሁን ኑኖውም እንደምታይው ነው ስራሽ ግን 100 /100 ወድጄዋለሁ
@naimatube2312
@naimatube2312 2 жыл бұрын
ልጂቱ ሲጀመር መጀመሪያም ቆንጂዬ ናት ባትቀባም ታምራለች
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
የምወደው ሞያ ነው እናም ጥሩ ቪዶ ነው እናመሰግናለን 🙏አሰራርሽ 👌
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 2 жыл бұрын
የረሰችን ወንጀል አልበቀ ብሎን ሌለ ሰው ወደ ወንጀል እንገፋፈለን አጀኢብ ነው አንደንድ እህቶች ለረሰቸው ጠማዉ ሰውን እንድጣም ሰባብ ይሆናሉ ተማልካቱ ሙስሊሟን እህቷ ሂጀቧን ጋፋ አንገቷን ገለልጣ በሚዲያ እንድተይ ተስተምረተለች አላህ ተሰስት ከማሳሰት ይጣብቀን
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምነው ወይባሺን በሞቅሺበትና እስከመጨረሻው ልእልት በመሰልሺ ሁሌ የማይለቅ ውበት ከወይባ ታገኛላችው የእውነት
@zeharaakil9643
@zeharaakil9643 Жыл бұрын
Ketema west ale ende 🙄🙄🙄🙄
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
@@zeharaakil9643 አድስ አበባ ሳይቀር አለ ወሎ ከሄድሺ የትኛውም ገቢያ ታገኛለች ሰለወይባ ጥቅም ሰረች አረጊ ታገኝዎለሺ እህት
@teegi5884
@teegi5884 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንድም ቀን ዱቄት ለመቀባት አስቤ አላቅም ወደፊትም አላስብ
@user-nb4qi4tg7u
@user-nb4qi4tg7u 2 жыл бұрын
3000 ብርኮ 50 ኪሎ ጤፍ ይሸምታል ኑሮ ተወደደ ትላላችሁ ለዱቄት 3 ሺ
@user-nq6vf5qh5q
@user-nq6vf5qh5q 2 жыл бұрын
ኪኪኪ ወላሂ በሳቆ ሞኩ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 Жыл бұрын
ፎዝዬ እንቺ ሰርተሻት ባያምር ይገርመኝ ነበር👏💖💖💖
@abduseid8591
@abduseid8591 2 жыл бұрын
ምርጦ
@user-kg6sv5hc5f
@user-kg6sv5hc5f 10 ай бұрын
Allah besetsh fitsh temamegni brun yetechgere rudubet
@mitishayemayasister1241
@mitishayemayasister1241 2 жыл бұрын
Amiye yene mar❤❤
@nihunurhan4587
@nihunurhan4587 2 жыл бұрын
Betammmm abzashbatt ergtgaa nag shame yezwat new zm yalcsh
@gafat
@gafat 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ለኖርማል ሜካፕ 3000 ብር ሳወጣ ሆ መች ገንዘቤን መጣያ አጣሁ ቅንድቤን ከተስተካከለ እና ፀጉሬ ከተሰራ ከበቂ በላይ ነው የምን ዱቄት ንስነሳ ነው ልጅቷ ግን በሜካፕም ሆነ ያለሜካፕ ቆንጅየ ሴት ነች በሁለቱም ያምርባታል
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
3000 አጅብ
@aminaami9947
@aminaami9947 2 жыл бұрын
ክክክክክ ዱቄት ንስነሳ
@abdulazizjemal9483
@abdulazizjemal9483 Жыл бұрын
ከንፍሯ ራሱ ወጣላት ያምራል
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 2 жыл бұрын
Before 💯
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ይሄ 3000ሺ ብር በዚህ አይነት አርቲስቶቹ 10ሺ እስከጥፍራቸው ያወጣሉ ማለት ነው ሆይ አመት አይቀመጥ ስራም አልጠፋብኝ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q 2 жыл бұрын
አይ ዱቄት ጥንቅር ብሎ ይቅየር መቸም አላስነካ
@shamsdinali2754
@shamsdinali2754 2 жыл бұрын
Normal አለምየ ካፕ ነው የሚያምርባት አሁን አይጥ መሰለ ቁጭ
@user-xu1re7in3u
@user-xu1re7in3u 2 жыл бұрын
ልክ ናት ኤሚ ሜካፕ አያምርባትም ነበር ፎቶዋን እዩ ኡንስትግራም ላይ ይህ ግን አምሮባታል
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
መጥላቱ ይሻልሻል ማምየ እኔ ሞት ቢደቀን አልወደውም ሆ እንዳለ እኮ መረገችባት
@LoCoCreative
@LoCoCreative 2 жыл бұрын
Ayamrbeshm welahi
@najat1117
@najat1117 2 жыл бұрын
ህረ ያለሜካፕነው የምታምረው
@user-nh6mz4cg9k
@user-nh6mz4cg9k 2 жыл бұрын
ባትቀባ ነው ሚያምረው ኪሎ ዱቄት መጨመር 🙄
@IMRANMOHA
@IMRANMOHA 2 жыл бұрын
Inde Majemeriya nw Mitamrew. She is beautiful without makeup.
@hanuneahmed807
@hanuneahmed807 2 жыл бұрын
Love fozi
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 жыл бұрын
ባሉካየ ናማ ጉድ እይ 300ሺ ለዱቄት 🤔🤔እያወጡ ነው ሴቶች ለኔ ደሞ ውሀ ና ዲቶል ሠሙና ግዛልኚ ታዲለሀል እኔን ሰታገባ እ ውጭ ቀንሸልሀለሁ ያ ማለት ዱቄት ሰለማልወድነውጂ ??መዘንጥ በተፈጥሮ እኔጋ
@user-sp7ux3pu6v
@user-sp7ux3pu6v 2 жыл бұрын
እኔ በተፈጥሮዬ አንድም ቀን ደቆት ምናምን ተቀብቸ አላቅም
@ekuye8252
@ekuye8252 2 жыл бұрын
Model tu😅😅😅✌
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች ፎዚየ እኔም ለሰርጌ ሽው ብታርጊኝ ምንም አልችል ጥሎብኝ ችግሩ ደሴ ነኝ እንጂ
@asalife714
@asalife714 2 жыл бұрын
አስተካክዬ እሰራዋለሁ አላለችም ማን ስለሆንሽ አላህ አስተካክሎ የሰራውን አንች አልተስተካከለም እኔ ላስተካክለው ትያለሽ ጭቃ ድንሺን ተማሪ የሚጠቅምሺን
@ninaathirteen315
@ninaathirteen315 2 жыл бұрын
የፎዚያን ስልክ አስቀምጥልን
@awetmahari1630
@awetmahari1630 2 жыл бұрын
3000 birr???????????????? DAMN
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
በትክክል አልሰራቻትም ሜካፕ አርቲስቷ ገና ይቀራታል እንደ እረ ዘው ብላችሁ አቃለሁ አትበሉ እውቀት ይጠይቃል ሜካፕ
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 Жыл бұрын
በጣምምም ያምራል ከዚህ በላይ🙄🙄
@bitanyadereje1572
@bitanyadereje1572 2 жыл бұрын
Wyyyy betam nw mitamrew
@alfiyatravel4111
@alfiyatravel4111 2 жыл бұрын
Minm alamarebshim satkebi konjo nesh
@zebibaali7119
@zebibaali7119 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ማዳም ባልዚን አታሳጣኚ ዱቄት ነክቶኚ አላቅም
@rahmetmurid5324
@rahmetmurid5324 2 жыл бұрын
አያምርብኝም አላለችም ወጥ መች ሳትቀቢ ቀርተሽ ታውቂና ነው 🙄
@bietajera7403
@bietajera7403 2 жыл бұрын
ሊኩ የታለ ታድያ
@nomoretube
@nomoretube 2 жыл бұрын
አኡዚቢላህ ሜካፕ አልወዲም
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
አረረረረ ወይይይይይይይይይ ለዱቄት 3000 ሺ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😁😁😁😁😁😁😁😁
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ሜካብ ከምን ነው የሚስራው !?
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
ከሽሮ😄😄
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h ክክክክክ
@fafisirajnani2486
@fafisirajnani2486 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h ግፈኛ ክክክ
@legessefrehiwot5576
@legessefrehiwot5576 2 жыл бұрын
Kecheqa kkk
@beredutikse8072
@beredutikse8072 Жыл бұрын
Arif
@legessefrehiwot5576
@legessefrehiwot5576 2 жыл бұрын
Beheyewete ende melkaup yemexelaw yelem leverage yeteqebaweten day erasu photow yasexelaghal tefeceron yemesel yelem
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
3 ሺ እየመጣሽ ተኝ😂😂😂
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 жыл бұрын
የኛ ቤት ሰፊ ነዉ .😁😁
@zekiyaheyradin5516
@zekiyaheyradin5516 2 жыл бұрын
ግድግደነውየስመሰልሻትበጠምተስጠለለችአለሀንፍሩ
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 2 жыл бұрын
ደስ ምትይ አደብ ያለሽ ልጅ
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
አሻኩሊት ሁላ😂😂
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@misbahseid3657
@misbahseid3657 Жыл бұрын
Dess ayelmm
@senaitguesh5858
@senaitguesh5858 2 жыл бұрын
Minm ayamrm
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 2 жыл бұрын
በሜካፕ እና ያለ ሜካፕ በጣም ቆንጆ. From London
@babhl3286
@babhl3286 2 жыл бұрын
ሜካኘ ለስንት ወር ይቆያን ይሄን ሁሉ ብር ፈጅቱ
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ እዚህ ቤት ቁጥር ተደፈር 3000 ሆ
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 2 жыл бұрын
እጭ አሬራ አቺ ሙስሊም ነኝ እዳትይ የውመልቂያማ የሚበዙት በእሳት ውስት ሴትናቺው አሉ ነብዩ ሱለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@benthusen8411
@benthusen8411 2 жыл бұрын
3000ሺ እስከልብሱ ነው
@weekend446
@weekend446 2 жыл бұрын
3000ሺ ለሜካፕ
@qwerq6099
@qwerq6099 Жыл бұрын
Stasteyi
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
3 ጎማ ዘይት እገዛበታለሁ😳😳
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
3000 እር ኡኡኡኡኡኡ
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 2 жыл бұрын
እውነትም ሜካፕ አያምርብሽም
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
ምጥን ሽሮ ዱቄት በጥብጣችሁ ተቀቡ ያው ነው ለአይናችሁ ኩል ደግሞ ከሠል ይሆናል😜😒😒
@user-ty4zj6gq3m
@user-ty4zj6gq3m 2 жыл бұрын
ማርያምን ሣ kkkk
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 2 жыл бұрын
ግፍኛ ነሽkkkkkkkkkkkkk
@elsakifle4061
@elsakifle4061 2 жыл бұрын
ታየኝ ህካ 3ሺብር ለሜካፕ ሳወጣ ደግነቱ ሜካፕ ተጠቅሜ ሀላዉቅም በጣም ነዉ ምጠላዉ
@orican7730
@orican7730 2 жыл бұрын
3000 birr 🤣🤣🤣ay keld
@tsegitube1113
@tsegitube1113 2 жыл бұрын
Alexo eko telyalk antan ayecha nw KZbin yekfatekut abratatagn
@allahisone5752
@allahisone5752 2 жыл бұрын
አቤት ዱቄት😄😄😄😄
@biladentsegaye1395
@biladentsegaye1395 2 жыл бұрын
Wey pa yamarebsh maslishl koshsa gefafo
@selamyehun3794
@selamyehun3794 2 жыл бұрын
Ami gn be akal mnm atamrim getata neger nesh
@semirahabi
@semirahabi 2 жыл бұрын
😅😅😅
@abdukedir8198
@abdukedir8198 Жыл бұрын
ምድረ ለዛቢስ !
@zamotube5162
@zamotube5162 2 жыл бұрын
3000🙄🙄🙄omg
@zebibamudesir4785
@zebibamudesir4785 2 жыл бұрын
አይደለም 3000ሺ ብር 3ብር አይገባውም
@osamose3412
@osamose3412 2 жыл бұрын
ውይ ሴቶች ዱቄት ስቶዱ ከሁለት እርጥብ ፎጣ ብዋላ ነው ምንለያቹ
@picvoice9570
@picvoice9570 2 жыл бұрын
alamarbshim mariyamen
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 2 жыл бұрын
3000 shi gude eko new
@salihmohammed9084
@salihmohammed9084 2 жыл бұрын
ሜካፕ መቀባቱ እንዳለ ሆኖ ልጅቱ ሙስልም ነች ሰላት ለመስገድ አያስቸግራትም ሀይማኖቱስ ይፈቅዳል እውቀቱ ስለሌለኝ ነው
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
ሙሽኪላነው ወላህ ልክ እንደ አረቦቹ ሆኑኮ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ኡዲ አድርጋ መሰራት ትችላለች ተቀብታም መስገድ ትችላለች ሙስሊም መዋብ ይችላል ግን ለሚዲያ አይሆንም እጂ
@s.as.a.a5797
@s.as.a.a5797 2 жыл бұрын
ሙስሊም ሴት መቆነጃጀት መዋብ ትችላለች ግን ለባዕድ ወንዶች አይደለም ለራሷ ለባሏ መዋብ ትችላለች ሀራም ሚሆነው ተቀባብቶ መውጣቱ እና ወንዶችን መፈተኑ ነው ኒቃብ ምትለብስ ከሆነ ተቀባብታ መውጣት ትችላለች ሌላው ስለማያያት።ለሰላት አስቸጋሪ ሚሆነው ውዱ ስታደርግ ማይለቅ ለምሳሌ ጥፍር ቀለም ተቀብታ ኡዱ ማድረግ አትችልም ምክኒያቱም ወሀው ቀለሙ ላይ ነው ሚያርፈው ጥፍራችንን አይነካውም ኡዱ አያስገባም ኡዱዕ አርጋ ግን መቀባት ትችላለች ከዛን መስገድ ምንም ችግር የለውም ሜካፕ ሰላት አይከለክልም ለኡዱው ተብሎ ነው እንጂ ያው ኡዱ ከሌለ ሰላት የለምና
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 2 жыл бұрын
@@s.as.a.a5797 ምርጥ አገላለጸ ማሻአላህ አላህ ይጠምርርሺዉዴ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 жыл бұрын
100 ብር አላቀምስም እኔ ብሆን ሲጀመር ዉብ ነኚ ማካብብ no no
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 жыл бұрын
ጭራሺ 3000🙄ሠላማት
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 жыл бұрын
እረ አያምርም 😏
@ethiokt8216
@ethiokt8216 2 жыл бұрын
yal mekap erasu konjo nate...
@feiselb1135
@feiselb1135 2 жыл бұрын
Duketam
@beyourself9714
@beyourself9714 2 жыл бұрын
Phiri phiriiiii
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
አያምርም ይደብራል ፊቷ ሌላ እጇ ሌላ ሳትቀባ ታምራለቺ ሴቶች አትለቅለቁ በዉሃና በሳሙና ብቻ ታጥባችሁ ዉጡ በተፈጥሮ እኛ ኢትዮጵያ ዉቦች ነን አከተመ።
@semiraahmed4079
@semiraahmed4079 Жыл бұрын
Muselim syt rega setel new yemiyamerebat fozya atenekelekey sis Haram new beza laya midiya lay mehoneschn atereschy
@fiyorinaroma4527
@fiyorinaroma4527 Жыл бұрын
ግብአት ስለተመቻቸላት እንጂ ሻዶው ራሱ ብሌንድ አደራረግም ከለር ምርጫም ዜሮ ነው ሊፒስቲክ ምርጫም no
@linaabesha6428
@linaabesha6428 2 жыл бұрын
fozi i love you girl gen i don't like it btely the shado
@asuyimam855
@asuyimam855 2 жыл бұрын
ግድግዳ ቀለም የተወደደው እያንዳድሽ ፊትሽ ላይ እየለቀለቅሽ ነው ሴቶችየ አትሸወዱ ፊታችሁን መካብ አትቀቡ የምር መካብ ተለቅልቃ ኑራ ያለመካቤ የምትሄድ ሴት የጨከከች ዶሮ ነው የምትመስለው
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
ኧረ ተው ውድ እህቶቸ አላህን እንፍራ ውዶቸ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አልቀነድብም ብለሻል እሡም ይሻላል ቀንዳቢም ተቀንዳቢም የተረገሙ ሥለሆኑ ኢድ ሙባረክ ሙሥሊም እህት ወንድሞቸ
@rabyanur134
@rabyanur134 2 жыл бұрын
Er Ami Endat Endemiyastela I Don't Like It
@user-dj5wf9jv4m
@user-dj5wf9jv4m 2 жыл бұрын
አያምርብሺም
@user-bg2hh3wz2s
@user-bg2hh3wz2s 2 жыл бұрын
አያምርብሽም ሜካፕ የራስሽ ውበት ይሻልሻል
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 2 жыл бұрын
አይምርበሽም
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 119 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 94 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 102 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 7 М.
Habesha blind date | Jossy and kalkidan
21:42
Adabary Entertainment
Рет қаралды 49 М.
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 4,6 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 4,2 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,8 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 138 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 19 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12