ሀዋና ስሚራ ጀማልን አጣጥቡት ባልጌ ነው አፍርኩበት

  Рет қаралды 22,280

Dawud Tube

Dawud Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 267
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب 2 ай бұрын
እሰው እደቤቱ እንጂ እደጎረቤቱ አይኖርም የሚል ላይክ
@leylayimam
@leylayimam 2 ай бұрын
አወ ግን ይግዛላት አለዉ
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 2 ай бұрын
በትክክል ሀቢቢቲ
@BdjE-i7f
@BdjE-i7f 2 ай бұрын
ትክክክ ብላሽል ግን እች ሀዋ አለበሰቹዉም እች የዳዉዴ ሚስት ለመጠለትነሽ አይሴቶች እደዉ እደመመከረ እምትለዉን እየት ሀዋ አደበሽ ተቀመቺ በቸሎዉ እየኖረሽነው የፈለገሹን እያረገልሽ ነው ወላሂ ጀማል ሚስኪንነው
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 2 ай бұрын
ሳህ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 2 ай бұрын
ትክክል
@ebrahimmek
@ebrahimmek 2 ай бұрын
የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁዓለይሂወሰለም እደዚህ ብለዋሉ ከአምስት አይነት ሴቶች ተተንቀቁ ብለዋሉ ከአምስቱ ሴቶች መካከል ዋናው ሀዋን እሚጠቅሰው መልክት ይሄነው አከሌቤት እዲዚህ አይነት እቃ አላት እኔቤት የለም እያለች ባሏን እምታሰቃይ ናት አሉ አዑዙ ቢላሂ ሚነሸይጧኒረጅም ጌታዬ ከደነዚህ ሴቶች እዳታደርገኝ አሏህን ፍሩ ባላችሁ አመስግኑ የናተን ወይም አንቺ ሀዋ ያንቺን ያጡ ስንቶቹ አሉ ብታቂ ኖሮ አሏህን ባመሰገንሺ ነበር እስኪ ላይክ አርጉና አድርሱላት በአሏህ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 2 ай бұрын
እነሱ ማስተዋወቂያ ነው የሚሰሩ ሰው እዲያዝዛቸው
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 2 ай бұрын
እውነት አይምሰልሽ ውዴ ለቪድዮ ነው
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 2 ай бұрын
ሀዋ አትጃጃይ እደ ቤትሽ ኑሪ ወላሂ ስንቶች አሉ ያችን ሂወት እሚመኙ ከባሉ ጋር ከልጆቹ ጋር መኖር እሚፈልግ ሰርቶ ሆዳችሁን ከሞላላችሁ ካልጎደለብሽ 😮😮😮😮
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 2 ай бұрын
ውይ ኮሜቶች እነሱ ቀልድና ጬዋታነውየያዙት የናተነውጅ😂😂😂😂😂
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 2 ай бұрын
እኔም ይገርሙኛል ኮሜቶች ነፈዝ ናቸው ልበል
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 2 ай бұрын
ውነትሽነው ቅልድምነው በዛውም ቢዚነት
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
አረ ጓመቶቹ ደዝዘዋል ኤጭ መቸነዉ እሚነቁት
@madina4756
@madina4756 2 ай бұрын
ሲጀመር የነጀማል ኑሮ ለጊዜው ነው ማለት ቤታቸውን አስተካክለው እስከሚገቡ ስለዚህ ሰብር አድርጊጅ ወደፊት ትልቅ ነገር ተመኝ ዝቅ ብሎ ከፍ ደስ ይላል😊
@zezuzezu-b3n
@zezuzezu-b3n 2 ай бұрын
ለማስተላለፍ የፈለገችው ሰሚራ እኛ ሴቶች እደምነፎካከር ነው በቤታችን ትክክል😂😂😂
@fguctb4638
@fguctb4638 2 ай бұрын
ቀልዱ ቀልድ ነው ሰው እንደ ቤቱጅ እንደጎረቤቱ አይኖርም ባለን ነገር ሁሌ አልሀምዱ ሊላህ ማለት አለብን ባለን ስናመሰግን አሏህ ይጨምርልናል ስንት ጤና ያጡ ሞልተው ገንዘብ እንመኛለን ገንዘብ ኑሯቸው ጤና ይለምናሉ ጤና ኑሮን ደግሞ ገንዘብ እንመኛለን ዱኒያ አትሞላም አሏህ በሰጠኝ ነገር አልሀምዱ ሊላህ አለ ኩል ሽይ ረበና ወለከልሀምድ 🎉🎉🎉🎉🎉ትምርት ነው እገሌ ማን በልጣኝ የሚሉት
@MedinaSeid-f2p
@MedinaSeid-f2p 2 ай бұрын
የምር ሰሚራንበጣምነውየምወዳት ❤❤❤❤❤❤
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
@ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 2 ай бұрын
እነሱ እየቀለዱነው ያበናት ተረጋጉ😅😅😅😅😅
@tube6066
@tube6066 2 ай бұрын
ወይኔ እች ሰሚራ አቃጣሪ ሰው እደቤቱ ነው እሚኖረው 😂
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt 2 ай бұрын
አይይይ ሀውየ አድበሽ እደቤትሽ ኑሪ ሰሚራ እኮ 12አመት ሰርታነው
@Hyatt-i6x
@Hyatt-i6x 2 ай бұрын
ጉድ ሰሚራ 😂😂የስራሽን ሀዋ ግን እንደቤትሽ ኑሪ እንደ ጀማል መልካም ባል አታገኝም ባለሽ አልሀምዱሊላሂ ብለሽ ኑሪ የበላይሽን ሳይሆን ማየት የበታችሽን እይ እህቴ ስንት አሉ የለት ጉርስ አተው የሚሰቃዩ 😢😢
@AmenatAmenat-n6e
@AmenatAmenat-n6e 2 ай бұрын
ወላሂ አለድቄት ስታምሩ
@medinatube5989
@medinatube5989 2 ай бұрын
ሰሚራ ግን እርጋታሺ ማሻአላህ❤
@asdfasd9868
@asdfasd9868 2 ай бұрын
ባለጌነሽ. ሰሚራ. እራሱ እድህአይባልም. ሁለት. ልጂይዛ. የትልከድ ነው እድሀይነጎደኝ. ይቅር ብለሽ. ሰውደቤቱ እጂ. እደጎረቤቱ. አይኖርም. ምርጥ ባል. አለሽ. አመስጋይ. ሁኝ. ያችንን. ኑሮ ስት. የሚመኝት. አለ ሽአርፈሽ. ተቀ መጪ
@منبويوقت
@منبويوقت 2 ай бұрын
አስተማሪነው።ልብላለው።አድሠው።ቢምርአይጠላም።ጀማል።ባለው።የሚብቃቃነው።ሙሉ።ብሎማለት።ባለውየሚብቃቃነው።እኛሙስሊሞች።
@امموازانشاالله
@امموازانشاالله 2 ай бұрын
እሱ ከቻለ ለቤቱ ወደኋላ አይልም
@anshahhassan5720
@anshahhassan5720 2 ай бұрын
ሀዋ ትዳርሽን አክብሪ በትዳርሽ አትቀልጅ እሚቀለድበትን እወቂ ስውእደቤቱጅ እደጎረቤቱ አይሆንም
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 2 ай бұрын
ጀማልእኮ ምንየመሰለቤትአለው ለስራ ስለማይመቸውነው ውኪራይቤትውስጥ የሚኖረው እቃመግዛት አቅቶትታይሆን ቤቱትንስነው እነሰሚራ እየቀለድነው 😂😂😂ጀግናነውጀማልእናዳውድ❤❤❤
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 2 ай бұрын
ባሌንማ መፍታት አለብኝ አላለችም ማነው አንችን ባል ፈቺ ያደረገሽ አይ ጅህልና
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 2 ай бұрын
ሀዋ ባለሽ ተብቃቂ ሠው እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤት አይኖርም ባልሽ ደግሞ የሥራ ሠው ነው ማሻአላህ አንድሠዉ አሥቦ አንድ በሬ ሥቦ አይሆንም ያገራችን ኑሮ ሥለዚህ ለባልሽ እሠቢለት ።።።።።።
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 2 ай бұрын
እረ ሰሚራ እና ዳውድ አትጥፊ የሳቄምጮች❤❤❤
@Fatima-b7e
@Fatima-b7e 2 ай бұрын
ዋአለይኩም ሠላም እኔምለዉ ሠዉ እደቤቱጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ቤትቢያምር ለራሥናዉ መጨቃጨቅ ሙሀባን ይቀንሣል
@hawahawa7248
@hawahawa7248 2 ай бұрын
ጀማል።ቢኖረውም።አይገዛ።ሃዋይ።ተይው።ግዛ።አትበይው።እራስሺን።ጠብቂ።ከዛ።እሱእራሱ።ይገዛል።በፍላጎቱ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 2 ай бұрын
ቀልደቹ አይጠገብም😂😂😂😂😂😂 ሠሙዬ ሀዊዬ😂😂😂😂😂😂
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 2 ай бұрын
ሰው እደቤቱጂ አያዲርም ኦደጎረቤቱ ባለሺ ፀዳ ብለሺ ኑሪ
@azeb4321
@azeb4321 2 ай бұрын
ማሻአላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅልች ❤❤❤
@SayedAhmada-b4b
@SayedAhmada-b4b 2 ай бұрын
አች እሙ ሰኪና እምትባይ አቃጣሪነሽ ሰዉ እደ ቤቱ ነዉጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ሀዋ ደሞ አትጃጃይ እደቤትሽ ኑሪ😮😮😮😮
@Fsfg-h5t
@Fsfg-h5t 2 ай бұрын
ሀዋ አትጃጃይ እች ዱኒያ ናት መጠቃቀምያ ቀስ እያለ ይሟላል ወደ ቤትሽ ተመለሽ እራስሽን አክብር ጂል አትሁኚ
@JamelReshid
@JamelReshid 2 ай бұрын
ማስተዋወቂያ ነው ሁሉም ያምራል
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
ሰው እንደቤቱ እንጅ አይኖርም እንደ ጎረቤቱ ስለዚህ እንደ ቤትሽ ኑሪ እህቴ ልጆችሽን አሳድጊ ልጅ ወልዶ ወዳ ወድህ አንችኛይቱ ደሞ 😂አቃጣሪ ነሽ ወይስ ❤ኡሙ ሰኪና😂ጀማል በጣም ጎበዝ ልጅ ነው 😮አጥብቀሽ ያዥ
@Zedo_Ke-6
@Zedo_Ke-6 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ለሰይሽ ሰይሆን ለሰይህ በይ እንጂ😅😅😅😅😅ጀመል ሰምተሀል😅😅😅😅😅😅ደምሩኝ ቤተሰብ
@ዜድነኝእማየንናፋቂ
@ዜድነኝእማየንናፋቂ 2 ай бұрын
ሀዋ ጅልነት ያጠቃሻል ልበል ሰው እደቤቱጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ባሌን እፈተዋለሁ አላለችም ሰሚራ ታገባሽ መሰለሽደ እደ አቅምሽ ኑሪ😮😮😮😊
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኮ ንገሪልኝ
@Emahakmthawalt
@Emahakmthawalt 2 ай бұрын
በአላህአትሳደብ ቀልዶነዉ
@ዜድነኝእማየንናፋቂ
@ዜድነኝእማየንናፋቂ 2 ай бұрын
@@Emahakmthawalt ስድብ አይደለም ሁልግዜ አያታለሁ ከምር ጣም ያለ ወሬ አታወራም ክክክ
@ኢልሀም9135
@ኢልሀም9135 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ንክር ናት አታቅም
@ToybaToyba-s7s
@ToybaToyba-s7s 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@ኢልሀም9135
@ዘቦግደለሿ
@ዘቦግደለሿ 2 ай бұрын
የልጁ ማሸቃብጥ አቡኪ🥰
@Fsfg-h5t
@Fsfg-h5t 2 ай бұрын
እች ሰሚራ ተብዬዋ ደግሞ የሷ ይባስ እቤት ምታስይ ይህ ማስታረቅ ይሉታል ወይኔስ ቤት ማፍረስ
@eeee9444
@eeee9444 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@keyalove6945
@keyalove6945 2 ай бұрын
ሳህ የሰው ቤት ለማፍረስ ደምሪኝ ውዴ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 2 ай бұрын
አውቀው ነው
@MeeraR-t3f
@MeeraR-t3f 2 ай бұрын
አህያጋር የዋለይ አሉ ፈስ ተስተምራ መጣይ ያች ቢጢ ሀዋ ስራት አጣሽ እንደራስሽ ኑሬ ያን የመሰለ ባል ሰቶሽ የስራ ሰዉ ታቄዋለሽ ጀማል ጣጣ እንደለለበት እንዳይቀጥርሽ ከብር ስጭ እኛ በሰዉ አገር ገርድ ሆነ ምንም አላልን በርግጥስ ሰደትንም ብታቄዉ ካለ
@ayatayat4737
@ayatayat4737 2 ай бұрын
ሀዋ ለፈቴዉነወ አይባልም ቤሺአሜቃ😊
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 2 ай бұрын
ሰው እንደ ቤቱጂ እንደጎረቤቱ አያድርም ሁሉ አማረሽ አትሁኑ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ай бұрын
ሠዉ እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቢቱ አይኖርም ኡሙ ሠኪና ስነ ሶርአት ቀልድም ቢሆን ጥሩ አደለም እኛ ምን እንማራለን ከናተ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 2 ай бұрын
እደዚህ አይባልም ሰሚራ ሰው እደቤቱጅ እደ ጎረቢቱ አይኖርም
@asdfasd9868
@asdfasd9868 2 ай бұрын
አባልሽን. ነውር. አታውጪ ለጎደኝምቢሆ. ይችአቅምሽም. የትዳርሽ ጠክናት. በልሽን ተከባከቢ ባልሽ ጉበዝነው. ታልፈለግሽ. እኔ. እወስደዎለሁ. ልጆችን. አብረን እናሳድጋለንን እኔ ልጂየለይም. የሚዎጣሽትዳርሽነው. መቻቻል. ግድ ነው ጀማልብዙግዜ መቀለድይወዳልል. ልምዱነውብለሽያዥ. ሀዎተመከሪ. አርፍሽ ልጂሽንን አሳድጊ. ላይክ አርጉይይይ ያበናት
@fatumaHassen-ei6mn
@fatumaHassen-ei6mn 2 ай бұрын
እደሊያእና እደጂጂኪያ ጦርነትክፈጡ😅😅😅
@AfghChjj
@AfghChjj 2 ай бұрын
በሩታ👍👍👍👍🎉🎉ክክ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ
@ሂኩነኝ-ጰ5መ 2 ай бұрын
ሰው እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ሚስት ደሞ ባሏን ስታመሰግን ነው ደስ እሚለው
@MekeyaMohammed-z7x
@MekeyaMohammed-z7x 2 ай бұрын
ሰወ እደእሙ ነወ ይሚኑረወ እደጉረቤቱ አንደለም
@zamzam6007
@zamzam6007 2 ай бұрын
ሠው እደቤቱ እጂ እደሠውቤት አይኖርም ሀዋ ነብስ እወቂ
@Jemila-p2n
@Jemila-p2n 2 ай бұрын
😂😂😂😂ኧይ ሰሚራ እኔ ብሆን አለቅስነበር😅😅😅
@HawaAdam-xq8pw
@HawaAdam-xq8pw 2 ай бұрын
ምን ያስለቅሳታል ሆ ይህ እኮ እዲና ነው ነገ ይደርሳል 2 መቶ ሺብር ለማይሞላእቃ የሰው ልብ አትስቀይ
@HawaAdam-xq8pw
@HawaAdam-xq8pw 2 ай бұрын
ሀዋ ምንም ሰው እደጎረቢቱ አይኖርም እደቤቱ እጂ ትላለቺ እናቴ ሰሚራ ደሞ ሰው አታስቀኒ በምትቺይው ሀቅም አሰታርቃ የምር ብልግነመ ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ 2 ай бұрын
ሀዋ አበዛሽዉ የዉነት እደዝህአረጎእያሮረሽ ለባልሽክበርይኑርሽእጭ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 2 ай бұрын
ሚሰሩት አተው ነው እውነት አደለም እየቀለዱ ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ 2 ай бұрын
@@fatumaadem9570 ዉድ ቀልድምቢሆን የቤትገባናአይዎራም
@Tybatube
@Tybatube 2 ай бұрын
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ❤❤❤
@TtGgh-z3j
@TtGgh-z3j 2 ай бұрын
ወይ ጀማል ይቻለው እንግድህ
@Zinab-p3l
@Zinab-p3l 2 ай бұрын
ሰዉእደቤቱእጂእደጎረቤቱአይኖርም❤❤❤😂😂😂
@የምንሀዘን
@የምንሀዘን 2 ай бұрын
አይ መከራዬ ሱፍራውም ቁጥር መግባቱ ገርሞኛል ተይ እንጂ ሰሚራ እንኑርበት እንዴ ድህነታችን😂😂😂😂😎
@ZaherHasen
@ZaherHasen 2 ай бұрын
ለኛዉ ትምርት እየሰጡ መሆኑነዉጅ😂😂😂
@sadakmal1865
@sadakmal1865 2 ай бұрын
ተይጅ እሙሰኪና ደህናሰውአደለሽ እንደቤቱጅ እንደናተይሁን ነውደ ደሞለኪራይቤት ብሎነው የራሱቤት ሲገባ ይግዛልሽ ለቃብለሽ ልፈችነው ኧረጉድነው
@mominabegum6798
@mominabegum6798 2 ай бұрын
❤❤❤😂😂
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 2 ай бұрын
እየቀለዱ ነው ውዴ
@yasarUseafan
@yasarUseafan 2 ай бұрын
መች ያምራል ቆም ሳጥኑ
@ካወሰርሰይድ
@ካወሰርሰይድ 2 ай бұрын
ሰሚራ ወላሂ ነገረኛ ነሺ እድቤቱ ነው እጅ እድጉረቤቱ አይኖረም እሺ አች ሰሚራ አታካብጅ አችም አለኝ ብለሺ ሙተሻል የተመታሺ😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 2 ай бұрын
አረ ኮመቶች ተነሡ እየነቃችሁ😂 እነሡ እየሳቁ አዉቀዉ ነዉ ያዉ ሥራም ሥለሆ እናተ ግን ቀወጣችሁት አይ😂😂😂
@Emahakmthawalt
@Emahakmthawalt 2 ай бұрын
ws wr wbሰዉእንደቤቱነዉየምኖርዉ
@Amina-u1g
@Amina-u1g 2 ай бұрын
አትጃጃሊሀዋ ምንትመሠላለች ሰወእደቤቱጀእደጎረቤቱአይኖረም እኔአግብች ምንምነገረ የለኘምነበረጎረቤቶች አላችወሁሉምነገረግንአዲምቀንእነሡቤትየሆነነገረአለግዛብየአልናገረምአልሀምዱሊላአሁንግን እየሠራንተለወጥንከሠወቹምበላይሆን የፈለኩትንእያረኩነወ ሠደትምብሆንግንአችትገረሜለሸ ያችንህይወትእሚመኘወአለ
@Mahbuba-b3o
@Mahbuba-b3o 2 ай бұрын
ሀዋ አርፈሽ ወደቤትሽ ተመለሽ ጀማን ጓበዝልጅነው ስታሉ የጫት ቀረጥ እያስለቀሙ እሚውሉ አሉ 😂
@heuyye5507
@heuyye5507 2 ай бұрын
አይ ኮሜንቶች ናችሁ የምትገርሙኝ 😂😂😂ስቀልዱባችሁ እንኳን አይገባችሁም 😂😂😂
@SaadaKalba
@SaadaKalba 2 ай бұрын
ሰዉ ባለዉነዉ የሚኖረዉ አላሀምዱሊላህ በሉ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 ай бұрын
ጀማልን የሚመሥልጠካራ ባልይዘሺ ማናናቅየለብሺም እደቤትሺ እጂ እደጎረቢትሺ አትኖሪም
@Pnice-fh7gg
@Pnice-fh7gg 2 ай бұрын
እነሱ ይቀልዳሉ ኮሜቶች ያሱቁኛል 😂😂😂
@sayeedsayeed9065
@sayeedsayeed9065 2 ай бұрын
ሰው እንዴ ቤቱጂ እንዴ ጎረቤቱ አያድርም
@NaniIscute
@NaniIscute 2 ай бұрын
🤔ባል በኮተት ይቀየራል አሀን ገና ልፈታዉ ነው አላለችም በይ አርፈሺ እንደቤትሺ ኑሪ ነገ ደግሞ ሻል ያለ ዲያስፖራ ቤት ሂዱና እነሱን ስጡና ግዙ አሉ🤭
@MissRahmaa
@MissRahmaa 2 ай бұрын
ሐዋግን ችግር አለብሺ ምክንያቱም ስራእሚሠራሠዉ ተቻችሎነዉ ሲጀመር እግዳሲመጣ ክብርይኑርሺ አሑንሑለተኛሺ እግዳእስኪሔድ ስቀሺ መሸኘት አለብሺ ሰዉየዉ ሲወጣ መጣላት ካለብሺ ተጣሉ እኔሴትነኚ ባሌ
@mesitube8396
@mesitube8396 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጀማል ጉድህ ፊላ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 2 ай бұрын
ሰሚራ አቃጣሪ ነሺ አይደረግም ቀልዲ ሊሆን ይቺላል ግን ጥሩ አደለም 😢
@hayathayat4616
@hayathayat4616 2 ай бұрын
እነሡ እየቀለዱ ነው ኮሜቶች ሠዉ እደቤቱ ነው እጂ እደጓረቤቱ እያለችሁ አታቃጥሩ😂😂😂😂
@TrffYyyy
@TrffYyyy 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Sojoo-s9f
@Sojoo-s9f 2 ай бұрын
እ ወላሂ እደቤቱ ምናምን ይላሉ😂😂
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 2 ай бұрын
አወን ሁሉን ያዩቱን ስለሚያምኑ😂😂😂😂
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 2 ай бұрын
እረ መቅበጥ ሀዋ ዋልሽ እዳንድረው ጀማልን እና ሰሚራ ስነ ስርአት ያዢ ጀማል ማሟላት አሶት መሰለሽደ ማነን ልታቀኑነው እናስቀናል ስትሉ ወደ መጉላላት እዳትሄዱ
@Maisa-u5k
@Maisa-u5k 2 ай бұрын
ሀዋ ግን አረጋጊዉ ማር ያድጥሻል አደብ ያዥ ስንቱነዉ ያችንሂወት የሚመኝ አችኛዋደግሞ ስርኣት
@HalemAAa-x8d
@HalemAAa-x8d 2 ай бұрын
ሠዉእደቤቱእጅ😢እደጎረቤቱአይሆንም😢ምንነካሽሀዋ
@مكيه_محمد-ع9ف
@مكيه_محمد-ع9ف 2 ай бұрын
ተው እናተ እደቤታችሁኑሩ😂😂
@bintahmed
@bintahmed 2 ай бұрын
ሰው እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ሀዋ አትቅበጭ ባልሽ ባለው እጅ የሚስተዳድርሽ እደጎረቤት አደለም ሆ ይህ እማ ተሆነ ትዳር ምኑላይ ነው የጎረቤት አትይ እደራስሽ ሁኒ 👊
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ай бұрын
ሀዋ ሞኚ እንደመሮት ነች እኮ ሚስኪን
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 2 ай бұрын
ኦረ ሠሚራ ልጁ ገደለሽ አታጥቢዉ አስጥይዉ
@HabibaAhmed-yu6pb
@HabibaAhmed-yu6pb 2 ай бұрын
አቀጠሪ😢😢😢😢
@saeedalderei541
@saeedalderei541 2 ай бұрын
ወይኔ አቃጠሉት ጀማልን 😂😂😂😂😂
@Fatemah-k5l
@Fatemah-k5l 2 ай бұрын
Guranya nachu
@fousiadxb987
@fousiadxb987 2 ай бұрын
ደሥ ሥትሉ
@hayatali-k7j
@hayatali-k7j 2 ай бұрын
እንደቤትሽ ኑሩ እሙ
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 2 ай бұрын
አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን
@የባሏንግስት
@የባሏንግስት 2 ай бұрын
😅😅😅ማስታረቅን ይመስል ጭራሽ ማጣላት😅😅
@FAfi-33
@FAfi-33 2 ай бұрын
ልታጣሊነው እንዴ እም ስኪና
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 2 ай бұрын
አትጨማለቂ ሀዋ እፈታዋለሁ ሥትይ ይፈታሺ እና ዘላለምሺን ስታለቅሺ ትኖሪ አለሺ ጨምላቃ ቱቱቱቱቱቱ
@keyalove6945
@keyalove6945 2 ай бұрын
😂😂😂😂እውነት ነው ደምሪኝ መ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 2 ай бұрын
ክክክክክ
@AbduAbdu-u3g
@AbduAbdu-u3g 2 ай бұрын
አወቅሽአወቅሽቢላትየባላንመጣሀፍአጠበች
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 2 ай бұрын
ሰው እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም ሀዊ ና ሰሞ አታስቀኒያት ሥለሆነ ወደቤትሽ ተመለሽ 😂
@جمالل-ي9ض
@جمالل-ي9ض 2 ай бұрын
እረ።ሰሚራ።ታዘብኩሺ።እሳ።ኮብላ።ብመጣ😂😂ማስታራቅ።ሲገባ።ማሬረቅ።በሉ።ወደልጀችአ።አባት።መሉሱ!!!
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani
@Sawadihlanurhalalefaqaryashani 2 ай бұрын
Hawa walahi abazashiwu parak kahone ok gan kamarashan kahone tasasatashal alaqas yasawu makat manam ayisaralashi tadarashan mari zabalashi adejamal yale bal agarashi asakaminaqa batahaji atagayim hule saprayiz ayaragashi 🙄💔
@መዲየከላላዋይቱብ
@መዲየከላላዋይቱብ 2 ай бұрын
ተረጋጉ ኮሚቶች እናሡይተዋወቃሉ😂😂
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 2 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@saadaimam
@saadaimam 2 ай бұрын
ዛሬኮሜትልፅፍ. ሀዋጀማልምምርጥባል ነው የኪራይ ቤት ስው የት ይቸግራል እቃ ብዛት እህቴሰሞእቤቷነችከዝህምበላይብታደርግ
@halimahili1287
@halimahili1287 2 ай бұрын
😂ሰዉ እንደቤቱእንጀ እንደጎርቢቱ አይኖርም ሀዋ😂😂😂😂😂😂🎉
@ToybaSounds
@ToybaSounds 2 ай бұрын
አይቆዳአርፈሺ እደቤትሺኑራ
@حسبنااللهوانياملوكيل
@حسبنااللهوانياملوكيل 2 ай бұрын
እንደዉ ሀዋ ጨርሰሽ ተጃጃልሽ እረዳ
@seadi5
@seadi5 2 ай бұрын
ሀዋ ግን አትዘናቀይእደጀማልያለባልአታገኝምእግርሽእስከሚነቃቢሄጅ አልሃምዱሊላህ በይደህናባልአላችሁሁላችሁም
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 2 ай бұрын
ደሞ ለዲንያ ቤት
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያውቃል!!!
15:09
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ስሚራን በሌላ ሴት አቃጥልኳት አልቅስች
19:21
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
Betty ጎንደር
Рет қаралды 154 М.