ዓይነጥላ ክፍል-15 ( ዓይነጥላ እና ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ.....ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው)

  Рет қаралды 87,369

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray

Күн бұрын

Пікірлер: 426
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
በእውነት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛሎት እህት ወድሞቼ እኔ በጣም ይፈትነኛል እናም መፀለይ መስገድ ጀመሩክ ከዚያም እርግፍ አርጎ ተወኝ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
@ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 жыл бұрын
Karen Salam egezabhar yerdh
@tigraytigraytagray8404
@tigraytigraytagray8404 5 жыл бұрын
አምላክ ይመስገንን ቸርነቱ ብዙ ነው
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 5 жыл бұрын
በርቺ ያዘናጋሻል እኔም ተውኩ ስል ይመለስብኛል በርቺ ።
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 5 жыл бұрын
አቤቱ የስራውት ጌታ ማርን ይቅር ይበል ባለ ማውቅ ጠፍተናልና የአጋንንት ቀንበር ስበርልን።
@mmbb8853
@mmbb8853 5 жыл бұрын
እግዚኦ ኧረ ጠፍተናል ስንቶቻችን በዚህ ክፉ ርኩሰት ተሰቃይተናል ክፍቱ ስንፈጽመው ያልተሰማን በሁዋላ ያለው ጸጸት ራስን መጥላት ከአምላክ መራቅ ከጸሎት መራቅ የሀጢያተኝነት ስሜት ኧረ ስንቱ አቤቱ አምላካችን አንተ ታደገን እኛስ አቅማችንን ሁሉ ጠላት ሰልቦታል
@user-od4wp7si6u
@user-od4wp7si6u 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ በማርያም በፀሎትህ አስበኝ አስካለ ማርያም ብለህ እኔ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ግን ፊልሙ ካየሁት በጣም ምያስቸግረኝ ግን አሁን በፅሎት እያሸንፍኩት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እኔ ሀፅያት አለበት ብይ አላስብም ነበር ግን በዚ ትምርት ነው የተማርኩት አቤቱ ለንስሀ አብቃኝ አምላኬ ሆይ
@user-mg5cx9os4p
@user-mg5cx9os4p 5 жыл бұрын
እኔም አንዷ ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አብሮኝ ነው ያደገው እተዋለው ስል ከትንሽ ግዜ በኋላ ይጀምረኛል እመለሳለው ወደዛው በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል ነኝ
@zeryehshefrwe3866
@zeryehshefrwe3866 4 жыл бұрын
Ename nagne gn erane batme etaliwalawe
@user-uf1dc4de9z
@user-uf1dc4de9z 4 жыл бұрын
ፀልየ እህት እግዚአብሔር ይረዳሻል
@user-ms5yj7kl2h
@user-ms5yj7kl2h 2 жыл бұрын
ተተማክ xebeli
@user-rz9wi5sb3u
@user-rz9wi5sb3u 2 ай бұрын
ቦታአትስጭው እኔም ነበርኩ አሁግን ትቻለሁ ተመሥገን አልቅሽናተወሠይ ይተውሻል ❤❤❤
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 күн бұрын
ሴቶችም ታደርጋላቹ😢​@@user-rz9wi5sb3u
@user-zy5xe8su7m
@user-zy5xe8su7m 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ክፉ መንፈስ ያርቅልን በቅዱስ ሚካኤል ክንፍ ይገርደን አሜን
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigraytigraytagray8404
@tigraytigraytagray8404 5 жыл бұрын
አሜን
@ayishan915
@ayishan915 5 жыл бұрын
@@fkrimisamlak6256 I have no no idea why I am so late this week I am
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen!!!
@godskids3886
@godskids3886 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z6qyhqqwo5JglaM
@muebetmuebet5218
@muebetmuebet5218 5 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ
@yeshiyeshi3851
@yeshiyeshi3851 5 жыл бұрын
bewnet kalhwet ysmale bexame ymwedew tmretnew eytlwexkubtme new gene ade xyke alhe glwesbe sefseme yneber sew defle khne benasha ktxebe bula btkelele magbte yclale wyee??
@salam1297
@salam1297 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዪቅር ይበለን
@user-wn2hp1lq3n
@user-wn2hp1lq3n 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን አምላከ ቅዱሳን ፀገውን ያብዛለውት ለኛም አምላክህን ኢየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድለን አሜን
@SaraSara-zl7xf
@SaraSara-zl7xf 5 жыл бұрын
አሜን
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@sopiasopia3332
@sopiasopia3332 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@hayah4727
@hayah4727 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔስ በጭንቀት ልሞት ነው እኔ ያለህ ስደት ነው እና ቃል የገባሁለት ልጅ አለ ግን ቃልን በራሴ ያፈረስኩት ያህል ይሰማኛል ከዚህ ሱስ ለመውጣት በራሴ ምየ ተገዝቼ ግን ነገ ራሴን እዛው ነው ማገኘው መጀመርያ እራሴን አላውቅም ከዛ ከዚህ ነገር ቆይቼ እራሴን ሳውቅ እፀፀታለሁ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነኝ እራሴንም ለማጥፋት እመኛለሁ እውነት ነው ሽሻን መተው ይቀላል ኡፍፍፍ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን 😢😢😢
@user-bc5ob9jn3x
@user-bc5ob9jn3x 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስቢሽ እህቴ አይዞሽ እመብርሃን ጠይቅያት በፆሎት እመቤታችን ትድረስሊሽ።
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 5 жыл бұрын
Haya H አይዞሽ እማ እግዚአብሔር እኮ ይወደናል ንሰሀ እንገባልን እማ
@fanetufonja7023
@fanetufonja7023 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ማር
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ተስፋ መቁረጥ ከሁሉ የከፋ ሐጥያት ነው ተስፋ የሌለው ዲያብሎስ እንኳን ተስፋ ሳይቆርጥ ይህው የአዳምን ዘር እንደ ኳስ ያጎነናል እህቴ ወለተ መድህን #ድንግል እማማዬ ትርዳሽ ታስብሽም ተማልዳ ታማልድሽ አሜን💚💛❤
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመ ምራችን ቃለህ ይወት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጥብቅልን አምላከ ቅዱሳን ፀገውን ያብዛለውት ለኛም አምላክህን ኢየሱስ ክርስቶስማ ስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@selamlakew2311
@selamlakew2311 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እውነት ነው የእግዚአብሔር ቸርነቱ ምረቱ በዝቶልን ነው እንጂ እንደ ሰዶም ጎሞራ በጠፋን ነበር ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ይሁን ከአስቀያሚ ህይወቴ አውጥቶ ሰው ስላደረገኝ. ☝💒🛐🛐🛐😭😭😭
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህርትህ ጎብኘኝ እውነት ነው ፈጣሪ ሁሌም እጂግ ይቅር ባይና ማሃሪ አምላክ ነው ስሙ ለዘለዓለም ይክበር ይመስገን አሜንንንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን ክፉ መንፈስን ይገፅፅልን ☝🙇🙇
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ምርጥ ትምህርት ነው የኔን ህይወት በትምህርት ውስጥ አግኝቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከዳቢሎስ ሴራ ይጠብቀን የመምህር ስልክ ቁጥር የሚያውቅ እባካችሁ ተባበሩኝ
@user-nh7fq6rc6r
@user-nh7fq6rc6r 5 жыл бұрын
በእውነት እኔ ምን እደምል አላውቅም ሥራየ ሁሉ ነው የዘረዘርክልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚኦ የፍቅር አባቴ እኔን ችለኽ እስካሁን አኖርከኝ ለንስሀ አብቃኝ ስትናገር ልክ ካጠገቤ ያለህ ያየኸኝ ይመሥለኝና እምገባበት ጠፋኝ😭😭😭😭😭
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህታለም
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አይዞሺ አልቅሺ ወደ ፈጣሬ እራስሺን ለካህን አሳይ
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልኝ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አንተ በምህረት አይኖችህ ጎብኘን አሜን፫
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 5 жыл бұрын
እግዞ ምሐረነ ክርስቶስ አቤቱ አምላኬ ሆይ እደስራየ ሳይሆን እደቸርነት ማረኝ
@user-lx2kh1nw4l
@user-lx2kh1nw4l 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይሥጥወት እንደዚህ ግልፅና መንፈሣዊ የሆነ ት/ ት ያስፈልገናል
@tgtgtgtg7626
@tgtgtgtg7626 5 жыл бұрын
እመ በርሃን ጸጋዉን ታብዛሎት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ምርቱንያበዛ እንደ ሰዶም ያላጠፋን ።
@wlkmew38
@wlkmew38 5 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃል ይዘት ያሰማልን ለኛም ንፁህ ልብ ከሀጢአት እንድንፀዳ እግዛብሔረ ይረዳን
@znashteame5858
@znashteame5858 4 жыл бұрын
ም/ምህርችን ሜየሰትመርን ት/ት በጣም በጣም ነዉ ደስ የሜለዉ አና በአህን ሰአት የለወ ነገር ነዉ🙏
@fhffhf1906
@fhffhf1906 6 ай бұрын
አሜን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይሄን ክፉ መንፈንስ እግዚአብሔር በተወጋ ጎኑ በፈሰሰ ደሙ ይገስፅልን እግዚኦ
@yayatube8814
@yayatube8814 5 жыл бұрын
አቤቱ ሀጢቴ መብዛቱ በጾሎታችሁ አስቡኝ😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😢
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 5 жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን ወድም ባንተ ትምርት ብዙ ነገር ተምሬበታለው እናመሰግናለን ብቻ እግዚአብሔር ይበለን 🙏😢😭
@zegashzegash9505
@zegashzegash9505 5 жыл бұрын
selam letewaido selam እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ብዝት ያርግልህ ወድማችን ያገልግሎት ዘበንህን ያርዝምልህ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን ።እግዚአብሔር ልባችንን ብርሐን ያድርግልን ትውልዱ እየጠፋ ነው። እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ይህንን ቻናል ለምታውቁአቸው ሁሉ ሼር አድርጉ
@Almanal-q5b
@Almanal-q5b 3 ай бұрын
😢😢😢አቤቱሰራዊት ጌታ ማረን ይቅር በለን እኔን ሀፂተኛዋን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ከዳቢሎስ እስራትም በምህረትህ ፍታን😢😢😢
@alhatefalhatef8196
@alhatefalhatef8196 5 жыл бұрын
መም'እረጅም'እድሜና'ጤና'ይስጥ'በእውነት'ቃለህይወት'ያሰማልን
@user-sy2qo4xp4l
@user-sy2qo4xp4l 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 5 жыл бұрын
አቤቱ ማረኝ አምላኬ ካሁን በሀላ አንተ ብቻ ነህ ልትታደገኝ ምትችል እርዳኝ ።
@MatwesMate
@MatwesMate 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-yt8im9sc5s
@user-yt8im9sc5s 4 жыл бұрын
ኣቤቱ የሰርስዊት ጌታ ሆይ እኔ ሓጥያተኛ በደለኛ ልጅህን በማወና ባለማወቅ ያረግኩትን ሃጥያቴን ይቅር በለኝ እኔማ ምንስ ያላረግኩት ነገር ኣለ ኡፍፍፍፍ ቸሩ ኣምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ ቆሽሻለህ እና መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በፆሎታቹ ኣስቡኝ ፈጣሪ ክፉ መንፈስ ይገስፅልን ጌታየ በቀኛች መንገድህን ምራኝ እኔም እመጣለህና
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የአሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምረት ነው
@tsegadebesay8700
@tsegadebesay8700 5 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ብዙ ብዙ እየተማርኩኝ ነው። በአካል አግኝቼ ችግሬን ብነግሮዎት ደስ ባለኝ።
@mangestu4336
@mangestu4336 5 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አቤቱ ይቅር በለን ህዝብህን ከዚ እርኩስ መንፈስ አስወግድልን 😢😢😢😢
@rozebaye2361
@rozebaye2361 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-wx6eq7fh1u
@user-wx6eq7fh1u 5 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከንደዚህ አይነት እረቁሰ መንፈስ አርቀን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሂውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በዙ ትምህርት እንድማር አረጎኝ
@dawyetyaryde6270
@dawyetyaryde6270 5 жыл бұрын
በጣም ጥር ትምህርት ነው ቃል ህይወት ይሰማሉን
@gatemare4824
@gatemare4824 5 жыл бұрын
እንደ ቸርነትህን አስበን አምላኬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@HasaanHasan-kj4hk
@HasaanHasan-kj4hk 4 ай бұрын
እግዜቤርማረኝ፣ይቅርበልኝ፣ዲንግልማራያምአንችእርጂኝ🙏🙏🙏
@alissdjdj5457
@alissdjdj5457 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ትምህርት
@user-nk8ug6ou3s
@user-nk8ug6ou3s 5 жыл бұрын
አቤቱማርን ይቅርበለን ትውልዱጠፍቷል በምህርትህእስበን ውድመምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያስሜልን በድሜ በጤና ያቆይልን
@tube-qi4dz
@tube-qi4dz 4 жыл бұрын
እኔም አድርጌው አውቃለሁ ታሪኬ እንዲህ ነው በጣም ሴሴኛ የሆነ ያክስት ባል አለ ነበር እኔን መድፈር ይፈልግ ነበር እናም እሱ ብቻ ሳይሆን በአጠገቤ ያሉት ብዙ ወንዶች እኔመድፈር ይፈልጋል እኔ 10 አመቴ ነበር ስለወሲብ እዳስብ ስለሚፈልጉ ብዙ ነገር ብዙ አክት ያሳዩኛል አንደኛው ሰውዬ የወሲብ ቪዲዎ አሳየኝ እናም ደነገጥሁ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ነበር እናም ሰው መጣ ተኝቶ ነበር ተነሳ እኔደሞ ቁጭ ብዬ ነበር ሰው ሲመጣ ሂጂ አለኝ ሄድኩ ሌላኛው ደሞ በጁ ወሲብ አደረገኝ ተኝቼ ነበር ደግጬ ተነሳሁ እሱም ደግጦ እጁን ወሰደው እናም ይሄ ከሆነ 7 አመት በኋላ በድጋሜ የወሲብ ቪዲዎ አየሁ ሌላ ጊዜ የሚያሳዩኝ ቪዲዎ ወንድ እና ሴት የሚፈፅሙትን ነበር እኔግን ሳድግ በራሴ ስልክ አንድ ሴት በእጃ ስታደርግ አየሁ ህልም በሚመስል ቅፅፈት በእጄን ሳላስበው ማረገን አወኩ ደነገጥሁ ተቀጠቀጥሁ በድጋሜ አደረኩት 3ተኛው ሀጣያት መሆኑን ሰማሁ አላደርግም ብዬ ቪዲዎውን አጠፍሁት መፀለይ ጀመርኩ ከትንሽ ቀን በኋላ አደረኩት ከዛም እራሴን በጣም ጠላሁት ፊቴን በጥፊ መምታት ከግርግዳጋር ማጋጨት ጀመርኩ በድጋሜ አንዴ አደረኩት ያኔ ካሁን በኋላ መቼም አላረግም ብዬ በእናቴ ማልኩ ቀጥዬም በእመቤቴ ማልኩ እግዛብሄር የተመሰገነይሁን ከነመፈጠሩ እረስቼዋለሁ ትዝቢለኝ እንኳን መጀመርያ ትዝ የሚለኝ መማሌ ነው ምንም አይመስለኝም አሁን ሳስበው በጣም እሸማቀቃለሁ አፍራለሁ ፈጣሪን በሚያክል ታላቅ አምላክ ፊት እንዲህ ማረግ እንዴት ያሳፍራልመሰላችሁ😥 ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ሀገሬ ለመግባት 2 ወር ቀረኝ ለንሰሀ ያብቃሽ በሉኝ ፈጣሪ መድሀንያለም ከዚህ አፀያፊ ድርጊት ይጠብቃችሁ 😓
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
አይዞሺ በደብ እራስሺን ለካህን አሳይ እዳረሺዉ ሥትናዘዠ በወረቀት ፃፌ ከዛ ይደመሰሳል እመቤቴ ቅዲስት አረሴማ ታቃጥለዉ አች ብቻ አይደለሺም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vp2cv6oh6r
@user-vp2cv6oh6r 3 жыл бұрын
እህቴ በርች በሜገርም ሁነታ ተመሳሳይ ሄወት እግዛብሄር ይመስገን በንሰሀ ተመልሻለው ተመስገን አምላኬ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 2 ай бұрын
ድንግል ማርያም ላንቺ እንደደረሰይ ለኔም ትድረስልኚ😢
@user-hh6db8cz9z
@user-hh6db8cz9z 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanayemaryamdaniel2581
@hanayemaryamdaniel2581 5 жыл бұрын
ኦ አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን ኦ ድንግል ሆይ ምህረትን ለምኝልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-lw2uk7wc5z
@user-lw2uk7wc5z 5 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን!!!
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርችን ፈጣሪ እድም እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
እኔ ከዚህ የፀዳውነኝ ደስተኛም ነኝ እባካችሁ ተጠቀቁ ወድሞች እህቶች ውይይ
@user-sb4zm8jt2r
@user-sb4zm8jt2r 5 жыл бұрын
ማንም ፃዲቅ የለም
@rozaroza4150
@rozaroza4150 5 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ከጥፋት ሰውረን አምላካችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@hanagezu6386
@hanagezu6386 5 жыл бұрын
በአውነት ለመምህርችን ቃልህይውትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አግዞ ማረን ክሮስቶስ
@user-uc5my2ly2n
@user-uc5my2ly2n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😥😥😭😭😭😭😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@soltube8
@soltube8 5 жыл бұрын
ቀሲስ ሄኖክ በርታ። ስለ ግለ ወሲብ በይፋ መናገር በሃይማኖት የተለመደ አይደለም። እማያውቁ የሚመስሉ አባቶችም ገጥመውኛል። ይህን ትውልድን ለመታደግ ጉዳዩን ይፋ ማድረግህ ጥሩ ነው። ይበልጥ በዚህ አርእስት በህክምናም ሆነ በመንፈሳዊ የጠለቀ ያለ እወቀት ያላቸውን ማማከር የተፃፋትን መፈለግ ንስሃ ለሚገቡት ይጠቅማል። ለምሳሌ አምኖን ከተዳረ በኋላ ልጅ ላለመውለድ ሆነ ብሎ ዘሩን ወደ ውጭ በማፍሰሱ ተቅስፏል።ዛሬ ከመዳራቸው በፊት ይህን የሚያደርጉት ይበዛሉ። ግን ልጅ ለአለመውለድ ብለው አይደለም። በሀይማኖት ይህ በገዛ ሥጋ ላይ የሚፈፀም ዝሙት ነው። ሳይንሱ ደግሞ አይብዛ እንጂ በዝሙት የመቃጠልን የስነልቦና ቀውስ ያበርዳል በማለት ጥቅሞቹን ይደረድራል። ለዛም ነው በስልክ ሳይቀር የተጀመረው። ለምሳሌ ሀኪሞች ለወንድ ፕሮስቴት ካንሰርን ይከላከላል ለሴት ደግሞ ከፍተኛ የስኳር መጠን ይቀንሳል ይላሉ። ስለዚህ አንድ ሰው ይህን ተግባር ሐኪም አዞልኛል ቢል ሃይማኖት አባቶች ምን ይመክራሉ? ሌላው በኮንደም ወይም በመርፌ መከላከያ የሚጠቀሙ ባልና ሚስት ዘር በማባከን እንዴት ይታያል ? የግድ ካላቸው የልጅ ቁጥር በላይ መውለድ አለባቸውን? የወሲብ ፊልሞችን መጽሐፎችንም በተመለከተ ህክምናው ስንፈት ወሲብ ያለባቸው እንዲያዩት ይፈቀዳል። እናም አንድ ስንፈት ያለበት መንፈሳዊ ሰው ይህን እይ ተብያለሁ ሊል ይችላልን?...ሌሎችም እንደግለሰቡ ችግር የተለያዩ በርካታ ጥያቄዎች አሉ። በተረፈ በግሌ ሱስ በሆነ ነገር ሁሉ ሰይጣን እንዳለበት አውቃለሁ።ከድርጊቱ ስንላቀቅ ከሰይጣኑም መላቀቃችን ማረጋገጥ የግድ አለብን። የመጨረሻው መፍትሄ ግን ከዝሙት መሸሽ ብቻ ይመስለኛል። 1ኛ ቆሮ 6:18 "ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።" ይላልና።
@merryt6119
@merryt6119 4 жыл бұрын
Enezi hulum tiyakiewoch yehulachinim tiyakie new . Ena betam yitekimal
@user-ij7if3ml4k
@user-ij7if3ml4k 5 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 жыл бұрын
መምህራችን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር ከዚህ ክፉ መንፍስ ይጠብቀን
@user-lr4pi5kn5b
@user-lr4pi5kn5b 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ነዉ የምወድህ ትምህርቶችህ ሁሉ በጣም ህይወት ቀያሪ ናቸዉ።
@helengetu5552
@helengetu5552 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን በታም ደስ የሜል ትምህርት ነው
@zersenaysbhat4524
@zersenaysbhat4524 5 жыл бұрын
Kesis henok egzabher ye agelglot zemenhn ybark wendmie thanks sle menfesawi mekrehen
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 2 жыл бұрын
Wowo wow thank you very much❤
@betgst.sisaygev7713
@betgst.sisaygev7713 5 жыл бұрын
በእውነት.ለመምህራችቃለህይወትያሰማልን እህትወንድሞቸ.እግዚአብሄርይጠብቀን.እኛም.እንጠንቀቅ.በጣምአስከፊዘመንላይነውያለነው.በጸሎትእንበርታ!
@user-ji3uw7sm4t
@user-ji3uw7sm4t 5 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሀና 😢😢😢
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
ቃለህወት፡ያሰማልን፡መምህር፡ላስተማረን፡ላመከረን፡ለሀያሉ፡ለልኡል፡እግዛአብሄር፡ክብርምስጋና፡ለእርሱ፡ይሁን፡አሜን፡እግዛአብሄር፡ይመስገን፡፡
@fikertegirma8575
@fikertegirma8575 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህት ነዉ
@sameerahmed3364
@sameerahmed3364 5 жыл бұрын
እውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎትን ዘመን እግዚአብሄር ይባርክ በጣም መካሪ የሆነ ትምህርት ስለሚያስተምሩን እናመሰግናለን
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከአጋንንት ወጥመድ በቸርነቱ ይጠብቀን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን በጣም እናመሰግናለን🙏
@user-go4pk5ue7v
@user-go4pk5ue7v 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ይህወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት የሰይጣን ስራ ነው እግዝዮ ማሃረነ ክርስቶስ ምን አይነት ነገር ነው ጌታ ወይ ቃልህ እንድንከተል አግዘን ከሰጣን እስር አርቀን ቸርነትህ አያልቅም ናት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የማናውቀው እንድናውቅ ላሰተማርከን እናመሰግናለን ተባረክልን አሜን
@belayaschuyena7907
@belayaschuyena7907 5 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ አደራህን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ እህት ወድሞቼ እባካችሁ ከዚህ ከስደት ገብቼ ታጥቤ እድሞት በፀሎታችሁ እርዱኝ
@user-xx7xo6ij5o
@user-xx7xo6ij5o 4 жыл бұрын
ሰደት ሁነሸም እኮ ንሰሐ መግባት ይቻላል ንሰሐ ግቢ
@dinkneshnega2946
@dinkneshnega2946 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትክ ይቅር በለን ለንሰዓ ሞት ያብቃን አሜን
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
በእዉነቱ ቃለሂወት ያሰማልን ጌታእግዚአብሔር እርኩስ መንፈስን ይያዝልን አሜን አሜን አሜን
@user-cq4ed9fc1s
@user-cq4ed9fc1s 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiot Yasemalin Wendimachin enameseginalen
@user-qi2yt5om5p
@user-qi2yt5om5p 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
ይሳዝናል ሁላችንም ረክሰናል በዚህ ክፋ ተግባር
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልል ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አኛ ሀጥያታችን እጅግ ብዙ ነው አንተ ግን መሀሪ ይቅር ባይ ቸር ነህና ይቅር በለን አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃን አብቃኝ አሜን
@tureymihret5128
@tureymihret5128 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመልን ጽጋውን ያብዛሎት
@betybeyot2452
@betybeyot2452 5 жыл бұрын
በእውነት ለሰከዶችም ቢኦን ደስታ የማገኘው እራሴን በማርካት ነው አፅያቴ መብዛቱን ሳስብ መኖር ይደክመኛል አቤቱ እደቸርነት ጎብኘን
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 жыл бұрын
Bety Beyot ayezoshe selote adergi
@khamismusayet3738
@khamismusayet3738 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይሱ አይሳነውም
@abebewendater9921
@abebewendater9921 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@user-ys2sj1mp9k
@user-ys2sj1mp9k 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያገልግሎት ዘመንዏትን ይባርክልን
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠን
@yergayelma7129
@yergayelma7129 5 жыл бұрын
መምህራችን በውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነው ቃለሂወት ያስማልን!!
@welduamanuel4586
@welduamanuel4586 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እኛንም እድሜ ለንስሀ ያብቃን
@user-pv5vu8og2j
@user-pv5vu8og2j 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@user-nh7fq6rc6r
@user-nh7fq6rc6r 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላሁ😭😭😭😭😭😭😭ይሄን ክፉና አስቀያሚ የዳቢሎስ ስራ እግዚአብሔር እዳላቅቀኝ
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን አሜን
@user-md2sv8zs7h
@user-md2sv8zs7h 5 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@ማርያምእናቴክርስቶስአባቴ
@ማርያምእናቴክርስቶስአባቴ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን 😢😢❤🙏
@bestofbest8742
@bestofbest8742 4 жыл бұрын
Amen amen amen .memhirachin kale hiywotin yasemalen
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 жыл бұрын
😭😭😭😭 እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ይገርማል ፈጣሪ አተው ርዳን 😭😭😭😭
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይርዳሀን ቃለ ህይወት ይሥማልን በእድሜ በፀጋእ ይቆዪልን መምህረችህን እመቤቴ ከነልጅ ትጠብቅልን
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን በውነት ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
MM bb በእውነት በጣም ትክክል ነሽ እግዚያብሄር ይማረን
@user-kl9pj4bt3k
@user-kl9pj4bt3k 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ቃለ ሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን 💚💛❤
@amenaamena5540
@amenaamena5540 4 жыл бұрын
እመበተ ማርያም በእምባ በፀሎታ ከዚህ ኩፉ መንፈስ ትጠብቅንዘንድ እማፀናሎህ
@ወለተትንሳኤ
@ወለተትንሳኤ 2 ай бұрын
😢🙏😢የኔ ህወት
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
ይህ ነገር ሁሌም በህይወቴ ከባዱ እና መውጣት ያልቻልኩበት ነው ይህ የጀመርው ገና በልጅነቴ ነው ማለት ነው ግን ሁሌም መውጣት አልቻልኩም ባል ማግባትም አልቻልኩም ፍቅርኝም በቃ ወንድ የሚባል ከቀርብካቸው በኃላ በጣም ያስጠሉኝል ፈጣሪ መፍትሄውን ይስጠኝ አቃለው ግን ሁሌም ፈጣሪየን ይቅር በለኝ ብየ ሳስብ በጭቅላቴ ይህ ትልቅ ሀጥያት ነው የሚመጣብኝ
@user-od4wp7si6u
@user-od4wp7si6u 5 жыл бұрын
የእኔ እናት ምታይቤት ደረገፅ አጥፊው ልተወው ብለሽ ከተውሹ በፀሎት በስግደት በፅበል ተዋጊው እኔም እንዳንቺ ነበርኩ ግን 9 ወር ሆነኝ ስታገለው ነው ያለሁት ግን የወንድም አቤል ተፈራው ምያስተመረው ተከታተዩ እሺ
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 👐
@user-vt9yi9vu6x
@user-vt9yi9vu6x 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዝያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን !!
@user-bz8nn5nh4f
@user-bz8nn5nh4f 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እደኔ የበደለህ የለም ግን አኖርከኝ😢ጌታሆይ ከዚህ ሀፃት አውጣን አቤቱ
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ
@user-pp3if6rf5y
@user-pp3if6rf5y 5 жыл бұрын
የቃል ሂወትን ያሰማልን ...አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@monosaed6783
@monosaed6783 5 жыл бұрын
የክርስቶስ ቤተሰቦች ይህ ትምህርት በሁላችን ላይ ያለ ነው ስለዚህ ማህበር ያለን በማህበራችን ብናስተላልፍላቸው ብዙዎች ከዚህ ክፉ በሽታ በእግዚአብሔር ሀይል ይወጣሉ እንወጣለን አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ የንስሐ እድሜ ስጠን እግዚኦ
@user-iu5cr2tg4b
@user-iu5cr2tg4b 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይውት ያስማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@user-tj2yz2ru4v
@user-tj2yz2ru4v 5 жыл бұрын
አምላኬ እንደቸርነትህ ይቅር በለን ቃለህይዎትን ይመግብልን
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 3 МЛН
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 1ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
53:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 509 М.
👉🏾የአይነጥላ ምልክቶች እና መፍትሄው
13:49
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН