የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 1ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 522,890

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ስንት ቤተሰቤ በዚህ መንፈስ ተይዘዋል እግዚአብሔር ይርዳኝ። ወገኖቼ እርስበርሳችን በፀሎት እንተሳሰብ።
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
እሺ ቅን ሰው🙏
@tinatina3169
@tinatina3169 4 жыл бұрын
So please your personal number give me
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
@@tinatina3169 የኔን ስልክ ቁጥር ነው?
@store8674
@store8674 4 жыл бұрын
በሂወታቺን እይነጥላ ያሐ ለብን ምን ብናረይ ይሻላል????
@tigatig457
@tigatig457 4 жыл бұрын
Egezabehare yiredane erjinge ke egezabehare ga
@ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ
@ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ 4 жыл бұрын
በፀሎት አስብኝ በሰው ሀገር የምሰቃይ እህታችሁ ፅጌ ማርያም 😭😭😭😭😭😭
@iyorusbahrain9490
@iyorusbahrain9490 3 жыл бұрын
Amenamenamen
@ጓልራያቻናል
@ጓልራያቻናል 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ደምርኝ እህቴ
@yarsmylijenije5454
@yarsmylijenije5454 3 жыл бұрын
Ayzishe ehtye zolte Aergno ena zolte Aergno kalshe Anbebe eshe Emebety tatabkshe
@yarsmylijenije5454
@yarsmylijenije5454 3 жыл бұрын
Ayzishe ehty zolte Aergno zolte bertose Anbebshe tije eshe Emebety tatabkshe
@ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ
@ሠላሜነሽማርያም..16እናቴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ያስብሽ አይዞሽ ፀልይ ስገጅ🥰🥰🥰🥰
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Жыл бұрын
ገና ሀ ብየ ልጀምር ነው ኣዲስ ተከታይህ ነኝ መምህር ዘመንህ ይባረክ
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ 4 жыл бұрын
ቅድስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ፃድቃን ስማእታት ቃልኪዳናቸው ይህንን መንፈስ ይጣልልኝ ይንቀልልኝ የዚህ ፈተና አንደኛዋ ተጋፋጭ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሸ
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሸ
@martamarta4311
@martamarta4311 3 жыл бұрын
.
@eyobanaapptube325
@eyobanaapptube325 2 жыл бұрын
እኔም ብዙ ግዜ ያስቸግረኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ
@biniamdawit4231
@biniamdawit4231 2 жыл бұрын
Agzabiher yerdasch
@GodGod-pr9ni
@GodGod-pr9ni 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደርጉ የአውሬውን ተግባር እየፈፀማችሁ መሆንን እወቁ ማስተዋልን ይሰጣቸዉ አሜን።
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
መናፍቃን ናቸው 😬
@ሰላምኪይመለስትግራይዓደይ
@ሰላምኪይመለስትግራይዓደይ 4 жыл бұрын
መንፈሱ ነዉ እንደዚ ያደረገዉ
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
@tsegadesa6210
@tsegadesa6210 2 жыл бұрын
እኔም እንዳቺ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
እኔም ለመልካም ነዉ
@libcab1083
@libcab1083 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Gffga-my2lg
@Gffga-my2lg 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ
@ወለተኪዳን-ወ4ዠ 4 жыл бұрын
በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ እባካችሁ ካገሬ እንዳልቀመጥ እያዞረ ሰዋገር እንድኖር አደረገኝ እንተሳሰብ በጸሎት እግዚኦ ማረነክርስቶስ
@noorsoleman8310
@noorsoleman8310 4 жыл бұрын
Emebrhan trsash ehte esua chgrshn hulu tftalsh
@michaeltesfaye8724
@michaeltesfaye8724 4 жыл бұрын
Betselot berich
@EadenEaden-d1l
@EadenEaden-d1l Жыл бұрын
ምምህራችን እኔም እደዚህ እየሆንኩ በዚህ መንፈስ ተይዠአለሁ እና አተያልከው እና እየሆንኩ ያለሁት ተመሳሳይ ነው ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም በሱ ምክንያት ብዙ ነገር አጥቸአለሁ መፍትሔው ግን ምድነው
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
እኔም እደዚህ ነው ምንም ሳይቸግርኝ ግን ካገር እዳልቀመ ነው የሚያደርገኝ ቤተሰብ ጋር መፍጠጥ 😢😢አይ ስቱ ይወራል ፈጣሪ ይርዳን❤
@fifififi3385
@fifififi3385 3 жыл бұрын
እደው መምህር ተስፋዬ በእምዬ ማርያም ይሁንብህ ብስደት ነው ያለውት ተሰቃየው በዓይነ ጥላ ወለተ ማርያም ብለ ብጸሎት አስበኝ
@eilshadynewgieta8590
@eilshadynewgieta8590 4 жыл бұрын
እሚገርም ነው በእዉነት መምህር ግርማ ትምህርታቸው ፍሬ እንዳፈራ አንዱ ማሳይቸው አንተ ነክ ወንድማችን እዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ
@selamhenok9607
@selamhenok9607 4 жыл бұрын
የምገርም ነው እግዚአብሀር ይገፂሰው እነ ሁለ በህልመ መጦብኝ ይፈትንኛል ፀሎታችው አይለይን
@tigststotaw5810
@tigststotaw5810 4 жыл бұрын
በእውነት ወድ ወንድማችን ምምህር ቃለ ሂወት ያሠማልን እኔ አዳኝ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኛ እኔ ሁሉንም ነገር ጨርሺ ሣበቃ ላገባ አልሆነም አሥጠላኝ 😥😥😥😥😥በፁለታችሁ አሥቡኛ ትግሥት ወለተ ማርያም እያላችሁ በእውነት 7ወድ ነው የሆኑ ሥበብ ነው እምፈልገው እምጣላበት ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቃል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከባድ ነው
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
@@selamhenok9607 እግዚአብሔር ያስብሽ እኔንም አስቢኝ ወለተ አረጋዊ ብለሽ
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
@@tigststotaw5810 የእስራኤል አምላክ ያስብሽ ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ አትለይሽ እኅቴ እኔንም አስቢኝ ወለተ አረጋዊ እያልሽ
@محمداحمد-ق6غ9ز
@محمداحمد-ق6غ9ز 3 жыл бұрын
\4\
@أحمدالعرياني-ش2ج
@أحمدالعرياني-ش2ج 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር የድግል ማሪያም ልጂ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን
@የሺየድንግልማሪያምልጅ
@የሺየድንግልማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SimonAraya-eo3bm
@SimonAraya-eo3bm 3 ай бұрын
አሜን
@AbuAhmad-fy6mp
@AbuAhmad-fy6mp Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን 🥰🥰🥰🥰
@hayath8505
@hayath8505 Жыл бұрын
በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ወገኖቸ
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ 4 жыл бұрын
በትክክል እሄ ሁሉ በኔ ሆንዋል የስላሴ ሀይል ያጥፍልኝ የድንግል ማርያም ቃልኪዳንዋ የመላእክት ፀጋቸው ከላዬ ላይ ይገስፁልኝ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለበጎ ነዉ እግዚሐብሔር ስራህ ልክ ነዉ አላጎረርም በሆነ ካንተ የሆነ ሁሉ መልካም ነዉ ሰደት እምነቴ እዳቅ አርጎኛል በጎዳም በፆሎት አስብኝ ወለተ ሰንበት ብላቹ 😥😥😥
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ5በ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኀ5በ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን መምህር እኔማ ያባቴን መጸሀፍ አብቤ በማለዳ መያዝን የራሴንህይወትነው ያየሁት ብቻ ላተም ለአባታችንም እረጅም እድሜ ይስጥልን 💚💛❤😍😍😍
@esheteyemaryamlij3410
@esheteyemaryamlij3410 4 жыл бұрын
Yabatachinen metaf kager wece yalenaw edat mageyat enchilalen ena yalewet Saudi new
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 4 жыл бұрын
እንዴት ነህ ወንድሜ በፈጠረህ አምላክ ይዠሃለሁ አባታችንን በፀሎት እንዲያስቡኝ ወለት ገብርኤል ነኝ ንገርልኝ አንተም አስቡኝ ያለሁት ቤሩት ነው
@አማላጀድንግልአማላጅ
@አማላጀድንግልአማላጅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@ethiopalezalalmitinur37
@ethiopalezalalmitinur37 4 жыл бұрын
Kale hiwotin yasalin ebakhi silk kutrhin tebabrin?
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ
@ወለተገብረኤልወለተገብረኤ 4 жыл бұрын
የት አግኝተሽው በናትሽ ንገርኝ
@Yuf-wm8et
@Yuf-wm8et 8 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስንቶቻች በዚህ ወጥመድ ተይዘናል 😢 😢😢😢
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ከነቤተሰቦችህ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ እጠብቅልን የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዛብሔር ሆይ እኔ ሀጤተኛ ልጅህን ተመልከት መምምህራችን ቃ ህይወት ያሠማልን
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 10 ай бұрын
እመብርሃን ምስክሬ ናት ይህ ሁሉ የገለፁልን ያስተማሩን መምህራችን የኔ ህይወት እየገለፁት ነዉ የመሰለኛ እመኣምላክ ሆይ በጣም ነዉ የፈራሁት በምን ልዉጣ እባካቹ በፆሎታቹ ኣስብኛ ወለተ ኪዳን እያላቹ ኣስቡኛ የህን ትምህርት ለመስማት ራሱ በግድ ነዉ የምሰማዉ የሆን ነገር ይሰማኛል ሳለቀዉ እንቅልፌ ይመጣል ከዛ በስምኣብ ብየ እነቃና እማራለዉ በስንት መከራ ጨረስኩት ከሁሉም ነገር ርቅያለዉ እመብርሃን ሆይ እርድኛ እንዴት ነዉ ከዚ መንፈስ ምወጣዉ 😥😭
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi
@yetefawinmengametaeyefel-og2hi 9 ай бұрын
አምላካችን ኤልሻዳይ ነው ሁሉም ማድረግ ይችላል +++ እናም በውስጥ እንነጋገር በሂደት በደረጃ ቀንበቀን እንዴት ማሻሻል እንዳለብሽ +++ በአምላካችን በድንግል ማርያም በቅዱሳኑ ሁሉም ችግር መፍትሔ አለውና +++ አደራሽን በውስጥ በኩል መንፈሳዊ ውይይት እናድርግ +++++
@Fanto-fc9ci
@Fanto-fc9ci 5 ай бұрын
አይዞሽ በተለይይች የሤትዛር እፍ እውነት ሥሠማ ደከመኝ አባቴና ወድሞቸን አስቡልኝ በፀለታችሁ😢😢😢
@BetelihemAbera-nq2rp
@BetelihemAbera-nq2rp 5 ай бұрын
እኔ እውነት አውሪ ካልከኝ ኢትዬፒያ እያለው በጣም እጠላችሁ ነበር ከዛ ስደት ተጓዝኩ በተለያየ ምክንያት ጭንቀት ውስጥ ገባው ከዛ የወንድሜ ሚስት ናት እስኪ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ስሚ አለችኝ አልወደውም እንዳልላት ፈራው እሺ አልኳት ቀን በቀን ምን ተማርሽ ትለኛለች እሷን ላለማስከፍት ብዬ መስማት ጀመርኩኝ አሁን ደሞ ስገጂ ማለት ጀመረች እሺ ብዬ መስገድ ጀመርኩ አሁን የምታስተምረውን ከልቤ ነው የምሰማው ማን ነገረው ስለኔ እላለው እባካችሁ ተጨንቄያለው ፀሎት አርጉልኝ
@سلامهسلامه-ق1و
@سلامهسلامه-ق1و 2 ай бұрын
ያለሁበት ሁኔታ በፆለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሰንበት😭😭
@genetyerga6254
@genetyerga6254 Жыл бұрын
እኔ ደኔ በስደት ያላችሁ እመብርሀን ትጠብቅን ሀገራችንን ስላም ታድርግልን ደካማዋን እህታችሁን በፆለት አስብኝ ገነት ወለተ ሰንበት መምህራችን እመ ብርሀን ትጠብቅልን 👏👏👏👏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ❤️
@ማሙሞላየራማው
@ማሙሞላየራማው 3 жыл бұрын
እባካቹሁ በፆለታቹሁ እርዱኝ እኔ ለምን እደሁ ባላቅም ሳዳምጥ በጣም ልቤ ይረበሻል አይኔ ይደክማል ጉልቤቴ ይደክማል እራሴን ያመኛል ውጪ ውጪ ይለኛል ሆድ ይብሰኛል እባካቹሁ በፆለታቸሁ እርዱኝ ስደተኛዋ እህታቹሁ መምህራቺን ይህ ፁሁፍ ከደረሰህ እርዳኝ ፀልይልኝ ሁሉም ሰው አይወደኝም.ያብሳጨኛል ከሰው ጋር አያስማማኝም አባቴኳን አይወደኝም እባካቹሁ እርዱኝ😭😭😭😭😭
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 10 ай бұрын
እመብርሃን ትርዳን እኔም እንዳንቺ ነኛ ስሰማ ሰዉኔቴን ይቀያየራል ይሆነ ነገር እሆናለዉ በጣም ነዉ የፈራሁት እመብርሃን ከስደተኞች ጎን ትሁን 😥
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁላችን አይነ ልቦናን ያድለን ልበ ብርሀንን ይስጠን አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍
@ሶሊያናድንግል
@ሶሊያናድንግል 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ተባረክ የኔን ህይወትነዉ የነገርከኝ በሽንት መሽናት እስከ 16አመት አካባቢ ስለምሸና ተገልየ በራሤ እንዳልተማመን ሆንኩ ከዛ አልፎ ትምህርቴን እስከማቋረጥ ድርስ ከዛም ምንም ያላጣሁት ልጅ በሰዉቤት ስራ ተቀጥሬ መሥራት ስጀምር ገንዘቤን በማባከን ከስንት አመትበሗላ ወደአረብ አገር መጣሁ ይሄዉ የናንተን ትምህርት እየሰማሁ የዲያብሎስን ሴራ እያወኩ ነዉ አምላኬ አደነኝ
@wedaawedaa5169
@wedaawedaa5169 2 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 жыл бұрын
በእውነት ወድማችን አተ ያሁሉ መፈስ እረኩስ በእግዛብሔረ ቼረት ተፈውሰህ በመምህረ ግረማ ትምህረት ይሄን የመሰለ ፍሬ ማፍራትህ ድቅ ነው እኔም እየተሰቃየሁ ነው በእረኩስ መፈስስ ላተ የዴረሰልህ እግዝብሔረ ለኔም ይድረሰኝ አሜን እኔም በአባ ግረማ ትምህረት እዴምለወጥ ተስፍ አለኝ
@sameerasameera3603
@sameerasameera3603 4 жыл бұрын
በስም አብ በወልደ ወምንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን የእግዝአብሔር ሰም ከአፅናፍ አለም እስክ አፅናፍ አለም የት መሰገን ይሁን መምህር ተስፋይ የአግልግሎት ዘመንህ እግዝአብሔር ይባርክልህ ከቁጥር1 የዓይን ጥላ መንፈሰ ትንት መሰከረም 22 ለሊት ነው ትምህርቱን ማዳመጥ የጀመርኩት የሚገርማችሁ በጣም የእኔ ህይወት በአብዛኛው አለ ትምህርቱን በጣም በጎጉት ነው የምሰማው እንባየ መቆጣጠር አቅቶኝ በትመስጦ ነው ከዛ መዳፍ እጀ እና ጣቶቸ ማቃጠል ጀምሮኛል አይን ጥላው እንዳል መልክት አይቻለሁ በፀሎት አስብኝ
@ruthina1927
@ruthina1927 4 жыл бұрын
ሳናውቀው ብዙ ተጎድተናል ማን ያስተምረናል ዘርዝሮ የመናፍስት ስራ ቃለህይወት ያሰማልን መጀመሪያ የተማርነው ከመምህራችን ግርማ ወንድሙ ጥሩ አድርገው ያስተምራሉ እድሜ ይስጥልን
@medhanitkidane8707
@medhanitkidane8707 4 жыл бұрын
Amen
@mulimuli5383
@mulimuli5383 2 жыл бұрын
Ameen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@bekalumaserye3771
@bekalumaserye3771 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ትምርህቱ በጣም ለህይወት አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከእዚህ ቀጥዬ አንድ የማሸግርህ አንድ ነገር በልዑል እግዚአብሔር ስም የአባታችን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን ስልክ እንድትተባበረኝ በትህትና እጠይቃለሁ ከከበረ ሰላም ጋር ሰላም በአለህበት ይሁን
@salamahalem2629
@salamahalem2629 4 жыл бұрын
የሄ ሁሉ የማይሆን ፈተና ያመጣልኝ ለካ ኣይነጥላ ነው ለእግዛበሄር ያማረሩኩት ይቅር ይበለኝ
@samuelgebreyohanes2382
@samuelgebreyohanes2382 2 ай бұрын
Teacher absolutely you’re right I hear from the beginning to the end your interview excellent true, true true
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ጸጋውን ያብዛልን አሜን
@smirah200qwerty4
@smirah200qwerty4 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ተሸገረ እባካቹ በፀለቹ አሰበኝ ወለተ ክርሰ እያ ላቹ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
መምህር ሁሌም ተባረክ በጣም በዚህ ነገር ሁሉም ተይዟል እግዛቤር ይርዳን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@endalehasethaset2140
@endalehasethaset2140 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ የኛ ቤት ታሪክ ነው የቦዤ መንፈስ አሁን ግን ነቅቼበታለው ወልጄ ስነሳ እፋለመዋለው እንድበረታ በፀሎታችሁ እርዱኝ
@AbdullaAbdulla-gp9lq
@AbdullaAbdulla-gp9lq 3 жыл бұрын
Zen
@AbdullaAbdulla-gp9lq
@AbdullaAbdulla-gp9lq 3 жыл бұрын
Tsega
@مبيتبلدا
@مبيتبلدا 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😭
@norhor2661
@norhor2661 Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ልዑልና እግዚብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ረዥም እድሜን ያድልልን መምህራችን ♥️♥️♥️💚💚💚🙏🙏🙏
@محمدمحمد-ت9
@محمدمحمد-ت9 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብር መምህራችን በዕድሜን ጥዕናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከሰው ሃገር ኖው ያለን በፀሎታቾው ሓስብን መምህራችን በእግዚአብሔር አምላክ ፍቃድ ሁላችን በፆሎት እንተሓሳሰብ ወገኖቼ
@ElamDereji
@ElamDereji Ай бұрын
በጣም ይጨንቀኛል ስለምን እደምጨነቅ እካን አላቅም ብቻ ደስተኛ አይደለሁም ሰላም አጣሁ። ስደተኛ ነኝ እባካቹ በፀሉትአአስቡኝ እህተ ማርያም
@abezulove3386
@abezulove3386 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ስሜዬ አልተፃፈም እንጂ እንዳለ የኔ ህይውት ነዉ በእኔ የደረሰ በማንም አይድረስ
@sutuaelsutuael2520
@sutuaelsutuael2520 4 жыл бұрын
aman begna yederesuw benate edaydesebachu bedenb sele menafest temaru
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 4 жыл бұрын
Her yenm
@evana552
@evana552 3 жыл бұрын
Amin enam yasalefekut yehanenu new fetari yeredan
@nuratube5787
@nuratube5787 2 жыл бұрын
ድንግል ትባርክ መ ም ህ ራች ን እኔ በጣም ይጨንቀኛል ብቻ ውስጤ ይርበ ሽ አ ል ሆሌ 😭😭😭😭
@melkyeabel5899
@melkyeabel5899 4 жыл бұрын
እራሴን ነው በዚ ቃለወንጌል ያገኘውት 👏 ከልቤም እንዳልሰማ ይፈታተነኛል 🤦‍♂️ ግን እጅ አልሰጥም 💪 ካልባረከኝ አለቅእም 🤲🙇🏻❤️❤️❤️
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
መምህር የሄ ነገር ብጣም በሁሉ ሰው ነው ያለው ታድያ መፍተሀው ምን ይሁን እስክ እናይ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏በጣም ድቅ ና አስተማሪ ትምህርት ነው ያገልግሎት ዘመነወትን አምላክ ይባርክ ትምህርቱን በማዳመጥ ከወደኩበት ተነስቻለዉ እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ክፋ አይ ካብን አሜን ፫🙏🙏🙏❤
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ
@ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤቱ ጌታ ሆይ እኘም ከዚህ ፍተና አለንበት
@imamazing8425
@imamazing8425 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በሚገርም ሁኔታ ሁሉም ባይሆንም አብዛኛው በእኔ ህይወት ውስጥ ያለ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ይሄ ክፉ መንፈስ
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 2 жыл бұрын
በዘህ አይነጠላ።ሰንቶቻችን ተበክልናል የተናገረክው ሁሉ የኔ ሒወት ነው እሚገርም ነው ተባርክ ወደሚ
@hamzihamzi3899
@hamzihamzi3899 4 жыл бұрын
የተጨነቅነውን ሁሉ እጊዚአብሄር ይመረንለአባታችንም ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከዝህ ክፉ መንፈስ ትጠብቀን
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 4 жыл бұрын
እኔ ድኛለው እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችንን እድሜ ይሥጥልን አንተንም አመሠግናለው በዚህ ያልተያዘ የለም ሁሉም አይሠማም ይህ ትምህርት በቲቪ ነበር ቢተላለፍ ሁሉ ይማር ነበር እኛ እተርኔ ሥላለን ድነናል
@tirsitdebebe5075
@tirsitdebebe5075 4 жыл бұрын
በጣም ተቸግሬያለሁ በምን ዳንሽ..
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር ተስፉየ እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔ አይነጥላ አለብኝ በጸሎት አስቡኝ እህተስላሴ ከነቤተሰቦቸ
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ ብዙ ወንዶች ይቀርቡኝና ያስጠሉኛል ሃሳባቸው ከሃሳቤ ጋር አይስማማም😭😭😭😭😭😭😭
@ትዕግስቴንወደድኩትለራሴ
@ትዕግስቴንወደድኩትለራሴ 3 жыл бұрын
በፀሎት እንተጋገዝ 😭😭😭
@linaluna3424
@linaluna3424 2 жыл бұрын
Wt
@hanaastatke4860
@hanaastatke4860 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንችው ነኝ በጣም ነው ወንድ የሜስጠላኝ
@azmrh5804
@azmrh5804 Жыл бұрын
እኔም ነኝ የልጅ አባት ጋር አለያየኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እሱም አገባ😢😢
@EshetYetesena
@EshetYetesena 4 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ
@hiwottilahun2614
@hiwottilahun2614 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማማልን
@asmarech591
@asmarech591 2 жыл бұрын
በጣም የሚገረም ትምህረት ነው የዚህ ተጠቂ ነኝ ብየ አሰባለው በተላይ ለትዳረ ያለኝ አመለካከት አምላኬ ሆይ ጠብቀኝ በሰውአገረ እድሜያችን ጨረሰን መምህረ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና
@ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና 2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ብፆሎታቹ አሰብኝ አኔም ታደር አፈልጋለሁ ዶሞ ወንዶቼ ከተዋወቁኩ ብጣም ይደብረኛል አልፈልግም አላልሁ ለካ አንደዛ አለ ቅዱሰ ሚካኤል በሰይፉ ይግሰፅልኝ አኔ ብጣም ተጀግረያለሁ አንደ ወንደ ሰመጣ አይ ለኔ አይመጠንም አላልሁ ብፆሎታቹ አሰብኝ ዶሞ ራሴ ሸበት በሸበት ሆኛለሁ አኔ ዶሞ ብሰድት ላይ ነኝ ያለሁት በራሴ ፆሎት ደግሜ ከእንቀልፌ ሰንሳ ፆበል ደግም አረጫለሁ ግን የመናፈሰቲ ኮሆን በምን ይጠፍል ግና ነኝ የአደመ ጉዳይ አይደለም ግን ትንሸ ነኝ ወንድ የምባል እኮ አያቀም መምህር ካንበብኮው ብቅድሰት ድንግል ማርያም መልሰልኝ 😭 ቅዱሰ ገብርኤል ብመሰቀልህ ገሰፅልኝ በሰላሴ ሰም ታሰር ብጣም አህቶቼ ጋ አልሰማማም ብጣም አናደዳለሁ የማይሰድ አንሳዳደባልን አሳቾው ምንም አያቁም አኔ ግን ትንሸ አዋቀለሁ ግን ትአግሰት አቃተኝ ጌታይ ሆይ አባክህ አረዳኝ😭የኔ ህይውት ነው የሃ አሰኪ ብፆሎታቹ አሰብኝ መምህሬ በቤቱ ያፅናህ በአደመ በጠና ያጠብቅልኝ ዶሞ ተልግራም ሁሉም አሞክራለሁ አለተሳካልም በመሰመር ደወይ ዶሞ አልሰራም አለኝ ብጣም ተቸግረያለሁ
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 8 ай бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አይኛ በስቱ ተጠመድን 😢😢😢
@hermayanti2265
@hermayanti2265 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃልይውትያስማልን🙏😥
@Dhrh-g4f
@Dhrh-g4f Ай бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልኝ በእውነት የኔ አባቴ❤😢😢😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ 4 жыл бұрын
ትምህርቶችህ ሁሉ አይጠገቡም እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AyateMohmmed
@AyateMohmmed Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢👏🙏
@FFr-g3e
@FFr-g3e 23 күн бұрын
በእዉነትቃለህይወትንያሸማልን😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@የክርስቶስባራነኝ
@የክርስቶስባራነኝ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@shebryselam7994
@shebryselam7994 3 жыл бұрын
Besew hegere betam tesekayehu bemareyam xilot areguleg
@marebelu
@marebelu Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርት ሁሉ እውነት ነው 💚💛❤🙏
@comceil5329
@comceil5329 4 жыл бұрын
ለመምህር ተስፋየ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን ካወኩ ጀምሮ አልቅሸ ልሞት ነው አብዛኛው የኔን ህይወት በመስታወት አየሁት 😭😭 እባክህ ስልክህን ብታስቀምጥልኝ በፈጣሪ ስም ብትረዳኝ በጸሎትህ 😭😭😭
@destadesu807
@destadesu807 4 жыл бұрын
በኢሞ ጊቢ ስ
@mahiletyedinglmaryamilig4084
@mahiletyedinglmaryamilig4084 3 жыл бұрын
እኔነም እርዱኝ ሕይወቴን ያገኘውቤት ነው ዋ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም አስተማሬ ነዉ ግራ የገባን ለካ ብዙ ነገር አለ አይ አለማወቅ
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
አምላኬ እዬን እርኩስ መፈስ አንሳልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል
@ሰብልደምሴእህተሚካኤል 4 жыл бұрын
መምህር እባክህ የኔ ወንድም ይሄንን ያስተማርከከንን በሙሉ መፀሀፍ አሳትምልን በ እግዚአብሔር
@abelkassu1266
@abelkassu1266 4 жыл бұрын
መምህር ከዚ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ያክብርህ። ተግተን እንፀልይ
@mebratgebru2318
@mebratgebru2318 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በዚህ መንፈስ ስንቶቻችን ተበልተናል ፈጣሪ ይድረስልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃልሂዎት ያሰማልን
@hailuyalifu2279
@hailuyalifu2279 3 жыл бұрын
በጣም የመፈልገው ትምህርት ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ እረቂቅ ከሆነ እረኩስ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል ይፍታን እማምላክ በዘርፍፍ ቀሚሷ ትከልለን ።
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 4 жыл бұрын
አሜን(3)
@እመብርሀንየልቤብርሀ-በ7ጠ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-በ7ጠ 4 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@ህይወትወለተህይወት
@ህይወትወለተህይወት 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
መምህርዘመኑትይባረክ በጣምተቸግራለጸልዮልኝ እህተማርያም
@isaiah403
@isaiah403 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ተጎድተናል ህዝበ ክርስቲያን ኣሁን ግዜያችን ነዉ ኣነጥላን ብስግደትና እና በጸሎት ማሰቃየት
@tensaemulugeta9154
@tensaemulugeta9154 4 жыл бұрын
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ
@እስመአልቦነገረዘይስሀኖለ 2 жыл бұрын
በፆሎት አሥቡኝ ወሐተ ማርያም እያላችሁ በስደት ላብድነዉ በጭቀት ጸሎትም እቢአለኝ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ተቸግርያለው እርዱኝ በፆሎታቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁረጭ ተስፋሽ ጸሎትሽ ነው በህይወትሽ ሁሉ አምላክሽን አስቀድሚ በሱ ያመነ ምንም አይሆን እኔም በብዙ ፈተና ተፈትኘ ሳይሆን ተምሬበት ያለፍኩ ነኝ አይዞሽ አልፌ
@noorsoleman8310
@noorsoleman8310 4 жыл бұрын
Ayzosh ehte. Emebrhan ttebksh bedenb tsey sgeji
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ እህት እይዞሽ
@michaeltesfaye8724
@michaeltesfaye8724 4 жыл бұрын
Endet endetechawotebigne
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሀን ትርዳሽ እህት ጸልይ
@SamsungAs-rh6tt
@SamsungAs-rh6tt 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቸን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ 🙏 እግዝአብሔር ይርዳን በእዉነት በጣምነዉ ትምህሩቱ የገባኝ 🙏💔
@betitube1576
@betitube1576 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኔ በዚህ እፈተን ነበር 😭😭😭በእውነት በጣም ይከብዳል
@ሙሉየገጠርልጅ
@ሙሉየገጠርልጅ 4 жыл бұрын
ወንድም ተስፋዬ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው የሁሉም ቤት ችግር ነው እህት ወንድሞቼ አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት እያላችሁ በፀሎት አስቡን እኔም ሀገር እዳልገባ ዝግት አድርጎብኛል የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ህይወታች ያጨለመብንን ከታሰርነሰበት ሰንሰለት ኤፍታህ ይበለን።💚💛❤️
@adenewgeremew1981
@adenewgeremew1981 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@EarousE-p7w
@EarousE-p7w Ай бұрын
መምሕርዬ ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ🙏🥰እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ🥺ወለተ ሚካኤልእያላችሁ🙏😥😥😥
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አትርሳን የሰማሁት ሁሉ የኔ ህይወት ታሪክ ነው የተነበበ የመሰለኝ
@سارة-ح5ب
@سارة-ح5ب Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ጪቅ ላይ ነኝ እህተ ገብርኤል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኤፍታህወለተሩፋኤል
@ኤፍታህወለተሩፋኤል 4 жыл бұрын
ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዓና ጸግኡ የብዘሐልኩም መምህር ብጣዕሚ ደስ ዝብል ይገርም ኣነስ ገና 17እየ ዕድመይ ግን ጸጉረይ ጻዕዳ ኮይኑ (ስብየት )ምልእ ኢሉኒ ኣይ ለካ ይጻወተና እዩ ዘሎ ፍትዋተይ ኣብ ጸሎትኩም ዘኩሩኒ ይቅርታ ኣማርኛ ስለ ማይችል ነው በትግርኛ የጻፉበት የእግዝኣብሄር ልጆች
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 3 жыл бұрын
አይዘኪ ሀቢቢት እግዚአብሄር ምሳአኺ ይኹን እዛ ሓፍተይ ፀሎት ግበር💞💞💞
@ስደተኛነኝ-ሰ3ጘ
@ስደተኛነኝ-ሰ3ጘ 3 жыл бұрын
አይዞኪ ዛሓፍተይ እግዚአብሔር አምላክ ይርደአና
@amutube4686
@amutube4686 3 жыл бұрын
አይዝኪ ዛምቤተይ ፅሎተ ቅዱሳን
@sosinatagele8484
@sosinatagele8484 4 жыл бұрын
በእውነት እግዛብሄር ምገሱን ይስጥህ
@asterdemisew1363
@asterdemisew1363 3 жыл бұрын
አቤት ........የሚገርም ነው። መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ። ቤተሰቤ ሁሉ በ ዛር አይነጥላ ሀመቺሳ መተት ተይዞብኛል ።ብቻዬን ከታናሽ እህቴ ጋር ነው እየታገልን ያለነው። እባካችሁ በእመቤታችን በማርያም በፀሎት አስቡን ወለተሀና,ፅጌማርያም,ሠይፈሚካኤል ,ወለተ ኪዳን እና መላቤተሰቡን እግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስ አሜን !
@tigestyemaryam3266
@tigestyemaryam3266 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ساراع-ص1ث
@ساراع-ص1ث 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን.በእውነት.ደስ ይላል.ትምህርቱ
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 3 жыл бұрын
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት በሀዛብ ሐገር የምንኖረውን እሕት ወንድሞችበፀሎትወት ያስቡን ፈጣሪ ሐገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ💚💛❤🙏🙏🙏
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥክ በእውነት የሁላቸን ታሪክ ነው መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ባርክል የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እውነት ይገርማል
@alematgebremariam8612
@alematgebremariam8612 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀጋ በጤና ይጠብቅልን
@alematgebremariam8612
@alematgebremariam8612 4 жыл бұрын
በዚህ ያለው በሙሉ በኔም በቤተሰቦቼም ህይወት ኣለ እንዴት ነው መዋጋት ሚቻለው
@hanahanitiruneh8160
@hanahanitiruneh8160 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ መምህር በጸሎት ያቡኝ ዉለተ ኢየሱስ ነኝ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍 የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 жыл бұрын
መምህር እዴሜናጤና ይስጥልን የኔው ህይወትነው በጣም ቤቤታችን የሞላጉድነው አይይይይ አለማወቅ😢
@ሂወትየአርሴማልጂነኝ
@ሂወትየአርሴማልጂነኝ 4 жыл бұрын
በእውነት የአገልግሎት ዘመን ወን እግዚአብሔር ይባርክ ለወች አሜን
@selamtube5885
@selamtube5885 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ልብያለዉ ልብ ይበል የዉነት ግዜችንን አልሆነ ነገረላይ ከምናሳልፈ እግዚአብሔር ይረዳን ወለተ መስቀል እያላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ እህቶቼ ወድሞቼ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን የሚገርመው ይህ ሁሉ 41K ያየው ምናለበት ስብስክራይብ ብታደርጉ ላይክ ብታደርጉ የስው ብዛትና ላይኩ አይገናኝም አሁን ዘፈንና ድራማ ቢሆን ኑሮ ስንቶች ላይክ ሼር ታደርጉ ነበር
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ጸጋውን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በኡነቱ በጸሎታቹ አስቡን እግዝአብሔር ከዚ እርኩስ መንፈስ እንድወጣ በብዙ ነገር ይፈታተነኛል ወስጤ እንኳን ባይፈልግ በድንገት የሚያጋጥሙን ነገሮች ኣሉ በጸሎት ኣትርሱን
@bugtvji1151
@bugtvji1151 4 жыл бұрын
አይን ጥላ ከበድ ነው ይህ ሁሉ ነገር ከእኔ አለኝ እግዚአብሔር ውይ ይረዳኝ
@ሰላምተሰፋይ
@ሰላምተሰፋይ 2 жыл бұрын
😭😭✝️
@muler22
@muler22 Жыл бұрын
Kale Hiwet Yasemaln memhrachn Egziabher Tibebu Yabzalot 🤲🤲🤲
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 2ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
35:53
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 140 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 34 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ያደረግነው ተአምራዊ ጉዞ
2:50:51
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.
ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:07:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 232 М.
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 213 М.
የዓይነጥላ መንፈስ ምንድነው 4ኛ ክፍል፦ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
36:33
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 62 М.
"...የቡዳ መንፈስና ትዳር..."   (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:18:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 44 М.
ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
50:10
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 189 М.
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН