Рет қаралды 4,747
#new #gospel #song #share #music #like #subscribe #youtube #viral #video #brothers
12 ውኆችን በእፍኙ የሰፈረ፥ ሰማይንም በስንዝር የለካ፥ የምድርንም አፈር በመስፈሪያ ሰብስቦ የያዘ፥ ተራሮችን በሚዛን ኮረብቶችንም በሚዛኖች የመዘነ ማን ነው?
13 የእግዚአብሔርን መንፈስ ያዘዘ፥ ወይስ አማካሪ ሆኖ ያስተማረው ማን ነው?
14 ወይስ ከማን ጋር ተመካከረ? ወይስ ማን መከረው? የፍርድንም መንገድ ማን አስተማረው? እውቀትንስ ማን አስተማረው? የማስተዋልንስ መንገድ ማን አሳየው?
15 እነሆ፥ አሕዛብ በገንቦ እንዳለች ጠብታ ናቸው፥ በሚዛንም እንዳለ ትንሽ ትቢያ ተቈጥረዋል፤ እነሆ፥ ደሴቶችን እንደ ቀላል ነገር ያነሣል።
16 ሊባኖስ ለማንደጃ እንስሶችዋም ለሚቃጠል መሥዋዕት አይበቁም።
17 አሕዛብ ሁሉ በፊቱ እንዳልነበሩ ናቸው፤ ከምናምን እንደሚያንሱ፥ እንደ ከንቱ ነገርም ይቈጥራቸዋል።
ትንቢተ ኢሳያስ 40፥12-17ሀያል ነው | Hayal newu | amazing new gospel song by Singer Melaku Michael and Singer Melkamu michael ethiopan protestant music
singer melaku michael subscribe my youtube channel @yosefkassajossykassaoffici1565 @MARSILTVWORLDWIDE @BereketTesfayeOffical @propheteyuchufaamharic @prophethenokgirmajpstvworl8083 @PastorTeddyTadesseOFFICIAL @Ephremalemuofficial_ @AsterAbebeOfficial @selamdestaofficial9723 @meskeremgetu586 @Hanatekle124 @PastorKassahunLemmaMinistries @pastorendalewoldegiorgismi8191 @yosephbekeleofficial @solomonalemuofficial