Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023

  Рет қаралды 783,181

Love and Care Ethiopia

Love and Care Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 686
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 9 ай бұрын
የክርስቶስ የመስቀል ሥራ እንዲህ በግልፅ ቋንቋ ስዘመር ነፍስም አልቀረልኝም😭😭😭❤❤
@hanagetu2786
@hanagetu2786 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢 በጣም
@tibebutefera3845
@tibebutefera3845 9 ай бұрын
Enes 😊
@melkamufeyissa7439
@melkamufeyissa7439 9 ай бұрын
Definetily bro
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 9 ай бұрын
I ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂l
@Giftifenet
@Giftifenet 9 ай бұрын
Betam❤
@mikiyastesfaye2847
@mikiyastesfaye2847 9 ай бұрын
ደሙን ይዞ ገባ ወደ አባቱ አወረደ ከላይ ምህረቱን አመፃችን ሁሉ ተወግዶ ተቆጠረ በኛ ላይ ፅድቁ❤️❤️
@Di_bo_ra-
@Di_bo_ra- 9 ай бұрын
❤`a
@DegefuTamire
@DegefuTamire 9 ай бұрын
😭😭😭😭ምን አይነት መገለጥ ነው በጌታ አልቻልኩም ፀጋ ይብዘልሽ !!!
@siyumzebdiyos1382
@siyumzebdiyos1382 9 ай бұрын
ኢሳይያስ 53:6 እኛ ሁለችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወዳ ገዛ መንገዲ አዘነበለ፣ እግዚአብሔር የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
@ABIABINI
@ABIABINI 9 ай бұрын
መስማት ማቆም አልቻልኩም ይህን መዝሙር ምን አይነት ነገር ነው ....uffff ሰለም እንደ ስምሽ ሰለም ነሽ ዘመንሽ በኢየሱስ ስም ይበረክ🙏🙏🙏 እስት የምትወዷት👍
@DawitMaki
@DawitMaki 6 ай бұрын
አሜን
@zekariassolomon8458
@zekariassolomon8458 9 ай бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ መስቀሉን በልባችን የሚስል አምልኮ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤
@Haset7866
@Haset7866 9 ай бұрын
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - ሮሜ 1፥3-4
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@israelalge
@israelalge 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tesfahun-h6m
@Tesfahun-h6m 7 ай бұрын
Aman
@HabtamuHailegiorgis
@HabtamuHailegiorgis 6 ай бұрын
Amen
@MihretuTesfayeJiso
@MihretuTesfayeJiso 9 ай бұрын
ስለ ኢየሱስ ለማዉራት አናፍርም ሚክንያቱም እርሱ ስለ እኛ እርቃኑን ስታይ አላፈረምና።
@TeshelaLirenso
@TeshelaLirenso 9 ай бұрын
😢😢😢
@BetsegawD
@BetsegawD 9 ай бұрын
ቅመሟ ቅመምት ጣፋጯ የተባረክሽ ተወዳጇ ሰሊዬ ይጨምርልሽ በረከታችን❤
@bekeyhope
@bekeyhope 9 ай бұрын
ክበርልኝ ! ኢየሱስ የደቀቅህልኝ!
@kingdommuzemur
@kingdommuzemur 9 ай бұрын
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘
@HabtamuHailegiorgis
@HabtamuHailegiorgis 6 ай бұрын
Amen
@amanueltefera3372
@amanueltefera3372 9 ай бұрын
አለም ሀሉ ሊያውቀውና ሊያምነው የተገባ የእግዚአብሔር እውነት ይህ ነው ያዳነን ስሙ ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያ ለዘላለም የተባረከ ይሁን
@Peak.570
@Peak.570 9 ай бұрын
የእየሱስን ፍቅር ስላሳየሽን ተባረኪ!!!
@MartiDamamo
@MartiDamamo 9 ай бұрын
😢😢እኔ ቃልም የለኝ ጌታ ሆይ ይህንን ነፍሴ አትረሳውም ፍቅርህን❤❤😢😢😢 ፍፁም አላፈረም እርቃኑን ሲታይ ስለኔ በዓለም ስሙ ይክበር ዘላለም ይንገስወልድ እግዚአብሔር😢 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ለነፍሴ የከፈልከውን በምን ቃል ላውራው 😢😢 ያለማት ፈጣሪ ያለ እፍረት ቢንቁት ፀሐይና ጨረቃ ጌታን አከበሩት❤❤በምህረቱ ነው ባለጠጋ እኔን ሊምር ወደደ ጌታ😢 🙏ጌታ ሆይ ስለ ታላቁ ፍቅርህ ተመስገን🙏🙏ሰላምዬ አንቺ እጅግ የተባረክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ካንቺ ብዙ ፍሬዎቹ ይፍሩልን ለምልምልን❤❤❤❤❤❤😮
@EtanaDisasa
@EtanaDisasa 9 ай бұрын
የክርስቶስ ወንጌል የእግዚአብሔር የማዳን ኃይል ነው! ሰላም ደስታ በዝማሬዎቿ የእግዚአብሔርን የማዳን ኃይል ስለምትዘምር ጌታ ይመስገን:: ወደዚህ ብርሃን መምጣትና በኢያሱስ ብቻ የሆነን የዘላለም ተስፋ መጨበጥ የእግዚአብሔር የፀጋው ን ብዛት ያሳያል:: ኢየሱስ ፍፁም አልፈረም! በወንጌልም አናፍርም!!! Forever grateful to be ministering with you all. 🙏🏾
@halaleuya8108
@halaleuya8108 9 ай бұрын
Beras Kilu mender yefesew demu nitsu nw Yalewanos yalebegoch dem yalemin bedel terege Demun yizo geba wedabatu Afese kelay miretu ametsachin hulu tewegido tekotere begna lay tsidquu ❤❤❤❤❤❤ betam yemiwedew mezmur inna zemari tebareki selamiye geta kezi belay yezimare menfes yafesibish
@anenimeseret1597
@anenimeseret1597 9 ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው 😇???? በእንባ ነው የሰማሁት ሰላምዬ ተባረኪ መዝሙሮችሽ ለኔ ብቻ እስኪመስሉኝ ድረስ ይነኩኛል። ተባረኪ
@naolgezahegn
@naolgezahegn 9 ай бұрын
በበደላችን ብዛት ያለፈረብን፤ ትሁት አባት የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ!
@YoannesGebramedhin
@YoannesGebramedhin 9 ай бұрын
ጌታየ አመሰግንሃለሁ እኔ ኃጢአተኛውን በአንተ ሰለ ጸደቅሁኝ ሰላም ተባረኪልኝ
@TigistMengesha-gu7rn
@TigistMengesha-gu7rn 9 ай бұрын
ይህ ሚስጥር በኢየሱስ ላለን ለኛ ነው የተገለጠው እንዲህ ያለ ፍቅር ያለ ስስት ለገለጠልን ለእግዚአብሔር በግ ክብር በላይ በሰማይ እና በታች በምድር ሙሉ ይሁንለት። ሰላምዬ ፀጋው ይብዛልሽ❤❤❤ ድንቅ ቀን ይሁንላችሁ ለሁላችሁም
@lidyawasse3055
@lidyawasse3055 9 ай бұрын
የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ ምርጥ ምርጥ ምርጥአድርጋቹ ዘመራቹት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 9 ай бұрын
ወንጌል በዝማሬ: ብሩክ ሁኚ ሰላሚቷ!
@MimiNegash-t6n
@MimiNegash-t6n 9 ай бұрын
በምሕረቱ ባለ ፀጋ የሆነው ጌታ ብዘመንሽ ሁሉ ምሕረቱን ያግንንልሽ በብዙ ተባረኪ ❤️❤️🙏🙏
@Tinsae-nk9
@Tinsae-nk9 9 ай бұрын
This is glory song. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.I Love It.❤
@lalatv6218
@lalatv6218 9 ай бұрын
The word is not good enough to express the grace revealed through this SONG
@home_of_audio_bible
@home_of_audio_bible 9 ай бұрын
ጌታ ሆይ ነፍሴ ትፍሰስልህ ባዶነቴን በመንፈስህ ያረሰረስህ በመስቀል ላይ የሠራህልኝ ለመመስከር ፀሃይና ጨረቃ አይቅደሙኝ! በመስቀል ላይ የሰራልኝ ሳስበው ምስጋና ውስጤ ልቤን አላጠረቃ አለኝ!
@MikasPictures
@MikasPictures 9 ай бұрын
ሶልዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አንቺ ብሩክ ነሽ ❤
@makiasefa2667
@makiasefa2667 8 ай бұрын
ስለ በደላችን ደቀቀ ስለ ሃጥያታች ሞተ በመገረፉ ቁስል ፈወሰን እየሱስዬዬዬ🙌❤
@yonasyonas5405
@yonasyonas5405 2 ай бұрын
የነፋሳችን ደስታ ክርስቶስ አንተን መዘመር መስበክ መስማት እንዴት መታደል ነው ሰላም በእውነት ተባረኪ❤
@Frehiwot-z5r
@Frehiwot-z5r 9 ай бұрын
Kbrun ywsed medhaniyalem❤ Selamsh fitu aytfabsh enate
@frewzekarias1721
@frewzekarias1721 9 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረኪ ፣በመንፈስቅዱስ የተሞላሽ፣ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ፣ we love you,our bless!!
@romangebriel
@romangebriel 9 ай бұрын
በምህረቱ ነው ባለጠጋ እልልልልልልል ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏
@Misrak-gu1dk
@Misrak-gu1dk 4 ай бұрын
❤yes
@betylemmatekle544
@betylemmatekle544 3 ай бұрын
በጌታ ስለዚህ መዝሙር የምለው አጣሁ ጌታ ክብሩን ይውሠድ እያገለገልሽው በቤቱ ኑሪ
@belstialemayehu6595
@belstialemayehu6595 9 ай бұрын
ሁሌም በአዲስ ዘማሪ፤ግጥም፤ዜማ ቢመሰገን ቢመሰገን...የማይጠገብ የሰማይና የምድር ጌታ' ኢየሱስ ' !!! እግዚያብሔር ይባርካቹ .
@AdimasuFayisa
@AdimasuFayisa 9 ай бұрын
Glory be to God who saved us through his mighty love!
@yohannesmarkos1031
@yohannesmarkos1031 9 ай бұрын
አሜን። እርቃኑን ሲታይ ስለእኔ በደል ፍፁም አላፈረም። ምን አይነት ፍቅር ነው!? ተባረኪ።
@Tsegisho
@Tsegisho 7 ай бұрын
ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው amen
@woldegebrialFekadu
@woldegebrialFekadu 7 ай бұрын
ለእየሱስ የጨከነ ትውልድ ሊመጣ እግዝአብሄር ፈቀደ
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 9 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ እንዲህ ስላፈቀርከኝ እወድሀለሁ❤❤❤🔥🔥🔥
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 9 ай бұрын
Amen amen amen God bless you 🙏🙌🙏❤️ Thank you Jesus for the beautiful work you have done on the cross 🙏🙏
@israelalge
@israelalge 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ፍቅርህ፣ ምህረትህ፣ ፀጋህ አመሰግንሃለሁ
@mitayeyedoroabelaletbitasa8302
@mitayeyedoroabelaletbitasa8302 4 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነዉ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እርሱ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ!!!
@ebisatech2880
@ebisatech2880 9 ай бұрын
Wow this Adorable and Heart touching Songs God bless you Jesus is Lord! ❤❤❤❤❤❤
@Eliastegegn1995
@Eliastegegn1995 9 ай бұрын
I am lucky to be here. Be blessed, selamye. You make my night bright 🙏
@Eru_Ab
@Eru_Ab 9 ай бұрын
Yezech zemarit seratwa alebabeswaa🥹🥹🥹🥹 enezin setay getan mekebel tefelgaleh🥹, abet lelwa worship yalew chefera alebabse ke alem men yelengyal. Ur discipline your blessing worth enough for young generation❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️, fetari yebarekesh
@AkliluDana-fh2lu
@AkliluDana-fh2lu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይህ እውነት ሁሉ ግዜ ለነፍሳችን ይግባ!!😢😢😢😭😭😭😭ይህ ለእኔ የተከፈለ ዋጋ ነው።
@PrinceTeel-hi3yy
@PrinceTeel-hi3yy 7 ай бұрын
Amen teberek
@ephreamebroebro2450
@ephreamebroebro2450 9 ай бұрын
ክብር ለአምላካችን ይሁን የመኖራችን ምስጥር ተመስገን፣
@akinibalo180
@akinibalo180 9 ай бұрын
አቤት የአምላካችን ምህረት ምንኛ ትልቅ ነው😭😭😭😭😭ስሙ ይባረክ
@danieleshetuyemiru4279
@danieleshetuyemiru4279 8 ай бұрын
This is what’s THE BIBLE is all about. Applauding the sufferings of Jesus Christ just to save you, me and others. I love you Jesus. You are my savior.
@user-milku-
@user-milku- 9 ай бұрын
Amen hallelujah 🎉❤🙏🤗 alebabesish erasu des yeilal
@ebenezeraljube1220
@ebenezeraljube1220 9 ай бұрын
አንዴት አባቱ የሚማርክ መዝሙር ደስ የሚል አምልኮ❤❤❤ #ሰላምዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ ❤❤❤
@Haset7866
@Haset7866 9 ай бұрын
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስቀዱስ ይሁን ❤❤❤❤ ተባረኪ አህታችን 🎉🎉🎉
@sisaydaniel4437
@sisaydaniel4437 8 ай бұрын
በዚህ ብዙ ስርዓት የሌላቸው ድምፃችን ብቻ ይዘው የሚመጡ የዘመኑ ዘማሪዎች በበዙበት ጊዜ አንቺን ማግኘት ብርቅ ነዉ። ተባረኪ ተባረኪ
@FantuNekr
@FantuNekr 9 ай бұрын
በየጊዜዉ በልባችን የሚፈስ የክርስቶስ ፍቅር❤😭😭...ተረድተነው የማንጨርሰው የክርስቶስ ፍቅር❤😭😭😭 ፍፁም አላፈረም ፀጋ አሁንም ይብዛልሽ🙏
@Birukedjn
@Birukedjn 6 ай бұрын
seliye geta zeminishn yalemlm betam yetebarekubet mezmur newu betam bizu gize semewu still iyesemewu newu wow dink menfes newu yalebet sisemawum iyesus sisekel ategebu indalewu yesemagnal🥰🥰🥰
@bsratbrhane4679
@bsratbrhane4679 8 ай бұрын
ወንጌል ሲዘመር! በጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለ እግዚአብሔር አብ ክብር ይሁን! እናንተም ጌታ ይባርካችሁ!
@KibruKibatu-q5e
@KibruKibatu-q5e 8 ай бұрын
ሠሊዬዬ ተባረኪ ስለ ኢየሱስ የምትዘሚሪአቸው መዝሙር ❤❤❤
@mikeakaka8800
@mikeakaka8800 9 ай бұрын
Fasikachane kirstost tardolenale Amen💓💓💓
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 5 ай бұрын
Keberna mesganan lekeberew Amlakachen enabza AMEN AMEN! .
@Guutee430
@Guutee430 9 ай бұрын
Eebbifami!❤❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 9 ай бұрын
አሜንንንን፣አሜንን፣አሜንን፣አለፊራም ሰለአባቴ ለማውራት ኢየሱስ ጌታነውውው ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ 😢😢😢📚📚📚📚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📚📚📚📚📚🥰
@ChristianMuziq
@ChristianMuziq 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን ማገልገል መታደል ነው... ተባረኩ
@DiboraZekariyas
@DiboraZekariyas 7 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር በኢየሱስ ፍቅር የሚያስወድቅ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BetelhemAbebe-nn4hw
@BetelhemAbebe-nn4hw 9 ай бұрын
wow wow wow wow this is mind blowing.❤ Thank GOD
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 9 ай бұрын
እልልልል ፀሃይ ና ጨርቃ እሱን አከበሩ ❤❤❤❤❤
@BEREKETBEYENEA
@BEREKETBEYENEA 4 ай бұрын
Deta zemenishin yibarkew rasun yale misikir yaltewe geta yibarek
@mearegm
@mearegm 8 ай бұрын
ohh Jesus what kind of voice and worshipping is this ?? soo amazing!!! soo powerful! the first time i listen this song when i was in the bathroom and i couldn't wait until i finish and see the single .... her voice is sooooo amazing!! May the Almighty God Bless her more and more
@denberebelay305
@denberebelay305 9 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኪ
@DawitMaki
@DawitMaki 6 ай бұрын
ወንጌላችን እየሱስ
@mesimesi3661
@mesimesi3661 9 ай бұрын
እንዴት እኮ እደምወድሽ 🥰አንቺን የሚጠቀም የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ እልልልልልል 🙌🏻
@吹雪慕容
@吹雪慕容 25 күн бұрын
I can't imagine how i blessed by ur song sister let almighty God multiply him Grace more and more love u❤❤
@AshagireLegese
@AshagireLegese 5 ай бұрын
አሜን ለጌታችን ለኢየሱሰ ክብር ይሁንለት።
@tamiratmathewos961
@tamiratmathewos961 9 ай бұрын
God bless you, selu! Glory be to God who saved us through his mighty love!
@SolomonMakoroLerabo-um9ni
@SolomonMakoroLerabo-um9ni 9 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ ውድ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@BlessedJohn7
@BlessedJohn7 9 ай бұрын
Just Amazing! Stay blessed all of you!❤
@tsigeayalew2029
@tsigeayalew2029 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ መዠሙር ለእ/ር ክብር ይሁን
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 8 ай бұрын
ስለእኛ ያልሆነው ነገር የሌም እርሱ ለኛ ሁሉም ነው ከመነገር በለይ ነው ቀለቶቼ አያገልጹም እርስ ሞቶልን በሕይወት ያኖራን ጌታ ለዘለላም ይባረክ
@asefagetnet6963
@asefagetnet6963 27 күн бұрын
አሜን!ጌታ የሠጠን የተባረክሽ እህታችን ፀጋው ይብዛልሽ!
@ayiguwagu
@ayiguwagu 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ ፀጋው ይባረክ :: ተባረኪ ❤❤❤❤❤
@AshuDegafa
@AshuDegafa 9 ай бұрын
Wwwwwwww ilillllll God bless you
@BirukLagiso
@BirukLagiso 2 ай бұрын
Wow Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen zamanish yetebereka yihun tabereki😢😢😢😢😢😢😢
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 9 ай бұрын
God bless you and praise God ❤❤❤ God bless you and praise God ❤❤❤ God bless you and praise God ❤❤❤
@ZewudeBuna
@ZewudeBuna Ай бұрын
Bexam turu igziber yibarekish, zemenish tedila yihunilish.
@ETHIO023
@ETHIO023 9 ай бұрын
Can’t stop listening to this song ❤ Goday nena anjo 🥰
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 9 ай бұрын
ኢየሱስ ሙሉነታችን ኢየሱስ😭😭😭😭❤❤❤❤ ተባረኪልን ሰላምዬ❤
@YosephbezuHaile
@YosephbezuHaile Ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ተባርኬ አለው ፍጻሜ ሽ በእግዚአብሔር ቤት እየዘመርሽ ይ ለቅ ደጋግሜ ነውየምሰማው ምንም የምለው የለም ዘመንሽ ይለምልም ባንቺ ፊት የሚዘጋ በር አይኑር ዮሐ 3፥8
@genetguracha
@genetguracha 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@firomsatesema17
@firomsatesema17 6 ай бұрын
Ameeen Tsegawun yabzalish ihitachin selam desta🎉
@amovie07
@amovie07 9 ай бұрын
God bless you. Keep singing about Jesus, that is what we are called to do
@dgtt214
@dgtt214 9 ай бұрын
God blessed you
@AntenehThomas-kw7fm
@AntenehThomas-kw7fm 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ እልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ አንቺን በዘመናችን ስለሰጠን!!!
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 9 ай бұрын
ጌታችን ላደረገው ስራ ሁሉ ከሰው ልጆች ጥልቅ የሆነ በማስተዋል የሆነ በፍራት የሆነ ጥልልልልቅ ስግደት ክብር ምስጋና ለሱ ለስሙ ለደሙ ላስታረቀን ከጨለማ ያወጣን ከዘላለም ፍርድ ያስመለጠን ከባርነት ከጠላትነት ከእግዚአብሔር ርቀን የነበርንን እኛን በፈሰሰ ፍቅር ምህረት በእርሱ ከእርሱ ከካህናች ከፍቅራችን ላዳኛችን ክብር ይሁን እርሱ ብቻውን ያድናል እየሱስ ጌታታታታታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሰው ልጅ ይህንንን ያስተውል ዘን ይገባል።✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@armayeabate6749
@armayeabate6749 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በረከታችን ነሽ!!! ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ምን አይነት ጌታ ነህ!!!
@kidistshita9343
@kidistshita9343 8 ай бұрын
I am so blessed by your song may God bless you abundantly!!!!
@siyumzebdiyos1382
@siyumzebdiyos1382 9 ай бұрын
ኢየሱስን እወደዋለሁ
@abniabni1356
@abniabni1356 9 ай бұрын
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።..❤❤❤❤❤
@AynalemGetu
@AynalemGetu 3 ай бұрын
ውይ ዘመንሽ ይባረክ ያባቴ ብሩክ ሁሌም እየሱስን በዘመኑ የሚያጎላ የተባረከ ነው
@FirehiwotBezabih-n6w
@FirehiwotBezabih-n6w 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እየዘመርሽ ዘመንሽ በመስቀሉ ስር ይለቅ 🙏♥️
@BiniMele-k8p
@BiniMele-k8p 2 ай бұрын
ሰላምየ አንቼ እኮ በረከታቸን ነሺ 💯 ጌታን ኢየሱስን ብዙዮቺ ታጣምቆ እንድዳኑ እኔም ድምጽ እንሆን !!!💯💯🙌
@RebeccaDejene
@RebeccaDejene 8 ай бұрын
what an amazing song... bless u selamiye❤
Selam Desta @ Dink Sitota 2016/2023 " Ewnetegna " Original Song By Selam Desta
11:29
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,8 МЛН
Etana Chemeda " Lelitu Nega " Original Song by Awtaru Kebede Dink Sitota 2016/2023
11:48
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН