ሃያ አንድ ዓመታትን በአደባባይ! "በዳዕዋ ሥራዬ ምክንያት ባለቤቴ ጥላኝ ሄዳለች!!" የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 44,250

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#የኔ_መንገድ #ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 388
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 жыл бұрын
ወንዶቹ በመሀመድ ፈረጅ ሴቶቹ በሶፊ የምትሉ like አርጉ
@masjidulkhalidtv954
@masjidulkhalidtv954 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/rwluz1kmLtWDMu9d--b5Qg
@ZehraZehra-tf3sg
@ZehraZehra-tf3sg 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Masallah Masallah Allah give to you Lonig Life we Love you so much
@mekesudtemam6207
@mekesudtemam6207 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ይሄን ሰው መርካቶ ላይ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቀዋለው ስራውን አላህ ይቀበለው ታሪኩን በትንሹም ቢሆን ዳእዋ በወጣንበት አሳሳ ላይ አግኝተነው ከሱብሂ ቡሀላ ታሪኩን ነግሮን ነበር ሱብሀነላህ ምናልባትም ከአስር አመት በፊት አላህ ስራህን ይቀበልህህ ወንድሜ
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 2 жыл бұрын
ማሻአላህአላህይቀበለዉ
@mekesudtemam6207
@mekesudtemam6207 2 жыл бұрын
Aminnn yareb
@abrarosman5301
@abrarosman5301 2 жыл бұрын
አሚንንንንን!!
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አላሁምመ አሚን
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 2 жыл бұрын
ሰለምቴ ነው??
@user-vb1pb2du8f
@user-vb1pb2du8f 2 жыл бұрын
አህሌን የኔ መንገድ ዉዶች ማሜ ሁሌም ለወንዶች አንተ ሁን ለሴቶች ደግሞ ሶፊ የኔ አስታያት ነዉ
@umuaymen9786
@umuaymen9786 2 жыл бұрын
ትክክለኘኛ አላህ የሚወደው ሀሳብ ነው
@yesuf4704
@yesuf4704 2 жыл бұрын
አሠላማሌኩም ትክክል ነሽ ለወዶች ወድ ለሤቶች ሶፍያ 👍👍👍
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Masallah Masallah Allah with you
@user-uj4rk3mm6z
@user-uj4rk3mm6z 2 жыл бұрын
እርየኔምነዉ
@user-te9he4rx7y
@user-te9he4rx7y 2 жыл бұрын
እኔም የሀሳብሽ ደጋፊ ነኝ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
1993 አሳሳ ላይ ዳወዋ ሲጅምር ከእኔ ጀምሮ ብዙ ሰው እብድ ነው ብሎ ያምን ነበር ብዙ ሰው ደግሞ እርሱ ሲያስተምር በማሾፍ ነበር የሚሰሙት ያኔ ጥያቄ ሲጠይቁት ትዝ ይለኛል ቦታው የሳቅ የማሾፍ የቀልድ ነበር ሰዉ ግንዛቤ አልነበረውም እኔ ልጅ ነበርኩኝ ከበውት እርሱ ከፍ ያለ ቦታ ቁሞ ሲያወራ ትዝ ይለኛል በዚያ ላይ ጎበዝ ሰራተኛ ነው በእኛ በር ነበር በፈረስ ጋሪ የከብቶች መኖ ከገጠር ወደ ከተማ ያመጣ ነበር ከሁሉም ትዝ የሚለኝ ሌላው ጋሪ ከሚጭነው የእርሱ በጣም ትልቅ ነበር እና የአሳሳ ትዝታ የአሳሳ የተውሂድ ጅግና አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከማለት ውጪ ሌላ ምን እላለሁኝ ።።
@hussensiraj2762
@hussensiraj2762 2 жыл бұрын
ሙስሊሞች አላህን እንፍራ ዘረኝነትን እንጠየፍ ። በአፀያፊ ነገራት ተጠላልፈን አኼራችን አናበላሽ። ዘረኝነት ጥንበኝነት ናት። ዱንያ ላይ ስንት አመት እንደምንኖር አናውቅም።
@munanasir435
@munanasir435 2 жыл бұрын
Ewenet new
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@zahrayerga8612
@zahrayerga8612 2 жыл бұрын
ልክነዉ ሁላችንም ልባችን አጥርተን ወደራሣችን ተመልሠን ወደአላህ መዋደቅ ዱአ ማድረግ ነዉ
@irqyhtube1370
@irqyhtube1370 2 жыл бұрын
እውነትክነው አላህ ከዛራኝናት ይጣብቃን እስልምና ካሁሉም ነገር የፀዳነው ኡካንም አላህ እስልምናን ወፋቃኝ አልሀምዱልላህ
@maryammohammed379
@maryammohammed379 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በቃ አሁን ምርጥ ስራ ነው ለወንዱች ማሜ ለሴቱች ሱፊ ።
@Gonder240
@Gonder240 2 жыл бұрын
በትክክል
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አው ምርጥ ነው
@smerahussen5198
@smerahussen5198 2 жыл бұрын
@@user-fh6bm5yt8u fffffffffffffffrd
@ZehraZehra-tf3sg
@ZehraZehra-tf3sg 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-ul7pl7co7d
@user-ul7pl7co7d 2 жыл бұрын
ወላሂ አሰለቀሰኝ ዳአዋ ሳረግ በጥፊ አለኝ ሲል አላህ የበለጠውን እውቀት ብርቱን ይሰጥህ አባታችን
@muheamin7193
@muheamin7193 2 жыл бұрын
ማሜ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራምህ እንደዝህ አይነት ሰው በእውነት መደጋፍ አለበት
@masjidulkhalidtv954
@masjidulkhalidtv954 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/rwluz1kmLtWDMu9d--b5Qg
@user-fi3pe3qg2v
@user-fi3pe3qg2v 2 жыл бұрын
ሙስሊሙ በአደባባይ ወላሂ ለማለት አሏህ ብሎ ለማውራት እየተሳቀቀ ባለበት ዘመን አንተ በአደባባይ የአሏህን አንድነት አምላክነት በግልፅ ማስተማርህ ትልቅ ነገር ነው ጀግና ነህ በርታ ወንድማችን
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የእኛ ጀግና የዘበናችን ኡመሩን ፋሩቅ መሰሎወትን ያብዛልን
@masjidulkhalidtv954
@masjidulkhalidtv954 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/rwluz1kmLtWDMu9d--b5Qg
@user-jr6ss4kq4w
@user-jr6ss4kq4w 2 жыл бұрын
ሶፊ የት ሂዳ ነው ልብ ገዛችሁ ወድ ለወዶች ሴት ለሴቶች ብላችሁነው ከሆነ መሻ አላህ ደሰ ይላል በሠሀት ከች ሰለምትሉ እናመሰግናለን በርቱ
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 2 жыл бұрын
ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት አቅርቡልን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መሀል መርካቶ ማይካቸውን ይዘው አያቸው ነበር ጀግና ሰው ሣይፈሩ
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 жыл бұрын
እስኪ በዝህ ስራው ይቀጥል እኛም በቻልነው ተጎኑነን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@user-lm3bu9xp8j
@user-lm3bu9xp8j 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጥንካሬህ ማሻአላህ እሚደበድበኝ እሚያሳስረኝ ሙስሊሞች ናቸው አለ አንተን ማገዝ ሲገባቸው ማሳሳር ለሁላችንም አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይገርማል እንደዚህ አይነት ጀግና ሰውም አለ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከ ቤተሰብህ አባቴ
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 2 жыл бұрын
ማሜ የኔ መንገድ ለወንዶች ሲሆን ባንተ ላይ ያምራል!
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
No ba Sofia yamral
@masjidulkhalidtv954
@masjidulkhalidtv954 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/rwluz1kmLtWDMu9d--b5Qg
@muridaawole3305
@muridaawole3305 2 жыл бұрын
ማሻዓላህ ተናፋቂው የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ይህ ፕሮግራም ሰለመቴዎች ከመቅረብ ባሻገር መሬት ወርደው በጥምረት ቢሰሩና የሰለምቴዎች የሚሆን ግዙፍ ተቋም መመስረት ላይ ቢሰሩ እኛም ከጎን እንቆማለን !!"" በነገራችን ላይ ማስታወቂያ አታብዙ ምትሉ በቃ እስፓንሰር ሁን ከዛ መቀነስ አይደለም ይቆማል !
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ያረሱለላ ሱበሀን አላህ ሀባይቢ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም እህት ወድሞቸ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ🤲☝️
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እድህ አይነት ሰው ችሚደያላይ ባይወጡ እመርጣለሁ እኔ ምክናየቱም ሀገራችን ላይ መልካም የሚሰሩ ወንጀለኛተደርጎነው የሚታየው።
@mekesudtemam6207
@mekesudtemam6207 2 жыл бұрын
በአላህ እርዳታ እንዲ አይነቱን ነገር አልፎታል አሁን ሀገር ቤት ላይ በጣም ይታወቃል ስራውን አላህ ይቀበለው
@hkimahtadesa3158
@hkimahtadesa3158 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሥንት የአላህ ባሮች አሉ ጥንካራያቸው አጃኢብነው
@hapypaahmad4073
@hapypaahmad4073 2 жыл бұрын
በጣም
@salasala5700
@salasala5700 2 жыл бұрын
ወላሂ ይህ ሰውየ ጀግና ነው እኛ ሙስሊሞች ሰሙን ብቻ ተሽክመን እንደዚህ አይነት ጀግና መፈጠር ነው እሚያሰፈልገው
@saraesmael2997
@saraesmael2997 2 жыл бұрын
ወዶች ለዋዶች አሑን ገና ማሻአላሕ
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 2 жыл бұрын
ቢስሚሏህ መሻአሏህ በዝች ምድር ላይ መታደል ይሉሀል ይህ ነው ማሜ ጥሩ ጅማሮ ነው የውንዶቹን ፕሮግራም አንተ ምራው ለምሳሌ አንድ የዘመደ ባል ይዚህ ፕሮግራም ላይ ታሪኩንለማጋራት ቢፍልግም አዘጋጇ ሴት ስለሆነች ነው የተወው ሶፊ ♥ የሴቶችን ፕሮግራም ታዝጋጅ
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ሶፊበሰላም ነው ብሮግራሙንያልመራችሁ ቅርብሎኛል
@Mame_x1
@Mame_x1 2 жыл бұрын
ሱብሃነላህ ወላሂ በጣም ነው የሚገርመው አላህ መልካም ስራክን ይቀበልክ🙌🙌
@user-mw5dg1md1v
@user-mw5dg1md1v 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የበለጠ አላህ ያጠክርህ ሚበሮች ለወዶች ወድ ለሤቶች እህታችን ሦፊ ፕሮግራሙ በዚ ቢቀጥል በጣም አሪፍ ነዉ የበለፀ ዉብ ይሆናል
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
ኧረ በአላህ ማሥታወቂያ አታብዙ ዉይይይ ወላሂ በጣም ነዉ የምወደዉ ይህን ፕሮ ግራም ግን በቃ በማሥታወቂያዉ ብዛት ማየት ላቆም ነዉ የአላህ ምነዉ ይህን ሁሉ ከሠወቹ ታሪክ በላይ የማሥታወቂያዉ ነገር በዛ 😔😔😔
@hellohey9597
@hellohey9597 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በያቸው ማስታወቂያው እኮ ነው የሚደግፋቸው ና እስፓንሰራቸው እኛማ ለመደገፍ አይደለም መች ድካማቸውንስ እንመለከትና ነሺዳ ቢሆን 1ሚሊየን ተመልክቶት ነበር ስለዚህ ማስታወቂያ እንደውም ይብዛ ብዙ እስፓሰር ያረብ !!!ያግኙ
@user-vj6fx1el2l
@user-vj6fx1el2l 2 жыл бұрын
አሳልፈሽ አድምጭ እህቴ የነሱ እስፓንሰር ናቸው
@rehanatube2914
@rehanatube2914 2 жыл бұрын
ሌለ ነገር ሲሆን እኮ ምንም ሰይመስለን እነየለን በከይር ቦተ ደጊሞ በሰብረ መከተተልነ ሰብርን መመረ አለብን
@jamelayesuf4097
@jamelayesuf4097 2 жыл бұрын
ፉዚ ይህ ፕሎግራም ከሳምንት 1 ቀን ለዛም 1 ስት ብቻ ነው ምነው ብንታገስ ሰብር ሰብረል ጀሚል
@user-bl9ps7rd2k
@user-bl9ps7rd2k 2 жыл бұрын
ምርር ነው ያለኝ
@kedoyezed9483
@kedoyezed9483 2 жыл бұрын
Mashallah allah yikebelih አንድ ሰው ነበር ሁሌ የሰላት ሰዓት ሲደርስ ወደ ሰላት እያለ ሚጣራ ሱበሐን አላህ...
@user-oe6so8pf6l
@user-oe6so8pf6l 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልል አላሁ አክበር
@user-wj1qj4sv6w
@user-wj1qj4sv6w 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ስንት የአላህ ባሮች አሉት የኔ ጌታ ጥራት ይገባህ ወንድሜ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ እንዳተ አይነቶቹን አላህ ያብዛልን 💓💓💓💓💓💐💐💐💙💙
@mhmadaman8464
@mhmadaman8464 2 жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛከላ ኸይር
@f5692
@f5692 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩ እንኳን ደህና መጣክ ማሜ በዚሁ ቀጥል ወንዶችን አንተ ብታቀርብ ሴቶችን ደግሞ በሶፊ ቀጣይ ፕሮግራም ቢሆን ጥሩነው
@abbabbabbabb2128
@abbabbabbabb2128 2 жыл бұрын
ማሜን ወደዋለው ይመቸኛል፣ ሶፊ ግን በቃ ስስ ብልቴ ናት!! የሚንበር ቲቪ ደሞ ማጣፈጫ ቅመም ናት።ለማንኛውም ሚንበሮች ስለ ሶፊ በቂ ማብራሪያ እንፈልጋለን።
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
እኮ ትክክል 😆
@hyhgfy7956
@hyhgfy7956 2 жыл бұрын
Sofin Afalgugh
@user-cp6ei7ws3y
@user-cp6ei7ws3y 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እስከመጨረሻው ያበርታህ። ሲቀጥል ወንዶች በወዶች መቅረቡ ሀሪፍ ነው ግን በአቀራረብ ሁኔታ ሶፊ በጣም ትበልጣለች አደራ እዳጠፋብን ለቀጣይ ሶፊይይይ ከሴት እግዶችጋ ላኩልን
@user-qj9mc2kv5t
@user-qj9mc2kv5t 2 жыл бұрын
ማሜ ወላሂ ለአላህ ብየ በጣም ነው የምወድህ ወድሜዋ አላህ ይጠብቀህ
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 жыл бұрын
WoW ማሜ አህለን ይበልጥ ባንተ ያምራል ሁሉም ነው በአንተ ሚያምረው!!!
@masjidulkhalidtv954
@masjidulkhalidtv954 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/rwluz1kmLtWDMu9d--b5Qg
@nejatmukemil9484
@nejatmukemil9484 2 жыл бұрын
ሴትን በሴት ወንድን በወንድ ኢንተርቪ አድርጉ አላህ ይቀበላችሁ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
ሱባህን አላህ ገረሚ ነው አላህ ብርታቱን ይስጥህ
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 2 жыл бұрын
ምርጥ ባሪያ ነህና አላህ ስራህን ይቀበልህ
@user-jv1ml6mh7d
@user-jv1ml6mh7d 2 жыл бұрын
እኔ የሚመስለኝ በሴት ኢተርቪ አልደረግም ብሎ ይመስለኛል ከሆነ ትክክል ለሴት ሴት ለወድ ወድ መሆን አለበት
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ ያዘሬው ልዩ ነው ሱብህን አለህ ማሽ አለህ ውድመችን አለህ ያግዝህ በርተ ♥♥♥ ተራኛው ማሜ ነው ማሽ አለህ ደስ ይለል ቀጥል ሶፍም እደዘው እደጠፍብን
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
አህለን ማሜ ሡብሀን አላህ እዳ የአላህ ባሪያ አለና አላህ ይጠብቅህ
@facadoalem610
@facadoalem610 2 жыл бұрын
አህለን ማሜ እግዳችን እኳን ደህና መጣህ እኔ ምለው ማሜ ቅዱስ ቁርዓን በድምፅ ትርጉም ሙሉውን ለምን አይለቀቅም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
ለወንዶች አንተ መሆን አለብህ መሀሜ ለሴቶች ሶፊ ፊት ለፊት ወንዶችን እንደልብ ማናገር የሚያምረው ለወንድ ነው ለሴቶችም እንደዛው
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 жыл бұрын
መሻላተባርክላ።አልሀምዱሊላ።አለኒመተልኢስላም።☝
@user-hf1ci8vz4x
@user-hf1ci8vz4x 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ማሜ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
መሻ አላህ ረጅም እድሜ ከጠና ገር ይስጥህ
@user-bb8od2nu3d
@user-bb8od2nu3d 2 жыл бұрын
ማሻአላህእንዳተያሉወንድሙችያብዛልንበርታአላህያግዝህ
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 2 жыл бұрын
አላህ ሲሳይህን ያስፍልህ ይረዝቅህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አብሸር አላህ ጀነትን ካዘጋጀላቸው ባሮቹ ያድርግህ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 жыл бұрын
አህለን ሶፊዬ አይ ለካ ሶፊ የለችም ማሻ አላህ #ጠንካራ ሰው ነው ሙስሊሙ ሊያግዙት ይገባል #ይህን ሰው የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም 😍 ማሜ ነው ተረኛ አህለን ማሜ 😍
@mominaamid915
@mominaamid915 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ በግርምት ነው ያዳመጥሁት ሱብሀነክ ያረብ ጀዛኩሙሏህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ ብቻኛው የጎዳናላይ ተጣሪ ወንድማችን 👍👍👍👍👍👍👍👍💞
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 жыл бұрын
የሚገርምነው ሙስሊሞቹ መክስሳቸው
@uteshuha6344
@uteshuha6344 2 жыл бұрын
Gn attfredubbachew kafiroch zend miwededu meslowachew new. ....
@Saeda263
@Saeda263 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ማሽ አላህ አላህ ይጨምርልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያረብ ፈገግ እያልኩኝ እኔስ ምን አድርጌ አላሁ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት
@user-fu4if4ps5u
@user-fu4if4ps5u 2 жыл бұрын
የሚዲያ አስተማሪ ነን ተብዮች ከእርሰዎ ተማሩ።ላኢላሃኢለላን ማስተማር ከዉብ ወንበር ተቀምጦ ሚዲያ ላይ መጭህ ብቻ አይደለም ።የሽርኩ እና የቢዳአዉ ዉቂያኖስ ሚዲያ ላይ ያሉ ሰወች አይደሉም የሚሰሩት
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እኮ በረካ ካረገበት አላህ በርዚቅ ላይ እርዚቅ ይጨምርል ያረብ ማሻ አላህ ሙስሊም መሆንኮ መታደል ነው
@user-ms3mw1mi8z
@user-ms3mw1mi8z 2 жыл бұрын
አላህ ያግዝህ መሠሎችህን ያብዛልን መልካም ሥራህን አላህ ይቀበልህ
@f5692
@f5692 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸር መልካም ስራህን አላህ ፊሚዛኒ ሀሰናት ወንድም ፈቂ ውብ አቀራረብ ወንድም መሀመድ ፈረጅ ጀዛከላህ ኸይረን
@nuradinmusema5441
@nuradinmusema5441 2 жыл бұрын
እዉናታኛ ታሪክ አዳማ አይቼዋላዉ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ የፈጠረሺ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ ሀገሬ
@subaidaali8888
@subaidaali8888 2 жыл бұрын
አላህይጨምስልህ የነብያቶችን የሶሀሶችንዘመን አስታወስከኝ እኔለኢስላም ምንአቡርክቻለሁ ብዬእንዳስብአደረገኝ ማነውእስቲ እንዲህኑሮውን ሁሉትቶበአላህመንገድ ላይጥሪዩሚያደርግ የሚገርምነው የዛሬውእንግዳ
@liyabitsherifgx2438
@liyabitsherifgx2438 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከሀፊያ ጋር አላህ ይሰጣቹህ ሀቂቃ ብዙ ኡስታአዞች አይቻለሁ ከተገላለጡ ሴቶች ፍለፊት ተቀምጠው ነው ኢንተርቪ የሚደራረጉት ወድ በወድ ያምራል👍👍
@ggh9022
@ggh9022 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የሚገርም ጥንካሬ ነው አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ኸይር ስራህን ሁሉ አሏህ ይቀበልህ ያረብ
@jemiloootube
@jemiloootube 2 жыл бұрын
አላህ እንደዚህ አይነት ትጉህ ዲኑን በተውሒድን መንገድ የሚጣሩ ወንድሞችን ያብዛልን አላህ ብርታቱን ይስጥህ አኺ
@rabiarabi7708
@rabiarabi7708 2 жыл бұрын
ጥንካሬህ ለትውልድ የሚተላለፍ ነው አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
@dgfggyfuryt5352
@dgfggyfuryt5352 2 жыл бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ماشاءالله
@user-tn9hr7dq7l
@user-tn9hr7dq7l 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጠካራ ሰው ነው እላህ ያግዘው
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 2 жыл бұрын
ማሜዋ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
አህለን እይይይይ አለፈኝ ምሪጫዬ ሚበርቲቪ🌷🌷
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 2 жыл бұрын
7 ቀን ያለፈውም አለ እና ተፅናኚ 🙂
@HayatAbdukerim
@HayatAbdukerim 3 ай бұрын
Allah ጀነትን ይዎፍቅህ ወንድሜ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@samirakeder5009
@samirakeder5009 2 жыл бұрын
ጀግና አላህ ጀግኖችን ያብዛልን
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d 2 жыл бұрын
#አላህ_ለሚፈራዉ_ባሪያዉ_አራት_ነገሮችን_ያደርግለታል ። 1 ሲቸገር መዉጫ ቀዳዳ ያበጅለታል 2 ነገሮችን ገር ያደርግለታል 3 ወንጀሉን ይምረዋል 4 አጅሩን ያበዛለታል 👉አራት ተግባራትን የሚተገብሩ እነርሱ #ቅን_መንገድን ከተመሩት ናቸዉ። 1 ባገኙት ላይ አመስጋኝ የሆኑ 2 ሙሲባ ደርሶባቸዉ የታገሱ 3 ሰዉን ከበደሉ ይቅርታ የሚጠይቁ 4 ሰዎች ከበደሏቸዉ ይቅር የሚሉ 👉አራት ተግባራትን የሚተገብሩ #ኢማናቸዉ ሙሉ ሆነ 1 ለ አላህ ብለዉ የሚወዱ 2 ለ አላህ ብለዉ የሚጠሉ 3 ለ አላህ ብለዉ የሚሰጡ 4 ለ አላህ ብለዉ የሚከለክሉ 👉አራት ተግባራት #የጀነት_ወራሽነት ማረጋገጫ ናቸዉ 1 ምግብ ማብላት 2 ለምናዉቀዉም ሆነ ለማናዉቀው ኢስላማዊ ሰላምታ ማቅረብ 3 መልካም ንግግር መናገር 4 የ ለሊት ሶላት መስገድ 👉አራት አይነት ሰዎች # ጀነት_አይገቡም 1 ስስታም የሆኑ 2 ቃልኪዳንን የሚያፈርሱ 3 ታማኝ ለሆነ ለህዝብ መሪ ተንኮል የሚያስቡ 4 ንብረትን ሰብስቦ ተገቢዉን ዘካ ከላዩ ላይ የማያወጡ 🙏 አላህ መልካም ከሚሰሩት ያድርገን አሚን !!🙏 ለአላህ ብለው Share join በማድረግ ይተባበሩን
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ማሜ ጀዛከ አላህ ኸይር ሽኩራን በረታ ወድሜ ሸሀችን አላህ ይጠብቀወት ሱበሀነ አላህ እሚገርም ነው የሙስሊሞች መክሠስ ምን ይሉታል አላህ ያህዲነ አላህ ሆይ አተ ሠላምነህ ሠላም የሚመነጨዉ ካተ ነዉ ሀገራችንን ሠላም አርጋት በዝነትህ በራህመትህ ይሁንብህ አተዉ ጠብቃት ሀገሬን አሚን አሚን ያረቢ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለካስ የካፊሮች መጫወቻ ነበርሺ ለዘመናት ለቆሻሻ ለግም ለአዝማሪ ቤቶች ለጠላ ለስካር ለድንቁርና ዝሙት ሺርሙጥና ካፊር ለዝህ አበቃት ሀገሬ
@user-jc3sm3dm8f
@user-jc3sm3dm8f 2 жыл бұрын
ጀግናነህ ወላህ ማሻአላህ የአላህ ተአምሪነው አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ
@tesnimtube900
@tesnimtube900 2 жыл бұрын
ወንድሜንአርሲነጌሌ ላይዳእዋሲያረግ አይቼዋለሁ አላህ ይጠብቀው
@hudamalang740
@hudamalang740 2 жыл бұрын
yaza,Hagar,lignah,yat,safar
@user-gr6lf8zm5f
@user-gr6lf8zm5f 2 жыл бұрын
ወንድም ሙሀመድ እንግዶችን በመጠየቅ ፎዚ ድብን አርጋ ትበልጥሀለች እሱዋ ቅደም ተከተሉን ተከትላ ነው የምትጉዋዘው ሸፋፍነው ካለፍም መልሳ ወደ ሁዋላ ትጉትታቸዋለች ማሻ አላህ አለይሃ አንተም አትችልም ማለቴ አይደለሁ ያው ስለምትበልጥህ ነው 😂😂 ለአንተም ማሻ አላህ በርቱ የኔ መንገድን ፕሮ ግራም ራሴን እንድፈትሽ አድርጎኛል ብዙ ተምሬበታለሁ የሚያመልጠኝም ፕሮግራም የለም ለመጀመሪያ ግዜ ነው የኮመትኩትም
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 жыл бұрын
ክክክክክ ትክክክል የሁሉም ሰው እኮ ችሎታና ክህሎት ይለያያል ሴቶች በብልጠን ማንም አያክለን ክክክክ #ደግሞ ሶፊ ናት ፎዚ አይደለችም
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
በጣም ፍዚ የለየች ናት ግን ደግሞ ወንዶች ለወዶች ሴቶች ቢሆን ባይ ነኝ ግን እዳየነው ወንዶች ይበዛሉ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
ያቀስታዋ ውድድ
@shemsenuri1467
@shemsenuri1467 2 жыл бұрын
ሱብሀነላህ ማሜ አላህ እንኳን እናንተን እኔንም እድለኛ አርጎኛል ይህ መርጥ ልቅም ያለ ፕሮግራም ስላላመለጠኝ። ማሻላህ ሁለታቹም
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 жыл бұрын
الله يحفظك ويكثر أمثالك يارب
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አላህ ህልምህን ይሙላንክ ጀግና
@tube-wt6wq
@tube-wt6wq 2 жыл бұрын
ሡበሐን አላሕ አላሕ ሥራሕን ይውዴድልሕ ጀዛከላሕ ኽይረን ማሻ አላሕ አለይክ
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 жыл бұрын
ይህ ፖሮግራም ወዶችን አተ ብታቀረብ ሴቶችን ሶፊ ብታቀረብ በጣሁ ጡሩነው በረቱ
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቅህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 жыл бұрын
ጀግና ወላሂ የተውሂድ
@asaassfsd6033
@asaassfsd6033 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ህልምን ኡን ያድርግልህ አምሳያህን ያብዛልን ያኡስታዝ የኔ መንገድ ቦሮግራ አዚገጋጆች ባረከላሁ ፊኩም ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹዉ
@user-dc4dr5hf1h
@user-dc4dr5hf1h 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህኽይርስራህንይቀበልህ. ያረብየኔንምልጂ ዲነልኢስላምንባዳባባይእሚስብክሷሊህልጂአድርግልኝ
@wolisotube2178
@wolisotube2178 2 жыл бұрын
የኔ መንገድን ካየው ትንሽ ሰነባብቻለው ግን በጣም የምወደው ባላየውም የምናፍቀው ለኔ ተወዳዳሪ የሌለው ፕሮግራም የኔ መንገድ አኪ ፊላህ መሀመድ ፈረጅ ሳይህ የመጀመሪያው አቀራረብ አስታወሰኝ ከነ አዩብ እና ሁሴን እናም ወዶችን አንተና ሌሎችም ወድሞች ብታቀርቡ ሴቶቹን በሶፊ ያምራል በውበትላይ ውበት ይጨምራል😍
@user-xq6tc9nd7e
@user-xq6tc9nd7e 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይርዳህ እውነትን ይዘን ለምን እደምናፍር ይገርመኛል አላህ ይዘንልን አላህ ይርዳህ አላህ ይጨምርልህ ሚበር ቲቪ አላህ ይጨምርላችሁ አውቀው ከሰሩት ሰርተው ከተጠቀሙት ለኸይር ሰበብ ከሆኑት ያርገን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው አላህ በተውሂድ ላይ ያፅናን
@user-zg6hq7su3f
@user-zg6hq7su3f 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ
@jmajma2510
@jmajma2510 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 2 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አለሁ አክበር አለሀምዱሊለህ 🙏😍😍
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
አህለን ሚበሮች አላህ ይጨምርላቹው ማሜ አላህ ይጠብቅ
@halimacamil9167
@halimacamil9167 2 жыл бұрын
ጌታዬ ከፈለገ ምን አይቻል እኔን አመፀኛዋን አጥፍተህ ድንቅ ባሪያ ትፈጥራለህ ከኛም ውስጥ ምርጥ ባሪያ ታወጣለህ ትታገሰናለህ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ይህን አቅም ማን ሊሰጥህ ይችላል ያ በስሙ እዝነት እርህራሄ ሰላም መረጋጋት(ሰኪና) ያለው ጌታዬ ቢሆን እንጂ ጌታዬ በስምህ
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር 💐 አላህ ይርዳህ ብዙ ያብዛልን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲🤲🤲
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ፕሮግራሙም ለወንድ ወንድ መሆኑ በጣም አሪፍ ነው
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
ሱባህን አላህ
@jemiladawood4910
@jemiladawood4910 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሥይላል ያአላህ ታምር ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@wasihunhssenabate4713
@wasihunhssenabate4713 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ። አሏህ ይበየቀበለው።
@alemashama5995
@alemashama5995 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ስራህንም አላህ እጥፍ ድርብ አርጎ ይቀበልህ ሁሉም ሙስሊም እስር ቢሆን ብየ ተመኝሁ
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ማሚ 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 33 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 763 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 82 М.
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:54:37
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН