የበርካታ ሙስሊሞችን እምነት ያስቀየሩት ሰው በሂዳያ መንገድ! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

  Рет қаралды 102,016

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 981
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጦኒሮጅም ምን አይነት ጉድ ነው አስጠምቀን ሚስጅድ ውስጥ እተዋቸዋለን ሲል ሰውነቴን በሙሉ ነው የወረረኝ አላህ ከእነዚህ አይነት ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ እስቲቃማውን ይስጥህ
@ሶፊናኝ
@ሶፊናኝ 2 жыл бұрын
ባጣም ያሰዝናል
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
ኢወላ አሚን ያረቢ
@ፈድሉሚድያ
@ፈድሉሚድያ 2 жыл бұрын
እኔስ
@umermedia4247
@umermedia4247 2 жыл бұрын
welahi enem temesasay smet new yetesemang
@seniateklai3362
@seniateklai3362 2 жыл бұрын
Yizegeninal betam Allah yitebken
@nseid6460
@nseid6460 2 жыл бұрын
በጣም! በጣም! የሚገርም ነው የተደገሰልን የጥሚት መንገድ ፣ ሶፊ(Minber TV) ከዜህ ሰው ብዙ መማር አለበን ያያዘው documents በጥናት ተደግፎ አኛ ሙስሊሞች መማር አለበን በጣም አስፈሪ አስተመሮ ነው !!!!!
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 жыл бұрын
የዜሬው ልቤን ሰብሮታል ሙስሊም መስለው መሲጂድ እስተመግባት 😭😭😭😭😭😭 የኛወቹ ሶፊ ሰለፊ እያለ ይነታረካሉ ሀስቡን አላህ ወኒመል ወኪል
@Seidman696
@Seidman696 2 жыл бұрын
በጣምወላሂ:ደግሞፈግገይላል
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
እኔም ባልሰማው ብየ ተመኘሁ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አይይይ ጉደችን
@sartt1717
@sartt1717 2 жыл бұрын
እርፀፀት እካን እያርገ ቢያወራ
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 2 жыл бұрын
በጣም የክብዳል
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ
@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ 2 жыл бұрын
ያአላህ የከፈሩት አሳዘኑኝ ወይኔ ጌታዬ እኔንም ቤተሰቦቼንም ጠብቅልኝ ያረቢ ለካ ጌታችን ሙርተድ ይገደል የሚለዉ በትክክል አሁን ገባኝ ወላሂ ያአላህ በጣም ያሳዝናል ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢😢😢😢
@abdlmejedemamshefa9871
@abdlmejedemamshefa9871 2 жыл бұрын
la hikira fidin new yalew, muritedi yigedeli, keyet yametashiw fetera new??
@aymana1552
@aymana1552 2 жыл бұрын
አበታችን በአለሀ ስም ኢጠይቆተለዉ አፈር ተመልሶ የሰሩት ስህተት መሆኑን መልሶ የስተምሩልን አሏህ ሁለችንም በለኢለሀ ኢለለሀ ይግደለን
@ሱሱየአላህባሪያ
@ሱሱየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ወላሂ ዉነትሺነዉ እኔመቸምጨነቀኝ የኛምአልነቁምሙስሊሙማህበር አረንቁ
@اتمةهمحنحوك
@اتمةهمحنحوك 2 жыл бұрын
ትክክል
@nahbantube
@nahbantube 2 жыл бұрын
እኔ ግን አፋር ያሉት ነገር አልተዋጠልኝም አፋር ክልል የሚኖር በብሔር አፋር የሆነ የአፋር ጴንጤ እስካሁኗ ደቂቃ ድረስ የለም አፋር ክልል የሚኖሩ ከሌላ አካባቢ የመጡ ጴንጤዎች ግን አሉ እነሱም በጣም ጥቂት ናቸው
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
አሚን
@sentatessma6690
@sentatessma6690 2 жыл бұрын
Because he’s stupid
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ አንተ ሱብሀነክ ኢኒ ኩንቱሚነል ዛሊሚን በጣም ያናዳን በጣም ያሳዝናን ላኢላ ሀኢለላህ ወሀደህ ወላሸሪከለሁ ሱብሀነክ ያረብብብ
@ibrahimsaid1386
@ibrahimsaid1386 2 жыл бұрын
ሶፊ የኔ መንገድ ተከታታይ ነኝ አስተያየት ግን የመጀመሪያ ነዉ የዛሬው እንግዳ ወደ ትክክለኛው መንገድ እስልምና ከመምታታቸው በፊት ሳያውቁ ያደረጉት የሚያስደነግጥ ነዉ ከአሁን በኋላ በፊት ያተፉበት መስጊድ በመሄድ ስማቸውን ሳያጋልቱ ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዲመለሱ ቢያደርጉ ከአላህ ጋር ትሩ ነዉ እሳቸውም እውነተኛ ተውበት ገብተው አላህ ይቀበላቸው እኛንም ካቲማችችንን አላህ ያሳምርልን
@rafikaadil9588
@rafikaadil9588 2 жыл бұрын
Miyasfeligew hulu tedergo .... wede Afar tilku mesjid hedo "ye mesjid protestant " yehonutn yagignu
@امجليبب-و9ح
@امجليبب-و9ح 2 жыл бұрын
በትክክል ሄዶ ደወ መድረግ አለበት🤔
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሙስሊሞችን ለማክፈር ስልጠና አይ እንደ እነሱ ቢሆን እስልምና ጠፍቶ ነበር እኛ ሙስሊሞችስ የት ነንን????? ሀሩን ሚድያ ቀድሞ ተናግሮ ነበር ሚሰማዉ አጥቶ ነዉ እንጂ የአክፍሮት ሀይላት ሙስሊም የበዛበት ቦታ ወንጌን እንሰብካለን ብለዉ ነበር ይህዉ በአይን አየነዉ አጂብ ነዉ አሁን ተኝተናል
@b.6015
@b.6015 2 жыл бұрын
ሳህ በላ
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
ወይኔ ኢሄሥ ከባድ ነው አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን እናዛ ያልዋቸው ሠዎች አሏህ ይመልሣቸው ሶፍያችን ደሞ ተናፍቀሻል ውበት ሢለካ ሦፊ ናት ለካ 👍❤🌷
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
Betam asazenugn ufff
@abdulhakimlallu659
@abdulhakimlallu659 2 жыл бұрын
Exactly
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
እንዴት እንደዚህ ኣልሽ ?
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
@@neimatemam1204 እንዴት እደዛ አልሽ። ? በቃ በአለባበሧ በአነጋገርዋ። በአቀረራረብዋ። ባጠቃላይ ውበት ናት ክእወዳታለሁ። ምነው። ????
@kedirkasahun8797
@kedirkasahun8797 2 жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ አመት በኋላ ወደ ኢስላም በመመለሱ ደስ ቢለኝም በእሱ ምክንያት ከእስልምና ወደ ኩፍር የመራቸውን ልጆች ታሪክ ሲናገር ቅጥል እርር እያልኩ እየተበሳጨሁበት ነው የሰማሁት። ይሄን ፕሮግራም አይተው ሰበብ እንዲሆናቸው እና ወደ ኢስላም እንዲመለሱ ምኞቴ ነው። እሱንም አሏህ ይቀበለው ሁላችንንም አሏህ ይዘንልን
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 2 жыл бұрын
እነሱን ሳይሆን እራሳችንን እንውቀስ ወጣቱ በነሽዳና በጫት በቢድኣ ተጨማልቋል ድናችሁን እወቁ ተውሂድን ተማሩ ሱናን ተከተሉ የሚላቸውን ሰው ስም እየለጠፉ ስሜቱን ብቻ ተከታይ የሆነ ሙስሊም ወጣትነው ያለን ማንም ወደፈለገው ክፉር እየወሰደ የሚማግደው ሁኗል ተውሂድን ድኑን ያልተማረሰው ምን አይነት ትውልድነው የሚቀርፀው
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@abdusharif7180
@abdusharif7180 2 жыл бұрын
አሰላሙአሌይኩም, ሶፊ እንግድህ አላህ የሳምንት ሰው ይበለን በጉጉት እንጠብቅሻለን. የሚገርምና አጓጊ ታሪክ ነው.
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 2 жыл бұрын
ሙስሊም ወጣቶቻች ንን በተለያየ ምክንያት ከትምህርት የገፉ ሀገራዊ ግደታቼውን እንዳይወጡ ጫት ቃሚ አድርገውናል አሁን ልንነቃ ይገባል የስራ እድል እንፍጠርላቼው ይገባል መድረሳወችን የመማር ማስተማር የዳእዋ ዝርጋታ በመላ ሀገሪቱ ንቁ ተሳትፎ እናድርግ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 жыл бұрын
ሳዳት ከማል ሚለፍዉ ለዚ ነበር የራሱ ሙሰሊም ወንድሞች አላሰራ አሉት እንጂ የኢትዮጵያን ሙሰሊም ወደ ከፍታ ያደርሰዉ ነበር በተዉሂድ የተገራ ወጣት ለሀገርም ለዲንም መከታ ነው አላህ ያግዘን።
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Sofi you make this program very interesting! MashaAllah, don’t disappear yourself from the show!!!💕💕💕🌹🌹🌹May Allah grant you a long life
@moyeman5622
@moyeman5622 2 жыл бұрын
አፋርን የመሰለ ቦታ እንዲህ አይነት ጉድ ከተካሄደ ሌሎች ቦታዎች ላይ አሏህ ይወቀው ዳዒዎቻችን እና ኡስታዞቻችን ምን ያህል ደካሞች እንደሆናቹ እና የኛንም ክፍተት የ እንደዚህ አይነት መሰሪ ጴንጤዎች ሴራ በደንብ ያሳየ ፕሮግራም ነው ግን በጣም ልብ ሰባሪ ነው በጣም አላህዬ ወደነበሩበት በእዝነትህ መልሳቸው ያረብ እዝነትህን
@seadabintseid8406
@seadabintseid8406 2 жыл бұрын
በጣም ዉላሂ
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
ከኡስታዞቻችን ብቻ ለምን እንጠብቃለን ሁላችንም የዲናችን ጠበቃ መሆን አለብን በተቻለን አቅም
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx 2 жыл бұрын
ውስታዞች ብቻ ለምን እያንዳንዱ ሙስሊም ግዴታ አለበት ህዝቡ በፋይናሽ ቢደግፋቸው እነሱም ለጥሪ ቅርብ ናቸው ወጪያቸው ማን ይሸፍንላቸው መጂሊሱ ለኡማው ዴታ የለውም
@moyeman5622
@moyeman5622 2 жыл бұрын
@@Rak-lu7cx ትክክል ነው ነገር ግን ከስራ በፊት እውቀት ይቀድማል ብዬ ነው ዳኢዎቻችን ህዝቡን ቢያስተምሩ ቢያነቁ ኢስቲቃማ እንዲኖረው ቢሰሩ ትልቅ ለውጥ ይመጣል ብዬ አስባለው ከዛሬ 10 ምናምን አመት በፊት አስታውሳለው ጥሩ እንቅስቃሴ ነበር በብዙ መልኩ ዳእዋዎች ተደራሽ ይሆኑ ነበር መስጂዶች ላይ ወርሃዊ ፕሮግራሞች ይዘጋጁ ነበር አሁን ጊዜው ሲሻሻል ነገሮች ቀላል ሲሆኑ ይበልጥ የተዘናጋን ይመስለኛል አላህ ይመልሰን ሁላችንንም የሌሎች እምነት ሰዎች እስልምና ላይ ለሚያነሱት ማታለያዎች በቂ ማብራሪያ የሚሰጡ ጀግኖችም አሉን ለዚ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነኝ ኡስታዝ አቡ ሃይደር (ሳዲቅ ሙሃመድ) ነው አላህ ይጠብቀው እና እሱ ለኛ ለሙስሊሞች ጥሩ እውቀትን የሚያስይዝ በተለይ ከንፅፅር ጋር በተገናኘ እና ለካፊሮች ደሞ ራስምታት የሆነ ሰው ነው ዞሮዞሮ ህዝባችን ለዲኑ ያለው ግንዛቤ በጣም ትኩረት ይፈልጋል
@CutenessFUN
@CutenessFUN 2 жыл бұрын
ኡስታዞች ፡ ሊወቀሱ ፡ አይገባም ፡ አጠቃላይ ፡ ህዝበ ፡ ሙስሊሙና ፡ በተለይም ፡ መጅሊስ ፡ ለዚህ ፡ ጉዳይ ፡ መስራት ፡ ነበረበት። በየገጠሩ ፡ ወይም ፡ ወደተለያዩ ፡ ፡ ቦታ ፡ ሄዶ ፡ ዳእዋ ፡ ለማድረግ ፡ ብዙ ፡ ወጪ ፡ ያስፈልገዋል
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ
@የረሱልናፋቂ-ጘ6ደ 2 жыл бұрын
ጀዛክ ካይር እህቴ. አላሃምዱልላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው ወደ ትክክለኛውን መንገድ ለመራው. ያአላህ በውሸት እየሰበኩ ወደ. ኩፉር የምጣሩትን ፓስተሮች ወደ ትክክለኛውን መንገድ ምራቸው. ያአላህ አተ ሁሉንም ቻይ ነህ
@mohammednegash4917
@mohammednegash4917 2 жыл бұрын
ከዚህ ታሪክ በጣም መማር እንችላለን ዙርያችንን መያት ይገባል ሌላዉ አላህ ይርዳዎት እና በተቃራኒው ብዙ መልፋት ይጠበቅቦታል።
@hanantube4440
@hanantube4440 2 жыл бұрын
በጣም አፋር ላይ ህደን እናስጠሚቃለን ያሉ ያደረጉት ነው ለካስ ግን ወደ እሳት ይን ያህል ልፋት
@rabiaasan6230
@rabiaasan6230 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@እናትየኔተናፋቂዋ
@እናትየኔተናፋቂዋ 2 жыл бұрын
በጣምትክክልወላሂ
@zayibaatube2547
@zayibaatube2547 2 жыл бұрын
አፋር ክልል በበሩም እያሰቀየሩ አይቻለሁ 5000ሺብር ነበር እንሰጣለን የሚሉት
@l.n.alhamdulillah5678
@l.n.alhamdulillah5678 2 жыл бұрын
Betam
@omer2111
@omer2111 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው ቅዳሜን መጠበቅ አልቻልኩም
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ
@ሀሩንሚድያየኡማውድምፅ 2 жыл бұрын
ወይ ሰፊ መታለች እኳን ደና መጣሺ የኔ መንገድ ባንቺ ነው የሚምረው በርቺ። አላህ ከጥመት ይጠብቀን ያረብ
@ibrahimsaid1386
@ibrahimsaid1386 2 жыл бұрын
የዛሬ እንግዳ የሚመስል ታሪክ የተናገረ ፔንቴ ከዚህ በፊት አብዱረሂም እሳይትውል እዚያ ላይ ወደ ሀረር የኢማሙ ሁለት ልጆችን እንዳከፈረ ከዚያም ወደ ሳውዲ ሄዶ ለማክፈር አላማ እንደነበረው ሰውየው ከተቀስው ቁጥር በላይ እንደሆነ ይህ ስው ይሁን ግን እርግጠኛ አይደለሁም ይህም ባለ ታሪክ ያተፉት ትፍሀት ከባድ ሆኖ እንደ ቀላል ይናገራሉ ከዚህ በፊት የነበሩ እንግዶችን ስመለከት የሚያሰለቅሱ የሚያሳዝን እራሴን እንድፈትሸ ያደርጋል በመቸረሻ ወደ አላህ በመመለሳቸው እደስታለሁ አላህምዱሊላሂ ዛሬም እንግዳ አላህ ይቀበላቸው ከዲኑ የወቱትም አላህ ይመልሳቸው።
@zullfamohammed8729
@zullfamohammed8729 2 жыл бұрын
ልክ ብለዋል የአሂራ ወንሜ አላህ ለውላችንም ሂዳያ ይስጠን መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን አሚን
@nuriyaahmedin4218
@nuriyaahmedin4218 2 жыл бұрын
በጣም። ዝግንን ይላል አላህ። የሄድትንም ይመልሳቸው ያረብ
@rekikgetahun6581
@rekikgetahun6581 2 жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን የሁለቱም ስነ ስርአት በጣም ደስ ይላል .....በተለይ ጋዜጠኛዋ
@أمزكريا-س9خ
@أمزكريا-س9خ 2 жыл бұрын
አላህ የህዲኪ ቀጥተኛውንመገድአላህይምራሺ እማ
@jamelabenitibaba
@jamelabenitibaba 2 ай бұрын
አለህ ቀጥታኛዉን መንገድ ይምራቹ የራብ ወለሂ ከበድ ነዉ ሱብሀን አለህ
@James-oj8kq
@James-oj8kq 2 жыл бұрын
Sofi you are a talented interviewer!! Glad to see you again! What a shocking revelation! Am shocked beyond belief. People in Islam don’t be divided we need to support him so he makes dawa in Afar and Kereyou people. Am sure many Muslim don’t have knowledge that is why they get swayed so easily. May Allah protect us all. Amin
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ጴንጤ ለሀሰተኛ ሀይማኖት እንዲ ሲለፉ እኛ ግን በአንድነት መቆም አቃተን ያረቢ አንድ አርገን
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ethiopneur
@ethiopneur Жыл бұрын
😂😂😂 ሀሰተኛ ቢሆንማ ሙስሊሞቹም ባልተቀበሉት፣ ሰይጣንን እንኳን ማስወጣት የማይችል ጣኦቱ አላህ😂😅 ገና ብዙ ሙስሊሞች ጌታን ያገኛሉ።
@keribintbaba3489
@keribintbaba3489 2 жыл бұрын
አጂብ ያሙቀሊበል ቁሉብ ተቢት ቁሉበና አለ ዲኒክ ጌታዬ እናጠፋለን እናጎድላለን እንወድቃለን እንነሳለን ግን ከአንተ ቤት አታርቀን😥አባታችን እንኳንም ወደተፈጠረበት እምነት ሰላም ሰከና ወደሞላበት ሀያት በሰላም መጠ እንግዲህ በአንቱ ሰበብ የጠመሙትንም አላህ ይምራቸው ሶፊ እንኳን በሰላም መጣሽ😍
@misganaseyfe7902
@misganaseyfe7902 2 жыл бұрын
አንድ መቶ አለቃ ነበር ሁሌ በቀን 3ቴ ይፀልያል ድሆችንም ይረዳል ግን ህይወት አያገኝም ነበር የእግዚአብሔርም መልአክ ተገልጦ ፀሎት እና መስዋትህ ለመታሰቢአነት ወደ እግዚአብሔር አረገ አለው ፀሎት እና መስዋትነቱ ብቻ ሳይሆን እሱም መግባት ስለነበረበት ለሐዋርያው በራዕይ ተገለጠለት እና በደዚህ ሰው መቶ በክርስቶስ እንዲአምን አደረገው እሱም አመነ ። አየህ አንተም ለዚህ ሁሉ ሰው ህይወት ማግኘት ምክንያት ብትሆንም አንተ ግን ወደ ጨለማ ተመልሰሀል ፤ በእግዚአብሔር ዘንድም መታሰቢአህ ይኖርልሀል ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም ቤዛ ብቸኛ አዳኝ ነው። አሜን
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 8 ай бұрын
ሀሀሀ የአላህ ጥበብ ነዉ በተከበርዉ ቃሉ ያሻዉንሰሪ አደሁ ነግሮናል ሀይማኖቱን ባለማወቅ ሂደ ሲያዉቅ መጣ አይምሮ የተሰጠን ልናስተነትን ነው የሂዱትም ይመጣሉ በአላህ ፍቃዲ
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 2 жыл бұрын
ሠውየው አሁንም ያሥፈራል ሥያወራ ይሥቃል መሥጅድ ውሥጥ ሆነ ክርሥትያን መሆን ይቻላል ያለው ነገር ያሥፈራል ፀፀት ምንም ያለው አይመሥለኝም ብቻ አላሁአለም አላህ ሥለሁሉም ነገር አዋቂነው አላህ ቀልባችንን ይሠትርልን እራሣችን ጠፍተን ሠዎችንም ከማጥፋት አላህ ይጠብቀን ከጥመት መንገድ ይጠብቀን ኢላሂ አተእርሁሩህ እና አዛኝ ነህ አላህ ኢማናችንን ሙሉ አድርግልን ሞታችንን በሀዳ አኗኗራችንን በኢባዳ አድርግልን ፍፍፍፍፍፍ
@kalidkebede454
@kalidkebede454 2 жыл бұрын
ትክክል ወንዲሜ የአንተ ሀሳብ ደጋፊ ነኝ
@Birqinadinqchanal1951
@Birqinadinqchanal1951 2 жыл бұрын
Era enem farewut walehi Allah yitabken subhanallah
@temima8998
@temima8998 2 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ አኔም የታዘብኩት ነገር ቢኖር ጸጸት ያለበት አይመስልም ብቻ አላህ ያጠክረዉ ህድያ ይስጠዉ
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
ሶፊ ማር አሰላሙ አለይኩም እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መንገድ ባንቺ ያምራል ሙሐመድ ማስታወቂ ይስራ መድረክ ይምራ ቀጭን ትእዛዝ።ግንኮ ሁለታችሁን አድናቂ ነኝ ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 2 жыл бұрын
ሶፊ የኔውድ ተነፍቀሻል የኔመገድ ብሮግራም የሚያምርው ባችነው የኔ አድበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅሽ💔
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zuzutube105
@zuzutube105 2 жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 ዜድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
@@zuzutube105 እሽ
@zuzutube105
@zuzutube105 2 жыл бұрын
@@zeynebdamte1506 እሺ ይበልሽ 🌹🌹🌹🌹
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
True
@ያባጃሌውባልቻ
@ያባጃሌውባልቻ 2 жыл бұрын
ለወደፊቱ ሶፊ ከሌለች የኔ መንገድን አታቅርቡ!!! ወላ መሀመድ ፈረጅ፡ ወላ ሁሴን፡ ወላ ሊበን፡ ማንንም አንፈልግም። ከሶፊ ውጭ ወደ ውጭ!!!
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 2 жыл бұрын
ክክ
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
You right 👍👍👏👏👏
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
እሯ ክክክክ
@aliyaaliya7650
@aliyaaliya7650 2 жыл бұрын
እኮ 😂😂🤭🤭
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Esa kelelechibet alayehum esa nat nebis yemitizeraw.
@habtamuteshager3892
@habtamuteshager3892 2 жыл бұрын
“ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥19 ስለዝህም ነገር እኛ ቀድመን እናቃለን።
@امفارس-ه3ك
@امفارس-ه3ك 2 жыл бұрын
Belew Allah yaknah ! Ewnet hulem Ashenafi nech
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 8 ай бұрын
ልቦቺን እዳሻዉ የሚቀያይርዉ ጊታ የካዱትንም እዲመራቸዉ ምኝቴ ነዉ ወገኔ የሁሉንም ሀይማኖት አብቢ ያኔ እዉነቱ እማጋ እደሁ ታዉቂያለሺ
@tm5812
@tm5812 2 жыл бұрын
አባታችን እባከው አፋር ውስጥ መስጂድ ውስጥ ያሉት እንኳ እድመለሱ ጥረት አርጉ ሱባሀን አላህ
@hayhayhushus1156
@hayhayhushus1156 2 жыл бұрын
እልሀምዱሊላህ አባት እንኮን አላህ ሱብሀነ ወተአላ ወደ ተፈጥሮአዊ ሀይማኖትወ መለሰወት አላህ የፈለገውን ወደ ትክክለኛው መንገድ ይመራል። አንድ ግን የምነግረወት ነገር ቢኖር እንደርሰወ ከየገጠሩ በቤተሰብ ችግር ምክንያት ባጭሩ በጨቅላ እድሜያቸው የቤተሰቦቻቸውን ሆድ ለመሙላት እየወጡ ነው በነዚህ ሰዎች እጂ የሚወድቁት በተለይ ጉራጌ ወገኖቻችን ባለማወቅ ልጆቻቸውን ክርስቲያን ለሆነ ቤተሰብ በሰራተኝነት የሚሰጡትን ቤት ይቁጠራቸው። እኔ ሁለት በስደት ላይ የተዋወኮቸዉ ጉራጌ እህትማማች ጎደኞች ነበሩኝ እናም ሁለቱም ተለያይተው ነው ያደጉት አንዶ ለክርስቲያን ቤተሰብ ተሰታ ስለነበር ክርስቲያን ሆና ነው ያደገችው አንድኛዋ ደግሞ ለሙስሊም ቤተሰብ ተሰታ ስለነበር ሙስሊም ሁና ነው ያደገቺው እናም አስቡት ምን ያህል የድሜ ልክ ፀፀት ቤተሰብ ላይ እንደሚተው። እባኮት አባት ለአላህ ስትሉ ይህን አይነት ስህተት በጉራጌ በኩል ድጋሜ እንዳይከሰት በቻሉት አቅም እስልምናን ያስተምሩ። እርግጠኛ ባልሆንም ጉራጌ ወገኖቻችን ልጆቻቸውን በልጂነታቸው ወደ ከተማ የሚልኮቸው ሰርተው ተለውጠው እንዲመለሱላቸው ነው ብየ አስባለሁ ግን ዱኒያን ፍለጋ ሲባል እንደዚህም አይነት ድኒያንም አኼራንም የሚያሳጣ ስህተት ይፈጠራል። አባታችን እርግጠኛ ነኝ ያከፈሮቸውን ሙስሊሞች ይቅርና ሌሎችንም ወደ አላህ መንገድ በመመለስ ስራ ላይ ጠንክረው በመስራት እርሰወ የሰሩት አይነት ስህተት እንዳይደገም ሳይቦዝኑ ሰርተው አላህን እንደሚያስደስቱ ተስፋ አለኝ አላህ ሱብሀነ ወተአላ ያግዘወት ለርሰወ የገለፀለወትን እውነት ለሌሎችም ይግለፅ። አላህ ሱብሀነ ወተአላ ሁላችንንም በራህመቱ ይማረን ሙስሊም አድርጎ እንደፈጠረን ሙስሊም አድርጎ ይግደለን።
@kkkkkkkkk4719
@kkkkkkkkk4719 2 жыл бұрын
Yed
@kkkkkkkkk4719
@kkkkkkkkk4719 2 жыл бұрын
امين
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 жыл бұрын
አላሁማ አሚን ያረብ መጨረሻዬን አሰምርልኝ
@taw1ahmed
@taw1ahmed 2 жыл бұрын
Ma sha Allah Sister Sofi Thank you so much
@zeharanureye9901
@zeharanureye9901 2 жыл бұрын
ሱብሀንአሏህ ብዙ ጊዜ አድማጭ ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው coment ስሰጥ በጀመሪያ እርሰዎ ወደተፈጠሩበት ሃይማኖት እስልምና ስለተመለሱ በጣም እድለኛ ነዎት ግን ሙስሊም አደጋ ላይ ነን አፌን ከፍቼ ቀረሁ አፋር ላይ የተሰራው ክፍርና ይህን commet የሚያነቡት ከሆነ በአሏህ ስም እንጠይቀወታለን አፋር ተመልሰው ያከፈሩት ህዝበ ሙስሊም ይመልሱ ግን አሏህ ነው አስተካክይ እርሶወም ይሞክሩ እባኮወት??
@Gonder240
@Gonder240 2 жыл бұрын
በትክክል እኔ እሱን ነው ያልኩት በሂውት ላሉት😪💔
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
እረ እኔ በለፈዉ አንዱ የጰጤ ቻናል ላይ ጀለብያ የሙስሊም ልብስ ለብሰዉ ሴቶችም ወንዶችም ሲጨፉሩ ነበር እኔ ብዙም አልገረመኝም ሀሩን ሚድያ ቀድሞዉኑ ተናግሮ ነበር ሚሰማዉ አጣ እንጂ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 2 жыл бұрын
Betam yanadidal wustachew.kefro Muslim meslew yimesaselalu Keza Muslimochin yiwegalu hesbun Aellahu weniamel wekil
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 жыл бұрын
አይ አላህ ጽናቱን ይስጠውት ሱብሀን አላህ ይህ ታርክ ለኛ ለሙስሊሞች የማንቂያ ደወል ነው ወላሂ እንንቃ አንድ ታማኝ ተቅዋም ቢኖር የቻልነውን እናወጣ ነበር
@munatesema6060
@munatesema6060 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ የዛሬማ የተለየ ነዉ ከእንደዚ አይነት ሠዉ አላህ ይጠብቀን 😢🤲 አላህ እንካንም መለሶት
@amroamrro3210
@amroamrro3210 2 жыл бұрын
ሱብሀነላ ያረቢ ከንደዚ አይነት ፊትና ጠብቀን
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 жыл бұрын
አይ አለማወቅ ስቱን ሰው በከሉ አባ አላህ ይቅር ይበሎት በርሶ ምክንያትም የሄዱት አላህ ይመልሳቸው ያረብ ጌታዬ 😍😍😍
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
አሚን ያማል
@heyriyamohammed498
@heyriyamohammed498 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለሙስሊሙ ማንቂያ ይሆናል ብዙ መስራት ይጠበቅብናል
@Gonder240
@Gonder240 2 жыл бұрын
ላሀውለውላ ቅወተ ኢላሀ ቢላህ 💔 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tgfggfy3200
@tgfggfy3200 2 жыл бұрын
የአለህ አንተ ጠብቀን ውለህ የሰዝነል
@ummurad5199
@ummurad5199 2 жыл бұрын
እንድህ እያደርጉ ነው እኮ ምንም ያማያውቁትን ማህበርሰብ የሚያታልሉት ላልተማሩትም በገንዘብ የኛ ስራ ቤተሰቦቻችንን ሙስሊሙን ኡማ በድኑ ጠንካራ እንድሆን የድርሻችንን መወጣት አለብን ከኡስታዞቻችን ጋር በመተባበር በተለይ በገጠሩ አካባቢ አሁንም አለ በወጣቶቹ ላይ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
ትክክል
@hassenhussen9707
@hassenhussen9707 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ለሚጠላውም ለሚወደውም ደኒያን ( ገንዘብን ) ይሰጣል ግን ዲንን ግን ለወደደውና ለሚፈቅደው ብቻነው የሚሰጠው። አላህ ኸይሩን መንገድ ይምራን
@abduibrahim2719
@abduibrahim2719 2 жыл бұрын
ሶፊ፡በጣምጥሩነዉእየሰራችሁ፡ያላችሁ፡አላህአጅሩን፡ያብዛላችሁ፡ነገርግን፡በተቻለመጠን፡አሁንም፡እድሉ፡ቢመቻችላቸዉና፡በሰፊዉ፡ዳእዋ፡ቢያደርጉ፡በሳቸዉ፡ምክንያት፡ሀይማኖታቸዉን፡የቀየሩትን፡በህይወት፡ካሉ፡ይድረሱላቸዉ።
@temima8998
@temima8998 2 жыл бұрын
አባታችን አላህ ያበርታወት ግን በጣም መጸጸት አለበወት ሱብሀነክ ይህን ታሪክ ስታወራለቅሶ ዓያንስ ህም ነበር ብቻ አላህ በቀጥታዉ መንገድ ይምራወት
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
ሰውዮውን ጠይቁልኝ ስልጤም ሀገር እደ ሄደ እኛ ሀገር መተው ያካባቢው ሰዎች ተቸግራው ነበራና እርዳታ አደረጉላቸውና ከዛ አሁን ምን ቃራ እምናቱን ተቀበሉ ሲሉዋቸው አሁን የቀራን መስጊድ ናው የቀራን ብላው የለገጠበቸው የስልጤ ህዝብ ሰላደቅ አላልፍም 👍💪💪💪
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 2 жыл бұрын
😄😄😄👍👍👍👍
@ሙስልምነዉስሜየኔማነሻ
@ሙስልምነዉስሜየኔማነሻ 2 жыл бұрын
👍👍👍
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ወላሂ እኛም ጋ ገጣር እርደታ ብለው አምጥተው አንፈልግም አሉ ሰዎቹ ብቻ ይገርማል ቀይ መስቀል እርደታ ይበላል ድርጅተቻው
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ ክብር ለስልጤ በዲናቸው ላይ ድርድር አያቁም እደውም እኮ ላኛ ቅርብ ነቸው ሃደዲያዎች ድበር ከመሆናቸው መጠን አልተደፈርናለቸውም
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
@@ነኝየሙስሊምልጅ የሚጋርመው አለማቸውን አየውቁም ብቻ ቀይ መስቀል ስለ ሚል ነው ሀራም ነው ብለው የማለሱት ወላሂ
@semiraali470
@semiraali470 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ የሚገርም ታሪክ ነው ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል
@lukaabd4677
@lukaabd4677 2 жыл бұрын
Alhamdulilah al deenel Islam! Welcome back Sofi you were missed greatly.....Thank-you for the beautiful, educational, and informative program you bring us every week. May Allah increase you with knowledge and bless you abundantly.Love the way you present it as well, If only the commercial would be shorter please.
@halimafalama1187
@halimafalama1187 2 жыл бұрын
Mash Allah very interesting program may Allah reward her inshallah!!
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 2 жыл бұрын
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ በቅድሚያ እንኳን ወደተፈጠርክበት እምነት አላህ መለሰህ ፅናቱንም ጌታችን ይለግስህ እያልኩ አንዳንድ ኮሜንት ሰጭወች የሰዉየዉን ወደ እስልምና መመለስ የተቀበላችሁት አስከማይመስል ድረስ ስትወርፉትና ስታወግዙት ሳይ አዝኛለሁ እኛ ሙስሊሞች ላይ በመዋቅርና በተደራጀ ስልጠና ከሚሰሩት ሸፍጦች በትንሹ ይህን ሰው ማሳያ አርጎት ከተኛንበት እንድንነቃ እንጅ አላህ ያሳየን ከነበረበት ጥፋት መልሶ በሱ ሰበብ ከከፈሩት በላይ ለስንቶች የሂዳያ ሰበብ እንደሚሆን ጀሊሉ ያዉቃል። ለማንኛውም ቀልቦችን ገለባባጭ የሆነው ጌታችን አላህ በዲነል ኢስላም ላይ ያጽናን። ክፍል ሁለትን ለማየት በሰላም ያድርሰነ። ጀዛኪላህ ኸይር ሶፊ/ ሚንበሮች
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 2 жыл бұрын
Alhamdulilah Allah guide him to the right path and let's pray to the people who converted them to come back to the right path 🤲🏻 and also may Allah protect us by strength our faith Aminn 🤲🏻🤲🏻 and every Muslim ☪️ must be careful from such kind of people and be aware his surroundings
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 жыл бұрын
Ma Allah guides him ya Allah make him strong to guide others...😪😪😪😪
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 2 жыл бұрын
@@aishamohammed4459 Aminn may Allah help him
@JamilaJamila-zh4hb
@JamilaJamila-zh4hb 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ላሀውለወላቅወተ ኢላህቢላህ አባታችን አላህ እኳን ወደተወለዱበት መለሶት እነዚያን ሰዎች በህይወት ካሉ ድረሱላቸው
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
ሀይለኛ ስራ እየሠሩ ነዉ ያሉት ጰጤዎች
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 2 жыл бұрын
አይገርምም??
@bayebaye9823
@bayebaye9823 2 жыл бұрын
Amen , We are always fighting devils not people that's why bro we love all of you ❤
@lonewalker5025
@lonewalker5025 2 жыл бұрын
ምን አገባሽ
@melodysolomon2436
@melodysolomon2436 2 жыл бұрын
Yes bc we know our God is the only way to heaven …..,bc we know he is our father we are born to be his children not slaves he love us to deeply and that is love forcing us to go beyond everything and preach gospel..by his grace ofcourse bc we know we r nothing with out him the peace we have the joy we have the stability we have is bc of him and we want to share that with everyone…..we love you our muslim orthodox or any other religion followers brothers and sisters……….
@enattube1181
@enattube1181 2 жыл бұрын
afer yasblachew
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير 2 жыл бұрын
ሶፊየ እኳን በሰላሚ መጣሽ ተናፊቀሻል አልሀሚዱልላህ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይሚራን
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ
@ወግዲዩቱብ-ቨ8ገ 2 жыл бұрын
የተመረቁ ሀፊዞችን የዳዕዋውን ሂደት ለማቀላጠፍ በመላ ሀገሪቱ በየቃንቃቼው እናሰራጭ
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 2 жыл бұрын
እንዴማመረ?
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 2 жыл бұрын
AS. WR. WB💔
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 2 жыл бұрын
ያአላህ መፍጠን አለብን
@emuhiba8368
@emuhiba8368 2 жыл бұрын
ላኡላሃ ኢላለህ ሙሀመድ አረሱለላህ ያረቢ የዛሬው በጣም ሚያሳዝን ነው ያከሪም መጨረሻችን አሳምርልን ያውዱድ ያረብ ወንድም እህቶቻችን ወደቀጥተኛው መንገድ መልስልን በጣም ውስጤ ተረበሸ ለካ እንዲሚ አለ
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወድ እህት ሶፈዬ እንኳን ደህና መጣሸ ደሰ ብሎናል አልሐምድሊላህ
@ታኢባዩቱብቁ2
@ታኢባዩቱብቁ2 2 жыл бұрын
አሏሁ አክበር ማሻ አላህ አላህ የፈለገዉን ሰዉ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመረወል
@CutenessFUN
@CutenessFUN 2 жыл бұрын
ወላጆች ፡ ልጆቻቸውን ፡ በልጅነታቸው ፡ እስልምናን ፡ ማስተማር ፡ እንዳለባቸው ፡ ከታሪኩ ፡ እንማራለን
@እኛኢትዮጵያዊነን
@እኛኢትዮጵያዊነን 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሰዉየዉ አሁንም ሲያወሩ ምንም አይነት ፀፀት የለባቸዉም ብቻ አሁንም አላመንኳቸዉም ሌላ ተልኮ ያላቸው ይመስላሉ ብቻ ፈጣሪ ወደ ትክክለኛዉ መንገድ ይምራን3🙏🙏🙏
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
ትክክልነሽ እናደግሞ ኦርቶዶክሥ ቤተክርሥቲያንጋም ይገባሉኮ እና በተለይ ወጣቶችን ያዞሯቸዋል
@nancyajrem-sb4eh
@nancyajrem-sb4eh Жыл бұрын
በእየሱስ ማመን መቼም ፀፀት ውስጥ አያስገባም እርሱ የዘላለም ህይወት ነው ።
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ በጣም የሰዝናል ሙስሊሞች ደከማ በሆኑበት ቦታ ሁሉ ይህ ድራማ እየተሰረ ነው ማለት ነው የአላህ "
@tolsamuel3375
@tolsamuel3375 2 жыл бұрын
"ተፈጥሯዊ እምነት" የምትሏትም ነገር አስቂኝ ነች! There is No such thingተፈጥሯዊ እምነት፤ የአረቡ መሃመድ አካሄድ እና እምነት አረቦችን ከማታለል አልፎ አብዛህኛውን የዓለም ሀዝቦች አንዳሳተ መቀጠል ስለሌለበት መንፈስ ቅዱስ ሥራውን እየሰራ ነው፡፡ እስልምና እንኳን ለሌላው ለፈጠሩት ለአረቦቹም አልበጀምና ህይወታችሁን አታባክኑ፤ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት አማላጅነት እመኑና ከዘላለም ጥፋት/ሞት ዳኑ፡፡
@Gegesaw
@Gegesaw 2 жыл бұрын
አይሁድ የሆነው እየሱሰም አ.ሰ ስው ነው ፀጎሩ ወደኀላ ወርዶ ለሁለት የተከፈለ ፈጣሪ የላከው ነቢይ ነው። እርሱም በአንደበቱ ለጠፉት የእስራኤል በጎች ነው የተላኩት ብሎዋል።ቤንጤዎች ጅሎችን አታሉ ነብይ እከሌ ነብይ እከሊት እያላቹ አጭበርብሩ።እኛ እንደሆነ ከዚህ በዋላ ነብይ እንደማይመጣ አውቀናል ።ትንሽ አስተያየቴ ካስቀየመክ ያንተው ቆሻሻ ንግግር ነው።
@addisaddis1896
@addisaddis1896 2 жыл бұрын
በአሜሪካ እና በአንዳንድ አውሮፓ መንግስት እርዳታ በኛ መንግሥት ከፍተኛ ተባባሪነት ሙስሊሙ ላይ የሚፈፀም ሴራ ነው ይህን ጉድ የኛ የምንላቸው ሚዲያዎች እንዳያጋልጡ በተለያየ ሴራ ሙስሊሙን ማህበረሰብ እስካሁንዋ ሰዓት ድረስ አጀንዳ በመስጠት መስጊድ በማፍረስ ቦታ በመከልከል በማቃጠል በጅምላ በመግደል ትምህርት ቤት መስገድ አትችሉም እህቶቻችንን ሂጃብ ለብሳቹ መማር አትችሉም የመጅሊስ ጉዳይን በማንጓተት ሌሎችንም አጀንዳ በመስጠት እዛ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት ስናደርግ እነሱ ተንኮላቸውንና ሴራቸውን ይፈፅሙብናል
@habeshatube1258
@habeshatube1258 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም የሚያሳዝን ልብ የሚሰብር ነው እኛ ሙስሊሞች ምን ያክል ከዲናችን እንደራቅንና ደካሞች እንደሆን ያሳያል አላህ የእውነት ሙስሊም ያድርገን
@ነዩሰለምቴዋ
@ነዩሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ሁፍ ልብ ይሰብራል ወላሂ ጭራሽ መስኪድ ውስጥ ካፊሮች እየገቡ ማጥመም ጀመሩ እኛ ገና ሰልፊ ሱፊ ሰለፊ እያልን እነሱግን ሴራቸውን እያሴሩነው ወላሂ ያማል
@ፈዲላነኝየአላህባርያሰብቲ
@ፈዲላነኝየአላህባርያሰብቲ 2 жыл бұрын
ሱፍይ እያሉ አህባሽ እያሉ እነሱ ማንነታቸዉ ያጠራጥራል
@semutube1526
@semutube1526 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ወላሂ
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 2 жыл бұрын
ሀገርና ትውልድ በእርግጠኝነት ይባረክ ዘንድ መላዋ ኢትዮጵያ መስለም አለባት። እንደ ሀገር የመከራ ገፈት ቀማሾች ያደረገን በአንድ አምላክ ላይ የምንፈፅመው የማጋራት ወንጀል ነው።ሙስሊም ሁሉ ይንቃ የማክፈሪያ ስልቱም ከሙሰማ ጥቆማ በባሰ የከፋ ነው።
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 2 жыл бұрын
ከራስ ወዳድነት ነው ዛሬብሃገር እየጠፋ ያለው። የራስህን የምትወድ ከሆንክ የሌሎችንም መውደድ ነው
@edesa9083
@edesa9083 2 жыл бұрын
በሉ አሁን ያጠመሟቸዉን ተሣሥቸ ነዉ ብለዉ ሀቁን ተናገሩ በጣም ከባዲ ነዉ አላህ የፅናወት
@ItsMe-nv4wt
@ItsMe-nv4wt Жыл бұрын
የዛሬዉ ከባድ ነዉ አሏህ ሆይ ማሀርታህን ሰዉ ማመን ከባድ ነዉ ያረብ ለነብሴ አትተዉኝ ጌታዬ በልቅናህ የሁንብህ እዝነትህን መጨረሻችንን አሳምርልን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላህ የሻውን ይመራል
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
አህሌን ሶፍ ያንኔ ቆጆ ኡንኳን በስለም መጠሽልን ማሜም እደይጠፈ ማሽ አለህ ደስ ይለል ሱብህን አለህ በጠም ያስዝነል አሁንም ልክ እደዚ አይነቶች አሉ በስው በደከመ ጎኑ ገብተው ያምያስስቱ አለ አለህ መጨርሽችን ያስምራው ያርብ
@redamisael6709
@redamisael6709 2 жыл бұрын
ዕብራውያን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን ⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 8 ай бұрын
እማይቻል ነገር የለም አለማቱ ጊታ አላህ ጋር ቁራአን አብቢ ወገኔ
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 2 жыл бұрын
የአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባህ በጠራው መንገድህ አኑረህ በመንገድ ግደለኝ ኢነአሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን ይሄንን ጉድ ያሰማን ለበጎ ነው ረሂሙ ጌታችን ለኛ ሙስሊሞች ትልቅ ማንቂያ ደውል ሰበብ አድርጎልናል ይህንን አባት እባካችሁ ከሰው ወስዋሽ ሰይጣን ተጠንቀቁ ላሀውለወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል አሊዩል አዚም ሀቂቃ ስሰማው የሆነ ነገር ድርቅ አድርጎ ነው የለቀቀኝ አረ ጉድ ነው ሁሉም ሰው ባለበት መንገድ እውነት ነው ብሎ ስለሚያስብ ነው አብሽሩ አባባ አንቱን ሰበብ አድርጎ ሌሎቹን ሊያድኑ ይሆናል አብሽሩ
@wolloworebabo
@wolloworebabo 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 2 жыл бұрын
ድቅ ነው ድነል እስላም አልሃምዱሊላህ ምኔኛ ያማሬ ድን ነዎ ድናችኒ አልሃምዱሊላህ አልነእመቴል እስላም❤❤❤❤❤❤
@ummurad5199
@ummurad5199 2 жыл бұрын
አባታችን እንኳንም ሳይመሽበት ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ተመለሱ እስቲግፍሩ ያብዙ ለመጥመም ሰበብ የሆናችሁትንም ይሄን ቢያዩ ይመርጣል
@mokede8735
@mokede8735 2 жыл бұрын
የማሜ አድናቂ ብሆንም ሶፊ እንኳን ተመለሽ የኔ መንገድ በአንቺ ይደምቃል ይፈካል አሏህ ከኛ ጋር ያቆይሽ
@ማሜይማም-የ9ወ
@ማሜይማም-የ9ወ 2 жыл бұрын
ሠሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩያአላህ የገረመኝ ዘና ፈታ ብሎ ማውራቱ
@abcabc7430
@abcabc7430 2 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ሲስቁ በርሰወ ምክንያት የከፈሩት ሰወች በጣም ያሳዝናሉ
@rafikaadil9588
@rafikaadil9588 2 жыл бұрын
Subhanek Rabbi...... mesjid wist..... hijab lebso protestant!!!! Yaa Rabb minew misemaw! ..... wa Islama....Wa Islamaa .....wa Islaaaama
@enattube1181
@enattube1181 2 жыл бұрын
tew esu allah melsotal wenjlsh mnm bibza eko ktmlsh mahari new
@ዜዶከላላዋ
@ዜዶከላላዋ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@temima8998
@temima8998 2 жыл бұрын
ሳህ ይህን ሁሉ ይዞ ዜና ማለት አይ ዱንያ
@samshhshs9921
@samshhshs9921 2 жыл бұрын
ያአ ላህ ከጥመት ጠብቀን እስላም አርገህ ግደለኝ
@ሱሱየአላህባሪያ
@ሱሱየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
የአላህ ምጉድነዉ ያረቢ መገድህንሳለቅ ዉሰደኝ ያኢላሂ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 2 жыл бұрын
አብሽር አባታችን አለህ ለሁሉም ኢዳያ ይስጣቻው
@Adam-be4pd
@Adam-be4pd 2 жыл бұрын
ሮሜ10፥9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሮሜ5፥1 እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ ሐዋ16፥31 እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። ማቴ10፥33 በሰው ፊት የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለው። “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” - ዮሐንስ 14፥27 እግዚአብሔር ያስብህ
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 8 ай бұрын
አባቱ ደሞ ማጀዉ የተዘርዘ መጥሀፌ ይዛቺሁ እኝክ አትበሉ አላህ የመጨርሻ ነብይ ነዉ ብሎ በላከዉ የተወርደዉ ቁራአን ዉስጥ ስለ ዉዱ ነብይ ታሪክ አስቀምጣል ስለናቱ ማሪያም ታሪክ አለአብቢ
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
ሶፊ የሁሌም እንግዶችሽም አንቺም ልዩ ናችሁ የዛሬው እንግዳሽ ግን ከስከዛሬው በጣም ይለያሉ ወረበል ካዕባ በጣም አዘንኩ በአባባ አይደለም ሙስሊም መሥለው በውስጣችን በኛው መሐል ሁነው እንደዚህ ፈተና እንዲበዛብን ሰዎች መኖራቸውን ስለሰማሁ ለካ በየክፍለከተማው መሥጂዶቻችን ሲፈርሱ ኡማው ባልገባው ነገር ሲታሰር ሲገደል በየክልሉ ያሁሉ ስቃይ ስደት ሞት የመሥጂዶቻችን መፍረስ መቃጠል የሚደርሰው እኛኑ መሥለው በሚኖሩ ቀበሮዎች ነው እነኡስታዝ ያሁሉ እንግልት እስር ሞት የደረሰባቸው የመጅልስ ጥያቄ ምላሽ የማያገኘው በኛ ውስጥ ባሉ መሐከላችን ከአጠገቦቻችን በሚኖሩ ሙናፊቆች በአለባበስ አኛን በተግባር የይሁዳን ስራ የሚሰሩ ብቻ ዛሬ ብዙ ነገሮች ተዘበራረቁብኝ ረቢ እባክህ ረዳት የለንምና አንተው እርዳን ሌላ ምን ይባላል ግን ለሁላችንም ትምህርት ይሁነን ከአሁን በኋላ ነቃ እንበል
@emanfikadu2761
@emanfikadu2761 2 жыл бұрын
ይቁርታ አርጉልኝና ያላንቺ ይህ ፕሮግራም አላየውም ካንቺም ሄድኩ ዛሬ ስትመጪ መጣሁ የኔ እህት በርችልኝ❤💛💛💛💛💛💛እህትሽ ኢማን ከዱባይ❤❤❤❤
@gdfh27
@gdfh27 2 жыл бұрын
ወለሂ እኔም ለሁለት ሰምንት አላዬሁም
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 жыл бұрын
kkkkkምንም ፕሮግራም አይመስልም እሷነች ድምቀቱ😍
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ ይጠብቅሺ ከመጥፎ ተንኮለኛ ልጆችሺ በፈጣሪ ምድር ላይ እየኖሩ ይከራከራሉ ይክዳሉ 😭😭😭😭
@hassenmohammed7995
@hassenmohammed7995 2 жыл бұрын
አሰላም አሌይኩም እንኳን በደህና መጣሽ አሁን ፕሮግራሙ አሳመርሺው ደስ ይላል እና ያንን ጎልማሳ ሁለተኛ እንዳይመጣ
@ketemalidya8341
@ketemalidya8341 2 жыл бұрын
Bezi hulu miskirnet yeKirstos Eyesusin getinet bicha sayihon yeteredawit talakinet, tebakinet melikaminet new ... zaremi Eyesus yiwedotal yitebikotal .. wow amezing ersu talak Amilak new
@jemalawol3105
@jemalawol3105 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት አንኳን ወደ አውነተኛው አምነት ጎዳና ተመለስክ
@ወሎመርሳ-መ4ዀ
@ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኔን አቀጠቀጠኝ ኡፍፍፍፍፍ ሶፊ የዛሬው ደሞ በጣም ያማል የስንት ሰው ህይወት አበላሽቶ እሱ ተመለሰ ያረቢ እነዛንም አላህ ይውደዳቸውና ይመልሳቸው አስለቀሰኝ ወላሂ
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 2 жыл бұрын
እንዴማመረ?
@ወሎመርሳ-መ4ዀ
@ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 жыл бұрын
@@emuhalimatube3894 አብሽሪ ውዴ ኮሜንት አስቀምጥልሻለሁ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 2 жыл бұрын
ሶፊይ እኳን በሰላም መጣሺ ተነፍቀሺ ነበረ ያዛሬዉ ጫን የለነዉ ይህን ታሪክ በኦረቶዶክሥ እምነት እሚሰራ አዉቅ ነበረ ከቤተሰቤ ያዚን እምነት ተከታይ ሥለአሉ በሙሥሊም አለ ላካ ቅድሚያ ለቶሂድ ዲንህን እወቅ
@AsyaHusail
@AsyaHusail 5 ай бұрын
በጣም ገራሚነዉ አሏህይጠብቀን ሡበሀንክያረብ
@ማሜይማም-የ9ወ
@ማሜይማም-የ9ወ 2 жыл бұрын
አረ አያሥቅም ቲወራ ይሠቃልሣ ይሄ የአለምን ሙሥሊም ያሥለቅሣልጅ ልቤ ደማ ከሁሉም አላህ ቤት ውሥጥ
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
ፈገግ እያሉ ማውራት ጥቅም አለው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
እኮ☝
@አሚአባቴንናፋቂ
@አሚአባቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ያአላህ ያአላህ ምን ጉድ ነው በጣም አቀጠቀጠኝ አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ ወደቀጥተኛው መገድ መለሰዎት ለራስ ጠሞ ሰውን ማጥመም ከባድ ነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን በርሶዎ ሰበብ የጠመሙትንም አላህ ይመልሳቸው ያረብ ሙስሊሞች ንቁ እንደት እንደሚሰሩ በጣም ይገርማል ሱበሀን አላህ 😥 እንደት ተመለሱ ወደ እስልምና ? እንጠብቃለ
@ሠሙጉራጌዋ
@ሠሙጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ውዶች እየለየክን እንሂድ የኛ ላይክ ለነሱ ይጠቅማቸው ይሆናልና የኔ መንገድ ውስጤ ነው
@mohammednegash4917
@mohammednegash4917 2 жыл бұрын
አንዳንድ ባለስልጣናት አስላም አለይኩም የሚሉን ነገር?
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 жыл бұрын
አው በጣም ይጠቅማቸዋል
@ahmedmohammed9324
@ahmedmohammed9324 2 жыл бұрын
በማር የተለወሰ መርዝ እያጎረሱ የሚያጠፉን ብዙ ሰዎች በዙሪያችን ከበውናል ከዚህ መውጫው ትልቁ በር ዱአችን ነው እነሱን ጥፋት ለመከላከል ቅድሚያ እና ትኩረት ልንሰጠው የሚገባው መጀመሪያ መስኪድ ላይ እርስ በርስ የሚያጨቃጭቁን የተከበረውን የአላህ ቤት ስም እየሰየሙ ያሉ ወገኖችን መመለስ ከዚያ ለሌላው በጥናት እና በተደራጀ መንገድ ሃቅን ማድረስ ግድ ይለናል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
አላህ ይቅር ባይ ነው ካጠፋኧው በላይ የምትክስበትን ስራ ይወፍቀዎት ያረብ
@zeinujahar1015
@zeinujahar1015 6 ай бұрын
الله يجزيك الخير يارب ربنا يقويك
@ልኑርታዳቢቄከወረኞችሪቄ
@ልኑርታዳቢቄከወረኞችሪቄ 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወባርካቱ ማሻ አለህ🧡🧡
@Kindihun78
@Kindihun78 2 жыл бұрын
🤔ምን ልኮምት ግራ ገባኝ እኮ ያ ረብ አንተው መጨረሻችንን አሳምርልን
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 2 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ ትንሽ እንባ እንኴ አላየንም ያከፈሩዋቸው ሰዎች አያሳዝኑዎትም ወይ ለማንኛውም እንኩዋንም ወደ እስልምና ተመለሱ ልቤን አቃጠለኝ ደግሞ ይስቃሉ እና እባክዎ በሂዎት ካሉ ይሂዱና መልሷቸው ነገ ትጠየቁበታላችሁ
@አኢሻሰለምቴዋ
@አኢሻሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
እህትለመመለስ እኮብዙነገር ያስፈልጋል አሁንእኔሰልሜአለውና ኑ እናንተምስለሙ ማለት እኔንተከተሉኝእንደማለትነው ለዚህነው ቤተሰዎቻችንን ማስተማርአለብን
@husnaabdulmena482
@husnaabdulmena482 2 жыл бұрын
Aselamualeykum sofiye mashallah allah ychemrlsh esachewnm enqwanm wede kettegnaw menged melesachew and tyake alegn endimeleslgn mfelgew 1,Yakeferwachew sewoch yetetemkut kal akewalew 1 kal new yetetekemkut alu ya kal mn neber? 2, gebi mnchachew mn neber erdata neberachew lemiyakaferwachew sowochs dgoma neberachew????
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
እባካችሁ በየ አመቱ ሽርክ የሚሰራበት ቦታ ሀናጂና የሚባለው ኦሮሚያ ክልል ባሌ አካባቤ እንደሆነ ተነገረኝ ባአላህ ምን ቢደረግ ነው ህዝቡ እዛ ቦታ መሄድ የሚያቆመው አብዛኛው በሀጅ ግዜ ነው የሚሄዱት
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
በየአካባቢው አለኮ
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,4 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ለምንድነው  ሴቶች  በዲናቸዉ  ደካማ የሆኑት
23:07
ሁሉም ለራሱ ይወቅ
Рет қаралды 2 М.
መሸሻው ወደ የት ነው?  በኡስታዝ አማን ኢብራሂም || NesihaTV
1:01:44
የውስጥ ፅዳት ሙሉ ፕሮግራም||YE WEST TSDAT FULL PROGRAM HD
1:15:32
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 811 М.