ሃያዕ የኢማን መለኪያ | በይቱል ሐቢብ || ኡስታዛ ሐስና ሸኽ ሙስጠፋ እና ኡስታዛ ኪፋያ ሰዒድ ||

  Рет қаралды 2,408

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍KZbin 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Пікірлер: 26
@MakkahSa-xf8mk
@MakkahSa-xf8mk 2 күн бұрын
Wa wr wb jezakumulahu keyren jeza allah yamarech yewededech haya'e yiwefken amiin yarebel alemiin 😍😍😍
@rewdahussen3930
@rewdahussen3930 Күн бұрын
በርቱ ብዙተባዙልን በጣምነው ምወዳቹ❤❤❤❤
@AhmedMohammed-du5nr
@AhmedMohammed-du5nr 2 күн бұрын
ألسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e Күн бұрын
❤❤❤
@masterservices2354
@masterservices2354 Күн бұрын
@ThoufeeqSalmanjed-od8xl
@ThoufeeqSalmanjed-od8xl 2 күн бұрын
መሸ አላህ አላህ ይጨምርለቹ ያ ኡመተል ሙስሊም የት ነችሁ ኑ ወዚ መልከም ነገር ተመሩ ።🎉🎉🎉🎉
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 күн бұрын
ሲጀመር እነሱ ለማስተማር አይበቁም ስለ ሃያእ የሚያወራ ሰው መጀመሪያ እራሱ ሀያዕ ሊኖረው ይገባል ሀያዕ አለን ካለ ዲኑ ያዘዘውን መተግበር ግድ ይላል እጃቸውን ፊታቸውን ተገላልጠው ለአለም ወንድ እየታዩ ታዳ ምኑን እንማር ከነሱ?
@nefisatura2364
@nefisatura2364 2 күн бұрын
Wa wr wb JZK
@HalimaAli-l2c
@HalimaAli-l2c 2 күн бұрын
ዋአሌይኩሙሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ🎉🎉🎉
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 2 күн бұрын
ውዌ ደምሪኝ🎉
@NaimaMuhammad-f6r
@NaimaMuhammad-f6r 2 күн бұрын
Ws.wr.wb.
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 күн бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ወዶቼ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 2 күн бұрын
ውዌ ደምሪኝ❤
@SaraaaSaleh-v1c
@SaraaaSaleh-v1c 14 сағат бұрын
የኔ ስትሮች መሸፈኑ ምንዋጋለው አላህ በጀነት ያኑራችሁእኔንምዱአአድርጉልኝልጆቸንቀሪአላእዳደርግልኝቁራአንበራሱ ይፈልግልሽ በሉኝ
@user-up8d
@user-up8d Күн бұрын
ሰለምቴወች አልተለቀቀምሳ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 күн бұрын
ረሱል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አል ሃያዑ ሚነል ኢማን ብለዋል አላህን ፍሩ።ካስተማራችሁ መጀመሪያ እናንተ ተግብሩት ካልተገበራችሁ ግን አትናገሩ ።አላህን የምትፈራ ሴት ሀያእ እፍረት ያላት ሁና ስተገኝ ነው ሌላውን ለማስተማር የምትበቃው።እናንተ ተገላልጣችሁ በአለም ወንድ ፊት እየታያችሁ ሀያእ እፍረት አለን እያላችሁ ስታስተምሩ ሌላውም እንደናንተ ተገላልጦ መውጣቱ ሀያእ ከማድረግ ነው ብሎ በስህተት ይረዳል ።ብዙ የተሰተሩ ሰዎች የናንተን ተግባር እያዩ በአደባባይ ይወጣሉ እረኺሶች ይሆናሉ እናነተ ፋሽን አስተዋውቁ እሱ ነው የናንተ ስራ መሆን ያለበት አታስመስሉ ።
@mgmgdgwwgmgmgmg4305
@mgmgdgwwgmgmgmg4305 2 күн бұрын
Astemrhotachi kheyr tru nw gen set lji midya lay weta le haji neby wed metayeto haram nw
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 2 күн бұрын
ትክክት አላህ ይጠብቀን ደምሪኝ❤
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 2 күн бұрын
የሚገርም ጊዜ ሀያእ ሳይኖራቸው ስለ ሀያእ ማውራት ትንሽ እንኳ አይከብዳቸውም አላሁሙስተዓን
@HayatTadesse
@HayatTadesse Күн бұрын
@@selamlesewhulutube1992አንች እራሱ ሀያእ ቢኖርሽ ምላስሽን ዝም በማድረግ ታሳይ ነበር በጣም የሚገርመው እዚ ቦታ ላይ ሙስሊም ሙስሊም የሚያጫውታችሁ ባለ ኮመንትች ስንት ፈሳድ እያዟዟርሽ የምታገላብጭ ነሽ እህቶችን ተፋቱ ካልተመቸሽ ወደ ሚመችሽ ዝለይ
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 Күн бұрын
@@HayatTadesse ተረጋጊ እናቱ አንቺ እራስሽ ፈሳድ አዟዟሪ ልትሆኒ ትችያለሽ እኔ ግን አይደለሁም።አልሃምዱሊላህ በኒቃብ በሂጃብ አላህየ የሰተረኝ ሴት ነኝ።በኸይር ማዘዝ ከመጥፎ መከልከልን ቁርአኔ ያስተማረኝ ሴት ነኝ። አንቺ ግን እራስሽ ምንም የማታውቂውን ሰው እየዞለምሽ ነው እኔ የተናገርኩት በገሃድ በአደባባይ በሚሰሩት ስራ ነው። አወ ይሄ ተግባራቸው ሊወገዝ የሚገባው ነው በተለይ ሳይተገብሩ ማውራት ቁርአንም ከልክሏል።አንቺ ግን እኔን ሳታውቁኝ በገይብ በግምት እየወነጀልሽኝ ነው።የት ነው እስኪ እኔ ፈሳድ ሳዟዙር ያየሽኝ መረጃ አለሽ? አላህን ፈሪ ከሆንሽ መጀመሪያ እራስሽ የማታውቂውን ሰው በግምት ከመወንጀል ምላስሽን ቆጥቢ እሺ። ካልሆነም ዝም በይ።
@HayatTadesse
@HayatTadesse Күн бұрын
ከነኒቃብሽ ዝም በያ ታዲያ አንችም ስራሽን እነሱም አስተምህሮታቸውን ሰለ ዲናቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ ተረጋጊ ሁሉም በስራው ነው የሚመነዳው ስረአት ያላቸው እህቶች ናቸው
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 57 МЛН
#MinberTV
46:43
Minber TV
Рет қаралды 534
"ያገቡ ወንዶች" የሚፈልጉት ____በፓ/ር ቸሬ
55:46
Epaphras Christ church
Рет қаралды 59 М.
ጠጠር መጣያ ያጣው ጉባኤ...9ኛዉ የማዕዶት ጉባኤ ሙሉ መርኃግብር
3:54:41
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 144 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36