@Haymitube01 ሀይሚ እና ብሩክ💔😡ከካሜራ ጀርባ ምን ይህን ለማመን ይከብዳል

  Рет қаралды 1,796

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Hanicho Tube ሀኒቾ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ቤተሰብ ቪዲዮ ሰምታችሁ ሀሳብ ስጡ እውነቱ ማን ጋር 'ሀይሚ 'ብሩክ ፍጼ ወይስ ሁሉም☝️☝️ይታሩቁ ማለተቻን ልክ አይደለም ማለት ነው ግራ ገባን የምር👂👂🙆‍♀😡😢
@drr8432
@drr8432 18 күн бұрын
ሁሉም ነገር ትተዉ ይቅሪታ ብወረድ ጥሩ ነዉ ግን ሀይሚ ብድራን ለመመለስ እልህ ዉስጥ ናት❤🎉
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
​@@drr8432አወ ሀይሚ ፍቅር ሳይሆን እልክ ነው የያዛት 😂😂
@HhHh-or5gz
@HhHh-or5gz 17 күн бұрын
በዙዎቹ ፈጥሮ ነው ሚያወሩት
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
@@HhHh-or5gz በጣም አመስግናለሁኝ እህቴ
@betelihembayou4174
@betelihembayou4174 18 күн бұрын
የቀበጡ እለት ሞት አይገኝም በይልኝ ።ሐይሚ የሰዎች አድናቆት ጠልፎ እንዳይጥላት እየሰጋሁ ነው።ጭብጨባ ብዙዎችን ጥሏል።ሰላምሽ ይብዛ የኔ እህት።
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
❤ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ❤እኔ ያስፍራኝ ነገሩ ከልክ ከአለፍ ሀይሚ ብሩክ ማየት አልፍልግም እያለች ስለሆነ ብሩክ ለፍጼ አሳልፎ እንዳይስጣት ለሁለተኛ ግዜ ሆ ፕራንክ ተባለ ለምን ግን 😢😊
@nanibelete8583
@nanibelete8583 18 күн бұрын
@@betelihembayou4174 የኔም ፍራቻ ስው የሚወዳትን ያክል በተቃራኒው እንዳይሆን ነው ደሞም እኮ ኦዴንስ ሊከበር ይገባል የምር
@Radiahmed
@Radiahmed 17 күн бұрын
ከምር ሀኒዬ እኔ ፍፄ በጣምም ነው የሣዘነኝ ሢቀጥል ሀይሚ ብድር እየመለሠች ነው እሧም በተራዋ ነገር ግን ይቅርታውን ተቀብላ ሠላም ቢሆኑ መልካም ነበረ በርቺልኝኝ❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
ራድዬ ❤❤❤
@HhHh-or5gz
@HhHh-or5gz 17 күн бұрын
ከከሁላቸውም አቺነሽ እውነት ነው ምታወሪው ሌሎቹ ጨው ጨምረው ስኳርአርገው የሌለነው ሚያወሩት
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
ሀሀሀሀ😂😂😂 አሳቅሽኝ እኮ በጣም አመስግናለሁኝ እህቴ እኔ እኮ እንዴ ተሳስቼ ካልሆነ ምንም ነገር እውሽት የሆነ በቻናሌ ላይ ማቅርብ አልፍግም ውሽት አልወደም እንዴ ተሳስቼ ትርፍ ቃልም ከተናገርኩኝ ይቅርታ ይደረግልኝ የምር ውሽት መቼም እውነት ሁኖ አያቅም ❤❤❤❤
@hanytwin
@hanytwin 18 күн бұрын
ሰላም ሀኒቾዬ እነሱ የሚሰሩት ስራ ነው ደሞ ሰው የሚወደው ወሬ ስለሆነ ምን ያድርጉ ተመልካች ነው ነገሮችን ማገናዘብ እና የሚጠቅመውን መውሰድ ነው ያለባቸው እነሱም ለገንዘብ ብለው ለታዳጊ ልጆች መልካም የሚያስተምር ነገር ቢሰሩ ጡሩ ነው በየ ሳምንቱ ተጣላን ተታረቅን በጣም ያሰለቻል መሀላውን ቢተው ጡሩ ነው ነውር ማወቅ አለባቸው እንደዚህ አይባልም ፕራንክም ቢሆን
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እረ በጣም ለተመልካችም ክብር ያስፍልጋል
@okayyaokayya2756
@okayyaokayya2756 18 күн бұрын
ሲጀመር ሀይሚ ጥፉት እያጠፉች ነው ቢያንስ ይቅርታውን ባትቀበልም እንኩዋን ለምን እንዲ እንዳደረገ እድልም አልሰጣችውም ለብሩክ ማርያምን እንዲ ነው እንዴ ጀግና ነች እያለን ግን የማያፈቅራትን ወንድ አፈቀርኩክ ብላ መሮጥ ይደብራል ለኦዴንስም ክብር ቢኖርሽ ጥሩ ነው ሀይሚ ሰው ሲያከብርሽም ሲያወርድሽም አንዴ ነው ይብቃሽ አታብዤው ማርያምን
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
የኔም ሀሳብ ፍጼ ፍቅሬ ተቀበለኝ ማለት ከብሩክ ፊት ስህተት ነው ብሩክ በዚህ ልክ አልሄደም ሶሲ ብሩክ ያላት ብቻ ሳይሆን እራሱዋ ጨምራ ጭማምራ ነው ሀይሚን ያስቀየማቻት ታዲያ ብሩክን አልፍልግም ፍጼን ብቻ ነው ብላ ከቀጠለች ብሩክ አሳልፎ እንዳይስጣት ፍረሁኝ ምን አለ ይቅርታ ብትቀበል 😢
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 17 күн бұрын
ሀንቾዬ ውዴ እኳን ሠላም መጣሽ ቪዶሽ በሣይለትነው የጨረሥኩት ሀይሚና ብሩክ ግን ምን አሥበው ነው እነሡ እኮ ለተመልካች ትልቅ ክብር አላቸው ታዳ አውን ምን ነካቸው ብቻ ሠላሙን ያሠማን❤
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አመስግናለሁኝ
@JshdhjsjsGshsysjhs
@JshdhjsjsGshsysjhs 17 күн бұрын
ሰላም ሰላም እካን ዳህና መጣሽ🥰🥰🥰❤❤
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 18 күн бұрын
ሀኒቾዬ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውዴ 💚💛❤👍👍👍
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ
@drr8432
@drr8432 18 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀኒዬ ❤🎉ሀይሚ ለሁለታቸዉ ፕራንክ እያረገቻቸዉ ነዉ ግን ፍፄ ምሃላይ ተጨነቀ ብሩኬም እንድጠራጠር አረገችዉ ብቻ ባጭሩ ብትቃጨዉ ደስ ይላን ፕራንክ ስበዛ የቃላት መአላለስ ይመጣን አሁን ይቅሪታዉንተቀብላ እንድሮችዉ ብቀጡሉ ጥሩነዉ ፕራንክ ብስሩም ከንድቀን ማለፍ የለባቸዉም እንደዝህ ከሆነ እልህ ብእልህ ክፍተት ይፈጥርባቸዋን ባይ ነኝ❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እህቴ እልክ ለማንም አይበችም እውነቱ ከተነገረ ፕራንክ መሆኑ ይቅርታ መቀበል ነው
@NunuSeid-c2e
@NunuSeid-c2e 17 күн бұрын
እውነትሽነው እህቴ አወቅሽ አወቅሽ ሲሎት ቀበጠች
@ለበሮትፍረኮ
@ለበሮትፍረኮ 18 күн бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት የእውነት በጣም ግራ የሚገባ ነው በጣም ነው ጊራ ምዝገባ😢😢
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
በጣም የምር
@hayemi02
@hayemi02 18 күн бұрын
ሀይሚ ሥተትን በሥተት እያረመች ነው አሁን ብሩክ ያረገውን ፊት ለፊቱ እየመለሠች ነው የሚመሥለኝ አላመነችም ቡቡራንም ፍፄንም እየተበቀለች ነው ቡራንም በዛው እየፈተነችው ነው ሶሲጋ ይሄዳል አይሄድም አልፈልግም የምትለው ይመሥለኛል አሁን ፍፄ አጣብቂኝ ውሥጥ ገብቷል ቀና ማለት እንኳን አልቻለም ሀይሚ አብታለች ዛሬ መቋጨት አለበት ይሄን ያህልሠውን ማሸማቀቅ አንበሣ አያሥብልም እንቀልድ ለቃው ቁጭት እጇ ላይ እንዳይቀር እፈራለው ደጋግሞ ይቅርታ ጠይቋል ትቀበል ባይ ነኝ አማራጭ አለኝ ብሎ እራሥን ማሣመኑ ጥሩ አይደለም
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
በትክክል የምር ሀቁ ይህ ነው በተደጋጋሚ ብሩክ አይን ግን ማየት አልፍልግም እያለች ነው ከፍጼ ፊት ብሩክ ሶስት ግዜ ይቅርታ ጠይቁል እና ሀይሚ በኃላ እንዳይቆጫት ለምን ችግር ውስጥ እንዳይገቡ 😢
@MarituMoges-z2c
@MarituMoges-z2c 18 күн бұрын
ሁለቱም ነው ፕራንክ እያደረገች ያለችው ምክኒያቱም ሁለቱም እየማሉ ነው የዛሬው ደግሞ ምን ይሆን እንደኔ ግን እየጠሩ ይቅርታ አድርጊልን ብለው ከመለመን አንድ 3 ቀን ዝም ቢሏት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ሲቀጥል ደግሞ ፍፄ ይሄን ያክል መጨነቅ አያስፈልገውም ምክኒያቱም ፍቅረኛ አለኝ አልደርብሽም ብሩክ ፕራንክ አርጋት ብሎኝ ነው አፈቅርሻለሁ ያልኩሽ ቢላት ፕራንኩ ያልቅ ነበር ፍፄ ሲሽኮረምም ነው ሀይሚ የጠነከረችበት
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
😂😂ፍጼማ መጀመሪያ ቀንም ደግጡዋል ትናት አንገቱን ደፍቶ ሲመጣ ፍጼ ብሩክ እንዴት እንዳዬው እኔስ ፍጼ ምን ሊል ነው ደግሞ ብዬ የኔ ድንጋጤ ሀይሚ እኔ ለአልመጥንህም ማለት ነው ስትለው ዋይ ያስፍራ በትክክል ሁሉቱንም የተበቀለቻቸው ግን እኮ ነገሩ ካላበቃ ከባድ ውዝግብ ነው የሚገቡ😊😢
@shtayegbereslase3639
@shtayegbereslase3639 18 күн бұрын
ሰላም ሀኒቾዬ እንኳን በደና መጣሽ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ
@seblekitchen
@seblekitchen 17 күн бұрын
ሰላም ሰላም ለኒ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@henaborena9150
@henaborena9150 18 күн бұрын
የእዉነት የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ እህቴ ትክክል ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ሰላማቸዉን ይመልስላቸዉ እኔም የፈራሁት ብሩክና ፍፄ እንዳይጣሉ ነዉ ግን አበዛችዉ ሲጀመር እሷዉ ናት ፕራንኩንም የጀመረችዉ ፍጹምንም ያመጣችዉ ሲቀል ለምንድነዉ ብሩክ ከአሁን በኋላ ሚዲያ እንድጠላ እንድፀፀት በወጣትነት እድሜዉ እንዳይሰራ የምታደርገዉ አንድ ወንድ ልጂ የሴት ጓደኛ ካለዉ ግደታ ሌላ ነገር ፈፀመ ማለት አይቻልም በቃ ፕራንክ ነዉ ከተባለች መሳደቡ ክፉ ቃል መናገሩ ለምን አስፈለገ እኔ ልጂቷ ከእራሷ ጋር አትመስለኝም ወይም ፍጹም እኔ ፍቅረኛ አለኝ ይኽን ያልኩሽ ለፕራንክ ስለሆነ ነዉ ብሎ መናገር በቃ በግድ አታስረዉ ወንድ አደለዴ ለምን ቆፍጠን አይልም😢
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በትክክል የሚወደነን ትተን የማይወደነን ስንከተል በስህተተም ቢሆን ልናጣው እንችላል ስለዚህ ለይቅርታ እንኳን ግዜ ቢኖር ፕራንኩ ይደርስ ነበር ለእነሱ አዲስ አይደለም
@henaborena9150
@henaborena9150 18 күн бұрын
@@hanichotube እንኳንም ደህና ቆያችሁኝ እህታለሜ ትክክል ብለሻል
@aynadis.Tube.4
@aynadis.Tube.4 17 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወዳችሁ የማከብራችሁ የሀገሬ ሌጆች ሰላም ጤና ደስታ በአለም ዳርቻ የምትሮፈኖሩ ይብዛላችሁ እንዴ ድሮስ እውነት ነው እንዴ ስራ ነው እኮ ማነው የምነት ብለው እሚያስቡት እነሱ ስራ ነው እናተ አትጨነቁ እንቅልፍም እየተኛተፈችሁ ❤ ውዶችዬ
@Hነኝየራሴምርካኛ
@Hነኝየራሴምርካኛ 18 күн бұрын
ብሩክ ብትክክክል❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ያሳዝናል የምር በዚህ ልክ እርቅ በወረደ 😢
@YoditMekete
@YoditMekete 18 күн бұрын
ፕራንኩ እኮ አስተማሪ ነው ።ሀይሚ እኮ በብሩክ ቆርጣልች ምነው ብሩክ የሰራው ትክክል ሀንቾ የሁለቱ ፕራንክ ከፍተኛ ልዩት አለው እህቴ የነብሩክ ፕራንኩ ለስህተቱ ትወዳዳሪ የለውም እትፍረጂ ግን ሰላሙን ያምጣላችው ።
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
አልተረዳሽኝም እህቴ ማለቴ ብሩክ ያለውንም ሰምተሽው ከሆነ እኔ ፕራንክ ሳደርግ ስህተት አንች ስታደርጊ ትክክል ከሆነ ልክ አይደለም ብሎል ስለዚህ ብሩክ አሁን ፍጹም መጠራጠር እየጀመረ ነው እና ይቅርታውን ተቀብላ ሰላም ማግፕት ነበረባት አሁንም ሀይሚ ከፍጼ ላይ ፍቅሬን ተቀበለኝ ብላ ከወጠለች ብሩክ አሳልፎ ከሰጣት አንች ምን ይሰማሻል እኔ እናደዳለሁኝ ልክ ቢኖረው😢😢😢
@SeadaAbdu-m4s
@SeadaAbdu-m4s 18 күн бұрын
በጣም ስልችት ብሎኛል መጨረሻው ናፈቀኝ😏
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
በጣም የምር
@ሀምዲያቢትከማል
@ሀምዲያቢትከማል 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዉዴ
@chaltutusee
@chaltutusee 17 күн бұрын
Jabaadhu ❤❤
@dilgebremichael3424
@dilgebremichael3424 17 күн бұрын
Fitsaen yetenagerachu kale btame yedeberrale
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
ምንም የሚስሩት ፕራንክ ቢሆንም በዚህ ልክ አልጠበቅነም😊
@legesmola6015
@legesmola6015 18 күн бұрын
ስላም❤❤❤❤
@UserJesusislord
@UserJesusislord 18 күн бұрын
😢😢😢
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
የት ጠፍተሽ ነው እንቅልፍ ወስዶሻል ማለት ነው ክክክ 😂😂😂
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
❤❤❤
@almetubez237
@almetubez237 17 күн бұрын
ሰላም ሀይምዬ የሚገርም ነው😂😂😂😂
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
❤😂
@فايزةمحمد-غ2ن
@فايزةمحمد-غ2ن 18 күн бұрын
ሀይሚ,ሥህተት,አለባት,በጣም
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
እየታወቃት አልመስለኝም
@tititube9079
@tititube9079 18 күн бұрын
ሀኒዬ❤❤❤❤🎉🎉ምንዐእየተካሂዴ ነዉ
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ግራ ይገባል
@ኡሙፎዚያዩቱብ
@ኡሙፎዚያዩቱብ 18 күн бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ፕራክ በፕራክ ነው ነገሩ በርች
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ሲበዛ ይከብዳል ስራ ቢሆንም
@nanibelete8583
@nanibelete8583 18 күн бұрын
እኔ ግን የሚመስለኝ ፍፄና ሀይሚ ብሩኬን እያረጉት ነው😂😂😂
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
እሽ ታዲ ፍጼ ከአወቀ ለምን ይምላል ክክክ ወይ ተወዛገብን የምር
@nanibelete8583
@nanibelete8583 18 күн бұрын
@@hanichotube ውዴ መማሉንማ እኮ የማለውማ ብሩኬ ከሰጠው ካራክተር ውጪ ሀይሚን ፍቅር ውስጥ የሚከታትን ቃላት እንዳልተጠቀመ ነው ማለቴ ብሩኬ ካለው ውጪ ምንም አላልኮትም እያለ ነው
@hayatuu
@hayatuu 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሸ አረ ፕራኩ አበዙት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ቀላል አይንዬ
@YoditMekete
@YoditMekete 18 күн бұрын
እኔ አይመስለኝም ሀይሚ ሁለቱንም ፕራንክ እያደረገች ነው ።በሁለቱም ቂም ይዛለች ።
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
እኔም ሀሳቤ እንዳዛ ነው ፍጼ በውሽት አይምልም
@Afran-Tube
@Afran-Tube 18 күн бұрын
💐💐💐💐💐❤❤❤❤
@dilgebremichael3424
@dilgebremichael3424 17 күн бұрын
Buran yemissadebeme alle betame ye weredde
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
እልክ ውስጥ ገቡ ተው ብንልም እረ ሰሚ የለም
@ZiyadaNure
@ZiyadaNure 18 күн бұрын
tekeikillll❤❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ቢታረቁ ይሻል ነበር
@kikigalgerea2015
@kikigalgerea2015 18 күн бұрын
አዎ የእኔም ሐሳብ ነው
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
ቢታረቁ እካልክ ገቡ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 18 күн бұрын
አዲስ ነኝ እባካቹ ደምሩኝ ሀንቾ
@hanichotube
@hanichotube 18 күн бұрын
እሽ እህቴ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 18 күн бұрын
@hanichotube በምን ላግኝሽ ማወራሽ ነገር አለኝ
@hanichotube
@hanichotube 17 күн бұрын
​@@nanibelete8583ቴሌግራም አለኝ hanchotube ብለሽ ነይ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 17 күн бұрын
​@@hanichotubeእሺ እማ
ገና ጉድ እንሰማለን #EthiopianEntertainment @abgrace #ዮአዳን Ethio   @Rutagrace_r
21:57
fre Grace Family / ፍሬ ግሬስ ፋምሊ
Рет қаралды 36 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ቡቼ ተናደደብን ለምን ትታቹኝ ሄዳቹ አለ 😂😂
9:28
Dav tube 16 ዴቭ ቲዩብ
Рет қаралды 1,6 М.
🌺እንዳገናኘኸኝ አለያየኝ ብሩክ ደነገጠ
20:24
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.