ዩናይትድን ለቀጣይ ስኬት ሊመራው የሚችለው የደርቢው ድል:: ቼልሲ እውነተኛ የዋንጫ ተፎካካሪ መሆኑን ያሳየበት ድል::

  Рет қаралды 10,432

HD Sport

HD Sport

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@Sofiyedav
@Sofiyedav 13 сағат бұрын
አቤት ሁሴን የዩናትድን ተጫዋቾች እንከን ስትፈልግ የሚገርም ነው። አረረም መረረም በጣም ነው ደስ ያለኝ😂😂😂😂 Manchester is RED🧣🧣🧣
@temesgenabite6644
@temesgenabite6644 15 сағат бұрын
wow ቼልሲ የምር የበፊቱ ባለ ግርማ ሞገሱ ቼልሲ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ ደረቱን ነፍቶ ገብቷል 🦁🏆🥰✌️💙
@henok156
@henok156 13 сағат бұрын
ዴቬ ከእዚህ ቤት በሁሴን ምክንያት ብዙ የማንችስተር ደጋፊ እየጠፋ ነው በብድኑ ላይ የሚሰጠው አስተያየት ድሮ በጋዜጣው የምናውቀው ሁሴን አይደለም እና በትንሹ ትችቱ እና የቃላት አጠቃቀሙ በጣም ያሳዝናል እኔ አሁን አንተና ጓደኛህ ስታቀርቡ ነው የምከታተለው
@habtamuhab
@habtamuhab 12 сағат бұрын
ለነገሩ ሁሴን እኮ ዪናይትድ ሲያሸንፍ ደስ አይለውም
@kaleabgebrehawareyat9421
@kaleabgebrehawareyat9421 13 сағат бұрын
ሁሴን ሲተነትን ብዙ ጊዜ ስሙት እስቲ ዳኛ ይበድለናል እና በገንዘብ የመጣ ስኬት ነዉ ሳይል ወጥቶ አያውቅም ሁሌ ሮሮ ደረቅ ተመልካች ነዉ
@user-m3a7n3d8e
@user-m3a7n3d8e 6 сағат бұрын
ዲቫ በጣም ነው የማከብርህ ሁሴንንም ጭምር ግን ሁሴን ለምን በስሜንት የማንቸስተር ዩናይትድን ጨዋታ ያጥላላል ለምን ተአድማጭ ክብር አይኖረውም እባክህ ሁሴን ለምትናገረው ነገር ለከት ይኑርህ ሁሌም ሰለቸን እኮ
@hayelomnat
@hayelomnat 15 сағат бұрын
የኔው ማንችስተር ትላንት ልዩ ነበረ Manchester is red
@bg970
@bg970 13 сағат бұрын
ሁሴን ስለ ቼልሲ እየተወራ ምን ሆኖ ነው ስለ አርሴናል የሚዘባርቀው አረጀ እንዴ
@sshiferaw
@sshiferaw 14 сағат бұрын
እረ ሁሴን ሚዲያውንም አታስጠላን
@wondeaddis7
@wondeaddis7 6 сағат бұрын
የሞያ ፍቅርና ለራስ ክብር ያስፈልጋል ሁሴን
@bababob1697
@bababob1697 13 сағат бұрын
አሉባልተኛ ነክ ሁሴን unitd ball postion eko betam harif neber even arsenal laye Southupton laye Amorim betam harif jimari temechitonal
@abebaseifu7940
@abebaseifu7940 14 сағат бұрын
Chelsea forever, pride of london , blues are two times champions league winner
@gezahegnbekele
@gezahegnbekele 14 сағат бұрын
ኤች ዲ ስፖርቶች በጣም ትለያላችሁ በጣም ትገርማላችሁ የትናንቱ ጨወታ እኛን ቁጭ ብድግ አድርጎን ነው በዩናይት ምርጥ ብለስና ያለቀው ስለደበራችሁ ነው ወይስ ስለኳሰ ሰለማታውቁ ነው?
@AnwarAnwarkedir
@AnwarAnwarkedir 11 сағат бұрын
ሁሴን ግን ምንም ባያወራ ጥሩ ነበር 😂😄 we are RED
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 14 сағат бұрын
ሁሴን እኮ ሲተነትን የአርሴናል ደጋፊ የማንችስተር ደጋፊ የሚከራከሩ ነው የሚመስለው ልዩነቱ ያለማንችስተር ደጋፊ ነው የሚጮከው
@ZagoraTube-bc1tj
@ZagoraTube-bc1tj 15 сағат бұрын
የዘንድሮ ፕሪመርሊንግ Chelsea ይበላዋል
@labanfustom7449
@labanfustom7449 11 сағат бұрын
Chelsea 💙💙💙💙🏆
@makwaterproofingmak645
@makwaterproofingmak645 6 сағат бұрын
Husien must to retire from football journalism and listen only his super brother Mensur
@chanal-one37
@chanal-one37 14 сағат бұрын
አትረቡም ጥቂት ደቂቃ ለቼልሲ መስጠታቹ ሲገርመኝ ክዚቹ ትንሽ ደቂቃ ላይ ቀንሳቹ ስለአርሰናል ማውራታቹ።
@kibromgoitom4044
@kibromgoitom4044 11 сағат бұрын
True 😉😅 dislike😅
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw 9 сағат бұрын
ስለ አርሰናል ሳያወሩ ያማቸዋል እኔ Man U ነኝ ግን ቸልሲ በአሁን ሰአት ሊወራለት ይገባል
@DAKODI2825
@DAKODI2825 11 сағат бұрын
ሰላም ሁሴን አንድ የኡጋርቴን ጨዋታ ሳያይ PSG ተጫውቶበታል አለ 😂😂😂 Stoke city እንዴት ተመለከትከው ?
@atsedederbia4015
@atsedederbia4015 15 сағат бұрын
Chelsea 💙💙💙
@JemalMussa-t7o
@JemalMussa-t7o 14 сағат бұрын
Magauire ጥሩ ነበር
@yordanoskassa9391
@yordanoskassa9391 14 сағат бұрын
የአርሴናል ጣቢየ ገና ትቃጠላላችው ወገንተኛ
@BirukKifle-m7i
@BirukKifle-m7i 13 сағат бұрын
Zem blhe feresayigna tergum..canal france ,canal france, ayiselchehm?
@MameSeif-m8j
@MameSeif-m8j 13 сағат бұрын
ሁሴን የማባል እከክ ኧረ እባክህ እንደሰትበት
@tube9793
@tube9793 12 сағат бұрын
ሁሴን የከሸፈ ጋዜጠኛ ነህ ደግነቱ እኔም የመጣሁት እንደ ጋዜጠኛ ልሰማክ ሳይሆን በዩናይትድ ድል የአርሰናል ደጋፊ ሲያለቃቅስ ለመስማት ነው የመጣሁት😂😂😂😂
@TesfayeLamba
@TesfayeLamba 11 сағат бұрын
አትምጣ ስድአደግ እዚህ ምን ይሰራል ክፍት አፍ ሁሴንን ለመተቸት አደለም ለማድመጥ እንደገና መፈጠር አለብህ።
@berihuteklu8356
@berihuteklu8356 14 сағат бұрын
ሁሴን ግን ጨዋታውን ሳይሆን ትንታኔው ስለ ሚድያው ዓለም ነው።🤔🤔🤔
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 6 сағат бұрын
ሁሴን ግን ትክክለኛ የትንሿ ደጋፊ መሆን ያሳብቅባሃል
@m-_i27n.d
@m-_i27n.d 14 сағат бұрын
ቢያንስ ሰኞ ሰኞ ሁሴን ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው
@MamMorata-b8e
@MamMorata-b8e 15 сағат бұрын
ቼልሲ ይችላል
@Mohakule3
@Mohakule3 10 сағат бұрын
እረጅም ግዜ ሰኞ ሀሙስና ቅዳሜ ከ1 ስዓት _3 HD ነዉ በፍቅር የማደምጠዉ ዛሬ ግን ከይቅርታ ጋር ከደረጃችህ ወርዳቿል 😢😢
@Lemma-e7s
@Lemma-e7s 14 сағат бұрын
Hussien always negative attitude for manchester team. The new guy us high copy of Hussien. Manchester have champions league winner team.
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 13 сағат бұрын
Ay husen gena sle united eyakarehm tlefelfataleh..... GGMU❤❤
@tesfayeadane1504
@tesfayeadane1504 Сағат бұрын
ሁሴን እኮ ኻስን ጠልቆ ስለሚመለከት ነው ገለብ ገለብ አያውቅም በጣም ፕሮፌሽናል ነው እውነታውን በማውራት ነው የሚሰራው መቼም አድናቂህ ነኝ ዴቭ እና በአካልም❤
@labanfustom7449
@labanfustom7449 11 сағат бұрын
Woww Chelsea 💙💙💙
@BershTesfa
@BershTesfa 7 сағат бұрын
አይ ሁሴን ትኩረት ለማግኘት ሁሌ ነጋቲቭ መሆን
@zegeyem9722
@zegeyem9722 10 сағат бұрын
44 ደቂቃ ሙሉ ምንም ሳቢ ስላልነበረው ጨዋታ ስትተነትኑ ምርጥ ብቃት እናም አሳማኝ ስለሆነው ቼልሲ ብቃት ለማውራት ስልእስኩዋዱ ጥራት ለማውራት ምን እንደጎተታችሁ አልገባኝም ሆነም ቀረ ቼልሲ በግድ እንድታወሩ ያስገድዳችሁዋል ለማንኛውም ሰላም ሁኑ ።
@AshenafiTizazu-u1j
@AshenafiTizazu-u1j 11 сағат бұрын
Congra blues family 💙
@dani-nx9oq
@dani-nx9oq 14 сағат бұрын
አንተ ጤነኚ አደለህም ሁሴን..ማድነቅ ልመድ..አንተ አርሰናል ሲሸነፍ ዳኛ በል። ሰዉ ያታዘበኛል ህዝብ ነዉ የሚሰማኚ። ምንም ከሬዲት እኮ አልሰጠሀዉም ለ ድሉ
@ethcryptoterading
@ethcryptoterading 9 сағат бұрын
Hd family ❤ Please ጀማሪ ነኝ😢
@natnaelmulugeta93
@natnaelmulugeta93 12 сағат бұрын
ሁሴን አይዞህ😂😂😂
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 15 сағат бұрын
ሰላም ውዶች የፔፕን የዘመን ፍፃሜ በገዛ ሜዳው ታደምን ፡፡ ደካማ በነበረው ዩናይትድ በዚህ መልኩ መሸነፍ የሲቲ እና ፔፕን ቀጣይ የሊጉ ላይ ውጤታቸውን በደንብ የሚጠቁመን ነው ፣ ገና የከፋ ውጤት ይመጣል፡፡ አመሰግናለው
@grumebsa5561
@grumebsa5561 14 сағат бұрын
ዳዊት ቀልድህ እጅጅ ይላል
@GashuGirma-u9j
@GashuGirma-u9j 14 сағат бұрын
ሁሴን😭😭😭😭😭😭
@nardosaklilu4514
@nardosaklilu4514 11 сағат бұрын
ሁሴንን ይዞ የሚቀጥል ከሆነ ይሄ ቻነል ብዙ ተከታይ ማጣቱ የማይቀር ይመስላል። በዚህ ሙያ የአንድ ጎልማሳ ዕድሜን ቆይቶበትም የሠፈር አሮጊት ወሬ ነው የሚያወራው። ያሳዝናል።
@TeshomeKarite
@TeshomeKarite 13 сағат бұрын
Dawit if you can leave Husen most Negtive and poor Negtive Journalist ever
@Manunited-bininaldo
@Manunited-bininaldo 14 сағат бұрын
የተሳሳተ ግነት ሁሴን(robert perez)የበዛበት ትንታኔ:: አዲስ አሰልጣኝ+ ፏርሜሽን & Man city current performance...እንደ ባለሙያ ይሄን game በዚ ደረጃ መገምገም??? ወረዳቹ: ሁሉም ቡድኖች...Madrid/Barcelona/Arsenal/Milan/Sporting...በተደራራቢ ጨዋታ እንዴት perform እያደረጉ እንደሆነ የታዘበ ጋዜጠኛ: UCL & EUL እየተሳተፉ ያሉ ቡድኖችን ይሄን ደርቢ እንደዚ CANAL PRESS+PEREZ+NASRI ብሎ መተንተን NOT FAIR!!!!
@EyobMitiku-v2c
@EyobMitiku-v2c 14 сағат бұрын
ሁሴን ማንቼ አይመችህም አይደል? አንዳንዴ ማድነቅ ልመድ
@saraahmed293
@saraahmed293 6 сағат бұрын
ምኑን ያድንቀው አስራሶስተኛ ላይ የተቀመጠ ቡድን ምኑን ታደቀዋለክ እስኪ ከፍ በሉ ለመደነቅ 😂😂😂😂😂
@wosentarekegn2965
@wosentarekegn2965 12 сағат бұрын
Hussein kezi bohala sele Manchester United endatawerra...wwwaaa
@ColoColo-l8m
@ColoColo-l8m 11 сағат бұрын
Hussein is getting old each day more embarrassing and more delusional 1
@demirewabeta3480
@demirewabeta3480 13 сағат бұрын
ውሴን የጋዜጠኝነት ስሜት ምንም የሌለው ንግግሩ ሁሉ ???
@MabiratuAlemuDuke
@MabiratuAlemuDuke 3 сағат бұрын
ሁሴን ግን ምን ነካህ ለማንችስተር ዩናይትድ ያለክ ጥላቻ አይን አወጣ😢 የዩናይትድን ድል ለማቅለል የምታነሳው ነገር የለም ለምን? ጫወታው አንተ እንዳልከው የወረደ ነበር? የምገርመው ከጫወታ በፊት ሲቲ ያሸንፋል እንዳልክ ባልሰማም ግምትክ ከዚህ የተለየ አይሆንም ታዲያ ለድሉ ተገቢውን ክብር አለመስጠትህ ውጤቱን መናቅህ አናዶኛል ስቀጥል ቴንሀግንና አሞሪምን ማነፃፀር ቴንሀግም ስመጣ እንደዚሁ ተዘምሮለት ነበር ምናምን የምትለው አልገባኝም አሞሪም ሌላ ሰው ቴንሀግ ሌላ ሰው ምን አገናኘው ? ጥሩ ምሳሌ አንተና ዴቭ የረጅም ግዜ ጓደኛደሞች ልትሆኑ ትችላላችሁ አስተሳሰባችሁ ግን ይለያያል አይደል እንደ? ደሞኮ አንተ ሁለ ስለምርጥነቱ የምታነሳለት አርሰናል ሲቲን በሜዳው ካሸነፈ የትየለሌ አሜታት ተቆጠሩ በርቅቡ እንኳ ወርዷል ብለህ ከምታወራለት ሲቲ ጋር ተገናኝተው ማሸነፍ አልቻለምም ታዲያ ዩናይትድ ማሸነፉን አምኖ መቀበል ለምን ተሳነህ?🤔
@demirewabeta3480
@demirewabeta3480 14 сағат бұрын
ይህ የስፖርት ማስራጫ ወደፊት እንደሚቀነጭር ርግጠኛ ነኝ። ምክንያቱም ግራ የተጋባ ጋዜጠኛ ፣ አይ ባል ፣ ወይም፣ ደጋፊ አይባል ፣ እኔ ተመልካቹ ከራሴ ተናገር ባል ስለ ማንችስተር ሲቲ እና ዩናይትድ ያየሁትን ነገሮች ማውራት እችላለሁ ። እናተ ጋር ግን ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ሆናችሁ አገኘሗችሁ ። የስፖርት ጋዜጠኛ ሁኑ።
@DAKODI2825
@DAKODI2825 14 сағат бұрын
ጥሩ መነሻችን ነው !!
@abdunasir-k5v
@abdunasir-k5v 11 сағат бұрын
ሁሴኖ ተናፍቀሀል
@YonasBirhan-u3m
@YonasBirhan-u3m 12 сағат бұрын
Mnm mizanawi yalhonachihu denez gazetegnoch
@danielalemayehu5943
@danielalemayehu5943 14 сағат бұрын
የአገራችን ሚዲያዎች ለሞያ ፍቅር ወይም የሞያዉ ክብር ሳይሆን ለሆዳቸዉ ነዉ የሚሰሩት አብዛኞቹ ብዙ ደጋፊ ያላቸዉን ክለቦች ላይ ነዉ ትኩረት ማድረግ የሚፈልጉት በተደጋጋሚ የታዘብኩት ነዉ
@GechAbraham
@GechAbraham 14 сағат бұрын
አዛጋችሁት
@AbenetAk-o1c
@AbenetAk-o1c 14 сағат бұрын
Weyalew husen
@matyassolomon5023
@matyassolomon5023 13 сағат бұрын
ሁሴን የታወቀ ነው የአርሰናል ደጋፊ ነው ዳዊት ምን ሆነሀል ዝም ብለህ ሁሴን ያወራውን ትቀበላለህ ትንሽ እንኳን ተቃውሞ የለህም
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 14 сағат бұрын
ሰላም ውዶች ፔፕ ፡ ጃንዋሪ መቼ ነው ? ምክትሉ ፡ ይሄ ወር ሲያልቅ ፔፕ ፡ መቼ ነው ሚያልቀው ? ምከትሉ ፡ ዲሴምበር 31 ፔፕ ፡ ዲሴምበር 31 መቼ ነው ? ምክትሉ ፡ ከጃንዋሪ 1 በፊት ፔፕ ፡ ገና አንድ አመት ይቀረዋል ማለት ነው ? ምክትሉ ፡ አዎ የሁለቱም በሽታ በሀኪም ታይተው ፣ የ130 ክሶች ቅጣት ፎቢያ መሆኑ ተረጋገጠ፡፡ አመሰግናለው
@wondeaddis7
@wondeaddis7 6 сағат бұрын
ከንግዲህ የሁሴንን እየዘለልኩ ነው የማዳምጠው
@henokayele3666
@henokayele3666 8 сағат бұрын
I can't capable 2 hear more than 15 minutes.. አይ ሁሴኖ always undermine united.. Even he didn't wanna 2 appretioate the defensive part while he raised rank..
@wondeaddis7
@wondeaddis7 6 сағат бұрын
እዝጎ መሀርነ ክርስቶስ! እንደ ሁሴን በአለም ላይ እንዲህ አይነት የገነገነ ኢጎ ያለበት የስፖርት ጋዜጠኛ አይቼም ሰምቼም አላውቅም። የጤንነት ጉዳይም ይመስለኛል። ጨዋታቸውን ለመተቸት ፈረንጅ እስኪነግርህ መጠበቅ አልነበረብህም። ጎሎቹን ላለማድነቅ የሄድክበት መንገድ ይደብራል። አሸንፎም 13ኛ እንደሚሆንም ከጫወታው በፊትም የሚታወቅ ነበር። አዲስ ነገር አልነገርከንም። እባካችሁ ዳዊትና በአካል በይሉኝታ የምታልፏትን ነገር ተውአት። አከብራችኋለሁ
@liyatube754
@liyatube754 15 сағат бұрын
Amad❤❤❤
@abebeadula6365
@abebeadula6365 14 сағат бұрын
Chelsea
@tarikuwakgera4902
@tarikuwakgera4902 2 сағат бұрын
ሁሴን አረባክህ ምክንያታዊ ሁን አርሰናል ካላሸነፈ ማንቼ ምን ያርግ
@HkHk-v5t
@HkHk-v5t 10 сағат бұрын
Chelsea London is blue
@jemalreda4391
@jemalreda4391 8 сағат бұрын
አቦ ሁሴኖ ይመችህ ሚድያው አርሰናል ቲቪ ደጋፊዎች በኦዲጋርድ ዙርያ ቅያሪውን ሲተቹ እራሴንም አይኔንም ተጠራጠርኩ ግን አንተ በልኩ በምክንያት ሰፈርከው ❤ Y "የሚባል ኮሜንት አድራጊ ስለ የትኛው ዩናይትድ ትልቅነት ነው ሚያወራው የሶርያ እስርቤት ከርሞ መውጣቱ ነው መሰለኝ ወይንም ወለፈንዲ ነው 😂
@zerihunasmare3885
@zerihunasmare3885 10 сағат бұрын
ሁሴን ግን አሮጊት ይመስል አሽሙር ታወራልህ። መንደሬ ነገር ነህ
@saraahmed293
@saraahmed293 6 сағат бұрын
ሁሴን ሀቅ ሀቋን ስለምትናገር ቀይ ለለበሰው ነኝ ጥቁር ለለበሰው ነኝ ሲል የከረመ ደጋፊ ትንታኔክን አይወደውም አደራ እዳትጠፋፍብን የግሪሳዎችን ትችት እሰማክ
@gebeyehuumer6937
@gebeyehuumer6937 14 сағат бұрын
አንድ ሰአት ሙሉ ለዛ አሰልች እና ምንም አይነት ሙከራ ፈጠራ ያልታያበት ጨዋታ ታወራላቹህ በጣም ይገርማል
@mulugetagetenet3021
@mulugetagetenet3021 14 сағат бұрын
Anedade ademach akeberu mekerachenen semut eski ye Alazare Asegedomen program teketatelu ye ewent arif eweket teyezalachuh. Hussen asazenehegn Arsenal point tale Man United ashenfe yehe hulet mote nw lante 😂😂😂😂😂
@LamesginLamela
@LamesginLamela 13 сағат бұрын
ማን ሲቲን ከማሸነፍ ይልቅ ከብሬንት ፎርድ አቻ መዉጣት ይከብዳል
@gscoud8613
@gscoud8613 11 сағат бұрын
Arsenal k city second half yeresahew yimesilal shebaw
@saraahmed293
@saraahmed293 6 сағат бұрын
ጓርፍ ያመጣቹ የማችስተር ደጋፊዎች ተረጋጉ አስር ደቂቃ ሲቀረው የተከላካይ ስተት አጌቶ ባሸነፈ ቡድን አትኮፈሱ ተረጋጉ ቢያንስ አራት አምስት ጫወታ ጠብቁ ከዛ አውሩ የቼልሲ ደጋፊ እደናተ አልተወራጨም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AY-vp2cy
@AY-vp2cy 14 сағат бұрын
ሌላ ጨዋታ ነው እንዴ ያያችሁት?
@bilalaman-op2xl
@bilalaman-op2xl 13 сағат бұрын
😂😂😂😂😂0
@FreTegegne
@FreTegegne 14 сағат бұрын
እዚህ ቤት ሚገርመው አሼንፎ እኮን ዩናይትድን ለማጣጣል በጣም ነው ሚፈልጉት ሁሉም በተለይ ሁሴን ያው ያርሰናል ደጋፊ እደሆንክ እናቃለን 😁ምነው ትላንት አርሰናል ኤቬርተን ላይ ምንም መፍጠር እዳልቻለ ደመቅ አርጋቺሁ ማታወሩት
@yordanoskassa9391
@yordanoskassa9391 14 сағат бұрын
👍👍👍💪💪💪
@Ermias-gp2si
@Ermias-gp2si 14 сағат бұрын
እና ዩናይትድ ጥሩ ኳስ አሳይቶን ነው ያሸነፈው 87 ድረስ እኮ ብልሽት የሆነ ጨዋታ ነው ያሳዩን ሲቀጥል ሁሴን ያለው አሰልጣኙ ምንም ማድረግ የደማይች ግን በህይደት ብዱኑን ሊሻሽል እንደሚችል ነው ያወራው ሰለ ኳስ የመረዳት አቅምክ ዝቅተኛ ከሆነ የሚቁ ሰዋች ሲያወሩ ስማ ሁሴን ለመተቸት ገና ጩጬ ነክ በኳስ ማለት ነው😅😅
@Mohakule3
@Mohakule3 10 сағат бұрын
​@@Ermias-gp2siምታወራው የድሮ ሁሴን አይደለም
@quafseid
@quafseid 12 сағат бұрын
ሁሴኖ
@ronaldoethio6744
@ronaldoethio6744 11 сағат бұрын
Selam husen yarada lij
@abebeadula6365
@abebeadula6365 14 сағат бұрын
ቼልሲ እንደዚህ ሆኖ አለማውራታችሁ .....
@anuyemesilej90
@anuyemesilej90 12 сағат бұрын
ሁሴን አትቀባጥር ገና ፕሪምየር ሊጉ በጅምር ላይ እያለ ስለአርስናል ዋንጫ መብላት ሰታወራ ተዉ ገና ከጅምር ሰለ ዋንጫ አታዉራ ብዬ ኮምቼ ነበር ለማንኛዉም የድሮ ሁሴን አየሰደክም ኮስ ተፍቶብካል ማለቴ እንደ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ ደጋፊ እንደ ተመልካች ሆነካል
@abuhayderyesuf6204
@abuhayderyesuf6204 13 сағат бұрын
ሁሴኖ የ HD ድምቀት ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ ብትኖር አብረን ብንደምቅ
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw 7 сағат бұрын
ምነው በቀደም የአርሰናሉ ሆይሉድ ላይ ተጠምጥሞ አርሰናል ሲያገባ አላወራችሆትም ለአርሰናል ሲሆን ይፍቀዳል አይደል
@chereyewerke5676
@chereyewerke5676 3 сағат бұрын
ሁሴን ከወንድምክ ተማር ብዙ
@demirewabeta3480
@demirewabeta3480 13 сағат бұрын
እባክ ጓደኛህን ሲናገር አታቌርጥ
@YaredzergaMirani
@YaredzergaMirani 14 сағат бұрын
ሁሴን የማንችስተር ትልቅነት መቼም አታወራም አትረባም በጣምነው ምታሥጠላኝ ካንተ በላይ በሽተኛ የለም
@wasihunmulisa2030
@wasihunmulisa2030 14 сағат бұрын
ግልፅ ጥላቻ ነው ያለበት
@bilalaman-op2xl
@bilalaman-op2xl 13 сағат бұрын
Jezbawum ante neh united medegef
@hassenhussen6725
@hassenhussen6725 13 сағат бұрын
በሽተኞች በትክክል የዩይናትድ ደጋፊዎች ናችሁ ። እና ምን እንዲልልህ ነው የምትፈልገው ዩናይትድኮ ስሙ ብቻ የቀረ በጣም በጣም ደካማ ቡድን ነው ደረጃውን ማየት ይቻላል የት እንዳለ ሌላው ከፈርጉሰን በኋላ ስንት አሰልጣኝ ተፈራረቁ ቢያንስ ሰባት አሰልጣኝ እና ይሄን የሞተ ቡድን በጣም ጥሩ ናቸው እያለ ራሱን ይሸውድልህ
@YaredzergaMirani
@YaredzergaMirani 13 сағат бұрын
@hassenhussen6725 ፋክ አንተም እሡም
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 13 сағат бұрын
የግድ የአንተን እሬሳ ማድነቅ ነው አዋቂ የሚያስብለው? ሁሴኖ ምርጥ ሰው እንወድሃለን:: በርታ::
@AhmedinIbrahim-u1d
@AhmedinIbrahim-u1d 15 сағат бұрын
ዳዋ ሁሴኖ እንዴትናችሁ ሁሴኖ ማቲኔዝን አየሆው
@BerhanuGetamesay
@BerhanuGetamesay 15 сағат бұрын
ወጣት አይባልም ጎልማሳ ነዉ የሜባል
@ademan1727
@ademan1727 15 сағат бұрын
Blue is the color
@TesfahunMelke
@TesfahunMelke 7 сағат бұрын
ሁሴን በል ተቃጠል አንተ መቸም የማንቸን ጥሩ ነገር አትናገርም አንተ ማንቸስተር ን ለምን በዚህ ልክ እንደምትጠላው አላቅም ብቻ ቻለው ከአርሰናል ቀድሞ ዋንጫ ይበላል ቻለው
@samirobil9341
@samirobil9341 13 сағат бұрын
ሁሴኖ አንተ ስለ ሻሼ ብቻ ስታወራ ነው የሚያምርብሕ
@wondeaddis7
@wondeaddis7 6 сағат бұрын
ሳልጨርስ አቋረክኩት
@BehailuDilnesahuKinde
@BehailuDilnesahuKinde 9 сағат бұрын
ሁሴን እምታወራው ነጣህ እንዴ አማድ ጎሉን ሲያገባ ምን ይወጠዋል ለምን ታንቋሽሻለህ ምን ፈለክ ገዚበላይ ባለጌ ጋዜጠኞ ነህ ለኔ እማትመጥን ነህ አይን የለህም ወይም ውስጥህ ያለውን complx ታከመው
@tomasmitiku9486
@tomasmitiku9486 11 сағат бұрын
ሁሴን የወያላነት ስሜትክን ተቆጣጥረክ እንደ ወንድምክ ጋዜጠኛ ብትሁን ጥሩ ነው ። ወይዘሮ ሆንክ ልበል ?
@Muhammed-hf1we
@Muhammed-hf1we 12 сағат бұрын
Terete seladeregu meselogni golu yegeba weyi telacha
@TesfayeNegussie-j3q
@TesfayeNegussie-j3q 7 сағат бұрын
ሑሴን 2ተኝው ጎል ሲገባ አማድ ካሱን አልመታውም እልክ እኒግን እልሀለው ለምን በምላሱ አያገባውም ዋናው ማሽነፍ ነው
@MohammedHussen-v9y
@MohammedHussen-v9y 13 сағат бұрын
Shebaw akumyalw alalkim never GGMU
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 13 сағат бұрын
ሁሤን ሲኖር ቤቲይሞቃል ከኢትዮጶያ አንደኛ ጋዜጠኛ
@njiopnjh8545
@njiopnjh8545 4 сағат бұрын
Hussen ante erasik beshitegna nek.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,5 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:18
Rophnan ETHIOPIA Episode
3:55:38
ወቸው GOOD
Рет қаралды 454 М.