''ሄደች አሉ'' ማስተዋል እያዩ live performance

  Рет қаралды 658,080

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 295
@eliastefera8574
@eliastefera8574 3 жыл бұрын
በእውነት በራሴ አዘንኩ እንደዚህ አይነት ምርጥ ድምፃዊ መኖሩን እስካሁን ባለማወቄ! በዳዊት ፅጌ ተገርሜ እንደሱ አይነት ድምፃዊ በኛ ትውልድ የለም ስል ማስተዋል የሚባለው ልጅ hold my beer አለኝ አሳየኝ ማንነቱን! Absolutely phenomenal vocals! Wooooow!
@azitube5670
@azitube5670 3 жыл бұрын
Hold my beer 🍺 ወድጀዋለሁ he is truly amazing 👏
@bhailemariyam4625
@bhailemariyam4625 3 жыл бұрын
Awesome compliment. “Hold my beer “ lollllll
@Alishamahi17
@Alishamahi17 2 жыл бұрын
Dave I'ma kemanm gar aynetsaserm don't gn mastewalm jegna new Dave gn yegna twled tedi afro new🤭🤭🥰🥰🥰
@gezachigndadi849
@gezachigndadi849 2 жыл бұрын
😯😯 wowwwwww
@birebo
@birebo 2 жыл бұрын
Yemgerem demse ena beres metemamen. 👌👌👌
@bineluda7558
@bineluda7558 4 жыл бұрын
ምርጥ ባንድ ከግሩም ዘፋኝ ጋር ሮሀን አስታወሳችሁኝ አንደኛ ናችሁ ማስተዋል ምርጥ ነው
@yibeltal06
@yibeltal06 4 жыл бұрын
this is one of the greatest live performances i've ever seen! hands down the best vocalist among the young generation. we expect a lot from u bro.
@danielabraham5901
@danielabraham5901 3 жыл бұрын
And, you haven't seen enough lol!
@yibeltal06
@yibeltal06 2 жыл бұрын
@@danielabraham5901 where did i say i've seen more than enough?
@MrChambalala
@MrChambalala 5 жыл бұрын
I was a fan since his first audition on Ethiopian idol,he is very talented!!!!!now we need to see him make his own album
@mizuboo2189
@mizuboo2189 5 жыл бұрын
That’s called a REAL TALENT. I’m Beyond impressed 👍 ❤️
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Indeed. Love Love is the band ♥
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አይዶል ካፈራቸው የሠርፀ ፍሬስብሃት ምርጥ ልጆች መካከል አንዱ ነው፣ ብራቮ ማስቴ!
@teddy6326
@teddy6326 Ай бұрын
His a great singer!!!
@firdoskebir7381
@firdoskebir7381 Ай бұрын
Was he on Ethiopian Idol?
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
i really love his voice! what the hell!😱😱 የሙሉቀን መለሰ ተተኪ አግንተናል።
@markanchekolbudejene8646
@markanchekolbudejene8646 5 жыл бұрын
Yared Kebede እኔ ደሞ ለሚኒልክ ወስናቸው የሚቀርብ ይመስለኛል:: ይወዳደር የነበረውም በሱ ነበር
@ashuabico5585
@ashuabico5585 3 ай бұрын
እንዴ ? what tbe hell ን ምን አመጣው ? እየወደድከው ? what tbe hell ? 🤣🤣🤣.ኧረ አይነፋም ። 🤣🤣
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 ай бұрын
​@@ashuabico5585 Do you have anything else to say kid?
@zenebechbogale6093
@zenebechbogale6093 3 жыл бұрын
አቤት ዘመን እንዴት ይገሰግሳል! ግሩም ድምፅ እናመሰግናለን!
@ebrahimmohammed5063
@ebrahimmohammed5063 3 жыл бұрын
ተባረክ ኑርልኝ ይህን ዘፈን በኔ ታሪክ አለው
@awetualemu9161
@awetualemu9161 5 жыл бұрын
ዋው ይሄ ልጅ ስወደው የ ኢትዮጵያ አይደል ላይ ያሸንፋል ብየ ፉክክር ይዤ ነበር በጣም ነበር የምወደው እንዴሸንፍ ጠብቅ ነበር ግን አሁንም 1 ነህ ዋው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@kehalilmengistie3462
@kehalilmengistie3462 5 жыл бұрын
I got no words to explain about your performance dear friend. you`re so epic!!
@jds7669
@jds7669 5 жыл бұрын
ቀሽም ነኝ እንዴት እንዳልሰማውህ አሪፍ ስራ ነው
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 жыл бұрын
ቀሽም መሆንህ አሁን ነው ያወቅከው
@mesfintsadiku
@mesfintsadiku 5 жыл бұрын
credit to Muluken for his numerous timeless music pieces and unmatched vocal. This song is my fav one of all Muluken's work. Edmena tena yistih Muluye!
@adamuabegaz512
@adamuabegaz512 4 жыл бұрын
ዎው!!!!!!!አሪፊ መልሶ አዘፋፈን በርታ ምርጥ ስራ የጋሼ ሙሉቀንን ዘመን አይሽሬን ሙዚቃዎች በዚህ መልክ መስማት በእጅጉ ደስም ይላል ለጆሮ የሚጥም የሙዚቃ ምግብ !!!
@Meek1one
@Meek1one 5 жыл бұрын
Quarter band. The best one in Addis. I miss all the Saturday nights in hotel Ramada. 👏🏼🙌🏼
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በኢትዬጵያ አይዶል ምርጥ ተወዳዳሪ ነበር
@ኢትዮጵያ-ከ3ከ
@ኢትዮጵያ-ከ3ከ 9 ай бұрын
This is like those finest small pieces of life that would live with you as far as you live. Thank you.
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 4 жыл бұрын
WOW very amazing voice ❤️ በዚህን ዘመን እንደዚህ አይነት ድምፅ ያለው ሰው ማግኘት በጣም ይከብዳል አድናቂህ ነኝ ግን ዕውነቱን ተናግረካል በስተመጨረሻ ላይ🤣 ግን ስትሞቺ አልሞትም ድሃው ምን በወጣኝ እንዲህ ዕውነቱን መናገር ይሻላል ከውሸታሞቹ ያላንቺ መኖር አልችልም እስትንፋሴ ነሽ ኦክስጅኔ ነሽ እኔ ላንቺ ሺ ግዜ ልሙትልሽ ብላብላ ከሚሉት ምድረ አጭበርባሪና አስመሳዮች ሁላ አንተ ትሻላለህ
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
እኮ የውም የዘመኑ ወንድ 1/ 10 ነው እሚመሩ
@kd4512
@kd4512 3 жыл бұрын
Wow. Nice song your voice is 👍 The band is cool. I love the band more
@kalitye1
@kalitye1 5 жыл бұрын
Hhhhhmmmmmm what a classic song what a gre8 band and the singer is on every note...amazing. Thank u for this masterpiece.
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
LOOK how relax he is when he sing LOOK how far he is from the microphone Gobez ene acheberabri new yemidebregh this is refreshing
@ቀስቶ
@ቀስቶ 5 жыл бұрын
I love his voice. Muluken should be proud of this guy. For him actually play this good on stage speaks volume. Thank you! ከላይም ላይክ ገጭቼሀለሁ። እዚህም ጋ ግጨው!
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
Ermias Taddesse Eniem gegemekuet 🥂
@rossethiopia1182
@rossethiopia1182 2 жыл бұрын
A very synchronized stage from the band & vocalist. What a performance 👌
@konjitaddis7986
@konjitaddis7986 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬ ነው ያየሁህ በቃ ውድድድድድድድድ ነው ያደረኩህ። ምን ልሁንልህ??🙆‍♀️❤❤❤❤ ስትሞት ግን አልሞትም እኔ ድሀዋ ምን በወጣኝ😅
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣 ስትሞት ግን አብሬክ አልሞትም እኔ ድሃዋ ምን በወጣኝ
@DjTD3841
@DjTD3841 4 жыл бұрын
ትንግርት ነው. አቦ ይመችህ. የባንዱ አባሎች ተመችተውንኛል. ሙዚቃ እንግዲህ እንዲህ ነው.
@hananabdurahman6578
@hananabdurahman6578 Жыл бұрын
የንዋይን "ሰው አጣሽ ወይ" የሚለውን ሙዚቃ ሀገሬን በጣም ስለምወድና ከንዋይ በላይ በመጫወትህ የስልኬን ጥሪ አድርጌዋለሁ ። ጉደኛ ድምፅ ነው ያለህ! አድናቂህ
@asterassefa5471
@asterassefa5471 2 ай бұрын
The best Vocalist of 2016.Keep up the good work We expect a lot from YOU.
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 4 жыл бұрын
አሳምረህ ነው የዘፈንከዉ ባንዱም እጅግ ድንቅ ነው በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው የሰራችሀት በርቱ
@yosefeshetie8642
@yosefeshetie8642 5 жыл бұрын
look the microphone position ...this is really Talented!!!
@firdoskebir7381
@firdoskebir7381 Ай бұрын
The best version so far!
@ale_min1624
@ale_min1624 4 жыл бұрын
The band, the vocal, this is perfection!🙌
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ነው ዋውውውው በርታ ❤❤❤👌
@teddyyorkshire502
@teddyyorkshire502 3 жыл бұрын
Amazing voice!! Great job the entire band.
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 4 жыл бұрын
Golden voice!! Keep it up!
@girumbirhanu555
@girumbirhanu555 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ከወጣቶች ጀግና ማስቴ በርታ
@gesesesintayehu5322
@gesesesintayehu5322 3 жыл бұрын
እረ የ90ዎቹ ተተኪ ከየት ከተፍ አለ ዋዉ ይህን ቡግ ቡግ ዘፈን ብሎ ለሚዘፍን ሁላ ማስቱን እና ዳዊትን እንደ ፓራስታሞል መዋጥ ነው ሌላዉ ዘፈን እራስ ምታት እየሆነ እንደኔ ያስቼገራችሁ ወዳጆቼ ኡፍፍፍ!!!!
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 4 жыл бұрын
100% wonderful man,good job,man,in addition the Band is wonderful set up.
@eyobzewde6548
@eyobzewde6548 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት እንደምወድለት ድምፁን ጥሩ ስራ ሰርተክ እንደምታስደስተን አንጠራጠርም
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 5 жыл бұрын
Wow, he killed it. Spot on!
@nahman2246
@nahman2246 4 жыл бұрын
The one's who attend this live are the luckiest people in the music universe 😨 this is an explosive sound of እያዩ
@EYERUSALEMALELEGN-dw8jy
@EYERUSALEMALELEGN-dw8jy Жыл бұрын
ምርጥ ነው በርታልኝ ወንድምአለም
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 5 жыл бұрын
ምርጡ የሠፈሬ ልጅ ዉእድድ ነዉ የምናደርግህ በርታልን
@frezerabdela9453
@frezerabdela9453 4 жыл бұрын
የት ሰፈር ልጅ ነው ታድላችሁ በጣም ጎበዝ ነው ደስ ሲል
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 4 жыл бұрын
@@frezerabdela9453 ባህር ዳር
@frezerabdela9453
@frezerabdela9453 4 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ግን የሽገር ልጅ መስሎኝ ነበር ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 4 жыл бұрын
@@frezerabdela9453 ኧረ ማማየ የቀበሌ 8 ልጅ ነዉ ሌላም ሰዉ ጠይቂ እናመሠግናለን።
@waffiki
@waffiki 4 жыл бұрын
Great voice, is a golden voice.
@nardosgebreyohannes2460
@nardosgebreyohannes2460 3 жыл бұрын
The band quality is in other level. Hats off.
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
this guy has a great voice! Great music, great performance with great voice!
@semayawikokeb
@semayawikokeb Жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም ድምጽ 👍👍
@edomaklilu5963
@edomaklilu5963 5 жыл бұрын
woaaaaaahhhhhh!!!!! i was a big fan back on your audition days still are !!!! bravo!!!!
@trinabekele9296
@trinabekele9296 4 жыл бұрын
እዩዬ የኔ ጎበዝ ትችላለህ እ/ር ሁሌም ይጠብቅ ወንድሜ ሳክስም እዮባዬ ምርጥ
@minalushyoseph1891
@minalushyoseph1891 2 жыл бұрын
Ooooooohhhhh wow korahubih eskezarea endante aynet enku dimtsawi menorun balemawekea azenkugn u r my 1st hero
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
wow i don't no what to say please keep singing god bless you yniy geat
@meridsenbeta4787
@meridsenbeta4787 4 жыл бұрын
ከየት መጣ እንዲህ ያለ ምርጥ ዋውውው ጎበዝ
@eliaseliad5352
@eliaseliad5352 2 жыл бұрын
ማስቴ በጣም የምወደውና በጣም ድምጸመረዋው የኔ ቶፕቴን በርታልኝ ወንድምአለም።
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 3 жыл бұрын
ትችላለህ እሄ ዘፈን ከሙሉቀን ይልቅ አንተ ላይ ነው በጣም ምያምረው እናም አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 3 жыл бұрын
Exactly
@tsegazeaba.6400
@tsegazeaba.6400 3 ай бұрын
Comparing Muluken`s performance with this Guy is ridicules
@tjevat1872
@tjevat1872 5 жыл бұрын
What the most talented young men
@wondwossenyohanes3703
@wondwossenyohanes3703 5 жыл бұрын
We really miss the past ,we wish to know the future, the present it might be better to be keep quite . my brother it is good job, to bring back the past keep it up .
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ድምፃዊ ማለት እንደዚህ ሳይጨናንቅ አፉን ሳያጣምም ፤ ፊቱን ሳያጨማድድ ድምፀ መረዋ ሲሆን ተፈጥሮ የሰጠችው ፀጋ ነው።
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 5 жыл бұрын
ዋው አይገልፀውም በቃ ምርጥ
@temesgenhankore6467
@temesgenhankore6467 5 жыл бұрын
ወው ድምፁ ደስ ሲል
@Shanko12
@Shanko12 3 жыл бұрын
ትላንትና ማታ በደጅሽ አልፌ ልቤን ትቼው መጣሁ ሳምባዬን ታቅፌ ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር አንቺ ስትረግጪኝ እኔ እንድንፈራፈር እኔ እንድንፈራፈር ሄደች አሉ ከቤቴ በላይ አይኗን ሳላይ ከጥንት ነው ከመሰረቱ እፍን እፍን ይወዳል ቤቱ ከመልዕክተኛውም አለው ገደቢስ የለችም ይለኛል ከደጇ ሳይደርስ ከደጇ ሳይደርስ በስማም በስማም አልኩኝ ሰይጣኑን ፈርቼ ብዙ የለመድኩት ብቻዬን ቀርቼ አወይ እኔ ወይኔ ወይኔ ዘንድሮ ካእንቺ መለየቴ ሆነብኝ እሮሮ ሆነብኝ እሮሮ እኔ ራሴን አሞኝ ተኝቼ በአልጋ ላይ ወዴት ትሄጅያለሽ ሞት ሽረቴን ሳታይ ታመሽ ታምሚያለሁ ሲያቅሙሽም ደም ወጣኝ ስትሞች ግን አልሞትም ደሀው ምን በወጣኝ ደሀው ምን በወጣኝ ሄደች አሉ ከቤቴ በላይ አይኗን ሳላይ ሄደች አሉ ጋራ ጋራውን ነፋሻውን ትላንትና ማታ በደጅሽ አልፌ ልቤን ትቼው መጣሁ ሳምባዬን ታቅፌ ምነው ባደረገኝ የደጅሽን አፈር አንቺ ስትረግጪኝ እኔ እንድንፈራፈር እኔ እንድንፈራፈር ሄደች አሉ ከቤቴ በላይ አይኗን ሳላይ ከጥንት ነው ከመሰረቱ እፍን እፍን ይወዳል ቤቱ ከመልዕክተኛውም አለው ገደቢስ የለችም ይለኛል ከደጇ ሳይደርስ ከደጇ ሳይደርስ እኔ ራሴን አሞኝ ተኝቼ በአልጋ ላይ ወዴት ትሄጅያለሽ ሞት ሽረቴን ሳታይ ታመሽ ታምሚያለሁ ሲያቅሙሽም ደም ወጣኝ ስትሞች ግን አልሞትም ደሀው ምን በወጣኝ ደሀው ምን በወጣኝ ደሀው ምን በወጣኝ
@BiniamWoldemichael
@BiniamWoldemichael 6 ай бұрын
*ሲያግሙሽ ደም ወጣኝ ነው ትክክለኛው:: አገመ: አገማት( ደም በመምጠጥ ማከም)
@zenakamis6774
@zenakamis6774 2 ай бұрын
ተባረክ እኔም ገርሞኝ ነበር ​@@BiniamWoldemichael
@amenT756
@amenT756 2 жыл бұрын
WOW u have a great voice 💯🎶 amazing God bless you ❣️
@lewambiru542
@lewambiru542 Жыл бұрын
Hats off for this outstanding performance. 👏
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
I really love such kind of Leba who make more better love love love it
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 5 жыл бұрын
ሙሉቀን መለስ ይህንን ቢያይ ያብዳል፡፡ አስበልጦት ዘፈነው ይሄ ምርጥ ልጅ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Ayeh ant zefagh twkaleh gobez
@yibeltal06
@yibeltal06 4 жыл бұрын
አስበልጦት ማለት እንኳን ይከብዳል።የሙሉቀንን ድምፅ እረሳከው እንዴ?
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 жыл бұрын
@@yibeltal06 አስበልጧል። የሙሉቀን ድምፅኮ መንገድ ላይ ለልመና የሚቀልጹት ዓይነት ነው ድምፁ።
@bbtbekele2294
@bbtbekele2294 4 жыл бұрын
These song remembered me the pas lovely childhood time and when i listen these music relay i moved into deep and vast horizon of memories so what can i do misery goes me back and forth again sparking by Mastewal lovely song to remembrance of Muluken.
@sosinatsegaye8433
@sosinatsegaye8433 2 жыл бұрын
የራስህን ስራ መስራት አለብህ..የሚገርም ድምፅ እኳ ነው! የድምፅ ለዛ የሚገርም ነው ሆድ የሚባባ ነገር አለው! ከክልብ ስራ ወደ ራስህ ስራ.....❤❤❤❤
@berhanewoldehawariat4482
@berhanewoldehawariat4482 4 жыл бұрын
Zena Yale dimetse !! Ye Dahlak band miteekoch !! Well done !!!!!
@Koke01-24
@Koke01-24 3 жыл бұрын
This is grate awesome vocal, love this oldest music.
@endeshawwondimu2753
@endeshawwondimu2753 3 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ።ግሩምድምፅ አለህ በርታ።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
what a great song of all times! much love 💚💛❤
@tekalignkejela1898
@tekalignkejela1898 3 жыл бұрын
wow! what a nice performance! Keep it up!!
@leultesfaye2315
@leultesfaye2315 Жыл бұрын
ድምፅ ሰማን🔥🔥🔥!!!
@senafekeshbiruk4148
@senafekeshbiruk4148 2 жыл бұрын
Absolutely amazing
@Fikir570
@Fikir570 11 ай бұрын
ይሄ ዘፈን በሚሊየን መታየት ያለበት ነው❤
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Mastwal why Don't you make an album you Are an amezing singer only a handful singer can perform live like this .you remained me a young tilahun a young muluken a young Marvin Gaye a young sam Cooke.
@newharg5548
@newharg5548 3 жыл бұрын
Wow amazing voice
@z4796
@z4796 2 жыл бұрын
this is the reall every thing music with band amazing
@tayeworkuthemc4997
@tayeworkuthemc4997 9 ай бұрын
Wow! This is amazing !!
@mvab3252
@mvab3252 3 жыл бұрын
#ማስተዋል : ማስተዋል 🎧#Amazing 😻
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 3 жыл бұрын
Really looking Amaxing Band . Dagim ROHA .
@zeray7HAREG
@zeray7HAREG 2 жыл бұрын
this is one of the greatest live performances i've ever seen
@salamberukty9870
@salamberukty9870 2 жыл бұрын
Omg come on where have u been ..u are a legend
@almazghilamicael5934
@almazghilamicael5934 2 жыл бұрын
Wowwww Voice n.1 👌👍
@yohanesges8630
@yohanesges8630 Жыл бұрын
Where is this live performance ?
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers 2 жыл бұрын
አንደኛ ስራ አንደኛ ሳክስፎን
@dessiearega2052
@dessiearega2052 5 жыл бұрын
this is what an amzing sound wow
@millamedia2053
@millamedia2053 2 жыл бұрын
Amazing synchronization
@anjelinateffera7470
@anjelinateffera7470 2 жыл бұрын
I believe you can sing a phone book, I love your voice. you are one of a few great singers
@ሰዉመሆንይበቃል-ቨ2ዠ
@ሰዉመሆንይበቃል-ቨ2ዠ 2 жыл бұрын
በአጠቃላይ ትችላለህ! የተሻለ አቅም ያለዉ ሙዚቀኛ ነዉ ግን የችሎታዉን ያክል እዉቅናዉ ያንሰዋል።
@GeraBizuneh
@GeraBizuneh Жыл бұрын
Beautiful !!!!
@khalid7147
@khalid7147 4 жыл бұрын
WOW! He nailed it.
@nahman2246
@nahman2246 4 жыл бұрын
I can't stop listening this ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yorda7090
@yorda7090 4 жыл бұрын
Golden voice 🔥😍👍 love it good job 👏
@askala7470
@askala7470 5 жыл бұрын
ማስተዋል ዊዋ 💖💖💖💖💖 አንደኛ
@lolak953
@lolak953 4 жыл бұрын
Just WOW ... What a voice x
@samiart2989
@samiart2989 5 жыл бұрын
Wow gerami new!!!👍👍👍
@BeniyamBogall
@BeniyamBogall 3 ай бұрын
❤ምርጥ
@BeniyamBogall
@BeniyamBogall 3 ай бұрын
❤ምርጥ
@hanaayele3288
@hanaayele3288 4 жыл бұрын
Wow your voice is amazing 👏👏👏👏👏 👏
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 5 жыл бұрын
Anbesa & muluken Songs best 4 Ever!
@ras2472
@ras2472 3 жыл бұрын
no words. Keep up great work
@bineluda7558
@bineluda7558 5 жыл бұрын
ማስተዋል አንደኛ ነህ ትችላለህ!!!!!
@estar9stars334
@estar9stars334 5 жыл бұрын
Bravo !!!
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Anteneh minalu-wayo/አንተነህ ምናሉ ዋዮ/live performance
4:27
ዲበኩሉ ፡ ሱሰኛሽ  (ተሾመ ምትኩ)  Dibekulu Tafesse : Susegnash
6:21
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН