KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
19:52
ሁሉም ነገር ይገባሀል ፡ ላንተ ያንስብካል እንጂ አይበዛብክም የኔ መከታ ❤️
19:12
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
2:44:02
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
ሄሉ ጉድ 💔 ሰራችኝ ንብረቴን ትመልስልኝ
Рет қаралды 71,048
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 191 М.
Endalk Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 2 700
@ArmeshArmesh-i4x
19 сағат бұрын
እዳልክ ግን በጣም ታዛዝናለህ ሂሉየ እዲህ አይነትሰው አደለችም በጣም ትገርማለህ ሂሉ በጣም እንወድሻለን የኔየዋህ እዳልኝ አስብበት ❤❤❤❤ሂሉ ፍቅር እንወድሻለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@manhalam4141
16 сағат бұрын
Yes 👍
@negesudemissie7424
14 сағат бұрын
ቆይ ምን አደረገ አስተውሉ ያለቀሰ ሁሉ የዋህ የሚመስላችሁ ልጁ ምን አደረገ እሷ ናት መደራረብ የፈለገች ድራሜ እየሠራች ያለችው አንዳንዴ ደመ መራራ ሰው አለ እንዳልክም ተሉ ለመተችት ይቀርባል ይመስለኛል ምንም ሣያደርግ ንብረቱን መጠየቅ ትክክል አይደለም
@makdessbpower4676
19 сағат бұрын
ጎደኛህ ግን ምራጥ ልጂ ነው❤❤❤
@FrehiwotGirma-le2wz
19 сағат бұрын
ጓደኛው እጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ሰውን የሚረዳ አድሎ የሌለበት ነው ።
@fatemaAl-g4d
18 сағат бұрын
በጣም
@Ass-l4r
18 сағат бұрын
ይለያል እውነት❤❤❤🎉
@aynalemtamiru8947
19 сағат бұрын
እንዳልክ ባለጌ ነህ እንዴት?እህት ትልካለህ ጥሌ እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጥህ መልካም ሰው
@yonatanteshome2121
2 сағат бұрын
balege newou esoum sisteroum.
@doda9780
14 сағат бұрын
እንዳልክ እንደዚ አይነት ሰዉ ናዉ እንደ በየሱስም 😢😢አይዞሽ ሀሉ አርሰሽም ጠብቅ ማንም ሰዉ አትምን ❤😢አይ ዎንዶች
@RozaRoza-ng6nv
17 сағат бұрын
እህት ተብየዋ ስርአት ይኑርሽ ደነዝ ነሽ አይዞሽ ሄሉየ❤
@yonatanteshome2121
2 сағат бұрын
tikikil endalk betam balege new endastelagn i swear sisteroum balege nech betam.
@ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ
18 сағат бұрын
እህትህ በጣም ባለጌ ናት የምቱሉ👍
@fatemaAl-g4d
15 сағат бұрын
😂
@KadirAhmed-p2c
3 сағат бұрын
ግን ይሄ ነገር እውነት ነው
@yonatanteshome2121
2 сағат бұрын
tikikil his sister betam balege nate i swear.
@AyahlushWondmagegn
19 сағат бұрын
አይዞሸ ሔሉ አይዞሸ እህቱ ባለጌ ነች
@negesudemissie7424
14 сағат бұрын
ቆይ ንብረቱን ጠየቁ ሌላው ሄለንስ የምትሠራው ትክክል ናት ወይ
@AllemAllem-g6k
7 сағат бұрын
ንብረት ቢጠይቅ ታዲያ መመታት አለባት በፍቅ ር እንጂ ባለጌ ስራዓት የሌላት እህት
@yonatanteshome2121
2 сағат бұрын
@@AllemAllem-g6k tikikil balege nate
@yoditegetachweeshitu6127
19 сағат бұрын
እንዳልክ ሄሉ እንደዚህ አታረግም ማስደብደብ ለምን አስፈለገ ምስኪን ነች ሄሉ
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Helu yene wed❤
@atsedegodefa9732
19 сағат бұрын
አረ የምገርም ልጅ ነዉ 😢😢 ሄሉ እዉነተኛ ነኝ ንፁልቢ ያላት የዋህናት😢
@Sada-yc6pi
19 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢 ውነትእዳልክ ባሊገነህ ሂሉእድህአታርግም
@نجوىنجوى-ع9ظ
18 сағат бұрын
Endalek ye emibal segeta fara new
@BiraneshShanka
18 сағат бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጅ 😢
@TigistAlmbeh
17 сағат бұрын
የዳልህ እህት ተብየዋ ባለጌ ጋጠወጥ ሸሌ ነች ምክንያቱም የእግዛብሔር ሰላምታ ለምን ሰላም አትልም ሔሉ ሰላም እያለቻት ዝም ከዛ ያዙኝ ልቀቁኝ አለች ኮተታም
@amyrrhj4444
14 сағат бұрын
ስድቡን ምን አመጣዉ
@MestawetDereje
14 сағат бұрын
ምን ትመስላለች እህት ተብዬክም እንደተ የረከሰች እርካሾች ናቹ ሄሉ አብሽር
@ZenatZenat-d5m
18 сағат бұрын
እህት ተብየዋ ገገማ ባለጌ ስድ ስታስጠሊ ሄሉ የኛ ጀግና❤
@muluwelday4144
18 сағат бұрын
ሄሉ በጣምሰነ ሰርዓት የላቸው ቤተሰብ አላት እህትህ በጣም ባለጌነኝ❤❤❤❤
@MirtuSaW8890
18 сағат бұрын
ለካ እንደዚህች እህት እእቤት አኑረህ ጨዋ ጨዋ ስትጫወት የከረምከው
@ZenaYadani
16 сағат бұрын
🤪🤪🤪🤪 ዬ ሄሉ እርግጫ የታማቸው ክክክክክክ እግዚአብሔር ይስጥሽ እግርሽ ይባረክ ሄሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💪💪💪
@fatemaAl-g4d
14 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@AliaIsmail-zl8ur
8 сағат бұрын
እርግጫ ሲያሳት ነው እቺ ባለጌ
@rakjulan3226
7 сағат бұрын
Awo sasat new heluuuu yene jegna
@SaraababaGebiremesikl
16 сағат бұрын
ሄሉ አይዞሽ ወንድማችን እንዳልክ የማይካድ ሄሉን ድብን ብለክ ታፈቅራታለክ እሱዋ እንዳውም ግልፅ ነች የአንተ ድብቅ ስሜት ነው ነገሮችን እያበላሸ ያለው በተለይ ደግሞ የዛሬው ተግባርክ አንድ መሆናቹ በማይቀርበት ጊዜ እቺን ዛሬን ትቆጭሃለች ዘመድ ተብዬዋ ስነምግባር ይጎላታል እእንዴት እጁዋ ተሰነዘረላት ጨካኝ ነች እሱዋም በጊዜው የቆጫታል
@AllemAllem-g6k
18 сағат бұрын
ነገሮችን አበላሸቹ ባለጌ ነሽ በመማታት የሚሆን ነገር የለም እሺ በፍቅር እንጂ ገባሽ ሄልዬ አይዞሽ እሺ
@Suhair100-if1vz
19 сағат бұрын
መጋኛ ይምታሽ አቦ ልቤ እንዴት ተብሰለሰለ እንኳን ተመታ ስታለቅስ ማየት አንወድም
@YutYutt-x8f
18 сағат бұрын
በጣም😭😭😭
@saadasadada505
17 сағат бұрын
@@Suhair100-if1vz በትክክል
@Fafi-l6d
16 сағат бұрын
በጣምእንዴትእንደተሰማኝ
@DD-lj5zb
4 сағат бұрын
ye egzabher selamta yemtnk edet heluye tmatalechi newreya nat
@mimihaseen2013
19 сағат бұрын
ዊይ እንዳልክ በጣምአጠፋክ አንተንብላመታ አስመታሀትመለያየትካለባችሁ በሰላምመለያየት
@kassechademture837
18 сағат бұрын
እንዳልክዪ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ጥሌም በጣም መልካም ሰው ነው በጣም ነው ማከብራችሁ ምወዳችሁ🥰🥰 ❤ሄሉ ጥሩ ሰው ነች ንደዚህ አታደርግም እህት መታታለች በጥፊ😮 እህት ግን በጣም ባለጊናት 😮😮
@SelamPeace-k2l
15 сағат бұрын
እንዳልክ ህፃን ሆንክ ምነው ይህን ያህል ሄሉ እንደዚህ አይነት ልጅ እንዳሎነች ማንም ያውቃል! ሲቀጥል እህት ትብዬዋ አማረብኝ ብላ ነው በግድ ልናደድ አለችሳ ባለጌ😏 በአጠገብዋ ብሆን አጣፋት ነበር ሁኔታዋ ሁሉ ሲያስጠላ😂😢ጥሌ ምርጥ ሰው❤
@zabibamuhammad7566
19 сағат бұрын
ጥሌ አስተዋይ ጎደኛ ነህ
@wubalem-p5c
19 сағат бұрын
እረ እዳልክ በጣም ወርድክብኝ ኤጭ ዩቱበሮችን እማላይበት የት በሄድኩ እራሴን ለማዝናናት ሥገባ የተግማማ ነገር ሄሉየ አይዞሽ
@tezebet9417
17 сағат бұрын
በጣም😂😂😂😂😂😂😂
@HaimanotSeifu
16 сағат бұрын
@@tezebet9417 የምር እውነትሽን ነው ሰለቸን አይደል
@googlesamsung2587
16 сағат бұрын
irs drama its fake
@sumnaihiyar3637
19 сағат бұрын
ሄሉ ጀግና እንኳን ረገጥሻት እች እህት ተብዬዋ
@firehiwotabate5120
17 сағат бұрын
እህት ግን ስድ ነች ስጀምር ሄሉ የሰው ሀቅ አትፈልግም ❤❤
@Fussy-u3m
16 сағат бұрын
ባለጌ ነሽ እህት ተብዬ ሲጀመር ሄሉ የዋህ ልጅ ነች
@vhhj9640
19 сағат бұрын
ልጅቷ ግን ስታስጠላ ለሰላም ሳይሆን ለፀብ እንደመጣች ያስታውቃል
@ያረብአተእረዳኝ
19 сағат бұрын
በጣም
@HzNs-po2ld
15 сағат бұрын
በጣም ስድነች
@ZeinaRababah
18 сағат бұрын
😂😂ይመቻችሁ ሄሉኝ አይዞሽ የኔዉድ ሁሉም ያልፋል❤
@maheletayalew
19 сағат бұрын
በጣም ባለጌ ናት እህት ተብየዋ
@hannabirhanu1504
19 сағат бұрын
Endalek ehet baleg nat , she have to respect 🙏🏽
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Betam helu yene wed❤
@GgGg-n2x
19 сағат бұрын
በትክክል ለሰው ክበር የላትም
@RomanAliy
19 сағат бұрын
እህቱን እምትሳደቡ ጤነኛናችሁ ግን
@ያረብአተእረዳኝ
18 сағат бұрын
@@maheletayalew በጣም እደ ጪራሸ መ ማታት እደተማረሰዉ ማዉራት አይቀረምምእደ
@riyanayoutube_2545
14 сағат бұрын
እንዳልክ ትክክል አይደለክም እንዴት ምስጢር ታውጣለክ ምንም ብታጠፋ ማድረግ የለብክም ሄሉ በጣም መልካም ልጅ ናት 😢😢
@serkalemareja
17 сағат бұрын
ሂሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ሚስኪ ናት እንዳልክ ተረጋጋ❤❤❤❤🎉🎉
@mekdyzawide
19 сағат бұрын
እቺ ባለጌ ሴት ነች ደፋር ባለጌ ሄሉ አይዞሽ በጣም ኮተታም ሄሉ አይዞሽ ሂጂ ወደ ሃገርሽ ድጋሚ እንዳታገኛቸው የሆነ ነገር እንዳያረጉሽ ሴቷ ክፉ ነገር ነች በሌላ ሰው እንዳታስመታሽ አደራ እራስሽን ጠብቂ ❤
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Tkekel sis helu yene wed❤
@saadasadada505
19 сағат бұрын
ሳህ
@mekdestemeche6871
18 сағат бұрын
😢😢😢😢😢ፈራሁ እዳያግታት
@HanaMulualema
18 сағат бұрын
ትክክል ነው
@MaskaraMaskara-h2u
19 сағат бұрын
ሄሉ ምርጥ ሰው❤️❤️❤️❤️❤️
@mebratdesta4770
19 сағат бұрын
የዛሬዉ ደግሞ በጣም ያናዳልም ያስቃልም አንተ ራስህ በጣም የወረድክ መሆንህ የሚያስታዉቀዉ ዬኔ ምትላቸዉ ሴቶች በጣም አስቀያሚዎች አይምሮአቸዉን የሳቱ ድሪዬዎች ናቸዉ ልንገርህ አይደል የሄሉን የጫማዋን እጣቢ እንኳን አይደረሱም እንዴት በሴት ታስደበድባታለህ አንተ ከመታሃት ቁጥር ነዉ አይገረምህም እንደናንተ ካለ ወራዶች እራሷ ከዚ ቁማ መገኘቷ አናዳኝ አለች እነዚሕ ፈረስ የሚመስሉ ጓደኞችህ ለሄሉ ለህይወቷ ያሰጋሉ አንተን ብላ መጥታ እንደዚህ በጣም የወረደክ ነህ አንተ መሰራት ያለብህ እንደነዚ ጨንቅላት ከለላቸዉ ጋር ነዉ ሄሉ ላንተ ትበዛብሃለች I don't care if it is drama or real the way he treat her is bad rediclus no respect for woman👎👎👎👎👎👎👎👎
@heywet
18 сағат бұрын
I agree with you 10000%✅✅✅✅✅
@ABEBECHSEIFU
18 сағат бұрын
you are write 😊👍👍
@saadasadada505
17 сағат бұрын
@@mebratdesta4770 በትክክል
@AtsedeAsalif-qe1lu
8 сағат бұрын
እንዳልክ ጥፋት አጥፍቱዋል እህቱን ጣልቃ ማሥገባት አልነበረበትም እሡ ነው ጥፋቱ ከዚህ ውጭ እንዳልክ እህቱን ሢልካት ደብድቢያት ብሎ አይደለም እህቱ በጣም ባለየና ጋጠወጥ ሥለሆነች እንጅ ይህን ያደረገችው
@zeinashelias182
18 сағат бұрын
እህቴ ተብዬወዋ ድነዝ ናት 😏😋=ሄሉዬ ምርጥ ስው ❤❤😢
@HsI-pv9pr
15 сағат бұрын
አይዞሽ ሀሉይይ እህቱ ባለጌ ነች እህቶች ወንድሞች አድስ ጀማሪ ነኝ አባረታትኝ😢😢
@helenmekuriya6409
19 сағат бұрын
ሄሉ በጣም ስነስርዓት ያላቸው ቤተሰብ አላት ።እህትህ በጣም ባለጌ ነች
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Betam sis baleg nat sistr
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Helu yene wed❤❤
@rabiarabu3985
19 сағат бұрын
በጣም በዛ ላይ እውነተኛ ናት ወንዶች ግልፅ ሴት አይወዱም
@KMm-xu9fx
18 сағат бұрын
ሄሉዬ እኮ የዋህ ነች😢😢😢
@dalyyaassefa2379
19 сағат бұрын
ኤሎ እንኳንም አላወኩሽ ነው እንኳን አላወቅሻቸው እንኳን በአጭሩ ተቆጨ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ እንኳን አልገባሽ ደፋር
@seble4004
19 сағат бұрын
ትክክል
@saadasadada505
17 сағат бұрын
@@dalyyaassefa2379 ባለጌ፡ቤተሠብ፡ናቼው፡ሄሉ፡የዋህ፡ልጂ፡ናት
@Redu78978
19 сағат бұрын
ሄሉዬ አትጩሂ ተረጋጊ ምርጥ ተከታታይ ድራማ❤😂😂😂
@MariamM-l1l
19 сағат бұрын
😅😅😅
@weyeinshtdiri8703
19 сағат бұрын
😂😂😂degemo eko diramachew wuha ayanesami
@Aliya485
16 сағат бұрын
Mecha gasitolat nw bet😂😂😂
@SadaMohmammed
9 сағат бұрын
ሠውኮ እውነት ይመሥለዋል
@sameerahmad-d8l
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@MuluyBelete
11 сағат бұрын
ሄሉኔ በጥፊ ባለጌ በጣም ያሳዝናል ካሜራ ደቅናችሁ አስደበደብካት ማፈሪወች ናችሁ ሄሉ የኔ የዋህ ሁሉም ለበጎ ነው።አይዞሽ ከነዚህ ልቅምቃሜ እራቂ
@hanaweldechannel5249
15 сағат бұрын
የእንዳልክ እእት ለሰዉ ክብር የለሽም በጣም ባለጌ ነሽ ኤሉ በጣም ጥሩ ሰዉ ናት
@mrabdula5342
19 сағат бұрын
ሂሉሻ ሙታምትበልጥሻለች አችብሎ ባለመነፀርቁርበት ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ሰገጤ እዳልክ የወድ አልጫ ጥሌ ሰወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤።👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍
@ያረብአተእረዳኝ
18 сағат бұрын
@@mrabdula5342 ባለጊናት እህቲቱ አመዳም ነገገሮ እራሱ ሰታሰጠላ
@negesudemissie7424
14 сағат бұрын
ምን አደረገ ንብረቱን መጠየቅ ሐጤያት ነው ይገርማል
@ያረብአተእረዳኝ
6 сағат бұрын
የመነፀሩነገረሰ😂😂😂 ይቺ ጂል ሰታሰጠላበይ
@AstedeTelake
19 сағат бұрын
ስታስጠላ ዉርጋጥ ስጀመር ሔሉን የት አዉቀሻት ነዉ የምትናገራት እደፈድሻ ተጣጣች እኮ ስጀመር ገና አልበሰለችም እኳን ለሽምግልና ለመላክ ቅሌታም
@SelamNega-d9z
19 сағат бұрын
ወይኔ ሄልዬ የኔ እናት ኡፍፍ😢 እንዳለመታመን የሚያም ነገር የለም ። እንዳልክ በጣም ተሳስቷል እህቲቱም ስርአት እሚባል የላትም
@seble4004
19 сағат бұрын
ሰሰላም በጣም ያስለቅሳል ቤተሰብ እንደሌላት አረጋት እኮ ሔሉ እውነት ይዛ ነው ድርቅ ያለችው
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Betam baleg nek helu yene wed❤
@ያረብአተእረዳኝ
19 сағат бұрын
ሂልየ የኔዉዲ እዲህአደለይም
@tehunget3830
18 сағат бұрын
ነገሩንማ አከረክ ጨረስከው እኮ በጉአደኛክ በኩል ማለቅ የሚችል ነገር ሚድያ ላይ ምን ጉድ ነው ኧረ ነገ የምታዝንበትን ነገር ዛሬ አታድርግ
@YutYutt-x8f
16 сағат бұрын
😭😭😭😭😭
@BurtukanAWEKE
16 сағат бұрын
ሄሉየ የኔቆንጆ አይዞሺ ሁሉም ለበጎነዉ😢❤❤❤❤🎉🎉
@tertlehitsanat
16 сағат бұрын
ለአርባምንጩ ምላሽ እህቱን ልኮ ያስመታታል፡፡ ምን አይነት ሰው ቢሆን ነው ጥሩ ሰው ይመስል ነበር የሰው ማንነት እያደረ ይታወቃል፡፡ ፍቅሩን በውስጡ አምቆ ነበር አሁን ግን አንገበገበው፡፡ ሄሉሻዬ እንኳን ቀረብሽ ቢትጋቡ እንኳን በእህቶቹ ያስደበድብሻል፡፡ ሄሉ እንወድሻለን❤❤❤፡፡ ጥሌ እናመሰግናለን፡፡
@negesudemissie7424
14 сағат бұрын
ሄሉስ እተማታች የሰው ሐብት ምን ያደርጋል እንዲ አስተውሉ ሁሉን ከልጁ ጋር መደፍደፍ
@thenewKiller-s1i
19 сағат бұрын
በሄሉ ቀልድ የለም ዋ እንዳልክ ሄሉዬ❤❤❤😢
@GT-eg1fd
17 сағат бұрын
👌👌👌👌👌👌❤❤❤
@sisaysisay8026
18 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እዴት በእህትህ ታስመታታልህ ነውርነው
@mama-cv7sn
19 сағат бұрын
እህት ተብዬዋ ደነዝ ናት 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🥵🥵🥵🥵
@HadyahHa
18 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SelamTamru-p9m
17 сағат бұрын
Ere bakish new ende kehelu yebase denez yelem yichi gatiwet
@ያረብአተእረዳኝ
16 сағат бұрын
@@mama-cv7sn በጣም ቆሻሻ ናት
@mama-cv7sn
16 сағат бұрын
@@SelamTamru-p9m anch🤸🏼♀️demo denezi yesa saratgn neshi inde sinti beten new masatibish koshasha 🥵🥵🥵🥵
@bettyhaileabrish
7 сағат бұрын
zm aytyatm kedenezm denez a🅱 stret ngr natde shermuta drom yewend eht 🅱zuwochu yancherechrachewal wey tag🅱aawa edalkn echi gmatam shermuta
@TURKIAL-d2k
16 сағат бұрын
እእት ተብየዋ ዋጋሺን ይከፈልሻል ጠብቂ እጂሺን ትሰበርያለሺ
@M_52-l1y
3 сағат бұрын
Techi kebero mn dnew yemtadergewu besmam
@tigist9632
13 сағат бұрын
የሚመታ ነገር ይምታሽ😢ሄሉዬ የኛ ወርቅ ❤❤❤❤❤
@ASTEREndale-hd2sh
18 сағат бұрын
የፈለገው ነገር ቢፈጠርም ሄሉ ይሄንን አታደርግም እና በራስህ አውርተህ ብትጨርሱ መልካም ነበር ቸኮልክ ገና በ3ቀን እንደዚ መናገርህ ይደብራል
@kekenunu4796
19 сағат бұрын
በዚህ ልክ አይደለችም ማህተብ አላት እሷ አንድ የፍቅር ሰው ናት
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Tkekel sis helu serat alat
@mohammedtselam
19 сағат бұрын
@rakjulan3ደምርኝ ውዴ❤😊226
@KMm-xu9fx
18 сағат бұрын
በጣም😢😢
@banchTube
20 сағат бұрын
እህት ተብዬዋ ደነዝ ናት😂😂😂😂
@asteryegezu4065
20 сағат бұрын
ደነዝ ኣንቺ ነሽ ጥንብ ቅርሻታም
@Sameerah-g2x
19 сағат бұрын
አህቱ ምን አረገች ወንድማኮ ነው ትክክል ናት ሄሉ በያ ደቄቃው ነው ምትቃያራው
@rorororo7967
19 сағат бұрын
ድራማ ነው
@Maroha-wy5mz
19 сағат бұрын
@@Sameerah-g2x ወረኛ
@weyeinshtdiri8703
18 сағат бұрын
yenesu dirama malekiya yelewim degemo eko yasitemiral lelun balihone 🤣🤣🤣🤣
@vhhj9640
14 сағат бұрын
እኔም ኤሉን ብሆን ፀጉርሽን ይዤ ከአፈረ ነበረ የምደባልቅሽ
@SeadaAli-o1g
18 сағат бұрын
ምኒቱ ሰገጤናት አቺ ቁርኮ 😅ሄሉየ የኔ ቆጆ አይዞሽልኚ የኔ ሚስኪን እዳልክ ምናይነት ነህ እዲህ አይዴረግም ሄሉየ የኔ ዉብ አይዞሽ ህይወት እዴዚህናት እዳልክ እህት ተብያዋምናይነት ናት እኔ በሆን ከምድር ነበር የምዶልሽ አመዳም😅😅😅
@Mekdes-y8c
19 сағат бұрын
ሄሉ እንዲህ አይነት ሰው አደለይም😂😂😂😂😂
@mohammedtselam
19 сағат бұрын
ደምርኝ ውዴ❤😊
@almanam-bg2sz
19 сағат бұрын
እንዳልክ የማያምርብሕ ስራ አትስራ ሄሉሻ ሲቀጥል እንዲ አታረግ የኔ ቅመም ሔሉ ❤
@seble4004
19 сағат бұрын
ተናዳ ነው እንጅ ሔሉ እንዲሕ አታደርግም እሱ ግን እሕቱን አስደበደባት
@fatemaAl-g4d
19 сағат бұрын
Betkkl
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Helu yene wed sis ❤aekcac
@weyeinshtdiri8703
19 сағат бұрын
Ye madam kimemochi dirama ina kuminegeri leyitachu eweku yihe hulu wushet new sira sitefabachew yemifetiruti propaganda new!!
@mohammedtselam
19 сағат бұрын
@@seble4004ደምርኝ ውዴ❤😊
@ZemzemShafi-c1x
18 сағат бұрын
እንዳልክ ትክክል አይደለም 😢
@SaraSoo-wx5wz
16 сағат бұрын
የኔ አባት ጓደኛው ግን ደስ ሲል በፈጣሪ የተባረከ❤❤❤
@YgfHggf
15 сағат бұрын
እህት ተብየዋ ገገማ ባለጌ ስድ ስታስጠሊ ሄሉ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤
@TezetaWorku-x9n
20 сағат бұрын
አይ እንዳልክ አትውረድ ድሮ አስተዋይ ሰው እኮ ነው
@ወተትሜድያሂቡ_hibu
20 сағат бұрын
ክክክክ😂😂😂😂 ቤት በሳ ስም ገዛህ ዘንድሮ የቤት ስጦታ በዝታል እስኪ እኔንም አንዲት መኪና ግዙልኝ 😂😂😂
@MehbubaAwol
20 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@HyweteHywete
20 сағат бұрын
😂😂😂😂
@ayyalem7152
19 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@maryamdawood5052
19 сағат бұрын
😅😅😅ደምሪኝ ተመቸሽኝ
@YutYutt-x8f
19 сағат бұрын
😂😂😂😂
@Ail-ox6zv
19 сағат бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ይች ጋጥወጥ😂😂😂😂😂
@LUBABAMohammed-hh3cg
17 сағат бұрын
.ምን.ትመስላለች.ቀሽም.ደነዝስረአት.የላትም.እህትተብየዋ.ሄሉየ.አይዞሽ😢😢❤❤❤❤❤❤.እዳልክ.የምርትገርማለክ
@lehemmengiste4635
16 сағат бұрын
ጏደኛህ ይሻላል ካንተ በውስጥ ተነጋገሩ እያለ ትሰግጣለህ ከዚህ በላይ ክፋት ይለም ስትገዙት ሚዲያ ላይ አልነበረም ያመጣሃት ሴት ደግሞ ካንተ የባሰች ህፃኖች በጣም ያከበርኩህን ያህል ነው ይወረድክብኝ እህት ተበየዋ ደግሞ ጋጠወጥ መንደሬ የት ነበረች እስከዛሬ አስመሳዬች ቲሽ ስርእት እና ትህትናን ማስተማር ከቤት ይጀምራል
@Yentyube
19 сағат бұрын
የዛሬ ዴሞ ይለያል 🤣🤣🤣🤣🤣ሄሉ የኔ ጃግና🫶🫶❤️❤️
@lalinegaso5849
19 сағат бұрын
❤❤❤natisha
@fitsumwodo3635
18 сағат бұрын
እንዳልክ ትክክል አይደለህም በዝህ ልክ ባትወርድ ጥሩ ነበር እህት ተብዬ ስበዛ ስረዓት ሚባል የሌላት ባለጌ
@rabiarabu3985
18 сағат бұрын
ሄሉ ማለት እውነተኛ አፍቃሪ ጨዋ የጨዋ ልጅ በእራሷ የምትተማመን ቆንጅየ ናት የስራ ሰው ሰው አክባሪ በቃ እውነተኛ ሰው ናት ፍትህ ለሄሉ ስም ዝም ብለህ የሰው ስም አታጥፋ ማንም አያምንህም እህት ተብየ ደንቆሮ ድጋሜ እንዳመጣ ምን አይነት አሳዳጊ ነው ያሳደገሽ ስድ ባለጌ አይ የወለደሽ😢😢
@Atala-wn4os
18 сағат бұрын
በናታችሁ አታሳቁን ሰላም ፍጠሩ ሄሉሻ እኮ ባትወድህ አንተን ተከትላ አትመጣም ነበር ያሳዝናል ጥሌ ግን ምርጥ ሰው
@Akram-u5u7k
16 сағат бұрын
እረ ድራማ አሳቃችሁን ለማንኛውም ሂሉና እዳልክ አይለያዪም❤❤❤❤❤
@YutYutt-x8f
3 сағат бұрын
የተመቸኝ እንዳልክ
@መፅናኛዬ
20 сағат бұрын
እንዳልክ ትልቅ ጥፋት እያጠፋህ ነው ተረጋጋ ምናልባት ተነጋግራችሁ ከሆነ እኛ ክፉ ቃል እንድናወጣ አታርጉን እች ማነች ደሞ ሆ ሙጥ
@gdghchhdhgfgdb4633
20 сағат бұрын
😂😂😂 እኛ ምን እንደምንል ሊሰሙ ነው
@rakjulan3226
19 сағат бұрын
Tkekel helu eko msken nat
@fgdg4382
19 сағат бұрын
Betikikile
@hewanadamanazreth443
16 сағат бұрын
ድራማ ነው ነገ ደግሞ ታረቅን ብለው ይመጣሉ😂
@ganomohamme875
5 сағат бұрын
Your true bro ?🧐🤔
@HayatMagistu
19 сағат бұрын
ሄሉዬ የኔ ጠካራ የኔ ዉዴ በርቺልን አቺደሞ ማነሽ😢😢😢😢❤❤
@mohammedtselam
18 сағат бұрын
ደምርኝ ውዴ❤😊
@Lamro-f7s
18 сағат бұрын
.እደአቺ አይነት ደነዚ ነች
@saraha5240
20 сағат бұрын
በናትህ ከሴት ጋር አታገናኛት በጥፊ ነው የመታችት ባለጌ ፈረስ 😢😢😢😢😢
@saadasadada505
19 сағат бұрын
ሳህ
@PeacefromJesus
15 сағат бұрын
እናስ ምችኝ ብላት ነዋ እናንተ ደሞ እድሜ ልክ ፋራ ትሆናላችሁ እንዴ ድራማቸውን ይስሩበት ዝም ብላችሁ ተከታተሉ 😂
@favibeyene4085
15 сағат бұрын
ደግ አደረገች ድራማ ነው ህፃኖች
@etatu-ul5cl
17 сағат бұрын
እንዳልክዬ ኡኡኡኡኡ አንተን እንደዚች አይነት እህት በጣም የባለጌ መጨረሻ ጋጠወጥ እቺ የእርጉ ዝንብ አንተንም በጣም አስናቀችክ ስርዓት እንኳን የላት ዬሉን መታሻት አንቺ የማትረቢ
@AlFa-wt3bw
15 сағат бұрын
ሄሉን እህትና ወንድም ተንበርክከው ይቅርታ 🥹❓ መጠየቅ አለባቸው ክርስቲያን ከሆኑ 🙏 ገንዘብን ስታስቡ አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የሚለውን አትርሱ ፍቅር ይበልጣል ❤ ሄሉ የምርጥ ቤተሰብ ልጅ ናት 🙏❤️❤️❤️‼️ የዋህነት ይጎዳል የምል በምክንያት ነው 😢
@MaryemSeid3040
20 сағат бұрын
የሄሉ ውዳጆች በእንነት ደምሩኝ ልጄን ይዤ በአረብ ቤት የምሰራ ነኝ
@Sara-l8n5s
20 сағат бұрын
እኔንምደምሪኝ🎉እኔምልጅይዠነውእምሰራው
@MaryemSeid3040
20 сағат бұрын
@@Sara-l8n5s እሽ
@ሀሊመትHalimet
20 сағат бұрын
እሽ፡እማ፡ደመርኩሽ፡ግን፡መልሽ፡በቅንነት❤❤
@Yentyube
19 сағат бұрын
Ok❤️❤️❤️
@AndQw-ls5fkd
19 сағат бұрын
ደሙርኝ ውዶች ❤❤
@kalokalo901
19 сағат бұрын
ሄሉ አትወስድም ስለተናደደች አትወጅሉ
@xpk5509
19 сағат бұрын
እህት ተብየዋ በስመ አብ ሰይጣን
@اتتنال-ل3ت
15 сағат бұрын
ምን አይነት ውሻ ናት አይዞሽ ሄሉዬ
@Selamkassa-iv7vj
17 сағат бұрын
ቅናት ለወድምዋ ያዘነች አትመስልም አይዞሽ ሄሉ❤❤
@sosojed416
18 сағат бұрын
እህትየው በጣም ባለጌ ናት ሂሉ ጥፋት የለባትም እሷ ናት እልክ ያስገባቻት እሷ መሄድ አልነበረባትም ሂሉዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለበጎነው😢😢😢❤❤❤
@RaaaYouTube
18 сағат бұрын
bexam yemre nag nbew bey
@Dinemidiya
18 сағат бұрын
ይህችን ሴት እኔ ባገኛት እዛው አሽቼ አሽቴ ነበር የምለቃት ! ሄሉ በናተሽ ከዚህ ሰውዬ እራቂ እሱም እሷም ባለጌዎች ናቸው። አስመሳይዎች ጉርጥ የመሰለች ሴት ልኮ አስመታት እኮ 😢 አይዞሽ ሄሉዬ እራስሽን ጠብቂ
@TeskaTeska-p8s
18 сағат бұрын
Anyway gurete kuhe
@elaykidanekidane8529
7 сағат бұрын
በሥራዋ ነው የተመታቹ እኔ ብሆን ከዛ የበለጠ ነበር አሸቼ አሸቼ የምለቃት።
@saraha5240
20 сағат бұрын
አይጥ እሶ ብሎ ባለመነጽር ሰገጤ
@Menber-qw7hh
19 сағат бұрын
መነፅር አወራወሯ 😂😂😂😂
@nefisasemane
19 сағат бұрын
ድራማ እኮ ነው ኧረ ተው
@Channel-qe9mn
19 сағат бұрын
😂😁
@KsaSaudi-o4l
19 сағат бұрын
ደግ አረግሻት😂😂😂😂
@YutYutt-x8f
18 сағат бұрын
😂😂😂
@Fussy-u3m
16 сағат бұрын
ሄሉ እኮ የጨዋ ልጅ ነች እዴት በእህትክ ታስመታታለክ
@Mkeamka
17 сағат бұрын
እውነት ለመናገር እህት ተብየዋ ለመነፀሩ አድስ ትመስሊያለሽ ግን መነፀር ሳይሆን ጥፊ ነው የሚገባት ፈራ የወረደ ህዝብ ሄሉ ግን አድናቂሽ ነኝ
@OsmanSee
18 сағат бұрын
ህሉ ምርጥ ሰው አንተ ግን ከነህት ኩተት ነህ አሰተሳሰብህ ውርዲህ እህትህ አባራት ውዴዛ
@AynaLim-x9f
20 сағат бұрын
ሄለን ምዉድ ❤❤❤like🎉😢አረጉ
@haha1645
19 сағат бұрын
አች እህትወዋ ነገር አታበላሽ😢
@rorororo7967
19 сағат бұрын
ፍራ ናት እህቱ
@zenashbeyene9206
17 сағат бұрын
አንተ ድሮም ወደሃት ሳይሆን ተጠቀምክባት ሄሉዬ አይዞሽ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
18 сағат бұрын
ሲጀመር አንተ በስራህ ወንጀል መርማሪን ምታስንቅ እኮ ነህ ሰውን ስትፍትን እንዴት ሆኖ ነው ንብረትህን በሰው ስም ያደረክው እማይመስል ነገር በፍፁም አታደርገውም ሄሉን እንኳን ስንት ግዜ ፍተንካት ሳይገባህ ቀርቶ እኮ አይደለም እሷ ፍቅር እንዳላት ላንተ ግን አንተ በተደጋጋሚ ጏደኛሞች እንጅ ፍቅረኛሞች አይደለንም ነው የምትላት እና ምን ትሁንልህ አንተ ካልተረዳሀት ቁማ ትቅርልህ ፍተናህን በልክ አርገው !!!
@SaraHpsh
14 сағат бұрын
ድራማ እየሰሩ ነው 😢😂
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
14 сағат бұрын
@ አዎ ግን ድራማ መሆኑን እያወኩ ምክንያቱ አናደደኝ
@አርሴማየማርያምልጂ
18 сағат бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ😢በጥፌ መታቻት ይቺ በግ ግን በርግጫ አውልቀሻታል ደግ አደረግሻት😂😂
@fatemaAl-g4d
16 сағат бұрын
❤❤❤
@umhibetulahbntsherefa5672
Сағат бұрын
😂😂😂
@ነኝየኀተዋህዶፍሬ
20 сағат бұрын
ዛሬ በጣም ክፍት ብሎኛል ላይክ አድርጉኝ ደስ እንዲለኝ🥺🥺
@AbduSeid-o5s
20 сағат бұрын
አብሺሩ
@ነኝየኀተዋህዶፍሬ
20 сағат бұрын
@AbduSeid-o5s እሺ❤
@bekelechasefa8723
20 сағат бұрын
አይዞሽ አይዞሽ ❤️
@KasechGermew-d3s
20 сағат бұрын
@@ነኝየኀተዋህዶፍሬአይዞን 🥺🥺
@SosunaKasa
20 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ
@AyahlushWondmagegn
19 сағат бұрын
ስሟን አታጥፋ ሔሉ እንደዚህ ያለች አይደለችም
@mohammedtselam
18 сағат бұрын
ደምርኝ ውዴ❤😊
@Sas-ly5gk
18 сағат бұрын
እህት ተብየይቱ ምን አክለፈለፈሽ እነሱ በተረጋጋ መፈስ ማውራት ይችላሉ
@hanaweldechannel5249
15 сағат бұрын
እንዳልክ አትፍራ ኤሉ አንተን በፍፁም አትሸዉድእም ስለምትወድእ ነዉ
@rorororo7967
19 сағат бұрын
እህትዬው መነጽርሽ ያስጠላል አውልቅ😅
@salamsami1988
19 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rorororo7967
19 сағат бұрын
@@salamsami1988 🤔🤔😄😄😄
@KMm-xu9fx
18 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@fatemaAl-g4d
18 сағат бұрын
😂
@YutYutt-x8f
17 сағат бұрын
😂😂😂😂
@YoditMekete
19 сағат бұрын
እህትየዋ ስትገርም ምቀኛ
@rorororo7967
19 сағат бұрын
የእህት ምቀኛ
@AAAA-vk2qb
19 сағат бұрын
አይዞሽ ሄሉ እቺ እትይወ በጣም ባለጌ ነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KdaKsa-cq4me
15 сағат бұрын
ኧረ ምን አይነት ሰገጤ nat hiluya ayzosh🎉🎉🎉
@serkalemdoshe229
13 сағат бұрын
ሄሉዬ እንኳን ቀረብሽ እንዳልክን ለማግባት ያሰብሽ ሴ በየቀኑ ባለጌ እህቱን እየላከ ያስደበድብሻል አሳይሻለሁ ያልካት ይሄን አስበህ ነው ሄልዬ ቤቱን ሽጠሽ ገንዘብን ስጪው የጥፊ ምላሽ ነው
19:52
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 2,2 М.
19:12
ሁሉም ነገር ይገባሀል ፡ ላንተ ያንስብካል እንጂ አይበዛብክም የኔ መከታ ❤️
Helu Tube
Рет қаралды 81 М.
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 40 МЛН
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 493 М.
00:32
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 26 МЛН
48:23
በቁርባን ተጋብተን ሳላስበው ጉድ ሰራኝ! ተጠንቀቂያት እየተባልኩኝ ‘ኬ'ሚ'ካል’ ደፋችብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 8 М.
29:07
ፅጌ ከባድ ፀብ ውስጥ ገባች.የሩታን ቤት ስጡኝ አለች😱
Tsge royal
Рет қаралды 153 М.
13:23
Endalk 💞 Helu 🫶👌ukani dasala shoo♥️💝
FANTU SHOW
Рет қаралды 546
1:16:30
ወንዶች ሄደው ሄደው እንደ አባቴ ይከዱኛል || Bekur Eyasu || እንተንፍስ
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 28 М.
21:57
የቅመሜን እህት አፋጠጣት | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 1,5 М.
48:56
አልቃሻዋ ሶፊ ሞታለች አዲሷን ሶፊ ተዋወቋት @Sofiyaabdela6
Ethio Nas Entertainment
Рет қаралды 67 М.
58:44
የሙሽራው እና የሚዜው ሴራ ተጋለጠ!!ሙሽሪት በጫጉለዋ ቀን የተሰራችው ጉድ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 102 М.
8:20
በቅርቡ ጋብቻችን ነዉ Nahiና ዉብዬ!
Helu Tube
Рет қаралды 44 М.
45:59
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
Soliyana show
Рет қаралды 401 М.
15:25
ፈኪ በስሜቴ ላይ ቀለደችብኝ ሙቤ ፍቅሬ ቀልድ መሰለዉ
ረዲና
Рет қаралды 41 М.
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 40 МЛН