ሄሉ ጠፋች😭
31:34
4 сағат бұрын
ስሜቴን ነገርኳት😍😍
21:46
12 сағат бұрын
እናቴ በጣም ደስተኛ ናት😍
31:13
መስተፋቅር አሰራችብን
19:59
21 сағат бұрын
ይቅርታ ጠየቅዋት🙏
27:02
🛎 ፍቅር ይዞኛል❤️
28:13
ቀለበት አደረኩላት 💍
29:15
ሽማግሌ ልልክ ነው😎
24:51
ከባድ ውሳኔ ወሰንኩኝ🥹
25:24
Пікірлер
@mekmek1129
@mekmek1129 2 минут бұрын
እንዳልክየ እኔም ፍቅር ይዞኛል ማልቀስ. ኣምሮኛል 😂 ግን ከልቤ ኣይደለም ዛሬ ነዉ ፍቅር የያዘኝ ልቤ መልስልኝ. እንዴ ግን ኣደራ ለምንኣፈቀርሽኝ እንዳትለኝ 😂 ምን ኣገባሽ እንዳትለኝ 😂😂 በማያገባኝ ኣልገባም😂😂 ክክክ
@SolomonBayu
@SolomonBayu 4 минут бұрын
በበፊቱ የወንጀል ነክ ክትትልህ ላይ በእውነት ትልቅ አክብሮት ነበረኝ። ነገር ግን ሔለን ከምትባለው ግራ ገብቷት ግራ የምታጋባ እናም ከመልካም ቤተሰብ እንደመገኘቷ መጠን በሚገባት የአዕምሮ ዕድገትና ብስለት ሲጠበቅባት አጒገል ሙልቅቅና አልፎ አልፎ በዚህ ዕድሜዋ ጭቃ እያቦካሁ ልጫወት የሚመስል የሴትነት ወግ የሚባለውን የዘነጋች በመሆኗ እያዘንኩ ከማየት ብቆጠብም አንተ ግን ለእሷ እንደአሳቢና ደስታ ፈጣሪ ነኝ ባይነትህና ጊዜህን ችክ ባለ የተርመጠመጠ ውሎህ ይበልጥ ስላልጠበቅኩህአፍሬብሃለሁ። እንደወንድ በተሻለ ውሎና ቁምነገር መንደር በፍጥነት ብትወጣ የተሻለ ነው። እሷ አየር የመያዝ ጥበብ መስሏት ድግግሞሽ የተለመዱ ስታይሎች ናቸው።
@YoditTeklemariam
@YoditTeklemariam 10 минут бұрын
Ere please yehe bota anten aymetnhm ere lebetesek enkon KEBR yenurachu
@YoditTeklemariam
@YoditTeklemariam 11 минут бұрын
Betam astelachu Egziooo
@merimerith7093
@merimerith7093 11 минут бұрын
እች ሄላን ባግ ናት እንዴ ላርሳ ክብር የላትም እንዴ
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 13 минут бұрын
Edalek Fekreghi kalhonch sate gar Metkakef Kebrhin Matate New temar Bentehi😂😢
@agegnheuatena3920
@agegnheuatena3920 13 минут бұрын
እህቴ ክብር ይኑርሽ። ሴት ልጅ እንደዚህ በግድ ውደዱኙ (አፉቅሩኙ )ማለት ነውር ነው። ሴትን አታሰድቢ። ተረጋጊ ያየሽውን ሁሉ ካላፈቀራችሁኙ ማለት ነውር ነው።
@Kamila-sz7kt
@Kamila-sz7kt 14 минут бұрын
ሄሎ ገና ዛሬ ደበርሺኝ እዳልክን አታሰደፈሪዉ እዳልክየ አለቦታህ አትገኝ
@hirutbekele590
@hirutbekele590 19 минут бұрын
kzbin.info/www/bejne/fWemdoKOi7d6qcksi=d1ir9s0wsviNaz6M
@HfVj-p8u
@HfVj-p8u 25 минут бұрын
😮 BBb BbNBbNbBbNbj ,Xxxx 😢😢 😂😅 😂😂😂
@mesganaalemu8747
@mesganaalemu8747 27 минут бұрын
እረ እንዳልክዬ ይህ ነገር አልመጠነህም እባክህ ራቃት ዉጣ ከዚህ ነገር።
@sua9617
@sua9617 37 минут бұрын
እንዳለህምረጥሰውግንውንድሜእራሰህንጠብቀግንበአሁኑጊዜእንዳተያልጎድኛማገኝትመታደልናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@roman-ig9dd
@roman-ig9dd 40 минут бұрын
እርጉዝ ነውና ሳብስክራይብ ኣሩግለኝ የአንዳልክ ቤተሰቦች ኣንዱ ፍት ጥቁር እንዳልወለድ 😁
@zenashbeyene9206
@zenashbeyene9206 42 минут бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው
@zenashbeyene9206
@zenashbeyene9206 38 минут бұрын
ሄሉ በጣም ያሳፍራል የምትሰሪው ለራስሽ ክብር ስጪ
@وينانينا
@وينانينا 44 минут бұрын
መጃጃል 🤣 ድራማ ክፍል 4 እንጠብቃለን 🤭
@zenashbeyene9206
@zenashbeyene9206 44 минут бұрын
እንዳልክ አንተ ጥሩ ሰው ነህ በቃ ራስህን ጠብቅ ኑሮህን ኑር ብዙ ለፋህ ይብቃህ
@WorkneshBeda
@WorkneshBeda 46 минут бұрын
Helu txlfech 🤣🤣🤣🤣
@AsratAbraha
@AsratAbraha 48 минут бұрын
በጣም ደስ ይላል ተከታታይ ድራማ ስም አውጡለት ጎበዞች
@FgFgvgg
@FgFgvgg 55 минут бұрын
የዛሬው ትወና ሮማንቲክነው😂😂😂
@sua9617
@sua9617 58 минут бұрын
አንዳለህምረጥሰውነህበጥሩፀባይህእንውድህአላን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ግንፊቅረከንአንተየዝታል❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq Сағат бұрын
አቦ ሄለን አታናጂኝ ነጠቃ ነው ያሥመሠላቹት ድራማ ቢሆን ደሥ ይለኛል
@mesiabebe-n7s
@mesiabebe-n7s Сағат бұрын
ለምን እንደሰለጠነ ሰው አታወሪም ሂለን በጣም ሰገጤ ነሽ
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq Сағат бұрын
ሩጫቹ ተመችቶኛል😂😂😂 አይ ሄሉ ተይ በቃ
@mesiabebe-n7s
@mesiabebe-n7s Сағат бұрын
ቀሽም ነሽ ለካ የከተማ ልጅ ትመስሊኝ ነበር
@WorkneshBeda
@WorkneshBeda Сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣continue this is prank
@Jneesum
@Jneesum Сағат бұрын
ጂኒ የሆነች ልጅ😂😂😂
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Сағат бұрын
እኔ ምለው ምንድነው እቃቃ እፍፍ ይደብራል
@lilyethio7691
@lilyethio7691 Сағат бұрын
ይቺ ልጅ ምን አይነት ባለጌ እና ዘላን ነች ለቤተሰቧ እንኳን ክብር የሌላት
@YeMariamlijMariamenate
@YeMariamlijMariamenate Сағат бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤
@YeMariamlijMariamenate
@YeMariamlijMariamenate Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሄለን አበዛሹ ሴጣን እዬመሰልሽኝ ምን አይነት ፉጡር ነሽ ግን እብላኝ ለእናትሽ ያገባሽ ይፈታሻል
@selamewedajo1989
@selamewedajo1989 Сағат бұрын
endalek ende eyob tegestun yestehe egziyabher yemesgen senatun yestehe ❤⚘👏🙏🏼👍
@HkateLink-r1x
@HkateLink-r1x Сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@tadewnsdyu4304
@tadewnsdyu4304 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ZaraReshed
@ZaraReshed Сағат бұрын
አኡዙቢላህ ሥታስጠላሂለንእንደውሌላውንተይውያችንክብርተይው ለቤተሠቦችሽክብርአትጨነቂም እንደትሠው በወንድምእናበእህትነትተቀራርቦፍቅርያዘኝይላል😅😅😅😅😅ይብላኝልሽለወለደሽ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Сағат бұрын
❤❤❤❤🎉🎉😮😢
@عليهزازي-ن9و
@عليهزازي-ن9و Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@khadija-rw8hw
@khadija-rw8hw Сағат бұрын
ድራማዉ እየ ሳቁት ነዉ ምሰሩቱ ደስስስስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂😂
@Msekeremyoutube
@Msekeremyoutube Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@SEADASEiDALi-x5p
@SEADASEiDALi-x5p Сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@MangsetEshete
@MangsetEshete Сағат бұрын
ድራማ😂😂😂😂😂
@እሙቲነኝ-ኸ7መ
@እሙቲነኝ-ኸ7መ Сағат бұрын
እራስሽ ደርቀሽ እንዴት እንጨት የሚል ድርቅና አመለካከትሽን እርሚ በግድ ፍቅር የለም ያምሻል እንዴ
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sarasahay1
@sarasahay1 Сағат бұрын
❤❤❤❤
@tsedallove
@tsedallove Сағат бұрын
ኧር ፀበል ነው እሚያስፈልጋት ልጂቱ በፈጣሪ
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 2 сағат бұрын
I don't believe you going out with her wow
@tsedallove
@tsedallove 2 сағат бұрын
የእውነት ከሆነ ይደብራል ተጨማለቀች በፈጣሪ ቤተሰብ አሰዳቢ😢
@elsabateyimer1227
@elsabateyimer1227 2 сағат бұрын
አረ አበዛሽው ሴት አይደለሽ
@HhdGhf-t6h
@HhdGhf-t6h 2 сағат бұрын
ሄሉ እዴሆነች ሩጣ ብሦቷን የምትዋጣው ገጠር ወታ ነው😂😂😂😂
@Msekeremyoutube
@Msekeremyoutube 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 2 сағат бұрын
Endalke your so fast to ask to go back she did more time?