እናቴ አጣላችን 😭

  Рет қаралды 55,982

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@likehagos3724
@likehagos3724 18 күн бұрын
እንዳልክ ከወንበሬ ብድግ ብያ የአምስት ልጅች እናት አከበርኩህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ 🙏❤ለሁለታችሁም ልዩ ክብር አለኝ በጣም
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 18 күн бұрын
ሄሉዬ የዋ ናት prankm ስትሰራ አትኮርጅም የምትሉት 🥰❤️😘😘👍👈
@SosunaKasa
@SosunaKasa 18 күн бұрын
በትክክል ቀልፀሀታል ወንድሜ
@Fantu2016
@Fantu2016 18 күн бұрын
የምር አወ
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 18 күн бұрын
በትክክል❤❤❤
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 18 күн бұрын
የሄሉን ኮፊደስ በእውነት አለማድነቅ አይቻልም በጣም ነው የምወድልሺ እንዳልህ እና ሄሉ እንኳን ደስ አላችሁ!ጥሌ እና ሶሲየ እናተም የጏድኛ ጥግ ናችሁ ለናተም ክብር አለኝ!
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 18 күн бұрын
ሳህ ❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 18 күн бұрын
ሄሉዬን እዳልክን ያሚወድ ብቻ ለይክ😢🎉🎉🎉😂😂😂
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 18 күн бұрын
የምር እዳልክ አደነኩህ ለውላጆች ያለህን ክብር አሳየሃን በርታ ወንድማችን የምትሉ 🎉🎉
@hayu-ደሴዋ
@hayu-ደሴዋ 18 күн бұрын
ማናው ማዘርን የሚወድ❤
@almazz-u6w
@almazz-u6w 18 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ወተትሜድያሂቡ_hibu
@ወተትሜድያሂቡ_hibu 18 күн бұрын
እዳልክ ጎበዝ ነው ፍተናውን ተወጥቷል❤❤❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 18 күн бұрын
የሰው ደስታ የምያስደስታቹ እግዚአብሔር በሂወታቹ ያስደስታቹ ሄሉየ ላንቺ በጣም ደስ ብሎናል ለንጉሱ 200k ለንግስቷ 150K ❤🎉
@rakjulan3226
@rakjulan3226 18 күн бұрын
Awo pls helu 150 ynsgrbat pls helu yene jgena edalekm 200k ensgbaew❤❤
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 18 күн бұрын
በጣም❤
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 18 күн бұрын
ተባረኪ ❤❤❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 18 күн бұрын
💖💖💖💖
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናተም እግዚአብሔር ፍቅርና ሰሙን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉
@jarmu9113
@jarmu9113 18 күн бұрын
ሔሉዬ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ በዚህ ፍራንክ ብዙ ሰዉ ነዉ የምታዝናኝዉ በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ እንዳልክ ታድለሀል ሔሉን በማግኘትህ እንዴት እንዳዝናናሽን በጣም እናመሰግናለን
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 18 күн бұрын
ወልጂ አይቸዋለው እናት ነት ከባድ ውለተዋ የእናት ብዙ ነው ክብርም ለአባቶች❤❤
@FishGirma
@FishGirma 18 күн бұрын
ኤሉሻ ለጊዜው ፕራንክ ትታችሁ ወጣ ብላቹተዝናኑ በእርግጥ የእናተ ፕራንክ አስተማሪ ነው እውነት እንዳልክ የሚገርም ሰው ነው ለቤተሰቡ ያለው ክብር የሚገርም ነው በፍቅር ኑሩልን ክፍ አይካቹ እናተ አስተማሪሆች ናቹህ
@LeyuworkGebremariam
@LeyuworkGebremariam 18 күн бұрын
እንዳልክ ካከበርኩህ በላይ አከበርኩህ ቤተሰብን ማክበር መውደድ ትልቅነት ነው የመልካምነትህን ጥግ አየንበት ሄልዬ ቆንጆ እኔኮ የምወድሽ በምክንያት ነው እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 18 күн бұрын
የኔ አያልቅብሽ እዬ ወይኔ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ በድንጋጤ ደርቄ ቀረው ውይ የሄሉሻ ያችስ ፕራንክ አይጣል ትምህርት አለው ግን ያስደነግጣል😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እንዳልክ አስደነገጠችህ አይደል😂😂😂😂😂😂😂 አንተም ብድርህን መልስ ግን የሚስለቅስ እዳይሆን አደራ ሄሉሻዬ እንባ አፍስሳ ማየት አልፈልግም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 18 күн бұрын
እንዳልክ ስናደድ ደስ ሲል😂 ሄሉ ተይ ፍቅራቹ አጣጥሙ😂
@AbduSeid-o5s
@AbduSeid-o5s 18 күн бұрын
😂😂😂
@rorororo7967
@rorororo7967 18 күн бұрын
😅😅😅😄😄😄
@EkramEkram-x7q
@EkramEkram-x7q 18 күн бұрын
😂😂😂😂ኸረ ቀልድ ትችላለህ😂😂😂
@melate.6747
@melate.6747 18 күн бұрын
ሄሉሻ ጀግና እንዳልክ ፈጣሪ ያክብርህ ጥሩ ስነምግባር ነው
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm 18 күн бұрын
እዳልክዬ የኔ ጨዋ ተባርክ ❤❤ሄሉዬ የኔ እብድ አታበሰጭው😂😂😂😂
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 18 күн бұрын
የምር ለቤተሰብ ክብር ያለው ወድ ደስይለኛል ይመችህ
@mhirat
@mhirat 18 күн бұрын
ሄሉ ና እንደልክዬ አብሮማሆናቸው ደስ ያስየሰኛው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@salam9960
@salam9960 18 күн бұрын
ሄሎዬ የኔ ትንኩልኛ ጀመረች እንግድህ ቻለው እንዳልክ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinatmohammed2962
@zinatmohammed2962 18 күн бұрын
እዳልክ ክበርልን ይህነው የቤተሰብ ክብር ተቀጥተህ ያደክ ትለያለህ ደሞ እኳን ፋቅርህ ቁጣህም ደስታ ያሰማል ሲቆጣ ፈገግ የምል ሄሉየኮ የመታመጠው አይዲያ የላት አቤት ትወና የኔ እንቁ ሴት
@StephanySjajs
@StephanySjajs 18 күн бұрын
ትለያለህ እግዚአብሔርን ትለያለህ ከሱ ተምሩ መማር እናትሽን ሳት ገብሬ እኔን አታከብርም አለ የወንድ ጀግና ማለት አንተ ነህ ❤❤❤❤
@vhhj9640
@vhhj9640 18 күн бұрын
ፈለ ምርጥ የናት ጋደኛ ነች እድሜ ይስጥልሽ
@meskiab9917
@meskiab9917 18 күн бұрын
አስተማሪ የሆነ ብፕራክ ነው እናት አባቱን ሚያከብር በምድርም በሰማይም ፅድቅ ነው። ሄሉዬ የብዙ ጥሩ ነገሮች መምሕራችን ነሽ እንዳልክዬ አይደለም ለቤተሰብ ለሰው ልጆች ሁሉ ክብር ምሰጥ ምርጥ ስብእና ያልክ ልጅ ነሕ አንተና ሄሉ ብዙ ሚያመሳስል ነገሮች አላቹ እግዚአብሔር ያለምክንያት አላገናኛቹም ዘመናቹ ሁሉ ለራሳቹ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ሰውዎች የምትተርፉበት የበረከት የስራ የፍቅር ታይታቹ ማትሰለቹ የእግዚአብሔር ሞገስ በላያቹ ይፍሰስ
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 18 күн бұрын
አሚን የኔ አስታዋይ❤❤
@FishGirma
@FishGirma 18 күн бұрын
አሜንንንንን።
@Mar-3b
@Mar-3b 18 күн бұрын
አሜን አሜን
@ejigayehuhailemariam70
@ejigayehuhailemariam70 18 күн бұрын
😂😂😂 እቺ እብድ ምን ይሻልሻል
@mohammedtselam
@mohammedtselam 18 күн бұрын
​@@FishGirmaደምርኝ❤
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 18 күн бұрын
የሰው ቤት ያላችሁ አኮዋን የ እረፍት እንጀራ ባላሰባቹት ሰዓት ይስጣችሁ ያስደስታችሁ 🤲❤️🥰🥰
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp 18 күн бұрын
አሚን ያረብ
@CnxCnvc-gr1kd
@CnxCnvc-gr1kd 18 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl 18 күн бұрын
አሜን❤
@binalefart2799
@binalefart2799 18 күн бұрын
አሜን🤲✝️🤲
@Fantusiyum
@Fantusiyum 18 күн бұрын
አሜንንንንንንንን❤
@sasi.2116
@sasi.2116 18 күн бұрын
ተመስገን አምላኬ finally የኛም ልብ አረፈ ሄሉዬ የኔ መልካም ሴት እንኳን ደስ አለሽ ፍፃሜያቹ ይመር አደራ ሄሉ በአንቺ እርግጠኛ እንዳይሆን እንዳታደርጊው
@Askalegemeda
@Askalegemeda 18 күн бұрын
እነዳልክ በታም ነው የማከብርህ ለናት ያለህ ክብር ሄሉ ፍልም ብትሰሪ ያዋታሽል ጎበዝ በርቱ
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 18 күн бұрын
ሄሉየ የኔ የዋህ እርግብ የኔ ጀግና ሴት ኮርቼብሻለሁ የኔ ውድ እንዳልክ ያንቺ ሆነልሽ ደስስስ ብሎኛል ከምነግርሽ በላይ ህልም እየመሰለኝ ነው ንፁ ሰው መቼም ወድቆ አይወድቅ የሆነ ነገር ከኛ ከራቀ እግዚአብሔር የበለጠ ነው የምሰጠን ባንቺ አየሁ የኛም ጸሎታችን ተሰማ ምርጥ የሆነ #ፍቅረኛ ሰጠሽ የቀረ እግዚአብሔር ይሙላላቹ😘 እንዳልኬ ትለያለህ ትናንት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሄሉን ደስታዋ ስለ መለስከው በሂወታችን እንደ ፍቅር የምያስደስተን የለም ሁሌም ደስ ይበላቹ 💗[[ ደሞ ወደፊት ስትራመዱ ፈተና ሊገጥማቹ ይችላል ሰው ተዋዶ ማየት የማይፈልጉ ሊኖሩ ይችላሉ እንናንተ ግን አንድ ላይ ሁናቹ በእርጋታ ተነጋግራቹ መፍታት አለባቹ ምንም ይሁን ምንም የማይደገም የምጸጽት ንግግር እንዳትነጋገሩ ፍቅራቹ ብዝት ይበል መጨረሻቹ እግዚአብሔር ያሳምርላቹ እህታቹ ከ #ት #ግ #ራ #ይ
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 18 күн бұрын
ትለያለሽ ምርጥ ሰው❤❤
@titifantu2162
@titifantu2162 18 күн бұрын
Gobez agelaletse Kibraye haftey ❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 18 күн бұрын
@@YutYutt-x8f 🙏💖
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 18 күн бұрын
@@titifantu2162 ክብረተይ💖💊
@SaraHpsh
@SaraHpsh 18 күн бұрын
የኔ መልካም ልክ ነሽ እኔ ደሞ ልክ እንደ አንቺ ከ ትግራይ ነኝ ግን እነዝህ ልጆች እግዚአብሔርን በጣም ነው እምወዳቸው እና ሄሉዬ እና እንዳልኬ ደም እግዚአብሔር አምላክ በኑፁ የሆነ ፍቅር ያንራቹ ያጣምራቹ ምኞቴ ነው H❤E 🌹
@MarizaDimmir
@MarizaDimmir 18 күн бұрын
ሄሉ የሚወድ በላይክ አሳያት የኔ ዉድ ሥወዳትኮ
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 18 күн бұрын
ውይ የኔ ማር በውነት እድላክ ሰው ማለት እዳንተ አይነት ሰው ያለ አይመስለኝም አከበርኩህ ተባረክ ❤🙏👍😘
@mamathelon7092
@mamathelon7092 18 күн бұрын
ሄሉ የኔ የዋህ ፕራክሽ እኮ ከየት ኡደምታመጪው ፈታ ነው የምታረጊው አይ እዳልክ ቻላት እግዴ ለቤተሰብ ያለህ ክብር ደሲል ፉቅራቹን ያብዛላቹ
@bettyboo7783
@bettyboo7783 18 күн бұрын
እንዳልክየ ሄሉ በጣም ቀልደኛ ቀልድዋ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነውው ቢሆንም ኣንተ የሰው ኣክባሪ ጋሻ ነህ እግዚአብሄር ኣይለያችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fozy514
@fozy514 18 күн бұрын
እንዳልክ. ማሻአላ የቤተሠብ ፊቅረ ነዉ. ያሠተማረከዉ. ፈጠረ. ይጨምረልሕ
@mekmek1129
@mekmek1129 18 күн бұрын
እውነት ፍቅር ከጀመራችሁ prank ደስ አይልም እንዳልክ. Hero ❤❤ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ ቁምነገር ስሩ እርሰ በርሳችሁ ተከባበሩ ፍቅር ተሳሳጡ
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 18 күн бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ እናቶች ክብር ለእናንተ ኑሮልን እንደምወዳቸው❤❤ ሄልዬ የምርሽን ቢሆን ኑሮ እኔ በጥፊ ብልሽደስ ይለኛል prank መሆኑ በጀ
@ירוםישעיהו-ק5ק
@ירוםישעיהו-ק5ק 18 күн бұрын
በሳቅ ፈነደሁ ሄሉሻ የኔ ጎበዝ
@rorororo7967
@rorororo7967 18 күн бұрын
😅😅😅እንዳልክ ለመሮጥ ተዘጋጅተህ ነበር
@אלשדיידמוז
@אלשדיידמוז 18 күн бұрын
ውይኔ እንዳልህ ሰውድህ ለሰው ያለህ ክብር በዚህ ቀጥልበት ደሰ ሰትል❤❤
@דמבולוהיילה
@דמבולוהיילה 18 күн бұрын
እንዳልክ ሳላደንቅ አላልፍም የመች ወንድሜ❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 18 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በፀጉርሽ ምንም ሳትቀቢ እንደት እንደምታምሪ እኮ❤❤❤❤❤❤❤ቻለዉ እዳልክ😂😂😂
@zaytonahzay3841
@zaytonahzay3841 18 күн бұрын
በጣም
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 18 күн бұрын
በጣም❤❤❤
@متيكالكككهت
@متيكالكككهت 18 күн бұрын
❤❤❤
@JemilaMustefa-r9i
@JemilaMustefa-r9i 18 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅🎉❤
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 18 күн бұрын
Ayitishilinyal ihte❤❤❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 18 күн бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉
@alamalam9788
@alamalam9788 18 күн бұрын
አሚንንንን❤❤
@hafsaHassin
@hafsaHassin 18 күн бұрын
እኔ አልሄድም አለለም
@Stc-wu1jn
@Stc-wu1jn 18 күн бұрын
አሜን
@Wwre-f4z
@Wwre-f4z 18 күн бұрын
አሜንንንንን😊
@mohammedtselam
@mohammedtselam 18 күн бұрын
​@@alamalam9788ደምርኝ ውዴ❤😊
@Serkush-dz1ey
@Serkush-dz1ey 18 күн бұрын
ሄሉየ የኔ ቆጆ ሁሌ አዲሰ ነገር አጣጭ ይመችሺ የኔ ፈድሻ❤❤❤❤❤
@AsiaOkay
@AsiaOkay 18 күн бұрын
Hele be jimare lay yasidnegxal arif nawu timritm ale indalik sawu akibari nawu anichim xuru nesh bexam nawu imwodachu ❤❤
@SaraHpsh
@SaraHpsh 18 күн бұрын
አየ ሄሉዬ ስወድሽ እኮ የምር የብፕራክ ማናጀር እኮ ነሽ 😂❤ እንዳልክ ደሞ ትለያለክ የምር ❤
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 18 күн бұрын
ውይይ እንዳልክ አሳዘነኝ አውርታ እስከምታበቃ ተቆራጠጠ እኮ ❤❤
@FasikaGes
@FasikaGes 18 күн бұрын
ሄሉ ዛሬ ግን ጥሩ የፍቅር ጊዜ ነበር ማሳለፉ የነበርባችሁ ጥሩ የፍቅር ጊዜ እያሳለፋችሁ ብትመጡልን የመጀመሪያ በፍቅር ቀናችሁን ብታከብሩልን❤❤❤❤❤❤
@ሂቡ
@ሂቡ 18 күн бұрын
እንዳልክ ነው ያሳቀኝ በእውነት ክብር ላንተ ይሁን🙏🙏🙏
@TsehayAssefa-f8s
@TsehayAssefa-f8s 18 күн бұрын
ሄሉየ & እዳልክ የኔ ምርጦች ሄሉየ ያች ፕራንክኮ አያልቅም እናትሺ ደስ የምትል አስተዋይ ናት እዳልክ ቻለው የሄሉን ፕራክ
@Yentyube
@Yentyube 18 күн бұрын
አይ ሄሉ ፈታ እኮ ነው ምታረግየኔ ቆንጆ 🫶🫶🫶😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙏
@عبداللهشريع
@عبداللهشريع 18 күн бұрын
😂😂😂
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 18 күн бұрын
Frak yun frake ysalghal ale edalk🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Yentyube
@Yentyube 18 күн бұрын
@@صالحالمطرفي-ق2و 😂😂😂
@ሠመ
@ሠመ 18 күн бұрын
ዋውውው ሄሉ በራስሽ ውብነሽ አርተፍሻል አታድርግ ቆንጆነው ❤
@SahEhto
@SahEhto 18 күн бұрын
ዋው እደዝ ነው የሚያምርብሽ ሄሉ ደስይላል ዋው🥰🥰👍👍👍👍
@shamimashami3177
@shamimashami3177 18 күн бұрын
እናት,ለዘለለም,ትኑራ❤❤❤
@MaryamHassan-hl9cj
@MaryamHassan-hl9cj 18 күн бұрын
የኔ ማሮች ማነው እንዳልክ ሲናደድ ደስስስስ የሚለው ሄሉ እንዳልክን ከቤተስቦችሽ አስተዋውቄውውው❤
@tirhasaraya1895
@tirhasaraya1895 18 күн бұрын
እንዳልክየ ደስ ይላል ለእናት ክብር ያለህ
@KasiA-pn2sl
@KasiA-pn2sl 18 күн бұрын
እዳልክ ጎበዝ ነዉ ፋተናዉን ተወጥቷል❤❤❤❤
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 18 күн бұрын
አይ እንዳልክ "እኔ እራሱ ተበላሁ"አለ❤❤❤❤ "አትውደጅኝ"አለ ከሄሉ የእንዳልክ አባባል ነው ያሳቀኝ
@NanaNana-n3y
@NanaNana-n3y 18 күн бұрын
ወይኔ ሄሉዬ የኔ ቀበጥ ያንቺ ፕራክኮ አያልቅም ሺ እድሜ ለእናት 🥰🥰🥰🥰
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 18 күн бұрын
ሔሉ እኮ ፈኒ ፕራንክ የማትፈራ ነች እኮ በሙሉ ኮንፊደንሰ ነዉ የምታደርገዉ
@Fነኝ-n8f
@Fነኝ-n8f 18 күн бұрын
ጋበዝ ነህ ለቤተሰብ ክብር አለው ይመችህህህህህ❤❤❤❤
@Kidist-g8d
@Kidist-g8d 18 күн бұрын
እናታችን ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤❤❤የኔ ዉዶች E&H✌️እንወዳቹዋለን 😘😅😅😂😂
@kidist1705
@kidist1705 18 күн бұрын
አይ እንዳልክ በእውነት የዋ ነህ በጣም ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ❤ ውድድ ነው የማረጋችው
@Artcrave33
@Artcrave33 18 күн бұрын
እንዳልክዬ በል ቻላት ይቺን ምች የሆነች ልጅ 😂😂😂የፕራንክ ንግስት 👸🏽👸🏽👸🏽❤❤❤
@Akram-u5u7k
@Akram-u5u7k 18 күн бұрын
ወላሂ እብድ ያለች የምታምር ልጂ❤❤❤
@AyniyeAynamaAynama
@AyniyeAynamaAynama 18 күн бұрын
🦸‍♀️🦸‍♀️🦸‍♀️ጀግና ነሺ በፍቅር አሸነፍሽዉ እንዳልክን🥰🥰🥰
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 18 күн бұрын
የኔ ጀግና እስማርት ነሽ እኮ
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 18 күн бұрын
በጣም ነው ያሳሽኝ እንቅልፌን ሁሉ ትቼ አይለያችሁ
@JohnTubeጆን
@JohnTubeጆን 18 күн бұрын
ሄሉ ፕራንክ መሆን አለበት የምትሉ ላይክ
@MartaSamouil
@MartaSamouil 18 күн бұрын
ያኔ ኣባት እግዚአብሔር ያክብርክ እንዳልክ ወንድሜ ያምዋድክ ያማካብርክ በምክንያት ነው እሺ ❤️❤️❤️❤️ ካልብ ነው እሺ ያሳጋንኩኩ ልባ ቃና ጫዋ ያጫዋ ልጅ
@woinshetdemissie2857
@woinshetdemissie2857 18 күн бұрын
ሄሉ በጣም ነው የማደንቅሽ ትችያለሽ ጕበዝ .
@BirhaneBirhane-pc9yx
@BirhaneBirhane-pc9yx 18 күн бұрын
Benat sem meqeled gubzna alelewum
@hiwothiwot9949
@hiwothiwot9949 18 күн бұрын
ሄሉ የኔ የደስታ ምንጭ ትለያለሽ እኮ የተምትሉ ብቻ🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 18 күн бұрын
በጣም ነው ያገነሺው አንዳልክን 😅😅😅ምስኪን በጣም ነው የተሰማውን ❤❤❤❤❤❤ይመቺሽ
@MuhammadMmuhammad-kr9ek
@MuhammadMmuhammad-kr9ek 18 күн бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ጀግናሽ ሰዉ የሚማር ነገር ነዉ የምታመጡት በርቱ 🎉🎉ጀግና💪💪💪💪👍👍👍💋💋💋💋ሄሉ ሰወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 18 күн бұрын
ደሲ የምትዪው ነገር ቀድመሽ ብራንክ ነው ብለሽ ትናገሪያለሽ ጎበዝ ጀግና ነሽ
@BeihaBadmolo
@BeihaBadmolo 18 күн бұрын
የእናት ስም በሚዲያ ጥሩ ነገር እንጂ መጥፎ ነገር መነሳት ይደብራል እሺ ሄሎ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤😂😂
@SaraGetachew-n3u
@SaraGetachew-n3u 18 күн бұрын
Prank iko nw
@melate.6747
@melate.6747 18 күн бұрын
አይ ሄሉ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ያንቺ እኮ ፕራንክ እድሜ ይቀጥላል እውነት ዘና አረግሽን
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 18 күн бұрын
እንዳልክ እኮ በስርአት ተቀጦ ያደገ ልጅ ስርአቱ ይበቃል እኮ👍👍👍
@ZainabZainu-q1w
@ZainabZainu-q1w 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌
@EkramEkram-x7q
@EkramEkram-x7q 18 күн бұрын
ስጀምር የሳኩ አበቃ ሄሉ እዳልክ የሳቄ ሚጮች😂😂😂😂
@Acc-n4h
@Acc-n4h 18 күн бұрын
እንዳልክ ፈተናዉን አልፎል ግን እንዳልክ ስናደድ ደስ ይላል ፈታበል ፈቅራቺሁን አጣጥሙ ሄልየ❤❤❤❤❤
@Eden-zx1nq
@Eden-zx1nq 18 күн бұрын
ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤ፍቅር ብቻ እንዲኖራችሁ እና መልካም እና ደስታ ብቻ እንዲኖራችሁ እመኛለሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@halima7993
@halima7993 18 күн бұрын
እዳልከ ሺአመት ኑረ ሄሉ የኔ ቅብጥ እዳልከ የዛሬው ቀላል ነው ገና ምን አይተህ ተበረክክሀለቺ ❤❤❤❤በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 18 күн бұрын
Endalikiye tileyalek yene jeginaa ❤❤❤❤❤❤
@zufetube1981
@zufetube1981 18 күн бұрын
አይ እንዳልክ ገና ምን አይተህ የሄሉን ጉድ ቻለው 😂😂😂😂 የአንተ ሪአክሽን ደግሞ በሳቅ ነው የሞትኩት የእውነት ሆዴን አምኛል oh my God ሄሉ
@MoniraEthopia
@MoniraEthopia 18 күн бұрын
ወንድ ማለት እንደዚ ነው የኔ ወንድም ኑሪልኝ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 18 күн бұрын
የራሥሽ ፀጉር እደት እደምታምሪ🎉🎉🎉
@OiOl-f7j
@OiOl-f7j 18 күн бұрын
እረሄሉየ የኔሙሉሴት እዴው ምንላርግሸ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂አይእዳልኬ ቻለው
@EkramEkram-x7q
@EkramEkram-x7q 18 күн бұрын
ሄሉ ስወድሺ በፍቅር ኑሩልኝ 🎉🎉🎉❤❤❤ የኔ አለሞች🎉🎉❤❤አዳልክ❤❤በሳቅ😂😂 ልቀውረኝ ነው የምትይው ነገር ስ😂አይዳው ሁሉ ከራስሺ😂😂የምር ይመችሺ😂😂😂😂🎉❤
@yeshiikiraKira
@yeshiikiraKira 18 күн бұрын
ነገም ለኔ አትመልሽም አላለም አይ እዳልክ ስወድክ❤❤❤❤
@berhmeth
@berhmeth 18 күн бұрын
የሄሉዬእኮ ፕራንክ እራስምታትነው ቻለውእግዲህ😂😂😂😂😂😂
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 18 күн бұрын
እረ ሄሉ ምንእያደረገሸ ንዉ እዳልከን በደበ ትከባከቢዉ አታ ጨናንቂዉ😂😂😂
@bezayhutadese6828
@bezayhutadese6828 18 күн бұрын
ምስኪን ፈለ እሚባል ሌላ ስው አለ አላለም❤❤❤
@AskaleAskale-he2kl
@AskaleAskale-he2kl 18 күн бұрын
ሄሉዬ እኮ ፕራክ አታድርግ ያስለቅሳል ደሞ እንዳልክ እንዴት ሲዞራት እንደነበር ወሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
@SosunaKasa
@SosunaKasa 18 күн бұрын
በውነት በጣም😂😂😂😂😂😂
@apagcd8923
@apagcd8923 18 күн бұрын
እኔም እደትእደሳኩ😂😂😂
@Alame-e5w
@Alame-e5w 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@alamalam9788
@alamalam9788 18 күн бұрын
እዳልክ በጣም ትለየለህ እምልህ በምክናየት ነው ፍቅራቹሁ ይለምልም ፍሬ ይወጣው❤❤❤❤❤❤
@HadiyaEndris-o3t
@HadiyaEndris-o3t 18 күн бұрын
ሄሉየ የሚያምርብሺ በራስሺ ፀጉር በጣምነው የምታምሪው❤❤❤
@EKR24-i1f
@EKR24-i1f 18 күн бұрын
ወላሂ ከፍቶኛል የን ስር አይን ጣፋ😭 ጎጆ youtube ሚኪ ታሰረ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው 😭
@genetgenet5929
@genetgenet5929 18 күн бұрын
ሄሉዬ የምዎድ እኛ እንዳልክዬ የምዎድ የኔ ዉዶች 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 18 күн бұрын
ክብር ለእናቶች❤❤❤🎉🎉 እናት ነኝ 🎉🎉
@BerhanMersha
@BerhanMersha 18 күн бұрын
Endalk lebetsb kebr yalek besraat yadege kebruleny helum endezaw ❤❤❤
@serkialemnibretie
@serkialemnibretie 18 күн бұрын
እዳልክዬ የኔ ጨዋ ተባርክ ❤ሄሉዬ የኔ እብድ አታበሰጭው
@kasech1152
@kasech1152 18 күн бұрын
ሄሉ ተንኮሉ 🙈😁😁😁😁ግራ ገባው እኮ ዞራት
@BeltechBogale
@BeltechBogale 18 күн бұрын
😅😅😅😅😅ወይ ሄሉሻ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ አስተማሪ ፕራንክ ነው ደሞ ሀሳቡን ከየት እንደምታመጭው
@FrehiwotGirma-le2wz
@FrehiwotGirma-le2wz 18 күн бұрын
,ሄሉ አያልቅብሽም በጣም ነው የምትገርሚው እንዳልክን ልታስበረግጊው ነው ይህን አይነት ፕራንክ በእናት ላይ ይገርማል እኔ ግን በእንዳልክ ሁኔታ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቅድሚያ ወላጆቻችንን ነው ማክበር ያለብን ይሄ በሁላችንም ቤት መሆን ያለበት ነው ያውም እምዬን።❤❤❤❤❤❤
@FasikaGes
@FasikaGes 18 күн бұрын
ዉይ ሰታምሩኮ እንዳልክ ፈጣሪ ያክብርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 18 күн бұрын
የኔ ፍልቅልቆች መጣቹልኝ❤❤❤❤
ሐረግ ( ክፍል 42)
37:42
ለዛ
Рет қаралды 78 М.
ላጣሽ አልፈልግም
24:47
Endalk Tube
Рет қаралды 55 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
በዚህ ሁኔታ መቀጠል ከባድ ነው😭
24:19
Esam & Ekram
Рет қаралды 80 М.
አንቺ አሸንፈሺኛል አምኛለው ፡ ተሸነፍኩልሽ ❤️
19:37
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 74 М.
የገና ስጦታ ለሚስቴና እና ለልጆቼ ሰርፕራይዝ አራኳቸው
18:20
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 43 М.