እንዳልክዬ በእውነት ዛሬ ዝቅ ብዬ አመሰግንካለሁ 🙏🙏🙏 እነሱ እንደቀልድ ያሉክን አንተ አክብረክ ተበረከክ በጣም ለሰው ክብር እንዳለክ ያየሁበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ያክብርክ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልክ ወድሜ ተባረክ 🙏😘😘😘😘 ሄሉዬ የኔ ውድ ደስታሽን,ሳቅሽን ስላየሁ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይመስገን 🙏🙏🙏🙏ስትከፊ በጣም ከፍቶኝ ነበር የኔ ቆንጆ I'm so so so happy for u 🥰😘😘😘😘 now at least I am not worried about you be happy always my sis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤