Heluye ደማቅ ኡንቅ exotic እንዴት ታምርያለሽ እንዳልክ አንተበጣም አስተዋይ ተባረክ በጣም ታምራላቹ መቸም I wish Habesha boys and girls m learn from this እንዲህ ሲሆን ትዳር ይከብራል ሄሉ ሃበሻ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል can’t wait to see you on your proposal love from USA ❤❤🎉🎉🎉🎉 መልካም የጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳቹ ለመላው የኦርቶዶክስህ እምነት ተከታዮች