የናቲ እህት አለያየችን😭

  Рет қаралды 74,267

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

#nahi #mikomikee #natty

Пікірлер: 656
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
ሄሉ ከባል ዘመድ ጋር መሳፈጥ አያዋጣሽም መናናቅ መቀያየም ይመጣል እስኪ ከዉብየ ትምህርት ዉሰጅ ልክ አይደለሽም ሁሉም ነገር ከባል ዘመድ ጋር በርቀት ይሁን
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
እውነት👍👍👍👍👍
@FatimaSaeed-k2u
@FatimaSaeed-k2u Жыл бұрын
ጪራሺ ከባል ቤተሰብጋ
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ውብዬ ምን ሆነች ሁሌ ከባሏ ቤተሰብ ጋር ናት የምሰራው የሷ ቤተሰብ አይተን አናውቅ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ Жыл бұрын
ትክክል ወላህ
@askal6750
@askal6750 Жыл бұрын
በጣም እውነት ልክ አይደለችም😮ውብየ ጎበዝ ናት
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
ቤትሰብ ፕራከ አየደረገ የምትሉ
@xggdhdhhdhdyuf3193
@xggdhdhhdhdyuf3193 Жыл бұрын
አይሰሙም ስንት ጊዜ ተናግሬ ነበር
@نانسيتامر-ط9س
@نانسيتامر-ط9س Жыл бұрын
​@@xggdhdhhdhdyuf3193❤❤
@አያፋ
@አያፋ Жыл бұрын
ሲጀመር ሁሉ ፕራካቸው ተነገጋረው ነው ሚሰሩት አንድ ቁምነገር ነገር ቢሰሩ ምን አለ
@TigistTadesse-qq9ee
@TigistTadesse-qq9ee Жыл бұрын
እናተ ድናናችሁ ሃገራችን.ግን ታማልች😢ፅልዩ ልሃገር ልህዝባችን😢
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
የናቲየ እህቶች ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሰዉን ያከብራሉ ትትናቸዉ ዉይ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
እር ተው አስተማሪ ነገር ስሩ እህት ወንድማችን በእውነት ላንችም ጥሩ አይደለም እንደዚህ መሳፈጥ ጥሩ አይደለም መጥፎ ቃል ብትወራወሩ ከአይምሮ አይወጣም 😢 ካጠፋሁ ይቅርታ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
አላጠፍሸምእኒመችምይማርሳወቃላትአለ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ 😢😢 ፕራንክ አታብዙ ደግሞ ሢደጋገም ያስነቃል 😂
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
ፍትህ ለአገራችን😢 በስደት ጭንቀት ልገለን ነው 😢
@bitewm7998
@bitewm7998 Жыл бұрын
ሄሉ ከህቶቹ ጋር ፕራን ማድርግ ቀንሽ በቀልድ መሀል የሚወረወር ቃል ይደብራል አልፎም ልብ ሊሰብር ይችላል በተፈ በርቱ ውድድድድድ❤❤❤❤
@እመቤትተስፋዬ
@እመቤትተስፋዬ Жыл бұрын
ትክክል እህቴ❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
በጣምእኒባሊንእጠፈእበልጠዋለሁገንፀባወወርቀንወእህቱጋር3ገዚትጣልትናልበምንምንገርቀናትይደፍታልእሱይማይናገርኚንእሷትናገርኛለችገንቡታአልሰጣትምትፈለገሸወደምሸንወሰጀእላትንበርሰደትምመጠችለሰላምታብጠይቃትሰደበችኚ
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
በትክክል
@Fafi51296
@Fafi51296 Жыл бұрын
ሲጀመር ገና አልተጋቡ በኋላ እጅ እጅ እንዳይል ፈራሁ ከባል ቤተሠብ ፕራንክም ቢሆን መሣፈጥ አሥፈላጊ አይደለም የፈለገ አክል ቢወዱንም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
@@Fafi51296 እርሲጀመርንወርንወክትዳርበፊትቢትሰብጋርመንጋገር
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
ከባል ቤተሰብ ጋር እንዲህ መሳፈጥ መናናቅን ያመጣል ለዛውም ገና ሳትጋቡ መጥፎ ቃል ብትናገርስ መቸም ከልብ አይጠፋም
@AsuYegetalijasuyegetalij
@AsuYegetalijasuyegetalij 6 ай бұрын
በትክክል 👍👍👍
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
እህቶቹ ❤ ፍቅር ናቸው 🥰🥰 ሄሉ እህቶቹንም ሆነ የሡን ዘመድ ፕራንክ ይቅርብሽ መቀራረብ ሢበዛ መናናቅ ይመጣል ቆፍጠን በይ ሁሉ ከናቲጋር የፈለጋችሁትን ሁኑ ከቤተሠብ ጋር ብዙ ኣትሳፈጭ
@bettyየማርያምልጅ
@bettyየማርያምልጅ Жыл бұрын
ተይ ሄሉዬ ይቅርብሽ የሱን ቤተስብ prank አትርግ
@hvvffy6xx643
@hvvffy6xx643 Жыл бұрын
ውይ እህቶቹህ እመብርሃን ትጥብቅልህ በጣም በሰሰሰራአት በጥብብ ይደጉ ናችው እናትክን እግዚአብሔር እደምና ጥና ይሰጥልህ ናቲ
@zuriyanasir
@zuriyanasir Жыл бұрын
ሄሉ ባለጌ ነሽ ከምር የባል ቤተሰብ እንደዚ አትዳፈሪ ይጠሉሻል
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ Жыл бұрын
ሄሉ እህቶቹን ፕራንክ ማረግ አቁሚ😢ናቲ ዞሮ ወንዲማቸውነው አቺግን በቀልዲም ቢሆን ሲናገሩሽ ይደብራል 😢ወላሂ እኔ ከነሱ ጋር ቀልድ አልፈልግም በቀልዲኳን ቢናገሩኝ ልቤ ይሰበራል አቺደሞ ወደፊት ምራታቸው ነሽ ሶ ካሁኑ መናናቅ ጥሩ አዴለም
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
እኔም እንደ አቺ ነኝ
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Жыл бұрын
Aownet n😊ow❤
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 Жыл бұрын
የባልን ዘመድ በሩቅ ምንም ጥሩ ቢሆኑ ከሷ የሆነ ነገር አያጡም ወላሂ 😢😢😢😢😢 መቀራረብ ያጣላል የኔ የባሌ እህት 4 ወር ተሸከሜ ኑሬ መጨረሻላይ ከባሌጋ በጣም ተጣላን እራት አቅርቢ ብየ ተናግሬ የኔ እህት ሰራተኛናትዴ አለኝ እመፋታት ደረጃ ደርሰን እኔም አንገቴ ቢቆረጥ ካልተፈታሁኝ ብየ ቤተሰቦቸም እንደዛዉ በስንት ጉድ በስንት ሽማግሌ ስንትቀን ሙሉ ተለምነን ነዉ የተመለስኩት ከዛ አኮረፉኳት በጣም ዘጋችኝ ወላሂ ለኔ አልልም ሁሉን ነገር ስገዛላት ለህቶቸም አልገዛላቸዉም ለሷ የማደርግላትን በሩቅ ወላሂ የባልን ዘመድ ጭራሽም አያስፈልጉም 😢😢😢😢😢😢😢
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ
@እናቴኑሪልኝሞትእንዳይነካ Жыл бұрын
@@saedawolloywa658 እኔ ራሱ አላናግራትም በጣም ነው ምርቃቸው ተኮለኛ ሰው አልወዲም😏😏
@Makdas1224
@Makdas1224 Жыл бұрын
እውነት ነው
@EMUETHIOTUBE-lh3gi
@EMUETHIOTUBE-lh3gi Жыл бұрын
ብድር በምድር ሄሉዬ💪💪💪ሄሉ እና ናቲ አንድ ላይ እንዲሆኑ ምትመኙ ሼር ላይክ እያደረጋችሁ 100k💐💐 እናስገባቸው ቀለበት እንዲያስርላት
@ዜድነኝስደተኛዋየቤተሰቦቼ
@ዜድነኝስደተኛዋየቤተሰቦቼ Жыл бұрын
ክክክክክክ ቀለበት 100 k ካልገቡ አያስርላትም ማለት ነው ወይ ጉድ ሀበሻኮ ማሽቃበጥ ስንወድ እኛ ስንት እሚያሳስበን ነገር አለ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
​ሀገራችንን ሰላም ያድርግል እኮ እኛ ስንት ጭንቀት ሀሳብ አለን እነሱስ ስራቸው ነው
@alamalam9788
@alamalam9788 Жыл бұрын
@@rabiarabu3985 በትክክል በጭንቀት አለቅን የረቢ ሰላም ፍትህ ለአማር ህዝብ ወደይት እንጩህ የለይኚው አላህ ስማን የረብ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ኧረ ፍትህ ናፈቀኝ 😢😢
@DasashaAsrat
@DasashaAsrat Жыл бұрын
ማማየ ማንነው ፍትህ የሚትጠይቅ ዱአ ማርግ ይሻላል
@aberashyelfaged-ig5ls
@aberashyelfaged-ig5ls Жыл бұрын
ፍትህ የሚጠይቅ ው ማነው መንግሥቱ የለም እኮ አማራ እስካሁን ጠይቋል ግን ፍትህ አላገኘም አማራ አሁን በክንዱ ብቻ ነው ፍትህ የሚመጣ ው 💚💛❤💪
@gechkassie88kasseie5
@gechkassie88kasseie5 Жыл бұрын
የናቲ እህቶች ስወዳቸው የምር ራሄልን አምጣልን ናቲ😅😅😅
@አፀደማርያምኤፍታህ
@አፀደማርያምኤፍታህ Жыл бұрын
ውይ የናቲ እህቶች ጨዋ. ገብረገብ. ያላቸው ውድ ኢትዮጲያዊይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ Жыл бұрын
ሄሉሉሉ ግን የሆነ ቀን የደም እንባ መልቀስሽ አይቀርም ይኼ ከልክ ያለፈ ፕራንክ ከቤተሰብ ጋር መሳፈጥጥጥጥ ዋጋ ያስከፍልሻል !!!!
@mrssa1405
@mrssa1405 Жыл бұрын
እህቱ ስሀትዋ ዋውነው ናቲ እህቶችክ ደስ ሲሉ🎉🎉🎉🎉
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለንጹሀን ህዝን የሚገደሉ መከላከያ ወንድምህን አትግደል
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
አረ እናተ በቤተሰብ ፕንርክ ይቅረበችሁሁ መናናቅ ይመጠል😢😢😢😢
@AynalemeArega-xg6rb
@AynalemeArega-xg6rb Жыл бұрын
ሄሉ ድፍረትሽ ለቤተሰብ እንዲህ አይነት ፕራንክ
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ላማራ ህዝብ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
አረጥፊ በሣቅ ሞትኩ❤❤❤❤😂😂😂😂
@Bemnet649
@Bemnet649 Жыл бұрын
ሚስኪን እህቱ አተ እሚያስፈልግህ ፀበል ነው አለች የኔእናት😢😢😢😢
@wawawiwi3809
@wawawiwi3809 Жыл бұрын
እናተ መቸም ሰው አሰሙም ግን ልገራችሁ ይሄ ፕራክ ፕራክ እያላችሁ ቤተሰብ የምትሉት ነገር ነገ መናናቅ ይመጣል አወኩሽ ናኩሽ ይፈጠራል በልኩ ሁኑ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
በጣም
@Ru-pz6hz
@Ru-pz6hz Жыл бұрын
የናት እህቶች ትግስተቸው ወለሂ🎉🎉🎉😅😅
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Жыл бұрын
አረ ቤተሰብ ሄሉን መቶ ሺ እናስገባት
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
በልጅ ሞት ቀልድ ሟርት በስማም
@BeyduAli-f6j
@BeyduAli-f6j Жыл бұрын
እህትዬ ሳላመሰግንሽ አላልፊም እኔ ብሆን እዛዉ እቦጫጭቃታለዉ እንጂ አልተዋትም
@ቲጂየማሪያምልጅ-ተ4ገ
@ቲጂየማሪያምልጅ-ተ4ገ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 እህትዮ ስታስቅ ቀስ ብላ ታወራለች❤❤❤
@mukeremhamdala6794
@mukeremhamdala6794 Жыл бұрын
💘💘💘💘
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
😢😢😢😢ጭራሽ ኣስወርጀው ኣሎ 😂😂😂ሄሉ ድፍረትሽ ግን መቸ ነው እንግዳ በክብር ምትቀበይው😢😢😢😂😂
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ቆሎ እቺ ስትላት ወላሂ በሳቅ ፈነዳሁ😂😂😂😂😂እግዚሄር ይስጥልኝ አቺነሽ የሚያስፈልግሽ አላለቺም😂😂😂😂እረ ወይኔ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Жыл бұрын
እኔም ያሳቀኝ ፓርት እሱ ነው😂😂😂😂
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ገንአሰንክታሀለችደይህቃላትአልወደወም
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
@@fatimanigus3261 በጣም የኔነም ከተጋባንኳኝ 4 አመታቺን እስካሁን ድረስ ምን አስነክታህ ነው ይሉታል😂እሱ ግን አያስብላቸዉም💌
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
@@madina3096 ዋናወአችናሱሰላምመሁንወትልባቢጫጫበደሙቀጫመጀመሬያለምንአወልደምእያለችሰትጨቃጨቀአላህያለለትወለደኩወልጀደሙበሊላጀመርችኚሰደትመጣሁአላሰችለኚብሎበወደሙሰልክደወይሰላምታልጠይቀሰደበችኚወደሙበልመናመክራወጨሰእኒንወደሙቹ3አሎትበጣምእንዋደዳለንአዱን3አመትአብሮትቀምጡዳርኩት
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ሄሉ ቅጥነትዋን ስወደው ጥርስሽን ብረት ብታሳስሪው ደሞ ወብ በሽ አስቢበት ❤
@zeharemohamed5310
@zeharemohamed5310 Жыл бұрын
እህቶቹን አለማድነቅ አይቻልም ዋውውውው❤ረጋያሉ ማሻአላህ
@BeyduAli-f6j
@BeyduAli-f6j Жыл бұрын
ስራት ያለሽ እህት ነሽ ከሱ ቤተሰብ ፕራንክ ማቆም አለብሽ ትክክለኞ ልጁ ትፈልጊዉ ከሆነ
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
ሄሉዬ ተይ ይቅርብሽ ከባል ቤተሰብ ጋ እንደዚ መሳፈጥ አያስፈልግም
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ናቲ በጣም እየተበላሽህ ነው... በጣም ያስጠላል... ከቤተስብ ጋር ፕራንክ... አይነትም አለው የነ አብርሽ .. የነ ማርኬ ያምራል... እናንተ ግን እያበላሻቹት ነው ::☺️☺️
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Жыл бұрын
እውነትም እዛ ሄዶ ይለፍልፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ የሞትኩበት ቪዲዮ አይ እህትነት 😂😂😂😂😂😂😂 የኔ እና ሰሩልሽ አዛዝናኛለች ማርያምን ❤
@Tube-gr6ji
@Tube-gr6ji Жыл бұрын
ስጦታ ይሰጣቸው ለእህቶችክ በጣም ትእግስት አላቸው
@ነግስትእየሱስወገየከፈለየ
@ነግስትእየሱስወገየከፈለየ Жыл бұрын
የእህቱ ግልመጫሁ ተመቸኝ ዎይ ሄሉ ድፍረት 😮😮😮😂😂😂
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
ኤሉ ፕራንክ ከናቲ ጋር ይበቃል ከቤተሰብ ጋር ይከብዳል አሁን አንድ ለአንድ ነዉ አትድገሚዉ ተከባበሪ
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 Жыл бұрын
እኔ እኩ የሂሉ ፈጣጣንት ነው ደሰ የምለኛ ሰወድሺ
@ffttt8353
@ffttt8353 Жыл бұрын
ብድር በምድር ይልሀን አባቴ😂😂😂
@nuradismaryee5540
@nuradismaryee5540 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሄሉዬ የኔ አድርቅ አያልቅብሽምኮ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ብድር በምድር አለ የመጀመሪያ ትውውቅ ተጫውተውብሽ ነበር😅😅😅😅ሄሉዬ ተይ የባል ቤተሠብጋ ብዙ ደበር አትለፊ ማማዬ ውድ ቤተሠቦች እስኪ አሣድጉኝ እኔንም 😢
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ላንቺ ነው የሚያስፈልግሽ ብይው😂😂😂😂😂 ወይኔ እናተስ ግን ቤተሰብ ጋ ፕራንክ ይቅርባችሁ ።
@semirasemira4968
@semirasemira4968 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክረ😅😅😅😅
@masarat2998
@masarat2998 Жыл бұрын
እትነት❤❤❤❤በጣም የተማረችናት ትግስተኛ❤❤❤
@alamalam9788
@alamalam9788 Жыл бұрын
ሚስኪን በጣም ነው ያደነቅኳተ ግን በጣም ካባድ ፍራንክ ነው❤❤ይቅረባቹሁ እደህ አይንት❤❤ቤተስብ አታስደነግጡ ይጠሎሻል ሂሎ እወዳቹሁ አለሁ❤❤❤
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ Жыл бұрын
ሔሉ አንጀት አርስ ብድሯን መለሰች ጀግና👏👏👏💪💪💪💪💪👊👊👊👊👊 ትለያለሽኮ
@ልዩነሽሀገሬ
@ልዩነሽሀገሬ Жыл бұрын
ቀውጢ የሆነ ፕራንክ እህትህ ተጫዋች ናት ደስ ስትል
@fatumaebrahim7343
@fatumaebrahim7343 Жыл бұрын
❤❤እህቶችህ በጣም ደስ ይላሉ ውድ ድድድ
@ነፍጠኛዋአማራድልለፋኖ
@ነፍጠኛዋአማራድልለፋኖ Жыл бұрын
አረ ሳቄ ናልኝ ጥርሴ ልማድ አለው አለ እናንተ አያልቅባችሁም😅😅😅
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Жыл бұрын
ወይናተ ሰትመቹኝ ሄሉየ በአላህ እሰኪ ዱአ አድርጉልኝ አገር ናፈቆኛል ልጆቼ ወላሂ ሰመጣ ባገኛቺሁ ደሰይለኝነበር ፀልዩልን ሄሉየ የኔ የዎህ ሰወዳቺሁ❤❤❤❤❤
@nouriyehno9296
@nouriyehno9296 Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነው ምነው እህቴ የሂሉ ዱአ ያስፈለገሽ ለምድነው ሂሉ መቸ የምታውቀውን ዱአ ነው በአላህ ብለሽ የምትለምኝው😎😎😎
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅 አቺ አትለምኚውም ለምኑኝ እሰጣለሁ ያለውን ደጉን ዘሩን አላህ ጸልዩልኝ ምናምን😅😅
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi Жыл бұрын
​@@nouriyehno9296😅😅😅😅😅 እንልፌን አጠፋሽው
@aminahassen6521
@aminahassen6521 Жыл бұрын
በአላህ ብለሽ ፀዬልኚ ከመች ወድህ ክርስቴያን ለሙስሊም ዱአየሚርግው. ስለ ድንሽ ተማር ይሄ ሁሉ አለመማርሽ ነው
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
ፕራኩ ግን ያበደ ነው እንዴት እንዳዝናናቹኝ ይመቻቹ❤❤❤ቤተሰብ ፕራክ ሲደርግ ፍታ የሚያርግ ነገር አለው ግን ቢሆንም ትንሸ ካባድ ነው ሳታሰቡት ሆድ እንዳሻክር አሰቡበት በተርፍ ተመችቶኛል ይመቻቹ😘💞❤❤❤
@sadiyeegleloo8645
@sadiyeegleloo8645 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን የባሌ ቤተሰቦች ሐቀልድም እንዲንቁኝ አልፈቅድም ይቅርብሽ ሄሉ ጥሩ አይደለም
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ Жыл бұрын
ፕራክ ከቤተሰብ ጋር አይመችም እንደዚህ ፕራክ ይቅር
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እናንተ ግን ያለ ፕራንክ ሌላ ነገር አታውቁም በጣም ነው የሚደብረው ሌላ ነገር የማታሳዩ ከሆነ ተመልካች ታጣላችሁ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
አይይይይ እነ ላይፍ ፕራንኩኩኩ! ሄሉ ግን በቃ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት አፈር ገባ እነ ሄሉ ቤት በጣም ተሳፍጠሻል ከናቲ ቤተሰቦች ጋ አስቢበት!!!!!
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube Жыл бұрын
የናት እህትች እራገ ያሉት ነቹ አቤት ትግስታ ሴት ልጂ እንደዚ እራገስል ነው ምያምሪዉ ግን አንዲ ቀን ትምታዊ ነገር አታስተምሩም ዚም ብለቹ ብልግኝ ትሰረለቹ ዘር ዬገባ ጥል አይወጣም ለመችም አሁንስ እጂ እጂ አለኝ😢😢
@hasatpice9198
@hasatpice9198 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ ቤተሰቦች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እድሁም ተከታታወች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድ ፍትህ ለንጹህ ወገኖቻችን አይ ሄሉ አያልቅብሽ ብድር በምድር የበቀደሙን መለሥሽ የመጀመሪያ ትውውቅ አግታሽ ነበር አገትሽ እስክደፊ😅😅ግን ሄሉዬ ከባል ቤተሠቦች ብዙ አትዳፈሪ መከበር በከፈር ይባላል ???ሁሉም ነገር ልክ ሢኖረውነው ብቻ ለትዳር ያብቃችሁ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ስማችሁ ለማየት ያብቃኝ መልካም ምኞቴነው🎉❤😘🌹🌸ትኩስ ትኩሱ ያሥፈልግሻል አላለችም😂😂
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
ተባርክ የኔ እናት 😅ተሳቀች
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 Жыл бұрын
ናቲ እህትህ በስርአት ያደገች ጨዋ ናት እግዚአብሔር ይባርካት
@husab29
@husab29 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤ ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢😢😢
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
ትምህርት ግን ትማራላቹ ወይስ ፕራንክ እያላቹ ተጥዳቹ የዩቲዩብ ጡረተኞች ናቹ ? እስቲ ንገሩኝ?
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Жыл бұрын
ናቲ ምርጥ እህቶችህ አሉክ በሳቅ ሞቱኩ በጣም ሄሉ ምርጥ ሰረቴሻታል ትላትና ጉድ አደረገችሽ😂😂😂😂
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናቲ እህቴህ ምርጦ ልጅ ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻው ጌታ ነው ሲችሉበት አስቁም ወይኔ እህቶችህ የተባረኩ ትግተኛ ❤❤ተባረኩ❤❤❤❤ ትኩረት ወደ ኢየሱስ ናቲ
@bizubizu3202
@bizubizu3202 Жыл бұрын
Yetignau iyesusi?? Nigergn. Enem tikurti adergalewu. Benatshi??
@damoursarah6
@damoursarah6 10 ай бұрын
ይሄንን ቪዲዮ ባየው ባየው በየቀኑ የሚያስቀኝ የናቲ እህት በሳቅ አፈረሰችኝ 😂
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
😢😢😢ለቀልድምቢሆን ማሰወረድየሚለውይደብራልትምህርትየለውምድነውእጭታዲያ እዉነትም ሴጣናዋስራ
@ayinaalemteshometeshome6696
@ayinaalemteshometeshome6696 Жыл бұрын
Sijemer kebal betesebga safata aysfeligim mekebaber gid newu
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ቤተሰብ ፕራንክ አታድርጉ ይደብራል😢
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 Жыл бұрын
እረየናተስ ከፋ ግን እህቶችክ የተባረኩ ናቸዉ አንተም ጭምር ሄሉም እንደዛዉ።❤❤❤😂
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
ሢጀመር ከእህቶቹ ብራክ ይቅረብሽ
@fanytesfaye
@fanytesfaye Жыл бұрын
ዎይኔ ፕራክ ቢሆንም በጣም ያስፈራል 🙈🙈😢ቤትሰብ ላይ እንደዝ አይነት ፕራክ ይቅርባችሁ
@HabtamWendimu-hs5nt
@HabtamWendimu-hs5nt Жыл бұрын
ይቅር ይበላችሁ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢
@sarasara2006
@sarasara2006 Жыл бұрын
ኢትዮጲአ እሠዉቤት እንደት እንደምጠላ
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
ናቲ ግን ፈርዶብህ ነው ።በፍፁም ጓደኛህ ከአንተጋ የምትሄድ አደለችም ቤተሰቦቼህ ጥሩ ናቸው ተው ያላሉህ
@hanankeder4586
@hanankeder4586 Жыл бұрын
እደዚ አይነት ብራክ ከቤተሰቦቹ ጋ ይቅርብሽ ቃላቶቹም ያማሉ ምንም ቢሆን አማቹች ናቸው ምንም የፈለገ ቀልድ ቢሆንም ሄሉ ተይይይይይ በተረፍ በርቱ❤❤❤
@zouditasama3211
@zouditasama3211 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይ ሆሉ ያችሥ ከፍ ❤🙆
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
@አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Жыл бұрын
ኧረጉ😂😂😂❤❤❤❤❤ቀጥሉበት
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
ሄሉ ዋ ነገርኩሽ ከባል ቤተሰብ ጋ በቅርብ ርቀት ይሻላል
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
ይሄን ቪዲዪ ባየው ባየው የሚያስቀኝ ቪዲዮ ነው በዚላይ የማይሰለች ነው😂
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Жыл бұрын
እህት እናት ይኑሩዋቹህ ግን ቤተ ሰብ እንዲህ አተርጉ ገና በደንብ ሰትተዋዋቁ ይከብዳል
@RitaRitacell-w7o
@RitaRitacell-w7o Жыл бұрын
በቃ ከፕራክ አትወጡም❤❤❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ትኩስ ትኩስ ያስፈልግሻ ላንቺ 😂😂😂😂😂😂
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ Жыл бұрын
እጭ በቀልድብ ቢሆን ለሞራልሽ አስቢ የሚናገሩት ቃል ይደብራል ሲጀመር ቤተቦቹ አይወዱሽም ሄሉ የምር እያስመስሉ እጂ😂😂😂😂
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
😂😂😂
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
😂😂😂እርግጠኛ ነሽ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
😂😂😂😂የሆነነገር ተደርጎብሀል አላለይም😂
@Natanerm6xx
@Natanerm6xx Жыл бұрын
ሂሉ ክብርሽን እያጣሽነው
@abiorgeni12
@abiorgeni12 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር በለኝ ሄሉ ትብየዋ ምንም ነገርዋ አያምርም
@tamrneshhabte6748
@tamrneshhabte6748 Жыл бұрын
እነንተ ምን አይነት ድፍረት ነው የምትጠጣውን ብትደፋባትስ እኔ ብሆን ስለማደርገው ብዬ ነው ወይኔ ድፍረት እየተጠነቀቃቹ 😮😮😮😮
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Жыл бұрын
ሲጀምር ሄሉና ናቲ አይቀጥሉም ሲቀጠል ደሞ የቤተሰቦችህ ሰረአት ሚገርም ነው ከቤተሰብጋ ግን መሳፈጥ ይደብራል
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Жыл бұрын
እይወላ ❤❤❤ያለምንምጥርጥርጩኸቶአታምርአታፍር
@gedaringedarin4927
@gedaringedarin4927 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fantafanta3408
@fantafanta3408 Жыл бұрын
ሒሉ ስራሺ ሁሉ ደረቅ ነዉ በደዚህ አይነት ነገር ሲጀመር እኳን የባል ቤተሰብ የራሲ ቤተሰብም አይደርግ ስት የሚያስቅ ብራክ እያለ
@maremahimed-vq8yc
@maremahimed-vq8yc Жыл бұрын
Mashallah ye nati sisteroch❤❤❤❤
@NejatYouTube
@NejatYouTube Жыл бұрын
እዚህ ቻናል ከሰብስክራይብ በላይ ቪው አለ ለምን ሰብስክራይብ አታደርጓቸውም
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ወይ እኔ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ ሄሉ የሀሳብ ምንጭ መቸ አያልቅብሽ
@HadraBet
@HadraBet Жыл бұрын
አራዳአሮጊት😂 kzbin.infowZESEuSqC-E?feature=share
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ሄሉ ቆሎው ላንቺ ነው የሚያስፈልግሽ አለችሽ የናቲ እህት ኪኪኪኪኪ❤❤❤
@hsjsjsjsjsjjsjsjskskskskjs6640
@hsjsjsjsjsjjsjsjskskskskjs6640 Жыл бұрын
😂😂😂😂negeregha 😊
@LalawitTesfish-dt6fd
@LalawitTesfish-dt6fd Жыл бұрын
እኔ ሄሉን የማደንቃት ስታወራ አለመሳቋ ነው ጎበዝ አክተር ነች😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Жыл бұрын
ያዢው ምኑን ያዝኩት😃😃😃 ወይኔ በሳቅ
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 26 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 1,6 МЛН
ታረቅን ተመስገን❤
25:57
Helu Tube
Рет қаралды 102 М.
በ ቀረፃ መሀል ሌባ ገባብን
23:54
Meklit Abayneh
Рет қаралды 186 М.
ዛሬ የሆነው ድንቅ ነው !!
26:29
Emebet Kassa
Рет қаралды 141 М.
ሸንቴን አጠጣሁት ናቲ አበደ💪
26:12
Helu Tube
Рет қаралды 64 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН