አንተን ማስታወስ አልፈልግም YouTube ላቆም ነው 😥

  Рет қаралды 63,047

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

#nahi #mikomikee #natty

Пікірлер: 990
@sofiasofi1775
@sofiasofi1775 Жыл бұрын
ምን ትመስላለች ስታስጠላ በፍቅር ቀልድ የለም ደሞም ለኛ ለተመልካች ሪስፔክት ይኑራችሁ
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Жыл бұрын
አረ እግዚአብሔርን የአዞ እምባ
@mulunasar8076
@mulunasar8076 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@jokergebre7274
@jokergebre7274 Жыл бұрын
Betam ychi ayt stastela yhen yemesele lij launch aygebam anchi lesu serategnet new mtmetgiwu lemag
@jokergebre7274
@jokergebre7274 Жыл бұрын
Begeta slkuwan kalachu lakilg ene America ewesdwalewu ke lbe new
@jokergebre7274
@jokergebre7274 Жыл бұрын
Lemag stastela
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 Жыл бұрын
ሄሉ ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳታደርጊ በተረፈ በርቱ በሀይማኖት ጠንክሩ መልካም ስራዎችንም ስሩበት❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ነገሩ ፕራንክ ቢሆንም በፍቅር ለስራምትሄጂ እንኳን ቢሆን በስርአት መነጋገርና መተማመን እንጂ ሰው የሰጠ ስጦታ አይመለስም ብልግና ነው ሲጀመር ሀረብ ሀገር ስራበበጣም ከባድ ነው ቀጮ እንዳወራሹ አይደለም ሲቀጥል ከተመረቅሽ ስራ አትናቂ አትስነፊ ያገኘሽውን ስሪ እውቀትሽ እየዳበረ ይሄዳል ዝቅ ለጊዜው ከፍ በጊዜው ክብር ለኛ ለማዳም ቅመሞች
@alshaibani8594
@alshaibani8594 Жыл бұрын
እራሳቸውን ይቆልላሉ ከተመረቁ በኃላ ለዛ ነው በተማሩት ብቻ ነው ስራ መስራት የሚፈልጉት ዝቅ ብሎ መስራትን አይፈልጉም😂😂😂😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@alshaibani8594 አዎ ይጠብራሉ 🤣🤣🤣🤣🤣ግን ስራንቀው ቁጭ ባሉ ቁጥር እድ ሜ እየገፋ ስንፍና ሲደመር ተስፋ መቁረጥ ያመጣል እና ተመረቅን ብሎ ስራመና ዋጋያስከፍላል ማን ም ሲኖረን ነው ሚወደን
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Жыл бұрын
ክብር ለቅመሞች❤ ደምሩኝ በዝያው ጀማሪ ነኝ🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ Жыл бұрын
ዛሬ በጣም ክፍኝ ምን ላርግ እባካችሁ ንገሩኝ 😢
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ በሀይማኖት ህ ጸልይ ሁሉን ለፈጣሪ መስጠት ነው!እንዲ ስታደርግ ሸክም ጭንቀት ከላይህ ላይ ይወርዳል ይቀላል ዛሬ ያልተሳካ ነገር እንኳ ቢሆን ነገ ይሆንልኛል ብሎ በተስፋ መጓዝ ነው ወደፊት
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ ይባላል ኮሜንታተሮች እስከመጨረሻው አዳምጡት እኛንኮ ነው ፕራንክ እያረጉን ያሉት ወረቢ በዚህ ፕራንክ የተነሳ ልጠላቸው ነው ሁሉምነገር ለከት ሲኖረው ደስ ይላል😏
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 Жыл бұрын
አድስ ድራማ ጀመረ ኑየመዳም ቅመሞች አብረን እንጃጃል መቸም የዩቱበሮች በቀለጃ ሁነናል😂😂😂
@እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ
@እሙየተዋህዶልጅ-የ3ዐ Жыл бұрын
😂
@alahamdulilahalakulihal
@alahamdulilahalakulihal Жыл бұрын
በጣም 😂😂😂 የማዳም ጭሆት በዚህ😂😂😂
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
😀😀 በገዛ ስልካችን
@እመብርኃንአግዢኝ
@እመብርኃንአግዢኝ Жыл бұрын
ይገርማል በገዛ ስልካችን ተጃጅለናል😔😂
@aeshatube718
@aeshatube718 Жыл бұрын
እሽ😂
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ወንድ ልጂ ከልቡ ካልሆነ አያለቅስም የናቲ ፍቅር ገርሞኛል ማአሻላህ ❤❤
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk Жыл бұрын
እውነት ነው።
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 Жыл бұрын
ጌታ በጣም ያሳዝናል አሄ ፍራክ በዛ ቀኑሱ 😳😳😳😳😳😳
@bemnatx3hp
@bemnatx3hp Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዳረብያ ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቼ ፍትህ ማግኘት አለባቸው. የመዳም ቅመሞችዬ. የእረፍት እጀራ እግዛቤሔር ይስጣችሁ. እህቶቼ አይዟችሁ. በርቱልን❤❤ በቃ የናተ ፕራክ አያልቅም 🙋🙋
@kalkidanwudu435
@kalkidanwudu435 Жыл бұрын
እረ ፍትህ በእስር ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞቻችን
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
😢😢😢ለማን እንጩህ
@wubalemmoma
@wubalemmoma Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ነይና ሞክሪው ስደት በሀሳብ ቡና ይገነፈልብሻል ያሸቃላ ሲሉሽ እርር ውስጥሽ😂😂😂
@madinay7646
@madinay7646 Жыл бұрын
ባለገነሽስበዛ😢😢እየንየመስለአንበሳ😢ምንሽንአይቶነውእሱ😢ወስፍታም😢ስጣን😢እየልጂከመርረ😢መመለሺየለውም😢አትቀልጂበት😢ቡሁሀላእጅዳታብጂ😢ካመለጠታብጃለሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@koka2379
@koka2379 11 ай бұрын
አችደደብ ደቆሮ ባላገሪቱአችነሽ በግ እደሰዉአሲቢ መጀመሪያ አስተካክለሽ ፃፊእሽ የሰዉልጂ በመልክ አይለወጥም ከብት ፍቅር መልክዉበት አይመርጥም አስተካክለሽአስቢ ምኗንም አይቶይዉደዳት በግ ሲወጣሲገባ የሚቀጠቅጥባልይስጥሽ እበት😢😢😢
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
አረባገር ሲጠሩት ወርቅ ነዉ እኛ ግን ሁሌ በእሳት ተፈትኖ እደሚወጣ ወርቅ እየቀለጥን ነዉ
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
የተመኘሽዉን ንይስጥሽ ስደት ቀልድ ወይም ፕራክ ከይደለም ነይና ቅመሺዉ የኛን ሂወት😢😂😂😂
@magnessmagness6555
@magnessmagness6555 Жыл бұрын
እንዴዉ መጣ ባየቺዉ😢😢😢😂
@rebuniatnafu2868
@rebuniatnafu2868 Жыл бұрын
ሳምንት አትሰራም 😀😀😀
@tsehaydesaleyin-ql7kr
@tsehaydesaleyin-ql7kr Жыл бұрын
ሳምንት ሰርታ ከመይኝታ አትነሳም በስደት 😅😅😅😅
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
@@tsehaydesaleyin-ql7kr ወላሂ የሚቀልዱሰወች መተዉ በቀመሱት የማዳም ጩህ ብቻ ይከብዳል😥😥
@nitsuhgetienitsuhgetie8690
@nitsuhgetienitsuhgetie8690 Жыл бұрын
እነት ነው ከብት በማይቀለድ ሲቀልዱ በጣም ነው የሚያሥጠሉ
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 Жыл бұрын
ዛሪም ደግሞ ፕራንክ ኤጭ ትናንትና ደስታ ዛሪ ለቅሶ😅😅😅😅😅
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm Жыл бұрын
😂😂😂
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 Жыл бұрын
ፕራክ ነው አላለችም ስደብር ለተመልካች ክብር ይኑርሺ
@belenibab9120
@belenibab9120 Жыл бұрын
አንቺ ደደብ ሴት ከአንቺም ብሶ በራስሽ ስለማትተማመኚ ሁልጊዜ ትፈትኚዋለሽ አይበቃሽም አንቺን አያርገኝ የበቃ እለት
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 Жыл бұрын
አረብ ሀገር ቀልድ መስሎሻል በጣም ይደብራል የዛሬዉ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ጭ ትላንት ደስታ ዛሬ የለቅሶ 🤣🤣ፕራንክ ሲደብር🙆‍♀️🙆‍♀️ውይና ti ምርጥ ሰው በዚኑሮ ውድነ አት ሂጂ ብሎ ማልቀሱ ጌታን ምርጥ አፍቃሪ ነው ሄሉ ስራሰሪ አትስነፊ ❤️❤️❤️
@KAA-kp2cf
@KAA-kp2cf Жыл бұрын
😂😂
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Жыл бұрын
እውነት የወንድሞችሽ እህት ነሽ ዳጊና ናሂን አይቶ አንቺን ማየት ምኒቱ ጉዳጉድ ነሽ ኤጭ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 Жыл бұрын
ናት ምስኪን 😭😭😭አሳዛናይ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️አራ ሄሉ ትላት ዳሳታ ዛሬ ላክሶ አራ ይካብዳል 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️😭😭
@حسابستور-ن6غ
@حسابستور-ن6غ 10 ай бұрын
በነገራችላይእደዚህአይነትፕራንክይቅርብሽእኔምከምዐደውባሌያጣላኝእደዚህአይነትቀለድነውግንበመሀልሠይጣንተጨምሮበጣምአመረርኩበዛዉተለያየንግንእኔሌላሂወትጀምሬአለሁግንመቸምአረሳዉምወላሂእኔጃበፀፀትላብድነውእህቶቸመላበሉኝበአላህባአላህ
@stenabereket5563
@stenabereket5563 Жыл бұрын
ሄሉ ይዞሽ ይሒድ በጣም ነው እኔም በጣም ነው ያናደድሽኝ እር ባክሽ እኔም በጣም ነው የተቃጠልኩት ምንትያለሽ ከሚገመተው በላይ ነው ደስታ ባየሁበት በስንተኛው ቀን ሀዘን እር ሄሉ እንዳው በፈጣሪሽ ይዜሻለሁ ናቲን እንዲህ እስኪሰማው ድርስ ፕራክ ምነው ቅርቅር ባለ የናንተ በሳቅ ጨዋታ ነው ቀለል ባለ ፕራክ 🙏🙏🙏 በናታቹ እንዳው ልለምናቹ ውዶቼ😊😊😊😊
@رناتالتميز-و3ط
@رناتالتميز-و3ط Жыл бұрын
ጥርሥሽ ይርገፉ በራሥሽ እጅ የልጅን ፉቅር ትቀነሽው አለሽ ሢቅፉሽ እኮ ይቀፈዋል 😂
@HibaHiba-f7n
@HibaHiba-f7n Жыл бұрын
ስታስጠሊ ወላሂ አስጠላሺኝ ደግሞ መገልፈጧ
@teyba577
@teyba577 Жыл бұрын
እኔም የታዘብኩት ነገር ነው እስዋ ስታቅፈው ሚያስለቅቃት ነገር እኔምየታዘብኩትነገርነውእስዋስታቅፈውሚያስለቅቃትነገርነው 😅😅😊
@AdA-xg7ho
@AdA-xg7ho Жыл бұрын
@@HibaHiba-f7n ቀለበት ላድርግልህ ያለችው ይህን አስባነው ስደት ቀልድ መስሎሻል
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 Жыл бұрын
Selela waleyi weselemi yena wdi nebiyi ❤❤❤❤❤
@mabu4825
@mabu4825 Жыл бұрын
ሰለለሁ አለሂ ወሰለም ያኔ ውዱ ነቢ❤❤❤❤❤
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 Жыл бұрын
ሰ ዐ ወ❤❤❤
@momtube7231
@momtube7231 Жыл бұрын
صلي الله عليه وسلم
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
@tabezmuhe1354
@tabezmuhe1354 Жыл бұрын
አየየናተነገርአሁንምንይሉታትላንትምንይመስለደስእሚልቀንአሳልፋችሁዛሬእንለያይማለትእረይድብራለተመልካችክብርይኑራችሁእረነይናቅመሽልንሄሉ
@alemsahay9579
@alemsahay9579 Жыл бұрын
አይ እኛም ስደትእያሠቃየን ተይ ሄሉ ስደት አይኑ ይጥፍ
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 Жыл бұрын
ይልቅ ሌላዉን ተዉትና ፍትህ ለእስረኞቹ😢😢😢
@Berkat-rm8wq
@Berkat-rm8wq Жыл бұрын
ልክነሽ እግዚአብሔር ይድረስ ላቸው 😪😪😪😔😔
@saddasadda9000
@saddasadda9000 Жыл бұрын
እኛም ትቴን ልንገባ ነው ስደት 🤨🤨
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
አንች ወደዛ በቃ ምንሼነውውውው እንደ ህፃንንንን ምንድነው በሂወት ፕራንክ ደጋግሞ ውጪጪጪ ውጪጪጪጪ ምንድነው ፣እኛም እንዳስጠላን ማን በነገረሺ ፣ ለነገሩ ምንትይይይይይ ፣ስለማታቂው ዱዳትና፣ጥቅሙን፣ቅብጥብጥ፣አልሺ፣ኤጪጪጪጪ፣ባላገር ፣ሲሰለጥን፣በጨለማ፣ጥላ፣ይዘረጋል አሉ፣አወቅሺ፣ሲሏት፣መፀሀፍ አጠበች አሉ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@trruauay7592
@trruauay7592 Жыл бұрын
ራስሽ ሼጣን እያስገባሽ ነው ፍቅራቹ ላይ ትች ይላል ናቲ ሲናደድ ቲች ሄሉ ተይ እንደዚ ኣይነት prank ተይ😂😂😂እየለመንኩ ነው😢
@feriaandarga3621
@feriaandarga3621 Жыл бұрын
ፍት ለናቲ ትናትሳቅ ዛሬ ለቅሶ ናቲን ካሽው 😂😂😂😂😂😂😂
@fekerlove6881
@fekerlove6881 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@bitewm7998
@bitewm7998 Жыл бұрын
አይ እኛም ስደት እያሰቃየን ተይ ሄሉ ስደት አይኑ ይጥፋ በተርፈ በርቱ እንወዳችሀለን
@MakiyarakRak-vs7qq
@MakiyarakRak-vs7qq Жыл бұрын
ዛሬ ሄሉ ተሣሣትሽ የምር ❤ ቡና አፍልተሽ ሠርፕራይዝ ብታደርጊው የበለጠ ይወድሽ ነበር ለቅሶ ሀራም በጣምኮ ነው የሚወድሽ ተናደድኩብሽ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
ትክክል እኔም እንደ ፕራኩ ጥሩ ሰፕራይዝ ታደርገዋለች ብዬ ነበር ነገር ግን......እህ
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
ደስታዉን በደስታ ነበረ መመለስ የነበረብሽ ደስ አይልም ሄሉዬ እንዳንዴ በጣም ትሳቻለሽ በተረፈ ዉድድድ❤️😭
@waffaalashi891
@waffaalashi891 Жыл бұрын
😮😮😮😮😮
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Жыл бұрын
አረ በጣም ነው የምታሰጠይ ናቲየ ውይ ተይ ሄለን በሓላ ልቡን አትሰበረው እኔም ነው አብሬ ያለቀስኩ😢😢
@redwan905
@redwan905 Жыл бұрын
ፍቅራችሁ ለካ ለዩቱዩብ መሸቀያ ነው ለፍቅር ክብር ይኑርሽ የሆንሽ አስቀያሚ ነገር ነሽ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@negstewkenvewfind3618
@negstewkenvewfind3618 Жыл бұрын
ትላንተ ደስታ ዛሬ ደግሞ ኧረ እረ ሄሉ እህቴ ለተሠደዱትም መግቢያ እያልን ነዉ እህቴ ናቲ ጥርልጂ ነዉ በጣም ለአንች ክብር አለው 😢😢❤❤❤❤
@ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ
@ስደተኛዋነኝእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
ምን ባለጌ ነች ስታስጠላ ትናንት ደስ በሚል ሁኔታ ሰፕራይዝ አድርጎሽ ዛሬ ፕራንክ አስጠይ እንጨት ምን ሴጣን ነች ቀልድ ቢሆን እንኳን ስጦታ አይመለስም🤔🤔🤔😐😐😐
@jokergebre7274
@jokergebre7274 Жыл бұрын
Ere ychins ydfat tekesise
@nitsuhgetienitsuhgetie8690
@nitsuhgetienitsuhgetie8690 Жыл бұрын
እኛም እሬት እሬት ብሎን ያላዩት ያምራል 😅😅😅😢😢😢አረብ ሀገር ሎተሪ ነው እሽ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
ሲጀመር ዩቱብ እየሰራች ከኛ በላይ አይከፈላትም እንዴ
@Tigist-hn4xv
@Tigist-hn4xv Жыл бұрын
የዛሬው አያምርም አልወደድነውም የምትሉ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ያንቺ ጉድ አያልቅም ሄለን ግን በፍቅርሽ አትቀልጂ እናንተ ስራችሁ ነው ግን በፈቅር አትቀልዱ በተረፈ እወዳችሀለው ናቲ የመልስ ምት አዘጋጅ እና አንጨርጭርልን❤❤❤❤
@nitsuhgetienitsuhgetie8690
@nitsuhgetienitsuhgetie8690 Жыл бұрын
በኩርኩም ቅልጥ አርጋት😅😅😅😅😅
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ አርጉልኝና ኮማቾችዬ አንደኛ ማየታችን ላይቀር ስድባችን🤔🤔 ከዛ ደሞ ፕራንክ አትስሩ አትስሩ የምትሉት ነገርስ እና ምን ይስሩ ውዶችዬ ተው እንጂ እንተሳሰብ😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤🙏🙏
@mita7976
@mita7976 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@bfjtjfggh2583
@bfjtjfggh2583 Жыл бұрын
እኮ😂😂
@kedestmeka6855
@kedestmeka6855 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
😅😅😅😅
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
የተሟዘዘች ልጅ ቆይ ያመረረ ቀን ኘራንክ ይመልሰልሽ መስሎሻል አሰጠላሽኝ
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
ይህ ላንቺ አደገኛ ነው አይጠቅምሽም ልጅ ልብ እንዲሻክር ታረጊዋለሽ ተይ
@genetkassaye4318
@genetkassaye4318 Жыл бұрын
ሁሌ ፕራንክ ግን አይሠለችም እስኪ ደህና ነገር ስሩ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ Жыл бұрын
ሲጀመር እየተመካከሩ ነዉ
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
ህጂ. እንደዚ. Prank ሕጂ. አንዴ. በጣም. ጠላሁት. ይቅርታ ማለት እንደዚ. Prank የሰይጣን ግባ. ማለት. ነው አረ. በናትሽ ዝም በይ. በስመኣብ. መስቀል እኮ. ኣይመለስም እንዴ በጣም. ልብ ይነካው 💔💔💔😭
@beziyoutube1755
@beziyoutube1755 Жыл бұрын
😂😂😂🎉😂😂😂😂 Eha paseorete eda geba kkkkk weshete mehwonwo yasetawokale sewo video eyesera meleyetene yawerale 😂😂😂😂😂😂😂
@duey2368
@duey2368 Жыл бұрын
ሄሉ የሰዉ ሀገር እደምታስቢዉ ቀላል አይደለም ማን እደ ሀገር ሌላዉ ቀርቶ በነፃነት መቀሳቀስ ሲቀጥን ደግሞ ስት አስመሳይ በሞላበት ዘመን እደ ናቲ የሆነ አፍቃሪ ስለሰጠሽ አመስግኝ ተከባከቢዉ
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ Жыл бұрын
አስጠሊት የውነት ሄሎ ልጁ አስለቅሸው አፉ አንልሽም እኔም እውነት መስሎኝ ነበር ተናድጂ😢😢😢
@tisony
@tisony Жыл бұрын
ሄሉ የምር የሚያስጠላ ፕራክ አይድገምሽ ሚስኪን ናቲ እዉነተኛ አፍቃሪ ማነዉ በአሁን ሰዓት አረብ አገር ልኢድ ስትል የሚከለክል ወድ😌😌😌🙄💪💪💪💪አደኛ ነክ ናቲ
@ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ
@ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ Жыл бұрын
የልጁን ስሚት አትጉጅ በፈጠረሽ እውነት ፍቅርታለብሽ ተሰጅው ምድነውእደህፃንየማጫውትሽ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Жыл бұрын
እደዉ ኮመታተሮች ተዉ እኔን እህታችዉን አበረታቱኝ እደሄሉ አላለቃቅስም በፕራክም አላሳቅቃችዉም😂😂😂😂😂😂😂 ደምሩኝ እ ልደግ😢😢
@umsufyan1348
@umsufyan1348 Жыл бұрын
ናቲ የኔ ይዋህ
@bezuayhuabera2914
@bezuayhuabera2914 Жыл бұрын
Anne.helu.ayasazeneshem.seyalekes.gefeshe.nate.yemeles.mete.bedeneb.enetebekalen
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 Жыл бұрын
Abet Kureja Helen Kene Abrish toub Ayitesh New Atisasachi yene konjoo Nati Ende Abrish tamo Akim bet Ayigebam 😂😂😂😂😂😂
@ኡሙፉአድቲዩብ
@ኡሙፉአድቲዩብ Жыл бұрын
አይደቢረቹሙ መጀጀለቹ አች ደሙ ሁሊ መለቀቀስ ❌❌❌❌❌❌❌አጨነቅሽዉ ከች መእቀጠለል የክ አለወቅሽበትም ሰጦሽ ነበረ ጭቅጭቅ ቢች
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 Жыл бұрын
አረብ አገር ቀልድ አረግሽው ሙቀቱ የእመዳም ጩህት ስንት ነገር አለ ወደን መሰለሽ የተሰደድነው እኛ አርፈሽ ስራ ላሰራሽ አለ ስሪ ስጦታ አይመለስም ትንሽ ነሽ በጣም ፕራንክም ቢሆን አይደረግም😢😢😢😢😢ናቲዬ ሰው ነህ ከልብህ ጌታን
@አሰማአለሙቲየዮብ
@አሰማአለሙቲየዮብ Жыл бұрын
👍👍
@Jenetitube
@Jenetitube Жыл бұрын
ስደት ማለት ቀላል አይደለም እደምታወሪዉ አይደለም ነይና ቅመሽዉ የኛን ሂወት ካዛ ይገባሻን የማፈቅርሽን አትግፊ ወላሂ አሳዘነኝ ማንኛዉም ወድ እዳተ በሆነ ብየ ተመኝሁ 😢😢😢😢
@ahnedalkaabi1132
@ahnedalkaabi1132 Жыл бұрын
አበዛሸው ያሥጠላል 😢😢😢
@ዙለይካ-ዀ1ዠ
@ዙለይካ-ዀ1ዠ Жыл бұрын
ኤጭ ሄሉ አበዛሺው ሂወታቹ ብራክ ፍቅራቹ ብራክ አትምያስጠላም ሚቀለድበት ነገር እየመረጥሽ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
አይ ሄሉ ሥግደት ቀልድ መስሎሻል የወጣነውም ምን ይዘን እንግባ እያልኩ የልጅነት ጊዜዬን ጨርሶታል ሥግደት ክፎ ነው አርፈሽ ሀገርሽ ላይ ተንቀሳቀሺ 😂😂😂😂😂
@anshaali9353
@anshaali9353 Жыл бұрын
ሥግደት ምንድን ነው😂😂😂😂
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
​@@anshaali9353እኮ ጠይቂልኝ 😂😂😂😂😂 እኔ ማውቀው ለአምልኮ ነው ስግደት ስደት ደሞ እንደኝ መዳም ቤት መቆዘም 😂😂😂😂😂
@astretilye7435
@astretilye7435 Жыл бұрын
ይዝህድራማእና የሀገራችን ጦርነት መቼነውማብቂያው
@hanakasa9528
@hanakasa9528 Жыл бұрын
ይች ልጅ ስታስጠላኝ የሆነች ድስት አፍ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Жыл бұрын
kanchi emise yesa afe yeshalal ayete🐀👈
@ሳራየማራምልጅ
@ሳራየማራምልጅ Жыл бұрын
ደነዝ ነሽ
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
በፍቅር የምትቀልዱ ግን እህህህህህህ በሱ ቦታ ልቤን ነዉ የሰበርሽዉ ሄሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
ስደት ከቤትሽ ናቲ ቤት መሄድ እዳይመስልሽ ሄሉ መተሽ ስቃያችንን ብታይ ደስ ባለኝ አትቀልጂ
@حسابستور-ن6غ
@حسابستور-ن6غ 10 ай бұрын
ኧረወላሂ
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
አይ እቺ አለም ትላት ደስታ ሰቅሎሽ ዛሬ ለቅሶ😢😅😅😅😅😅😅😅😮
@SamiraMarbawa
@SamiraMarbawa Жыл бұрын
😅
@fyorinalije518
@fyorinalije518 Жыл бұрын
አልቀረብሽም ምንትመስላለች ስንት ይሄን ፍቅር እሚመኙት ሴቶች አሉ ትቀልጃለሽ አረብ ሀገር የናትሽ ቤት መሰለሽ እንደዚህ መፈንጠዝ አለ መሠለሽ😂😂😂
@wedetwedet705
@wedetwedet705 Жыл бұрын
ይደብራል ሁሌ ፕራንክ ሲጀመር እሱም ፕራንክ ሲያረግሽ ታቂያለሽ አንቺም ስታረጊው በደንብ ትተዋወቃላቹ ምክንያቱም ሁሌ ከፕራንክ ውጭ ምንም አዲስ ነገር እምትሰሩት ነገር ስለሌለ
@fetiarediwan5007
@fetiarediwan5007 Жыл бұрын
የሚወዱት.መሰነበት.ሂከብደል.አይዞሽ😂😂😂😂
@ህይወትወርቁአድማሴ
@ህይወትወርቁአድማሴ Жыл бұрын
ሄሉ በጣም ነው ያናደድሽኝ ማርያምን
@ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ
@ሀይሚዩቱብ-ዀ5ከ Жыл бұрын
ሰውአደለችም ማርያምን በፊት የጠፋሽው ጥፋት ጥፋት ሳይመስልሽ ሁለተኛ ሱጠታየመለሳልደ ማነው ያሳደገሽ ነይ ቅመሽው ናቲጋ ፕራክ እደመደሩረመሰለሽ አረበአገር
@makdatube8713
@makdatube8713 Жыл бұрын
ትናንት በሰላም ብደስታ ኣልፎ ዛሬ ኣልፈልግም ሲባል ኣይደብርም እና ሱጦታ መመለስ ምን ትርጉም ኣለው ሄሉ ይደብራል ፕራንክ ምሆኑኑ ነው😂😂😂
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Жыл бұрын
አያስሳዝንሸም እንዴ እናተጋ ሁሌ ፕራንክ ሰለሆነ መጀመሪያ አውቂአለሁ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እኛ እኮ እናተን ማየት በቂያችን ነው ሌላ ነገር ካጣችሁ ለምን በፍቅር ትልዳላችሁ 😢የነበረው ነገር ይቀንሣል ተው
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
ቀረብሽ እኛ እንድረዋለን ናቲን የመሰለ እግርሽ እስቲነቃ ብትሄጅ አታገኝም
@sameerasa6279
@sameerasa6279 Жыл бұрын
በጠም ያስጠለል ስጦታ ወዴታ እንጂ ሽንፈት አይዴለም በፍቅር አይቃለድም ስደት አንች እንዳ ምታስብ አይዴለም ከሁሉም ነገር መወደድ ይበልጠል ብትለዩም ኡንኳን ስጦታ ማማለስ አስፈለጊ አይዴለም ወንድ ልጂ ከወደደ ወደደነው 😊
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 Жыл бұрын
ኤጭ ይህቺ ደግሞ ፕራንክም መንረብ ጀመራችሁ እንዴ 👎👎👎😏😏😏 !!?? በፊት ሳር ላይ ነው ምናምን ተቀምጣችሁ የዚህ አይነት ልሄድ ነው ምናምን ብለሽ ፕራንክ ሰርተሻል አሁን ደግሞ ቤት ውስጥ ደገምሽው🙄🙄🙄! ቆይ ቤት ውስጥ ስለሆነ የተለየ መስሎሽ ይሆን እንዴ🤔 ?? አረ የምትስሩት አይዲያ ካጣችሁ ጠይቁን እኛ እንንገራችሁ😌😌😊 ! ያውም ኢትዮጵያ እየኖራችሁ እንዴት አይዲያ ታጣላችሁ ?ለምሳሌ😌 ሂዱ ጫካ ውስጥ ከዱር እንስሳት ጋር ማየተሯሯጣችሁ፣ አደን ስታድኑ ፣ አሳ ስታጠምዱ እምም🤔🤔🤔 ሌላ ደግሞ ....🤔 አዎን እንደውም ጅብ ጋር ስትጫወቱ ፡ ለዚ እንደውም ጫካ መሄድ አያስፈልግም እራሱ ጅቡ ወደ ከተማ መምጣት ጀምሮ የለ ? እኮ 😌🤗! በሉ አሁን ስሩበት በአይዲያዬ🤗🤗😌😌😌🏃🏻‍♂️🏃🏻‍♂️🏃🏻‍♂️🏃🏻‍♂️🏃🏻‍♂️
@marwamoh6194
@marwamoh6194 Жыл бұрын
መስቀሉን ኣስለቀሰኝ ኣባቴ ታችን ሆይ ይቅር በለን
@elsakassa1088
@elsakassa1088 Жыл бұрын
የናንተ ፕራንክ ደግሞ የህንድ ፊልም አረጋችሁት ተመሳሳይ እሚያዝናና ነገር አጣችሁ ኤጭ
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 Жыл бұрын
ነታም ነበረ ምዎዳችሁ ግን ፍራካችሁ ስያጠላ 😳😳😢😢😢😮😮
@mhamqashmnbbsa960
@mhamqashmnbbsa960 Жыл бұрын
እኔ ምልሽ 😂😂ጭራሽ ትለማጫለሽ አር በ እግዚአብሔር የምር sete እንድ ሲሆን በጣም ያስጠላል 🤣🤣🤣ara ሄሉ ቆየ ዎድ የለም እንድ ምድር ላየ 🤣🤣🤣🤣
@semretbokre
@semretbokre Жыл бұрын
አራ ሴቶችዬ ወዶችን ማስለቀስ አበዛቺው እኮ😢😢😢አስኪ እንደዚህ አይነት ፍቅረኛ ፈልጉኚ❤❤❤ሰምታቺሇል😂😂😂
@البتبلوت
@البتبلوت Жыл бұрын
😂😂
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
ነጫጭባሽን ነው የሚያወጣሽ ስደት ፕራክ እንደመስራቱ መስሎሻል
@tigtub8751
@tigtub8751 Жыл бұрын
አንች ደሞ አሁን እደዛ አስደስቶሽ እደዚነዉ መልሱ ፕራክ እደሆን እናቃለን 😂ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ያስታዉቃል 😊
@sofyaseid558
@sofyaseid558 Жыл бұрын
ምን ትመስላለች በፈጣሪ ቤተሠብሽይጥፋ ደቆሮ
@FfTg-p2i
@FfTg-p2i Жыл бұрын
ማርያም እንደዚህ ያለ ፕራክ የለም ምን ያህል ልቡ እደምሲበር አስቡ ሄሉ
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
በጣም. እንደዚ. አይነት. መስቀል. ስመለስ. የሰይጣን. ግባ. ማለት. ነው
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ምን. አለበት ሰርብራይዝ. ብታረጊዉ. ተይ. ፍቅር ይቀንስብሻል ይህ አይነት ፖራክ ይቅርብሽ. 😢😢
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ገና እርእሡን አይቼ ልቤ ነው የመታው ጉድ አቁሚ ፕራንክ ወይ ሔሉ ጌታን ተንቀጠቀጥኩ ለእሡነው ያሠብኩት ወደዚያ በይ ይሔንን ፕራንክ💔💔💔
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
ወይምንጉድነውፖራከጉድአመጣ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነዉ የደነገጥኩት መጀመሪያ ስላልተናገረች እዉነት ነዉ የመሰለኝ ተይ ፍቅርሽን አክብሪ
@kidestgizaw9215
@kidestgizaw9215 Жыл бұрын
ወይ ተጋብታችው አቦራችው ኑሩ እየተረዳዳችው መኖር መቀየር አያቅታችውም ግን እደዚ አይነት የወረደ ፖራክ አይደረግም
@SofiayKedar-nn9io
@SofiayKedar-nn9io Жыл бұрын
ሄሉዬ በጣም ይደብራል ለፍቅር ክብር ይኑርሸ እደዚህ እሰከሚያልቅሰ ድርሰ ዝም ትያለሸ ትላት አሰደሰቶሸ አች ዛሬ ታሰለቅሸዋለሸ በጣም ይደብራል😢😢😢 አርብ አገር ቀልድ መሰሎሻል እኝም ተሰቃይተናል ዝም ብለሸ ፍቅርሸን አጣጥሚ ናቲ አይዞክ በተርፈ በርቱ
@mita7976
@mita7976 Жыл бұрын
በግድ ሂጂ ታብለሽ ኤራሱ የትም አተጅም እሱን ትተሽ ቆዳ 🙄🙄
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
አሁን አንች ናቲን የፈለገ ቢሆን ጥለሽ ትሄጃለሽ ትሞቻለሽ እንጂ😂😂😂😂
@masaratjordan5558
@masaratjordan5558 Жыл бұрын
Eko😂😂😂😂
@habetamzenabe376
@habetamzenabe376 Жыл бұрын
ክክክክክክ😅😅😅😅😅😅
@ቲጂየማሪያምልጅ
@ቲጂየማሪያምልጅ Жыл бұрын
ሽኮኮ አፍ ምናባሽ አንቺ ብትሄጂ አስር እጥፍ ያመጣል ሂጂ እሰይ ተገላገልሽ
@فاطمهاحمد-ج3ص8ف
@فاطمهاحمد-ج3ص8ف Жыл бұрын
ክክክክክክ
@ቀመር
@ቀመር Жыл бұрын
አቺ የተመታሽ ምንዋ ጉድ ነሽ 😂😂😂😂
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
ደነዘች አሁንማ ማፈሪያ
@woynshetgashe4015
@woynshetgashe4015 Жыл бұрын
ፕራንክ ምያደርገዉም ምደረገዉም ስለቃቄሱ አልዋሉም ጉድ እኮ ነው
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
ሃሉየ የኔ ዉዴ እንደዚህ ያለ ብራንክ እደታረጊ❤😢
@BiraneshyegetalijiBirutube
@BiraneshyegetalijiBirutube Жыл бұрын
እኔ ምልሸ የአረብ ሀገር ስራ ሰረተሸ ትችላለሸ ወይ????????😮😮
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት Жыл бұрын
የተመታሽ ነገር ኧረ ሄሉ በወንድልጅ አትጫወቱ ፍቅር አትግፉ
@sossai4197
@sossai4197 Жыл бұрын
ምን ትመስላለች ስታስጠላ የምትሰሪዉን ነገር ለይተሽ የማታዉቂ
ከናቲ ጋር ተለያየን?💔
25:49
Helu Tube
Рет қаралды 96 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
ዳሌ አሰራው😂
22:08
Helu Tube
Рет қаралды 136 М.
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 81 М.
እየማገጠችብኝ አልታረቅም 🥺
15:45
haileye royal
Рет қаралды 169 М.
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
33:03
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 3,3 М.
ራሴን ስቼ ወደኩ ተንሰቅስቆ አለቀሰ😢
19:10
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 67 МЛН