Hewan Gebrewold - Mn Ytqmehal (Official Audio)

  Рет қаралды 2,392,340

Hewan Music

Hewan Music

Күн бұрын

2022 Hewan Gebrewold
hewan.lnk.to/h...
vevo.ly/rLrZnw

Пікірлер: 1 100
@sinafekishseyoum4338
@sinafekishseyoum4338 2 жыл бұрын
እውነት ከ 20 ጊዜ በላይ ይሆናል የሰማሁት እንባዬ ሲወርድ ብቻ ይሰማኛል የኔን ህይወት የተረክሽ ያህል ልቤን ሰርስረሻል
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee 2 жыл бұрын
😢😢😢😢💔💔
@bezawitaregay2583
@bezawitaregay2583 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@nihalMubarik
@nihalMubarik 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@4dekika621
@4dekika621 2 жыл бұрын
2014ን በምን ታስታውሰዋለክ ስባል......................ጮክ ብዬ የሄዋን አልበም እላለሁኝ!ድንቅ ስራ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tamirusintayew7688
@tamirusintayew7688 2 жыл бұрын
ሂዊ እንኳን ዘፈንሽ እንዲሁ ስታወሪ ድምፅሽ እንኳን እጅግ በጣም ያምራል ደግሞ ይህ ዘፈንሽ ለመጭው ክረምት የብቸኝነት ጊዜ መፅናኛየ ነው
@SEIDMMDBofaTube
@SEIDMMDBofaTube 11 ай бұрын
የኛ ህዝብ እኮ ሙዚቃ አልገባውም😥 ብዙ ሚልዮን ተመልካች የሚገባው ሙዚቃ ነበር😍
@seyoumbirara1765
@seyoumbirara1765 10 ай бұрын
YOU ARE WRIGHT
@Meskma.
@Meskma. 7 ай бұрын
በትክክል ለማይረባው ሙዚቃ እየተቸንም እምንሰማ ጉዶች ነን ።የበሰለ ስራ የማይመቸን ነን እኮ 😊
@onlylaugh2413
@onlylaugh2413 6 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ ሰዉ ሚወደው መዝለል ነው
@Benyas219
@Benyas219 4 ай бұрын
ante demo abezahew, chirash bezihm hzb tisadebaleh? ere eyehedk! ante man honh nw yhie hzb yemtilew? endaw beka kemriet tenestachihu bemimeleketnm bemaymlketnm hzb eyalachihu tisedbunalachihu a? ere auauauuauauauauua. . .
@arayahaile5264
@arayahaile5264 2 ай бұрын
አንተ ደነዙ ከገባኽ ይበቃል።
@sitotawteruneh9782
@sitotawteruneh9782 2 жыл бұрын
መደመጥ ያለበት ጥሩ ሙዚቃ ነው በዚህ ስአት የሚያስጨፍር ካልሆነ ብዙ አዳማጭ አያገኝም
@mekdesmandefro4665
@mekdesmandefro4665 2 жыл бұрын
ምን ይጠቅምሃል ማደር ከእንባየ ከአይኖቸ መሀል ሔዋን🙏🙏🙏🙏
@meronmabure5927
@meronmabure5927 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ያለሁበትን ስሜት ነው ያዘምሽው ህዊዬ ❤️❤️❤️
@natiawoke5591
@natiawoke5591 2 жыл бұрын
Ena rasuo wda
@razansol7327
@razansol7327 2 жыл бұрын
Enam😭😭
@danatgrimay2879
@danatgrimay2879 9 ай бұрын
😢😢😢
@yesintiezer9143
@yesintiezer9143 2 жыл бұрын
ጥዋት 2:00 ሰዓት ቢሮ ስገባ ማዳመጥ የጀመርኩ ይሄው ለምሳ ልወጣ ነው earphone መንቀል አልቻልኩም ።ሄዊ ምርጥ ስራ ዋው
@dagmawisol1709
@dagmawisol1709 2 жыл бұрын
Man yisraw sirawn 😉😉
@ethioabyssiniyatube1940
@ethioabyssiniyatube1940 2 жыл бұрын
Wow የ90ዎቹን ድምፅ የምሰማ እስኪመስለኝ🎧🎧🎶🎧🎶👂👂🎶🎧🎧 thanxz #hiwi
@betelhemtesfaye2342
@betelhemtesfaye2342 2 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ሰራ ነዉ ። እኛም ለእርጀና በቅተን በዚህ ዘፈን ዘመናችንን እናስታዉሰ ይሆናል።
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Amen leza yabkan 😍😊
@melakubogale8247
@melakubogale8247 2 жыл бұрын
Temecheshgn
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 2 жыл бұрын
ዎው አሪፍ ገለፃ ነው ግን እዴት አሰብሽው ....👏👏👍
@chguraph3211
@chguraph3211 2 жыл бұрын
@@mariaabrehe8483 10q ha 🤣
@ADe-td4cv
@ADe-td4cv 2 жыл бұрын
Eshi mitu 🥰
@abebayehugeta7947
@abebayehugeta7947 2 жыл бұрын
Raise your hand buddy if you are listening to this music 100*times. Can't stop repeating it.🥰🥰🥰
@addisutsegaye6656
@addisutsegaye6656 2 ай бұрын
ልክ እንደተጎዳ ሰው ፣ ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው; የሚገርም ድንቅ ግጥምና ዜማ!! ሔዋን እናመሰግናለን ለዚህ እኮ ነው የምንወድሽ!!
@razansol7327
@razansol7327 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ለ አባት እንደመጋበዝ የሚያም ነገር የለም
@samridesta5080
@samridesta5080 2 жыл бұрын
ሒዊ ቆንጆ ስራ ነዉ እዉነት የኔን ሕይወት ነዉ የገለፅሽዉ የመሰለኝ ብዙ ጊዜ ሰማሁት በርቺልኝ ሒዊዬ
@awakamoussa7274
@awakamoussa7274 2 жыл бұрын
wow የሚገርም ድምፅና ዜማ ነው ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ ነው በርች ደስ ይላል ካሁኑ ዘመን ሳይሆን ከአንጋፉወቹ ድምፃዊ ነው በግሌ የመደብኩት
@danatgrimay2879
@danatgrimay2879 9 ай бұрын
Tekeleya semate yemesete zefen ewente teleyaleshe semetenewo endize kehonene anchi bemn semete woste endeserashewo sasebewo 😢😢❤❤
@21miracles22
@21miracles22 2 жыл бұрын
I listened this song many times... love it!!! I'm Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷✌💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HilaryTeklay
@HilaryTeklay Жыл бұрын
😂😂😂😂
@yealemzena5486
@yealemzena5486 2 жыл бұрын
ኦ ስንት ጊዜ ሰማሁት...😭 ምን ይጠቅምሀል ማደር ከእንባየ ከአይኖቸ መሀል!!
@eldanakebede7300
@eldanakebede7300 2 жыл бұрын
በጣም ልቤን የነካው ዘፈን ነው ደስ የሚል ነው የምር እናመሰግናለን 😍😍
@melattube657
@melattube657 2 жыл бұрын
Hewanye yemr betam harif sira nw....mesmat makom alchalkum mulu album betam harif nw set artistochachin endezi ayinet sira tolo tolo likekulin😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@makboss3050
@makboss3050 2 жыл бұрын
I can't tell you how much love I have for this song.it is so deep feelings which gave me .keep the good work.Thanks for Ur hard work.
@lamrotmarefiya123
@lamrotmarefiya123 Ай бұрын
ይሄ ዘፈን ሙሉ በሙሉ የኔ ስሜት ነው እና ስሰማው ሁሌ እንደ አዲስ ይደንቀኛል
@doctorInNeed
@doctorInNeed 2 жыл бұрын
አልበም ና ልጅ የታሰበበት ሲሆን ደስ ይላል። 💝💝💝💝💝💝
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
😂
@tsegaStudio
@tsegaStudio 2 жыл бұрын
What a calm voice🤗 What a painful lyric😌 What an immersive melody😇 What a heartwarming arrangement😍 This is a masterpiece🎼👌
@daviiadem
@daviiadem Жыл бұрын
የየየየየየየየየየየ።የየ።።የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየሸየየየየየ።። የየሸየየየየየየየሸ።።የ ርየ ። የየ።። የቀየየየየየየየየየ የ ። ።ከየ የረየ።።የየየየየ. Y l.። lL. m l l l l l l l l። l h l L lyl. llllyl l lll. የየየየ። የየ።። ረየ የየ የየየየየ ።።።።የ የየየ የየየየየየ።የየ።።የ የ የየ የ የየየ።።።የየየየ። የ።ከየየ። የ የ የ ።ከየ የየየ የየ የ።የ።።።።።።የየ የ የየየየየየየየየየየየ ኧየየየየ።።። የየየየየየየየየየየየlllllllllllllllllllllllየllllllllllllllllllllየg።የlllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll l፸l።llllllllll።llllllllllllllllllllllllll
@Kerimhabiby
@Kerimhabiby Жыл бұрын
What a comment wow
@selamdagne7985
@selamdagne7985 Жыл бұрын
Explanation 🤗👌
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
ከፍተኛ የማዜም ክህሎትና ከፍተኛ አቅም ያዘሉ የቃላቶች ስብጥር! አስገራሜ የድምፅ ርግብግቦሽ በስልጠተ መሳሪያ ተቀሽሯል! እንዲህ ከፍ ያሉ እንስቶችን ልቤ አብዝታ ታከብራቸዋለች! ይባርክsh ሔዋኔ!
@adeybelachew
@adeybelachew 2 жыл бұрын
Lol
@berkt_9622
@berkt_9622 2 жыл бұрын
haha
@abenetdumas1695
@abenetdumas1695 2 жыл бұрын
ይሄ ከሁሎም ይለያል በ ፍጽም ተዳጋግሞ ቢደመጥ አይጠገብም ሄዊ እወድሻለው በጣም
@nahorka844
@nahorka844 2 жыл бұрын
OMG, it has a profound effect on my heart and soul. It's one of the month's most incredible master pieces, and hopefully it will go viral forever. @Hewane, thank you so much...💞❣ You have my sincere appreciation. 💯Continue to do something special. You have my respect and appreciation.🙏🙏🙏
@AqNatey
@AqNatey 3 ай бұрын
Hewi ayney b tigrigna ba ....bejaki dgemiya.....RESPECT Haftey🎉
@ethiotwins5065
@ethiotwins5065 2 жыл бұрын
ሂዊ የአልበሙ መጠርያ ይሄ ቢሆን ምርጫዬ ነበር በጣም ቆንጆ መልእክት ያለው ሙዚቃ ነው አከብርሻለው ደጋግሜ መስማቴን ማቆም አልቻልኩም 🙏🙏🙏😘😘💞💞💞💞💞💞
@jannathjaan8157
@jannathjaan8157 2 жыл бұрын
😍😍😍😍
@eyobamanchester6264
@eyobamanchester6264 2 жыл бұрын
This one is the best of best
@tiztaselemon4972
@tiztaselemon4972 2 жыл бұрын
Hiwaniye nekashigi ....ketelkeke eskahun makom alichalkum eyesemaw 😍kale yelgim edimeshi yirezem hulem geramiiiii
@inspirationwithhani751
@inspirationwithhani751 2 жыл бұрын
I luv your music,ur fan from Eritrea🇪🇷
@segennnn9397
@segennnn9397 2 жыл бұрын
Please could u tell me the lyrics
@wonzewossendres7821
@wonzewossendres7821 2 жыл бұрын
አንደኛ ነው... ብዙ አዉርቼ ማልገልፀዉን ባጭሩ ዉብ አርጋ ነገረቺን 😍😍😍 ራሴን.... መኖር ታውቃለህ ልምዴ ታዘብኩት ይሄን ምድር ጣፋጩም ጊዜ ስመር የሆንኩልህ የምንጭ ዉሃ የቆጠርከኝ ከበረሃ ተረዳሁት ሞኚነቴን ድንገት ሳታው ካንተ እምነቴን ህመምስ ይጎዳል ምነኛ ብቺሉት እንደደስተኛ ሀዘኔን ደብቄው ሰው መሃል ማረሬ ቆይ ምን ይጠቅምሃል እንግዲህ ፍርዴ ነዉ መብሰልሰል ነገሩ ተከድኖ ስል ይበሰል ባወራዉ አንተን ይጠሉሃል እኔ ግን ተጎዳው በመሃል ::
@rahulove85
@rahulove85 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ እየደጋገምኩ የምሰማዉ። በጣም ቆንጆ ዘፈን🥰🥰🎵🎵🎵
@girmawiethiopia9414
@girmawiethiopia9414 2 жыл бұрын
Bikatishin betam kef yaderege zema new! Madamet alselechih alegn! single zemawochish degmo mirchawoche nachew! BRAVO HEWI!!!!
@abelbekalu7945
@abelbekalu7945 2 жыл бұрын
ከአልበምሽ ውስጥ አብዝቼ የወደድኩት ነው! የአልበሙ መጠሪያ መሆን ነበረበት!!
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 2 жыл бұрын
ዘፈኑን ልተቸው ጥረት ባደርግም አልተሳካልኝም። ገራሚ ዘፈን ነው። ግጥሙም፣ዜማውም፣ድምፅሽም፣ ቅንብሩም አንደኛ ነው።
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 2 жыл бұрын
I can't stop crying this is story of my life 😔😔😔 እህህ
@meronethiopa4719
@meronethiopa4719 2 жыл бұрын
Mine too
@Akaman5089
@Akaman5089 2 жыл бұрын
Hewaniye dikamishin musikaw bedenb yinageral i proud u.bezi zemen ihen musica bemesmate betm idilegna negn.tnx tnx
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
Before playing this track, I was thinking there's gotta be a reason it got the most views out of all the songs in the album. Now I know why. Such a soulful song. Top in every aspect. Gonna keep coming back to this.
@tesfahagos8536
@tesfahagos8536 2 жыл бұрын
The lyrics man
@tesfahagos8536
@tesfahagos8536 2 жыл бұрын
እስቲ የብሩህ ተስፋእሸት የሚለው ዘፈን ግጥም ካለህ please
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
@@tesfahagos8536 What's up bro! Whose song is that?
@tesfahagos8536
@tesfahagos8536 2 жыл бұрын
@@asresbenayalew3092 የጋራ ሙዚቃ ነው ስማው ትወደዋለህ የብሩህ ተስፋ እሸት ብለህ KZbin ላይ ፃፍ it's an old music played by many famous Ethiopian artists
@omaruae6398
@omaruae6398 2 жыл бұрын
Wow
@elsahaile-y5g
@elsahaile-y5g 2 ай бұрын
always no 1 album ever...berchi wedefit hiwiye am elsa from mekelle.
@cremanmedia
@cremanmedia Жыл бұрын
i listen this about 1000 times ...bless you dear nice work
@birenigatu1631
@birenigatu1631 3 ай бұрын
wow..number 9 ...nice instrument ..nice mixing...sweety sound
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 жыл бұрын
I think I heard it 10 times already..with tears..❤...the lyrics said all I couldn't say ..in words...I'm thankful really. Love it Hewan ...you nailed it!❤❤💎💎
@lifeat2401
@lifeat2401 2 жыл бұрын
Endy??? What makes you to cry? I don't get you sorry, when I found out all the sign, the style... I was shocked😱, I am sorry for this young lady to put her self to this, what she doesn't know is, money come and go, trust me once she is in, no way to come out, wait and see if...if she want to go out of them her life will end, you know it what has happened to all the celebrities want to go out of them.
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 2 жыл бұрын
@@lifeat2401 i don't think she is the devil thing..she and her other companion are just trying to join on the abroad music industry.
@sweet8095
@sweet8095 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው አልበምሽን ከጠበቅነው በላይ ነው በርቺልን አቦ ይመችሽ በተለይ ምን ይጠቅመሀል የሚለው ዘፈን wow ክብረት ይስጥልኝ
@abrahamhaile5888
@abrahamhaile5888 2 жыл бұрын
It controls all my impressions including my sixth feeling. Don't make this music clip because we have a different angle of vision. I love it ........ Good job!
@Fa-nm6iq
@Fa-nm6iq 2 жыл бұрын
ልክ ብለሃል !
@redietasfaw8520
@redietasfaw8520 2 жыл бұрын
👌
@ashuumedia6258
@ashuumedia6258 2 жыл бұрын
Aboo yawsten naw yalkew abre Thank you
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ከመይ ማለት ዝተፈለየ ራእይ፧
@luchybrcr9281
@luchybrcr9281 2 жыл бұрын
@@ashuumedia6258 0
@yyll553
@yyll553 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ለዚ ዘፈን ሔዊ 1ኛ ነሽ👏👏👏👏
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ስራ ለስለስ ያለ ትልቅ መልክት የያዘ ጀሮአችን አረፈ
@ephremlove9692
@ephremlove9692 2 жыл бұрын
ሄዊ አሪፍ አሪፍ ሰራዎች ናቸው ደሰ ብሎኞል እንግዲህ መኮምኮም ነው በርቺልኝ፡፡
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r Жыл бұрын
የተሻለ ' ክሊፕ' ይስራለት... ምርጥ ዘፈን ስለሆነ ::
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
ዋዉ ብየዋለሁ ....... አንተን ላተርፍ ብዬ እኔን አጣሁ እኔን ነው የሚገልፀኝ ሂዋንዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ሥራ ነው 1ኛ
@maktubtube1668
@maktubtube1668 2 жыл бұрын
This music remained me ህብስት ጡሩነህ❤
@wassegirma52
@wassegirma52 2 жыл бұрын
Hibist tiruneh
@redietabdulkefal-nl3us
@redietabdulkefal-nl3us Жыл бұрын
When i heard the first time this song i was broken and the lyrics is what i hv been through 😢 Hewaney bless you....❤
@lidiengida8555
@lidiengida8555 2 жыл бұрын
ነው ወይ ፍቅር የጅል ተረት ወዲያ አልሞ ወዲህ መቅረት ❤🙌
@teferritefe3585
@teferritefe3585 2 жыл бұрын
ነወይፍቅርየጅልተረት
@abuhabesha2200
@abuhabesha2200 2 жыл бұрын
Wow ye demetsish color betam yamiral hiwi 100%👍🏽👍🏽👍🏽 berechi wedefit tiru neger entebikalen mkegnoch yawuru anechi sirawochish lay bicha😉 ahun kalebet ye ethio music kef silaregeshlin thank you we love you hiwiye 😍😘😍😘😍
@temesgenabate7204
@temesgenabate7204 2 жыл бұрын
አንተን ላተርፍ ብዬ እኔን አጣሁ... ምን ይጠቅምሃል ሂዊ ገጣሚው ማን እንደሆነ ግጥሙን እንዲሁ ሰምቶ ማወቅ ይቻላል ናትናኤል ግርማቸው ድንቅ ቅንብር እና ሚክሲንግ ታምሩ የሚዚቃው ቅመም ፡ ዐበጋዝ ክበረወርቅ ፤ ድንቅ ስራ ነው በርቱ
@sebelebiruk7434
@sebelebiruk7434 2 жыл бұрын
ምን የጠቅምሻል በትዝታ ብንብሰከሰክ i loved it thank you
@mekdesasefa7948
@mekdesasefa7948 2 жыл бұрын
I don't known what to say, it's my life literary. Thank you❤
@netsanetgetnet443
@netsanetgetnet443 2 жыл бұрын
ቃላት የማይገልፁት ስሜት ውብ በሆነ ቃል waw😍
@hailebee
@hailebee 2 жыл бұрын
1:55 Deep lyrics 💯 👏
@dijidiji1484
@dijidiji1484 2 жыл бұрын
ምን ይጠቅምሀል ምን ይጠቅምሀል ማደር ከእንባዬ ከአይኖቼ መሀል!🥹ሄዊ 🥰🥰
@tigistatnafu8849
@tigistatnafu8849 2 жыл бұрын
ባወራው አንተን ይጠሉሀል እኔ ግን ተጎዳሁ በመሀል❤❤❤
@tensaetilahun2759
@tensaetilahun2759 2 жыл бұрын
ዋው ሔዋኔ ቃላት የለኝም በቃ ምን ልበልሽ ጆሮሽ በጎውን ይስማ እንደኔ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
Is it me or do you get Hibist Tiruneh 💖💖💖 vibes... it really is a nice one that plays with our heart strings 🥰🥰🥰
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
She sound like one of the Protestant singer hanna Tekle
@nar405l
@nar405l 2 жыл бұрын
@@Black-lioness for reall
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
You're right. It sounds like Hibist's song entitled ከመሸ መጣህ
@yirgayirgalem8950
@yirgayirgalem8950 2 жыл бұрын
እሂን ሙዚቃ በተከታታይ ለ15ት ግዜ አዳመጥኩት የዉነት ፈሳሽ ወርቅ ነዉ ሄዋን በርች Concert እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 жыл бұрын
ይሄ ደግሞ ከሁሉም ከፍ ያለ ስራ ነው! ፈጣሪ ከፍታሽን ይጨምርልሽ ሄዊ!
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
Iezefen yefitari sem ayeteram
@yittu7906
@yittu7906 2 жыл бұрын
Dingay
@sentkasahun2228
@sentkasahun2228 2 жыл бұрын
ይቺ ኢሉምናንት ገደል ግቡ
@mekdilove9234
@mekdilove9234 Жыл бұрын
Min ayinet gitm new nati ejochih yibareku❤
@minyahiltefera1548
@minyahiltefera1548 2 жыл бұрын
“መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።” - ፊልጵስዩስ 3፥19
@amazonexpress3860
@amazonexpress3860 2 жыл бұрын
wtf bro hulum bota alew...........
@ethiotechinfo4834
@ethiotechinfo4834 2 жыл бұрын
ዋው ሄዋን ምርጥ ሙዚቃ ነው ቃላት አጣሁለት ለዚ ሙዚቃ ❤❤❤❤
@iloveyoujesus6986
@iloveyoujesus6986 2 жыл бұрын
I really don't wanna cry but I do.!! Thanks for the beautiful voice mixing the amazing poem . sounds deep sad thou it express lot✌💔
@behailugtsadik4506
@behailugtsadik4506 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል የምር የሚሰማ ሙዚቃ ነው በርቺ ሂዊ መአሬ
@danaitkahsay3715
@danaitkahsay3715 2 жыл бұрын
U r the best hiwiye!!!much love from 🇪🇷
@biftudadi9361
@biftudadi9361 2 жыл бұрын
ጌታ ይገስፅሽ የሉሲፈር አገልጋይ
@foozihabeshawet7974
@foozihabeshawet7974 2 жыл бұрын
የሆንኩልህ የምጭ ዉሃ የቆጠርከኝ ከበርሀ😭😭😭😭😭😭hewanye tmx🙏
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ ዘመንሽ ኁሉ የሥኬት እንዲሖንልሽ እመኝልሻለው
@zzoomtalent
@zzoomtalent 2 жыл бұрын
such a great song from the talented Hewan! Was waiting for so long to hear such master piece from you. Well done my favourite singer.
@dawitminda2079
@dawitminda2079 2 жыл бұрын
ምርጥዜማና ግጥም በሚገርም የድምጽ ቃና❤❤❤❤❤❤❤
@hayat6676
@hayat6676 2 жыл бұрын
ይሄ ከአልበሙ ውስጥ አንደኛ ነው ለኔ
@Peaceallways
@Peaceallways 2 жыл бұрын
Maraki dimits, webe zema, girum gitim Hewaniye enameseginalen🥰🤭🤭
@zolamanrediet9953
@zolamanrediet9953 2 жыл бұрын
ጆሯችንን ስላከበርሽልን እና ተጠንቅቀሽ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን ይዘሽልን ስለመጣሽ ክበሪልን🤗 ሄ-1 ሄ-One
@regathagos1508
@regathagos1508 2 жыл бұрын
😍😍
@zebibhailemichael856
@zebibhailemichael856 2 жыл бұрын
@@regathagos1508 pp pop
@melipetros7409
@melipetros7409 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@ፊፊየሀረሯ
@ፊፊየሀረሯ 2 жыл бұрын
አንተን ላተርፍ ብዬ እኔ እኔን አጣው👌👌👌 ቃል የለኝም ዝም ልበል🙏
@Mmm-qx3ui
@Mmm-qx3ui 2 жыл бұрын
Wow! Just wow speechless can’t stop listening and crying
@Yjerry8
@Yjerry8 2 жыл бұрын
my mom come to visit me form Asmera to adiss Abeba. we spent so wonderful time & now she leftover this morning am sooo soooooo sad already feel lonely hewanye
@Logout_25
@Logout_25 2 жыл бұрын
I tried to find words to describe your performance but couldn't get even ONE other than listening over and over again.🥰🤙
@needdope861
@needdope861 2 жыл бұрын
its so good betam des yemil new wowowowow
@medinamedina91
@medinamedina91 2 жыл бұрын
ባወራ አንተን ይጠሉሀል ግን እኔ ተጎዳሁ በመሀል ድንቅ ስራ በተለይ ለፍቅር ብለው ለሚኖሩ እህቶች ስለሰው ሳይጨነቁ በደላቸውን ህመማቸውን በውስጣቸው ይዘው ለሚሰቃዩ ትተው ላልተው ፍቅርን ብቻ ላስቀደሙ ያፈቀሩትን ለሰው ወሬ አሳልፈው ላልሰጡ ንፁ አፍቃሪዎች የልባችንን ገልፀሽልናል👌✌️❤
@astermichael4392
@astermichael4392 Жыл бұрын
Betammmmm
@DanaitTesfay-eq4wk
@DanaitTesfay-eq4wk Жыл бұрын
❤❤❤ yaa eunet nw
@MohammedIbrahim-qx3vq
@MohammedIbrahim-qx3vq Жыл бұрын
yanem mist indezaw nat beka kal yalagnim chay naw milat
@Robifoler
@Robifoler 7 ай бұрын
ታላቅ እህቴ ነች በጣም እድለኛ እንደሆንኩ ነዉ የሚሰማኝ❤🔥❤
@tigistayalew9081
@tigistayalew9081 2 жыл бұрын
Keep it up yen wed hulem arif sira new miserew 😍😍😍😍
@alemfantahun9486
@alemfantahun9486 2 жыл бұрын
I can't stop listening this deep words i can't control my 😭😭😭
@fitihtegene9379
@fitihtegene9379 2 жыл бұрын
ሂዊዬ ስለኔ ነው የዘፈንሽው ብዬ እስከማምን አድርገሽኛል ዋውውው
@ተውኝልኑር
@ተውኝልኑር Жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው 100 %
@Cocomelonfun-t9o
@Cocomelonfun-t9o 6 ай бұрын
Eness bitiy eufffffff😢😢😢
@sagedusagade1423
@sagedusagade1423 2 жыл бұрын
😍Can't wait to finish the video to make a comment! surely this song is the one of "the greatest love songs of 🇪🇹 " bravo👏👏👏 hiwi lots of❤❤❤❤❤❤❤
@yididiyamehari828
@yididiyamehari828 2 жыл бұрын
This is the best out of the whole album
@dagimkero3471
@dagimkero3471 2 жыл бұрын
When I listened to your music album, I could not be satisfied with it. It's a great job.
@Yemaregeja24
@Yemaregeja24 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዜማ ነው? በዛ ላይ ያንቺ ድምፅ ተባረኪ አቦ 🔥🔥🔥
@enatelove2628
@enatelove2628 2 жыл бұрын
ሄዋን በጣም አሪፍ ነው ከዚም በላይ እደምትሰሪ አምናለው ብቻ ልክ እደሰማውት 3ጊዜ ነው ያዳመጥኩት አመሰግናለው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
የሚገርም ግጥምና ዜማ ሄዊ❤
@selamagegnehu4678
@selamagegnehu4678 2 жыл бұрын
😩😩😩🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 ቃል የለኝም ለዚህ ሙዚቃ🥲🥲🥲🥲
@ExactEthio
@ExactEthio 2 жыл бұрын
I'm not planning to cry on this wonderful day. Nope. I.m not. Too deep for me!!
@reemafadel7304
@reemafadel7304 2 жыл бұрын
too deep for me too and I have cried so much hearing this. It touch my wound
@dudu-ki4fe
@dudu-ki4fe 2 жыл бұрын
Me2
@hannamulugeta1534
@hannamulugeta1534 2 жыл бұрын
This is my story 😔
@blenblen3304
@blenblen3304 2 жыл бұрын
Am crying..... it tells life story of my own
@HanaLove-r4l
@HanaLove-r4l 5 ай бұрын
ጣፋጩ ጊዜ ሲመር ድንቅ ስራ❤❤❤❤❤
@martagirma1760
@martagirma1760 2 жыл бұрын
Lots of potential with superb power hewaney bummmm overall you are the total package🥰...... the lyrics 🥺👌👌👌
@hanagelu19
@hanagelu19 2 жыл бұрын
👏👏👏👏 ቃል የለኝም በርቺ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ 👏👏👏
Hewan Gebrewold - "Hewan" Full Album (Official Audio)
48:01
Hewan Music
Рет қаралды 834 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Mn Ytqmehal
5:32
Hewan Music
Рет қаралды 116 М.
Hewan Gebrewold - Munaye - ሔዋን ገብረወልድ - ሙነይ
5:41
Sayat Demissie Eskesher | እስክሽር - Ethiopian Music 2019
6:14
Sayat Demissie
Рет қаралды 4,1 МЛН
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Hewan Gebrewold - Tfelegaleh (Official Audio)
5:37
Hewan Music
Рет қаралды 579 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН