YEMa - Sint New? - የማ - ስንት ነው? - New Ethiopian Music 2024 - (Official Audio)

  Рет қаралды 986,825

YEMa

YEMa

Күн бұрын

Пікірлер: 523
@enderismohammed3167
@enderismohammed3167 Жыл бұрын
የማ ዩቲዩብ ላይ ብዙ ሰው አልሰማውም ብለሽ እንዳታስቢ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ለአድማጭ ጆሮ የሚመጥን ምርጥ አልበም ነው በርች ንግስቷ
@bisratEntertainment
@bisratEntertainment Жыл бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@AmazHaileSibani-ex9co
@AmazHaileSibani-ex9co 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@KalkidanYaregal-do1by
@KalkidanYaregal-do1by 11 ай бұрын
Amen❤
@selamzinabu
@selamzinabu 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@Zahraa-sx4oy
@Zahraa-sx4oy 10 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤
@alexacademy-12
@alexacademy-12 11 ай бұрын
ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ እልፍ ዓመት ቢኖርም ባዕጭሩ ተቀጨ!!
@tegtntkebede6423
@tegtntkebede6423 7 ай бұрын
❤❤❤
@Mektadmtm
@Mektadmtm Жыл бұрын
የማ - ጥበብን ተጠበበችው! አይ ድምጥ! አይ ግጥም! ሚኪያ በሀይሉ "ሰበቤ" የሚለው ዘፈኗ ላይ: "ያሳለፍኩት ዘመን ካላንተ ፍቅር፣ ከድሜዬ ይሰረዝ ተቆርጦ ይቅር!" ብላን ነበር። የሚ ደግሞ: "ይጀመር ካዲሱ፣ ይቆጠር ካዲሱ፣ የድሜዬ መነሻ ልኬ ሆኗል እሱ!" አሁን መኖር ጀመርኩ እንደማለት! አቤት ፍልስፍና! አቤት የግጥም ውበት!!! አንጀት አርስ የጥበብ ስራ! የሚያስደስት የጥረት ውጤትና ስኬት! አይ ሙዚቃ! አይ ቅንብር! ዋው!!! The lyrics has a strong idea - Relativity!!! A Long Time seems too short in the eyes of lovers!!! How long or short is a time in the eyes of lovers in different situations/circumstances? It depends on how we feel about it at that moment! Too short when we enjoy it (for example when we are relaxing). Too long when we dislike it (when in pain or sorrow). But the time is the same (as Yema says it in this song). Strong idea - Relativity!!! A Long Time seems short in the eyes of lovers!!!❤❤❤
@Lijeyassu
@Lijeyassu 11 ай бұрын
Excellent view and critique… thanks!
@getnetdamtie5385
@getnetdamtie5385 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 Жыл бұрын
በማሊ ሙዚቃ ውስጥ፣ ካይራ አርቢ የምትባል፣ የቱዋራግ ጎሳ የሆነች ምርጥ ድምፃዊት አለች፣ ቅንብሩና የጊታር አጨዋወቱ የእሷን ስራዎች ያስታውሰኛል። ብዙ ጥናት እና ምርምር ተደርጎበት የተሰራ ስራ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም።
@BezaAserat-zl4cp
@BezaAserat-zl4cp 11 ай бұрын
ምርጥ እይታ❤❤❤
@zelietilahun4989
@zelietilahun4989 11 ай бұрын
ፋቱማታ ዲያዋራን የማዳምጥም ይመስለኛል አንዳንዴ
@negashbirrmeji6679
@negashbirrmeji6679 10 ай бұрын
Will explained ❤
@addisutesfaye8352
@addisutesfaye8352 Жыл бұрын
ምን እያሰጨነቀኝ እንደሆነ ታውቃላቹሁ ይህን አልበም በሃይማኖት ፣ በብሄር ፣ በጊዜ ማጣት ፣ በቡድተኝነት ፣ በአንድም በሌላ እየሰሙ ላልሆኑ ለእነሱ ዛሬ የመዳን ቀን ይሁን አሜን በሉ ። ኡፍፍፍፍ እኔ የልቤ ደርሷል የኔ እህት የማ(የኔ) እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዘኪ_Tube
@ዘኪ_Tube 10 ай бұрын
እኔ ም ከእንቅልፌ ቀሰቀሰችኝ😅😅😅 በራዲዮ ነው.....ከዛማ ሰረችሁታ ፓፓ😂❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@SemegnKebede
@SemegnKebede 11 ай бұрын
ሰቅለሽዋል እግዜር ይሁንሽ!!!! ለሁለተኛው አልበም። ልክሽ እንደሆነ ልካችን አድርገሽልናልና thank you የማርያም
@taddesemeresa3155
@taddesemeresa3155 Жыл бұрын
Music is life . And this young girl rebirth a new life ❤. I couldn’t stop listening her music f🎉❤❤❤❤
@tensaeararsa4818
@tensaeararsa4818 10 ай бұрын
የሽባባዉን ልጅ በመቶ አመት አንዴ አትደገመም ያልኳትን ጂጂዬን በዚህ ዕድሜዬ ትደገማለች ብዬ አሰቤም ገምቼም አላዉቅም። የማዬ ደገመችልን። ከእነጂጂ በኋላ የሙዚቃ ጣዕሙ ጠፍቶ ሰንብቶ ነበር። በአዲስ የሙዚቃ ቀለምና ጣዕም ልትባርኪን ስለመጣሽ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ።🙏🙏
@BezaAserat-zl4cp
@BezaAserat-zl4cp 10 ай бұрын
በትክክል
@arifvid
@arifvid Жыл бұрын
ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ እልፍ አመት ቢኖርም በአጭር የተቀጨ
@richioendrias1535
@richioendrias1535 11 ай бұрын
"ይጀመር ካድሱ ይጀመር ካድሱ የድሜዬ መነሻ ልኬ ይሆናል እሱ" 🥰💕🥰
@DanielAyalew-b1z
@DanielAyalew-b1z Жыл бұрын
ይጀመር ካ'ዲሱ ይቆጠር ካ'ዲሱ የእድሜዬ መነሻ ልኬ ሁኗል እሱ !!
@RobelSelamneh
@RobelSelamneh Жыл бұрын
ዘፈኑን መስማት ማቆም አልቻልኩም ሚገርም ዘፈን ነው 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@beemnetmesfin7628
@beemnetmesfin7628 11 ай бұрын
ውብ ነው ። የአፍሪካዊቷ ማሊ የሙዚቃ መሳሪያ ስልተ ምት ላይ የታጀበ ይመስላል ዜማው እንዲሁ። ያምራል።
@Alex-zv1ly
@Alex-zv1ly 11 ай бұрын
Calm and very matured girl!!! Congratulations!!!!
@YehabkeBirhanie-h4q
@YehabkeBirhanie-h4q Ай бұрын
ለፍቅር ያልታጨ ለመውደድ ያልታጨ እልፍ ዓመት ቢኖርም በአጭር የተቀጨ👌👌👌👌👌
@abrehamtesfaye7310
@abrehamtesfaye7310 9 ай бұрын
በጣም ወደድኩት ዘፈኑን ተባረኪ❤
@alulaashenafi4386
@alulaashenafi4386 11 ай бұрын
የዚህ አልበም ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አልበም.....ከአሁኑ!!!!
@tayalemu9311
@tayalemu9311 Жыл бұрын
ለሙዚቃችን የሚጨነቁ ሰዎች እንደአሉ የሚያሳይ👁 በደንብ የታሰበበት በወርቃማ ድምፅ ሳይጎረበጥ በጆሮ ይፈሳል ምስጋና ለጥበብ ሰዎች💚💛❤🏅
@blenabreham4033
@blenabreham4033 11 ай бұрын
ዘፈን አይጥመኝም ግን አልሰማም ማለቴ አይደለም ይሰለቸኛል አንቺ ግን ትለያለሽ ጎበዝ🎉🎉
@Berhanuteshome
@Berhanuteshome Жыл бұрын
በስንት ዘመናችን እንደዚህ አይነት አልበም ሰማን 💞💓💗 ከወጣ ጀምሮ ብሰማው ብሰማው ሁሌ አዲስ Sint New is the Master Piece of the Album
@azebshewa6197
@azebshewa6197 11 ай бұрын
ዘረረቻቸው ሁሉንም ።።።keep it up girl❤
@workubelete4050
@workubelete4050 Жыл бұрын
አሁን ሙዚቃችን እኩል እንደ ሁሉም አለም መደመጥ የሚችል ሙዚቃ አገኘን በቃ ምርጥየ ነው የማ❤❤
@solomontsegazeab309
@solomontsegazeab309 Жыл бұрын
GG +Betty G and some Malian tone 👏👏👏
@almaw15
@almaw15 5 ай бұрын
ወዳጀ ! እንዴት ውብ የሙዚቃ ጥም የሚቆርጥ ዜማ ተጫወትሽ ድምጽሽ ይባረክ
@ethioinfo4746
@ethioinfo4746 Жыл бұрын
Great! The music feels unique. I like the idea in the lyric as well as the music. Another interesting addition to the Ethiopian music. Hope to see her as one of the great Ethiopian singers in the coming years. Wish her all the best!
@BezaGuchie-b5q
@BezaGuchie-b5q 3 ай бұрын
Watching from Botswana. I like Ethiopia music
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 11 ай бұрын
የት ኖረሽ ነው የኔ ፍቅር❤ እንኳንም ተወለድሽ ! ይሄው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ አለሁ ❤❤❤❤
@sherifemma
@sherifemma Жыл бұрын
By far this is the deepest and profound Idea in your instant classic album. You guys will be remembered by this masterpiece Work. ❤❤❤
@mariamawitgirma-mk7nm
@mariamawitgirma-mk7nm Жыл бұрын
Uffffffa... Thank you for respecting ur audiences with such hard work..❤
@zelalemadugna7096
@zelalemadugna7096 Жыл бұрын
i cant stop lissting this muzic for the four consicative days. still now it is 5: 30 night but I am lissting . thank you YEMA.
@habhabshi652
@habhabshi652 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የማ።ድንገት ነጥረሽ ወተሽ እንድናገኝሽ ሆነሻል ለዛም እናመሰግናል። ጂጂ ብዙ ሰርታልንም ቢሆን ሳንጠግባት በሂወት ምርጫ እርቃናለች፣ ሌላዋ እንቋችን ሚኪያ በሀይሉ ደግሞ ሳንጠግባት ድንገት በሞት ተለይታናለች… ይሁን አሁን እንደካሳ በሚመስል መልኩ አንቺንም አግኝተናል❤ ሰርተሽ አትድከሚ ውጣ ውረድን ያርቅልሽ የሰው መውደድን ያብዛልሽ በስራዎችሽ የምትጠቀሚባቸው ያድርግሽ። በርቺልን ውዳችን ነሽ👏
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 3 ай бұрын
These kind of music we have been craving bless all the team and off course የማ big up big up!!!!
@yalewwagaye814
@yalewwagaye814 10 ай бұрын
I listen to her all day, long live the young Queen
@Workneh-tamiru
@Workneh-tamiru 7 ай бұрын
የብዙ ሰው ሀሳብ ነበር ሀሳባቸውን በሚያምር ቃና በሚጣፍጥ ድምፅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ክብርት ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@YordanosKebede-mr7tb
@YordanosKebede-mr7tb 8 ай бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ ምርጥ ስራ ነው ጎበዝ
@Djabiygrandethio
@Djabiygrandethio Жыл бұрын
Finally I can hear Music after all 🙌 አቤት ሙዚቃ እና ውበት 🤦‍♂️💛💛💛
@wubetandarge4698
@wubetandarge4698 Жыл бұрын
Amazing ! ተመስገን ጌታየ ለካስ ዛሬም እውነተኛ ጥበበኞች አሉን እናመስግንሻለን ይህን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ስላበረክትሽልን
@addisken24
@addisken24 11 ай бұрын
ያለሩጫ በእርጋታና በፀጥታ የተሰራ ጥበብ❤በጆሮአችን ተንቆረቆረረረረረረረረረረረረረረረረረረ❤ይቆጠር ከአዲሱ
@1hagerachin
@1hagerachin Жыл бұрын
YEMa is my new GG. This is music. Thank you for giving us this masterpiece
@nahusenayjigar9541
@nahusenayjigar9541 7 ай бұрын
በረች ❤ We are lucky enough that you are in our generation!
@yordanosgossaye1116
@yordanosgossaye1116 3 ай бұрын
የሆነ ቦታ በጣም ደስስስስስስ የማል ቦታ ደርሼ የምመለሰውስ ነገር ገና ድምፅሽን ስሰማው❤❤❤ወድጄሻለሁ በጣም❤❤❤
@TarkoTsegaye
@TarkoTsegaye 6 ай бұрын
ኑሪልን ደስ ስትይ፣የግጥም የዜማ ደራሲዎቹንም አደንቃለሁ። ይመቻችሁ
@SamireMulugeta
@SamireMulugeta 10 ай бұрын
ደረሽልን ጆሯችን ሊደማ ሲል ሚገርም ድምፅ ብቃት🥰🥰
@leoDire
@leoDire 11 ай бұрын
እንዴት ነው እስካሁን ይሄን ድንቅ ስራ ያልሰማሁት። አቦ ተባረኩ አንቺም አቀናባሪውም። አፍሪካዊ የዴዘርት ብሉዝ ምርጥ ስራ።
@Gobezay1983
@Gobezay1983 Жыл бұрын
Great blending of the Mali tone and Ethiopian beats!
@abdimuleta138
@abdimuleta138 3 ай бұрын
Ohh Almighty Deepest heart
@teklemariyammohammed9968
@teklemariyammohammed9968 Жыл бұрын
After a long time konjo music አቦ በርቺልኝ!
@amichemedianetwork7324
@amichemedianetwork7324 Жыл бұрын
ሙዚቃ ሙዚቃ ሲሆን እንደዚህ ነው❤ጆሮዬም በደስታ ሰከረ;,ኡፍፍፍፍ እኔ የልቤ ደርሷል የኔ እህት የማ(የኔ) እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ አድማጭንም ያከበረ ስራ ነው::
@christiantesfaye4686
@christiantesfaye4686 11 ай бұрын
❤wow 👌 Gig 2 no comments fantastic music 👏 🎶 👌 ❤
@sirakworku2882
@sirakworku2882 Жыл бұрын
I saw the influence of West African music, and I really loved it.
@melakuasrat2086
@melakuasrat2086 Жыл бұрын
Fatuma... Niterini...
@asamnbelay3352
@asamnbelay3352 5 ай бұрын
አሊፋርካቱሬ እንዳይሰማህ😀
@BisruLa
@BisruLa Жыл бұрын
ከቃል በላይ የሆነ ትንግርት የሆነ አልበም ነው YEma አንደኛ ነሽ በእውነቱ
@selaletube7121
@selaletube7121 Жыл бұрын
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!! ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!! ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!! ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ v
@wondwossenwft
@wondwossenwft 4 ай бұрын
ድንቅ ስራ ...❤ ድምፅ, የሙዚቃ መሳሪያዎቹ ድንቅ የውህደት ፍሎው ..የግጥሙ ሐይል .. Timeless music 🎼. Keep it up ❤.
@hanahani6542
@hanahani6542 Жыл бұрын
ከልብ የሚገባ ምርጥ ድምፅ አጠገቤ ያለ እስኪመስለኝ ❤
@Guta-e8h
@Guta-e8h 10 ай бұрын
የማዬ በጣም ውብ ነሽ ከንፈርሽን ወድጄልሻለሁ
@sintayehutefera5817
@sintayehutefera5817 11 ай бұрын
ያልበሙ የኔ ሁለተኛዉ ምርጥ ዘፈን
@abenezerworku6515
@abenezerworku6515 4 ай бұрын
This track has touchs from Mali 🇲🇱 Chad 🇹🇩 Mauritania 🇲🇷 sounds fusioned with our Ethiopian diatonic vocals Thank you so much
@BenBan-b5p
@BenBan-b5p Жыл бұрын
Becoming addictive in my daily play list Thank you, little Queen💝
@leyunew
@leyunew 11 ай бұрын
Wowwwww! ሰው ሙሉ አልበሙ እንደዚ ይጣፍጥለታል!!? 👌👏👏👏👏 በዚህ አልበም ላይ የተሳተፋቹ በጠቅላላ 1ኞች ናቹ!!
@selaletube7121
@selaletube7121 Жыл бұрын
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!! ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ!!!!!!!! She is ear worm of me
@Sarem-u3k
@Sarem-u3k Жыл бұрын
My favourite track from the album I can't stop listening
@selaletube7121
@selaletube7121 Жыл бұрын
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!! ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ
@alebelguday888
@alebelguday888 Жыл бұрын
ከብዙ ጊዚያት በኋላ ሙዚቃ ሳልቀያይር መስማት በመቻሌ ደስ ብሎኛል። ዘፋኟን እና ሙዚቀኞችን አመሰገንኩ።
@ebrahimabdu957
@ebrahimabdu957 6 ай бұрын
አንደኛሽ ነሽ በርቺ ምርጥ ቀለል ያለ ምልክቱ ከበድ ያለ አስታራቂ የሙዚቃ ስልት ነው በርቺ ማርዋ
@ElNaraNara-yl8xc
@ElNaraNara-yl8xc 6 ай бұрын
ከ 90 ዎቹ በኋላ ጆሮንም ቀልብንም የሚመጥን ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@Fixlix
@Fixlix Жыл бұрын
variety music አሪፍ ስራ ነው በርቺልኝ
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 11 ай бұрын
Beautiful song!😍 በርቺ! ፀድት ያለ ሰራ!!
@HanaMebirate
@HanaMebirate 8 ай бұрын
Deserves Grammy
@sauditaif6426
@sauditaif6426 9 ай бұрын
ሙሉ አለብሙን ሰማሁት woow የሆነ ስራ ነዉ ይመቺሺ ❤
@galomclacias4240
@galomclacias4240 Жыл бұрын
This generation has some outstanding figures who shine out of the blue. Yema feat Gigi and Omushangari. Wow
@edendehaile5623
@edendehaile5623 11 ай бұрын
ከቃላት በላይ የሆነ ስራ የማዬ በጣም እናመሰግናለን
@KalkidanYaregal-do1by
@KalkidanYaregal-do1by 11 ай бұрын
ሙዚቃ ከነክብሯ ነግሳ መስማት አይምሮን ያድሳል አንደኛ ነሽ ❤❤
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 11 ай бұрын
ጥበብ ነብስ ፈጥራ እሯሷን ሁና ታዬቺኝ ኢትዮጵያ ከዚህ በላይ ጥበብ ያላት ባለብዙ በዓል ሀገር ነቺ
@menberuwuletaw953
@menberuwuletaw953 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ግጥም ፣ዜማና ድምጽ በጣም በተደጋጋሚ ሰማሁት በጣም ያምራል !!!!!!!ግን በሚቀጥለው ከዚህ መለየት አለበት በሰማሁሽ ቁጥር ይበልጥ ጂጂን እየመሰልሽኝ ነው
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
የሚገርም ነው👏👏👏👏
@adisealemmedia4676
@adisealemmedia4676 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ሙዚቃ 🎧 ሰብሰብ ብለን ነበር ያዳመጥነው ሁላችንም ነው የወደድነው ....ብዙ እንጠብቃለን
@YonassTeshome-hk7zw
@YonassTeshome-hk7zw 11 ай бұрын
I can't stop listening this music. It's rare to hear such articulated lyrics in this generation artists.
@birukjoseph
@birukjoseph Жыл бұрын
በለዉ ምን ጉድ ነዉ ይሄ album 👐
@hawiyilma1104
@hawiyilma1104 7 ай бұрын
የኔ ምርጥ❤
@Mormedia2012
@Mormedia2012 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናልሁ የማዬ💓እግዚአብሔር ይባርክሽ 💝🎶🎶
@veracity8968
@veracity8968 Жыл бұрын
ስምዋ የማርያም ነው ::
@MekiMesganew
@MekiMesganew 11 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ስራ ደግሞ የሞሮኮ የሙሲቃ መሳሪያም የሚመስል አለው
@tedrosagegnehu7639
@tedrosagegnehu7639 3 ай бұрын
በጣም በጣም የሚያምር ድምፅ በጣም ምርጥ አልበም ❤
@bizunehtesfaye5864
@bizunehtesfaye5864 2 ай бұрын
Art is boundless and continually evolves with each new generation. Yema is a testament to this growth, drawing inspiration from the Amharic music of Aster Aweke.
@solosolo3351
@solosolo3351 Жыл бұрын
የማ ጥሩ ስራ ነው በርቺ ብዙ ስራወች ካንቺ እጠብቃለሁ (አንቺ የማ እንጂ ማንንም አይደለሽም)
@solomonal4296
@solomonal4296 Жыл бұрын
የሚገርም ፡ ድምፅ ፡ ከቆንጆ ፡ ግጥምና ፡ ቅንብር ፡ ጋር ፡ ❤❤❤
@Mimigm8882
@Mimigm8882 2 ай бұрын
Can’t have enough of this song
@Nesru23
@Nesru23 11 ай бұрын
የኔ ወርቅ ከነዚያ ጥሩ ሲገኝ አይናቸው ከሚቀላ ሰው መሳይ እባቦች ይጠብቅሽ ስጋቴ ይሄ ነው …
@dinmordinmor2799
@dinmordinmor2799 8 ай бұрын
EXCELLENT BEGINNING 👍 👍 👍 👍 ❤❤❤ COMFORTABLE MUSIC FOR OUR HEARTS AND EARS
@sefimedi
@sefimedi 11 ай бұрын
❤❤❤❤በቀን 5 ጊዜ እሰማዋለሁ። ድምፅሽ ልዩ ነው❤
@realituuuyyyyyy
@realituuuyyyyyy Жыл бұрын
Philosophical thought by music ... what a lyric&melody ... this one is extraordinary
@getastube1341
@getastube1341 Жыл бұрын
Just wow! Thank you for saving our ears❤❤❤
@atenafualemayehu124
@atenafualemayehu124 Жыл бұрын
Just Wow😮 great expression
@ethiopianaudiobooks29
@ethiopianaudiobooks29 Жыл бұрын
This is an amazing work, I always wanted to hear the Tuareg tones, I have been long waiting to listen to Ethiopian artist to sing a song like that, which you gave me the exact feeling, I have been listening to Bombinos albums for so long and Yema, your work is so precious and of course deep, specially this song gives a different perspective.
@Mektadmtm
@Mektadmtm Жыл бұрын
Finally!!! Yema is here! We will listen to her for at least a One Year!!! Enjoy listening!
@HABESHA_WIT
@HABESHA_WIT Жыл бұрын
ጥያቄ የለውምምም! YEMA on repeat❤
@jonytesfaye723
@jonytesfaye723 Жыл бұрын
Masterpieces like this aren't made to fade in a year or something like that. They transcend time making you go beyond horizon. Time is not a boundary for art pieces like this. ✨️
@Mektadmtm
@Mektadmtm Жыл бұрын
You are right. But taste is different. We can never be sure how the audience will see & receive this work. A number of successful albums in the Ethiopian music market context were first received in a cold mood then shoot with reprint after reprint (reproduction). That was why I said "at least" to give the benefit of the doubt. I said "we will listen..." & can not be sure of others. For you & me, no problem. Otherwise, I agree with you. Such works transcend time & generations. Respect!!!
@TT-he6mo
@TT-he6mo Жыл бұрын
I can't stop leasing to this .....
@abyssiniafekadu9207
@abyssiniafekadu9207 11 ай бұрын
Artistic and beautiful expression of Relativity theory!
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
You are a breath of fresh air and thank you for presenting this beautiful music ❤️
@andualemgashaw-x3x
@andualemgashaw-x3x 5 ай бұрын
የልቤን ደሰታ ባንቺ ስራዎች አገኘው በጣም ግሩም ስራ ነው ❤
@anabiyaa651
@anabiyaa651 10 ай бұрын
This is music! I am 100% your fan I daily listen it driving to and from office
@worldwideaverythig1913
@worldwideaverythig1913 Жыл бұрын
Giggi መጣች 👏👏👏
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
Michael Belayneh - እንዴት - Endet | Track 4  (Official Lyrics Video)
4:12
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
Ethiopian ኤልያስ መልካ collection 🔥🔥🔥
29:58
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН