አቡበከር አደም (ህላዬ)-እያረበረበች (Abubeker Adem Eyareberebech) - New Ethiopian music 2024(official video)

  Рет қаралды 1,099,897

HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)

HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)

Күн бұрын

Пікірлер: 566
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 9 ай бұрын
ይህንን ዘፈን ዘፋኝ ልጅ እያለሁ በጣም አዳምጠው ነበር ከ20 አመት በፊት ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ምስሉን አየሁት
@ababaababa6043
@ababaababa6043 11 ай бұрын
እደገና ነው የዘፈነው አበረታቱት አውከር የቢቸናው የአማራው ጀግና የልጅነት ትዝታቺን አማራ ይኑር ለዘላለም
@RahilAkillu
@RahilAkillu 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ድል ለፍኖ ውይይይ ይህ ሙዚቃ ደጉን ዘመን አስታወሰኝ አይይይይይ አብይ የስራህን ይስጥህ ፈጣሪ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 ай бұрын
በህይወት አለ???
@ነፍጠኛዋአማራ
@ነፍጠኛዋአማራ 11 ай бұрын
​@@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ በሂወት ከለለ አዲስ ሙዚቃ ያወጣል እንዴ ሆ🤨
@jumanahdimci8528
@jumanahdimci8528 11 ай бұрын
ስምም ምም ክልል ትእዝዝ😢😢😮😂😂😂🎉😂🎉😂🎉😂😮​@@RahilAkillu
@Momena-cm9pt
@Momena-cm9pt 11 ай бұрын
ሳ ጎረቢቴ
@mohammdabdu1777
@mohammdabdu1777 11 ай бұрын
እያጉረመረመ እያጉረመረመ እረመጡ ሸዋ እረደት ከረመ ማይ ሸዋ የጀግኖችሀገር 💚💛❤ጎደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አድ አማራ 💚💛❤👌👌👌👌👌👌
@zewudmedia
@zewudmedia 11 ай бұрын
good
@mollaabyu3862
@mollaabyu3862 11 ай бұрын
የአቡኪን ምርጥ ሥራየማውቀው ገና በ7 ዓመቴ ነው። አቡኪ ትችላለህ ዛሬም ይኸ ነጎድጓድ የሆነ ድምፅ ብዙ ታምር የሆነ ዜማ ይሠራል። አቡኪን እናበሰታታው።
@gassking6849
@gassking6849 11 ай бұрын
በጣም ልጅ ሁነን ነበር ከምንሰማው
@bizu-e4g
@bizu-e4g 11 ай бұрын
እኔስ ብትይ ኡፍ አሁን በአጋጣሚ አግንቼው እንባየ መጣ አይ ልጅነቴ ተመልሶ አይመጣ😢
@Degie-t8l
@Degie-t8l 5 ай бұрын
​@@gassking6849 እኔም በጣም ነው ምወደው ሰኔ 30 በቴፐ እንሰማው ነበር ግን አቡቦክር ራሱ ህላይ ወርቅነህ ነው?
@getanehmelesse573
@getanehmelesse573 3 ай бұрын
አወ የአያቶቼ ካሴት ነበር ልጅ ሆነን ምንጨፍርበት❤❤❤❤❤❤❤
@THESURAFELB
@THESURAFELB Ай бұрын
Yet newe yeteweledew? Semichewm alawkim..
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 11 ай бұрын
የኔ ወርቅ ህዝብ አምሐራ የኔ ደግ ህዝብ እወዳቹሀለሁ ደሞቸ💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@Yog8gh
@Yog8gh 11 ай бұрын
ሰህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mudienSiergechio-k6d
@mudienSiergechio-k6d 11 ай бұрын
ማነው እንደኔ ከትክቶክ አይቶ ከች የለ❤❤❤
@atsedechirotaw7590
@atsedechirotaw7590 11 ай бұрын
እኔ አለው ውዴ
@yeshiMolla-m5k
@yeshiMolla-m5k 11 ай бұрын
እኔ 😂
@Sofi.Gojamewa
@Sofi.Gojamewa 11 ай бұрын
እኔም ❤😂😂😂
@seidmekonen-eq1qc
@seidmekonen-eq1qc 11 ай бұрын
እኔ ❤❤❤❤
@ageriefentahun2120
@ageriefentahun2120 11 ай бұрын
me
@teferimenalu
@teferimenalu 10 күн бұрын
አቡከር ቱባው የጎጃም የባህል ጨዋታ አንተ ላይ ነው የሚታየው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተመኘሁልህ
@berhanumelese10
@berhanumelese10 10 ай бұрын
ምርጥ የአማራ ባህላዊ ዘፈን በርታ ህላዮ ወርቅነህ
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 11 ай бұрын
የልጅነት ትዝታችን 😢የማያረጅ ድምፅ አቡበከር ትችላላህ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤
@samriy461
@samriy461 11 ай бұрын
ህላይ ወርቅነህ የማያረጅ ድምፅ የልጅነት ትዝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስደት እድሜየን ጨረሰው😢😢😢😢😢😢
@yetbarek63
@yetbarek63 11 ай бұрын
ስደት እድሜያችንን ጨረሰው፣ መዝናናት ማፍቀር የለም እዚህ፣ ሥራ ብቻ።
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@habtamuderbei-no6xi
@habtamuderbei-no6xi 11 ай бұрын
ሀበሻ አሽቃባጭ ነው እጅ ይሄ ድምፅ በመቤቴ የት ይገኛል እግዚአብሔርን ❤❤❤❤❤
@Meseret-le7hi
@Meseret-le7hi 11 ай бұрын
በጣም የምር::😊
@Ayob-v3c
@Ayob-v3c 9 ай бұрын
እናቴ እስክታ ስመታ ዋው በጣም ነው ምችለው የጎራዳ ቆጆ ናት የደስደስዋ ሲያምር ጎጃም ሙዚቃ ስሰማ እናቴ ነው ማስታውሰው የሰርጌ እለት እናቴ አስደመመች ❤❤❤❤❤❤
@kerya649
@kerya649 11 ай бұрын
የኔ አማራ ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎደር አንድ አማራ❤❤🥺💚💛❤👌
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@JemalJe-n3l
@JemalJe-n3l 5 ай бұрын
​@ARአማራነቴን እኮራበታለሁ❤❤❤❤❤❤❤TTUBE7
@Lubaba-t3x
@Lubaba-t3x 10 ай бұрын
እኔየ ሙዜቃ አፍቃሪ አይዴለሁም ግን ድድፁ እዴት ደስ ይላል ፡በተለይ በወጣትነቱ እደት ነበር ጎበዝ ወላሂ ጎጃሜየ ሙቼየ ነው የምወዳቸዉ
@TtEe-ob4ti
@TtEe-ob4ti 11 ай бұрын
የትናቹህ ያቡኪ አድናቂወች አበረታቱት የጎጃሚን ጀግና የቢቸነዉን ንጉስ
@fisihamekonnen1737
@fisihamekonnen1737 11 ай бұрын
ዝናቡ ዘነበ የኔ ሸጋ በግራና በቀኝ፣ እኔን ምን ይዋጠኝ። ዝናቡ ዘነበ የኔ ሸጋ እያጉረመረመ፣ ሸዋ እንደት ከረመ። ❤❤ህላዬ ትዝታየ ምርጥ የባህል ተጨዋች❤❤
@yenuse2008
@yenuse2008 11 ай бұрын
በልጅነት የሠማኸው መቼም አይረሳም
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@natannatan-m1z
@natannatan-m1z 11 ай бұрын
አቡከር የቢቸናው የዋርካ ሰፈር ልጂ ይመቺህ አቦ❤❤
@tesfamaryammulugeta5479
@tesfamaryammulugeta5479 11 ай бұрын
ትዝታ back to 20 years አይ ልጅነት
@hawalewye738
@hawalewye738 11 ай бұрын
አወየደልጎልማው
@ነፍጠኛዋአማራ
@ነፍጠኛዋአማራ 11 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@amkytube5242
@amkytube5242 11 ай бұрын
አማራን አለመውደድ አይቻልም💚💛❤ ስልጡን ህዝብ💚💛❤ ይህ ባለታሪክ ህዝብ እኮ ይለያል። አቤት የድሮ ሙዚቃዎች ይመቻሉ👏 ትዝታ ደግሞ ከሀገር ስንወጣ ይሰማል።
@lakewtarekegn
@lakewtarekegn 10 ай бұрын
Great cultural music ,we love አቡበከር አደም our brother,continue did a such music
@wendifrazewdie2393
@wendifrazewdie2393 11 ай бұрын
ውድ ሰው ❤❤❤በብዙ ልብ ውስጥ ያለህ ትልቅ ድምፃዊ ሙዚቀኛ ❤
@fjghdy2832
@fjghdy2832 11 ай бұрын
ደሞ ድገም ለጎደር እና ለወሎ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን ክበርልን ጎጃም የበላይ ሀገር❤❤❤ ሸዋ የሚኒሊክ ሀገር 🥰🥰🥰🥰🥰 ይመችህ
@kalberhane-o1x
@kalberhane-o1x 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@ageriefentahun2120
@ageriefentahun2120 11 ай бұрын
ወደ ኋላ ትዝታ ❤❤❤አይ ጊዜ ስንቱን አሳለፍነው
@abyunity6760
@abyunity6760 11 ай бұрын
አቡበከር(ህላዬ) ጀግና ከድሮ ጀምሬ የማደምጠው ምርጥ ድምፅ ያለው ዘፋኝ ነው ሊበረታታ ይገባል 👍
@erahmetyassin8008
@erahmetyassin8008 9 ай бұрын
አይ ትዝታ ዲሮ ቀርር ሁሉም ነገር ❤❤❤
@haytomer9818
@haytomer9818 11 ай бұрын
አይ ልጅነቴ ከአዲሰ አበባ እናቴ ሀገር ጎጃም ሰትወሰደኝ አዉቶቢሱ ከተማዉ በሙሉ ቀንም ማታ የሚሰማዉ ይሄ ዘፈን ነዉ
@YenesewBelie
@YenesewBelie 11 ай бұрын
አቡብከር የልጅነት ተወዳጅ ድምፃዊ ነው፡፡ በፍቅር ነበር ስናዳምጠው ያደግን፡፡ አሁንም ድምፁ እንዳለ እንዳማረ ነው፡፡ እረ ተውኝ ተውኝ ተውኝ እባካችሁ እንኳን የሞሰቡን የእጀን ተውኩላችሁ፡፡ እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ መሰላችሁ ፈታ በሉልኝ
@mimibh7495
@mimibh7495 11 ай бұрын
ባእሉን ጠብቁ የሚኑር ማአበረሰብ ጉጃም ሸዋ ጉንደር ወሉ አንድ አማራ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@RukeyaYimer
@RukeyaYimer 10 ай бұрын
የድሮን የሚያሥታውሥ ባህሉን ያከበረ መንፈስ የሚያድስ ምርጥ ድምፅ እድሜህ ይርዘም በሌላ ስራ እንጠብቃለን ❤❤❤ግን ከንፈር ወዳጀ የት ነህ ሺው ሺው ሲል አንተ በሀሣቤ ሺው አልክብኝ lol
@YaredMulualem-qc5qr
@YaredMulualem-qc5qr 10 ай бұрын
የልጅነቴ የሁልግዜም ምርጤ አቡከር አደም
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 11 ай бұрын
ዝናቡ ዘነበ እያጉርመርመር ሽዋ እንዴት ከርመ💚💛❤ 😢😢
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 11 ай бұрын
💋💋🌹🌹
@Declanriceyoutube8092
@Declanriceyoutube8092 11 ай бұрын
የኔ የምንጊዜውም ምርጥ የባህል ዘፋኝ አቡኪ።እድሜህን አንድየ ረዘም አድርጎት ይሄን ውብ ድምፅ ያስኮምኩመን
@nabeela4979
@nabeela4979 11 ай бұрын
Behywet Yale aymeslegnm😢
@Declanriceyoutube8092
@Declanriceyoutube8092 11 ай бұрын
@@nabeela4979 እና ከሰማይ ቤት ሆኖ ነው አዳድስ ሙዚቃ የሚለቀው?
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 11 ай бұрын
​@@nabeela4979አለ።
@getasewmulualem1056
@getasewmulualem1056 4 ай бұрын
መረዋ የሆነ ድምፅ ነው ይመችህ አቡበከር አደም።በጣም ደስ የሚል ዜማ ሌላም እንደዚ ዜማ የሚያምር ስራ ስራልን።
@AwekeHaile-c9v
@AwekeHaile-c9v 10 ай бұрын
በጣም ማራኪ ባህሉን ወጉን የሚዘፍን ሁሌም እንደ አዲስ የሚደመጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ በርታ
@eyobmusic7098
@eyobmusic7098 13 күн бұрын
በዚህ ሙዚቃ ፈታ ዘና እያልክ መጠጥ እየጠጣህ ሰአት አልፏል ውጣ ስትባል አይበሰጭህም 💚💛❤️ ሠላም ለአማራው ህዝብ ሠላም እንደውሃ ለጠማው ህዝቤ
@rahmakonjooo5435
@rahmakonjooo5435 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤የወለጋ አማራ ነኝ 😢❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ነፍጠኛዋአማራ
@ነፍጠኛዋአማራ 11 ай бұрын
ማማየዋ😘😘😘 አይዞን😢😢😢ጎጃም ከወለጋ ጋር ድበርተኛ ነን የኔዋ አይዞን ያልፋል ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
@amkytube5242
@amkytube5242 11 ай бұрын
እንባየን አመጣሽው። ሳናግዛችሁ አስጨረስናችሁ። ጊዜ ይፈርዳል።
@ሀያትዘይነብ
@ሀያትዘይነብ 11 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ማር በጣምእንወዳችሁአለን የኔደሞች ወላሂ ልባችን ድምቷል አብሽሩ
@MitkuAlie
@MitkuAlie 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@NAKACHEW.HIWOTE-no3vk
@NAKACHEW.HIWOTE-no3vk Ай бұрын
አቡከር የጎጃም ፈርጥ ከሰው በፊት ቀድሞ የጎጃምን ባሕል ያስተዋወቀ ጀግና ድምፀ መረዋ ነው በርታልን ወንድማችን
@togetherwecan21311
@togetherwecan21311 11 ай бұрын
አቡኬ ምርጡ፡፡ የልጅነት ትዝታችን፣ ድመፀ መረዋው አቡበክር አህመድ እንኩዋን ደህና መጣህ፡፡ ጥሩ ችሎታና ድምፅ ያለው ምርጥ ዘፋኝ ነው፡፡ ደግፉት አበረታቱት፡፡
@hamiddino7826
@hamiddino7826 11 ай бұрын
ይሔ ሙዚቃ ወሰጤ ነው እውይ🥰🥰💃
@ሸዋደራጉዶመሥቀል
@ሸዋደራጉዶመሥቀል 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ እሢ እደዝህ ሸዋን በተ አማራን አሞግሡ
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
እናቶች ደስ ሲሉ😢❤❤❤
@msaratm1234
@msaratm1234 11 ай бұрын
ሸዋ ታሟል💔😢 አማራ ታሟል😢
@manlema7975
@manlema7975 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@atsedechirotaw7590
@atsedechirotaw7590 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ሰላሙን ያምጣልን አማራ ታሟል
@mimialam9805
@mimialam9805 11 ай бұрын
እንደመሽ እይቀርም
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@MimisalahHayat-rx5kh
@MimisalahHayat-rx5kh 11 ай бұрын
የድሮ ሙዚቃውን ስወደው እሄም ደስ ይላል ዋው ነው❤❤❤❤
@AhmedinMuhammed-wh4kh
@AhmedinMuhammed-wh4kh 24 күн бұрын
የልጅነት ትዝታ በካሴት ነበር የሰማሁት🎉🎉🎉
@ChcchuAn-x8o
@ChcchuAn-x8o 25 күн бұрын
አቡኬ ወንድሜ ❤ በርታልኝ የሀገሬ የሰፈሬ ልጅ
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ድምፅህ ዋው ነው ❤ እያረበረበች እያረበረበች ጎጃም ላይ ከረመች ጎጃምዬ የባሌ ሃገር ❤ ዝናቡ ዘነበ እያጉረመረመ ሸዋ እንደት ከረመ ሃገሬ ሽዋ ❤ ጎጃም + ሽዋ = ❤❤❤
@zenawigizate3384
@zenawigizate3384 8 ай бұрын
ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ አማራዉ ተራራዉ ለወደደዉ ፍትፍት ለጠላዉ እሬት
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 3 ай бұрын
በትክክል አማራነትን የሚገልፅ ትክክለኛውን ባህላችን የተንፀባረቀበት ስራ ነው በርታ
@Amoshመዓዛአባይነሽየፋኖም
@Amoshመዓዛአባይነሽየፋኖም 11 ай бұрын
እውነት ህላይእንዲት እንደምወድህ አይ ድምጽ አልተቀየረ ጠፍተህ ነበር የትነው ያላው እልኩ በጣም እፈለግ ነበር ይህ ዘፈንክ በትምህርት ዘፍኘው ነበር በዚህ ስራ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ህልህ ❤❤❤❤❤እንድወሃለን
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 10 ай бұрын
የዘጠናወቹ ትዝታ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ጆቢራው-ጨ1ዸ
@ጆቢራው-ጨ1ዸ 8 ай бұрын
አንደኛ በጣም ገራሚ ድምጥ ቀጥልበት የሚነዝር ስሜት አለው።🎉❤❤
@lulagashu6509
@lulagashu6509 11 ай бұрын
Amazing job ❤❤❤❤
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 10 ай бұрын
ስወድህ የኔ አባት ይመስጣል ድምፁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshasabeabebe4828
@yeshasabeabebe4828 11 ай бұрын
ውይ ስውደህ ትዝታዬ ቲክቶክ ላይ ሳይህ ተሎ መጣሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ::
@ShhfHrgy
@ShhfHrgy 11 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል በዝሁ ሸሙና የሚለውን ይለቀቅልን
@getachewtilahun-t5x
@getachewtilahun-t5x 10 ай бұрын
የልጅነት ትዝታየ። ህላየ እወድሀለሁ አባቴ
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 14 күн бұрын
ሸዋ ሲነሳ እንባዬ ይቀድማል የኔ መነሻ❤❤❤❤❤❤❤
@mrethpn3481
@mrethpn3481 2 ай бұрын
ቁርጥነዉ ዘድሮ ባዳምጠዉ እማልጠግበዉ ድምፅ❤❤❤❤❤❤
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 9 ай бұрын
ይሄ እኮ ሦስት ነጠላ ይሆናል አቡኪ ምርጥ ሰዉ❤❤❤
@HhhhHh-nr2ct
@HhhhHh-nr2ct 11 ай бұрын
አቡበክር አደም አላህ ይህዲክ ወንድሜ ሙዚቃ በሙስሊም አያምርም ወደቀልብህ ተመለስ አላህ ያንሳልህ አላህ ይመልስህ
@nabeela4979
@nabeela4979 8 ай бұрын
Behywet yelem aydel yhe zefagn
@gragnabiy1823
@gragnabiy1823 11 ай бұрын
ወንድማችን አቡበከር ዋውውውውውውውውውው እጅግ ምርጥ ስራ ነው!!!
@Aነኝየሀይቁ-s3z
@Aነኝየሀይቁ-s3z 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ድምጽ በርታ ❤❤❤❤❤
@GezDebrsh
@GezDebrsh 11 ай бұрын
አንደኛ ነው እኛ አማራዎች እኮ እንለያለን አማራ❤❤❤ አማራ❤❤❤ አማራ❤❤❤
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 11 ай бұрын
ጎጃም የፎንቃየ ሀገር 💚💛❤ አማራየ 💚💛❤
@rabimhammed119
@rabimhammed119 11 ай бұрын
ወይኔ በዘጠና ስምንት ነበር አፈር ደሜ አስበልቼ የተጫወትኩበት ወይ ልጅነት ቢመለስ
@manlema7975
@manlema7975 10 ай бұрын
1998- 5ክፍል ነበርኩ ሁሌ አዳምጠው ነው ❤❤❤❤
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr 11 ай бұрын
አይ ትዝታ ግዜ 😢😢😢😢 ስቱን አስታወስኩት
@የማያልቅውፍቅር
@የማያልቅውፍቅር 11 ай бұрын
ወየው ወየው እወ እወ እወ ስወደው❤❤❤❤የቆየነው ድጋሚነው በርታ ወድማች
@ملاكملام-ر6ر
@ملاكملام-ر6ر 11 ай бұрын
የልጅነት ትዝታችን ❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ ባገኘው አድናቆቴን በግልፅለት ቢቸና ነው የሚኖር አሉኝ አንድ ቀን አገኘው ይሆናል አድናቆቴንም እገልፀለታሁ ❤❤❤❤❤
@menbiekonegn1497
@menbiekonegn1497 11 ай бұрын
ቴክቶክ አይቼ መጣሁ ልጂነቴን አስታወሳኝ😢😢😢❤❤❤❤
@ZEMENUASNAKE
@ZEMENUASNAKE 7 ай бұрын
Wow siwedew ❤❤❤
@BelayYesigat
@BelayYesigat 4 ай бұрын
3:53 ውይ ወይኔ ድምፅ እግዚአብሔርን እምባየ ተናነቀኝ
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 11 ай бұрын
እናበርታታው እባኮችህ
@ShimelesSeto-z8q
@ShimelesSeto-z8q 4 ай бұрын
ሂላይ የልጅነት ትዝታየ በጣም ነው የምወደው
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ የባህል ጭፈራ ይመቻችሁ ሠላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MdRimon-k4i
@MdRimon-k4i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አዬ እርጅና እንደገና ህላዊይ ሥወዳቸዉ
@زيادهادي-ن1ض
@زيادهادي-ن1ض 4 ай бұрын
ዋው ዲምፅህ ያምራል ወይዲማለም ጀግናየ❤❤
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 11 ай бұрын
ቃል ያጥረኛል ለድምፅክ ያደግነበትን ቄ ያስናፍቃል ትዝታም ያመጣል ከቻልክ ሁሉንም ስራዎችክን እንደገና ዘፍነክ ብትለቅልን ከአክብሮት ጋር 🙏🥰🥰🥰
@zewudmedia
@zewudmedia 11 ай бұрын
betam
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 10 ай бұрын
Betam desse Yemil music. Thank you very much.
@birtukanadamu6919
@birtukanadamu6919 11 ай бұрын
አቡበከር አደም ምርጥ ባህዊ ዘፋኝ በርታታታ
@hamiddino7826
@hamiddino7826 10 ай бұрын
መሬ ጀግናው ኮሰታራው ደጉ ወገኔ😘🥰🥰🥰
@AderawTsfahun
@AderawTsfahun 6 ай бұрын
አይዞአችሁ ወገኖቸ በርቱልኝ የኔ ውድ አማራውያን
@AA__FF
@AA__FF 11 ай бұрын
My gojam Abubeker 🤙
@የአብስራምህረት
@የአብስራምህረት 11 ай бұрын
ደስ ሲል ምርጥ ትዝታችን ደሞ አመጣችሁት ? አቦ ትለያላችሁ ኤችጅዎች
@OmrOmr-r6k
@OmrOmr-r6k 5 ай бұрын
የቦረናአማራነኝ❤❤❤❤❤❤
@OmrOmr-r6k
@OmrOmr-r6k 5 ай бұрын
ደስይላል
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 11 ай бұрын
ያዝ ጎጃም💚💛❤💋
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
🟩🟨🟥
@MulunehAmsaya
@MulunehAmsaya Ай бұрын
አይ ትዝታ ፈረስ ቤት ሚካኤል እና ዳጊ ሚካኤል ትዝ ይሉኛል በዚህ ምርጥ ሙዚቃ!!!
@AdemMalik-k5f
@AdemMalik-k5f 9 ай бұрын
konjo zaema ,,, konjo zaefaen ,,, we thankyou musian abubeker adem ,,, mashallah ,,,,, we wish holy romdan month for all muslim all over the world , romdan mubarake abubaker adem ,,,.
@yonasabate-t8n
@yonasabate-t8n 10 ай бұрын
ቆየት ያሉ አልበሞቹን በአዲስ ይስራልን የምትሉ ኮመንት ላይ ድምፅ አሰሙ
@Bamlakaynalem8792
@Bamlakaynalem8792 11 ай бұрын
በጣም እጅግ ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
@MekonenMola
@MekonenMola 9 күн бұрын
ኧረሁሉም ነው የታመመ አማራ ባጠቃለይ ❤❤❤❤❤❤
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@MkaAyw
@MkaAyw 5 ай бұрын
እንዲህ ነው ባሕሉን መጠበቅ በርቱ።
@MogesAshagrie-mb1lt
@MogesAshagrie-mb1lt 11 ай бұрын
ህላየ ትውስታየ ከልቤ የምወድህ ኑርልን
@Gjvjn-f5m
@Gjvjn-f5m Ай бұрын
Ena yemgemereya new gen sewedew lala muzeka,alesemame
@susuyube151
@susuyube151 11 ай бұрын
አገረትቤ ያለሁ ነሰለኝ ሀሪፍ ነው በርታልን❤❤❤❤
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Ай бұрын
አማራ ልዩ ሕዝብ ነው፤ ባሕሉና ስብዕናው እንደ ማር የሚጣፍጥ !
@enanu7590
@enanu7590 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 11 ай бұрын
Betam betam de yelal !! Lejeneten astawoseegn !! አቡበከር አደም selayewuh des be;ognal !! Lelochunem muzikawoch serachew !!!!!! Bereta !!
@ayalnehbaba
@ayalnehbaba 11 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው!!
@adugnaasfaw9305
@adugnaasfaw9305 8 ай бұрын
አንደወረደ ምርጥ የባህል ዘፈን
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН