No video

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ዘገሊላ | Zegelila | official video.

  Рет қаралды 12,382,505

Yehunie Belay

Yehunie Belay

Күн бұрын

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ዘገሊላ | Zegelila | music video bit.ly/3c3uaye
ይህ የይሁኔ በላይ ዩቱብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
/ yehuniebelay. .
/ yehuniebelay

Пікірлер: 2 400
@husenibrahim9023
@husenibrahim9023 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ጥምቀት ሲደርስ ከክሪስቲያን ጎደኞቼ ጋር ነበር እማሳልፈው አዬ ልጀነት አይ ግዜ 😭😭😭😭😭 እህ ስደት ዘፈኑ የሀገር ቅርፅ ነዉ🔥🔥 👍👍👍✅
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
በጣም🥺🥺😥😥😘🥰🥰
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
ናፈቀሸ መሰል😂😝😝
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Жыл бұрын
ሁሉም እንዳንተ ቢሆን የት በደረስን ወንድማችን 💚💛❤
@atsedegebrekidan1272
@atsedegebrekidan1272 Жыл бұрын
@@alamadan717 m..
@saranunu8718
@saranunu8718 Жыл бұрын
Ayzoachu ye hagera lijochi fetri yisebsibenal
@alazaryitbarek3363
@alazaryitbarek3363 Жыл бұрын
እስከአሁን ድረስ አዳምጠዋለው ዘመን የማይሽረው ግሩም ስራ! እንኩዋን ለ 2015 ዓም የ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏👏👏👏
@bekalutamene5699
@bekalutamene5699 Жыл бұрын
Mech timket derese fasika lay nenko
@Muluneh
@Muluneh Жыл бұрын
@@bekalutamene5699 Fasika 🤣
@yosafalemu3383
@yosafalemu3383 Жыл бұрын
አሜን
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን እግዚአብሔር አብሮ አደረሰን
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
አሜን፡አልሚዬ!!!
@abeba2241
@abeba2241 3 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ የትዉልድ ቦታዬን የአስተርዮ ማርያምን በዓለ ንግስ ያስታውስኛል ዛሬ እለቷ የአስተሪዮ በአል ንግስ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🏽💚💛❤️
@martarege1762
@martarege1762 2 жыл бұрын
Were 222222w2w2w
@martarege1762
@martarege1762 2 жыл бұрын
22w
@alinamulugeta
@alinamulugeta 4 ай бұрын
​.. J
@DanielBitew-it9cd
@DanielBitew-it9cd 7 ай бұрын
እንኳን 2016በሰላም አደረሳችሁ ይሄሙዚቃ ከዘመን ዘመን የማይለወጥ ሁሌጥምቀት ሲደርስ አስታውሳለሁ የዛሬን አያድርገውና ስደት እሚባል❤❤❤❤❤😂😂😂
@eyozethio7930
@eyozethio7930 7 ай бұрын
እስከአሁን ድረስ አዳምጠዋለው ዘመን የማይሽረው ግሩም ስራ! እንኩዋን ለ 2016 ዓም የ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰንነ
@bethelhemkifle2599
@bethelhemkifle2599 7 ай бұрын
ጥምቀት ያለዚህ ሙዚቃ ቅር ይላል
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 7 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@warkebouna
@warkebouna 7 ай бұрын
⁰ⁿ5😮2¹84t666xc44p3​@@TigistGedefawu-gd7or
@user-is4nj8wm2f
@user-is4nj8wm2f 7 ай бұрын
አሜን (3)
@wendiyefikremedia8496
@wendiyefikremedia8496 4 жыл бұрын
እኔ የአርሲ አርባ ጉጉ "የጮሌ" ልጅ ነኝ! ይህንን ዘፈን ስስማ አንጀቴ ይላወሳል ካገሬ ከወጣው 8አመቴ ነው። የቀየው ትዝታ የጓደኞቼ ትዝታ አለብኝ .... ኧረ ስንቱን ኡፍፍፍፍ 1 ቀን ሃገሬ እገባለው ብዬ ተስፋ አለኝ እንደኔ ሃገራችሁ የናፈቃችው መድኃኔዓለም ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እመብርሃ በሰላም በጤና ሃገራችሁ ታስገባችሁ💚💛❤😭😭😭
@themagician8851
@themagician8851 3 жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ
@abebayegezehagn2148
@abebayegezehagn2148 Жыл бұрын
Cholee yesiga key tef mirt hager
@zelalembirhanu4639
@zelalembirhanu4639 Жыл бұрын
Ĺĺ00000m.mmmķk Ĵkpp00
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
አይይይ ትዝታ 2013 ጥምቀት ደረሰ 7 ቀን ቀረው ዛሬም እንደአዲስ እደኔ እሚያዳምጠው አለ እስኪ ላይክ አይ ስደት 😭💔
@user-zk3zi5gd6z
@user-zk3zi5gd6z 3 жыл бұрын
አይዞሽ የኔማር በስደት ነኝ እኔም ጤና ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና
@habtambugalow5244
@habtambugalow5244 3 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ አገሬን በጣም ሳስታውስ ይህ ዘፈን ትዝ አለኝና እያዳመጥኩትኝ ነው አይይይይ ስደት
@maherzshop5537
@maherzshop5537 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-sq9jo7hh3x
@user-sq9jo7hh3x 7 ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ እድሜ ይስጥክ ወንድማችን ይሁኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidi4673
@kidi4673 2 жыл бұрын
ሁሌም ተሰሚነት ያለው የማይሰለች በተለይ ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄን ዘፈን ማያዳምጥ ሁሌም መልካም በዓል ይሁንል
@gemechismengesha
@gemechismengesha Жыл бұрын
Iam oromo and protestant but I love this music always...Happy paptism for all Christian Ethiopia..
@zawditosamira
@zawditosamira Жыл бұрын
ዋውውውውውው💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💋💚💚💚💋💚💚🌹🌹🌹🌹
@eliasabrha3645
@eliasabrha3645 Жыл бұрын
Gamee Ulfadhuu Ilmaa Biyyaa
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ተጠመቅ, ደሞ, ኦሮሞ አማራ ምናምን እዚህ ምንአመጣው, ተጠመቅ ወደክብርህ ተመለስ!
@jarhumbok
@jarhumbok Жыл бұрын
@@Hideous_keep_at kbr mmels ke krstos wchi yelem .
@LezaHDPlus
@LezaHDPlus Жыл бұрын
min aynet sew new benatacu, oromo nege yilal de! minew oromo sew aysemam alk! i'm from usa., sibal taytowal
@Beeenmedia
@Beeenmedia Жыл бұрын
ሁሌ የልደቴ ቀን እሚከበር በአል እምሰማው የበአሉ ሙዚቃ እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በአል ቃና ዘገሊላ 🇪🇹 🇪🇹 የኢትዮጵያ ልዩ ነን!
@angasakokeb380
@angasakokeb380 7 ай бұрын
I'm Oromo but i like yehunie belay songs especially he's voice Ethiopia proud of you bro!
@yonasseifu7855
@yonasseifu7855 7 ай бұрын
😊😊😊
@user-yl2wb8pt9r
@user-yl2wb8pt9r 3 ай бұрын
Endelela zega ene endi negn gn yhen wedalew aybalm
@ademasuteje4447
@ademasuteje4447 5 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ አማርኛ ቢሆንም መላው የኢትዮጵያ ባህል ነው በህላችን ውበታችን ነው አንድነታችን ጥንካሪያችን ነው ባህለችን እንጠብቅ ጎበዝ
@lalatube197
@lalatube197 4 жыл бұрын
መቸም ግዜ የማይሸርዉ ዘፈን 2020 ጥምቀት ደርሷል እንኳን አደረሳች ዉድ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤
@medinamedina8333
@medinamedina8333 4 жыл бұрын
አሜን እንኲን አብሮ አደርስን
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን የኔውድ አገራቺንንም ሰላም ያድርግልን
@27Robel
@27Robel 4 жыл бұрын
💒🙌 አሜን አሜን አንቋን አበሮ አደረሰን🇪🇹
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
Enkuan Abro aderesen wendime /Ehite !!! Hager wegen wedad zega !!!
@aaaassss5953
@aaaassss5953 4 жыл бұрын
@@medinamedina8333 
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 жыл бұрын
እህ😥😥 በዚህ ዘፈን ልጅነቴን ያስታውሰኛል ሙስሊም ነኝ ግን ታቦት ተከትለን ከጎደኞቼ ጋር እሄድ ነው አይ ትዝታ አይ ዘመንን😭😭😭😭
@beletech8902
@beletech8902 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@kedijaahmed4522
@kedijaahmed4522 Жыл бұрын
እኔም ሄጀ አቃለሁ 😅😅😅 አላህ ይቅር ይበኝ ዘፈኑን ግን መቸም አልሠለቸው ወሎየ መቸስ መገለጫችን ነው መዋደድ መከባበር
@HayatHasan.N
@HayatHasan.N 14 күн бұрын
ኧረ እኔም እያዳመጥኩት ነው😢😢😢❤❤​@@kedijaahmed4522
@kinftube2003
@kinftube2003 7 ай бұрын
እስከአሁን ድረስ አዳምጠዋለው ዘመን የማይሽረው ግሩም ስራ! እንኩዋን ለ 2016 ዓም የ ጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏👏👏👏
@Selemon-hr7mj
@Selemon-hr7mj 7 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 Жыл бұрын
መታደል እንዲህ ነው።የሚገርም ድምፅ ። ኑርልን ፈጣሪ ሰጥቶሀል እድሜ ይስጥህ ሀገርን የሚያስታውስ ድንቅ ስጦታ።
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 8 ай бұрын
ታላቁ የአማራ ህዝብ በኢትጵያዊነት ላይ ያሳረፈው የቋንቋ የባህል የሀይማኖት እና የማንነት እሴት በማንም እና በምንም የማይቀለበስ ዘላለማዊ ነው ።ክብር ለአማራነት ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ክብር ለኔ ዘመን ጀግኖች የአማራ ፋኖዎች 💚💛❤️
@EnigmaTics00
@EnigmaTics00 27 күн бұрын
I am Oromo but The truth far from your believe The true Ethiopia who created the culture of Ethiopia are Tigray the orthodox religion, Geez writing systems, calander , Enjera food, cultural dress all things Ethiopia have come frome Tigray. The heros of Battle of Adwa, Gurai, Sehatit who defended Ethiopia are Tigray.the civilization of AXUM, QEEN SHABA, NEGASH ALL IS TIGRAY❤. Also today all Ethiopia the amhara, Eritrea emirates drones Somalia invaded tigray but to shame TDF defeated them.but Tigrai people don't brag ❤ because they are true hero. Death to amhara fano rapist.
@edenmekonen3052
@edenmekonen3052 3 жыл бұрын
ጥምቀት በመጣ ቁጥር ሁሌም እንዳዲስ ትዝታዬን የሚቀሰቅስ ሙዚቃ እንኳን ለ2013 የጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ💚💛❤️
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@teshman3136
@teshman3136 Жыл бұрын
@@user-xn7kp7xo1uyou
@tebibusolomon181
@tebibusolomon181 Жыл бұрын
እንኳን 2095 የጥምቀት በአል አደረሳቹ መስማታቸው አይቀርም ብየ ነው
@yestube1556
@yestube1556 4 жыл бұрын
ልደቴ ትምቀት ላይ ነው እና ሁሌም በልደቴ ቀን የምሰማው ሙዚቃ ነው ይሁኔ እናመሰግናለን በጣም፡፡
@user-yh7iz2is9o
@user-yh7iz2is9o 7 ай бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሚት ልገልፀዉ አልችለሁም አማራ ሁሊም ኑሪልን❤❤
@teshometesfayetube8235
@teshometesfayetube8235 7 ай бұрын
አምባሳደራችን ዉድ ይሁኔ በላይ ማን ይነግስባታል ጥርን ካንተ በላይ ❤️❤️❤️
@HanaAsefal
@HanaAsefal Күн бұрын
Ewnet new
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
እንኳን ለ 2015 የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ዘመን የማይሽረው ልዩ ሙዚቃ ዩኔ በላይ ሁሌም በልባችን ነህ።
@kasu1008
@kasu1008 2 жыл бұрын
መቸም ግዜ የማይሸርዉ ዘፈን 2022 ጥምቀት ደርሷል እንኳን አደረሳች ዉድ ኢትዮጵያዊያን 💚💛❤
@biryewe5407
@biryewe5407 2 жыл бұрын
ዘመን የማይቀይረው ምርጥ ለጆሮ ጣዕም ያለው ሙዚቃ💙💙💙💙
@user-in3ow6sf4p
@user-in3ow6sf4p 3 жыл бұрын
እኔሙስሊምነኚ ግን ባህላችሁሲደርስ ከጎደኞቸጋር አዳምጥ ስለነበረ ይሄዉዚሬብቻየን እያዳመጥኩነዉ እንኳን አደረሳችሁ
@asefaabate402
@asefaabate402 3 жыл бұрын
እኮንአብሮአደርሠን
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴዋ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
እረ እህቱ እንኩዋን አደረሳችሁ አይባልም በጭራሽ አይቻልም ሀይማኖታችን አይፈቅድም ክልክልነው
@user-bz1cw2fo8q
@user-bz1cw2fo8q 6 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ 2016 ሚሰማው
@henokzerihun6362
@henokzerihun6362 4 ай бұрын
Here we are
@ashenafi424
@ashenafi424 3 ай бұрын
Ahune eysemawe nwe
@user-xn8mc2lb5j
@user-xn8mc2lb5j 3 ай бұрын
ene
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
እኔ😢😢😢ግን ወደኋላ በሀሳብ በትዝታ ጭልጥ ብየ በስደት አንድት ባዶ ክላስ ቁጭ ብየ 💔💔💔😊😊😊
@user-wq5jm4fr9c
@user-wq5jm4fr9c 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይሁኔ ይህ ዘፈንህ ደስ ይለኛል ባአል በመጣ ግዜ በያጎደኞች ቤት ግብዥና ባአሉን ያስታውሰኛል
@abirfarhat6828
@abirfarhat6828 5 жыл бұрын
Mselemyelayallamenyhon?
@abirfarhat6828
@abirfarhat6828 5 жыл бұрын
Sagagnawe
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 4 жыл бұрын
enam das yelgal
@americaneagle5343
@americaneagle5343 4 жыл бұрын
Hi
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
@@user-xt3oo8tm7o edeza new yadegnew ayyy Muslim guwadegnochen terche snchefr❤
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
በየዓመቱ ጥምቀት ቀን እንደአዲስ የሚሰማ ሙዚቃ🙏🏾ይሁኔ በላይ💚💛♥️
@solomonbezg6603
@solomonbezg6603 2 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬውን ሙዚቃ የምትሰሙ ሰብስክራብና ላይክ
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 3 жыл бұрын
ጥምቀት እየደረሰ ነው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ይሁኔ ስወደው 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@enattaye9796
@enattaye9796 4 жыл бұрын
በ2004 ኢትዮ እያለሁ እየደጋገምኩ ነበር የማዳምጠው አሁንም እያዳመጥኩት ነው ዘመን የማይሽረው ምርጥ ዘፈን ይሁኔ ማኛ አሁን በሥደት8 አመት ሆነኝ እግዚአብሄር ያውቃል ለአመት ሀገሬ አከብራለሁ ብዬ ተሥፋ አደርጋለሁ
@hdviewofficial
@hdviewofficial 3 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ 2021 ላይ የምትሰሙ ላይክ
@yonasgizaw2288
@yonasgizaw2288 3 жыл бұрын
የኛ ቤተሠብ ውስጥ የማይወደው የለም እድሜ ይስጠህ
@DessieMeseret
@DessieMeseret Жыл бұрын
ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄን ውብ ዘፈን ካልሰማሁ ቅር ይለኛል ግሩም ስራ🙏🙏🙏👏👍👍👍
@hasanmohammad4918
@hasanmohammad4918 3 жыл бұрын
የልጅነት ትዝታን የማረሣበት የፍረሥ ግልቢያ ለማየት የምንሆነው የክርሥያኖች ባህል እኛም ለባብሠን አብረን
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 3 жыл бұрын
ማንነው ዛሬ የምያዳምጥ የዘገሊላ እለት የመቼም የማይጠገብ😍😍😍😍😍
@ekakachewata4673
@ekakachewata4673 2 жыл бұрын
Ene
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
ይህን ሙዝቃ ሥሠማ ውስጣ ይረበሻል ብዙ ትዝታ ዎች ማታው ፍቴላ ይደቃናሉ
@melakumandfro2845
@melakumandfro2845 6 ай бұрын
Happy epiphany 2024.......i love this unforgettable song ❤❤❤
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 6 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ገና እንደተለቀቀ ቲቪ የለንም ነበር እና እናቴን ብር ስጭኝ የማይበታ እያልኩ አስቸግራት የኔ እናት ምንጊዜም እወድሻለሁ ውለታሽን መቸ ነው ከፍየ የምጨርሠው የኔ ውድ እናት i miss u
@user-mq5in8dv7s
@user-mq5in8dv7s 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ תולדה תקנת תורת תקצירי
@user-co3xc6zn7r
@user-co3xc6zn7r 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርበት
@user-sg6vi3rq7o
@user-sg6vi3rq7o 6 жыл бұрын
Good morning ☀️
@nuredinsheger7919
@nuredinsheger7919 4 жыл бұрын
wuda
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍ ትክክል
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
ምርጥ የጥምቀት ሙዚቃ አሁን ልቤን ወስውሶት ገብቸ አየሁ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልን ይሁንላችሁ ።
@lamnow8685
@lamnow8685 3 жыл бұрын
adqd
@orsendeterstsea6072
@orsendeterstsea6072 3 жыл бұрын
I'm Destiny from Nigeria and I love Yehunie Belay's songs even though don't understand what he says.
@tinakonjotedila1145
@tinakonjotedila1145 4 жыл бұрын
ጥምቀት ሲደርስ ሁሌም አዲስ 💚💛💝
@fikruashenafi5546
@fikruashenafi5546 5 жыл бұрын
ምንጊዜም ብሰማው ባየው የማልሰለቸው ያሙዚቃ ያልተበረዘ ማንነት😍😍😍😍😍😍ንፁህ ፍቅር😍😍😍😍❤❤❤❤
@abebebekele5531
@abebebekele5531 6 ай бұрын
ውብ ድንቅ ዘመን የማይሸርው የማይቀይርው ምርጥ ስራ song Amhara cultural !! የአማራ ህዝብ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለው አስተዋፆ ወደር የለውም አይተኪ ሚናዊችን ያበርከተ ድንቅ ህዝብ ማህበርሰብ ነው የአማራ ህዝብ ለዘላለም ተከብሮ ይኑር አለም ሳይሰለጠን ቀድሞ የሠለጠነ ህዝብ አማራ❤🙏
@nardosselemon7030
@nardosselemon7030 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ዘንድሮም ለ2013 ጥምቀት የምሰማው አለን በሉኝ እስቲ እንኳን አደረሳችሁ🖐
@habtambugalow5244
@habtambugalow5244 3 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እኔም አለሁኝ ትዝታ አላስቀምጠኝ ብሎ ደጋግሜ የምሰማውውውው ወይኔ
@dasashtamene774
@dasashtamene774 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን እማ
@monkeytube7740
@monkeytube7740 3 жыл бұрын
Alennnn
@ganiyeme9267
@ganiyeme9267 3 жыл бұрын
Amen enkwn abro adrsan
@bonitan7499
@bonitan7499 3 жыл бұрын
Enkuan abro aderesen
@ruthazoya8537
@ruthazoya8537 4 жыл бұрын
ይሁኔ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄን ዘፈን ስሰማ የልደቴን ቀን አስታውሳለሁ ለአስተርዮ ማርያም ጠብቁኝ እኔም እመጣለሁ !
@amdebrhanberhe9748
@amdebrhanberhe9748 4 жыл бұрын
Betam des yemil zefen new yhune belay betam new emwedew
@samrasamra5578
@samrasamra5578 4 жыл бұрын
Enkun teweldsh rutha
@henokawoke5597
@henokawoke5597 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ድንቅ ስራ ጥምቀት ሲመጣ ሁሌም ትዝ የሚለኝ ድንቅ ስራ ዘመንህ ይባረክ
@selitube6566
@selitube6566 3 жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔ የኔ እና የመንታ እህቴ የህፃንነት ማስታወሻችን ኡፍፍፍፍፍ ምን አለበት ያ የልጅነት ጊዜ ተመልሶ ቢመጣጣ መንታ እህቴ አያቶቼ እናትና አባቴ አክስቶቼ አጎቶቼ በጣምምምም እወዳችኋለሁ የኔ ዉዶች እድሜና ጤና የስጣችሁ
@_yididya_tube
@_yididya_tube 2 жыл бұрын
ዘፈን መተው ያቀተኝ በዚህ ዘፈን ብቻ ነው እንዴት እንደምወደው ቃል የለኝም እውነት ይሁኔ ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄን ዘፈን ካልዘፈንኩ ካልሰማሁ ደስ አይለኝም ጭራሽ ዘፈን አይመስልም ለኔ መዝሙር ነው ደሞ አጠቃላይ ስለ በዓሉ ነው ግጥሙ ስንኙ በጣም ደስ ይላል ዘንድሮ በወይብላ በተፈጠረው ባዝም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በሰላም አልፎል 2014
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 ай бұрын
ጥምቀትን እሚያስመስለው ይሂ ሙዚቃ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetabizani5592
@mulugetabizani5592 5 жыл бұрын
ይሁኔ ያተ ዘፈን ስሰማ እባዬ አልችለውም እግዛብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ።
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ይሁኔ ምን ያህል እድለኛ ነህ በዚህ ሙዚቃ, ያቺ ቀን ትልቅ ቀንህ ነበረች, ለኛም ጭምር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qf4ux4uw6j
@user-qf4ux4uw6j 7 ай бұрын
ሰወደዉ የሰገሊላለ ባሌን ጥር ማርያም ነዉ የተገናኜነዉ❤❤❤❤❤❤
@akoki9290
@akoki9290 5 жыл бұрын
ወይ ይሁኔ በላይ ስወድህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን
@Wend_lig_korete-tj2xp
@Wend_lig_korete-tj2xp 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ 2016 ላይ ሰርች ያደረገ ዘመን አይሽሬው ሙዚቃ❤
@kindtube.
@kindtube. 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ 2016 ያዳመጠው❤😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ግዜ እና ቀን... የማይቀይረው. ምርጥ ዘፈን.... ዘፋኝ 👏👏👏👏👏👏👏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👑👈
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-et5fm5pn4j
@user-et5fm5pn4j 4 жыл бұрын
ግዜ የማይቀይረው ምርጥ ሙዚቃ ጥምቀትነው እኮን አደረሳችው ዘድሮም በሰደት ድፍን 10 አመት ለቀጣይ አመትሰ ባገሬ እድሆን ምኞቴነው
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
ለሁላቺንም ያድርግልን ማር
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 4 жыл бұрын
ሁሉም ነው ማሬ ፈጣሪ ይርዳን
@nuredinsheger7919
@nuredinsheger7919 4 жыл бұрын
@@user-mr9ul3il4k mar
@imissyou2623
@imissyou2623 4 жыл бұрын
ይሁዬ ያገሬ ልጅ ወይኔ ኮመንተሮች አሳዘናቸሁኝ ሁላቸንም የራሳቸን ትዝታ አለን ለኛም ለስደተኞች ቀን አለ ውዶች
@servant_symm
@servant_symm 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን በሠላም ያስገባን🙏🏽እስከዛ ሀገሪቷ ሠላም ያርጋት 🙏🏽አሜን
@awitube9097
@awitube9097 Жыл бұрын
ይሁኔ በዚህ ሙዚቃ ስጨፍር ተመስቼ ጥዳር አግቼበታለሁ ክበርልኝ ሺ አመት ኑርልኝ
@tsegayederese3327
@tsegayederese3327 3 жыл бұрын
ይህን ሙዝቃ በጣም እወዳለሁ 1996 ህፃን እያለው ነው የሰማሁት እስካሁን ደስ ይለኛል።
@tigistmelese8423
@tigistmelese8423 Жыл бұрын
2015የጥምቀት በአል እኮን በሰላም አደረሳችሁ ማነው እደኔ ይሁኔን እሚወድ
@abeltewodros1080
@abeltewodros1080 Жыл бұрын
ጥምቀት መድረሱን የሚያበስረን ሙዚቃ💥❤ Tnx Yihune
@user-ih7gu2jw6r
@user-ih7gu2jw6r 7 ай бұрын
ለምድነው ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ውስጤ ማስረዳት በማልችለው መልኩ ደስታ ይወረኛል
@user-bn2kh7ld8n
@user-bn2kh7ld8n 6 ай бұрын
የጥምቀት ብሄራዊ ዘፈን ይሁኔ ተባረክ
@abebaabe733
@abebaabe733 4 жыл бұрын
መቼም ጥምቀት ሲመጣ መታወሱ አይቀሬ ነዉ ይህ ያበደ ያመረ ባህላቺን ይሁኔ ሺአመት ኑርልን
@Arubeero
@Arubeero 4 жыл бұрын
abeba Abe I used to listen to éthiopien songs as a child. I loved Ethiopia very much since then. I hope to make a friend from Ethiopia one day
@abebaabe733
@abebaabe733 4 жыл бұрын
@@Arubeero ofcourse we can be friends
@Arubeero
@Arubeero 4 жыл бұрын
abeba Abe Thank you very much. Would be glad if you send me your contact on my email:. habibmaajidhabib@gmail.com
@michaelbeyene4361
@michaelbeyene4361 Жыл бұрын
Yihunie is not singing he is lecturing preaching and teaching about Timket . He is a professor of professors. I love Yihunie he is a head of his time awaking peopls to a higher spritual awarness of who we are as Christians. YIHUNIE I'm from Tigray we love you.
@natsinetyohannes1292
@natsinetyohannes1292 Жыл бұрын
I can't stop enjoying this music 😍😍😍!!!from Asmara !!!
@abelromantic3670
@abelromantic3670 Жыл бұрын
2015 ጥር 21 ማነው ሚያዳምጠው ይሔን ምርጥ ሀገርኛ ዘፈን ይሁኔ እናመሰግናለን
@mestettilahunadnew3210
@mestettilahunadnew3210 3 жыл бұрын
#ጥምቀት በመጣ ቁጥር እንደ አዲስ የሚደመጥ 🇪🇹🇪🇹 golden voice ever❤❤❤❤ Unique ❤❤❤🇪🇹
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny 2 жыл бұрын
ሁሌ አዲስ ነው ይኼ ዘፈን ኡፍፍፍፍ ማነው ትዝታ እንዴኔ የሚያስለቅሰው 😭😭😭😭 ብቻ ሆድ ይፍጀው መልካም ጥምቀት ይኼን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ
@samriz9458
@samriz9458 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ትዝታ አለዉ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች ፍቅር ብቻ ይህ ቤተሰብ ኡፍ ከቁጥር አያግድላቾሁ ስታምሩ በመብርሀን የተባረከ ድንቅ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይለምልም የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልኝ ውዶቼ❤❤🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹❤❤ የይሁኔ ቤተሰቦች በሙሉ❤🇪🇹🇪🇹🙏🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@alemmedia4281
@alemmedia4281 3 жыл бұрын
ዘንድሮም እዚህ ነኝ 2013 ይሁኔ የኢትዮጵያ የባህል አምባሣደር ኑርልን😍😍
@tigistadane1683
@tigistadane1683 5 жыл бұрын
ጥምቀት ሲመጣ ሁሌም የማይረሳ ዘፈን በጣም ደስ ይላል
@helenyemariamlij2997
@helenyemariamlij2997 4 жыл бұрын
ትዝታየ ነው ባአል በአርብ ሀገር አሳልፍን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል
@daveman860
@daveman860 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ይህን ሙዚቃ ስሰማ ትዝታ ይረብሸኛል በጣም በጣም ነው የምወድህ ይህኔ
@danaytabraham4240
@danaytabraham4240 Жыл бұрын
እንኩዌን አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮዪ ይሁኔ እድሜ ይስጥህ ❤❤
@bezacss2015
@bezacss2015 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ኢትዮጲያዊ መሆን መታደል ነው እህህህ ትዝታየን ቀሰቀብኝ አሁን አለን እንጅ በመዳም ቤት
@mahei1276
@mahei1276 3 жыл бұрын
እኔም እደዚሁረ ባእል ቢሄድ ባእል ይመጣል ብቻ ደህና እንሁን
@user-ui9sj2qs2l
@user-ui9sj2qs2l 7 жыл бұрын
ይህን ዘፈን ስሰማው ሁሌም እስተርዬማርያም ነገ ትመስለኝ ነበር ልጅ እያአለሁ በጣም ደስ የሚለኝ እና የምወደው ዘፈን ያአደግንበትን የሚያአስታውስ ትውስታውም መቼም ማንም የማይለውጠው አይነት ያአለው ድባብ በጣም ደስ ይላል።።።።
@merayjawhar9528
@merayjawhar9528 7 жыл бұрын
Hiwot Demisse l
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
Hiwot Demisse enkan adarasash naga naw
@lolamara6133
@lolamara6133 5 жыл бұрын
Sd
@itsmer6605
@itsmer6605 Жыл бұрын
Yehune Ethiopian legend we proud of you, long live my brother !!❤️❤️👍👍👈
@senheywtfeshasenheywtfessh9129
@senheywtfeshasenheywtfessh9129 3 жыл бұрын
ዘመን የማይሺረው ዘፈን ልጅ እያለሁ ይሁኔ በላይ ነበር የምለው ሙዚቃ ሲነሳ በቃ በጣም ነው የምወድህ ይሁን ኑርልን💚💛❤🙏
@shambelbelay8297
@shambelbelay8297 5 жыл бұрын
አይ ይሁኔ በላይ ዘፈኖች ሁሉ ይማርኩኛል በተለይ አስቴሮ ማሪያም በመጣች ቁጥር ትዉስታን የሚጭረዉ ዘፈኖቹ ደስ ይላል ለዛና ቁም ነገር አዋቂ የሀገሩን ባህል በአይረሴዎቹ የድምፅ ቃናዉ ......!
@wubylengarw1291
@wubylengarw1291 Жыл бұрын
ዘመን እና ትውልድ ከትውልድ ዘመን ከዘመን አመት በአመት አስተርዬ እና ጥምቀት በመጣ ቁጥር እንደ አዲስ አልበም እያጣጣምን የምንጨፍርበት ዘፈን
@teddytemesgen8616
@teddytemesgen8616 Жыл бұрын
በጣም ጥማምቀትን እሚያጅብ
@monirhossainmonirhssain9215
@monirhossainmonirhssain9215 3 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬው 💔💔💔💔 የገና የጥምቀት ባልነው ባል ነው ሲወጣ ታቦቱ.....💔💔😭😭😭😭😭😭😭 ትዝታ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽርው ምርጥ ድምጽ ጥምቀት በመጣ ጌዜ እሚደመጥ ይሁኔ በላይ እርጅም እድሜና ጤና ባለህበት እንኳን 2015 የጥምቀት ባዓል አደርሳችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን &ኤርትራዊያን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ❤️🥰🙏
@abiy4562
@abiy4562 Жыл бұрын
enkuan abro aderesen
@Seraphs108
@Seraphs108 7 ай бұрын
Who is here in 2016/2024 🙌 መልካም በዓል የሀገሬ ልጆች ❤️
@tinsaedemissie2395
@tinsaedemissie2395 Жыл бұрын
የእውነት ይኼን ዘፈን ስሰማ እንባየ ነው የሚመጣው ልጅነቴን ያስታውሠኛል 💚💛❤️🇪🇹
@kasahungselase-yp8up
@kasahungselase-yp8up 9 ай бұрын
ayezoes
@chalachewzewdie1967
@chalachewzewdie1967 Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ሁሌ ባዳምጠው የማልሰለቸው ወደ ልጅነት ትዝታ መልሰኛል፡፡
@user-zs9gc7gq2e
@user-zs9gc7gq2e 3 жыл бұрын
ውይይይይይ።ትዝታ።1999።ነበር።የማዳምጠው።አይ ግዜ።ምነው።ተመልሶ።ቢመጣ።ምን።አለበት።7ክፍል።ነበርኩኝ።
@mikihacker5370
@mikihacker5370 3 жыл бұрын
Zefenun unlike yaregu nw migermugn nw ene😅
@afromedia6728
@afromedia6728 3 жыл бұрын
መቼም የማይሰለች ውብ ሙዚቃ! እናመሰግናለን ይሁኔ በላይ🙏 ግጥሙን፣ ዜማውንና ቅንብሩን ማን እንደሠራልህ ባውቅ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል። አክባሪህ❤
@assefachekun9788
@assefachekun9788 6 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ለዚ ሙዚቃህ....ሁሌም እባ እባ ይለኛል እናቴን አገሬን አስቶሪየ ማርያም ቤተክርስቲያን ያስታውሰኛል አድ ቀን አግቸህ እዘፍንልሃለው ውድድድድ እድሜህን ያርዝመው ኑርልን
@user-uh7te7pd6e
@user-uh7te7pd6e 3 жыл бұрын
እስኪ የዚሬ አመት ለደጆ💚💛💓
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Жыл бұрын
ሁልጊዜም አዲስ ዘፈን ። ይሁኔ በላይ ተባረክ ።
@AlexAlex-wv8jo
@AlexAlex-wv8jo 4 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ የሀገር ትዝታ ይሰማኛን አይ የሰው ሀገር ኖሮ ሁልግዜ እጉርጉሮ
@lijsolatube5698
@lijsolatube5698 3 жыл бұрын
አባቴ ጎጃሜ ነው ከጎንደር ሁነተስላም ለጥምቀት ህጄ ፈረስ ግልቢያው ጠላቸው ጭፈራቸው ለሰው ያላቸው ፍቅር ትዝታዬን ቀሰቀሰኝ 2005
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ባህላቸው
@heyetwedwahidey7145
@heyetwedwahidey7145 2 жыл бұрын
Sol wed adey wed abderafi kemey
@hayathayat184
@hayathayat184 7 жыл бұрын
አይይይይይይይይ ትዝታዬ አለቀሥኩ በዚህ ሙዚቃ 8 ክፍል ጀምሬ --10 እጨፍር ነበር ከጥናት ቡሀላ አይይይይ የዛሬን አያደረገውና ዛሬ በማዳም ቤት ቁቁት አልኩ አይይይይይ ትዝታዬ ጏደኞቼ ሁሉ
@madekonjomadekonjo9070
@madekonjomadekonjo9070 7 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ
@hayathayat184
@hayathayat184 7 жыл бұрын
+Made Konjo Made Konjo betame mede konjo
@user-vr3qx3rs8f
@user-vr3qx3rs8f 7 жыл бұрын
hayat hayat አይዞን የሚለውን የአስቴርን ሙዚቃ ጋበዝኩ። አይዞሽ አሁንም ጨፍሪ
@ftoo11geen37
@ftoo11geen37 7 жыл бұрын
hayat hayat ሀይጥሩነዉ
@user-sk7tu2nt5u
@user-sk7tu2nt5u 7 жыл бұрын
hayat hayat አይዞን ማሬ ኢንዳማሻ አይቃርም አንድ ቃን ኢውን ይሖናል አይ ስዴት ያስራህን ይስጥህ ካሀጋር ካባት ኢናት ናጥላህ አይይይ ኢህህህህህ
@simegntesfaw5357
@simegntesfaw5357 6 ай бұрын
ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ ጥምቀትን እሚያስመስለው ይሂ ሙዚቃ ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 6 ай бұрын
ጊዜ የማይለዉጠዉ ቀፈፍቅር የምወደዉ ዘፈን። ብዙ ትዝታ።❤
@binitizazu8242
@binitizazu8242 7 ай бұрын
❤😂🎉🎉😮በጣም የምወድህ ድምጻዊ ይሁኔ በላይ የሀገርህን ባህል ለዓለም ያስተዋወቅህ🎉🎉🎉❤❤❤
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video
6:24
Yehunie Belay
Рет қаралды 10 МЛН
Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | ዘንገና | "Zenegena"
6:21
Yehunie Belay
Рет қаралды 1,8 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
Gojjam 1978
8:08
Getachew Beyene
Рет қаралды 4,7 МЛН
Yehunie Belay - "BAHIR DAR" New Music Video 2013
6:19
Yehunie Belay
Рет қаралды 5 МЛН
Selamawit Gebru Konjo Mewded Ethiopia/Eri New Music
11:05
ZemaYared Record Label
Рет қаралды 12 МЛН
Yehunie Belay Siyamer Chewataw New single 2014
7:10
Yehunie Belay
Рет қаралды 2,1 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН