ከፋለ ሞላ- እምቢ ዓልወለድም (Kefale Molla- Embi Alweledem) New Ethiopian Music 2024 (Offcial video)

  Рет қаралды 14,696

HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)

HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)

Күн бұрын

Пікірлер: 86
@getawderesse5577
@getawderesse5577 3 күн бұрын
እኔ ተወልጄ ያደኩት የምስራቅ ጎጃም አዋሳኝ የሆነችው አምሃራ ሣይንት ወረዳ (ደቡብ ወሎ=ቤተ አምሃራ) ነው። የህብረተሰቡ የአኗኗርና የዘፈን ባህል ተመሳሳይ ነው። የጎጃም ዘፈንና ጭፈራ ውስጤ ነው።ጎጃም የጀግኖች፣ የካህናትና የጥበበኞች በአጠቃላይ የታላላቅ ሰዎች መፍለቂያ ነው።ፈጣሪ ለጎጃሞች የሰጠው ሁለንተናዊ ፀጋ የአማራዊያን ልዩ በረከትና ኩራት ነው።
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z Күн бұрын
ወገኔ ነህ
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu 15 сағат бұрын
አንድ አማራ እያላችሁ ዝፈኑ በጎጥ አትከፋፈሉ ድል ለሰፊው አማራ ❤❤ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጎጃም ቤተ አማራ ወሎ ጎንደር ሸዋ አንድ አማራ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤በርቱ ደሞቸ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Күн бұрын
አማራነት ውበት ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 Күн бұрын
አማራዬ ጎጄዋ የቅኔው የማር የወተቱ የማኛው የጀግኖች የነ በላይ የነ ሺፈራው የነ እጂጉ የነ አቤ ጉበኛ የነ ንጉስ ተክለ ሀይማኖት የነ አበበ ይማም የነ ዘሜ የጀግና መፍለቂያ ነው ጎጄዋ ❤💪🔥✊
@tekeyegebreslassie8659
@tekeyegebreslassie8659 Күн бұрын
Manawo zamana ?yagaza kilibi amarani yameyaciharici yahika iehoki nawo
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Күн бұрын
ዋውውውው አማራዬ ❤❤❤🎉🎉🎉ድል ለፋኖ 💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛♥♥♥♥
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Күн бұрын
የምን መቆዘም ነው የምንስ ማዘን የበላይን ጀግኖች በእጃችን ይዘን
@AschalewBelayneh
@AschalewBelayneh 3 күн бұрын
ከፍየ ኩራቴ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ ስሜ ተቀይሮ ጎጃሜው ልባል ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር !! ዕፁብ ድንቅ ስራ ነው ሀይልየ ስላንተ ቃል የለኝም ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እጅህ ይባረክ አድሮ አዲስ በሁሉም ነገር ታታሪ ብርቱ ጠንካራ እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሌላው ቪዲዮ ኢዲቲንግ ማህሌት እና ሌሎች የኤች ጅ አባላት በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@worknehzelekekassie4817
@worknehzelekekassie4817 19 сағат бұрын
ምርጥ የጎጃም ሙዚቃ
@FikremaryamAtalay
@FikremaryamAtalay 3 күн бұрын
🥰🥰🥰best of best Gojjam the land of heroes and heroines
@Elshaday-fk5kj
@Elshaday-fk5kj 2 күн бұрын
የከፌ ጥርስ እና ሶሲ ቅመሟ ተጨምረውበት ሙዚቃው ልዩ❤ ነው ።
@Hawa-p4p
@Hawa-p4p 10 сағат бұрын
ጎጃም የኔ ኩሩ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulatdessalew9429
@mulatdessalew9429 Күн бұрын
ምርጥ ስራ ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@Elias44475
@Elias44475 2 күн бұрын
አለምን ብትዞሩ እንደ ጎጃሜ ጀግና የለም! ሁሉም አማራ ጀግና ነው, የጎጃሜ ግን ይለያል:: ለዚህም ምስክር በጣልያን ወረራ ጊዜ አጠቃላይ ከኢትዮጵያ አርበኞች 80%ቱ ከጎጃም ነበር:: በዚህ ወቅትም እንደምታዩት ነው.
@yikebertesfaw2680
@yikebertesfaw2680 3 күн бұрын
የዚህ ትውልድ አካል በመሆኔ ኩራቴ ወደር የለውም!!!በርታልኝ ውንድማለም 🎉🎉🎉🎉🎉
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Күн бұрын
So, LOVELY BEAUTIFUL 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 Күн бұрын
አማራዬ ❤❤❤
@Bizuayehu-7581
@Bizuayehu-7581 3 күн бұрын
ከፌ ትችላለህ እናመሰግናለን ጎጃም ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ❤❤❤🎉🎉🎉
@Hawa-p4p
@Hawa-p4p 2 күн бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 2 күн бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ
@BelachewMekonnen
@BelachewMekonnen 3 күн бұрын
እጅግ በጣም የተመቸኝ ስራ በለ ብዙ ተሰጥኦው ድምፃዊ ከፋለ ሞላ አመለ ሸጋው ይመችህ ሁሌ የምታስደምመን አቀናባሪ እና ገጣሚው ኃይሌ ሙላቱ በቪዲዮው ማህሌት ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@Getayezerihun-sr6fs
@Getayezerihun-sr6fs 3 күн бұрын
ጀግናወ ወንድሜ ሁሌም ታኩራኝልህ በርታ
@wondwossennibret755
@wondwossennibret755 11 сағат бұрын
በርታ
@Muler_tik
@Muler_tik 3 күн бұрын
ዋው ምርጥ ስራ መልካም እድል🙏🙏🙏🙏🙏
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 күн бұрын
ዋው
@Emebet-hi3jq
@Emebet-hi3jq Күн бұрын
ብሰማውአለሰጠግበውአልኩእጀግደሰየሚልስራ
@Animawbasazinaw
@Animawbasazinaw 3 күн бұрын
ምርጥ ነው ከፍየ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 2 күн бұрын
ዉብ ባህል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💚💛❤
@Lovely765-ed8tx
@Lovely765-ed8tx 4 сағат бұрын
ፋጣራ የጠብቃችሁ የኔጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengistua.153
@mengistua.153 2 күн бұрын
በጎርጎራ ቲቪ ጥቆማ ነው ይህን ሙዚቃ ያዳመጥሁት።
@Fbb-n3t
@Fbb-n3t 3 күн бұрын
My አማራሁሉምእሚምርብን💚💚💛💛❤️❤️🇨🇬🇨🇬🎉🎉🎉🎉🎉
@Elsamekonne
@Elsamekonne 2 күн бұрын
ዋውውውው ድምፀ መርዋ በዚህ ቀጥል
@MitoAmito
@MitoAmito 3 күн бұрын
Wow wow wow wow wow wow 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👌👌
@Melesejgu1977
@Melesejgu1977 3 күн бұрын
ምን ልበልሕ ክንዴ በቃ ትችላለህ❤❤❤
@TibebuAderaw-n1k
@TibebuAderaw-n1k 3 күн бұрын
ዝም ብዬ የዚህን ምስኪን ህዝብ ስቃይ መከራ እንግልት መገፍት ሳስበው እምባየ ይቀድማል ግን ማልቀስ አይሻልም ብሏል!!!!!!!!
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 күн бұрын
ከፌአበሳውውው🎉🎉🎉
@amaredesie3496
@amaredesie3496 3 күн бұрын
Betam mirti sira berta
@dagmaros19
@dagmaros19 3 күн бұрын
waw continue bro it is god work
@Mesi89
@Mesi89 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🙏🏽
@ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ
@ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ 3 күн бұрын
ጀግናው ትችላለህ❤
@MeleseGardie
@MeleseGardie 3 күн бұрын
ጨፍሪልኝማ
@MeleseGardie
@MeleseGardie 3 күн бұрын
አንድ ጊዜ ምችልኝ 🥰
@DanielMuche-qd2bf
@DanielMuche-qd2bf Күн бұрын
Gojm balfeter yekochegn nebere,❤❤❤❤
@Wudye-eg1sc
@Wudye-eg1sc 3 күн бұрын
በጣምነው:የሚአምረው🎉🎉🎉🎉🎉
@abyssiniaentertainment5462
@abyssiniaentertainment5462 3 күн бұрын
ኦ ጀግናዉ ወርቅ ምንጊዜም ወርቅ ነዉ
@FikremaryamAtalay
@FikremaryamAtalay 3 күн бұрын
ባል ከለላት ከ፫ቱ ኣንዷን ወደድኳት መላ በይኝ የኔ አለም፣ ፨ እምጎንደር
@derashutube
@derashutube 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@DebolTechnology
@DebolTechnology 2 күн бұрын
ኤድተር ማህሌት ውብ ባህላዊ ሙዚቃዎችን እንደዚህ አስኮምኩምንማ አቦ ይመችሽ
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy 3 күн бұрын
አማራ ወይኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@amrentube740
@amrentube740 3 күн бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርታልኝ ወንድማለም
@abebehailu154
@abebehailu154 3 күн бұрын
egziabher hagerachinn selam yargiln .........kefye betam mirt sira new bertaln
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 3 күн бұрын
"ይችን ሰሞኗን እንሁን አብረን" ከፍለ ዋሴ ጠበቃየ የማከብርህ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ
@KMENTERTAINMENTኬኤምመዝናኛ
@KMENTERTAINMENTኬኤምመዝናኛ 2 күн бұрын
ቀኜ ወንድማለም መከታየ አለኝታየ በጣም አመሰግናለሁ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ወንድማለሜ
@amanuelfentie3433
@amanuelfentie3433 2 күн бұрын
ለጆሮ በሚመጥን መልኩ የተሰራ ስራ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን 🎉
@TegestEshetie
@TegestEshetie Күн бұрын
❤❤
@መቅደላኢንተርቴመንት
@መቅደላኢንተርቴመንት 3 күн бұрын
በርታ ምርጥ ስራ ነው ❤❤
@fkadietilaye
@fkadietilaye 3 күн бұрын
Gojam is heroes and respectful During thise time no one is crying it is in struggle
@amenmathewos2935
@amenmathewos2935 2 күн бұрын
ሶስዬ❤❤ የኔወለባ ኬፌ ወንድሜ በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ ውድድ ነውየማደርጋችሁ ጎጃሜዎች ደሞቼ ❤❤❤❤😊😊ክበሩልኝ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 күн бұрын
Amhara Teraraw💪❤️💪❤️💪❤️💪❤️🇪🇷🇮🇱🇪🇷💪
@zerfietifitu
@zerfietifitu 3 күн бұрын
ይህን የዋህ ህዝብ ኣብይ በድሮን የሚጨፈጨፏቸው ያዝናል😊
@DaniMelaku-ro3od
@DaniMelaku-ro3od 3 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu 3 күн бұрын
አማራ እያላችው ዘፈኑ በጎጥ አትከፋፍሉን በተረፈ አሪፍ ስራ ነው❤
@ሔዋን
@ሔዋን 3 күн бұрын
አሸለቹን እኮ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 3 күн бұрын
​@@ሔዋንselam konjiy nesh👋
@ZresenayNegese
@ZresenayNegese 2 күн бұрын
ምን​@@ሔዋን
@ሔዋን
@ሔዋን 2 күн бұрын
@@ZresenayNegese አዎ አማራብለውይዝፈኑ ጎጥእየተወተፉአስቸግረዋል
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Күн бұрын
በጣም😢😢😢
@Hawa-p4p
@Hawa-p4p 2 күн бұрын
ጎጃሞች የትአላች ❤❤❤
@Ahadudesign1221
@Ahadudesign1221 2 күн бұрын
ትለያለህ ወንድማችን ከፌ ሶሲ ደግሞ የስራው ደምቀተ በርችልን
@amenmathewos2935
@amenmathewos2935 2 күн бұрын
ጅል አትጃጃይ ዘፈኑ የጎጃም ዘፈን ነው አናትሽ ይከፈልእዛ
@MeleseGardie
@MeleseGardie 3 күн бұрын
ጎጃም እኮ የአማራነት ምልክታችን ነው
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Күн бұрын
አዎ አማራ እየሸለለ ፣እየዘፈነ ነው ጠላቶቹን የሚያሸንፈው ፣በርቱ ገና በመላ ኢትዮጵያ እንዘፍናለን ፣እንሸልላለን ፣እንነግሳለን
@amareedmealem3791
@amareedmealem3791 3 күн бұрын
ትችላላችሁ ።ሶሲ ማር ።
@GeseseTadese-eq3md
@GeseseTadese-eq3md 3 күн бұрын
ከፌ አበሳውውው
@GirumHaile-qp2cy
@GirumHaile-qp2cy 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
@gizelekulu7150
@gizelekulu7150 2 күн бұрын
proud amara sidbun wode tibeb keyiro miasdemim talak hizb awo buda negn jawisa negn neftegna negn talak ethiopiawi negn kuruw talaku amara
@BereketLove-j5u
@BereketLove-j5u 2 сағат бұрын
Abo ymechh
@HaymanotBirhanu-p8t
@HaymanotBirhanu-p8t 3 күн бұрын
Ere ymechih
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo Күн бұрын
❤❤❤❤
@manalosahalo5335
@manalosahalo5335 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ
@ቲጂሀበሻ-ሰ5ጘ 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@magentertainment1861
@magentertainment1861 Күн бұрын
❤❤❤❤❤
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 37 М.
//በስንቱ/ /Besintu "ሊጨርሱኝ ነው"
33:17
ebstv worldwide
Рет қаралды 196 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН