"ብዙ የአዝማሪ ምሽት የሰራሁት ከብፅአት ስዩም ጋር ነው... " ተወዳጇ የባህል ሙዚቀኛ ሚሚ ሙሉቀን //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 93,882

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 309
@Jonathan-ue1it
@Jonathan-ue1it 6 күн бұрын
አማርኛ ማጥናት እወዳለሁ ይህ ቻናል በጣም እየረዳኝ ነው። ሰላምታ ከብራዚላዊ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ 😊
@annitmul1614
@annitmul1614 Күн бұрын
but ur writing is like a native
@Jonathan-ue1it
@Jonathan-ue1it Күн бұрын
@@annitmul1614 I would like to reach that level
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 5 күн бұрын
አማራ እኮ የኢትዮጵያ ቁንጮ እንብርት ድምቀት ባለ እርስት ባለ ታሪክ ነው አማራ የኢትዮጵያ መሰረት ምሰሶ ነው 💚💛❤
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 4 күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayath9033
@hayath9033 4 күн бұрын
@@eyerusalem9504 እውነት ነው
@hussenali4298
@hussenali4298 2 күн бұрын
አማራ ከለለ ኢትዮጲያ የለችም ማለት ይቻላል
@hayath9033
@hayath9033 2 күн бұрын
@@hussenali4298 የታወቀ ነው እሱማ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 күн бұрын
አማራ ከሌለ ማፊ ኢቶቢያ
@Mastewal12893
@Mastewal12893 6 күн бұрын
አማራ እኮ የኢትዮጲያ ማማ ነው አማራዬ አይዞን ወገኖቸ
@MGETHIOPIA
@MGETHIOPIA 6 күн бұрын
😂😂😂😂be shelala new.fasam
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 6 күн бұрын
🥰💞💚💚💚
@adeb5615
@adeb5615 6 күн бұрын
ይህ የማይረባ ትርክታቹህ ነው እንዲህ ዋጋ እንድንከፈል ያደረገን ሁሉም የኢትዪ ነዋሪ ለአገር ዋልታ ነው።
@Aisha-h7p9e
@Aisha-h7p9e 5 күн бұрын
አስመሳይ ዘረኛ
@HananBinthabeshay-x3c
@HananBinthabeshay-x3c 5 күн бұрын
😅😅😅😅
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 6 күн бұрын
የአባ መፍቀሬ አገር የሚለውን ስሰማ እንባየ መጣ። አባ መፍቀሬ። ነፍስ ይማር አባቴ።
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 6 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያለአማራ ባዶ ናት አማራዬ የኔ ድምቀት💚💚💚💛💛💛❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘
@MGETHIOPIA
@MGETHIOPIA 6 күн бұрын
Ere 😂😂😂😂😂kolkolle
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 6 күн бұрын
ትክክል
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 6 күн бұрын
​@MGETHIOPIA 👹🙃
@MGETHIOPIA
@MGETHIOPIA 6 күн бұрын
@@Dxbuae-gy3he amhara harake bet hono enda ahya mechow new enji be tegbar zero new. Midra fasam
@HananBinthabeshay-x3c
@HananBinthabeshay-x3c 5 күн бұрын
😂😂😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 күн бұрын
ለሺ አንዱ ይበቃል ቀብራራው ፋኖ የኔ አማራ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል ድምፅ ቁመና ቁጅና ሁሉ ነገር በርች❤❤❤
@dereje16
@dereje16 6 күн бұрын
ሚሚዬ ድምፅሽን እንዴት እንደምወደው❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 күн бұрын
ግጥምሽ ላይ እኝህን የወሎ ዋርካ ቅዱስ አባ መፍቅሬ ስብእ አስገብተሻቸው ነበር ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ።
@SaraMekryaw-gx5fs
@SaraMekryaw-gx5fs 6 күн бұрын
እውነት ነው ነፍሳችውን ይማርልን
@biruktawitdereje2891
@biruktawitdereje2891 6 күн бұрын
Ebs TV እናመሰግናለን !!! አቤት ድምፅ ክሊፕሽ ምንም ከለሪንግ እንደነማንም አልተጨመረበትም ያለምንም ጭንቀት ብርዘወን ራሱን ቁጭ 😳🫢😮 ወይ መታደል ሚሚዬ🥰🥰🥰 አሁንም የምታምኝው የድንግል ማሪያም ልጅ ለስኬትሽ ይቅደምልሽ እኛማ ይሄን የመሰለ ድምፅ አግኝተን ነው ለመስማት ነይልን በሌላም ❤❤❤ እንወድሻለን
@melkammengistie5606
@melkammengistie5606 6 күн бұрын
ዛሬማ አቃጠልሻቸው የኔ ውብ ብዙ ላይ እኮ አማራን አይወዱም ዛሬማ ስትጠሪባቸው ስታሞግሽባቸው ውስጣቸው ይሄ ፕሮግራም ስርዳው ማተብ ያርገና አማራን አይወድም ይባላል ክበሪ የኛ እንቁ
@Max-zd3pg
@Max-zd3pg 5 күн бұрын
ባለቤቱ አማራ ነው ሀይማኖት ባላቅም
@Elham-z7x
@Elham-z7x 3 күн бұрын
ebs እኮ ዋና ማኔጀሩ የወሎ አማራ ነው ድርጂቱ ደግሞ የሚደገፈው በወሎ አማራ ባለሃብት ሸህ አሊያ ሙህድር ነው ስለዚህ ❤❤❤❤❤❤
@ገንዘብወሎየዋ
@ገንዘብወሎየዋ 5 күн бұрын
ሚሚ ሙሉቀን የወሎን ታሪክ ጀግንነት ፍቅር ስለተጫወትሺ እኖዲሻለን❤❤
@lubabaYasin-q9c
@lubabaYasin-q9c 5 күн бұрын
እስኪ በአማራነቱ የሚኮራ ቤተሰብ ያድርገኝ አበርቱኝ❤
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 6 күн бұрын
አቤት አማራ ውበት ጄግንነት ሀገር ዋዳድነት ሁሉን የሰጠን❤❤❤❤❤
@ቃልኪዳንYouTube-j5t
@ቃልኪዳንYouTube-j5t 4 күн бұрын
አማራየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭ድምቀታአማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 күн бұрын
አጀቴን አራሽው ዛሬ ኢቢኤስን በአማራ ሙዚቃ አነገሽው ይመችሽ ወርቅ የሆነ ድምፅ አለሽ❤❤❤
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 5 күн бұрын
ወገኔ አማራየ የሀገር ዋልታና ማገር ነህ እኮ❤❤ አይዞህ አማራዬ 😢😢
@taybaafrica
@taybaafrica 6 күн бұрын
ምርጥ አቀራረብ ebs ሆሥቶች ሣለደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው በጣም ትችላላችሁ ሚሚ ምርጥ የወሎ ሙዚቃ በዚህ ልክ አጣፍጠሽ ሥለሠራሽ ሥላቃረብሽ ለልብ እናመሠግናለን😘😘😘😘
@Somayube
@Somayube 6 күн бұрын
አማራ የኢትዮጵያ ድምቀት 😘አማራየ ሰላምሽ ይመለስልኝ 😢😢💚💚💛💛♥️♥️
@KhawlaKhouri
@KhawlaKhouri 5 күн бұрын
አሚንንንንንያርብይይይ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 4 күн бұрын
አሚንያረብ
@Rani-oj3jo
@Rani-oj3jo 5 күн бұрын
አማራነት የኔ ዉብ ሴት🌸🌸🌸
@s0lomon150
@s0lomon150 4 күн бұрын
አማርዬ ❤❤❤ የወይን አበባዬ💚💛❤
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 5 күн бұрын
በእዉነት ሁላችንም ብሔሮች አንድ ላይ ብንጭፈለቅ በእዉነት የአማራን ግማሽ አናክልም
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 күн бұрын
አቤት አቤት አማራዬ የኢትዮጵያ ድምከት ❤❤❤❤❤❤
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 6 күн бұрын
አባ መፍቅሬ ነብስ ይማር😢😢😢😢
@memeHussen-u1d
@memeHussen-u1d 6 күн бұрын
መቅዲ እና ዘወትር አቤት ችሎታ
@TegAmare
@TegAmare 5 күн бұрын
ድምፅ ወዉ ነው አማራዬ 💚💛❤❤💋💋💋
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 6 күн бұрын
ድምጿን ስወደው ❤❤❤❤
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 5 күн бұрын
አማራየ የኢትዮጵያን ድምቀት ነበራቸሁ መርጠን ባልተወልድንበት ጨፈጨፉን. አብሽሩ ሊነጋ ሲል ይጨልማል 😢😢
@habt-tube
@habt-tube 4 күн бұрын
ዘወትር ደሳለኝ አዲሱ የEBS ክስተት ነው ፣ በጣም talented ሰው ነው ። ዘፋኟ መቸም ወደር የላትም
@RehemaumerRehemaumer
@RehemaumerRehemaumer 6 күн бұрын
ድምጿ አንደኛ ነው
@zamzam6007
@zamzam6007 6 күн бұрын
ሀቢባጋ የተወዳደረው ልጂ ያወቀ ላይክ ያርጉ መሢ ሣኪ😂😂
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 6 күн бұрын
እዚ ውስጥ አለ????
@zamzam6007
@zamzam6007 6 күн бұрын
አወ ​@@husniyaezame-lx9cz
@ሔዋን
@ሔዋን 6 күн бұрын
እኛድሮም እናቀዋለን በተለይ የአማራ ባህል ተወዛዋጅ ሆኖ ብዙስራሰርቷል
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 6 күн бұрын
ኧረ ውሽት
@ሔዋን
@ሔዋን 6 күн бұрын
@@rabiayoutube1874 ምኑነው ውሸት አታቁትምነው እናቀዋለን የራሱዘፈን አለው ገዳዳሚቱላይም አለተወዛዋዠ ነው ካላወቅሽ አለወቅሽም ሀቢባየጀመረችው አሁን መሲድሮምታዋቂነው
@getahuneshumiye9060
@getahuneshumiye9060 5 күн бұрын
በጣም የዘገየች ሙዚቀኛ ነች ብዙ መስራት ትችል ነበር number one cultutal voice
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 3 күн бұрын
ዘወትር እና መቅዲ ግን የሚገርም ችሎታ አላችሁ ዋው ❤❤❤❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 4 күн бұрын
አማራዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💚💛❤️
@bintbesher
@bintbesher 3 күн бұрын
ዘወትር ደስ አለኚ ሁሉ ነገር የሚያምርብህ ምርጥ አርቲስታችን ሁለገብ ነህ በእውነቱ
@Sinorita-q6h
@Sinorita-q6h 3 күн бұрын
ሁሉን አሞልቶ የፈጠረሸ ቆጆ ደሞ ረጋታዋ ድስ ሲል❤❤❤❤
@zuzu4827
@zuzu4827 6 күн бұрын
ቆንጆ ደርባባ ሴት❤❤❤
@metekelbizamo
@metekelbizamo 5 күн бұрын
አማራዉ ቅድሚያ ፈጣሪዉን ያመሰግናለን!
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 күн бұрын
ዘወትር ስወድህ የእኔ የጥቁር ቆንጆ❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 4 күн бұрын
እፋፋፋ😢😢😢😢😢የኔ የዋህ ህዝብ ወሎየ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭እረ ሰቃያችንን በቃ በለን❤❤❤❤❤❤❤
@SalaSada-vk9kc
@SalaSada-vk9kc 6 күн бұрын
አማራየዋ😢😢
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 күн бұрын
ሁሉ የሚዪምርበት ማህበረሰብ የኔ አበባ አማራዬ የዋሁ ሰው አክባሪው ወገኔ አይዞህ ዛሬ ዙሪያውን በሾህ ቢታጠርብሀ ቀኑ ቢጨላልምብህ ባመንከው ብትከዳ የማያልፍ ጊዜ የለም አይዞህ😢😢😢😢😢
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 5 күн бұрын
አማራነት ውበት ❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 5 күн бұрын
ሚሚ የእምወድሽዋ ይህን ድምፅሽን ዘምሪበት
@toybaabubker7191
@toybaabubker7191 3 күн бұрын
አዲሷ የebs ልጅ ጥበብ በጣም ተመችታኛለች እስኪ የሚወዳት
@ekram2819
@ekram2819 5 күн бұрын
ወሎ ቤት አማራ ሀገሬ ❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘
@dsfd8981
@dsfd8981 6 күн бұрын
አማራዬ❤🎉🎉
@tb463
@tb463 6 күн бұрын
ወይኔ ይሔ ጥቁር አዝሙዲ የሆነ ልጅ❤
@AaA-kb8zt
@AaA-kb8zt 6 күн бұрын
አማራ ኩራቴ❤❤❤🎉🎉
@የBini
@የBini 6 күн бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ🎉❤❤
@saedayeusf3237
@saedayeusf3237 6 күн бұрын
ቃሉ ወረባቦች የት ነቹሁ
@simenehwolie850
@simenehwolie850 3 күн бұрын
የኢትዬጵያ ግርማ ሞገስ አማራ ፣ ኑሩልን
@SumayoMaxamed-g7s
@SumayoMaxamed-g7s 6 күн бұрын
ዘወትርሁሉንአሟልቶየሰጠህ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 6 күн бұрын
አባ መፍቅሬ 😢😢😢😢
@YohannesEnyew
@YohannesEnyew 5 күн бұрын
አማራ ስትሆን ሁሉም ያምርብሀል
@HiwotAbate-l7i
@HiwotAbate-l7i 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ
@RoseMandefro
@RoseMandefro 4 күн бұрын
Waw ergtwa webtwa demswa bethamm dess yemlki program neber ..i love Amhra cultural and beauty Ethiopan lezelalm tenure
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 4 күн бұрын
ሚሚየ❤❤❤የኔዉድ አሏህ ይጠብቅሺ❤❤❤
@Faith-g9f
@Faith-g9f 5 күн бұрын
አቤት ድምፅ ❤❤
@yeshawgetyeshawget7498
@yeshawgetyeshawget7498 6 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤
@hayath9033
@hayath9033 5 күн бұрын
ወይ ወሎ ሀገሬ
@AbayAsefaw
@AbayAsefaw 4 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አይዞሽ በርቺ
@tekleeseye7054
@tekleeseye7054 6 күн бұрын
አንደኛ የሆነ በሀላዊ ዘፈን በሚያምር በተፈጥሮ ድምፅ የተዘፈነ ዘፈን ዘፈን እንደወረደ ብየዋለው
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 4 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለህዝባችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢
@عوو-ظ6ش
@عوو-ظ6ش 6 күн бұрын
አዳና መሲ ጎበዞች ሚሚዬ አንደኛ
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 5 күн бұрын
ወለላ ነው ወሎ ❤❤❤❤
@AminatUmor
@AminatUmor Күн бұрын
❤ጀግና የጀግና ዘር ትችያለሺ ያስብሻል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ማርማሪላ
@ማርማሪላ 6 күн бұрын
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት 🎉❤
@istme4224
@istme4224 4 күн бұрын
Ebsእናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@betty3t2
@betty3t2 5 күн бұрын
Zeweter you’re the best!!!!!Real personality
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 5 күн бұрын
የተሸሞነሞነው ያሰው ጎንደሬ ❤❤❤❤❤
@የአማራፋኖነኝ-ጰ6ረ
@የአማራፋኖነኝ-ጰ6ረ 4 күн бұрын
ወንዶቹ ልዩ ናቸው አቤት አንገት❤
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 5 күн бұрын
ይቺን ሴትዮ በጣም ነው የምወዳት ለምን እንደሆን አላውቅም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 5 күн бұрын
አባ መስጠት ወሎ❤❤❤❤
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 5 күн бұрын
ዋው እንዴት እንደምታምሩ ሁላችሁም አንደኞች ናቹ ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ
@molalignabate5546
@molalignabate5546 5 күн бұрын
ቅዱስ የሆኑትን አባታችንን አባ መፍቀሬን አተናቸዋ የሁሉ ወዳጅ የትልቅ የትንሹ ጓደኛ መካሪ የስራ ሰው 😢
@astube5163
@astube5163 9 сағат бұрын
ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GashoSaeda
@GashoSaeda 2 күн бұрын
አማራ እኮ መታደል ነዉ ሥለግንደር ስታጎራጉር ነዘረኝ እምባየ ሁሉ መጣ😢😢😢
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 6 күн бұрын
Zewoter number ONE Andegna
@FaezaMohammed-r7p
@FaezaMohammed-r7p 6 күн бұрын
ዋው መሲ ሳኪ ሰታምሩ ሁላችሁም አቤትድምፃ ትለያለሺ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@amanueltela349
@amanueltela349 4 күн бұрын
Waww mimiy konjo betam techey alesh yemchesh yen enat ❤❤
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 5 күн бұрын
አባ መፍቅሬ በነአብረሐም ይሳቅ አጠገብ ይቀመጥልን አቤት መራቂ ማጣትነፍስ ይማር
@AlebelSewagegn
@AlebelSewagegn 5 күн бұрын
መቅዲ 1ኛ ፣ባርች ጀግና የዋህ ትመቸኛለህ፣ ሌሎቻቹህም በጣም ተመቻቹህኝ
@HayuHayu-jw4fb
@HayuHayu-jw4fb 5 күн бұрын
Enamesegnal yhen yemesele sra sleseteshin enakbrshiaalen nuriln❤❤❤❤💚💛❤️🙏✨️
@ሔዋን
@ሔዋን 6 күн бұрын
የኔውድድድድድድድ🎉🎉🎉
@hana1922
@hana1922 6 күн бұрын
ድምጽሽ ያምራል❤❤❤
@AlebelSewagegn
@AlebelSewagegn 5 күн бұрын
wow very intersting cultural music😍😍😍😍
@fafiwolloyewa
@fafiwolloyewa 5 күн бұрын
ሀገሬየመጀመሪያየ የዘፈነችው ይችናት ስደትሁኘ የማጎራጉረው❤❤❤
@FikerAchenef
@FikerAchenef 5 күн бұрын
ወሎነት❤❤❤
@YeshiwogenFisha
@YeshiwogenFisha 6 күн бұрын
ሳንኪ ጎንደሬው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 3 күн бұрын
እሚገርም ድምፅ
@user-jk2tb7go6rዜድ
@user-jk2tb7go6rዜድ 5 күн бұрын
አቤት ድምፅ 🎉🎉🎉
@mayatube1107
@mayatube1107 4 күн бұрын
ወገኖቸ😢😢😢😭😭 ለነዚሂ ድሮን 😭😭😭 አይገባቸውም የዋህነት ሂዳቹሁ እዩልን😢😢😢
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 4 күн бұрын
❤ የኔ ደም ስወድሺ❤❤❤❤❤
@yeznMamuye
@yeznMamuye 2 күн бұрын
ወሎዉች እዉዳችኳለኹ😢🎉
@Dxbuae-gy3he
@Dxbuae-gy3he 6 күн бұрын
ድምፅ🥰🥰💞💚
@hawaomafrah5905
@hawaomafrah5905 5 күн бұрын
አሰፍዬ ድምፅህ ከጆሮዬ አለ አይይ ዱንያ ከንቱ 😢😢😢😢😢
@ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ
@ኡሙሀዩቲነኝየስልጤዋ Күн бұрын
መሲ ሰኪን አዬሁት ልበል ሀቢባ ገር 1 በመዉጠት አሸንፎ ነበር ወይስ አይኔ ነዉ??
@DesalgnZelalem
@DesalgnZelalem 5 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 5 күн бұрын
❤❤❤❤ድምፅሽ ዋው
@ከርታታዋ-ፈ9ቸ
@ከርታታዋ-ፈ9ቸ 2 күн бұрын
ድምፅ አላት የውነት
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 66 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37