ሕዝባችን ንቃ ዓባይ የፖለቲካ ዲስኩር አይደለም - ኢ/ር ስለሺ በቀለ- ጦቢያ

  Рет қаралды 46,045

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ኢ/ር ስለሺ በቀለ
የውሃ ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር

Пікірлер: 64
@user-qk8tm6qt8j
@user-qk8tm6qt8j 3 жыл бұрын
እጂነር አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ. ለኛም የኢያን ህዝብ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 3 жыл бұрын
ዶክተር ስለሺ ውስጤ ነው።
@abiyesahile5582
@abiyesahile5582 3 жыл бұрын
እኔ በምን እንደምገልጽ አላውቅም እ/ር ብቻ ይጠብቅህ ታኳራለህ!!!!!
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 3 жыл бұрын
ጦቢያዎች እንደ ኢንጅነር አይነት የሀገር ታላላቅ ሰዎችን ስትጋብዙ የሴኩሪቲ ጉዳይ ሊያሳስባችሁ ግድ ይላል እና አስቡበት የጁንታው ርዝራዥ በየቦታዉ ነው ያለው ።
@sameabera1698
@sameabera1698 3 жыл бұрын
ትክክል
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 3 жыл бұрын
Ya tekekel hasab new
@bahirushebi6680
@bahirushebi6680 3 жыл бұрын
እንደርስዎ አይነት ሀገሩን የሚወድና ለሀገሩ ለህዝቡ ጥቅም ቅድሚያ የሚስጡ ኢትዮጵያውያን ያብዛልን ።
@yafet1012
@yafet1012 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የእርሶ አይነቱን ምሁርና ሃገር ወዳድ ሰው በማግኘቷ ደስ ይላታል
@garomsagaromsa9088
@garomsagaromsa9088 3 жыл бұрын
Ewunt newu!!!
@getnetlemma7460
@getnetlemma7460 3 жыл бұрын
ኢንጂነር ፡ ስለሺ ፡ በቀለ ፣ ስራ ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ የሃገራችንን ፡ ታሪክ ፡ እና ፡ ችግር ፡ በሚገባ ፡ መስመር ፡ አስይዘው ፡ የማስረዳት ፡ ችሎታዎ ፡ የሚደነቅ ፡ ነው። ምቀኛ ፡ ከሃያላን ፡ መንግስታት ፡ ሳይቀር ፡ በገሃድ ፡ እየታየ ፡ ስለመጣ ፡ በበለጠ ፡ ተጠናክራችሁ ፡ ከዚህ ፡ የምጥ ፡ ጊዜ ፡ አሻግራችሁ ፡ የኢትዮጵያን ፡ ትንሳኤ ፡ አሳዩን። በርቱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይርዳን🙏🙏🙏
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
We are proud of Dr . Seleshi for your good job .
@fuhhg1808
@fuhhg1808 3 жыл бұрын
ያአላህ አተ አሳካልን አባይ የኛ አይናችን ነው ህልውናችን ነው ኡነትን ይዛ ታሸንፋለች ኢትዮጲያ በርታ ወድማችን አላህ አለን
@frezewdlema4519
@frezewdlema4519 3 жыл бұрын
ዶ/ር ስለሺ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት እንዲህ ነው !!!!!!!!!! አንጀት ማራስ! ተስፋ መጫር! የተማረውን የጋን መብራት ሳያደርግ ህይወትን አስይዞ ኃላፊነትን ተቀብሎ በተግባር መቀየር አቦ ኢትዮጵያ ምድር ላይ እንካን ተፈጠርክልን ወንድማችን መድሐኔእለም ያበርታህ! እግዚአብሄር ኢትዮጵያና ህዝቦችዋን ጠብቀን አሜን!
@endaleyadete9916
@endaleyadete9916 3 жыл бұрын
Great Pearson keep It Up .Am Proud Of You.
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 жыл бұрын
Great son of Ethiopia ! I always enjoy watching his speech and proffessional thoughts.
@zekariasdemisse3613
@zekariasdemisse3613 3 жыл бұрын
አዋቂ ፥አገሩን የሚወድ፥ጽኑ ፤አስተዋይ ሰው ነህ።ለኢትዮጵያ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነህ።
@eliasgugsa2612
@eliasgugsa2612 3 жыл бұрын
ትክክል ይሄ የፖለቲካ ዲስኩር አይደለም :: አንድነት ብቻ ነው መድሃኒቱ::
@selamanashebo7336
@selamanashebo7336 3 жыл бұрын
ዶክተር ስላሽ ትልቅ ክብር ይጋባል
@hmhm9241
@hmhm9241 3 жыл бұрын
ኢንጂነር ስለሺ በርታ እንወድሀለን ድል ለኢትዮጵያ
@mohammedalfadel3179
@mohammedalfadel3179 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያችን ሠላም ለመከላከያችን አዎ ግድባችን ይሞላል ለመላው ሀገራችንን አፍሪካችን ብርሀን ሀይልና ልማትም ይሆነናል ።
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 3 жыл бұрын
A man with great wisdom, God bless you Dr Eng Sileshi
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:::::::::::
@ABCDTube-ye8gi
@ABCDTube-ye8gi 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህቺን ፅሁፌን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፡፡ ህሊና ሚኪ እባላለሁ እስኪ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝና አበረታቱኝ ፡፡ ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!
@negussebeyenearedo4727
@negussebeyenearedo4727 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት እንደእርስዎ አይነት አባት ነዉ ኢትዮጵያ ያጣችዉ።
@kng4900
@kng4900 3 жыл бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን
@daniel4799
@daniel4799 3 жыл бұрын
My best water minister, he got a big dream on behalf of Nile(Abay). we Ethiopians can achieve his dream!!!
@masreshabiresaw6232
@masreshabiresaw6232 3 жыл бұрын
thank you so much our engineer....you're doing a great and historical work for our country.
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ኢንጅነር ሰለሽይ እውነት ብለዋል በአንድ መቆም ነው የሜያዋጣን ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯👍
@gosayealemu965
@gosayealemu965 3 жыл бұрын
የዓባይ ሁለቱ ተርባይኖች ሃይል ማመንጨት ሲጀምሩ የብልፅግና አምፖሎችየብልፅግና መባቻ ምልክት የሆነ ውን ወርቃማ ብርሃን ይፈነጥቃሉ።
@ayushenen7234
@ayushenen7234 3 жыл бұрын
I respect you!
@mussahussen2719
@mussahussen2719 3 жыл бұрын
እውነትም ህዝባችን ንቃ እንጅነር ስለሺ እናመሰግናለን
@saved1580
@saved1580 3 жыл бұрын
ተባረክ ።
@yarredlegesse9490
@yarredlegesse9490 3 жыл бұрын
Bravo engenere
@lubabaabegaz2437
@lubabaabegaz2437 3 жыл бұрын
አጅነርእድሜና ጠናይስጥህ ምረጥ የኤተዬጵያልጅ
@AA-of2is
@AA-of2is 3 жыл бұрын
እባካችሁን ይህንን የእንጂነር ንግግር በ3ቱ ኢንተርናሽናል ቋዋንቋዎች በትክክል ተተርጉሞ በታላላቅ ሚዲያዎች ቢሰራጭ ታአላቅ ምኞቴ ነዉ አህመድ ከየመን አመሰግናለሁ
@fassil4242
@fassil4242 3 жыл бұрын
ይህ የኢንጅነር ስለሺ በቀለ ንግግር ፓለቲካ ሳይሆን የኢትዮጵያን ዘመን ተሻጋሪ ግብፅ ሰራሽ ድህነት ለመዋጋት ስለምናደርገው ትብብር የሚጠይቅ መደመጥ ያለበት ንግግር ነው! ኢትዮጵያዊያን በዚህ ጉዳይ እንለያያለን የሚል ግምት የለኝም! Proxy war በመፍጠር፣ ከሶማሊያ ጋር ጦርነት እንድንገባ በማድረግ፣ ከኤርትራ ጋር ጦርነት እንድንገባ በማድረግ፣ ትህነግ በአማራ ጥላቻ ጥርሷን እንድትነቅል እና ኢትዮጵያን በቋንቋ ከፋፍላ እርስ በርስ እንድንጋጭ እንድታደርግ፣ በመጨረሻም የኢትዮጵያን የመከላከያ ሰራዊት እንድትወጋ፣ እና ኦነግ በአማራ ጥላቻ እንዲሰክር ሌላ የመገንጠል አባዜ ተሸክሞ እንዲሄድ የተደረገው በሀገር በቀል ምሁራን ሳይሆን ከውጭ ሀገር በሚላኩ የአውሮፓ ደጋፊዎችና ግብፅ ራሷ በምትፈጥራቸው እና ስፓንሰር በምታደርገው የሴራ ፓለቲካ የተፈጠረ ከአባይ ጋራ በተያያዘ የሚጠር ውስብስብ ችግር ነው ። ይህን የግብፅ ታሪካዊ ስህተት ወደ ራሷ ጉያ ለመክተት ከግድባችን ማለቅ በሃላ ኢትዮጵያ የመከላያ ሀይሏን በማዘመን፣ የእርሻ ምርትን በማሳደግ፣ ከድህነት በመላቀቅና የግብፅን የአመፅ መንገድ ለመዝጋት የሚያስችል ብሄራዊ የአባይ ጥናት፣ አባይና የኢትዮጵያ ድህነት በሚል ከአንደኛ ደረጃ ት/ቤት እስከ ዮኒቨርስቲ ድረስ የት/ርት ካሬክለም ለኢትዮጵያዊያን እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ምሁራን በተለይም ደግሞ ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ይህን የቤት ስራ ከአሁኑ እንዲጀምሩ ስል ምክረ ሀሳቤን አቀርባለሁ። ፋሲል
@haliz7466
@haliz7466 3 жыл бұрын
meles is hero for the country .
@tadesseteferra742
@tadesseteferra742 3 жыл бұрын
ታላቅ፣ ሰውን በወሳኝ፣ ሰዓት ።
@sameabera1698
@sameabera1698 3 жыл бұрын
እጂነር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጅግኖችን
@calebsam8843
@calebsam8843 3 жыл бұрын
Tnx former pm meles zenawi!!
@mubdawabdlshkr5755
@mubdawabdlshkr5755 3 жыл бұрын
Abay yehulum Ethiopiawi kurat
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 3 жыл бұрын
Bretu saw wudu sitocheni lahagareni fatare.yagezihe tegesituni yesitehe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 3 жыл бұрын
እንደናንተ ያለ የተማረ ወደፊት መምጣቱ ለሀገራችን ጥሩ ነው
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 3 жыл бұрын
ከኢሕአድግ /ብልፅግና አንድ የሚስማማኝ ቢኖር ስለሺ በቀለ ነው። ባለሥልጣንም አስተማሪም ነው።
@fikrukinfu5635
@fikrukinfu5635 3 жыл бұрын
Engineers are problem solvers.... Our Wise government is using them wisely. Here is the perfect example.... Abay is much more than this... I remember Engineer Tadese's proposal to exploit it up to Ziway area... Dr Abiy understands Ethiopia's wealth as Late PM Meles understood the heavy burden of poverty... The man made Light is coming to Ethiopia....
@whywonder1895
@whywonder1895 3 жыл бұрын
PM Meles who?
@TADESDR3
@TADESDR3 3 жыл бұрын
ኮሮና እንደዚህ በበዛበት ጊዜ ህዝብን በዚህ ያህል መጠን መሰብሰብ ቸልተኝነት ወይንም አለማወቅ ይመስላል፣ታሞ ከመማቀቅ ይሻላል መጠንቀቅ ይሉ ነበር ድሮ፣
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 жыл бұрын
ራስጌ ተብሎ ነው እግርጌ የሚባለው ንገሩአቸው አስኪ !!!
@abdibabu7325
@abdibabu7325 3 жыл бұрын
ቴዶ ጨርሶታል. ደግሞ ለአባይይይ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
Before abay letus stop amahara jenocide
@Tkkj73
@Tkkj73 3 жыл бұрын
The recent military posture by Egypt and Sudan near the Ethiopian border shouldn’t have to frighten anyone who knows the capability of the Egyptian army. The Egyptians and her 4 Arab allies couldn’t even defeat the proxy war she is fighting in neighboring Libya under the commandership of General Khalifa Haftar, let alone traveling close to almost 3000 Kilometers far away from home. The Ethiopian government has to give both belligerent nations a dire warning that if they fire a single bullet at Ethiopian soldiers, then Ethiopia has no choice except aiming its war arsenal towards the Aswan dam in Egypt and the Meowe dam close to Khartoum and as well as those in different locations in Sudan. Then they will see who would lose the most. Ethiopia shouldn’t have to ask for their permission to use her own water resources that originates from the heartland of Ethiopia. If oil producing nations can sell oil to stimulate their economies without anyone’s interference, we see no reason under this clear blue sky why Ethiopia shouldn’t be using her water resources to stimulate her economy. Therefore what is good for oil producing countries is also good for Ethiopia. Our Enemies should better keep their itchy and trigger happy fingers in check from playing a macho man image at the expense of hurting themselves.
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 жыл бұрын
Le American weyem le Arab ij ansetem wegene niqa abatochachin senefoch alneberum !!! Ethiopia be lijochewa tafera ena tekebra tenoralech💚💛❤Egziyabeher ye ethiopia amelak ayetegnam ayanqelafam !!!
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 жыл бұрын
You are worried about electric .we amharas are worrying about amahara jenocide
@dohan1.0
@dohan1.0 3 жыл бұрын
ኣምታች
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 жыл бұрын
Egypt or Sudan never opposed GERD and the 6000-megawatt electric generation so why don't you reach an agreement with technical issues. The dam or the electricity is useless if there is no Ethiopia.
@berhanegebreselasie2639
@berhanegebreselasie2639 3 жыл бұрын
Stop the genocide against the Tigtian people siding with the Eritrean Tyrant enemy
@mesfinteferi4361
@mesfinteferi4361 3 жыл бұрын
What if this so called genocied is committed by the Junta allies?
@habtamukifle6534
@habtamukifle6534 3 жыл бұрын
Yours New Ethiopia is without Amahara never be happening bulshit.
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
ADWA TIMES አድዋ ታይምስ
Рет қаралды 1,8 М.
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 11 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 7 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 45 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 35 МЛН
ፍራሽ አዳሽ v  ከድር ሰተቴ - ጦቢያ @ArtsTvWorld
29:33
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 11 МЛН