ሕይወቴ | ስለ ጡት ካንሰር እንወያይ

  Рет қаралды 2,875

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер
@hosanna3393
@hosanna3393 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ በሸታ ይጠብቀን
@fufumohammed2017
@fufumohammed2017 2 жыл бұрын
እህቴ ታማብኛለቺ ስላካቺሁን ባገኘሁት
@kedirwollo8967
@kedirwollo8967 5 жыл бұрын
አላህይጠብቀን
@fufumohammed2017
@fufumohammed2017 2 жыл бұрын
9ኝ አመት በስደት ተከራታ እህቴ ታማብኛለቺ በጡት ካሠር ሀገር ገባቺ አሁን ጥሩ ዶክተር አላገኘቺም እዚህ ካሠር ነው ብለዋት ነበር በኦፕሬሺን አውጥተው ጠጠሩን አድስ አበባ ደግሞ ሆስቢታል ስትሄድ የለብሺም ጠጠሩ ግን ጨርሶ አልወጣልሺም ከስድስትወር ቦሀላ ተመለሺ ብሎ መለሣት ድካም ነው የተሻለ ሀኪም አላገኘንም
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
እንዴት ነበር የሚያደርጋት😓
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 2 жыл бұрын
እንዴት ነበር አጀማመሩ ይህው እኔ ከጡቴ ከግራ ከቀኝ 3ፍሬ አለው ወደ 5አመት ሆነኝ ምንም አልታየሁትም
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
@@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ ልክ እንዴኔ ነው እህት የትነሽ እኔ ዱባይነኝ
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
እንደዉ አላህ ይጠብቀን እኔ ጡቴንያ መኛል
@destatadesse1727
@destatadesse1727 6 жыл бұрын
Amharic move
@abatube7050
@abatube7050 6 жыл бұрын
m.kzbin.info/door/Lb_NcGuE4xChQw-74E81TQ
@jujuman9010
@jujuman9010 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማል
@letariktube960
@letariktube960 2 жыл бұрын
እንዴው በፀሎት አስቡኝ ጡቴን አሞኛል
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
እንደዉ አላህ ይጠብቀን እኔ ጡቴን ያመኛል
@tesnimabbas
@tesnimabbas 6 жыл бұрын
Yet ager new yaleshiw?
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
+A Abdulselam ዱባይ
@tesnimabbas
@tesnimabbas 6 жыл бұрын
@@amiwolloyewa7027 የሚገርም ነገር ልንገርሽ:: እኔ አሜሪካን ውስጥ የቆየሁ ሰው ነኝ:: ብዙ ኢትዮዽያዊያን ሴቶች ኢዚህ ዋሺንግተን የጡት ካንሰር በሽታ ይዝዋቸው ግማሾቹ ኬሞቴራፒ ይወስዳሉ:: ግማሾቹ ኪኒን ይወስዳሉ:: ግማሾቹ ጡታቸው ይቆረጣሉ:: እንደኣጋጣሚ ለእረፍት ሐረር ጅጅጋ ሔጄ ኣንድ ገበሬ የአንድ የዛፍ ስር ለካንሰር በሽታ መድሃኒት ነው ብሎ ሰጠኝ:: ያጎቴ ልጅ ጡትዋን በካንሰር ተጠቅታ ለመቆረጥ ኣንድ ሳምንት ሲቀራት መጀመሪያ ይህ ከሐረር ያመጣሁትን ስር እንደ ሻይ ለ 5 ቀን ጠጣችና ሃኪም ዘንድ ሔዳ እንደገና ስትመርመር ካንሰርዋ ጠፍቶ ጡትዋ ከመቆረት ተረፈች:: ከዛ ብህዋላ ለብዙ ሴቶች ከካንስር ነፃ እንዲሆኑ መድሃኒቱ ረዳቸው::የሚገርመው ስሩን ኣፍልተሽ ስትጠጪው ምንም ምንም ኣይልም:: ልክ ሻይ ያለ ሰኳር መጠጣት ማለት ነው::
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
+A Abdulselam ታድያ እኔ የት አገኘዋለሁ ወንድም በዛላይም ተመርምሬ ዉጤቴን ማወቅ ይጠበቅብኛል ብቻ አላህ ይጠብቀኝ
@ፅጌየሰውማኛእናቴህይወቴ
@ፅጌየሰውማኛእናቴህይወቴ 5 жыл бұрын
@@tesnimabbas እባክህን ኣድራሻህን ላክልን(ፃፍልን)
@fufumohammed2017
@fufumohammed2017 2 жыл бұрын
አረ አድራሻቺሁን
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 42 | Sinkul Hiwot Episode 42
42:19
Kana Television
Рет қаралды 32 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Trump announced the end date of the war / Emergency plane landing
14:05
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН