No video

ሔለን ሾው_ ጋብቻ ክፍል 2/ HELEN SHOW_SEASON 20_EPISODE 6_MARRIAGE PART 2

  Рет қаралды 60,798

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በቴሌግራም t.me/ebstvworldwidebot​​ ይላኩልን።
Subscribe to EBS on KZbin: bit.ly/2M1aRZL​​
Follow EBS on Telegram: t.me/ebstvworldwide​​
Follow EBS on Facebook: bit.ly/2s439TS​​
#ኢቢኤስ​​
#EBS​
#Helen_show

Пікірлер: 108
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 3 жыл бұрын
Thanks a lot Doctor.ሀበሻ የሚፈልገው ሴትም ወንድም፣ትዳርን ለግርድና፣ትዳርን እንደ ኢንካም፣ልጅ ለማግኘት እና ለመሳሰሉት።ግን ስለ ባልና ሚስት ብቻ ቢሆን ጥሩ ትዳር በኖረን ነበር።የምንኖርበት አገርን የማናውቅ ከንቱወች።60% የሀበሻ ትዳር ደባል ነው ።ቤት ውስጥ ፍቅር የለም ።እግዚአብሄር እውቀቱን ይስጠን
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 3 жыл бұрын
@@ummuyousuf1597 እኔም ጥሩ ገቢ ስላለኝ፣በቤቴ ትንሽ እያዋጣ ሊኖር እና ለእሱ ምግብ ላበስል አስቦ ነበር ፣ጉዋደኛዬ ከእኔ ጋር ሊኖር ያሰበው፣ግን በመርህ ስለምመራ፣ሜሬጅ ካውንስሊንግም፣እምቢ አለ፣ለሰው ልጅ ክብር የለውም ነበር፣ በስድስት ወሩ ሳያስበው፣ቤቴን ልቀቅ አልኩት።የምንኖርበትን አገር ህግ አያውቁ፣ሲያፈቅሩ አያውቁ፣ሲጠሉ አያውቁ።ያሳዝናል።አሁን ፀሎቴን እየፀለይኩ፣ሲያምረኝ ቫኬሽኔን እየሄድኩ፣ሲያምረኝ፣ጅሜን፣እቤቴ ሰላም ሰፍኖ እኖራለሁ።እሱም ቁዋሚ እንኩዋን ስራ የለውም።የዶ/ርን ምክር ሁሉም ሀበሻ መስማትና መተግበር አለበት፣ለመልካም ትዳር።የምንኖርበት አገር የሚፈልገው፣የትዳር እስታይል አለ።እግዚአብሄር መልካሙን ይስጠን።
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ምንም አልተሳሳትሽም በየቤቱ ያለው ነገር በጣም ያስጠላል
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
@@hablefikirwolle1733 ልክ እንደኔ እኔ ግን ዘግይቼ ነው የነቃሁት ሁለት ወልደን አባረርኩት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ዶር ፀደይ በጣም ነው የማመሰግነው ጊዜሽን ሰጥተሽ ይህንን የመሰለ የህይወት የኑሮ የትዳር እውቀት ስላካፈልሽኝ🙏🙏 ሄለንዬ አንቼም 🙏🙏🙏 የምታቀርቢያቸው ሰዋች ይህንን ግራ የገባውን ስለ ፍቅር ስለ ትዳር ያልተረዳ ትውልድ የሚያሰመልጥ ነው ። የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ተመልካች ቁጥር🤔🤔
@addisasfaw6452
@addisasfaw6452 3 жыл бұрын
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 3 жыл бұрын
በየቤቱ፣ሀበሻው፣ለልጆቹ፣ጌም ፣አነሱም፣ወይ ሲነታረኩ፣ወይ ባልዬው እሪሞቱን ይዞ ዘሀበሻን እያየ ነው የሚያመሸው።እራቁታቸውን የሚሄዱ ሴቶቻችንን ዘፈን እና ፣ቁንጅናዋ እያለ፣ሚስቱ ከስራ ደክማ መጥታ፣ኪችን ትንጎዳጎዳለች።አየ የሀበሻ ትዳር በአሜሪካ፣እግዚያብሄር ይግባልን፣ልጆቻችንን ያሳዝኑኛል።እኛም ትዳር ውስጥ ሆነን፣በብቸኝነት ፣በይሉኝታ፣እናንሰላም በማጣት ቤታችንን የምንጠላ ሆነን ነው የሚታዬው።እግዚአብሄር ሆይ ይርዳን
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 жыл бұрын
Ummu & Hablefikir, I see that you guys are tired of the so-called "marriage drama" I feel you sistas 😁🤦🏽‍♀️ that's why I don't want to get married, especially with stupid n low mentality habesha dudes.
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 жыл бұрын
@@ummuyousuf1597 Lady, I'm not judging any of you here, that's just my opinion depending on what u said.
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 3 жыл бұрын
@@adanechmarthaberhanu1319 I wana have someone in my life instead of being alone but the mistakes we are the one chosen the stupid man/woman in life.I guess as Dr.Tedey told us we should be compatable and understanding in many of the marriage points those she explained it for us before we lice with someone.We always love ourselves to love and respect others.I will have a blessed one one day with God permission. I have to reflect myself what I learn from my boyfriend and knowing what made that relationship coz of me or him and I am working on that.God be with those many of marriages and hope to have a good marriage in life.Thanks Dr.Tseday
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 3 жыл бұрын
ዋዉ እንደ እዋህ የሚጠጣ ትምህርት ነዉ በቀጣይ የጋበዙልን የምትሉ???
@seniabiy5101
@seniabiy5101 3 жыл бұрын
thankyou Helen and Dr Tseday እኔስ ተመስገን በጣም ጥሩ ባል እና ጥሩ የባል ቤተሰብ ናቸው ያሉኝ በተለይ የባሌ እናት የተባረከች ናት ከእኔ አልፈው ለቤተሰቦቼ የሚያስቡ ናቸው እግዚአብሔርን ሁሌም አመሰግናለሁ ለሁላቹም የእኔ አይነት እድል ያጋጥማቹ እላለው ሴት ልጅ ትዳሯ ካላማረ ቅስሟ ይሰበራል ለእኔ የጠቀመኝ ግን የቤተሰቦቼ ምርቃት ነው በተለይ አባቴ ጠዋት ማታ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ ይለኝ ነበር የእሱ ምርቃት ይመስለኛል ትዳሪን የባረከልኝ ለወላጆቻቹ ጥሩ ሁኑ ምርቃት ጥሩ ነው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መታደል ነው
@seniabiy5101
@seniabiy5101 3 жыл бұрын
@@betelmulu4897 አመሰግናለሁ እህቴ በጣም በጣም እግዚአብሔር እረድቶኛል ለሁሉም ሰው የተባረከ ትዳር ይስጠው በተለይ ለሴቶች
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 3 жыл бұрын
Wonderful discussion. I think t's gonna be a lesson for every one who are on marriage or on the way to establish marriage. Thanks Doc. and Helen!
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
We all need to learn this. So many good points! thank you Doctor Teseday you awesome..Helensha konjo enamesegenalen 🙏
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 3 жыл бұрын
በአማርኛ ቢነገር ለሁሉም ግልጽ ይሆን ነበር እንግሊዝኛና አማርኛ ሆኖ ግራ ተጋባን ውይይቱ አስፈላጊ ነበር 🤔🤔🤔🤔💐💐
@etseyted1375
@etseyted1375 3 жыл бұрын
Great discussion ! thank you Dr. tseday and Helu
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e 3 жыл бұрын
እንዴ እሳ ኮ የቤት እመቤት ብትሆንስ ? ልጆች ማሳደግ እኮ ባላ ከሚያመጣው ገንዘብ በላይ እንደሆነ መዘንጋት የለብንም
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
አንቺ ስላላገባሽ ዝም በይ
@frehiwotbehabela6948
@frehiwotbehabela6948 3 жыл бұрын
Thank you so much the best advice I’m proud of the doctors and Helen to thank you !!
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 жыл бұрын
Wow very powerful message 🔥🔥🔥somany things to learn thank you for sharing keep moving forward 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@emebetweldeselassie1
@emebetweldeselassie1 3 жыл бұрын
Thank you so much Doctor and Helen It's useful & very important advice.
@koricholemma7847
@koricholemma7847 3 жыл бұрын
I wish it was as easy as it is explained . Great talk but many cultural problems to overcome.
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
God bless you both! it's very important topic.
@bilenhaile212
@bilenhaile212 3 жыл бұрын
I wish I could have known this before 10yrs ago.
@saraabraham5553
@saraabraham5553 3 жыл бұрын
Thank you Doctor and Helen very useful information we need like this our community.
@bezaitmulugeta4824
@bezaitmulugeta4824 3 жыл бұрын
So many good points, thank you both!
@kidi2280
@kidi2280 2 жыл бұрын
The best discussion and thank you both!!
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 жыл бұрын
Doctor! if I follow your 5 commandments to find my compatible soul mate I need to have Methuselah age, FYI I know couples who met by divine appointment at a funeral event and celebrated their diamond jubilee " Marriage made in Heaven " ceremony Anyways thank you for sharing your insight, and of course, Helen thank you and God Bless you.
@tsegialmayehu8
@tsegialmayehu8 2 жыл бұрын
እኔ ልጆች ላይ መሰራት አለበት ብያ ነው እማምነው ልጆቻችን እንዴት ሚስታቸውን ማናገር እንዳለባቸ እንዴት ቤታቸውን መምራት እንዳለባቸው እያሳየናቸው ማደግ አለባቸው ሚስቱን እንዴት መረዳት እዳለበት እየነገርን ያሳደግነው ልጅ እና ስለ ሪሌሽን ምንም ማናወራው ልጅ በጣም ከፍተኛ ልዩነት አለው የሀበሻ ወንዶች እያልን የምናማርረው ለዚ ይመስለኛል እኔና ባለቤቴ ወደ ትክክለኛ መስመር ወይም እስክንግባባ ድረስ ብዙ ጊዜ ፈጅቶብን ሊሆን ይችላል ልጆቻችን ግን የኛን ያህል መጎዳት የለባቸውም የነሱን ሀሳብእ ተረድተን ትክክለኛውን መንገድ ልናሳያቸው ልናስተምራቸው ይገባል እላለሁ
@seblebarke1215
@seblebarke1215 3 жыл бұрын
Thank you so much, we learn a lot, bless you
@maruhailu2019
@maruhailu2019 3 жыл бұрын
Do your part is the very important advice 👌
@mekdesteshome4761
@mekdesteshome4761 3 жыл бұрын
Thank u.it's good topic to know.how to handle the life.
@tsiondessalegn8578
@tsiondessalegn8578 3 жыл бұрын
Wow! Thank you both!
@bontujimma6015
@bontujimma6015 2 жыл бұрын
Wonderful advice lady's thanks💟🌷💟
@meronasefa2003
@meronasefa2003 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr my marriage 12 years thanks too good 🙏🏽
@selamtegasse5032
@selamtegasse5032 3 жыл бұрын
Thank you so much
@lilyh9470
@lilyh9470 3 жыл бұрын
Thank you
@hailumeskele5372
@hailumeskele5372 3 жыл бұрын
Thanks alot Hellen!
@yerusbelete8370
@yerusbelete8370 3 жыл бұрын
በጣም ይጠቅማል አመሰግናለው
@Lela_maya
@Lela_maya 3 жыл бұрын
Thank you Helenye❤
@onelove2438
@onelove2438 3 жыл бұрын
Dr Tseday are you married? How many years? ... just an honest question
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 3 жыл бұрын
Thank you Helen show
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 3 жыл бұрын
Happy wife happy life we have to respect each other
@tizetakebede7551
@tizetakebede7551 3 жыл бұрын
Thank you for your information
@tirufatmulugeta3002
@tirufatmulugeta3002 3 жыл бұрын
Betam Telek Temert New Yeseteshen Betam Takoriyalesh yemetesetew meker Lehuletum teru yehone meker new yemetesetew
@fikirteatnafe7728
@fikirteatnafe7728 3 жыл бұрын
ተልቁ ቸግር አበሻ ይ ዋሻል ግልጽ አይደለም
@danitube9299
@danitube9299 3 жыл бұрын
Love it 👏👏👏👏
@selamawitmosisa722
@selamawitmosisa722 3 жыл бұрын
Thank you Dr for all the effort and the explanation about marriage. But I have a question? Why you neglected love and compassion between the two. From your words you smashed it all the love thing. I know a lot of people they help each other and build a huge money and love from scratch ? I know a women who work more than her husband and she paid for all the needs like collage,now he is a doctor and a man teaches his wife and send her to high educational levels, so why you are not mentioning it..... Because you talk about marriage ...... This is also part of marriage.
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
We’re do we get the book plz
@sunshining3697
@sunshining3697 3 жыл бұрын
Ye abesha wendoch joint account sisemu Migraine headache immediately 🤣🤣🤣🤣
@elleni6379
@elleni6379 3 жыл бұрын
Hahahaha you’re right.
@bezawitmuluneh
@bezawitmuluneh 3 жыл бұрын
😄🤣😂😆😄
@genetalemu3760
@genetalemu3760 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tigraytiktok2481
@tigraytiktok2481 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@senaithagos8089
@senaithagos8089 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@meklitalemu6939
@meklitalemu6939 3 жыл бұрын
I wish I can listen before my marriage
@eyeab7657
@eyeab7657 3 жыл бұрын
me too
@yednekchewhayile80
@yednekchewhayile80 3 жыл бұрын
Modern woman discussion is so funny. they always talk about from women point Of view they always try to guess what man thinks .
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
👏👏👏👏
@emebetabebe7310
@emebetabebe7310 3 жыл бұрын
ባሌ ከእህቱ ጋር ነዉ የሚመካከረዉ በትዳሩ ዉስጥ ችግር በተፈጠረ ቁጥር ወደ እህቱ ሄዶ የተንጋደደ ምክር ቀስሞ ይመጣና ይበጠብጣል እንደ ዶክተር አባባል ለጋብቻ ዝግጁ ያልሆነ ወንድ ነዉ እያለች ነዉ ነገር ግን ሴቶ ምን ታድርግ ጋብቻዉን ለማሰቀጠል
@mekashamengsitu4880
@mekashamengsitu4880 3 жыл бұрын
What about love
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
Ena ke weldku bwala sextual need chemrwal gin bale cherso madreg ayfelgim..sexless life naw yemnorew ..I am stuck! What should I do? My weight isn't a problem. I lost my baby weight but he gains weight and not trying to lose it. I don't know what to do.
@lee-8500
@lee-8500 3 жыл бұрын
She seems a lot blamer. Good to focus what the solution now
@bezashgebretsadik5469
@bezashgebretsadik5469 3 жыл бұрын
What if she gets better money after marriage?
@ethioluv1dalluS
@ethioluv1dalluS 2 жыл бұрын
Hey. She got the same name as me.
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 3 жыл бұрын
ሔሉ እንዴት አገኛታለሁ I need counsel
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 3 жыл бұрын
ብዙ ተማርኩ አመሰግናችሆለሁ !
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 3 жыл бұрын
wow
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e 3 жыл бұрын
እንግሊዘኛ ባይቀላቀል ጥሩ ንበር 👍🏼
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e 3 жыл бұрын
@Helen Tesfaselase አሁን አንቺ ጠበቃ መሆንሽ ነው? ይኔንን ፕሮግራም የሚከታተሉት ስፊው የኢትዮጵያ ህዝብ አማርኛ አድማጭ ነው ስለዚህ ከተቻለ ሌላ ቋንቋ ባይቀላቀል ጥሩ ነበር ማለቴ ነው ሁሉንም ባንቺ ልክ አትገምቺ የተግባባን መሰለኝ የግሌ አመለካከት ነው 🤔
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 2 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ግን እንግሊዜኛ መቀላቀሉ በዛ ግራ ያጋባል
@colfaxwireless
@colfaxwireless 2 жыл бұрын
Dr. Tseday you are the only educated person and took a side of feminine! You need see both sides, according to your answer you get a side of feminine, I don't know if you have a brother, but I definitely know you have a father, also when you talk and answers Helen's questions you seems like your are very angry at men's and that tells me you have a personal issues! Helen you are awesome and on point of you questions 👌🏿
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ መልእክት! "Successful የሆነች ሴት ለምን successful የሆነ ሰው አታገባም? ...downgrade ማድረግ የለባትም " የሚለው part አልተዋጠልኝም🤔
@sunshining3697
@sunshining3697 3 жыл бұрын
DST Gtamun Ayatam 🤣🤣🤣
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
አስተሳሰብ ስለሚገጥም ነዉ ተመሳሳይ thought process ስለሚኖር ስለዚህ ግጭቶች ባይቀርም ሊቀንስ ይችላል በተለይ ሁለቱም ጥሩ ስብዕና ካላቸዉ።
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 жыл бұрын
የተማረ መሃይም ሲባል አልሰማህም/ሽም ሰው ስለተማረ ብቻ ይገጥማል ማለት አይደለም። እንደውም ያልተማረ ካፈቀረ ነብሱን ይሰጣል ተማርኩ የሚለው ግን ያርዳል
@fikeretehussen8254
@fikeretehussen8254 3 жыл бұрын
Gta yibaricishi do
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
😘😘😘
@genetrady2015
@genetrady2015 3 жыл бұрын
Bale lebtesebme hon letgoda yemrda Meste demo merdate lebtesbome yhonl Mestet yembal yemtwed men madrgeychalale
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 3 жыл бұрын
አንዳንድ ሰውን ዝቅ አገሽ ምናልባት በትምህርት status or something የምታይው ነገ አለ ....ሁሉም ሰው እኩል ነው አዋቂ ብትሆኝ በፈጣሪ ድሞ ምንም ነን
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.......
@zeewegd905
@zeewegd905 3 жыл бұрын
መፅሀፉ አማርኛም ቢኖረው አሪፍ ነበር
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
EBS ጥሩ ሚዲያ ነበር በሐና ዮሐንስ ጉዳይ ቤተክዕነቱ ሊበጠበጥ ነው አባቶች ሲቀርቡ ሚዲያ ላይ ጥቅም የሚበሉ አባቶች አሉ እያሉ የሚናገሩ ሰዎች አሉ እጃችሁን ሰብስቡ በቃ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 жыл бұрын
Who's Hanna 🤔😂🤦🏽‍♀️
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 жыл бұрын
ከዚህ ጋር ምን አገናኘው ሀራጥቃ
@rgmek4561
@rgmek4561 3 жыл бұрын
I once heard a pastor teach on a marriage seminar. He said “if men are going to have sex based on when only the woman is interested.” He said “good luck, because you are going to have sex only 8 times a year.” He said marriage is about what one can do for the other. So woman should have sex with their husband even if they are not feeling like it. Comparability could be challenging in sex because usually men want to have sex more often than women.
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
So wrong sex is psychological preparation. If the couple have very close and understanding relationship the sexual desire will be there. What the pastor said reflects his own sad life and attitude he has towards sex. He probably does not care for his wifes emotional needs and wants sex on demand and is also basing it onwrong literal translation of the bible. the husband shall fulfill his wife's sexual needs and wife should fulfill her husbands needs 1 Corinthans 7:3 This can only happen where there is good bonding a d understanding respect and physical attraction.
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 2 жыл бұрын
Egzabhier estilgn
@fikeretehussen8254
@fikeretehussen8254 3 жыл бұрын
Heliy tbarec
@brouktawitdemissie1805
@brouktawitdemissie1805 3 жыл бұрын
Dr. as of me Marriage is a gift of GOD. It does not matter who makes more money. In marriage life couples or married live for what they promised to each other under the eye of God. If the marriage depends on money, it definetly leads to divorce. The reason why I say this is because in my parents marriage life money was never the issue for their relationship and FYI my father was the only BREAD Wiiner in the family. They lived a happy life until now. Your book is good for western culture not ours.
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
ትክክል ነገር ግን በስታቲሰቲክስ ሲታይ ብዙ ሴቶች ጥገኛ ሲሆኑ ብዙ በደል እየደረሳባቸዉ ዝም ብለዉ ይቀመጣሉ ምርጫ ከማጣተ የተነሳ። በተለይ ባሁኑ ዘመን ሴቶቹም ወንድም መስራት ከጥገኝነት ያወጣል በዛዉም ባል ይታገዛል።
@Dada-ei2oe
@Dada-ei2oe 2 жыл бұрын
The Dr is not marriage counseller rather feminist. Moreover, she needs to know context.
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ርዕሱ አስተማሪ ቢሆንም ግን እንደት የከተሜው ብቻ ነው ምታስተምሩት እኔ አቅሙ ቢኖረኝ ወደገጠሩ ያለው የግፍ ትዳር ስንት እህቶች በጋብቻ እንደ አገልጋይ እንደማትረባ ሴት ለባሏ አገልጋይ ብቻ ተደርጋ ምትሰቃየውስ ማን ይድረስላቸው ጭራሽ ማንን እንደምታገባ እንኳን ሳታውቅ በግድ ምትዳረው ለእሱና ለቤተሰቡ አገልጋይ ሆና እድሜ ልኳን የምትኖር ዘርዝሬ አልዘልወውም እናንተ ለከተሜው ነው ምትጮሁት
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
@@ummuyousuf1597 batekekell mchshem ayftam ....
@sabrinaa4383
@sabrinaa4383 3 жыл бұрын
I'm gonna buy this Lady's book. my tidar is goin to hell right now.....
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Dr. Why you followed the money totally wrong Who are you .
@betelhembirhanu9612
@betelhembirhanu9612 3 жыл бұрын
ትዳር የሚቆመው በጥበብ እንጅ በገንዘብ ብዛት አይደለም
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
Ye ena konjio yemtakribiu neger arif new tutshe gen be fshum ayetaye pls pls
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ እመኝኝ I hate mother in law and sister in law and my husband had knew this from the first day so I will never let them involves in my marriage plus እነርሱን ከሰማ ወይንም ከእነርሱ ጋ ቢማከር ያቃል እንደማባርረው ምክንያቱም ያገባው እኔን እንጂ እነርሱን አይደለም። 👉አንድ ነገር ግን በግልፅ እምናገረው የባል እናት እና እህት ልጃቸውን ማግባት ቢቻል እንደሚያገቡት ነው እምናገረው💯👌
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 3 жыл бұрын
Mature you marry English boring show..ugh.
@iammill1297
@iammill1297 3 жыл бұрын
የሄለን ርጆና እንደኔ የታየው ማነው?
@iammill1297
@iammill1297 3 жыл бұрын
አረጀሽ ውበትሽ ጠፋ
@iammill1297
@iammill1297 3 жыл бұрын
kkk^ kkkkkkk ከኑሮዋ አኳያ እኮ ነው !
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 19 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 94 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 19 МЛН