ሔኖክን ሰርኘራይዝ አደረግነው

  Рет қаралды 83,818

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

2 ай бұрын

ዩቱባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነገሮችን እየሳቅን እያዋዛን እንማማር

Пікірлер: 675
@heniandtsi
@heniandtsi 2 ай бұрын
ሰብስክራይብ ላይክ ያድርጉን
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 2 ай бұрын
አላህ ያሳድግህ በእውነት አለቀስኩ😢😢 የእኔማር
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 2 ай бұрын
ረዱን አምጡልን ❤ ቤተስብ እኮ ናት ካሁን ቡሀላ😂
@ayehutubetube645
@ayehutubetube645 2 ай бұрын
Happy birthday to you በጣም መልካም ወንዲም ነህ😊
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 2 ай бұрын
ዕረዱን አምጡልን ሂኒየ
@barkot7147
@barkot7147 Ай бұрын
መልካም ወንድም ነህ ሄኒ ረጅም እድሜ እንመኝልሃለን
@user-tk9xd6mm1v
@user-tk9xd6mm1v 2 ай бұрын
ሄኒየ እዮባና እረዱ ባተቻናል ይምጡልን ስለፋቅራቸውም ምን እደተሰማው እዮባ ይንገረን ለረዱ ፋቅሩን ሲገልፀ መስማት እፈልጋለን
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n 2 ай бұрын
❤❤❤❤awe🎉
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 2 ай бұрын
እረ አቸኩሉ ጉዴ ፈላ😮😮😮
@SaraAbady84
@SaraAbady84 2 ай бұрын
ትክክክክል
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
ኧረ ገና ነው ትንሽ ጠብቁ
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 2 ай бұрын
እዮብ እና ረዱ ባለፈው የሰሩት ቪዶ ጥራት የለውም ድምፁ እደገና ፍቅራቻውን ሲገላለፁ እንዴት እዳሳለፉ ሁለቱም ይገሩን ይምጡልን በጉጉት እየጠበቅነው😅😅 😊😊
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢አስለቀሰኝ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
ትልቁልጅ የኔ ጌታ እድግ በል የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ታላቅነት እዳ ነው ሀላፊነት ይኖራል ❤❤❤በውነት እድለኛነው
@user-fh8hs4ve8o
@user-fh8hs4ve8o 2 ай бұрын
ውይኔ ልጁ አባቶን ማገዙ የኔ ጌታ እድግ በል አስለቀሰኝ😢
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 2 ай бұрын
ትልቁ ልጅ ይሄን ምርጥ መልክት ያስተላለፍዉ አባቱ ምን ያህል ለልጁ ምርጥ ፍቅር ቢሠጠዉ ነዉ አልኩ የኔዉድ አላህ ያሳድግህ ባባየ❤❤
@tigist9632
@tigist9632 2 ай бұрын
እፍፍፍ😢😢ትልቅዬዉ ልጅ ሲያሳዝን. ወንድማችን አባታችን ታላቃችን የሚዲያዉ ድምቀት ሔኖክ እንኳን ተወለድክ መወለድክን ለመልካም ያድርግልህ 🎉🎉🎉
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c 2 ай бұрын
ሄኖክ ማለትበኣስተሳሰቡ እጅግ ገራሚ ልጅ ነው ኣላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርስህ
@yetiyetim7138
@yetiyetim7138 2 ай бұрын
ኡፍ ልጁ የኔ ጌታ በዚ እድሜው ለአባቱ ያለው ፍቅር አስተሳሰቡ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ
@user-cf1jw7iv4d
@user-cf1jw7iv4d 2 ай бұрын
የኔ ማር ትልቁ ልጅ አስለቀስኝ የኔ አባት እድግ በልልልኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 2 ай бұрын
እንባዬ አልቆም አለኝ እኔም አይኑ ይደክማል ሲል😢
@mesiiyaadate
@mesiiyaadate 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 2 ай бұрын
ትልቁ ልጅ አባቴን አስታውሰኝ እኔም በአካል አግኝቼ እንዲ የሚሰማኝን አባቴር የማወራበትን ቀን ናፈቀኝ የልጁ ቃላቶች ሰርስረው ውስጥን ይገባል ይህ ሲሰማው የአባቱን ደስታ አሰብኩት ፈጣሪ ያሳድግክ ለአባትክ የተናገርካቸው ህልምክ ይፈፀም ዘንድ ፈጣሪ ለአባትክ ረጂም እድሜ ይስጥልክ❤❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
ማርያምን የልጅ ሳወራ አሰለቀሰኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጠው ለአባታችው
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 2 ай бұрын
የልጅ ንግግር ❤ ርዥም እድሜ ኑርላቸው
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 2 ай бұрын
ሄኖክ ምርጥ ሰው እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንህ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ወላዲተ አምላክ በነገሮች ሁሉ አትለይህ ትጠብቅህ ልጆችህን እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልህ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-tk9xd6mm1v
@user-tk9xd6mm1v 2 ай бұрын
ሄኖክ ምርጥሰው በጣምነው የምኖድህ እንኳን ተወለድክ
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
የኔ ጌታ ትልቁ ልጅ ሲያሳዝን በእንባ ነው ያየውት እደግ ያሳብከውን ያሳካልክ የኔ ጌታ ሔኖክ ትልቁ ወንድማቸው እንኳን ተወለድክ
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 2 ай бұрын
ትልቁ ልጅ አስለቀስከኝ አባዬ ለአባትህ ስላሰብክለት ላንተ ደሞ የሰማይ አባትህ ያስብልህ ❤❤❤😢😢😢😢
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 2 ай бұрын
የኔ አባት እድግ በል አስለቀሰኝ አነጋገሩ ትልቁ ልጅ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ሄኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ልጅህ ግን አስለቀሰኝ😢😢😢😢 በጣም ምርጥ አባት እና እናት ናችሁ ልጆች አስተዳደግ በዚህ እድሜው እንደዚህ አይነት ፍሬ ሀሳብ ማቅረቡ በጣም የሚገርም ነው እድግ በሉለት ባባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ቀና ልብ ያለህ ነህ❤❤❤❤
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 2 ай бұрын
የአባቱን ርህራሄ በልጁ ላይ አየሁ ተባርክከዚህ በላይ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ቤቢዬ❤ happy Birthday አቶ ሔኖክ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 2 ай бұрын
ረዱዬስ ናፍቃኛለች❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 2 ай бұрын
❤የኔ ጌታ እድግ በል 😭😭😭አመጣኸው ተባረክ❤ለዚህ ሁሉ መሰረቱ ቤተሰብ ነው❤ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርሳችሁ❤ መጀመሪያችሁ እንደሚያምር ሁሉ መጨረሻችሁም ያማረ ይሁን❤❤❤❤❤
@munafetena4472
@munafetena4472 2 ай бұрын
ሄኖክዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ትልቁ ልጂክ በእውነት በጣም ነው የገረመኝ❤❤❤
@user-xc2ml7uk4k
@user-xc2ml7uk4k 2 ай бұрын
ረዱን እየጠብቅነበር ረዱ ማርሬ❤
@semirasefa9577
@semirasefa9577 2 ай бұрын
እኔም
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n 2 ай бұрын
❤🎉
@SeblaZewedu
@SeblaZewedu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Ай бұрын
እንኳን ተወለድክልን ሄኒ ትልቁ ልጃችሁ ያስተላለፈው መልክት የሚገርም ነው በዚህ እድሜው አሳቢ ልጅ አላችሁ እግዚአብሔር አመስግኑ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 ай бұрын
ትልቁ ልጅ አስለቀስከኝ የኔ ልጅ ለአባትህ የተመኘኸው ምኞት እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ❤❤❤❤❤ዮናስ ትክክለኛ የታላቅ ወንድም ምሳሌ አባት ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 2 ай бұрын
ፂእና ሄኒ ሄኒ እመቤቴ በፀጋ በጥበብ በሞገስ ታሣድግላችው ልጆቻችውን ምን ያህል እንደሚያሥብ ላባቱ በጣም ነው ያስለቀሠኝ የኔ ጌታ እመቤቴ ያሠብከውን ሁሉ ከነ ልጃ ታሣካልህ እነሱም አድግ ብለህላቸው ዪንቨርስቲ ገብተህ ተመርቀህ ጥሩ ስራ ይዘህ አግብተህ ወልደህ ለማየት ያብቃቸው ያብቃን በልጆቻችው ተደሠቱ ፂመልካም እናት እና ሚስት ነሽ ሄኖክም እንደዛው ❤❤❤❤❤❤❤ እወዳችዋለው ጥሩ ቤተሠቦች ናችው መልካም ልደት በርቱ
@MesiGalaso
@MesiGalaso 2 ай бұрын
Happy Birthday to you Heni የቀረው ዘመን የተባረከ ይሁን ❤❤❤ኡፍ ታላቁ ልጁ ግን ፈጣሪ ይጠበቅ አስተሳሰቡ ደስ ይላል 😢❤❤❤
@elaneaddis
@elaneaddis 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ ያኑርልን
@user-os7gr7ym6b
@user-os7gr7ym6b 6 күн бұрын
በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የምትሉ ወንድማማቾች፡፡
@lamlamlam7268
@lamlamlam7268 2 ай бұрын
መልካም ልደት የኔ አስተዋይ ሄንኬ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድም እየብ እና እረዱ ቃል መጠየቅ አደረጋቸው ባንተ ቤት
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 2 ай бұрын
የኔ ወንድሜ እንኳን ታወለድክ መልካም ልደት በጣም ነው የገረማኝ ልጂ የዎረ ነገር ዉስጥን ነው የነከ ጌታ ያሳድገክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-eu9eb6li5h
@user-eu9eb6li5h 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ወንድማችን ግን የኔ ማር ልጅ አስለቀሰኝ❤❤❤የኔ አባት እግዚአብሔር በፅበቡ በሞገሱ ያሳድግህ ❤❤❤
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 2 ай бұрын
ሂኒየ እኳን ተወለድክ መልካም ልደት ዕረዱን አምጡልን❤❤❤❤😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
እንኳን ተወለክ 🎉 ልጆቻችሁን በፍቅር በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤ትልቁልጆችሁ በስማም የተባረከ❤❤❤
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Ай бұрын
ተባረክ እድግ በል ፈጣር ጧር ቀባሪ ያርግህ የኔ ጌታ
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ሄኒ መልከም ልደት እግ/ር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 ай бұрын
የኔ አባት😢 እንባ ተናነቀው እድግበል❤ ሄኒየ መልካም አስተዋይሰው እንኳንም ተወለድክላቸው በውነት 🎉🎉🎉❣️❣️❣️ደግሞ ገና ወጣትኮነክ አረጀሁ አትበል
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 2 ай бұрын
ኧረ ረዱዬዬዬ አምጡልን ናፍቃናለች
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-pm4ow8yi9n
@user-pm4ow8yi9n Ай бұрын
❤🎉
@TagYdh
@TagYdh Ай бұрын
ከምንም በላይ ትልቁ ልጅ አስለቀሰኝ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@belaynesh4418
@belaynesh4418 2 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ሂኒ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ ልጆ ለአባቱ ያለው አመለካከት አስለቀሰኝ እድግ በል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mq7wt1fj2w
@user-mq7wt1fj2w 2 ай бұрын
ሄኖኬ እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንክ ይባረክ በጤና በሰላም ኑር ልጅህ😢 ደርሶልካል ገና በልጅነቱ ያሰበልክ ነገ ትልቅ አጋዥህ ይሆናል ይደግልክ ይደጉላችሁ❤❤❤❤❤❤
@amanwalle2956
@amanwalle2956 Ай бұрын
ትልቁ ልጅ አስለቀሰኝ ከአቅሙ በላይ ለአባቱ ያስባል እንዳይጎዳ አባቱ ጊዜ ሰጥቶ በጣም እያገዝከኝ ነዉ ብሎ ቢያስደስተዉ ሲናገር ለአባቱ ማድረግ ያለበትን እንዳላደረገ አይነት ስሜት እየተሰማዉ ይመስለኛል በደንብ አዉሩት በዚህ እድሜዉ እንደዚህ መናገር እስከሚያቅተዉ መጨናነቅ የለበትም እመቤቴ በጥበብ ታሳድግህ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 2 ай бұрын
ልጁ ሲናገር አሥለቀሰኝ እግዚአብሔር በግርማ ሞገሥ ያሳድግክ❤❤❤❤❤
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 2 ай бұрын
አንኳን ተውለድክ ሄኖክ ቀሪ ዘመንክን ያርዝምልን ምርጥ ቤተስብ እላችሁ
@user-xc2ml7uk4k
@user-xc2ml7uk4k 2 ай бұрын
ረዱ ትምጣ ናፍቃናለች እምትሉ
@almahrihoda7513
@almahrihoda7513 2 ай бұрын
እንካን ተወለደክ እርጅምን እድሜ ይሰጥ ልጃች ያሳድግል ቤተሰቡን ሁሉ አምላክ ይጠቡቃቹ❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 ай бұрын
ሂኒዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ ይላል እንኳን ተወለድክ ሂኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህ የደስታ የስኬት ዘመን ይሁንልህ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬 በመጀመሪያ እነ እዮባና አቤሎ ሲያስቁኝ በስተመጨረሻ የመጀመሪያው ልጅ ስለአባቱ የተናገረው አስለቀሰኝ እድግ በል ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃህ ሁሉንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቾሁ ልጆቻችሁ
@fal7583
@fal7583 2 ай бұрын
ማሻአሏህ ልጆቹ የኔውቦች አሏህ ያሣድጋችሁ ጥሩ ደረጃ የምደርሱያርጋችሁ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድህ ወድሜ ፈጣሪ አምላክ ቀሪዘመንህ የተባረከ ያድርግልህ አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@hawiguteta8422
@hawiguteta8422 2 ай бұрын
Wuyi lejochun egziabiher yasadgilat😍
@user-be8lg9ej2j
@user-be8lg9ej2j 2 ай бұрын
እውይ ልጁ ደስ ሲል ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ የሰፈሬ ልጆች ስለሆናችሁ ሁሌም እኮራለው 😍😍😍
@user-jl1oz8jm6k
@user-jl1oz8jm6k Ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ስነስርዓታችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ግን ልደት ማክበር በተለምዶ ከፈረጆች የወረስነው ባህል በመሆኑ እኛም እናከብራለን ነገር ግን በዚህ አመት ይሁን last year አንድ መምህር ማለትም የኦርቶዶክስ ሲያስተምሩ ሰምቼ ላጋራችሁ ብዬ ነው ክርስቲያን ልደት አያከብርም የተወለደበትን ቀን በማዘከር ለነዲያን ያበላል እንጂ ልደት በማለት አያከብርም ልደታቸው የሚከበረው ይህን አለም ንቀው እራሳቸውን ለክርስቶስ የሰጡና ጠላትን አሸንፈው የድል አክሊል ለተጎናፀፉ ቅዱሳን ነው እንጂ እኛ በአለም ያለን የትኛው የቅድስና ሰራ ሰርተን ነው ልደት ብለን የምናከብረው በፍፁም አይገባም ይህ የነጮች ባህል ነው ለክርስቲያን ኦርቶዶክስ አልተፈቀደም በማለት አስተምረዋልና አባ ገብረኪዳን ይመስለኛል ያስተማሩት ይቅርታ ስላበዛሁባችሁ ደስ ስለምትሉኝ ነው ይህን ሚዲያ መከታተል የጀመርኩት አዲስ ሚስቱን ሳያገባ በፊት ተመርቃ ቤተሰቦቹጋ ይዟት የወሰዳት ግዜ ነበር ማየት የጀመርኩት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 2 ай бұрын
በተርፈ መልካም ልደት ሄኖክዬ ባይዞቦይ በጣምነው እምወዳችሁ
@TigestBegna6
@TigestBegna6 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ሺ አመት ኑርላቸው ለልጆችክ ለቤተሰቦችክ ❤
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 2 ай бұрын
የኔ ወርቅ ትልቁ ልጁ የኔ አባት እድግ በል ባባየ❤❤❤❤❤እንኳን ተወለድህ ሄኒ🎉🎉🎉❤
@user-mc1mg2rm5z
@user-mc1mg2rm5z Ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ሄኖክየ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ❤ ወይኔ የሄኖክ ትልቁ ልጅ ግን በደስታ ኣስለቀሰኝ😥
@Heyb21
@Heyb21 2 ай бұрын
Happy birthday🎉🎂ሄኖካችን ፅዬ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ማርኮንዬ የኔ ጌታ የልጅ አስተዋይ ፈጣሪ በጥብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ተባረክ😘😘😘
@WdadaWdada-yh4qo
@WdadaWdada-yh4qo Ай бұрын
እረጂምእድሜዪሰጥህ
@elsabeyene6445
@elsabeyene6445 2 ай бұрын
ውይ ልጁ ሲናገር እውነት እንባዬ ነው የወረደው አንጅቴን ነው የበላው የኔ ቆንጆ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ላይ ታድርስህ እቅፍ ድጋፍ ታድርግህ ❤❤❤❤❤
@user-dz8wp9he3l
@user-dz8wp9he3l 2 ай бұрын
ሄኖክ መልካም ልደት እንኳን ተወለክ እግዚአብሔር ከነልጆችህ ከነሚስትህ ይጠብቅህ
@selamisare5466
@selamisare5466 2 ай бұрын
ሄኖክ ምርጥ ሰው እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ሄኒ🎉🎁🎈🎂 ማርያምን ልጅ ሳወራ አሰለቀሰኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠው 🙏❤❤❤
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ሄኒ🎉🎉🎉እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤ሁሌ ሳይህ ወንድሜን ነው ምትመስለኝ እርጋታህ፣ምክርህ፣ንግግርህ፣ቁመናህ፣ፀጉር ሳይቀር😂😂😂
@wondwossenkassa7515
@wondwossenkassa7515 2 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ሔኖክ፣ የቤቱ አውራ ልጅ ስለሆንክ ባንተ በኩል ልባዊ ደስታዬን ለመላው ቤተሰቦቻችሁ፣ የተባረከ፣ ስነምግባር ና ፍቅር የበዛበት ቤት ቃላት የለኝም። ደስ የምትሉ አገራችን እንደናንተ ያሉ ቤተሰቦች ይብዙላት፣ ቅርብ ቀን ነው ማየት የቻልኩት የሐዲስ እና ቃሊ tube ግሩም የሆነ family combination.
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 2 ай бұрын
ትልቁ ልጃቸው አስለቀሰኝ አባቴ ናፍቆኛሎ አትቀስቅስብኝ አቢየ እድግ በልላቸው 😢😢❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 ай бұрын
ምን አለ ሁሉም ብታስብ እንዲህ በፍቅር እላህ ሆይ ፍቅርን እንደሸማ ሁሊንም እራስን ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ❤❤❤
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 2 ай бұрын
መልካም ልደት ሄኒ ተሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አንተ መልካም ወንድም ነህ ውይ ትልቁ ልጂ ስለአባቱ ፍቅሩን ሲገልፅ በጣም አስለቀሰኝ😘❤❤😪🙏🙏🙏
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 Ай бұрын
ትልቁ ልጅ አስልቅስኝ 😢😢የኔ ማርዋ እድግ ብልልኝ የኔ አባት እናቲቱም ምርጥ እናት ነሽ የኔ እናት መልካም ለድት
@leguluma-tg7qy
@leguluma-tg7qy 2 ай бұрын
yene Abat babaye ❤❤ye lij awake egziabher be tebeb yasadegachu melkam ledat🎉🎉🎉🎉
@MiRahel
@MiRahel 2 ай бұрын
I subscribed you today. Congrats on your birthday 🎉🎉🎉🎉
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 2 ай бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል መልካም ሰው ሄኒ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@seblet148
@seblet148 2 ай бұрын
Happy birthday Heni 🎁🎊🎉....ፂ ጎበዝ ሚስት👌
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ለይኩኝ እንኳን አደረሳቹ ❤ለይኩኛ ስወዳቹ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el 2 ай бұрын
ስታምሩ ሽአመት ኑርላቸው ለልጆችህ ሄኒዬ❤❤❤
@mekdestens4401
@mekdestens4401 Ай бұрын
ዋዉ ክበርልኝ ወንድሜ አሰተዳደግህ ነው ልጅህ አሰለቅሶኛል ይደግልህ
@askaleejigu7698
@askaleejigu7698 2 ай бұрын
የኔ ጌታ እድግ በል❤❤🎉
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 2 ай бұрын
ሄኒ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑርላቸዉ ቤተሰብህን አስከባሪ የቤቱ መከታ ነህ እንወድሀለን❤❤❤❤
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 2 ай бұрын
እኳንም ተወለድህ መልካም ሠዉ❤የመጀመሪያዉ ልጂ ስላባቱ❤🥰🥰🥰
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i Ай бұрын
ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ ልጆችህን❤❤መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ❤ደስየምትሉ ወድማማቿች ናችሁ በእውነት❤
@YsatochEnat734
@YsatochEnat734 2 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እድሜና ጤና ተመኘሁ ❤❤❤❤❤
@user-lk9tk8ri1g
@user-lk9tk8ri1g 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ሄንዬ በጣም ትልቅ ሰው ነክ ረጂም እድሜ ይስጥክ እስከቤተሰቦችክ
@haregmak1519
@haregmak1519 Ай бұрын
ሄኒ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥ።ፂዬ አብራቹ አርጅ ። የልጅክ ብስለት😍😍😍😍ልጆችክን እግዚአብሔር ይባርክልክ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔ አባት ትልቁ ልጅ አስለቀሰኝ መልካም ልደት ወንድሜ ሄኖክ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ለያዳዱ አስተዳደግ ይወስነዋን ጀግና አባት&እናት❤❤❤❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Ай бұрын
ኡፉይይ ዬኔ ማር ትቅ ልጅ ማለት የቤተሠቡን ጉዳት አብዝቶ ይረዳል የልጁን አሥተሣሠብ አለማድነቅ ንፍገት ነው ያሠብከውን ያሣካልህ ባባዬ
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 2 ай бұрын
ሄኒ ምርጥ ሰዉ የሚዲያዉ ድምት እንካን ተወለድህ መልካም ልደት❤🎉 ቀሪ ዘመንህ ፈጣሬ በጤና በደስታ ያኑርህ ልጆችህን ያሳድግልህ❤🙏🙏💕
@user-tr9ni6wo8o
@user-tr9ni6wo8o 2 ай бұрын
እኳን ተወለድክ ቀሪዘመንህ ይባረክ 🎉🎉❤❤ ማነው እደኔ ረዱየ የናፈቀችው ❤😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hanichotube
@hanichotube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ዋውውው ቤተሰባዊ ፍቅራችሁ ደስ ሲል መልካም ልደት እረጅም እድሜ ይስጥልን ዋው❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹😍🙏
@sentayewneguse4326
@sentayewneguse4326 2 ай бұрын
Fetari yasdegeleh ljochihen yeljehen hasb fetari yemishawun hulu yefestemelet❤❤❤❤❤❤HBD🎉🎉🎉🎉🎉
@stc6291
@stc6291 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅርየሞላበትቤተሰብ ቀሪዘመንህን እስከቤተሰቦችህ ምርጥወድምነህልጅቱ የኔጌታ አባቱንማገዙ እማአምላክ ታሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 2 ай бұрын
😂😂አቤል ደስሲል አዝግ በተረፈ ሁላችውም ምርጦችናችው 🫶
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Ай бұрын
🎉🎉🎉ሀፒ በርዝደይ ሄኖክ ወድማችን ቀሪዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ የልጆችህን ትልቅ ደረጃ ደርሰው ለማየት ያብቃህ
@lubabaendris6531
@lubabaendris6531 2 ай бұрын
የኔ ወንድም እድሜህ ይርዘምልክ ለልጆችክ የኔሚስኪን ልጁ እንባየን መቆጣጠር አቀተኝ እህ በዚህ እድሜ ላባቱ እንድህ መቆርቆሩ እህህህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ያረብብብብ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 2 ай бұрын
የኔ ማር እድግ በልልኝ ከንፁ ቤተሰብ እደወጣ እየቤተሰቡ አርያ ያለዉ አሰተዳደግ እዳሳደጉት ያሳያል ለቁም ነገር ያብቃህ መዳኒያለም ያሰብከዉን ያሳካልህ የኔ ማር
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 2 ай бұрын
Happy Birthday to you🎉 you are blessed you have beautiful family, your wife, brothers, sister in law kaliye, and kids ❤ they are so adorable!
@lamlamabraha
@lamlamabraha Ай бұрын
መልካም ልደት ሄኖክ በጣም ደስ የምልው ትልቁ ልጂ እፍዝአብሄር ያሳዲግላቹሁ 🎉🎉❤❤❤❤
@user-hg7uw5hi6d
@user-hg7uw5hi6d 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ምርጥ ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ መልካም ልደት ሄኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ እግዚአብሔር እረዱ ለምን የለችም የኔ ቆንጆ
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo 2 ай бұрын
ሄኒ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክ ፈጣሪ በደስታ ያጅቦልህ ልጆችህ ያሳድግልህ ፂ ተባረኪ የዕዕድሜ ልክ ፍቅር ያድላቹ ❤❤❤
@SaraSazz
@SaraSazz 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ሄኒየ ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክልክ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 ай бұрын
ወይኔ አቤል እኮ ቀልዱ😂😂😂መልካም ልደት ሔኖክ አንተ መልካም ሰዉ❤❤ ❤ ይህ ቤተሰብ ይለያል❤❤🎉🎉
ለእዮብ ልደት የተገዛው ኬት ተደፋ ቃልዬ በጣም ተናደደች New prank video
18:42
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 210 М.
ያደጉበትን ቤት ውርስ አከፋፈሉን
17:59
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 76 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 48 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 224 М.
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 172 МЛН
ወንድሞቼ ማፍቀሬ ሲሰሙ ተደሰቱ
18:06
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 179 М.
ሀይሙ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ
36:44
መክሊት አሳልፍ
Рет қаралды 2,4 М.
እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ድርጅታችን ተመረቀ
25:18
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 314 М.
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 348 М.
እያስመሰለች ነበር አትወደኝም 🥺
17:04
haileye royal
Рет қаралды 178 М.
ከልጆቻችን ጋር መጣንላቹ
12:49
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 78 М.
ሚስቴን ሰርፕራይዝ አረግናት
14:53
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 47 М.
ወንድማችንን ተጫወትንበት
15:46
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 82 М.
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 48 МЛН