Hiber Radio Daily Ethiopia News Aug 07, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

  Рет қаралды 31,762

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 77
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ድል ለፋኖ ጀግናዉ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd Ай бұрын
አማራ ባለሆን ይቆጨኝ ነበር
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh Ай бұрын
Victory for freedom fighters FANO!!!!!
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Ай бұрын
የድሮን አሰሳ እየተደረገ ስለሆነ እባካችሁ የፋኖ ታጋዮች እና በአማራ ክልል ያላችሁ ህዝቦች ተጠንቀቁ አተቻለም ድሮኖቹን ለመምታት ዘዴ ፍጠሩ ተማሪዎቹ አየታገዱ ይሉት ለአብይ ለአዲሲቱ የኦሮሚያ መንግሥት ማጠናከሪያ መገንቢያ ነው
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 Ай бұрын
ሰላም ላአማራ ህዝብ በሙሉ በውጭ ሀገር የምትገኙ ሙሑራን የአማራ የፋኖ ትግል መደገፉ እንጂ ለመደናቀፈ አይገባም የአማራ ክልል የንጹሀን ደም ይፈረድባቸዋል ድል ለአማራፋኖ 💚💛❤️
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Ай бұрын
ድል ለአማሐራ ፋኖ❤❤
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
50 ዓመት ሙሉ በትግልና በስልጣን የቆየው ህወሓት 90% የትግሬን ህዝብ ለማኝ አድርጎ፤ የቀረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ እርስበርስ እንዲባላ አድርጓል። ይህ ድርጅት መወገድ እንጅ ለተጨማሪ ጦርነትና እልቂት እንዲፈፅም ህጋዊነት ማግኘት የለበት።
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge Ай бұрын
As if the #MILLIONS of #POOR #UNARMED #AMHARA'S👪#Families #Genocided #DISPLACED...the PAST>#50yrs #NOT #ENOUGH, to #STOP #TPLF'S #CRUELTIES or #CRIMES. Recently, #TPLF'S #3 #WARS started in #AMHARA'S regions, MORE than > #2 #MILLIONS #KILLED more #AMHARA'S #DISPLACED... BUT, again, #NOW the #ARMED #TDF'S #CONTINUE #KILLING #UNARMED #KIDNAPPING...#POOR #AMHARA'S👪, #DISPLACING...again in #AMHARA'S #REGIONS. And, #TPLF'S have been #CREATING #spreading #LIES or #UNTRUE stories to #MISLEAD, #DIVIDE, or to make #TIGRAYS #HATE #KILL...#UN definition for more #GENOCIDES in the #REGIONS. And to #COVER #UP #TPLF'S years of #CRIMES to the #IC,#US, #EU...& to STAY in #POWER. #AMHARA'S and #TIGRAYS were in #PEACE before #TPLF/#TDF. In fact, they, #UNITED #LEADERS, won "ADWA" and KEPT🇪🇹FREE with ALL🇪🇹NS for #THOUSANDS of years, centuries.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@yitbarekayalew6122
@yitbarekayalew6122 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
ይሄ ውርንጭላ ሽሜሊስ ነው ማነው የእሱ ቅጥረኞች ናቸው የሚያግቱት ግን በጣም ያማል አይ እናት ልጄ ደረሰልኝ እያለች በማንነታቸው በማንም መንጋ ጋጋላላ እንዲህ መሰቃየታቸው በጣም ያማል የጊዜ ገዳይ ነው የእጃችሁ በእጥፍ ይከፈላችኀል
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጭበርባሪ ነው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዋጋ አልጨመርኩም ይላል 😭😭😭
@desalekidane9663
@desalekidane9663 Ай бұрын
ሀብትሽ እና ታምሩ በርቱ ጥሩ ስራ ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Ай бұрын
አትገርሙም. ? አገር ቤት. ሁነዉ. የሚደዉሉልን. አሉ. ለመጀመሪያ ዙር. ተማርከዉ. ዳግም. ለመከላከል. ተሰልፈዉ. በሰጣችሁት. ስልክ. ደዉሎ. የሕዝብልጅ. ፋኖ. ያስበላ. የመከላከያ. ምርኮኛ. መኖሩን. እያወቃችሁ. ከምርኮኞች. የስልክ. ልዉዉጥ. ለምን. አስፈለጋችሁ. ? እባካችሁ. እንዳያስበሏችሁ. ተጠንቀቁ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Ай бұрын
ህቡሮች አናመሰግናለን
@herjjrjr4623
@herjjrjr4623 Ай бұрын
❤❤دل ل فانو❤❤
@user-xq6zj5cy3u
@user-xq6zj5cy3u Ай бұрын
የኔ እቁ
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 Ай бұрын
Fano💚💛❤️
@myname-u4o
@myname-u4o Ай бұрын
ትናንትና ያቀረብካት እንግዳ ዮዲት ስለ ገዱ የሰጠችው አስተያየት ጥሩ አይደለም እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ባታቀርብ ጥሩ ነው ምክንያቱም የትግሉ እንቅፋት ይሆናሉ።ገዱ ወደ ትግሉ መቀላቀላቸው ብልጽግናን ቆሌውን ገፏል ብዙ ወታደር ፋኖን ተቀላቅሏል
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@elsabethe
@elsabethe Ай бұрын
God help Fano
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Ай бұрын
Thanks 💪🔴🟡🟢
@naomiassass6110
@naomiassass6110 Ай бұрын
Thanks for trusted information that you guys provide us.❤
@SmilingBadminton-kz2wq
@SmilingBadminton-kz2wq Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልድልለፋኖ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉😢😮😅😊
@dagneenyew1626
@dagneenyew1626 Ай бұрын
ይህን ገዳይ መንግስት ህዝቡ ሆ ብሎ ሊዋጋ ው ይገባል
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Ай бұрын
ግደሎአቸዉ ለሀገርም ለወገንም አይጠቅሙም
@NuruJabreli
@NuruJabreli Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተበደለው
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b Ай бұрын
ሁሉም ፋኖ በአንድ ለምን ወደ አዲስ አበባ አይገሰግሱም ከጁንታ በጣም ብዛት አላቸው
@masreshashawol2890
@masreshashawol2890 Ай бұрын
Commando same❤❤❤enwedalen🎉
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
እነ መከታው 😭😭😭ማጀቴን ለአብይ ማሰረከብ ማፈሪያ ነህ ከሐዲነት ፀረ አማራነት ነው ❤❤❤
@hko-ge5og
@hko-ge5og Ай бұрын
😂😂😂
@MuluAyele14
@MuluAyele14 Ай бұрын
❤ህብሮች❤
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 Ай бұрын
እነሱ ባይቀበሉትም በጥጋባቸው በሠሩት ግፍ የተነሳ በትግራይ ( ባልመኝም) ስላልገባቸው ገና ብዙ ነገር ይመጣባቸዋል።
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
መንግስት አቅም ያላቸው ትልልቅ ነጋዴዎችን ከውጭ ማስገባት አለበት🙏🙏🙏ህዝቡ የስልጤ መጫወቻ መሆን የለበትም👹👿👹
@maryamismael8071
@maryamismael8071 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 Ай бұрын
በሸዋ ዕዞች ላይ ውግዘት በማሕበራዊ ሚዲያዎች ማቅረብ። ከሌሎች ክፍላተሐገራት ዕዞች የማይማሩ።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
ዕየጠፉ ያሉ የሠው ነፍሦች መች ከዝንብሥ ዕኩል ይቆጠሩና? ማን አይሠራ ያለ አለ? ሐገራችንን ለሕዝባችን መዝናኛ መኖሪያና ሠላማቸውን ማሥጠበቂያ ዕንድትሖን ዕንጂ፣ ወገኖቻችን የማይጠቀሙበትን ለቱሪሥትና ለሚቀበሏቸው ዕንግዶች ተጨንቆ ሕዝብ ዕየጨፈጨፉና ዕያሠቃየ ለውትፍትፍ ግንባታ መረባረብ አዎ ዕንደናንተ አይነቱን ክብረቢሦች ሊያረካ ይችላል፤ ሬሣ ላይ ዕየዘለላችሑ ላደጋችሑና የሕዝብ ዕንባ ላሠከራችሑ። በመሪ ደረጃ ዕንደ አሥጎብኚና ከኪሡ አውጥቶ በራሡ ወጪ ብቻውን ዕንደሚገነባ ዕንደሚሠራ ሢቁነጠነጥና አሻራዬን ልጣል ብሎ በጭፍን ሢጋልብ ማየት ዕራሡ ምን ያክል ሐገሪቷ ሠው መሪ አልባ ሖና የወርሮበሎች መፈንጫ ዕንደሖነች ነው። ሠውዬው የዓዕምሮ መታወክ ዕንዳለበት፤ ዝና ፈላጊ ዕራሥወዳድና ጨካኝ ደደብ ዕንደሖነ ነው። በኢንጂነሪንግ ሙያ ተሠማርተን ለብዙ አመታት የሠራን የሠራተኞችን ደሕንነትና ለግንባታ ተግባራት አጋዥ መሣሪያዎች የሖኑ ቀደም ብለው ሊዘጋጁ የሚገባቸውን ተቋራጭ ሐላፊነት የወሠደው ተቋም ማቅረብ ዕንዳለበት የሚያሥገድዱ ደንቦችና ሕጎች ሊቀመጡ ሊሠናዱ ይገባል በሥምምነቱ በውሉ ውሥጥ የታከሉ። ያ የለም። ችሎታ ባላቸው ዕንደማይከናወን ማሣያው አንዱ ይሔ ነው ለተቋራጩ የሚከፈለው ገንዘብም ከግንባታው ጋር አይመጣጠንም መጭበርበርና ማጭበርበር በግልፅ ይታያል፤ ይሔ አጋጣሚ ለቻይናና ለአውሮፓ ተቋማት ሎተሪ ዕንደወጣላቸው ይቁጠሩት፣ በደንብ ሞኞቹን ሐገርን ዕዳ ውሥጥ ዕየከተቱ የሚያሥገነቧቸውን ማታለል ችለዋል። ሠራተኞቹ የሥራ ልብሥ፣ የሠራተኛ ጫማ፣ መለዮ መነፅርና የጣት ማቀፊያ (glove) የላቸውም ። ይሕን ማቅረብ የሚገባው ሕንፃውንም ይሑን መንገዶችን የሚሠራው ተቋም ሐላፊነት ነው። ዕነኚሕ የገጠሬ ምሑራን የደደቧ ሕወሐት ቡችሎች፤ በውሸት ትረካ አብደው ጥላቻ አንግበው የተነሡ ገና ብዙ መከራ ያደርሣሉ። አለምን ሥለማያውቋት የማሕበረሠባችንን በተለይም የጥቁርን ሕዝብና አንጋፋ ሖነው በአለም ላይ ክብራችንንና ነፃነታችንን ለማሥከበር የሚጥሩን ልፋት ሊረዱ አልቻሉም። ለዚሕም ነው በሑሉ ነገር ያለፉንና የለፉን የሚከሡት። ሕንፃ ቢሖን ኖሮ የሐገር ዕድገት መለኪያው። ሥለ አርጀንቲና አንብቡ፤ ዛሬ በዚች ሠአት ሥፔይን ዕየደረሠ ያለውን ተከታተሉ፣ ፔትራን ጎብኙ ብዙ ዝነኛ ቦታዎችና ከተሞች ኦና ሖነው ቀርተዋል። መርምሩ አንብቡ በፊልም የተደገፈንም ዕዩ። ሕዝባቸው ከተሞችን ዕየለቀቀ ዕየሸሸ ሔዷል ተሠዷል። ለመኖር ሕንፃ ውሥጥ ሠዎች የገቢ ምንጭና የምግብ ፍጆታ የተሟላ አቅራቦት ሊደረግላቸው ይገባ ነበር ፣ ያ የለም። ሠርተው የሚያገኙባቸው ተቋማት የሉም፤ ያሉትም ክፍያቸው ሕይወትን ሊገፉ የሚያሥችል አደለም፤ ሑሉ ሥራ ፈላጊን ሊያሠማሩም አቅም ቦታ ገቢ የለም። ሕንፃና ዛፉ አይታኘክም፣ ምግብ አይሖንም። ሑሉ ነገር ተመጋጋቢ ጥናትና ዕቅድ ጥንቃቄ የሚጠይቅ ነው። ዓይ ዕኔ ብቻ ዕሥከተመቸኝ ዕሥከፈለኩ ድረሥ ለሌላውና ለሚከሠቱ ችግሮች ጉዳዬ አደለም ከሖነ ዕድሜ ይሥጣችሑ መጨረሻውን ለማየት። የሕዝብ ሐብት የተገባው ብድር በአግባቡ በጥንቃቄ በጥናት በመመካከርና በሥልት በቅደም ተከተል በአንገብጋቢና ወቅታዊ የሕዝብን ችግር በሚያቃልሉ ላይ መዋል አለባቸው። ሐገር አመራር የዕድር ተቋም አደለም ለመቅበር ብቻ የተቋቋመ። ሐሎ የሠሚ ያለሕ፤ ዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑዑ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
@@LiseyasSanchase-kq8xd አጠር ቢል አንባቢ ይበዛ ነበር።
@OlivierCoppin
@OlivierCoppin Ай бұрын
​@@namanekemti8556👌👍🤣
@user-km3vo9zj9h
@user-km3vo9zj9h Ай бұрын
cheers efort more enough
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Ай бұрын
Tnx hiber radio 🎉🎉🎉🎉🎉
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 Ай бұрын
‼️ የመሬት መናድ ✅✅✅ የመሬት መናድ ✅✅✅ የመሬት መናድ ✅✅✅ የመሬት መንሸራተት❌❌❌ የመሬት መንሸራተት❌❌❌ የመሬት መንሸራተት ❌❌❌
@melakumulu4637
@melakumulu4637 Ай бұрын
ህብሮች በርቱልን
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b Ай бұрын
የአማራና የፋኖ እንዲሁም የኢትዮጵያን ህዝብ ሥቃይ የምታበዙ ፋኖን አማራን የምቶከፋፈሉ 😢እስክንድር በምድርም በሠማይም ነብስህ አይማር
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Ай бұрын
10 ሞት ለአማራ ሆዳም ባንዳ 😡😡😡 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn Ай бұрын
ወዲሜ መከታው አባት እሥከዲር ነጋ ወንዲሜ ዘመነ ካሴ ላታውቀኝ ትችላለህ ወዲማለም ነገር ግን እንዳንዲ አማራ ወጣት ሁኘ እምለምናችሁ የኔ ጀግና ወዲም እባካችሁ አንዲ ሁኑ ሁሉን ነገር አተ ትበልጥ እኔ በመበባል አሳልፉት እናንተ አላማችሁ አንዲ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ወዲሜ እንደዚህ ሆኑ ሢባል ሥንሠማ ምናይነት ሥሜት እንደሚሠማን ላንተ መንገር ለቀባሪ መንገር ያክል ነውና አንዲ ሁኑ
@yemanetsadik7950
@yemanetsadik7950 Ай бұрын
ህብር ራዲዮ ከጋዜጠኝነት መርህ እያፈነገጠ ነው ::
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 Ай бұрын
ዋክቃይት እያላችሁ አትጭሁብን የዳባት ዋልቃይትም ፋኖም መስርታችሁም ተከላከልዉ የደባርቅም ፀለትም ፋኖም መስርታችሁንም ተከላከልዉም ታገልዉም ነዉ ምንለዉም። ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖም ታጋይም አታጋይም ሀይልም ነንም በብርጊድም በእዝም ተነስርታችሁም የፀለምት ዌቃይይም ዳባይም ደባርቅም አንድንም እዝንም ጦርም ፋኖንም መስርታችሁንም ጦራችሁንም ቦታችሁንም ማስከበርም ሀይላችሁንም ማጠንከርም አንድንም በየንድርንም እዝንም ፋኖም እዝንም ምስረታም መደራጀትም ባንድንም እዝንም ጦርም ስሚንም በየምድርንም ጎንደር ፋኖም መስርታችሁም ታገልዉ ተከዝየም ተሻግሮም ሙመጣም የጠላትም መከላከያም የጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ጦርም ተከላከልዋቸዉ ተሻግራሽዉንም ሽርየም ምትዉት ሚሻገርዉንም ከሆነንም ተሻግራችዉ ተከዝየም ባዋቸዉ ነዉም ምንለዉም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም ፋኖም አማራም አደራጅም ነንም ንቃትም ህሊናም ጭምርም ሰጭም ለፋኖንም በሙልዉ ነንም ተነስ ታገል ታገል አማራም ነንም አታጋይም ላማራም ነፃነትም ሰላም በክንድህም ነዉ ምታመጣዉንም። አማራም ፋኖም ተነስ ሰልጥን ተደራጅ አማራም ፋኖም ሁልህም አማራም ሰልጥን ታጠቅ ።
@user-jg9uk4nn2q
@user-jg9uk4nn2q Ай бұрын
ህብሮች ምርጥ ናችሁ።
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
መከታው ላይ ፈጣን እርምጃ ይወሰድ
@hko-ge5og
@hko-ge5og Ай бұрын
😂😂😂😂😂ማነው ወንድ እሱን የሚነካው😂
@OlivierCoppin
@OlivierCoppin Ай бұрын
ሁለት ወድማማቾችን የከፋፈለው የባላቸው ስልባቦቱ እስክንድር ነጋ ግቦቴ የነ አዳርካቸው ጽጌ የነ ብርመኑ ነጋ ሴልነው !!!
@hko-ge5og
@hko-ge5og Ай бұрын
ለምን በግልጽ ለአሰግድ ነው የምታገለው አትልም😂😂😂😂መከታው መከታው ስትጮህ ትከርማለህ እንጂ እሱ ወይፍንክች ስራ ብቻ❤❤በተለይ ሰሞኑን እያሰለጠነ ሳሳያችሁ አይናችሁ ደም ለበሰ😂😂😂ከዘገብህ ወገንተኛ አትሁን አለበለዛ ምንም አታመጣም😂
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Ай бұрын
የቆየ ፊልም እያሳየህ ቃለምልልስ ተገቢ አይደለም::
@nahusenaymetaferia4099
@nahusenaymetaferia4099 Ай бұрын
ቀላፎ ብለህ አንብብ
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Ай бұрын
አማሮቹ ሰማእታት ወልቃት ብረሳሺ ቀኝ ትርሳኝ ። ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፉኖ መሩ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Ай бұрын
አሰቸኳይ አዋጅ ሰለአለፈ የአማራ ከልል ህዘብ መከላክያው ከአማራ ከልል እነደወጣ በሰለፍ መጠየቅ አለበት
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 Ай бұрын
የመከታውን ጦር ውግዘት ማውረድ። ወይ አቋሙን ያስተካክል ያለበለዚያ የመንግስትን ጦር አንደኛውን ይቀላቀል።
@SialfWaza
@SialfWaza Ай бұрын
ግራ ገባን ! የሽዋ ጠ/ግዛት ዕዝ አዛዥ ማነው? እስክንድር? መከታው? ይሄ መከታው የሚሉት ማሃይም ለምንድነው ወገኑን የሚወጋው? ይገርማል !!
@hko-ge5og
@hko-ge5og Ай бұрын
መሀይም እናተናችሁ እንደከብት የምትነዱ😂😂😂መከታው ጀግና ነው ስርቶያሳያል
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
ያሳዝናል ሻለቃ መከታው ግን ምነካው ታጋዩን ከመራ ይምራ ያልያ ለሌሎች መሪነቱን ይልቀቅ ሺ መከታዎች አሉ እኮ !!!!!
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
አይ ፋሺስቱ አብይ ሀገር አይደለም ቀበሌ ማስተዳደር የማትችል ከብት ኦነግ እንዳንተ አይነት ዉዳቂ መሃይም ላይ ሀገሬ መዉደቁዋ ያሳዝናል...... ፋኖ አንገትህን ሳይቆርጥ የሚያቆመው ጦርነት የለም
@bg3426
@bg3426 Ай бұрын
አቶ ሀብታሙ ለወትሮው ጥሩ አስተዋይ ጋዜጠኝነት ስነምግባር ነበረህ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ በሸዋ ባለው የፋኖ እንቅስቃሴ ላይ ግልፅ የሆነ ወገንተኝነት ይዘህ ለአማራ ህዝብ የማይጠቅም ተራ አሉባልታ አመላላሽ ሆነሃል, ቢቻል አንድነት የሚመጣበትን ካልሆነም የሌላውንም ቡድን ሃሳብ ያካተተ የጋዜጠኝነት ስነምግባርህን የማያዋርድ ስራ ብትሰራ መልካም ነው, ካልሆነም በወንድማማቾች መሃካል ፍጅት እንዲፈጠር ጋዝ ማርከፍከፍህን ብታቆም, ብዙ ጊዜ አስተያየት ከመስጠት ብቆጠብም አቋምህ የግል ፍላጎትህን ማነፅባረቅ ብቻ በመሆኑነው, እንደውም ሳስበው አሰግድ አጎትህ ይመስለኛል ወገን መረጃ የምትሰሩት ለህዝብ ከሆነ ለህዝብና ለሃገር የሚጠቅም ነገር አቅርቡ አለበለዚያ ዘወትር እስክንድር መከታው እያሉ ለመኮነን ማላዘን ይደብራል, የረጅም ጊዜ አድማጭህ
@user-mh9eh7tm5o
@user-mh9eh7tm5o Ай бұрын
መከታዉ በግልፅ ለብልፅግና እየሰራ መሆኑን አሰመስክሯል ይሄ ባንዳ ህብሮች እባካችሁ ለአሰግድ ልጆች ድምፅ ሁኑ እናመሰግናለን የእዉነት ሚዲያ
@NuruJabreli
@NuruJabreli Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 56 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 870 М.
Tigray Media Network ቀንዲ ነጥብታት ወዲ ወረደ  Sep 9, 2024
29:49
ሥር ሰዳችሁ እደጉ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2017
1:13:48
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 53 М.
ሰበር ዜና
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 58
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН