Hiber Radio Daily Ethiopia News July 25, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

  Рет қаралды 38,689

Hiber Radio Officials

Hiber Radio Officials

Күн бұрын

Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet

Пікірлер: 103
@user-zs1ss7mr5i
@user-zs1ss7mr5i Ай бұрын
በጣም ጥሩ ጣቢያ ነበረ እናንተ ጋዜጠኞች እንጂ አንዱን መደገፍ አንዱን መቃወም አይደለም ያለባችሁ ብትችሉ ያለውን ክፍተት ለማጥበብ ብትስሩ ጥሩ ነው
@stgeorgefc9772
@stgeorgefc9772 Ай бұрын
ሀብታሙ ትመቸኝ ነበር አሁን ግን የበለፀግህ መሠለኝ ጭራሽ መከፋፈል ጀመርክ😮😮😮
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
ሕብር ❤❤❤ የብልፅግና ተከፋይ ሚዲያወች በመረጃ ቢጋለጡ ❤
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Ай бұрын
ታሪክ የማይረሳው ጀግና ከነመሳሪያው ፋኖን መቀላቀሉ እናመስግናለን ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@fentadagnew6375
@fentadagnew6375 Ай бұрын
ህብር በጣምነው እማከብራችሁ ሁሌ እውነተኛ ጋዜጤኛ ዜናነህ መኮነን ስለምታቀርቡት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይችን አስተላልፉልኝ ዛሬ ሀምሌ 19/ ኢንንጅነር ስመኝኘው በቀለ የሙት አመት ስለሆነ ነብስ ይማር በሉልኝ ለመላው የኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝብ በሙሉ አመሰግናለሁ በሉልኝ
@toyba3234
@toyba3234 Ай бұрын
ህብር ሬድወ ትችላላችሁ በርቱ ሀቀኛ ሚድያ ከጎናችሁ ነን ❤❤❤
@emiMulu3610
@emiMulu3610 Ай бұрын
አብይ አማራን ለመከፋፈል የማያደርገው ነገር የለም። ፋኖም ሆነ ማንኛውም አማራ የነዚህን ወሬ አለመስማትና ፋኖዎች የስልካቸውን ሲም በመለወጥ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ድል ለፋኖ ለአማራ ሕዝብ 💚💛❤️
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Arbegna asgid mekonin inakebrhelen jeginachin neh fetari keante gar yihun ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiworkjegine6770
@yeshiworkjegine6770 Ай бұрын
እባካችሁ እንደሚዲያ ስሩ አትከፋፍሉ አማራ ፋኔ እንድ ነው አያባባሳሽሁ አታውሩ መከታውም ሁሉም ምንም አላደረጉም አሰግድ እጁን ነው የሰጠው ትግሉ ይግለሰብ አይደለም
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ሰላም ህብሮች መልካም ምሽት ይሁንልን🙏🏾💛♥️እንክዋን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ🙏🏾
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Arbegna tesifamariam tafese kibir yigebahel fetari keante gar yihun ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanamola4362
@hanamola4362 Ай бұрын
ሰላምሰላም
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
በ21 Century ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አብረው አለማደግ ኃላቀርነት ነው
@MuluAyele14
@MuluAyele14 Ай бұрын
❤ህብሮች❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
የአማራ ፋኖኖኖኖኖ❤ ያሸንፋል የአውሬው አብይ መንግሰት ይወገዳል ❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 Ай бұрын
Dile le fanoye ❤❤❤
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekonenasfaw4805
@mekonenasfaw4805 Ай бұрын
ሀበሮች በርቱ የህዝ ድመፀ ናችሁ
@user-vy6yd3uw6j
@user-vy6yd3uw6j Ай бұрын
❤❤❤ሕብር አንደኞች
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s Ай бұрын
ድል❤ለፍኖ😢😢😢
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Ай бұрын
Tnx hiber radio 🎉🎉🎉🎉🎉
@MarothiJunior
@MarothiJunior Ай бұрын
Dil lafano❤❤❤❤❤❤
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Ай бұрын
FANO FANO FANO FANO ❤❤❤❤
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Thanks Hebre, your efforts have value and support the people who are struggling for their rights to live free from being killed?! May The Almighty God see and hear us 🙏 Liberty to Ethiopia?!
@biniamtsegaye5671
@biniamtsegaye5671 Ай бұрын
Fano💚💛❤️
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Ай бұрын
ለምንድነው የአማራ ህዝባዊ ሃይል ከውጭ ሃይሎች ጋር የማይሰራው። በርግጠኝነት የአማራ ጠላት ኦሮሞማና ውያኔ ነው። ጣልያን ግብጽ ሌሎችም ጠላቶቻችን ኡይደሉም ። ሐቁን ንጥር አርገን እንወቅ??? የአማራ ህዝብ ዘመናዊ የጦርመሳርያና ገንዘብ ያስፈልገዋል። ድል ለአማራ ህዝብ
@SantaKassa
@SantaKassa Ай бұрын
ኖ ኢትዮጵያውያን የዘር ችግር የለብንም ነበር ለስልጣንና ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል ድሮ ጣልያን ይዞ የመጣውን የመከፋፈል ሴራ ወያኔ ለስልጣን እፎይታ ተገበረው እንጂ ነፃ ህዝብ ነበርን። አሁንም ፖለቲከኞች እንጂ ህዝብዋ ችግር የለበትም።
@SantaKassa
@SantaKassa Ай бұрын
ህብር ዜና በብዙ መረጃዎች ቼክ አድርጌአቸዋለው ከእውነተኞቹ ሚዲያ ከፊት እየመራቹ ነው ይበል የሚያስብል ነው ቀጥሉበት ፦ የተባበረ ክንድ ጠላት ይደቁሳል one love.
@melessegessesse7603
@melessegessesse7603 Ай бұрын
የተማሪዎች ጉዳይ ‼️
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 Ай бұрын
Hibr 🎉good job 👏 👍
@melakumulu4637
@melakumulu4637 Ай бұрын
ህብሮች በርቱልን ለእውነት ስለቆማችሁ እናመሰግናለን
@holamimi
@holamimi Ай бұрын
ከናንተ የበለጠ ክሀዲ ከየት ይመጣል???
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p Ай бұрын
ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mequainnt
@Mequainnt Ай бұрын
Hibir radio is the ultimate news cast a nd home of professional Jornalist.
@terameddamte3255
@terameddamte3255 Ай бұрын
ጋዜጠኞች እባካችሁ በዘመነና በእስከደር ላይ የምታወሩት ረብሻ ይቅርባችሁ
@emiMulu3610
@emiMulu3610 Ай бұрын
አንድነት ሀይል ነው።
@user-cc5cq4jz1h
@user-cc5cq4jz1h Ай бұрын
እኛ ደስተኞች ነኝ የኢትዮፕያ ኣየር መቆምዋ ኢርትራ ከመጥፋት ሻንጣ ከጭማሪ ትከት ብዙ ሽግር ስደርሰን ነው የቆየው ኣሁን የግብጽ የየየመን ቱርክ የጣልያን እንወስዳለን ተመስገን ከፖለትካ ግንኘት የለውም
@leweyehu-k4o
@leweyehu-k4o Ай бұрын
FANNO has no other choice but victory. Go FANNO Go. Victory is so close
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Ай бұрын
FANO is a winner 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg Ай бұрын
❤❤❤ ድል ለፋኖ
@voiceofamhara0102
@voiceofamhara0102 Ай бұрын
አማራው ተዋግቶ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም ። ህግ ያልገዛውን የሰው አራዊት - ሀይል ይገዘዋል ። መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ምክር ሲሰጥ እንዲህ ይላል :- 1 ) አምላክህ እግዚአብሔር ትወርሳት ዘንድ በሚሰጥህ ምድር በምትወርሳት ርስትህ የቀደሙ ሰዎች የተከሉትን የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አትንቀል። ዘዳግም 19:14 2) አባቶችህ የሠሩትን የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፍልስ። ምሳሌ 22:28
@tesfayeabebe8178
@tesfayeabebe8178 Ай бұрын
የአማራ ፋኖ ብሔርተኝነትን ዘረኝነትን ጽንፈኝነት አክራሪነት አስተሳሰብ የሚያስወግድ መሆን አለበት ። በዚህ ሀሳብ የአማራን ክልል ሕዝብ አስተሳሰብ በውስጡ አስርጾ የአማራ ህልውናን የሚያረጋግጥ ትግል ማድረግ አለበት። በዚህ ሀሳብ ሰው በሰውነቱ ክቡር ብሔር ብሔረሰቦች ልክ እንደ አማራ እኩል መብት እንዳለው በዘር ልዩነት መከፋፈል እንደሌለ ማሳመን ነው። ይህ ትግል ወያኔ እና ኦነግ በከፈሉት ክልል መወሰን ሳይሆን የአማራ ብሔር የሚኖረው በክልሉ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን በወለጋ መተከል አዲስ አበባ አዳማ አዋሳ ባሌ ሐረርጌ ጅማ በኢትዮጵያ ውስጥ በሙሉ የአማራ መኖሪያ በመሆኑ የኢትዮጵያን ምድር ለኦሮሞ ለትግሬ ለሲዳማ ወላይታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ጋምቤላ ብቻ ነው የሚል አመለካከት ፍጹም መወገድ በሕግ የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች አንድነትን እኩልነት ፍትህ እድገት ነጻነት የሚያረጋግጥ ሥርዓት ለማምጣት እና ሁሉም እኩል ተጠቃሚ የሚሆኑበት የሚያረጋግጥ መሆን እንዳለበት ነው ። ለዚህም ነው ትግሉ መነሻ አማራ መድረሻ ኢትዮጵያ መባል ያለበት። መነሻ አማራ መድረሻ አማራ ከሆነ ከክልሉ የማይሻገር በሌሎች ክልሎች አማራ ላይ እልቂት መፍጠር ሰላም የማይመጣበት ሀሳብ ነው ። እስካሁንም በአማራ ላይ ጥላቻ እልቂት መፍጠር የተቻለው ትግራይ ለትግራይ አሁን ደግሞ ተረኛው ኦሮሞ ለኦሮሞ የሚለው ሀሳብ በመኖሩ ነው ። ይህ በዘር ላይ የተመሠረተ ትግል ፍጹም የሌለ በዓለም ዙሪያ የሌለ ነው። ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች ያሉባት ናይጄሪያ ውስጥ እንኳን የለም። በመሆኑም ጥቅም ሥልጣን ፈላጊ በየዘር ጉያ እየተሸጎጡ የፈለሰፉት ትርክት በመሆኑም ፍጹም ከዚህ አስተሳሰብ የጸዳች ኢትዮጵያን በስተ መጨረሻው ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ጋር እየተደራደሩ የሚፈጸም ስለሆነ ቅድሚያ መነሻው አማራ ክልል በመሆኑ ከአማራ ክልል የገዥው ሥርዓት አስፈጻሚ አካላት በሙሉ መጽዳት ይኖርበታል ። ከዚያም በአማራ ክልል ሰው በሰውነቱ እኩል ተጠቃሚ መሆኑን በተግባር በማሳየት ትግሉ ወደ 4 ኪሎ ብሎም በኢትዮጵያ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ጋር በመተማመን ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል ነው። ይህ ዓላማ በውትድርና ከሚማረኩ በህቡዕ ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ጋር እየተደራደሩ ዓላማውን ማሳካት ይቻላል ።በዚህ አስተሳሰብ የህብር ሬዲዮ ከፍተኛ ሚና ለመጫወት ይችላል ። የአማራ አንድነት አስፈጻሚ አመራር አካላት መሪ መምረጥ ቅድሚያ የአማራ ፋኖ አንድነት አወቃቀር አደረጃጀት ማኒፌስቶ የቃል ኪዳን የዓላማ መርህ መሰረት ያደረገ መሆን አለበት ።
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u Ай бұрын
ደል ለአማራ ፋኖ
@Sarabelhugebre
@Sarabelhugebre Ай бұрын
Yefano ameraroch ibachachw silikachw sim card bicha sayihon silikunm atiteqemu ina tiniqaqe ayileyachw liaul egizihabher heil gulbet tila kelela yihunachw❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Ай бұрын
እባካችሁ ፋኖዎች ሽማግሌ ተብዬ ያስበላችኋል። ግንባሩን በሉት አትጃጃሉ🙏👍👍👍👍👍👍
@plarikahenetot2179
@plarikahenetot2179 Ай бұрын
Eritrea and Fano should work together and kick out the mass murderer Abiy Ahmed and his generals who were not long ago captives.ethnic gvts by the minority tplf and now the oromo have alienated millions of ethiopians , millions have been killed, the parlament is intimidated , the atmosphere between the oromos amhara tigreans very much poisoned. Eritrean and ethiopian politics are more or less reciprok and for the sake of peace eritrea and the all amhara force Fano should work together to topple ethnicist Abiy and his generals, the former captives.
@user-ee8te7dq6j
@user-ee8te7dq6j Ай бұрын
Gojjame vava from
@hailugetahun867
@hailugetahun867 Ай бұрын
hibir radio አሳልፎ የሰጠ አሳልፎ የሰጠ ትላላችሁ ።ማን ሰጠው፤ ማን ለስልጣን ተስገብገብ አለዉ
@dertech
@dertech Ай бұрын
አይይይ እከሌ ድል አደረገ የምትሏት ነገር ምንም እዉነታ የለዉም መጀመሪያ እርስበእርስ ሳይጨራረሱ በምን አቅማቸዉ ነዉ ሌላዉን የሚወጉት
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 Ай бұрын
ኅብርን እንደግፍ ዘመቻው በየዘርፉ ነው
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 Ай бұрын
ምንድነው ዜናውን ደገማችሁት እኮ::ይህ የትላንትና ዜና ነው::
@samyy3559
@samyy3559 Ай бұрын
We told you eskender and habtamu ayaleaw have a tgrea blood line they working with tplf
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Ай бұрын
ለምን ጉላል አንድ አርጋቸውን እይት ስኪ
@user-te1jj7pz6g
@user-te1jj7pz6g Ай бұрын
ኧረ ሃብታሙ "እየተሻከረ" የሚል የአማርኛ ቃል የለም። "እየሻከረ" በሚል አርመው።
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 Ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል!
@fekadetigat7007
@fekadetigat7007 Ай бұрын
ምንድነው ህብሮች አንድን ዜና ሁለት ቀን የምታቀርቡት ወይም የታነቡት ?
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ይህ ትልቅ ወንጀል ...? ነው ! በህግ መጠየቅ የግድ ነው ! ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግስት ...? መጠየቅ አለበት ?
@hailugetahun867
@hailugetahun867 Ай бұрын
ፐፐፐ ሽማግሌዎቹ ከየት የመጡ ናቸዉ
@user-fx3lh8ru3s
@user-fx3lh8ru3s Ай бұрын
እንደ የትናትና ዜናአይደልእደ 😮😮😮
@tassewmeshesha1234
@tassewmeshesha1234 Ай бұрын
Like and share
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ሳይሆን የኦሮሞ አየር መንገድ ሆናል።
@dawitamare4623
@dawitamare4623 Ай бұрын
ዛሬ ምንም፠አዲሰ ዜና የላችሁም የትናቱን ነው የደገማችሁት፠
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 Ай бұрын
Ethio360 Habtamu Ayalew Protects his cash cow and fund raising person Eskindre .belittling our true brother Assaged.
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Ай бұрын
ሃብታሙ ፣ዎራዳ ሰው ነህ !!! ማፈር ያለብህ አን ነህ ፣በሰለጠነ ዓለም ውስጥ እዬኖርክ ዘገምተኛ መንደርተኛ ጎጠኛ
@EyasuDaniel-by6nn
@EyasuDaniel-by6nn Ай бұрын
Hi Hber radio Del le Fano wudket Lebanda.Habtamu Ayaliwu Eskinder nega Banda
@holamimi
@holamimi Ай бұрын
ቆይ ግን እስክንድርን ለኢትዮጽያ ህዝብ እያማችሁት ነው???
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 Ай бұрын
አያቹ ችግራቹ ለትውልድ የማታስቡ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቅል እንዳለቹ አህያ ብልጽግና ተማሪዎችን ሰብስቦ የክረምት ትምህርት ተማሩ ካለ እኔ የፋኖ መሪ ብሆን ትምህርቱን በሰላም እንዲከታተሉ እንዲሁም የፋኖ አላማ እና እቅድ እንዲያቁ ማድረግ ስራ እሰራ ነበር
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 Ай бұрын
Yihinin tinb yeoromuma mengist amino yeRaya hizib wode dagim barinet endaygeba yitenkek. Yeraya hizib fanon yikelakel!!!
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 Ай бұрын
ባንዳ ይዞ ከጠላት ጋር መዋጋት የትም አያደረሰም??? መከታዉ ና አበበ በገንዘብ ተገዝተዉ ሻለቃ ወንድሰን ,አሰገድ ብዙ ፋኖወች ገሏል አሰገድሏል ይህ ተራ ሸፈታ እረምጃ መወሰድ ያሰፈልጋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 Ай бұрын
Where is Meketaw and Eskindre,are they hiding or they are part of PP?they have no record of active combat at all.
@haregweynyirdaw9952
@haregweynyirdaw9952 Ай бұрын
ሂድ እና ABC ላይ ስማ ስለ አሰግድ ጄነራል ተፈራ ማሞ የተናገሩትን
@kaleabgetahun1940
@kaleabgetahun1940 Ай бұрын
This is yesterday's news. Not good😮
@kidanehans5725
@kidanehans5725 Ай бұрын
Kkkkk Aby Akmun Ayawkim kkkkkk. And 1 Dekika Eritrea Beshasha ydersal kkkkkk hytan Astesaseb
@mekonnentadesse2414
@mekonnentadesse2414 Ай бұрын
Ĺlevel
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 Ай бұрын
የሁሉም ትኩረት ጋኔሉ ላይ ነው። ብል የሆነው የትንሹ ጋኔሉስ ስረሰራ እስክንድር አበበ ሀብታሙ ተብዬዎቹስ
@speak_the_Truth24
@speak_the_Truth24 Ай бұрын
አማራ ያሸንፋል!
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ሞኝ ነት ነው. ደደብነት ነው. ምንድነው የገጠመህ ? ሳታስበው ሳታውቀው ያላየህው አልሆነም. እራስህን ማደራጀት መግጠም ሲገባህ ቢትህን ለወራሪ እየተውክ ወጣህ. እራስን ማጥፋት እየወሰክ ነው. ይልቁን. ተደራጅ. ከወገንህ ጋር ሁነህ ግዴታህን ሀላፊነትህን ተዋጣ የተለየህ አይደለህም. ስለሆነም. አማራጭ. የለህምጠላት እየለመክ. ግጥም አሸንፉ. ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ መሩ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@user-ow8rz5sn8z
@user-ow8rz5sn8z Ай бұрын
ትግሬ ነውእዴ😂
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
ይህ ዜና የትናንት ነው
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 Ай бұрын
That is my observation too. Maferiawoch
@namanekemti8556
@namanekemti8556 Ай бұрын
@@demissiebelayneh7943 We all make mistakes!
@Sumbe12345
@Sumbe12345 Ай бұрын
እስክንድር መገደል አለበት መከታውም
@silish1900
@silish1900 Ай бұрын
ግድያን ምን አመጣው። በሌላ ቅጣት (reform) መንገድና መላ ይጠፋል? አታውቁም?
@Sumbe12345
@Sumbe12345 Ай бұрын
@@silish1900 እስክንድር ከስተቱ የሚማር አይደለም አፍራሽ ነው ሁሌ ደሞም በአማራ ጥላቻ ያበደ ነው እስክንድር ነጋ ስብሀት ነጋ ብረሀኑ ነጋ የሴይጣን ቁራጮች ናቸው ለነገሩ ትናንት ማታ ተመቱዋል ግን ህክምና ላይ ነው
@shewandagewbezuneh370
@shewandagewbezuneh370 Ай бұрын
Bekete mokera sentame yete lege
@Sumbe12345
@Sumbe12345 Ай бұрын
@@shewandagewbezuneh370 ደውልና አጣራ ለግዜውም ቢሆን ማስታገሻ ተሰቶታል ካልበቃው ይሸኛል
@ermiasesgg2142
@ermiasesgg2142 Ай бұрын
የሹጣም ልጅ ትላም እስክድር ዘረኛ አይደለም ያፈርሳም ዘመነ ይሞታል
@shewandagewbezuneh370
@shewandagewbezuneh370 Ай бұрын
Habtamu you are stubede afere Bela wesha yesete lege
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 Ай бұрын
Nech Propaganda ! Demo yetilantina new. Jezboch
@NegusaTase
@NegusaTase Ай бұрын
አይ ህብር ቅፍርር ጎጠኛ ከፋፋይ ሚዲያ በመሆኑ ነቃንብህ
@gechotsegaw4598
@gechotsegaw4598 Ай бұрын
ያደረ ዜና ለቀቃችሁ ?
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 34 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,3 МЛН
Top U.S. & World Headlines - September 3, 2024
9:18
Democracy Now!
Рет қаралды 229 М.
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 322 М.
How Russia Far North Nomads live in -60°? Russia nowadays life.
48:23
Still Fighting Polio, School Attendance, Hesitation Noises
30:17
VOA Learning English
Рет қаралды 5 М.
Top U.S. & World Headlines - September 4, 2024
10:56
Democracy Now!
Рет қаралды 159 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН