KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሲራ || ክፍል 4 || በኡስታዝ በድሩ ሑሴን || የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ || #ሲራ #አፍሪካ_ቲቪ
1:00:38
قرآن كريم للمساعدة على نوم عميق بسرعة - نوم هادئ ومريح - راحة نفسية لا توصف -
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Каха и дочка
00:28
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
ሂዳያን ያገኘሁት "በየኔ መንገድ" ፕሮግራም ነው! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |
Рет қаралды 158,993
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 620 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер
@FatimaaA223
3 ай бұрын
እስለምናን ታተቀበልኩ አራት ዓመት ሆነኝ አልሐምድሊላህ በዱአችሁ አሰቡኝ 😢
@Sነኝወሎየዋ-c5o
3 ай бұрын
አብሽሪ በደብ ተማሪ ድንኳን ተተማርሽ ጠካራ ትሆኛለሽ ብልህ ፈቃድ እኔ13 አመቴ ዱኒያን ፍለጋ በመጣሁበት ድኔን ስላወኩ በጠም ደስተኛ ነኝ
@neimanasir
3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ
@HalimaAhmed-w8w
3 ай бұрын
አላህ ያፅናሸ ማማየ አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ይሰምራልን
@TaybaAssal
3 ай бұрын
አላህ ያፅነሺ
@BchJci-x3s
3 ай бұрын
ሁላችንንም በሥልምናላይ የምንሞት ያርገን
@mongumongu7291
3 ай бұрын
ምናለ ለዚች የኢቃሚስት ንግስ ብችል አድ ሚሌየን ላይክ ባደርኳት ማሻአሏህ እህታችንን
@hawa8811
3 ай бұрын
ማስታዋቂያ አታብዙብን የምትሉ መሻአላህ የኔ ንግስት እህት
@selamlesewhulutube1992
3 ай бұрын
እኔስ ሰምቸው አላውቅም እረዥን ስለሆነ ደቂቃውን አለፍ ብየ ነው የምጀምረው
@ሙስተሪ
3 ай бұрын
እር ስራ ነው ተው
@HabibaEndrismusa
3 ай бұрын
በጣም
@myplaystar6593
3 ай бұрын
አሣልፊዉ ካልፈለግሽ ምክንያቱም እሚፈልግ ይኖራልና ሢቀጥል ሥራቸዉነዉ ይሥሩ
@Hayat-q5t
3 ай бұрын
ማስታወቂያ እኮ ነው ገቢያቸው ልጆቻቸውን ትዳራቸውን ቤታቸውን ችላ እያሉ ለእኛ ፕሮግራም ሲያቀርቡ የምንሰጣቸው ነገር አለ? በተለይ እኛ ሙስሊሞች ለኡስታዞቻችን እና ስለ ዲን ለሚያቀርቡን ምን የምናበረክተው ስጦታ አለ? በዚህ ጉዳይ ከእኛ ይልቅ ካፊሮች ይበልጡናን የሐይማኖት አባቶቻቸእን ስለሐይማኖት የሚያቀርቡትን እንዴት እደሚከባከቡ
@MasudJmd
3 ай бұрын
የእኔን የውርስ እስልምናን በዚች ጀግና እናት ጋር አወዳርኩት እና ምን ያህል ኢማኔን ደካማ መሆኔን ተረዳሁ።ይህ ስሜት የኔ ብቻ ይሆን?አሏህጠንካራ ያድርገኝ
@ZaraReshed
3 ай бұрын
ወላሂ አላህያጠክረን ያረበ😢😢😢
@RewdaMuhamed
3 ай бұрын
Enem erasen eday adrgechgi welahi 😢😢
@hussenyesuf-ve2he
3 ай бұрын
@@ZaraReshedፎቶውን አንሺ
@ايهب-ر1ض
Ай бұрын
@@RewdaMuhamedመጠረሸችንን አለህ የሰምርልን የረብ🎉🎉🎉
@meryemomertube5883
3 ай бұрын
ከመስለሟ መነቀቧ ሱብሀን አሏህ ምን አይነት መታደል ነው ያሰላም አላሁ አክበር
@user-ei3zv5tl1z
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይወፍቀን
@fatumaomaer3347
Ай бұрын
አለህ የፅናሽ ❤❤❤
@Rabea-d2l
Ай бұрын
በጣም እንዴ ህፃን ልጅ ንፁህ ሆና መሸፈኗ አላህ መጨረሻችንንን ያሣምርልን
@seadetube5367
3 ай бұрын
እኔኮ የሰለምቴወች ፅናት ይለያል የምለው በምክንያት ነው አቦ አላህ በሁለቱም ሀገር ከፍ ያድርጋችሁ እስኪ የሰለምቴወች ፍቅር የሚበልጥባችሁ በላይክ አሳዮኝማ ❤
@AydaSebere
3 ай бұрын
Amin hulachinm insha'Allah ❤❤
@SeSe-go4co
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hikuhikuhikuhiku
3 ай бұрын
Kebad new yene ehete ejeg batam May Allah give u sebat ma dear 😢😢😢
@Fateya-e5k
3 ай бұрын
በጣም ወላሂ እኔ በወንድሜ ሚስት አይቼዋለው
@selamlesewhulutube1992
3 ай бұрын
መውሊድ ቢድዓ ነው የምትሉ ግጩኝ👉👍👍👍 የቢድዓ ሰዎች ሆይ እፈሩ
@jamelabenitibaba
3 ай бұрын
✅✅✅
@Pnice-m4i
3 ай бұрын
ትክከል እህቲላጡ ሽርኩ እረ ስቱ
@cgf8399
3 ай бұрын
ደብንያለቢዳአነዉ።ሽርክነዉ
@nebusali-xb9be
3 ай бұрын
Ewnati nw
@harakatul
3 ай бұрын
Aaww Ya,Jemea ከየት ልጀምር ብየ አልጨነቅም ነገሮችን ሁሉ ኩን ፈየኩን ብሎ የጨረሰው ጌተየ አላህ ሱወ በዛሬዋ ዕለት የእዝነቱ መጀመሪያ ናመጨረሻ የሆነውን ታዕምራዊ ክስተት ያሳየበት፤ የከውኑን አንፀባራቂ ሞገስ ለፍጥረተ ዓለሙ እዝነትና ምህረት ሲል አሸማጋይና የምስኪኑ ፍጡር እንባ አባሽ የሆኑ ነብይ ሶዐወ ላከ።ወድዶ ሲያበቃ ውደዷቸው ተከተሏቸው አለ። ሶለዋቱንም ብሎ ሲያበቃ ኡመቱም በርሳቸው ላይ ሶለዋቱን እንዲያወርድ አዘዘ!!ሱብሃን፤የኻሊቁ ስራ እንደው አጂብ ነውወላሂ!ወድዶ ሲያበቃ ውደዱ አለን።ለትዕዛዜም ብቻ ሳይሆን፤ እናንተው ከምንም ነገር ፈላህና ነጃ ትወጡ ዘንድ አለን።መገን ነቢ ሶለዋቱላህ አለይሂ ወስሠለም❤ እናሳ....እናማ ራህመቱ የበዛው ጌትየ አላሁ ሱወ እውነተኛውን የነብየን ሶዐወ ቤተሠቦች ተከታዮችና ወዳጆችን መውደድና በነርሳቸውም መወደድን ራህመቱ የበዛው፤ጌትየዋ አላህ ሱወ መስጠትን ያውቅበታልና አማናህን እውነተኛውን መውደድና ተግባራዊውን ወዳጅነት ያረህማን እድያውም ካንተው ነውና ለኛም እደለን ብለናል።ሶሉ አለ ነቢ፦አልላሁምመ ሶሊ ወስሠሊም አላ ሠይዲና ሙሐመድ ወዓላ ዓሊ ሠይዲና ሐቢቡና ሙሐመድ ሶዐወ ሽኩረን ጌትየዋ ያሳመረው ዒሽቅ💖ጀባ Aleykum B.duae Shukren
@ekramweleyuwa1207
3 ай бұрын
ሁዳዬ ጀግናዬ ምንም የምልሽ ነገር የለኚም የምልሽ ነገር ቢኖር ለአላህ ብለሽ አላህን መርጠሽ ሁሉ ነገርሽን እደተዉሽለት አላህ ደግሞ የተዉሺዉን ሁሉ ወደ አንቺ አምጥቶ የተሰበረ ልብሽን አላህ ይጠግንልሽ አሁን ብቻሺን ቁጭ ብለሽ ባለቀሽበት ሶፋ ላይ ባልሽን ከጎንሽ ልጆችሽን ከጎንሽ አድርገሽ ቀርበሽ አሁን እዳስለቀሺን በሁዋላም የደስታ እንባ እድታስለቅሺን ምኞቴነዉ አላህ ያሰብሺዉን ያሳካልሽ አላህ ልብሽን ይጠግንልሽ
@reyuyenu340
3 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አሚን ለአላህ ብሎ ነገርን የተወ አለአህ የተሻለ ይሰጠዋል አላህ ኸይሯን ይምረጥላት እነዴት እንደምታምር ደሞ❤❤❤❤❤ ዉድድ ነዉ ያደረኳት❤❤❤
@Pnice-m4i
3 ай бұрын
አድለኛነሽ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አልሀምዱሊላህ አላ ኔእመተለ ኢስላም
@AminatHusen-rg5su
3 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን ያረብ
@foziya-seid
3 ай бұрын
አሚንያረብ
@Sami-zf1zc
3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ😢😢😢😢😢
@abukassultan9705
3 ай бұрын
አንቺ የዘመናችን ጀግና ሰሀቦች ልጆቸቸውን ንብረተቸውን ትተው ሀገር ለቀው እንደሄዱ አንቺም እንደዛው ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RiffaBahraini-o4z
3 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@HadiyaHassn
3 ай бұрын
.ماشاء الله تبارك الله يحفظك بارك الله فيك يا قلبي ❤️ ፅናቱንይስጥሽ
@maryamdawood5052
3 ай бұрын
ደምሪኝ
@zaarazara2253
3 ай бұрын
በትክክል❤
@naseem22Zubare
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@KamilOusman
3 ай бұрын
ሙሳ ወደ እናቱ የመለሰ አላህ ልጆችሽን እስልምና ደርቦ ወደ እቅፍሽ ይመልስልሽ። አብሽሪ እህቴ አንቺ ትክክለኛው መንገድ ላይ ነሸ።
@YuyGg-k8n
27 күн бұрын
አሚንን አለሁመ አሚንንንንንንን
@SeyaBest-n3t
3 ай бұрын
በእስልምና ውስጥ ሰብር ላደረገ በደኑንያም በአሄራ ከአላህ ምርጥ ብስራት አለው ። የዱንያ ብስራትሽን ቅርብ ያርግልሽ።
@RurEe-rz6tr
3 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ሰለምቲ የሆናቸሁ አልሃምዱሊላህ በሉ🤲
@sartsatu614
2 ай бұрын
ታድለሽ
@AbitiTiko
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@SaSa-z8r
Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ❤❤
@DxbRmv50
3 ай бұрын
ዉቡ በኒቀብ የተወበች እህተችን ማሸ አለህ ብለነል
@samsamgigHyat
3 ай бұрын
መሸአለ
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
የኔውድ ሁዳዩ ሂጃብ ውበት ነው እንዴት እደምታምሪ የኔ ንግስት ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
@selamlesewhulutube1992
3 ай бұрын
ትክክለኛ ሂጀብ ውበትም ጋሻም ነው
@MelkamSetargie
3 ай бұрын
አላሕ ይጨምርልሽ ውዱዋ እሕቴ
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
@@MelkamSetargie ደምሪኝ እህት
@HalimaHalem
3 ай бұрын
መዉሊድእስልምናን፡አይወክልም፡እምትሉ፡
@muhamad3183
3 ай бұрын
ኤ ወላ አይወክልም እልም ያለዉ ቢድያ ነዊ
@EjeuJdid
3 ай бұрын
አይወክልም
@Pnice-uq3gs
3 ай бұрын
አይወክልም
@SophiaAwale
3 ай бұрын
ለሙስሊሞች አይወክልም ለገሪባዎች በስተቀር ለዘፋኖች እና ለሰነፎች ፈርዱን መስራት አቅቶዋቸው የሌለን ለሚፈጥሩ ምናልባት እነሱን ሊዋከሉ ይችላሉ እኛን ሙስሊሞችን መውሊድ የሚባል ነገር አነውቅም ሁለት ኢድን አስቀምጦልናል እናሱም ኢደል አዳህ ኢደል አልፈጠርን ነው ደን
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
3 ай бұрын
አትቀባጥሩ መጀመሪያ ፅዱ ቀጣፊ ሁላ
@EliasMitiku-k8b
3 ай бұрын
አቦ የወደድሽው አላህ እሱ ይውደድሽ ከለሊቱ 8:30 ድረስ አዳመጥኩሽ ወላሂ እየተረበሽኩ እያለቀስኩ ጨረስኩት ግን አላህ ደግሞ ልጆችሽን ከእቅፍሽ እንዲያደርግልሽ ጠየኩት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ
@Hiraatube299
3 ай бұрын
Weelahii aslekkesechign betam muslim ngn alhamdulilah gn endesua aynet hidaya sitegn alku ❤
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
3 ай бұрын
_የዛሬው ይለኛል ጀግና ነሺ ጀግና የሚለው ቃል እራሱ አቺን አይገልፅም ወላሂ ምን አይነት ፅናት ነው አላህ የሠጠሺ ልጂን ያክል የአብራኮችሺን ክፋይ ትቶ መሄድ ሱብሃን አላህ ይህ ሁሉ የጌታች አላህ ሱብሃነሁ ትአላህ ታዕምር ነው አላህዬ እንደዚህ ሰፍስፍ የምትይላቸውን ልጆችሺን ትተሺ አሱን አስበልጠሺ ወደሱ የመጣሺው ጌታሺ ልጆችሺንም ወዳቺ ያምጣልሺ ያረበል አለሚን ደሞ አንዴት አንደምታምሪ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አላህ ያፅናሺ ያረብ_
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ አሏሁመ አሚንንን ያረብ
@fethabsr
3 ай бұрын
አሚንንንን
@brtetukaBa
3 ай бұрын
ስህ
@zeynebasnake8391
3 ай бұрын
ሳህ አላህ የወዴዴውን ነው ድነልኢስላም እሚሰጠ እድልኛናት❤
@TsinatMohammed
3 ай бұрын
ለኔም እናት እና እህቴ ሂዲያውን እዲሰጥልኝ ዱአ አርጉልኝ😢😢😢
@FearuzaEdris
3 ай бұрын
አላህ የሂዲያመንገድ ያሳይልሽ ያረብ
@mk-tech-talk
3 ай бұрын
Insha Allah yimrachew
@zeynebbest4409
3 ай бұрын
አብሽሪ ان شاءالله
@Fateya-e5k
3 ай бұрын
አብሽሪ አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ የኔውድ
@TsinatMohammed
3 ай бұрын
@@Fateya-e5k Amin
@HalimabintSaudk
3 ай бұрын
መውሊድ የነብዩ ሱና አደለም የምትሉ ከቁረአን ማስረዳ የለውም የሆዳሞች ፈጠራነውየምትሉ
@LubabaAManu
3 ай бұрын
Yeaihudoshfetraneu
@zeynebasnake8391
3 ай бұрын
😂 ሆዳሞች አፍሽን ዝጊ እያወቃችሁ አዴል እምጨፍሩት የተለያዩ ኡስታዞች መልስ ሰተውበታል እናተ መስማችሁጥጥነው
@UuKk-u1k
3 ай бұрын
መ@@zeynebasnake8391መጀመሪያ ተማሪ ውድእህቴ
@Ummah1-
3 ай бұрын
ተመሳሳይ ታሪክ ስላሳለፍኩኝ ኣልቅሸም ኣልወጣልኝም ኣሏህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ
@TurkeyAjman-ml2bp
3 ай бұрын
አችንምአላህያጠክርሽ
@qtrdoh2067
3 ай бұрын
ወይ እንዴት ነው ያስለቀሰችኝ ኡፍፍፍ
@Iamok6728
Ай бұрын
Mashaallah
@maryem9100
3 ай бұрын
ማሻአላህ የኒቃቧ ንግስት ስለልጆቿ ስታወራ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አላህ እነሱነም ቀጥተኛዉን ምገድ የምራቸወ ያረብ
@GuGu-qj4rh
3 ай бұрын
😢😢😢❤
@Sami-zf1zc
3 ай бұрын
አሚን እኔም ልቤ ተንሰፈሰፋ😢😢
@sabahabene
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ እኔ ሰሰልም ብዙ አሳለፍኩ እል ነበር የአንቺ የእህቴን ግን ሰሰማ የኔ አነሰብኝ ያ አላህ እኛ የሰለምነውን ባሮችሀን ሰናድግ የነበረንን ነገር ሁላ ጥለን የአንተን ዲን ብለናል እና አበርታን ከነ ቤተሰቦቻችን በዲን አድምቀን በሞት ሰናጣቸው ያ አላህ እዘንላቸው እንድንል አድርገን ያ ረብ ያረብ
@MohsenAlshobbar
3 ай бұрын
Ameen.mam
@Fatema-fv5bw
Ай бұрын
አለህ ያፅነሽ
@Hayat-q5t
3 ай бұрын
ማህደር ውዷ እህታችን ከቻልሽ ስልክሽን ከኮመንቴ ስር አስቀምጭልኝ ሃያት አባላለው ያለውት ዱባይ ነው ሲቀጥል አንቺ በእኔ መንገድ ታሩክ ተደመሽ ሰለምሽ እኛ ወላሂ በአንቺ ታሪክ ተደመምን መጀመሪያ አላህ ይወድሻል ወደቀጥተኛው መንገድ መራሽ ሲቀጥል አንቺም ጀግና ነሽ ንግግርሽ ጀግንነትሽ ጉብዝናሽ ቆራጥነትሽ ማሻአላህ ልክ ኢብራሄም ልጁን በአላህ ፍቅር ሊሰዋው እደተዘጋጀ አንቺ ልጆችሽን በአላህ ፍቅር ትተሽ የኮበለልሽ አላህ እዴት ይደሰትብሽ አላህን መውደድ ማለት በተግባር ያሳየሽ ጀግና ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ
@MezidaNuredin-f2l
3 ай бұрын
Engn esteshalew comet kalyechew bey new
@bahrubedru6856
16 күн бұрын
@@MezidaNuredin-f2l, ebakehn setan
@eliyasjemal3641
3 ай бұрын
ከታሪክሽ አስተማሪነት በተጨማሪ ቆንጆ ተራኪም ነሽ ግን ሁዳ አላህ የብዙ ሂዳያ ሰበብ ያርግሽ።
@Hayat-q5t
3 ай бұрын
የአንችና የልጆችሽ ንግግር የኢብራሂምና የእስማሄል ታሪክን አስታወሰኝ 😢ጀግኖች ናቹ 😢
@alfyia9642
3 ай бұрын
Batkikal 😢😢
@hussenyesuf-ve2he
3 ай бұрын
ኢስማኢል በይ
@ghhj1096
3 ай бұрын
አላህ ባልሽንም ልጆችሽንም ወደዚህ መገድ መርቶልሽ ተደስተሽ ሁለተኛ ከነሡጋር ደግመሽ ቀርበሽ ያሣየኝ ኢሸአላህ አብሽሪ
@Hayrya964
Ай бұрын
ኢንሻአላህ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
3 ай бұрын
ወላሂ ሙስም ነኝ ግን ስለድኔ በደብ አላውቅም ምክንያቱም በጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ጠካራ የኢስላም ጀግና እድሆን ዱአ አድርጉልኝ በአላህ ወላሂ ስሰግድ እወሰወሳለሁ ደሞኮ አላህን ጠይቄ ምንም አላጣም አልሃምዱሊላህ እኔግን ደካማ ነኝ እህቴ ጀግና ነሽ አላህየ አግዘኝ እየሞከርኩ ነው ያረብብብብብ
@Fatema-fv5bw
Ай бұрын
ቁረን ቅሪ ሃዲስ አዳምጪ
@Gololsha
3 ай бұрын
ኡ ኡ ኡ በጣም ከባድ ነው፡፡ለዲን የተከፈለ መስዋዕትነት አላህ ኻቲማሽን ያሳምርልሽ፡፡
@maryamdawood5052
3 ай бұрын
አሚንደምሪኝ🎉
@መግፊራ
3 ай бұрын
እስልምና ለኛ ለሰለምቴዎች በጣም ከባድ ነው አንዳዴ ምን አለ ከቤተሰቦቼ ባገኘው ብዬ እመኛለሁ ነገር ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ሱብሀነ ተአለ የራሱ የጥሪ ጊዜ አለው እናም አልሀምዱሊላህ ከችግሮች ጋርም ምቾት አለ 🥺❤️ الهامدُلِلاّه 🖤🥺
@Iamok6728
Ай бұрын
Ajirum kef yale new eko Abshru
@ሀዊነኝከመርሳ
23 күн бұрын
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ከመሥለሟ በኒቃብ መዋቧ የኔ ንግስት አሏህ እኳን ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ መራሽ አሏህ ይጠብቅሽ ከመጥፎ ነገር ሁሉ
@fethulemma9874
3 ай бұрын
ለአመታት ሳዳምጣቸው ከነበሩ በኔ መንገድ የሶፊ እንግዶች ለኔ እቺ እህታችን ጠቅልላ ወስዳዋለች፡፡ እስልምናዬን አጠንክሬ እንድይዝ አላህ የላካት ውብ ልጅ፡፡ ውድ እህቴ አይዞች ከችግር በሁአላ ድሎት አለ፡፡ ይልቁኑ አሁን ያለሽበት ጊዜያዊ ችግርሽን ብንረዳሽ የተሸለ ይመስለኛል፡፡ ችግር ውስጥ እንዳለች ባትገልኝውም ይታያል፤፤ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን፡፡
@seidkasim1990
3 ай бұрын
ማሻአላህ አረዳድህ ገራሚ
@ايهب-ر1ض
Ай бұрын
😢በትክክል ውዷ እህቴ በዲነችን የፅናን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@HassanJimmawe-ul5zd
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ወደ ተወለድሸበት እና ትክክለኛ ወደሆነው እስልምና ሃይማኖት ። እህቴ አላህ ፅናቲን ይስጥሽ ። 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@KamilJemale
3 ай бұрын
❤❤❤ያኔ መንገድ የፅነት ት/ቤት ነው
@jemalbura7059
3 ай бұрын
ለዲን የተከፈለ ዋጋ ። አላሁ አክበር ። May Allah give hidaya to all your families especially your beloved kids
@SeliaDino
3 ай бұрын
ለማን ላልቅስ? ለአንቺ ወይስ እግርሽን ይዞ አትሂጂ ላለሽ ልጅሽ ወይስ በዚህ ዉድ ስጦታ ለቀለድኩት እኔ !!!አላህ በልጆችሽ እና በባልሽ ሂዳያ ያስደስትሽ::
@YttugfUudfhg
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ለኔም ቤተሰቦቸን አላህ ወደ እስልምና ይምራልኝ ዱአ አድርጉልኝ የዚህ ፕሮግራም ተከታዮች ሙስሊሞች በሙሉ
@redwanaljabarti8029
3 ай бұрын
አኢንሻአላህ አለሕ የህዲሁም
@SophiaAwale
3 ай бұрын
ውዱዋ የኒቃቡዋ ንግስት እዴት አበሽ ነው የምታምሪው ላኢላሃ ኢላላህ ሙሀመድ ረሱልላህ
@fatmah6936
3 ай бұрын
ተምግሶ ስዲብ ተጨምሮ 😂
@Hነኝቢትሰኢዲ
3 ай бұрын
ሯ ስድብ ማሻአላህ በይ አጂብ
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
ደምሩኝ😂
@hanihairdin
3 ай бұрын
ተደምረሻል ማሻአላህ@@ToybiTube-y2u
@onelove4538
3 ай бұрын
S.A.W
@عبداللهمحمد-ر4ذ
3 ай бұрын
እህቴ አላህ የበለጠ እጥፍ ድርብ አድርጎ ጥንካሬን ሶብርን ይስጥሽ ይሄን ልብስ ስለብስም ሆነ የለበሱ እህቶቼን ሳይ ወላሂ በጣም ነው ውስጤን ሰላም የሚሠማኝ ያሠላም
@nejatahmed4030
3 ай бұрын
ያረብብብ ቤተረቦቿንም እስልምና ወፍቅላት ልጆቿ ባሏ አንድ ላይ አርገህ በስልምና አኑራቸው
@sefinakidane639
3 ай бұрын
ታሪክሽ በጣም ያስደምማል ያስለቅሳል ደሞ አለባበስሽ ማሻአላህ ሲያምር ሰለምቴ አትመስዪም።አላህ ሠባቱን ይስጥሽ የኔ እህት
@OmuNebil-p3n
3 ай бұрын
አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ ውዴ እኔም ሰለምቴ ነኝ ከሰለምኩ ቆየሁ አልሃምዱሊላህ ቤተሰቦቸንም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልኝ 😢 እሚገርማችሁ በጭፍን ነው የሚኖሩት እንጂ ስለ ክርስትና ምንም ሚያውቁት ነገር የለም በቃ ከቤተሰቦቻቸው ወረሱት ይኖሩበታል። ወላሂ በጣም ነው ሚያሳዝኑት ስለዛኛው አለም ሚያውቁት ታሪክ የለም ስለ ፈጣሪ ሚያውቁት ነገር የለም 😢 ግን እስልምናን ዝምብለው ይጠሉታል
@ሩቂያ
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የአንቺ ደግሞ ይለያል እኔኮ ለስደት ልጄን ትቼ ነው የተሰደድኩት አንቺ ደግሞ አላህን መረጥሽ ምንኛ የታደልሽ ነሽ❤❤
@Tube-to6uc
3 ай бұрын
እኔስ ቃላት አጣሁልሽ ብቻ እንባዬን እያነባው ያዩሁት ጀግና ሱመያ ነሽ ባልሽም ልጆችሽም አላህ ላንቺ የሰጠሽን ሂዳያ ይስጣቸው ሚሳነው የለም እንባሽ የሂዳያ ጎርፍ ይሁንባቸው እኔስ በሰለምቴ እህቶች እቀናለው ጥንካሬያቸው ያጅበኛል ያረብ ለእነሱ የሰጠሀቸውን ጥንካሬ ለእኛም ስጠን
@dejeneararso1629
3 ай бұрын
ማህደር አንቺ ጀግና ነሽ። ልጆችሽንም አላጣሻቸውም እንዳውም ወደ ትክክልኛው መንገድ እያመላከትሻቸው ነው። ኢንሻላህ አላህ ወፍቋቸው ኢስላም ያድርጋቸው።ላንቺም ያኔ ነው ትክክለኛ ልጆች የሚሆኑት።
@abukassultan9705
3 ай бұрын
አብሽሪ ልጆችሽ ለአላህ አደራ ሰተሻል አላህ ደግሞ አደራውን ተንከበክቦ ያሰድግልሻል አሰምሮም ይሰጥሻል
@PeacefulDaffodils-vd1fs
3 ай бұрын
ሳህ ኢንሻ አሏህ
@saaa9448
3 ай бұрын
ያረብ ለባሏ ሂድያን ስጥላት ያረብ ያከሪም ያረሂም ያረብ ሙሉ አድርጋት
@fatmah6936
3 ай бұрын
@@saaa9448 አሚን ኢሻላህ
@hayatligdrHayatLigde
3 ай бұрын
Amin
@zeynebasnake8391
3 ай бұрын
አሚን ኢሻአላህ
@Rhamto-yg3qz
3 ай бұрын
አለህ ለአንቺ ቃጥታኛውን ማንገድ እንደማራሽ ከአብራክሽ ክፋይ ለዎጡትም ልጆችሽና ለምትዎጀቻው ቤታሰቦችሽ አለህ ህደያ ይስጣቻው
@MuhammedMuhammed-oh9se
3 ай бұрын
Amiin yarabal alamiin
@zekiya7868
3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ አላህ ይወፍቃቸውና አብረው ከልጆቿ ጋር ወደትዳሯ ወደቤቷ ይመልሣት ኢላሂ እዘንላቸው አላህ ያበርታሽ እህቴ ❤❤
@sew971
3 ай бұрын
Aminnn Yareb
@نورعلي-ن9ت4ز
3 ай бұрын
አበርታተቷ ት ላይክ ሽር እያርግን እናሳድጋት ቅን ሴት ጀግና ናት
@ለድርሃምዘማቿነኝ
3 ай бұрын
ደስተኛ የሚያደርጋቹህና ይህ ነገር ቢሳካልኝ ብላቹህ ያሰባቹህት ነገር አላህ አሳክቶ በደስታ ብዛት የምትናገሩት እስኪጠፋቹህ ሰርፕራይዝ ያድርጋቹህ!! ♥️🤲😊
@ፍቅርነውመንገዴ-ተ3ኈ
3 ай бұрын
አሚንን
@myplaystar6593
3 ай бұрын
አሚን ያረብ😢
@rabiaadam7068
3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ekrameekrame736
3 ай бұрын
አሚንያረብ
@HayatYaasin
3 ай бұрын
አሚን
@jemsjems6842
3 ай бұрын
ልዩ ፕሮግራም ለሶስት ግዜ ደጋግሜ ያየሁልሽ ምርጥ እንግዳ አላህ ይጨምርላት ትመስጣላቹ
@Zemuyetub
3 ай бұрын
ሶፊዬ የኔውድ እህት እኳን ደስ አለሽ ለአንድ ሰው የሂዳያ ሰበብ መሆን መታደል ነው ዬኔ ባለ ነቃብ ሰለምቴ አላህ ያፅናሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@medinajemal1462
3 ай бұрын
አላህ ልጆችሽን ወደ ራስሽ ያምጣልሽ ያረብ
@ህልሟንናፋቂዋ
3 ай бұрын
አላህ የሰጠንን እሰልምና በአግባቡ ሳንኖር ኖረናል በለን የምናወራ ሙስሊሞች ሆይ አሏህ ይዘንልን
@meryemali4042
3 ай бұрын
አሚን ወላሂ አላህ ይዘንልን
@RajanR-v6q
3 ай бұрын
አሚን ወላሂ
@asdmm6479
3 ай бұрын
መውልድ ቢደአ ነው የሚትሉው 👍👈
@FatumaFatuma-rw1rm
3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ወላሂ በጣም ነዉ ልብ ይንካል እህታችን አላህ ያፀናሸ የኔዉድ አብሸሪ አላህ ያሳብሰዉን ያሳካልሸ በአለሸበትአላህይጠብቅልኛ ለሁሉነገር አላህ ያሳተካክልልሸ ያኡምሪ
@Fatma-re5lp
3 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁአክበር እውነትም እድለኛሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ መጨረሻሽንም ያሳምርልሽ
@Fatiya.N
3 ай бұрын
ያ አላህ ምን ብዬ አስተያየት መስጠት እንዳለብኝ አላዉቅም 😢 ሁዳ እዉነትም አንቺን አላህ ነው የመረጠሽ ቀጣይ ሳምንት እስኪደርስ ካሁኑ ጨነቀኝ
@Fthyhtube
3 ай бұрын
Mashallah
@ايهب-ر1ض
Ай бұрын
እኔም ቀለት አጠረኝ መጨረሸችንን የሰምርን❤❤❤❤❤❤
@AhmedNur-c7v
3 ай бұрын
አላህ ያፅናሺ እህታችን የሚገርም ልብን የሚቆረቁር ታሪክ ነው ቃላት ያጥረኛን አላህ ለቤተሰቦችሺም ሂድያ ሰጥቷቸው አብራችሁ የምትደሰቱ ያድርጋችሁ።
@sofi8983
3 ай бұрын
እህት የኔ ጀግና ምንም ማለት አልችልም ለአላህ ብለሽ እሱየሰጠሽን ልጆችሽን የተውሽለት አላህየ እነሡ በተራቸው ይፊልጉሽ ያረብ በዱቃ ተጓንሽ ነኝ አላህየ አተ የምትወዳቸው ልጆቻን ቤተሠቦን አተ መገድህን አግራላቸው
@DhsgsGzgs
3 ай бұрын
የዛሬዉ ትለያለሽ የዘመኔ ጀግና ወላሂ እንባዬ እየፈሰሰ ነዉ የሰመሁሽ የልጅን ወላሂ የወለደ ያቀዋል እስዋ ስታወራ አንጀቴ ነዉ የተሰፈሰፈዉ ሱበሀን አላህ የሰዉልጅ በተለያየ ምክኒያት ይፈትናል አላህ ይርዳሽ አብሽሪ የኔ ዉድ
@jemalulhabeshi
3 ай бұрын
አሏህ ባለቤትሽንም ልጆችሽንም መላ ቤተሰብሽን የልባቸውን ብርሃን ይክፈትላቸውና ለእውነት ይሸነፉልሽ አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ቅዱሴንም አሏህ በቅርቡ ያምጣልሽ ስሙንም ሙሀመድ በይው የመጀመሪያው የቤታችሁ ሙሀመድ ይሆናል። አሏህ ያጠንክርሽ። ክርስቲያኖች ግን የምር አሳዘኑኝ እነዚያ ሚስጥር ነው እየተባሉ የሚያምኑቱ መቸ ይሆን የሚቀላቀሉን መቸ!?😢
@reyuyenu340
3 ай бұрын
😂😂😂ቀላል እንዳይጠይቁ በጭፍን እንዲኖሩ የደብተራ ሲሂር ተደርጎባቸዋል አላህ ይዘንናላቸዉ ሙሰሊም ሆኜ በመወለዴ አላህን አመሰገንኩት😢😢😢
@jemalulhabeshi
3 ай бұрын
@@reyuyenu340 መስቀሉ ላይም በሽቶ ይደገምበታል ይላሉ ቄሶቹ እና እንደት እንንገራቸው ይሄንን ሴራ ደሞስ እንደት ያምኑናል እንደት ይቀበሉታል ያሉበት ነገር በጣም ያሳዝናል ሀቂቃ
@reyuyenu340
3 ай бұрын
@@jemalulhabeshi በጣም ወላሂ በተለይ መልካ ሰዎችን ሳሰብ መጨረሻቸዉ እንደዚ ሆነ ከሞቱ ያሳዝነሸል
@KkMg-qu5it
3 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ሁሉንም ነገር አመቻችቶ ከልጆችሽ ጋር በእስልምና ያኑራችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzubintbaba-h8t
3 ай бұрын
ማሻአላህ አቤት አለባበስ የኔንግስትየኒቃቧቧጀግና ንግግርሽ አቤትማማር አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተልኢስላም🎉🎉🎉🎉
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@fatmah6936
3 ай бұрын
አሰለቀስሺኝ ዉዲ እህቴ ልጆችሺም ባለቤትሺም ሰልመዉ አላህ ያስደስትሺ ይካስሺ ዉይ የኔ ዉዲ
@ALHAMDULILAH-b4p
3 ай бұрын
ማሻአላህ ከእርጋታ እስከ አለባበስ ውብ የሆነች ጄግና ሴት
@ivanali4861
3 ай бұрын
አላሁ አክበር ማሻ አላህ ጽናትሽን ሙሉ ላደረገው አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ጥራት ምስጋና ይግባው... ልጆችሽን ትዳርሽን ቤተሰቦችሽን አንቺ ወደተመራሽው ብርሀን ይምራልሽ ያረብ
@MohammedYasin-fv1xb
3 ай бұрын
ባለቤቷ ይህን ፕሮግራም ማየትህ አይቀርም ላንተም አላህ ሂዳያ ይስጥህ ልጆቿንም እባክህ እትለያቸው
@ኦክትሀሠንነኝ
3 ай бұрын
ኢወላህ አላህይምራው
@ماريفةبنتحبشي
3 ай бұрын
ሶፊ ለምን ለማስታወቂያው ለብቻው ሳአት ቢመደብለት አሪፍ ነበር በሀሳቤ እምትስማሙ😂
@MsAjah-e6j
3 ай бұрын
አዎ
@ALHAMDULILAH-b4p
3 ай бұрын
እኔኮ እያሳለፍኩ ነው የማየው
@fatimaabdlqw4374
3 ай бұрын
በይ ወሬአታብዜ ወጭውንትሸፍኛለሽወይ 😂
@ماريفةبنتحبشي
3 ай бұрын
@@fatimaabdlqw4374 ምን ወጭ አለው ከማራዉን ትደቅን ከዛ ይለፍልፍ ማስታወቂያው ክክ
@uthg7338
3 ай бұрын
ሳህህህ😂😂
@fatmah6936
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ተበረክ አላህ ሁሉንም ቤተስቦቺሺንም አላህ ሰብስቦ ያምጣልን ሂዲያዉን ይወፍቃቸዉ
@UmuAbdurehman-u6j
3 ай бұрын
ማሻአሏህ እህቴ አለህ ይጨምርልሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ሂጃቡም አምሮብሻል
@BintbabaBintbaba
3 ай бұрын
ስለልጆቾ ስታወራ እንደት ብየ ልቻል😢😢😢 ያሩሂ የአብራክሽን ክፋይ በእቅፍሽ ያድርግልኝ የኔ ንግስት ❤❤❤
@Hayrya964
Ай бұрын
እኔም አቃተኝ
@Fauziya-s5l
3 ай бұрын
ዶክተር መኪ ህክምናዉ እራሱ ዳእዋነዉ አላህ ይጠብቀዉ የኔዉድ ሙሉ ቤተሰዎችሽን በዙሪያሽ ያሉትን ብጠቃላይ አላህ አስልሞያስደስትሽ ያስደስተን ያረብ
@user-seadi
3 ай бұрын
ያሰላም ውበት እፍፍፍ ማሻ አላህ የኔ ሁዳ ❤
@ToybiTube-y2u
3 ай бұрын
ደምሪኝ
@begood4all157
3 ай бұрын
አላህ በምን ልክ እንዳዘነልኝ ሱብሃነላህ ድንቅ ንግግር እኛ ከኢስላም ቤተሰብ የተወለድነው የማንረዳው ነገር ነው
@HalemaMohammed-tr6kk
3 ай бұрын
የዛሬዋ እግዳ ትለያለች ምን እደምላትም አላቅም ሁዳዬ ጀግና ነሽ የኔ ውድ እህት ስታምሪ ሁሉንም ቤተሰብሽን አላህ ሒድያ እዱሰጣቸው ተመኝሁልሽ ሱብሀን አላህ ጥንኳሬ አላህ ይጠብቅሽ ሰላምሽን ያብዛልኝ የኛ እቁ
@tofikdari
3 ай бұрын
እኔ ምላቹ ግን በዚ መንገድ ለሚመጡ ሰሆች የተለየ የስነ ልቦና እና የሚቋቋሙበት ነገር ብትፈጥሩ እኔም በቻልኩት መጠን እንዳግዝ ተመልካቹ እንዲያግዝ እባካቹ ከጎናቸው እንሁን
@MasudJmd
3 ай бұрын
ይህ ትልቅ ምልከታ ነው።ከጎንህ ነኝ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
3 ай бұрын
የኒቃቧ ንግስ ብየሻለሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ በሀቅላይ ያጥናሽ
@Somaya1994
3 ай бұрын
ሡብብሀን አላህ የኔ ቆንጆ እህት አላህ በሀቅ ላይ ያጽናሽ ቤተሠብሽም ልጆችሽም ትዳርሽሽ አላህ ሂዳያ ሠጥቶ አንድ ለይ አላህን በመገዛት ቀሪ ሂወትሽ በደሥታ ያኑርሽ የኔ እህት አብሽሪ አላህ ለሠብረኞች በዱንያም በአሄራ ልዩ ሽልማት አለላቸው ዛሬ ከመጀመረያው ጀምሬ ሥፊም አጋጋችኝ እየሣሣሁ እያለቀሥኩ ነበር ሥሠማው የነበረው እኛም በሀቅ ላይ ያጽናል ሁላቹም ለአላህ ብዬ እወዳቹአለሁ ሁላቹም ጀዛአከላህኸይረን
@HirutGetahun-m1j
3 ай бұрын
ያአላህ ውበትሽ ብቻ ያረካል አይደለም ንግግርሽ ጀግነትሽ ❤❤❤❤ አልሀምዱሊላህ አል ኒእመተል ኢስላም
@KemilaAsferachew
3 ай бұрын
አናቴ ሰለምቴ ጥንካሬዋ ፀናቱዋ ሱብሀን አላህ በጣም ነው የሚገርመኝ በቃ አላህ ጋር ያላት ቁርኝት ፈተናወች በጣም ተጋፍጣ አሳለፈች አሁንም ምንም አይመስለት አላህጋር ያላት ግንኙነት ታድላ ፀናቱዋ ብቻ አላቅም በጣም ያስቀናል አላህ ጋር ያላት ግንኙነት ሰለምቴወች ታድላቹሁ እኩዋንም እናቴ ሆነችልኝ አልሀምድሊላህ እስልምናን ለሰጠኸን ጌታችን
@Sami-zf1zc
3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህዬ የኔ ጌታ ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም❤❤❤❤❤❤❤
@woyay2095
3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@FeridTahir-d3t
Ай бұрын
አላህ ነው ጀግና ያረገሽ አልሐምድልላህ በጣም ነው ያስለቀስሽኝ ምንም የማይሳነው አላህ ልጆችሽንም የምትወጅያቸውን ሁሉ እስልምናን ሰቶዋቸው ካንቺ ጋር በደስታ ያኑርሽ በጣም ጠው ልቤ የተነካው አላህ አብዝቶ ይውደድሽ የኔ ጀግና
@ummumahi
3 ай бұрын
ላንቺ ቃል የለኝም ወላሂ አላህ ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም አላህ ሂዳያን ይስጣቸው ያረብ ❤❤❤❤
@SemiraMuhammed-gp9dl
3 ай бұрын
ሡብሀን አሏህ ያከሪም አንተው በእዝነትህ ከዚህ ተበለጠ ጽናቱን ስጣት ለኛም ስጠን ልጆችንም አንተው ጠብቅላት የምታገኝባቸውን ቀን አቅርብላት ያረህማን
@ሀናንጎደሬዋ
3 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ያጀማአ አህለን ሶፊነት ማሻላህ የኔ ሰሙያ ጀግና አለባበስሽ ❤❤❤❤
@TahirHasan12
3 ай бұрын
ماشاءالله May Allah give her strength on Iman
@emutiየሰለምቴዎችእህት
3 ай бұрын
አህለን የኔ ተናፋቂዎች☕☕☕☕☕☕🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🌷🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃ኢማን የሰለምቴዎች አድናቂ የናንተው እህት እወዳችኻለው በጣምምምምም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zuzubintbaba-h8t
3 ай бұрын
ማሻአላህአላህ ያፅናሽ የኔውድ እኛምእንወድሻለን የኔልዕልት🎉🎉🎉
@emutiየሰለምቴዎችእህት
3 ай бұрын
@@zuzubintbaba-h8t 🌹❤❤
@VggHop-k5u
3 ай бұрын
مشالله تبارك الله ربنا يبارك فيك يارب دايما تكوني بخير وصحة وعافية يارب العالمين
@emutiየሰለምቴዎችእህት
3 ай бұрын
اميننننننننن يارب واياكم🍃🍃🍃
@amiryakeda2596
3 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ሁሉንም ነገር አመቻችቶ ከልጄችሽ ጋር በእስልምና የኑራችሁ ያረብ❤❤
@ኑሩሰይድኑሩሰይድእብራሂም
3 ай бұрын
ማሻአሏህ ይህ ያሏህ ጠጋነው አልሐም ዱሊሏህ ሁላችንንም ሂደያይስጠን
@zenaomer6241
3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ ልጅን ጠባቂ አላህ እድሜ ሰጭ አላህ ስለሆነ ልጆችሺን አላህ ይጠብቅልሻል እንኳን በህይወት በሞት መለየት አለ፡፡
@Hayat-q5t
3 ай бұрын
እስከዛሬ ብዙ እንግዶችን ተመልክቻለው የአንቺ ግን ይለያል ማሻአላህ
@ፎዬየበረሀሎሚ
3 ай бұрын
ምን ቢዬ ልኮምት በአላህ የጥንካሬ ጥግ አላህ ያፅናሽ አላህ ልጆችሽ ሂዳያ ሰቶ በዱኒያ በአሄራ ያስደስትሽ መልካም ነገሮች ሁሉ አላህ ይለግስሽ እህትአለም አብሽር አላህ የተሻለውን ስጦታ ሰቶሻል ያረበና ለሁሉም ነገር ይቅር በለኝ የልቤን አንተው ታውቃለህና ያጀባሩ
@SeidAbdu-h5x
3 ай бұрын
አለህ እስከመጨረሻዉ ወገን ይሁንሽ።ጀግና ነሽ።አብሽሪ አላህ ቤተሰብሽንም ሂዱያ ይስጥልሽ።በሁለቱም አገር ያስደስትሽ።
@techworld88892
3 ай бұрын
ልጆችሽን, ቤተሰብሽን አላህ ባማረ መልኩ ሰብስቦ ያስደስትሽ ሁዳዬ...... ያ አላህ
@asiahayiruasiahaiyru404
3 ай бұрын
የኔ ጀግና አላህ ያፅናሽ የኒቃቢስትዋ ጀግና በርቺ እኔን ኒቃብ እንድለብስ አደረግሽኝ
@ZZZ-f1t
3 ай бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እሱን ያመነ ፍርሀት አይነካውም ልቡን ጽድት አድርጎ መቅረብ ብቻ ነው ሚያስፈልገው 👌👌👌👍👍👍❤❤❤
@cgf8399
3 ай бұрын
ማሸአሏህየዛሬይቶደግሞ በኒቃብየተዋበችናት🎉🎉🎉🎉🎉ይህንንቻናልስለምቴወችንማይትእፈልግነበርግን ምድርአህባሺ ጨፍራችዉም አላሳይነም የኔመንገድየብቻዉቻናልይከፍትየሚትሉ ላይክ🎉🎉🎉
@نبتبقنلس
3 ай бұрын
ወለሂ እኔም አለይልም እቺ እህታችን ሁሌቱም ክፍል አይ ቼአለው ፂነቱወ ሲለገራመኛ ሌለ ምንም ቢለቁም አለይልም
@umhafsa
3 ай бұрын
እርጋታዋ አነጋገሯ ደስ ሲል ማሻአላህ
@b.6015
3 ай бұрын
አብሺር አይዞሺ ማማየ እኛ ለገዘብ ብለን እያለቀሱ ትቻቸው የተሰደድኩት ዛሬ ድረስ ድዝ ሲለኝ እባየን መቆጣጠር አልችልም አቺ ለድንሺ ለሀይማኖትሺ ለአንድ አላህ ብለሺ ነው እነሱንም የሰጠሺ አላህ ነው ኢንሻ አላህ አላህ ደሞ ይመልስልሻል ልጆችሺንም የኔ ውድ እኔም ልጆቸን ትቸ ተሰድጀ አስር አመቴ ለገዘብ ለዱንያ ብየ አብሺር አቺ የታደልሺ እናት ነሺ እኔም እዳችው የ3 ልጆች እናት ነኝ ስሜቱን አቀዋለሁ ቢያንስ አቺ እየሄድሺ ታያቸው ይሆናል እኔ ሳላያቸው 10 አመት አስቆጠርኩ እህህህህህ
@MasudJmd
3 ай бұрын
የእኔን የውርስ እስልምናን በዚች ጀግና እናት ጋር አወዳደርኩት እና ምን ያህል ኢማኔን ደካማ መሆኔን ተረዳሁ።ይህ ስሜት የኔ ብቻ ይሆን?አሏህጠንካራ ያድርገኝ።ዶክተሩ ያለ ተመችቶኛል አሏህ ዲነል ኢስላምን በተግባር የምንኖር ያድርገን ።አሚን
1:00:38
ሲራ || ክፍል 4 || በኡስታዝ በድሩ ሑሴን || የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ || #ሲራ #አፍሪካ_ቲቪ
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 25 М.
قرآن كريم للمساعدة على نوم عميق بسرعة - نوم هادئ ومريح - راحة نفسية لا توصف -
فى رحاب نور الله
Рет қаралды 1,2 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
1:01:23
ብሞት ልጆቼን አደራ የምሰጠው የለኝም! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 39 М.
24:44
የተበዳዮች እንባ | ኡስታዝ ካሚል ጣሀን ያስለቀሰው | Ustaz Kamil Taha New Dawa | Yetebdayoche Enba
Hamudi Tube
Рет қаралды 9 М.
1:44:03
Surat Albagara I Sh. Afif Mohamed Taj | سورة البقرة | الشيخ عفيف محمد تاج
Naqaa Studio
Рет қаралды 6 МЛН
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 555 М.
15:46
አለህም ዱሊለህ አለኢመል ኢስለም
ለ ተህዘን You Tube
Рет қаралды 4,8 М.
4:16:49
ዘውጂ | ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ @Amin_media @amin_multimedia_production #lovestory
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 60 М.
27:26
¶¶أذكار الصباح تحصين بيتك بصوت جميل😴😴¶Morning[Adkhar ¶Beautiful voicር
Qari"Tawfik Al Habeshi={قارئ توفيق الحبشي}
Рет қаралды 548 М.
57:04
የሙስሊሙ ዐለም በጋርድ ሊያስጠብቀዉ የሚገባ ተዐምራዊ ክስተት የሆነ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ #islam #muslim #ethiopian #kids @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 208 М.
53:55
"እይታዬ እንዲመለስ አልፈልግም! ሶፊያ የሰራችው ሁሉ እኔ የሰራሁት ይመስለኛል!!" | መወዳ መዝናኛ | የእንግዳ ሰዓት | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 45 М.
1:18:37
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 112 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН