KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፅናትን የሚፈታተን መከራ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
58:41
//የሻይ ሰዓት// "176 ቦቲ ጫማ አለኝ...ቦቲ ጫማ መዘነጫዬ ነው" በረከት ገበሬዋ //ቅዳሜን ከሰዓት//
27:10
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
ብሞት ልጆቼን አደራ የምሰጠው የለኝም! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |
Рет қаралды 32,944
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 620 М.
Minber TV
Күн бұрын
Пікірлер: 408
@hawa8811
2 күн бұрын
እኔ የሚገመኝ የሰለምቴወች ጥንካሬ ያአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን የዛሬወቹ የሞ የኒቃብ ንግስቶች እደኔ የወደዳቸው በላይክ አሳዩኝ
@YusraandHiba
2 күн бұрын
❤❤❤❤
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 күн бұрын
እኔ❤❤❤❤🎉
@fakumaahamad
2 күн бұрын
በጣም ነዉ የወደድኳቸዉ የሴት ወበቷ ኒቃቧነዉ
@meryemali4042
Күн бұрын
ወላሂ ገና ፕሮግራሙን ሳልሰማው ነው የወደድኳቸው ያማሩኝ መሻአላህ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
Күн бұрын
የዚች እናታችንና መሰሎቻ ደግሞ በአላህ ሂክማ ጥበብ ነው ወደ እስልምና የመጡት ስለዚህ አላህ ያጠረክራቸዋል ማሻአላህ ታድለው አላህ በእስልምናላትይ ያኑረን ይውሰደን ያረብ
@Rehima-tk4up
Күн бұрын
አካውንት አስቀምጡልን ባለን እናግዛቸው እፉፉ ደሥ ሢሉ በአሏህ 🍀🍀🌺🍀
@HayatAdise
Күн бұрын
አዉ
@Islam-youtb
2 күн бұрын
አላህየ አንተ ብዙ ባሮች አሉህ እኔ ግን ካንተ ውጭ ማንም የለኝምና ከተፈጠርኩበት አላማ ውጭ ሆኘ እንዳልከስር እገዘኝ!!!
@Topg-dx8im
6 сағат бұрын
Ameen yareb
@seadakedir6832
2 сағат бұрын
አሚንንን ያረብ
@SOFIስልጤዋ
Күн бұрын
ሚንበሮች ስተነዱ የሰለምቴዎች አድረሸቸዉን ሁሌም አስቀምጡጡጡጡጡጡጡጡ😢😢😢😢😢😮😮😮
@FatumaAbduww
Күн бұрын
በጣም😢😢😢
@alfaruq-s6q
Күн бұрын
እነ መንሱር ጀማል ለአንድ ሽቶ በመቶ ሺ ሲያወጡ እነዚህን መሳይ ጠንካራ ሰወች በርሀብ ይገረፋሉ ስንት ሙስሊም ባለ ሀብት ባለበት ሀገር የዘካ ሀቃቸውን ባለ መክፈል እነዚህን መሳይ ብዙ ሙስሊሞች በችግር ይሰቃያሉ እናታችን እህቶቻችን አብሽሩ የያዛችሁት መንገድ ፈተና ቢበዛበትም መጨረሻው የዘላለም ረፍት ነው አይን ያላየችውን ጆሮ ያልሰማችውን በሰው ልጅ አይምሮ ላይ ውል ያላለችውን ጀነትን የሚያሸልም ነው አብሽሩ ታገሱ በኢስላም ውስጥ መቸገር ባናንተ ብቻ አልተጀመረም የፍጡራን ሁሉ አይነታ የአለማት እዝነት የሆኑት ሀቢቡና ረሱል ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እየራባቸው ድንጋይ ያስሩ ነበር ከነብያቶች ቀጥሎ ከአለማት ህዝብ ምርጦቹ ትውልዶች ሰሀቦች በርሀብ በችግር ተሰቃይተዋል እናም እነሱ ናቸው የናንተ አርአያ የናንተ መሪ ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝን ክንፍ ያክል እንኳን አትመዝንም እና ፅናታችሁ ድንቅ ነው አሏህ ሶብሩንም ሪዝቁንም ይስጣችሁ ወላሂ በናንተ ጥንካሬ ውስጥ የኛን ድክመት ነው ያየሁበት አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ።
@qtrdoh2067
2 күн бұрын
ሀባይቢ ያው እንደ ተለመደው እነዚ ንግስቶች አለን እንበላቸው ባለን አቅም ሶፊ አድሬሳቸው አካወት አስቀምጭልን አብሽር ውዶች አላህ ከናተ ጋር ነው
@zehraissa5162
Күн бұрын
አለህ ይዉፍቃኝ ንቃብ ምኞቴ ነዉ😊❤❤
@HAYATT99th
Күн бұрын
Ere ale ko wahid ga gebtachu erdu ale yeselmetawoch mitagezibet foundation ale
@grbu1121
Күн бұрын
ችግሩ አድራሻ አያስቀምጡም
@louatlouat8603
Күн бұрын
ወላሂ እኔም ምኞቴየ ነው ኢሻላህ ገዝቸው ተቀምጦል ልቤንም ብርሀን እዳደርግልኝ ዱአርግሉኝ@@zehraissa5162
@SururSurur-xc6zv
Күн бұрын
ለረሰቻው ዩቱብ ብቻነው ምሰሩት ምማስለው ሰው ሊረደቻው ቁጡር አየስቀምጡም አስለፍልፎቻው መበርር ብቻ ስቱ አጀቱ የረራ የረበው ስጨቀው እነሱጋ እደምመጠው አየሳስበቸውም
@እሙሀያት-ፈ1ቨ
Күн бұрын
አላህ እርዚቅን ለወደደውም ለጠላውም ይሰጣን እስልምናን ግን ለወደደው ብቻ እሚሰጥ ውድስጦታነው አላህ ያሻውን ይመራን
@TUBE-il6xi
Күн бұрын
አሚንያረብ
@ሉቤኢንድሪስያሲን
Күн бұрын
ዩስራየ ደመርኩሽ ደምሪኝ የኔ ውዴ መልሽልኝ @@TUBE-il6xi
@hayat-cb8cu
2 күн бұрын
እንደኛ እንደሰለምቲዎች ፈተና የሚበዛበት የለምኮ ሱብሀን አላህ እሱ ጥንካሬዉን ለሚሰጠን አላህ አልሀምዱሊላህ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
2 күн бұрын
ንቃቢስቶቹን አይቼ ነው የመጣሁት ማሻ አላህ የኔ ውቦች
@ZdwolloTube83
2 күн бұрын
ሰለምቴዎችን ስታቀርቡ ቢያንስ ስልካቸውን አስቀምጡ በአቅማችን አብሽር እንድንላቸው
@neimaseid5470
2 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ልክ እንደ መልክተኛው የ 50,100 ብር ቻሌንጅ እንኳን እንዴት ማዘጋጀት አቃታችሁ ሰለምቴዎች የሚረዱበት ሚዲያውን ሰጥቷችሁ ካልተጠቀማችሁበት ነገ አላህ ፊት ልትጠየቁ ትችላላችሁ እንዴት ከጴንጤዎች እናንሳለን አዝናለሁ
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 күн бұрын
በጣም
@زهربنتعمر
Күн бұрын
ትክክል
@zd-555
Күн бұрын
ወላሂ ቢረዱ የኔ ንግስቶች
@sadaahmed7960
Күн бұрын
ምርጥ ሀሣብ
@meryemali4042
Күн бұрын
አወ ቻሌጅ ይጀመር ጥሩ ሀሳብ ነው
@babatube-i7o
Күн бұрын
የኔ መንገድን እምትወዱ 🙏
@RemzaBargicho
2 күн бұрын
ማሻአላህ የሒጃባችሁ ውበት አላህዬ እኔንም እንዲህ እንድለብስ አግራልኝ ነብስያዬን እማሸንፍበት አቅም ስጠኝ ያረብ
@b.6015
Күн бұрын
ማሻ አላህ የታደሉ እናትና ልጅ በሠለምቴወች ደሥሥሥሥ የሚለኝ ነገርስ ያከሪም የኔንም እናትና አባት ይከን የሚያምር ድን ወፍቅልኝ ያረብ አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ ጠካራ እናት ነሺ አላህ በልጆችሺ ያስደሳሺ በልጆችሺ የምትጦሪ አላህ ያርግሺ ያረብ ያከሪም
@mohammedabagissa1405
Күн бұрын
ማሻ አላህ ጀሚላ እምታስቀና እንጂ እምታሳዝን አይደለችም ባይሆን እኛ እየቻልን $10 እንካን መርዳትያለመቻላችን ያሳዝናል ያጀመአ የኔ ምንገዶች ስታቀርባቸው አካውንታቸውን ከስር አስቀምጡልን USA የምኖር $10 $20 የቻልነውን በካሽ ጎ cash go አፕ ቀጥታ መላክ እንችላለን ሰደቃ ነው የማንለብሰው ልብስ ገዝተን እንሰቅላለን ለለዚህም ቀልብ ስጠን ያረብ
@Alhamdulilah4368
Күн бұрын
እኔ ሰለመቴዎች ሰምለከት የኔ ድክመት ያሳፍረኛል አላህ ይፈርጅሸ ሶፊ በረቺ ኒቃብ ብትለብሺ ይበልጥ ውበት አለው ፕሮግራሙ እና የሪልሰቴ አድራሻ አሰቀምጪ
@SddvMnc
Күн бұрын
የኔ እህቶች አብሽሩ አይ ችግር እስኪ አካወንታቸው አስቀምጡ ጀግና እናትነት መታደል
@Shems64
Күн бұрын
ሚንበሮች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንዲህ ችግር ላይ ያሉ ሰለምቴ ወንድም እህቶችን የምትረዱበትና በስራ ራሳቸውን ችለው የሚተዳደሩበትን ፕላትፎርም እስካሁን ካላዘጋጃችሁ በፍጥነት ወደ ስራው እንድትገቡ አደራራ። ታሪካቸውን ስንሰማ እንሳቀቃለን። አደራ አደራ🎉🎉🎉🎉
@ሉቤኢንድሪስያሲን
Күн бұрын
ደምሪኝ ደምሪሻለሁ የኔ ውድ መልሽልኝ
@و6ض
2 күн бұрын
ማሻአሏህ የምድር ምርጥ ጌጦች ኒቃቢስቶች ሲያምሩ ወላሂ
@4668t
Күн бұрын
አሏህ ጤናሽን ይስጥሽ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን አብዛሀኞቹ ሙስሊሞች በቃ አለማወቅ ይሁን አዉቀዉ አላቅም ሰለምቴንና ድሃን የንቀታቸዉ ንቀት አሏህ የህድኩም እኔ መቸም የማረሳዉ ነገር ቢኖር የመስጅድ ተባቂ ነዉ የሀብታሙ ቤት አዛዉ መስጅድ ነዉ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ዝም አሁንም አሰሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ዝም ሶስት ጊዜ ደጋግሞ አለዉ ዝም ለእራሡ መልሶ ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሲል ልቤ ስብር ነዉ ያለዉ አብዛሀኞች የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለሰላምታ እንኳን ሰዉ ይመርጣሉ አልሃምዱሊላህ ደስ የሚለዉ ነገር ሁሉም ነገራችን በአሏህ እጅ መሆኑ እንጅ በዚች ምድር ላይ አንድም ድሃ አይኖርም ነበር የጭቅላት ድሃ እንጅ የብር ድሃ ተሰርቶ ይመጣል
@AminaYasin-x1e
Күн бұрын
መሻአሏህ የሚገርም ፅናት ጀግና እናት አሏህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
@NasirTube327
Күн бұрын
🌹አላህ ሆይ ልባችንን ለቁርአን አግራልን። ቀልባችን በቁርአን አለስልስልን።
@ሉቤኢንድሪስያሲን
Күн бұрын
መልሽልኝ ደምሪሻለሁ እህቴ ነስራ
@FaxumaWase
2 күн бұрын
ሱባሃን አላህ ሁበት ሲልካ በእስልምና ነው ልካ ማሻአላህ አላህ ብያልሁ
@rahmarahma7002
Күн бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጣቹ ከጎናቹ ይሁን ያረብ
@Sofiyasofi-ps8we
Күн бұрын
ማሻአላህ ምንኛ መታደል ነው እዴት እደሚያምሩ ❤ ሶፊየ አዲራሻ pin argeln ባአላህ መርዳት እምፈልግ እንርዳችው
@islamicshorte8546
Күн бұрын
ማሻአላህ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ አላህ ያፅናሽ አዲስ አበባ ከሆንሽ እኔ ጓደኛ ልሁንሽ
@Hibetullah6797
2 күн бұрын
ማሻ አሏህ የማይጠገብ ታሪክ ነው ያአሏህ አሏህ ሀጃሽን ሁሉ ይሙላልሽ
@seadesalih8344
Күн бұрын
አላህ ሱ ወ መንገዱን የከፈተለትን ሰዉ ከመንገዱ ማንም ሊመለሰዉ አይችልም የሰለምቴወች በዲናቸዉ ላይ ያላቸዉ ጥንካሬ የጉድ ነዉ ሲቀጥል ሚንበሮች ሰለመቴወች ፋይናሻል ዝቀተኞ ከእጅ ወደ አፍ ያሉትን ሰወች በምን አይነት መንገድ ነዉ የምታግዟቸዉ
@ቢንትሰኢዲየኒቃቧንግስት
Күн бұрын
የኒቃብ ንግስቶች ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@AnshaMohammed-p5m
Күн бұрын
እኔ ለሁሉም ቁርአን ልግዛላቼው በአላህ አዲራሻቼውን ስጡኝ😢
@AishaAbrahim-ee5hk
2 күн бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን የኔ መንገድ ተወዳጀ ፕሮግራማችን ከተወዳጁዋ አህት ሶፊ ማሻአላህ የዛሬወ ደግማ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤ኸይሩን ሁሉ አላህ ይወፍቅሸ ሶፊ ሁላቹሁ ለዚህ ምርጥ ፕሮግራም ደፈ ቀና እምትሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤
@hikmathhikmath4564
2 күн бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ሀሳብሽ ያሳካልሽ እድሜና ጤናይስጥልሽ ለእናትሽ ለልጆቹ ቁርአን እኔ ልግዛልሽ አድራሻዋ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
2 күн бұрын
ማሻአላህ መታደል ነው ወላሂ ስታምሩ አላህ የወደደውን ነው በኢስላም በሂጃብ የሚያስበው ውበታችሁ ልብ ሰርስሮ ያበራል እናትና ልጂ
@HayatHayat-v4q
Күн бұрын
ሱበሃን አላህ አላህ ሱበሃነ ኡተዓላ የሂዲ መየሻ ነው። አላህ የፈለገውን ቀጥተኛው መንገድ ይመራዋል። አላህ እስከመጨረሻዎ ያፅናሽ
@ZehraSeid
Күн бұрын
ሚንበሮች አሥተያየት አትቀበሉም እንደ ብዙ ሰው ሰለምቴወችን እርዳቸው እያለ አሥተያየት ይፅፋል ግን መልሥ አሠጡም ለምን ካለን ብናካፍላቸው ምን አለ አብሽሩ ማለቱ እራሡ ዋጋ አለው እና አሥተያየታችንን ተቀበሉ እነንተ እርዱ አላላችሁ እኛ ፍቃደኛ ከሆን እናንተ ዝም የምትሉበት አልገባኝም
@زينبعبدالرحمن-ج1ك
2 күн бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ እናት ናልጅ ሰታማሩ አላህ ይጨመረላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HilwaHilwa-l8z
2 күн бұрын
ጀሚላዬ ታድለሽ ወላሂ ቀናሁብሽ አላህ ከደጋግ ባሮች አላህ ያድርግሽ
@fakumaahamad
2 күн бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስነዉ ያሉኝ የሴት ልጅ ዉበቷ ኒቃቧነዉ ሡብሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል እስላም
@b.6015
Күн бұрын
ያረብ አላህ ያፅናሺ የኔ እናት ማሻ አላህ የኒቃቧ ንግስት አላህ አክብር ማሻ አላህ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ
Күн бұрын
መሻአላህ የኔ ልእልቶች ❤❤❤
@MadinaEhh
Күн бұрын
እኔ እራሱ ዱአ ሳደርግ አሏህ በሀያት አቆየኝ እልጀጋ እያልኩነዉ በርግጥ ቤተሰብአለኝአልምዱሊላህ ግንልጀን ወደነሱ ይመልሰብኛልብየ አሰባለሁ እና ኢላሂ በሀያትአቆየን አባትም ቢኖር ለልጆቻችንማን እደናት ወላሂ ማሻአሏህ አሏህ ኸይሩንይሻላችቹ
@GgGg-g1l5h
2 күн бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለወላጆቻችን አላህ ይስጥልን🤲🎉🎉🎉🎉 ደግሞ ስታምሩ እኛንም አላህ በኒቃባችን ላይ ያጽናን🤲
@qtrdoh2067
2 күн бұрын
መርዳት የምትችሉ ሳምት ያየነው ወድማችን አትርሱት ሀባይቢ ለማይረባም ነገር እናወጣለን
@fatmah6936
2 күн бұрын
ትክክል እህት
@MuntehaHassen
2 күн бұрын
አላህይጨምርልሽ
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 күн бұрын
አካውንት እና ቁጥሩን ኮሜንት ላይ አስቀምጠዋን መርዳት ለምትፈልጉ ሁሉ
@UmMehir
Күн бұрын
በምን እንርዳዉ አካዉንት የት ይገኝ
@UmMehir
Күн бұрын
@@ሞሚያረህማንባሪያየት ላይ
@mkeya123
2 күн бұрын
ማሻአላህ ጀግና እናት አላህ ይርዳሽ ያርብ አላህ በፈተናውም ሶብር አብዘቶ ይሰጠሽ ያርብ ሰለምቴዋች የሚያሳልፉት ፈተና ያላቻው ጥንካሬ አላሁ አክበር አላህ ከጉናቹው ይሁን እና ባናጠናክራቹም እናተ ግን ለእኛ ብዙ ትምህርቶች ጥንካሬ እየሰጣቹት ነው ልጀና እናት ውቦች ጀግና ማሻአላህ አላህ ይጨምረላቹው❤❤❤ 🎉🎉🎉
@ለድርሃምዘማቿነኝ
Күн бұрын
ለትደር ዝግጁ የሆነችሁ ወንዶች እነዚህን ጠንካራ ጨረቃ ከወክብት የመሰሉ እንስቶችን ሰትሯቸዉ
@አፍ
8 сағат бұрын
ማሽአላሀ አላህ ያጽናሸ የኔ ጀግና እናት ለብረኞች አላቸው ከአላህ ዘንድ ምንዳሽንም እስከሚሰጥሽ በሰብር ጠብቂው አላህ አይዘገይም አይቾክለም
@jemilaworku9737
Күн бұрын
ማአሻ አላህ ይህንየመሰለ የዲን ጥንካሬ እዴት በዚህ ልክ ሙስሊም እህት ወንድም ይጠፋል በሚድያ ብቻ ነዉ እምናራግበዉ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሃምዱሊላህ ሚበሮች እዴዚህ አይነት ታሪክ ሰታገኙ የተቻላችሁን ጊቪቲ አዘጋጁ ለነሱ የሚሆን የባለፍዉ ወድማችንም ብዙ ነገር አቶል ሰለዚህ ቀድማችሁ ታሪካቸዉን ሰሰሙ ተዘጋጁ በት 😍😍😍😍😍
@asahseid689
Күн бұрын
ሚንበሮች እንደዚህ አይነት እርዳታ የሚያስፈልጋቼውን ሰለምቴዎች ሰው መርዳት ከፈለገ ይረዳቼው ዘንድ አካውንታቼውን ወይም አድራሻቸውን አብራችሁ ብትለቁልን?
@Emusekina-ck3hs
2 күн бұрын
ማሻ አላህ ልጆቿን እራሱ በተርቢያ ያሳደገች አላህ ይቀበልሽ ዱኒያ አኼራ ይመርልሽ እስከ ልጆችሽ
@mercymercy7859
Күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ናትነሽ አላህ ያጠክርሽ አላህ ይርዳሽ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ እህተቴ ሁሉም ለበጎ ነው ኢነላሁ ማሳቢሪን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fthyhtube
Күн бұрын
ماشاءالله تبارك الله الله يزيدك من فضله يارب ❤
@fatmah6936
2 күн бұрын
ግጥም እችሺም ደስየሚል መልክት ያለዉ የኔጀግና የእኛ እቁ
@meryemali4042
Күн бұрын
ሰለምቴወችን ሳይ ልቤ ትርክክ የሚለው እኔ ብቻ ነኝ ግን መሻአላህ ቆይስኪ ልስማቸው የዛሬዉቹስ መሻአላህ ናቸው
@መሬምሰለምቲዋ
9 сағат бұрын
ማሻአላህ የኒቃባ ንግስት ሡበሀን አላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ያጽናሽ የኔ እናትት አይዞን
@tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
2 күн бұрын
ያረቢ አላህ አፊያርግሽ ለጆችሽም ያቆይሽ ያአላህ የሽፊኪ
@NezirNezir-e8p
22 сағат бұрын
አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ አላህ ሁሉነገር ያሳካልሽ የኔ እህት ማሻአላህ ፅናትሽ የአላህ ማታደልገዉ አላህ ይርዳሽ ያረብ ❤️❤️❤️
@KhayriaSoror-ny8tp
16 сағат бұрын
ማሻአላህ መሠሻአላህ ማሼአላህ እሰልምና ከወቀትጋይ ይልሀል ማሻአላህ
@Basit-u4d
Күн бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ውበት ሲለካ በኒቃም ነው ለካ ውበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ ውበት ሲለካ በመሰተር ነው ለካ ቲንሿ ልጅሽ እኩያ ልጅሽ የሆነች ትልቋ ደሞ ማሻአላህ
@SemuGrace45
Күн бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቃል አጣሁልሽ እኮ ባረከላሁ ፊኪ💋
@Najatendris
Күн бұрын
ማሻ. አላህ እናትና ልጂ. አላህ ያልታስበውን እርዝቅ ይክፊትላችሀሁ
@AminatYimer
2 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ያጥናሽ የኔጀግና
@Zuzu-i8q
Күн бұрын
ማሻ አላህ ማማራቸወ ጥንካሬሽን አላህ ይጨምርልሽ አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይሰጣችኋል😢
@umhafsa
2 күн бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ የምድር ጌጡች ትላለች የኔእህት ኒቃሚስት ስታይ
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 күн бұрын
ትክክል ወላሂ ❤ስወዳችው እኮ ❤❤❤❤
@jrrhurir5966
20 сағат бұрын
ያአላህ ኤኛ በዲናችን እንቀልዳለን ግን ሰለምቴዎች ማሻ አላህ ተባረከረሂም ወላሂ ታስቀናላቹ አላህ ይጨምሪላቹ ያረቢ አዉፍ በለኝ ወላሂ ቁሪአንን ለመግዛት ቃል እገባለዉ እንሻ አላህ አድራሻ ላኩልኝ በዱአቹ አትሪሱን ዉዶቼ ❤❤❤
@lubabatemam-u9j
Күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አይዞሽ አቺ ታድለሻል አልሃምዱሊላህ ደስ ስትይ አድራሻሽ ብናቅ አርፍ ነበር
@mohammedaminu8488
3 сағат бұрын
😭😭😭😭ማሻአላህ አቤት የቂን😭😭😭 አላህ ሁለት አለማችሁን ድሎት ያርግላቹ
@AminatYimer
Күн бұрын
መታደልነዉ ወላሂ እናትና ልጅ
@Mahamadfaxaracome
2 күн бұрын
አናትነት ከባድ ነው ያለአባት ማሰደግ ከባድ ነው ያለፍኩበት ሰለሆነ
@እረህመት-ዘ5ተ
Күн бұрын
አላህ ያግዝሽ እህቴ ለቁምነገር ያብቃልሽ
@sameriaSayed-x6u
2 күн бұрын
የኔመገድ ትንሽ ማስታወቂያውን ብቀንሱት ጡሩነው በስልክ የምናይ እናሳልፈዋል በቴሌብጅን ለሚያውት ማስታወቂያው ሲረዝም ሰው ይሰለቻል
@እረህመት-ዘ5ተ
Күн бұрын
ለነሱ ማስተዎወቂያው ይጠቅማቸዎል ለዚያ ነው
@NejatTimer
Күн бұрын
ማሻአላህ ዴሰ የሚሎ እናት እና ልጀ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@galgal-z9i
2 күн бұрын
ኢሻአላህ ሜበርን ሜበር ያረጉ የኔመንገድና ኸሚስ ምሽት በተለይ የሸህ ሰዓት ነው ብል ማጋነን አይሆንም
@ዘሀራZ
2 күн бұрын
የኔ ጀግና አነቃቀቧ ዴሞ ሲምር
@AishaAbrahim-ee5hk
Күн бұрын
ሱብሐናአላህ አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ሙሉ አፈያሸን ይመልሰልሸ ያላሰብሸወን ሪዚቅ ይርዘቅሸ ከችግር ቡሆላ ደሰታ ሰላለ አላህ ያሰደሰትሸ ልጆችሸንም ምኞታቸውን አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ያሳካላቻወ አሚን አላሁማ አሚን ❤❤❤❤❤❤
@tahaebrahim6339
Күн бұрын
Amen Amen
@rtyttt9228
2 күн бұрын
ማሸአላህ እነትና ልጅ ከእምናት እስከ አለበባስ አስቀናቹኝ ለኔም የዉስጥም ያዉጪም ልብስ የልብሰኝ ሚኞቴነዉ እነተነም አላህ ያጠክራቹ
@ramzia3457
2 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይቀበልሽ
@woyay2095
Күн бұрын
ማሻአላህ እናታችን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@KasinaS-tx6nm
Күн бұрын
የኔ ጀግና እህት አላህ ያስደስትሽ ያልታሰበውን እርዚቅ ይወፍቅሽ ማሻአላህ እኛንም አላህ ያበርታን
@ሚፍየአላህባረያ
Күн бұрын
ማሻአላህ ውድ ወደተፈጥሮ እምነታቹ የተመለሳቹ በሙሉ አላህ ያፅናቹ አላህ ያፅናን፡፡፡!!! እኛ የኖርንበት ሐይማኖታችን እንደ ቀላል የምናይ ዝም ብለን ጀነት የምንገባ የሚመስለን ብዞዎቻችን ነን አላህ ለሁላችንም ይዘንልን፡፡፡
@نعيمةمحمد-خ7د
2 күн бұрын
ማሻአላአላይጭምረልሺ❤
@Zix-z2z
2 күн бұрын
ማሻአሏህ እናትና ልጂ አሏህጠየሠመሠረ ሂወት ይወፋቃችሁ
@Zahra-l1v1j
14 сағат бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ የኔ ምርጦች አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@Ummah1-
Күн бұрын
በጣም እኛ ምንም ሳይጎድለን እናማርራለ እቺ ጀግና ደሞ ምንም ሳይኖራት ኣሏህን ታመሰግናለች😢 ኣሏህ ከፍ ኣድርጎ ያኑራት 🤲 ኣሏህ ላመነው ታማኝ ነው እምነቱን ኣያጎድልም ሁሉ የተመቻቸ ኑሮ ሰጥቶ ኡማውን የምታስተምርበት ኣቅም እና እዴሜ ኣላህ ይስጣት🤲
@Amina-n3o9g
Күн бұрын
አላህ እኔንም እንደነሱ አማን ስጠን 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@JemilaY-vf1vs
2 күн бұрын
መታደል ነው ወላሂ ማሻኣላህ
@Emuselam-i2i
2 күн бұрын
መሻ አላህህህህህ ተባረክ አላህህህህ አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ አላኒእመተል ኢስላም
@MakiyaMakiya-p1j
Күн бұрын
ማሻላ ተባረከ አሏሕ ላይላሒ ኢላለሕ መሐመድ ረሡለሏሕ አሏሕ ይጨምርልሽ
@ZdTube-b5f
Күн бұрын
ማሻ አላህ ተበረክ አላህ እናትና ልጅ ሲያምሩ አላህ ይጨምርላችሁ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Naeema11-c7i
Күн бұрын
ማሽአላህአላህራዚቅነውአላህይረዝቃችሁ በጣምደስይላል
@Fatema-fv5bw
Күн бұрын
አለህ ያፅነቹ ያኘንም ከቲማችን ያሳምርልን
@nborenamekanselam4395
2 күн бұрын
ማሻ አላህ መታደል ያርቢ
@Menhagi_Asefiyeh
Күн бұрын
ማሸአሏህ ማሸአሏህ الحمد اللهበጣም ደስ ይላል اللهየፈለገወን ይመራል መታደል ነው ቅኑን መንገድ መመራታችሁ በሱምላይ ያጥናችሁ በጣም ዴስ የምትሉናችሁ በጣም ለእስልምና ያላችሁ ፍቅር ዴስታ በንግግራችሁ ላይ ይጸባረቃል
@و6ض
2 күн бұрын
ጀግና እናት ማሻአላህ🎉
@RahmetAbdela-p9c
Күн бұрын
ሱብሀን ዓላህ
@እረህመት-ዘ5ተ
Күн бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ የሻውን ይመራል አልሃምዱሊላህ እህቴ እድለኛ ነሺ አላህ ፅናቱን ይወፍቅሽ
@Islam-youtb
2 күн бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@ሁዳhudatube
Күн бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ በጣም ነው ደስ እምትሉት አሏህ ለሁላችንም ፅናቱን ይስጠን ያረብ
@rahmakfkn5095
13 сағат бұрын
ማአሻሏህ😢😢😢😢እረ እኝንም አግዘን አሏህየ
@سعادهاثيوبي-و2ذ
Күн бұрын
ማሻ አለህ የኔ እናት አህለን
@Mehbooba179
2 күн бұрын
ማሸአለህ የኔ ጀግነ አለህ ይጨምረልሽ
@ZUBEIDAAMAN
Күн бұрын
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
58:41
ፅናትን የሚፈታተን መከራ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 55 М.
27:10
//የሻይ ሰዓት// "176 ቦቲ ጫማ አለኝ...ቦቲ ጫማ መዘነጫዬ ነው" በረከት ገበሬዋ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 89 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
29:22
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
Donkey Tube
Рет қаралды 153 М.
43:31
ቤታችን በፈረሰ ሰዓት ደርሳልናለች-ከባለ ድርሻ አካላት እንዲመለሱልን የምንፈልጋቸዉ ጥያቄዎች አሉ እየተሰራ ያለዉ ቀላል ነገር አይደለም| ዘቢባ አህመድ|እዝነት
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 34 М.
13:56
ልብ የሚነካው ታሪክ !ትዳሬ የውሸት ነበር! ይህን የምናገረው ከሞትኩም ልሙት ብዬ ነው!@shegerinfo Ethiopia |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 44 М.
1:08:13
ለቁርኣን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 46 М.
32:13
//የቤተሰብ መገናኘት// "አባቴ ማን እንደሆነ ሳላውቅ ወንድሜን አገባለሁ ብዬ እፈራ ነበር" የእድሜዋ ሙሉ ጥያቄ ተመለሰላት /ቅዳሜ ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 687 М.
19:41
//አራዳ ቅዳሜ// "ፍትሃዊ የዶሮ ክፍፍል እናደርጋለን"😂 አዝናኝ ኮሜዲ
ebstv worldwide
Рет қаралды 116 М.
1:09:09
ቆይታ ከአስገራሚው ሶርያዊ ኢንቨስተር ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 112 М.
1:16:43
ስለ ትምህርት... ኃይማኖትን መሰዋት | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 26 М.
29:33
Betoch | “ እስከምን ድረስ ይተዋወቃሉ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 494
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 64 М.
19:17
//የቤተሰብ መገናኘት// በገና በዓል ዋዜማ የተገናኙት ቤተሰቦች እንዴት ናቸው ልዩ አቀባበል ተደርጎልናል //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 137 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН