#ሂርቢኪ

  Рет қаралды 67,343

Zelalem Tesfaye - Official

Zelalem Tesfaye - Official

2 жыл бұрын

ጤና ይስጥልኝ! ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ ነኝ፤በዚህ የዩትዩብ ቻናል የማቀርባቸውን ዝግጅቶችን ዝማሬዋችን ወደ እናንተ አደርሳለው። ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑ አብራቹኝ የወንጌሉን ስራ እንድትሰሩ እጋብዛቹኋለው።
251916624398 #zelalemtesfaye

Пікірлер: 97
@gaacheenofullaasa9554
@gaacheenofullaasa9554 2 жыл бұрын
Hirbikki Baatto Milli Assanno Xirchikki Allagga Gudanno Atee Ledo Ay Taalamanno Maassami Qeellete Magano🙏 ኃይልህ ምድርን ያንቀጠቅጣል ግርማህ ጠላትነሰ ይፋጃል ካንተ ጋረሰ የሚስተካከል የለም አሸናፍው አምላክ ስምህ ከፍ ይበል @ሳበቃ ግሩም ሥራ ነው፤ ጥቂት ባህሉን ከሸራረፉት አለባበሰች በስተቀር። እነሱም ቢሆኑ ለወደፊት በሁሉም ባህል ትኩረት ይሰጣቸዋል ብዬ አምናለሁ። ዘላለም ተባረክ🙏
@user-wr8oi8bg2b
@user-wr8oi8bg2b 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ፀጋ ያብዛላችሁ ቋንቋ ባላቅም በጣም ደስ ብሎናል ዘማሪ ዘላለም በርታ
@tarekegnmerkene782
@tarekegnmerkene782 2 жыл бұрын
Amen tebareku zola tebarek wondime
@zeruzimaleb552
@zeruzimaleb552 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የለመድኩት የዘመርኩት ሲዳምኛ ዝማሬ። ዞላ ተባረክ በብዙ ወደ ኋላ ተመልሼ እንዳመሰግን አደረጋችሁኝ
@Natnael6329
@Natnael6329 2 жыл бұрын
ትርጉሙን ሳላውቀው እንዲህ ከወደድኩት ባውቀው ደሞ እንዴት እንደምሆን ሳስበው😍😍😍ሂርቢኪ❤❤❤ተባረኩልን አባታችን ጌታ ዘመኖን ይባርክ😇❤ዘሌ አንተም ለምልምልኝ❤❤
@degifedekema1943
@degifedekema1943 2 жыл бұрын
በብሆን የተተረጎመ ህርብክ ባቶ ሚል አሳኖ "ኃይልህ መሬትን ያንቀጠቅጣል" ጥርቺክ አላጋ ጉዳኖ "ቁጣህ ጠላትን ይጨርሳል" አቴ ሌዶ አይ ታላማኖ "ካንተ ጋር ማን ይፎካከራል?" ማሳሚ ቄለቴ ማጋኖ "የድል አምላክ ተባረክ"
@gura6073
@gura6073 2 жыл бұрын
ዞላ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ። በዚሁ ቀጥል ወደ ኃላ የተገፉትን ፣ የተረሱትን ወደ ፊት ለማምጣት የምታደርገው ነገር የምበረታታ ነዉ።
@sintusuye9424
@sintusuye9424 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዉዉሐሐሐ በጣም ደስስስ የምል ዝማረ በጣዕመ ዘማ ክብር ይዉሰድ ጌታ ዘልዬ ፀጋዉ ይብዛልህ ዋጋህ ከጌታ ፊት ታላቅ ነዉ በርታ በተለይ በሲዳማ ምድር የምድያ ዕድል ባለማገኘትና የማበረታታ በማጣት ብዙ ዘማረዎች ከኔ ጭምር የተንገዳገዱ አሉና የሄ ደግሞ ትልቅ ተስፋ ነዉ በርታ
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
እልልልልልልል በጣም ደስ የሚል ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ነው በመንፈስ የተዘመረ ሰለሆነ ተባርኬበታለሁ የዘመራቹ ወገኖቼ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ!!!
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
Even though I don't understand the language, I am singing with you in spirit. God bless you brothers 🙏❤ 🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺Hallelujah
@yegetalijiaberashshemisu6425
@yegetalijiaberashshemisu6425 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@Temesgenmarkos0757
@Temesgenmarkos0757 2 жыл бұрын
ዋዉ የእዉነት በጣም ስንዘምረዉ በተለይ ሲዳማ ክልል የማልረሳዉ ትዝታ አለብኝ ብዙ የሲዳማ ከተማዎች በገጠርም በከተማም ይህ ዝማሬ ሲዘመር ጉባኤዉ ላይ የሚወርደዉ የእግዚአብሔር መንፈስ አይረሳኝም። ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ /ማቲ /። በትዝታ ወሰድከኝ .........ዘልዬ 🙏🏾
@TarikuGetahun-it3uk
@TarikuGetahun-it3uk 5 ай бұрын
Teme -the legend gospel singer. Next album መቼ ነው ምንሰማው?
@whejjeuysui3567
@whejjeuysui3567 2 жыл бұрын
Wow amazing amen amen amen tebark tsega yabizalchu beyesusim
@saramamo3325
@saramamo3325 2 жыл бұрын
Amen Amen TABRKI 🙏😍❤
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 жыл бұрын
ሂርቢክ ባቶ ሚል አሳኖ ጥርችኪ አላጋ ጉዳኖ ስምህ የእሳት ነበልባል ነው አሜን እልልልልልልልልልል ማጋኑ ማሲሮኔ ሮዱባያ
@degefuasfaw2808
@degefuasfaw2808 2 жыл бұрын
Zed lezelalem tebarek! geta yibarkechew.!
@kastrokassa7801
@kastrokassa7801 2 жыл бұрын
tebareki zele!!
@dirshayebelachew1445
@dirshayebelachew1445 2 жыл бұрын
እዉነትም ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ነው በየሳምቱ በበተክርስታያን ሳዘመር አይዎታም በተለይ በገጠር ቸርቾቺ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏ዘላ ተባረክ በብዙ ፀጋ ዘማርሁንም ጌታ እየሱስ ይባርከው
@senimarkos1743
@senimarkos1743 2 жыл бұрын
Amen amen tebarekuuu
@birukbogale4433
@birukbogale4433 2 жыл бұрын
Beye geteru le wengel meswatinet eyekefelu yalu yeteresu zemariwochin maberetatat talak sira new. Keep on bro.
@adufikir2370
@adufikir2370 2 жыл бұрын
ameeeen ameeen ቁዋንቁዋዉ bayigebagnim ❤❤❤ nebiyi surapel demise sizemir nebere yesemahut ❤❤ ewedachihuwalewu
@mekelti3035
@mekelti3035 2 жыл бұрын
Ameen. Ameen🙏👏👏👏👏❤
@ayuukaazar7546
@ayuukaazar7546 2 жыл бұрын
Amen amen😍😍😍😍
@ayichemulugeta7960
@ayichemulugeta7960 2 жыл бұрын
woooooow betam yemwedew yesidamigna mezmur hirbik baato mili asano tebareku hulachihum
@samueldebeko9480
@samueldebeko9480 Жыл бұрын
Tebarku desi yilali zimare neger gin alebabesachu lay tinsh sidaama kemasayeti yilik....... min alewu
@biniam_yimer_2789
@biniam_yimer_2789 2 жыл бұрын
I Don't know the language but i love it. God bless u brothers 🕊❤️❤️❤️
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 2 жыл бұрын
ዘሌ ጌታ ይባርክህ ምንም እንኳን ቋንቋውን ባላውቀውም ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው እና ቀጥልበት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@frezer1302
@frezer1302 19 күн бұрын
Tebareki
@salamdxb8855
@salamdxb8855 2 жыл бұрын
Amen amen amen Amen tebarku bebezw begta yetwdedek wedma Zelalm berta
@hawitesfaye3123
@hawitesfaye3123 Жыл бұрын
Wow tebareku
@adethiopia6857
@adethiopia6857 2 жыл бұрын
Oh! Zeluye tebarekiligni geta simu yimesgeni oh hirbikki baato milli assanno waawu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mihretyoutube
@mihretyoutube 2 жыл бұрын
isaye Hashu Zeliye Bewnet Tebarekilgn Wudi የይሖዋ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን ሀሺካ❤❤❤❤❤❤
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 жыл бұрын
Hirbikki Baatto Milli Assanno Xirchikki Allagga Gudanno Atee Ledo Ay Taalamanno Maassami Qeellete Magano!!! "ኃይልህ ምድርን ያንቀጠቅጣል ግርማህ ጠላትነሰ ይፋጃል ካንተ ጋረሰ የሚስተካከል የለም አሸናፍው አምላክ ስምህ ከፍ ይበል"
@user-sn3qt4gi6m
@user-sn3qt4gi6m 6 ай бұрын
Tebareku
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Helu159
@Helu159 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🔥 🙏 🙌 👏 ❤
@woiynshettekile3401
@woiynshettekile3401 2 жыл бұрын
Wooow zolo tebareki qonqa alkimi gini desi alenii
@beshadatesema1633
@beshadatesema1633 2 жыл бұрын
Ere tirgumun salawk yetebarekubet dink mezmur be blessed 🙌 🙏
@user-di6pm2pd3k
@user-di6pm2pd3k 8 күн бұрын
ስወደው መዝሙሩን
@nathana2298
@nathana2298 2 жыл бұрын
Praise the lord eeleeeellllllleee ammmmmmen 🎵🎵🎵🎶🎶🎶
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
ዘሎ ተባርካሃል የተባረኬ ነህ ተባረክ ፀጋ ይብዛል
@user-wr8oi8bg2b
@user-wr8oi8bg2b 2 жыл бұрын
ወል ካም🤝🤝🤝✊
@yishakg2644
@yishakg2644 2 жыл бұрын
AMEN !
@ethioyouth5846
@ethioyouth5846 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU ZED
@tarkuhanfato
@tarkuhanfato Жыл бұрын
❣💯😍😍
@ermiasyisihak8317
@ermiasyisihak8317 2 жыл бұрын
Wow! Amazing
@tsegawkoynaofficial
@tsegawkoynaofficial 2 жыл бұрын
Blessed zelo
@zanuhussain3803
@zanuhussain3803 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@tewodrostesfaye4205
@tewodrostesfaye4205 2 жыл бұрын
zola really I proud of you that you are working good works God bless you by his grace again and again
@Qarorotech22
@Qarorotech22 2 жыл бұрын
even if i dn know the meaning, i felt love with it🥰🥰🥰
@brookbrook8433
@brookbrook8433 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hashuka zimariyas anijetite📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Jesusfametv
@Jesusfametv 2 жыл бұрын
Ameen ameen
@hermela.eliascell5052
@hermela.eliascell5052 2 жыл бұрын
Ameeennn Ameeenn
@bizuneshkumalo8954
@bizuneshkumalo8954 2 жыл бұрын
አመን አመን ተባረኩ
@dawitshellemeofficial446
@dawitshellemeofficial446 Жыл бұрын
❤❤❤
@KumaGinbu
@KumaGinbu 2 жыл бұрын
Woow! Amazing
@negistimehari6245
@negistimehari6245 2 жыл бұрын
Shalom every things to Jesus Christ Gbu 🙏🏾
@burkiabrhamabrham1862
@burkiabrhamabrham1862 2 жыл бұрын
Amen Amen tibareki🙏💞💞
@KishaChristian
@KishaChristian 2 жыл бұрын
💚💚💚💚bless y'all
@itschadsson4872
@itschadsson4872 Жыл бұрын
God bless you 🙌🙏
@asratchannel
@asratchannel 2 жыл бұрын
ዞላ ጌታ ፀጋ ይብዛልህ ነው።ብሩካን ።እጅግ አመሰግናል።ይምር ከልብ ነው ዞላላላ
@amsalesilassie5187
@amsalesilassie5187 2 жыл бұрын
Hirbikki baatto milli assanno.... ......massami qeellete Magano.
@meskerem3363
@meskerem3363 2 жыл бұрын
Wow tebarekulgn 🥰🥰🥰🤗🤗🤗👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
@user-tf8bo8mp7h
@user-tf8bo8mp7h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tebarekkifle4707
@tebarekkifle4707 2 жыл бұрын
Maganu massirone jawate kaliqqi elto batidhon'e
@keere3596
@keere3596 Жыл бұрын
Cool
@maza.markoskmk6648
@maza.markoskmk6648 2 жыл бұрын
አሜን
@niftalemtube3641
@niftalemtube3641 2 жыл бұрын
God bless you bro
@emugela2785
@emugela2785 2 жыл бұрын
Elllllllllll Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn Ameeennn
@eziraenja7735
@eziraenja7735 2 жыл бұрын
Wow Amazing
@gospelsingermarkosadule2308
@gospelsingermarkosadule2308 Жыл бұрын
Endet des yilal.betam nw wededikut🙏
@gospelsingermarkosadule2308
@gospelsingermarkosadule2308 Жыл бұрын
geta abzito abzito ybarkachu. Anana Matiwoosi Maganu Elito Ledosi🙏
@samitube92
@samitube92 2 жыл бұрын
Amen
@wakjiraadugna4625
@wakjiraadugna4625 2 жыл бұрын
ዞላ ጌታ ብርክ ያድርግ ማጋኖ ማሲኦ
@user-bn7lg7pc6z
@user-bn7lg7pc6z 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 💖🙏💖💖
@antenehteshome6336
@antenehteshome6336 2 жыл бұрын
magnuni massame
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 жыл бұрын
Geta Yibarikachihu
@tariku835
@tariku835 2 жыл бұрын
tbaralu
@tariku835
@tariku835 2 жыл бұрын
Amne
@yenayenu3590
@yenayenu3590 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮቺ በጣም ደስ ይላሉ ተባረኩ hiribiki batto mili assanno🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@bekelesolomonofficialchann973
@bekelesolomonofficialchann973 2 жыл бұрын
Be blessed
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 2 жыл бұрын
ተበረኩልኝ ዞለዬ ዘማንክ ይለምልም ለምድራችን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን🙏❤
@destadaniel7787
@destadaniel7787 2 жыл бұрын
God bless you zola
@tigist.gejatigist4626
@tigist.gejatigist4626 2 жыл бұрын
Well come ❤❤❤🙏🙏
@aberabanata2808
@aberabanata2808 Жыл бұрын
Lowo geeshsha danchaho
@solomonyokamo796
@solomonyokamo796 2 жыл бұрын
God bless all abundantly
@astergesaso8050
@astergesaso8050 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ።
@frezer1302
@frezer1302 2 ай бұрын
ማጋኑ ማስሮሄ
@teshagertesfaye5551
@teshagertesfaye5551 2 жыл бұрын
Stay blessed ❤️
@elyasmasresha8927
@elyasmasresha8927 Жыл бұрын
ይርጋለም መካነ ኢየሱስ ት/ቤት በልጅነት የዘመርነው ነበር ይገርማ ወደ 30 ዓመት
@BurukEshetu
@BurukEshetu 2 ай бұрын
Me too yetgnaw nw ye ketemaw weys ahun campasu yalebet
@lidyabelamo6540
@lidyabelamo6540 4 ай бұрын
Tebarki
@meklitwagga6275
@meklitwagga6275 2 жыл бұрын
❤❤❤
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 8 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,8 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 150 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 15 МЛН