#Holagana

  Рет қаралды 522,802

Zelalem Tesfaye - Official

Zelalem Tesfaye - Official

4 жыл бұрын

አዳዲስ መዝሙሮች ሲለቀቁ መልክቶች ሳስተላልፍ በፍጥነት እንዲደርሶት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
251916624398

Пікірлер: 813
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 жыл бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም ስሰማው እምባ እምባ ይለኛል ልቤን ይነካኛል በጣም የምወደው መዝሙር ነው ።
@tesfayebahru1966
@tesfayebahru1966 2 жыл бұрын
yemezimurun mogese asatito bechifera lezemere embahi kemeta betam tesasitehali samuel borsamo vol1 adamitina welayitegnaw tiregumu yigebahali
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 жыл бұрын
እንደ እይታክ ነው ብራዘር ።
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 4 жыл бұрын
ቅዱሳን ወንድሞቼ በጣም አመሰግናለው ተባረኩልኝ❤❤❤😍
@user-cl5mw3xg9h
@user-cl5mw3xg9h 4 жыл бұрын
አሜንንንን አንተም ቡሩክ ሁን 😍👏
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 жыл бұрын
Geta ykbr ..bhtf tbark ...tbarknal ❤
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 4 жыл бұрын
Hashukone hola gana yesusasi Ameeeeeene zemenik yibareki
@messiyejesuslij5439
@messiyejesuslij5439 4 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@destatsehay8730
@destatsehay8730 4 жыл бұрын
Amen
@rahelisoli9208
@rahelisoli9208 2 жыл бұрын
በሀድያና ክና ገለታ የሱሰ ኪነ ገለታ ንዋአ ኤደኤደማ ክነ ገለታ አን ዘማሮሞ ክነ ገለታ ኢየሱሰ እልልልልልል💒💞💞💞💞💤💤💤ዛላለም ጌታ በሁሉ ይባርክህ
@surmadebub4408
@surmadebub4408 2 жыл бұрын
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
@yesusjalaleekoo7679
@yesusjalaleekoo7679 3 жыл бұрын
ትርጉሙን አላወቅም ግን ይሄንን መዝሙር በጣም ነው የሚወደው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏❤❤
@misskren6720
@misskren6720 3 жыл бұрын
ዘማር ዘላለም ዘመንክ አገለግሎት ይባርክ ተባርክልኝ መዝሙሮች በጣም ህይወቴን ለውጣል በጣም ነው የምወድህ ዘላለም እኔም እንዳንተ ዘማር መሆን እፈልጋለው ጌታ በሠጠክ ፀጋ ፀልይልኝ ተባይሞሬቴና አራቀችኮ አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እየሡሥ ለዘላለም ጌታ ነው
@user-uq5gs2nw6u
@user-uq5gs2nw6u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ሆላ ጋና ኑ ጎዳዉ ሆላ ጋና ተባረክልኝ ቡሩክ ኔ ዘሎ ቀር ዘመን እግዚአብሔር ቤት የለቅ ❤😍🙏🎤🎶🎧💯
@hirutmogesofficial3057
@hirutmogesofficial3057 2 жыл бұрын
wow I love it this song may God bless you more .🙏❤🙏
@hag4912
@hag4912 3 жыл бұрын
ዘላለም ተስፋ የጌታ ይባርክ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️🕊❤️🕊❤️📖🕊📖🕊📖🕊📖🕊📖🕊📖🙏🙏🙏🙏
@ethiofamily255
@ethiofamily255 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙርነው
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 жыл бұрын
Wow powerful, I don’t know what doesn’t mean, but it’s powerful song
@ribikaakililu939
@ribikaakililu939 3 жыл бұрын
ኑባይ ላሌቴና አራቃችኮ ዴዎይ ህርጊሴና አራ ዶሚኮ ዘሌ ተባረክ የጌታ ሰው ❤️
@olamantvshow4140
@olamantvshow4140 3 жыл бұрын
This is the best song I ever seen and been listening to it at this moment Zola bless ya bro Ola man from Italy 🇮🇹
@teklaytesfamariam3745
@teklaytesfamariam3745 4 жыл бұрын
በመጀመርያ ሆላጋናን የዘመረው ዘማሪ ሳሙኤል ቤርሳሞን ባለበት ጌታ ይባርከው:: ሳሚ የሚረሳ ዘማሪ አይደለም:: እንዲሁም አደራ ተቀባይ ዘማሪ ዘላለም ተስፋየ ጌታ ለዘላለም ይባርክህ:: ዘሌ በታም ከምወዳቸው ዘማሪ ነው:: ኣለፍ ያለ ነገር አለው:: በታም የሚባርከኝ ኣገልጋይ ነወ:: ሆለጋና ደሮም የምወደው መዝሙር ነው:: ዘሌ ግን ኣሳምሮ ዘምሮታል:: እወነት ለመናገር እደሰማሁት እንባ ነበር የከደመኝ :: ምን እላለሁ ዘሌ ተባረክልኝ እጅግ በታም እወድሃለወ ::
@diboragalalcha6771
@diboragalalcha6771 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድሜ ደስ የምል መዝሙር ነዉ።
@Sagitu55
@Sagitu55 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ወወወወወ ዘሌ ተባረክ ቅኔ ይጨርልህ ተከናወን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemalemneh1659
@eyerusalemalemneh1659 3 жыл бұрын
Just loved your voice. Keep singing. More grace!
@mhretmeri
@mhretmeri 11 ай бұрын
hola yesusawu ❤❤❤AMEEENN TEBAREKI
@romanwelde5303
@romanwelde5303 3 жыл бұрын
ሆላጋና የሱሳ አሜንንንንን🎤🎧🎹🎸❤
@SanaSana-qw7gb
@SanaSana-qw7gb Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤Tebareki Zl
@AbdiZinab
@AbdiZinab 7 ай бұрын
Amen amen amen tebareki geta tsagawun yabizal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanechbelongtojesus3640
@adanechbelongtojesus3640 3 жыл бұрын
woow great song God Bless You zele
@feluosa6457
@feluosa6457 4 жыл бұрын
Amen amen hola gana amen
@Tube-hx7rp
@Tube-hx7rp 3 жыл бұрын
ሆላ ጋና የምለዉን በአማርኛ ጻፉልኝ plls ቆዋንቃዉን አልችልም ግን በጣም ነዉ ምወደዉ
@teketelmarkosofficalmeida8324
@teketelmarkosofficalmeida8324 3 жыл бұрын
Amen God Bless You Man Of God Zelalem geta zemanin chariso yibark
@endaleabraham5684
@endaleabraham5684 2 жыл бұрын
ተባረክ ትሁቱ ታዛዡ ዘሌ የተስተካከለው ደርሶና
@mihretab396
@mihretab396 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@TitiAntar-xl6wz
@TitiAntar-xl6wz 10 ай бұрын
Hola ganna yesuusawu tebareki
@mintudene1044
@mintudene1044 4 жыл бұрын
ሆላ ጋና!! እልልልልልልልል ተባረክ ዞላ
@user-dm1es1qn4m
@user-dm1es1qn4m 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ተባረክ
@burikedesalegn8866
@burikedesalegn8866 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tamenechtamenech8678
@tamenechtamenech8678 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን asi ubaykka yesusayo holla goo anjeta yesusa suntan 🥰🥰🥰🥰🇬🇭😍🥰💞💞💞❣️❣️🙏🙏🤲
@ethiofamily255
@ethiofamily255 3 жыл бұрын
መዝሙሮችህ ልብየሚነኩናቸው እግዚብሔር ይባርክህካተብዙእንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@silumulu9295
@silumulu9295 3 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ መዝሙር
@lamlamlamlam2183
@lamlamlamlam2183 4 жыл бұрын
አሜንንን ዘሌ ተባረኩልኝ🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@jossy2268
@jossy2268 4 жыл бұрын
በየትኛውም ቋንቋ ኢየሱስ ብቻ ይከበር ይከበራልም። ስሙ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ ይበል ለዘላለም። በሁሉም ቋንቋ ወንጌል ብቻ ይሰበካል። ዘሌ ምርጥ ሥራና መዝሙር ነው!! ቀጥልበት... የዘላለም አምላክ ለዘላለም ከአንተ ጋር ይሁን።
@Ermias13
@Ermias13 4 жыл бұрын
ይሄንን ወንድም ዘላለምን በዝማሬውና በሚያምረው የድምጽ ቅላጼው በጣም እወደዋለሁ :: የጸጋን ሁሉ ባለቤቴ ጌታ ኢየሱስን ስለ ሰጠው ጸጋ ከልቤ አመሰግናዋለሁ :: ዝማሬውን ስሰማው በእውነት በመንፈስ ቅዱስ ሃሴት አደርጋለሁ :: በዚህ አጋጣሚ ስልኩን የምታውቁ ብትሰጡኝ በጣም ደስ ይለኛል :: ኤርምያስ ነኝ ተባረኩ
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 4 жыл бұрын
0916624398
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው በፈጠረው ቋንቋዎ ሁሉ ይመለካል ሆላ ጋና የሱሳው ሆላ ጋና የሱሳው ታባይ ሞረተና አራ ዶምኮ አንጀታ ሀጋፈ ደሩዋ ጦሳይ ጣቃመትዮ እቃ ጊዳ 🎤🎧🎻🎹🎺🙏❤❤❤❤❤❤❤
@majdelhalabi5467
@majdelhalabi5467 Жыл бұрын
Amen.tabay.tuma.moretena.ara.domiko.amwn
@user-tx1of2pk8p
@user-tx1of2pk8p 4 жыл бұрын
ሆላጋና ኑ ጦሳው ሆላጋና ኑ ጎዳው ሆላጋና ኑ አዋዉ 🙏🙏🙏🙏🙏 💖💖💖💖💖
@balyneshyegetaliji1359
@balyneshyegetaliji1359 4 жыл бұрын
amen
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ሙሉ ግጥሙን ፃፉልኝ እባካችሁ ቅዱሳን 🙏🙏🙏🙏
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
ኪና ገለታ የሱስ 4* ኤደ ኤደማ ኪና ገለታ አን ዘማሮሞ ኪና ገለታ።ጌታ ይባርክ ዘሌ።
@user-lz4gp9qu7j
@user-lz4gp9qu7j 4 жыл бұрын
🙆🙆። ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ Xosso. Asha lo"es goopa🙆 Amenn yesusa suntan xugeto alagay Zelalemiye ተበረክልኝ በጣም ደስ ይላል 💃💃👏👏 💚💛❤
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 4 жыл бұрын
ዘልዬ በጣም ነው የምወድ በጌታ ፊቅር የምታቀራበቸው ዝማረዎች በፀሎት ሃይል የተሞሉ ናቸው በየሱስ ሥም ብዙ አፊራ በበለጠ ደግሞ በአለም ላይ አንድ ሰው ተብሌ የምትፈግ ሰዉ ያድርግ ጌታ ሞሎኮታዊ ጉብኝት ይሁን ይህን ስል ይቅርታ ይደረግልኝ በለበስካቸው በባህላዊ ልብሶች ውስጥ የሃድያ ባህላዊ ልብስ በጣም ያምሪብሃል።
@tigistbirahne9424
@tigistbirahne9424 4 жыл бұрын
ዘላለም ተስፋዬ ጌታ ይባርክህ አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@deboradebora5791
@deboradebora5791 4 жыл бұрын
አሜን አሜን kina galta niwa kini galta ተበረክ ምድርህን ሁሉ ዉርስ ይብዘልክ ፀጋ በእጥፍ
@user-tx1of2pk8p
@user-tx1of2pk8p 4 жыл бұрын
ሱሴ እንኳን በደና መጣህ በጣም ደስስስስስስስስስ የሚል ዝማሬ ነው አሜን ሆላጋና ኑ ጦሳው 🙏🙏🙏 የአባቴ ልጅ ጌታ ፀጋን ያብዛልህ በቃ በእየሱስ ፍቅር ውድድድድድድድ (L💖O💖V💖E) Tebarek በብዙ እጥፍ !!!
@JohnJohn-qo1yv
@JohnJohn-qo1yv 3 жыл бұрын
tabarikkk
@JohnJohn-qo1yv
@JohnJohn-qo1yv 3 жыл бұрын
amennnn
@tgbeyene3548
@tgbeyene3548 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ክና ገላታ የሱሰ 4× ኤዳ እዳማ ክና ገለታ አንህ ዘመሮሞ ክና ገለታ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን ዘሌ ፀጋ ይብዛልክ ተባርክ🙌🙌 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sarahsarahhile3100
@sarahsarahhile3100 4 жыл бұрын
ምስራች መና ሼጠንና ወሎ አሜንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል ሀሌሊያያያያ
@user-kr5cz2vn3j
@user-kr5cz2vn3j 4 жыл бұрын
ዘልዬ ፀጋው በ7እጥፍ ይብዛልህ ተባርኩልኝ
@munajatube6506
@munajatube6506 4 жыл бұрын
በእውነት ጃግና ነህ ዘሌ
@user-rv9wb2kk3c
@user-rv9wb2kk3c 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን ሆላ ጋና የሱሳ ዘመንህ የባረክ ጸጋ የብዛል ተባረክልን ዘል
@godblessyou3900
@godblessyou3900 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናቴ ይሁን ቅዱሳኝ እየሱስ። ለዘላለም። ጌታ ነዉ ተባረኪ። ዘልዬ በጣም ዴስ በሎናል ሀለ ሉያ ፀጋ ይብዛል። ክብር ሁሉ ለከምላካችን ለእየሱስ ይሁኝ። አሜንንንን። አሜንንንን። ጌታ ኮ ነዉ ሆላ ጋና የሱሳሁ
@user-rd5sm3ng3l
@user-rd5sm3ng3l 4 жыл бұрын
Amen
@businechbusinech495
@businechbusinech495 4 жыл бұрын
Ameniii
@birukbiruk2731
@birukbiruk2731 4 жыл бұрын
Ameen ameen ክን ገለታ የሱስ ክን ገለታ ኤደ አደማ ክን ገለታ አን ዘመሮሞ ክን ገለታ አሜን አሜን ዘመንክ ይበርክ ፀገ ይጨመርብክ
@asnakemathewos3788
@asnakemathewos3788 4 жыл бұрын
በሃድያኛ ክና ጋላታ ዬሱሳ ክና ጋላታ×2 ኤዳ ኤዳማ ክና ጋላታ አንህ ዘማሮሞ ክና ጋላታ በአማርኛ ምስጋና ለአንተ ኢየሱስ ×2 ጨምሬ ጨምሬ ምስጋና ለአንተ እኔ እዛምራለሁ ምስጋና ለአንተ
@businechbusinech495
@businechbusinech495 4 жыл бұрын
Ilillilili kina galata nii wa.aa waw
@mamushdawit1663
@mamushdawit1663 4 жыл бұрын
@martamarta3959
@martamarta3959 4 жыл бұрын
Hi
@businechbusinech495
@businechbusinech495 4 жыл бұрын
@@martamarta3959 kkkk hy
@martamarta3959
@martamarta3959 4 жыл бұрын
ALb🤝📖🤲👈☝️☝️❤❤💃🙏🙏🙋‍♂️🙋‍♂️
@senilovegtwhshsgssg5844
@senilovegtwhshsgssg5844 4 жыл бұрын
ሆላ ጋና የሡሣ ሆላ ዘሌ ተባረክ ብሮክ ነክ ፀጋውን ያብዛልክ ዘመንክ ይለምልም ወንዴም ተባረክ አሜንንንንንንንን ሀምሌ ሉያ🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏😍😍😘
@besratzelalem4590
@besratzelalem4590 4 жыл бұрын
I hope you guys gave a credit for the original singer Samuel Beresamo. If not, please do.
@user-wx9wj8td3o
@user-wx9wj8td3o 4 жыл бұрын
ክና ገለታ የሱስ ክና ገለታ ያሱስ ክብር አሜን ተባረከ ዘመን ይባረክ Im ሀድያ 🌷💟
@user-nc7bo4yg8b
@user-nc7bo4yg8b 4 жыл бұрын
አሜን ኤዳ ኤዳማ ክን ገላታ አን ክና ኡውሞ ክና ጋላታ ሀሌሉያ ታባርክ ዘልዬ እኖድሃሌን ዬአባቴ ብሩክ ነህ ኑራልኝ 😍😍
@sisayetadde2407
@sisayetadde2407 4 жыл бұрын
Wowo Zale geta yibarkilgn taberkilgn (Kinna galaata yesusa kinna galaata 2× Eda edama kinna galaata anii kinna uwommo galaaata2×) 👆👉wa'i maseona maseame elelelelelele haleluya amen amen amen💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-dm1ug3qt1p
@user-dm1ug3qt1p 4 жыл бұрын
ዘላለምዬ ተባረክ በብዙ አንጀታ ታይሻው
@saraalbalooshi1346
@saraalbalooshi1346 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሆላ ጋና አሜን በብዙ ተባረክ ዘሌ
@genethailu4440
@genethailu4440 4 жыл бұрын
አሜን እሰይ እልልልል በልጅነቴ የሰማውት መዝሙር ሆለጋና የሱሳ ሆለጋና አሜን ክብርና ምስጋና ይሁንለት ለጌታችን።ተባረክ ዘሌ ለምልምልን
@fujfuj9027
@fujfuj9027 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክዝ በበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ ዘላለም ተባረክ
@munajatube6506
@munajatube6506 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen haleluya ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ታባራክ ዘሌ የቋንቋ በላቤት እግዚአብሔር ነው ዘሌ በእውነት ታባራክ አሜን👏👏👏👏👏👏☝👈💪💪❤❤❤
@ermiasshigutetumiso4937
@ermiasshigutetumiso4937 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen i bless you in the name of jesus christ, You are so blessed man of God!!!
@elsa5589
@elsa5589 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Egziabeher Amelak Abezeto Yebarek Zelalem
@yookoo1697
@yookoo1697 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ ዉድ የአባቴ ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏🙏🙏👏👏🥁🥁🥁🥁🎼🎼🎺🎺🎺🎻🎻🎻🍒🍒❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን
@Karim-wf3zs
@Karim-wf3zs 4 жыл бұрын
ሆላጋና የሱሳዉ ሆላጋና ሆላጋና ኑ አዋዉ ሆላጋና ሆላጋና ኑ ጎዳዉ ሆላጋ አሜን ዘሌ ተባረክ በብዙ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ሙሉ ግጥሙን ፃፉልኝ 🙏🙏🙏
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 жыл бұрын
ሆላጋና እየሱሳ አሜንንንን አሜንንንንን ሆላጋና ኑ ጎዳው ሆላጋና ኑ አዋው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiwothiwi6161
@hiwothiwi6161 4 жыл бұрын
ሆላጋና የሱሳ ሆላጋና አሜን አሜን ብሰማው ማልጠግበው ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ👏👏❤❤
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ሙሉ ግጥሙን ፃፉልኝ 🙏🙏🙏
@merryww1304
@merryww1304 4 жыл бұрын
Welcome ye abte jagina zeli zemenki yibarki tebarki ufff holagana yesusawu uffff hasuka amen God bless you more all amen 🙋🙌🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋🙏
@asnaanana2982
@asnaanana2982 4 жыл бұрын
Dere dere anjeta zeloo hola gana yesusawu holaganaa tebareki zemink yibareki geta be bizu gubiyignit yagibeyigniki
@asratmanjura1106
@asratmanjura1106 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen ahuuu hola gana iyesusawu yigebubuwal kibr le geta yihun tebareku be geta sim zaliye tebareju
@hirutetade1996
@hirutetade1996 4 жыл бұрын
Zelo ufffffe hashuuu tebark pls Audio be telegram likekilgn 😗😗😗❤ hola gana yesusa hola gana anijeta
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ዘ በጣም ነው ድስ ያለኝ የይና ውብ ፀጋውን ያብዛልህ ሆላ ጋና የሱሳው ሆላ ጋኛ በጣም ተባረከነቤታል እንወዳለን በርታልኝ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 жыл бұрын
ሙሉ ግጥሙን ፃፉልኝ 🙏🙏🙏
@yenenashtedasa7559
@yenenashtedasa7559 4 жыл бұрын
wooooooow woooooooooooow Eyesus geta new halaluyaaaaaaa Kibiri la geta la eyesus Yehun Hashu hashuu hashuuuuu Amennnn Amenn tsaga yebizaliki Zalmiyee geta yebariki tabaraki❤
@tewabechteferi7681
@tewabechteferi7681 4 жыл бұрын
ዋውው አሜን አሜን ተባረክ ዘማሪ ዘላሌም ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛልህ ኑባይ ላለተና አራ ቃችኮ ኑሶይ ሞረተና አራ ዶምኮ ኤሜንንንን እሰይይይይ እልልልልልልልልልል
@rebeccaalcatel1848
@rebeccaalcatel1848 4 жыл бұрын
Holagana wow betam Des yemil mezemur new tebarik eg/r zemenih yibarek nubay laletena ara domiko elelelelelelelele nurilign
@kukuendrias937
@kukuendrias937 4 жыл бұрын
አሜን! ይገቧል ለኢየሱሰ እንዴት ደሰ እንደምል ኮ፡ ዜሌ ዘመንክ ይባረክ! በጣም የምባረክ መዝሙረ ነው። ሁላቹም በጌታ ሲም ተባረካቹዋል!!!!!
@supersingusingitan4227
@supersingusingitan4227 2 жыл бұрын
ebakih wendime yezihn mezmur tirgum 🙏
@liyunewselambegeta3481
@liyunewselambegeta3481 4 жыл бұрын
Wawawawaw Ye Abate Jagin Beyesusm Tebarekii Hashuuuuuu Tebarekiii
@yididiyaatile3787
@yididiyaatile3787 4 жыл бұрын
ስወድህ የተባረክ ነህ ፀጋው አሁንም በእጥፍ ይጨመርብህ የተተነበይብህ የትንቢቱ ቃል በሀይል ይገለጥህ ይፍጠን
@lakecdingeto3332
@lakecdingeto3332 4 жыл бұрын
አሜን ሀሹሁሁሁሁ እልልልልልልል ሆላ ጋና የሱሳዉ ሆላ ጋና አሜን ጦሳይ አንጆ አያና ጉጆ ጦሳ ናቶ አንጀትቴ
@rodasmuez2391
@rodasmuez2391 4 жыл бұрын
Abate geta endih hulun beyekuankaw siyakebrew endet des yilal beyesus sim geta eyesus gena bethiopia midir yikebiral hallelujaha geta abizito yibarikachu birukane zemenachu yibarek hallelujaha
@user-mt3qz2dz2x
@user-mt3qz2dz2x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘልዬ ተባረክ ጌታ ይባርክህ ዘመንክ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ደስ ይላል ሁለችሁም ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ደስ ብሎኛል ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@lilibeza
@lilibeza 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 4 жыл бұрын
ወንድሜ ዘሌ በኢየሱስ ስም ተባረክ ኑባይ ላሌቴና አራ ቃችኮ ኑባይ ሞሬቴና አራ ዶምኮ ኑን ግድኮ አራ እካ ኑናራ አሹ እየሱስ ያድናል👏👏👏👏👏👏👏🎸🎸🎸🎹🎹🎹🎷🎷🎷🎷
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
ዋው ድንቅ መዝሙር ጸጋ በጥፊ ይብዛልክ
@balyneshyegetaliji1359
@balyneshyegetaliji1359 4 жыл бұрын
ሆላ ገና የሱሳ አሜን አሜን አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙌 እግዚአብሔር ይባሪክ ዘላለም🍒🍒🍒🍒
@grandlebanon455
@grandlebanon455 4 жыл бұрын
Amemnnnnnnamen
@aynigrn9739
@aynigrn9739 4 жыл бұрын
Original Song is by Samuel Borsamo, can you give the credit dear Zelalem. Very beautiful worship. Tebarikuu
@kiafathima4210
@kiafathima4210 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ኡኡኡኡኡኡኡ ዘላለም ዘመንክ ይባርክ በእጥፍ ተባረክ ይጨመርልክ
@emilylama6545
@emilylama6545 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ እኔ በዚህ ዝማሬ ተባርካለሁ ጌታ ጰጋውን ያብዛልህ
@sarayegetalijaccount2970
@sarayegetalijaccount2970 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Zemenih yibarek zolaye siwodihikoo ❤❤❤!
@qaleyabaikal8930
@qaleyabaikal8930 4 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው ጌታን ዘሌ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ባይገባኝም ግን በጣም ነው የሚባርከው 😍😍
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቋንቋው ባላቀውም ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዘሌ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@keflomberhane
@keflomberhane 4 жыл бұрын
God bless you man of God!!!
@woinshettup8015
@woinshettup8015 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuሃሌሉየ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘል ጌታ እኳን እረዳክ አሜን
@user-cl5mw3xg9h
@user-cl5mw3xg9h 4 жыл бұрын
ውውውውውው ሆላጋና አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ዘልዬ ተባረክ በብዙ በዝማርዎችክ በአጣም ተባረኬባታሎሁ ቡሩክ ሁንንንን አንተ እኮ 1ኛ ኔክ ኑሪልን 😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@geliladuna2607
@geliladuna2607 4 жыл бұрын
Amen amen geta yebarikeh zemeneh yelamlim (Shetanena lachcha nina liranecha)
@mulutagagn1105
@mulutagagn1105 4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen geta zemenikin yibarikih abeeeeet YE igziabiher sew qunquan balawuqim mezmuru balibe gabtewal.
@mulunashtumebonesh8992
@mulunashtumebonesh8992 4 жыл бұрын
Wwwwwwow oh haleluyaaaaa Hashuuuuuuuu kibri la geta la eyasus yhuni amen Tabarki babizu tasga
@user-zs4yb6xz7p
@user-zs4yb6xz7p 4 жыл бұрын
ዋው አንጄታ ዘሎ አሜን ሆላ ጋና የሱሱሳዉ
@cell7153
@cell7153 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባረካቹ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረኩ
@martamarta3959
@martamarta3959 4 жыл бұрын
📖📖👈🎤💒💒❤❤❤❤🤲🤲
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 жыл бұрын
Wowww hashu ameen ameen tabareku 👏👏👏👍👍👌👌👌
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 24 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
TEMESGEN MARKOS አለፈ እንደዋዛ
4:52
TEMESGEN MARKOS
Рет қаралды 1,6 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН