ሲንግል ማም (በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ) ክፍል 4

  Рет қаралды 58,083

Hira and Hiba Tube

Hira and Hiba Tube

Күн бұрын

ባለቤታቸውን በሞት አጥተው ልጆቻቸውን ለብቻቸው የሚያሳድጉ እናቶችን የህይወት ውጣውረድ የሚያሳይ አስተማሪ ድራማ ነው

Пікірлер: 115
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
ከዚህ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ምን ይዠ ነውሰውጋር የሚያቋርጠው ያለንን ይዘን ብንጠይቅ ጥሩነው ለምናደርገውነገርደግሞ ምስጋናን ከሰውአለመጠበቅ ለአላህ ብለውከሚሰሩት ያድርገን
@NebilNebil-lq3rr
@NebilNebil-lq3rr 6 ай бұрын
ይህ የብዙ እናቶች እውነተኛ ታሪክ ነው😢😢 አላህዬ በዚህች ጥንብ ዱንያ አይፈትነን በቁጥጥራችን ስር ያድርጋት ዱንያን የምከተል ሳንሆን እሷ እኛን የምትከተል ያድርግልን በሁለቱም ዓለም ስኬታማ ያድርገን
@msfadila5961
@msfadila5961 6 ай бұрын
ደቂቃው ይርዛም ያምትሉ ላይክ❤❤
@መድናሀብታሙ
@መድናሀብታሙ 6 ай бұрын
ይርዘም
@zedahmed-j1j
@zedahmed-j1j 6 ай бұрын
ይርዘም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 6 ай бұрын
እኔ
@ZeybaMohammed-z4t
@ZeybaMohammed-z4t 6 ай бұрын
❤❤
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 6 ай бұрын
አህለን ያጀመኣ ረመዳናችንን ይቀበለን ኢላሂ ባአለም በ ላኢላሀ ኢለላህ ያመኑት ሙስሊምሞች የተጨነቀ ፈረጃት የታመመ አፊያ ኢላሂ ያተን የበላይነት በ እስራኤል ባይሁዲ አሰየን
@AmeenaHussein-f1z
@AmeenaHussein-f1z 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 6 ай бұрын
አሚንንይያረብብ
@medinaali3925
@medinaali3925 5 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረበልአለሚን ያአላህ
@ChshVjzjh
@ChshVjzjh 5 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@uaekalba3062
@uaekalba3062 6 ай бұрын
ሀዪቢየ በለሽበት አላህ ይጠብቅሽ❤❤ ከንች የተምርኩት ነገረ ቢንር ሁሉም ነገር በሰብረ መስለፈ ተምሪለሁኝ❤ እህቴ እወዱሽለሁኝ በለሺ በት ሰላም ሁኝሊኝ❤❤
@ሀሁሚድያ-ቈ3በ
@ሀሁሚድያ-ቈ3በ 6 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድ የኢስላመረ ለወጆች እዴት ናችሁልኝ የአላህ እዝነት እና እራህመት አይለያችሁ ባላችሁበት ቦታ በጣም ያሳዝናል ሀቢባ አክተሮ በጣም አሳዘነችኝ እናቴን አስታወሰችኝ የአባት መሞት በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቅላችሁ አባት ላላችሁ በሙሉ እረጂም እዲሜ ለአናቶች እና ለአባቶች ያረብ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 6 ай бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን ያረብ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 4 ай бұрын
ትዝ ያለኝ ነገር አራሰቤት ለመጠዬቅ ሁለት መቶብር ወጣ ዬዬቲም ሀቅ ይፈቀዳልንዴ እያለቀሰኩ ነወ የማዬወ እኛቤት ልጂ እያለሁ እቤታችን ዲን ያላቸወ ሲመጡ እህል አይበሉም የየቲም ሀቅ እሳት ነወ እያሉ እህቴም ባለፈወ ባሏ ሞተ ግን እቤት ሰወ ሲመጣ ወሃ አይጠጡም መቸም ይሄ ፊልም ሰለሆነ ነወ ግን የሰራሺወ እውነት የሆነነወ ያሰለቅሳል ሶፊኮ ፊልምሸን ሰወዴወ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ 6 ай бұрын
ድራማው አስተማሪ ነው ግን አራስ ጥየቃ እድህ ባይካበድ አሪፍ ነው ሰው ባለው አቅም ነው እሚጠይቀው
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የሂሩና የሂቡ ቤተሰቦች እስኪ ደምሩኝ ሀገር ልገባ አንድ ወር ቀርቶኛል አን ሽህ አስገቡኝና አስደስቱኝ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳካልሸ በሠላም ጊቢ❤
@zenushow
@zenushow 6 ай бұрын
Hibaye አስተማሪ ነው በርችልን እንባዬ ሰለስብ ነው ዱብዱብ የላው አላህ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ለናቶች 😢
@sadakmal1865
@sadakmal1865 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪነው ቀጥሉበት ውደ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 ай бұрын
ኧረደቂቃው ይርዘም ቆጆትምርትነው😢😢
@AhmedAli-br4ou
@AhmedAli-br4ou 6 ай бұрын
ደቂቃዉን አርዝመት የኔዉዶቺ ማሻአላህ በርቱ❤❤❤
@hananahmed8538
@hananahmed8538 6 ай бұрын
ሂራ ሂባ ጨዋወች አላህ ያሣድጋችሁ
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 6 ай бұрын
እንደዚህየሚልሰውካለ ደስአይልም የምናረገውሁሉ ከልባችን ለአላህብለንና ለራሳችን ህሊናነው መሆንያለበት
@madnam4895
@madnam4895 6 ай бұрын
በጣም አሰተማርነው ሰፊየበርችልን ቀጣይእንጠብቃለን
@indiannuritube8617
@indiannuritube8617 6 ай бұрын
አራስ ጥየቃውን ግን ስጦታው ግዴታ ባይሆን ቢሆንም እንኳ በባዶ ሄዶ መጠየቁ ቢያንስ ወቀሳውን ይቀንሳል ያለውን የሰጠ ንፋግ አይባልም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ይህን ፊልም ሳይ የእናቴን ስቃይ አይበታለሁ እኛን ለማሳደግ ደፋ ቀና ስትል
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 6 ай бұрын
እኔም
@alamalam9788
@alamalam9788 6 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው በረቱ?❤❤❤❤
@KhadijaSaeed-g4t
@KhadijaSaeed-g4t 6 ай бұрын
Berche sofiy betam astemarye nw ❤
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 6 ай бұрын
አስተማሪ ድራማ ❤❤❤ ደይቃ ይጨመር
@zaynebmohammed4091
@zaynebmohammed4091 6 ай бұрын
😢😢😢እረ አታሳጥሩት የራሴን ሂወት ማይ ነው የመሰለኝ
@SadakadirusmanUsmankadirsada
@SadakadirusmanUsmankadirsada 6 ай бұрын
መሻላህ አሰተማሪ ነው ወላሂ
@mekibaba7226
@mekibaba7226 6 ай бұрын
ፊልም መሆኑን እዬወኩ ህንባየ የሚመጣው ነገርስ ቀጥይበት በጉጉት እጠብቃለን ኢሻ አሏህ
@fasekaseumseume-wi4lg
@fasekaseumseume-wi4lg 6 ай бұрын
የኔማአር በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ሳይሽ እርጋታሽ ስታለቅሺ አስለቀሺኝ ውዴ ❤
@FenanNasi
@FenanNasi 6 ай бұрын
Masha Allah gin tinish inditastekakilu yemilaw ye dimts ina vedio tirat nw❤❤❤❤
@userasd5115
@userasd5115 6 ай бұрын
ያልፋልእህቴአብሺሪ😢😢
@mrabdula5342
@mrabdula5342 6 ай бұрын
ወላሂ በጣምትምህርት አለዉ❤❤❤❤
@ኡምሲሀምደሴአይ
@ኡምሲሀምደሴአይ 5 ай бұрын
አይይይ ይቺ ዱኒያ ላንዱ ስትሞላ ለሌላዉ ጎደሎ ናት ይህ ታሪክ ብዞቻችን እየኖር ነዉ ይመስለኛል ለልጅ ብለን በስደት ደፋቀና እያልን አመታት ያሰቆጠርን እጅ ካጣ የወለዱለትም አባትም ቢሆን ልብ ይሰብራል ሀቢባዬ ሹክረን ታሪኬን 💔
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 5 ай бұрын
አብሺሪ አላህ ካንች ጋር ይሁን
@سعديهاصفا
@سعديهاصفا 6 ай бұрын
يا الله اختي انا لازم اشوفك انا خيط اثيوبيا اشوفك وقتي انا لازم لسانك طيب😢😢😢😢😢😢😢😢
@bizuneshdamtewabera1384
@bizuneshdamtewabera1384 6 ай бұрын
5
@FatimaFatima-z1r
@FatimaFatima-z1r 6 ай бұрын
Ketayy❤❤❤❤❤❤❤
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 6 ай бұрын
የውስጥ የሚያቀው አላህ ነው
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 6 ай бұрын
ከጅድዬ ወደ ሀገር ቤት ምን ይዥ ልሂድ እያልኩ ለካም ከዛም ምን ይዥ እተባለ በሰቀቀን ይኖራል የለለው መዳኛም የለው ።
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
💔የኔ ዉድ መግባት ካሠብሸ ምንይዠ ምንአለኝ አትበይ ትንሸ የተረፈች ጤና ካለችሸ እሶን ይዘሽ ጊቢ መቸም አይሞላም
@ahmederina
@ahmederina 6 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰውን ለመጠየቅ ግድታ በዛን ሰአት ማድረግ የለብንም ዛሬ ጠይቀሽ በሌላ ቀን ሲሞላ ደግሞ መጠየቅ ይቻላል ይሄ በኔ አስተሣሰብ ነው ስለሌለኝ ከሰው መራቅ የለብኝም መቼስ ሀበሻ ከሌለሽ አስተያየቱም አይደል ከቤቱ ከሀገርም ያባራል ግን ለሰው አለመኖር እንሞክር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 6 ай бұрын
እደዚህ ማረግ እዳለንብ የሚሥተምር ነገር ነዉ የሠሩልን
@ahmederina
@ahmederina 6 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr 👍👈
@ZEHABUALIAli-qh5ry
@ZEHABUALIAli-qh5ry 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@SitinaJJemal
@SitinaJJemal 6 ай бұрын
Mashaa Allah barumsaa gariidha 😢😢 Anis yaatima taa'een gudadhee diramaan kun jireenyakoo durii naa yaadachisaa Alhamdulillah waanti hin darbinee hin jiruu hama Rabbiin naaf dabarseraa
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 6 ай бұрын
ሃይባ የኔደርባባ ትቺያለሺ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 ай бұрын
አስተማሪ ናው በርቱ በብዙዎቻችን ያምያገጥም ናገር ናው
@Hawa-n2y
@Hawa-n2y 6 ай бұрын
ሀቢብቲ ስወድሽ የኔቻይ ይርዘም ደይቃው ልቤን ነካው
@teetoteto7735
@teetoteto7735 6 ай бұрын
5
@Mahemmdeadmama
@Mahemmdeadmama 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ameenaali5330
@ameenaali5330 6 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤
@Selmantube-rt7rm
@Selmantube-rt7rm 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ReemTube-d2d
@ReemTube-d2d 6 ай бұрын
Mashialla betam astemary new.begugut new yemitebikew
@yasminmahmud9796
@yasminmahmud9796 5 ай бұрын
Yes is very short can you do more time please 🙏
@DgghDbdh
@DgghDbdh 6 ай бұрын
ጡሩ ትምርትነዉ
@Selmantube-rt7rm
@Selmantube-rt7rm 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው የብዙ ሰዎችን ህይወት ይዳስሳል
@ኪያዬ-ቸ4ፈ
@ኪያዬ-ቸ4ፈ 6 ай бұрын
ሠፋየማሻአላአሥተማሪነውወላሂድራማው
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 6 ай бұрын
ወላሂ ስወዳት❤❤❤ ኢማኔ ሙልት ይላል እሷን ሳይ
@hayat2583
@hayat2583 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉ስውድችሁ
@MakiyaShukur
@MakiyaShukur 13 күн бұрын
ማሻአላህ የኔ ውዶች በጣም ነው ምወዳቹ ሂራና ሀብባ እወዳቹሀለዉ🧕💓🧕
@ChshVjzjh
@ChshVjzjh 5 ай бұрын
ያረብ አይ በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@indiannuritube8617
@indiannuritube8617 6 ай бұрын
ማሻአላህ አስተማሪ ነው
@FatumaMohammed-u7t
@FatumaMohammed-u7t 6 ай бұрын
ደቂቃ ይጨመርበት ዋናውን ሳናየው ያልቃል
@Donghutwice
@Donghutwice 6 ай бұрын
💞💞💞💓🌹🌹
@ነኝኮመንትአንባቢ
@ነኝኮመንትአንባቢ 6 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ድራማ ነው በርቱ አስተማሪ ነው ለኛ
@FathimaA02
@FathimaA02 6 ай бұрын
ማሻአላህአሰተማሪነውወላሂ🎉🎉❤❤💞💞🌹🌹
@DarusalmAli
@DarusalmAli 4 ай бұрын
የኔም እናት ልብስ እያጠበች ነበር ያሳደገችኝ ሳላሳርፋት አላህ ወሰደብኝጅ
@ZemzemisZewudu
@ZemzemisZewudu 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selmantube-rt7rm
@Selmantube-rt7rm 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉 ቀጣይ
@hayathha100
@hayathha100 6 ай бұрын
Masha allhaa❤❤❤❤❤❤
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sumayaakter6445
@sumayaakter6445 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Sffddfg-rv7dc
@Sffddfg-rv7dc 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በርቱ አስተማሪ ነው
@Wesirakelefa
@Wesirakelefa 9 күн бұрын
❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd 6 ай бұрын
Ayi maxati habibti barchi ❤❤❤
@JfuehdNcishs
@JfuehdNcishs 6 ай бұрын
አሰተማሪ ድርማ ነዉ
@Maryamjemal-o2i
@Maryamjemal-o2i 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@monatariktarek8978
@monatariktarek8978 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@RabiyaAli-b8c
@RabiyaAli-b8c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AwolYimam-o7f
@AwolYimam-o7f 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@NchsNchhs
@NchsNchhs 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abedo-ph7jd
@Abedo-ph7jd 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Jamellah-s1f
@Jamellah-s1f 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@OoroOoro-dw3th
@OoroOoro-dw3th 6 ай бұрын
❤❤
@SaadaDananish
@SaadaDananish 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 6 ай бұрын
በርች❤❤❤
@UudJh
@UudJh 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@سمرهمحمد-و2غ
@سمرهمحمد-و2غ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉😢
@01-le3cq
@01-le3cq 6 ай бұрын
ማሻ አላህ 100ሽ ግባችሁ ማሻ አላህ
@hiraandhibatube7997
@hiraandhibatube7997 6 ай бұрын
ሽኩረን ውዴ
@Jemila-qm7dg
@Jemila-qm7dg 5 ай бұрын
ይገርማል በኔ ህይወት ላይ የተሰራ መሰለኝ
@neimamda-lo2zv
@neimamda-lo2zv 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@OumerTube-ux4ls
@OumerTube-ux4ls 6 ай бұрын
👍👍👍
@Fatimaፋጢማወላጋ
@Fatimaፋጢማወላጋ 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fidaakabiiwaummi4456
@fidaakabiiwaummi4456 5 ай бұрын
😭😭
@ፋፊነኝወሎየዋ-ፈ6ጠ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ፈ6ጠ 6 ай бұрын
ደቂቃዋ አነሰይ 😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@NebilNebil-lq3rr
@NebilNebil-lq3rr 6 ай бұрын
የድምፅ መቆራረጥ ግን አለ ለማስተካከል ሞክሩ 💓
@MohmdaliAli-f2y
@MohmdaliAli-f2y 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@QwAs-y8o
@QwAs-y8o 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Taiba123-e7k
@Taiba123-e7k 5 ай бұрын
ጀግና እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdffj
@hdffj 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MohmdaliAli-f2y
@MohmdaliAli-f2y 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Jemila-qm7dg
@Jemila-qm7dg 5 ай бұрын
agree
@HhHh-k1o3q
@HhHh-k1o3q Ай бұрын
😢😢😢❤❤
@hayatjuhar7864
@hayatjuhar7864 6 ай бұрын
ሶፊ ግን አገባች እንዴ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 5 ай бұрын
አገባት ማለት ሂባና ሂራ ልጆቿ አይደሉዴ
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
ደስየሚለ#ደራማ2ሁለት#
9:55
ኡሙ ታጁ 2ዩቱብ ቻናል
Рет қаралды 1,8 М.
ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 11 )
32:37
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 109 М.
ሲንግል ማም (አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ) ክፍል 6
22:22
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26